Тёмный

Semere Bariaw| ሰመረ ባርያው| 2015 የዓመቱ ምርጥ| Best Segments| Recap| ባሪያው ሠመረ| Ethiopian Top 10| 2 

Semere Bariaw
Подписаться 164 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

- Credit:
- SUBSCRIBE HERE: / @semerebariawethiopia
- Follow us on facebook / yesamintuchewataonfanatv
- Follow us on Telegram t.me/yesamntuonFanaTV
More News on our News Channel / @semerebariawethiopia
#YesamintuChewataonFanaTV #SemereBariaw

Приколы

Опубликовано:

 

27 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 112   
@yidnekachewtadesse761
@yidnekachewtadesse761 9 месяцев назад
እንደው እንዴት ላመስግንህ ወንድሜ። አቦ ነፍ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
@hamerebareyawe3815
@hamerebareyawe3815 9 месяцев назад
እንዴት እንደምወድህ
@adiadi9836
@adiadi9836 Месяц назад
ያተን:ሰውየ:እውነታ:በጣም:ይመቸኛል❤
@user-hf8ii2zh9b
@user-hf8ii2zh9b 9 месяцев назад
ላንተ ቃል ያንሰኛል ታዝናናለህ ቁምነገር አለው አንተ በተናገርከው ጉዳይ ሁሉ መንግስት ቢሰራበት ኢትዮጲያ የት ትደርስ ነበር በጣም ነው ማመሰግነው
@user-xv8xn6sj3t
@user-xv8xn6sj3t 9 месяцев назад
አሁን ላለንበት ነገር ያበቃን እኮ የብሄር ፖለቲካ ነው የቆሸሸ የበከተ ነገር ግን መቼ ነው የምንላቀቀው?ውይ ባርዬ በርታልን
@gelilagetachew556
@gelilagetachew556 9 месяцев назад
ዉሃ እየጠጣህ የልቤ አቃጠሉን ምናይነት መሪ መጣብን❤❤❤
@yonasdegefu6118
@yonasdegefu6118 9 месяцев назад
እንድው የ ብል-ግና ፓርቲ ከላይ ጀምሮ እስከ ታች ሼምለስ ናቸው ።።።ፈኖ ይመጣለታል
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 9 месяцев назад
ዋው ትንታኔል ደሰ ይላል ፈታ የሚያደርግ እና ቁምነገር አዘል ነው
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 месяцев назад
ውዱ ወድማችን❤❤❤ከተፍ አለ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንሕ❤❤
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 9 месяцев назад
"ቡናችን ቡናችን" የሚለውን ዘፈን ሰሜያችን በሚለው ይቀየርልን 😁🥰ምርጥ ሰው ለዚህ ትውልድ ታስፈልገዋለህ የኔ ወንድም💛
@YaredShifa
@YaredShifa 9 месяцев назад
ልባ አረመኔ ደነዝ የሞላበት ስብስብ ናቸዉ፣፣
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 9 месяцев назад
ሰሜ የመጭው ትውልድ የፍትህ ሚኒስተር እንደምትሆን ተስፋ አደርጋለሁ👏👏👏
@haregewoinhailu5906
@haregewoinhailu5906 9 месяцев назад
You have deep knowledge about the problem in our country and the funniest 😅 person. I enjoy your show all the time!
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይሁነን እንጂ መንግስት የለም ሰሜ የወኔአገሬ🙆🙆🙆😢😢😢 እግዚአብሔር ይባርክህ የልቤን የምትናገረው🙏🙏
@ellenihagos657
@ellenihagos657 9 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል የ ሀገራችን ሁኔታዎች 😓
@Wase381
@Wase381 9 месяцев назад
እውነት መናገር ምርጥ ሰው ሰመረ ምን ልበ ልክ
@kalkidanfeleke5938
@kalkidanfeleke5938 9 месяцев назад
ሰሜያችን ❤❤❤
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 9 месяцев назад
እንደው እንዴት ብየ ላመስግንህ?የምለው ጠፋኝ አልቻልኩም።እግዚአብሔር ፈጥሮሀል በቃ አንተ ተፈጥረሀል።የጨዋ ልክ።የእውቀት ልክ።ልዩ ሰው በርታ ሰሜ ታላቅ ሰው
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 9 месяцев назад
በጣም ትክክል እይታ ።
@dinadina3093
@dinadina3093 9 месяцев назад
ምናለበት ኤሄ ሬሳ ምንግስት ሎቆ አንተ ብትነግስልን ትማርን ከሚሉ ሙስና ወዳዶች አንተ በእጥፍ ትበልጣለሕ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር በንተ ሥራ እየሰራ ነው
@butterfly2349
@butterfly2349 9 месяцев назад
True
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂ምታቀርበው የልባችን❤❤❤ትናገራለሕ❤❤
@AmanuelChernet
@AmanuelChernet 9 месяцев назад
ሰሜ ነብስ ነገር
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 7 месяцев назад
አሰዳቢዎች ናቸው የዚህ አይነቶቹ የብዙ መልካም ሰዎችን ስራና ልፋት መና የሚያስቀሩ
@medhanithailu2710
@medhanithailu2710 9 месяцев назад
ተቃጠልን እኮ? እንዳልስቅ አያስቅም እንደው አንገት ያስደፋል:: ወይ አገሬ እንደው ስንቱን አየነው?
@user-vh4bq4rz2t
@user-vh4bq4rz2t 9 месяцев назад
Selam ..seme...eski antem Selam meleselgn...
@linaejabo8229
@linaejabo8229 9 месяцев назад
Well come semere betam arif eyta naw thank you my brother
@R.A52
@R.A52 9 месяцев назад
ደንብ አስከባሪዎቹ ግን የምራቸው ነው
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 9 месяцев назад
እንዴት ላመስግንህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ተባረክ
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 9 месяцев назад
Our Hero🙏🙏🙏
@wagayeemiru2023
@wagayeemiru2023 9 месяцев назад
Nurlen !!!!!!
@mraf8783
@mraf8783 9 месяцев назад
Enem dersobgnal, ye dish sahn teserkobgn lamelekt heje beher alugn, beher yelgnem ethiopiawi negn selachew ay beka anchi amara nesh alugn ena betam dess ayilm bewnet
@user-vj6ci5uj1e
@user-vj6ci5uj1e 9 месяцев назад
Yeshegerus Yimesal Enkuwanim Yekiflager Lij Honkugn Tmesgen
@user-xh3ck8en4c
@user-xh3ck8en4c 9 месяцев назад
ሰመረ እይታህ በጣም ይመቸኛል የጫረታውን ተመችቶኛል :: ነገር ግን ስለዲሹ የሰጠህው አስታየት ፎቶው እዳሳሳተህ እገምታለው ስራው ትክክል ነው ቦታው ከሾላ ወደ መገናኛ ስትሄድ በዳር በኩል ያለ መገድ ነው ለጠቅላላ እውቀት ይመችህ
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si 9 месяцев назад
ሰሜ ወንድማችን❤❤❤ክበርልን
@hailedemissie3196
@hailedemissie3196 9 месяцев назад
The transition from one content to the other is a nice touch
@selamatnafu6593
@selamatnafu6593 9 месяцев назад
እድሜ ይስጥህ ገና ብዙ ታያለህ እዛች አገር
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 9 месяцев назад
ገማቾቹ ሰገጤዎች ሰለሆኑ ለነሱ ሁሉ ብርቃቸው ነው ለዚህ ነው የድሀውን ንብረት የሚቀሙት እና ለሸያጭ የሚያቀርቡት
@ermiasgebretsadik5424
@ermiasgebretsadik5424 9 месяцев назад
ሰሜ ማህበረሰብን ከስህተት ለማረም አስፈላጊ ሰው ነህ:: ምልከታህንም ግን ማስፋት ይጠበቅብሃል::
@now7810
@now7810 9 месяцев назад
በስንቱ ልጫር አለች ክርቢት
@gbesvk.
@gbesvk. 9 месяцев назад
ወይ ጉድ ! እንዴት ሰዉ ቆስሎ ይሞታል
@user-sx6cx1xs8q
@user-sx6cx1xs8q 9 месяцев назад
እውነት ነው ሰመረ።
@kalabbirhan3656
@kalabbirhan3656 9 месяцев назад
ሰሜ አንደው አንድነገር የእውነት ገርሞኝ ፈቶም አንስቸ ልልክልክነበር የዛሬ 3-4ሳምንት አካባቢ 50%የወደቀ የመብራት ፖል ለዛውም በርላይ ያም ይሁን እዛው አጠገቡ ደግሞ ፓርክ አለ ሁሉንም አገልግሎት ይሰጣል ከምን ልጀምርልክ የህፃናት መጫወቻ ካስ ሜዳ መኪና ፓርኪግ ኧረተወኝ ቦታ የረር መብራት ሀይል አለማየሁ ካስፈለገ በፈቶ አቀርባለሁ ለማንኛውም በርታልኝ አሰገራሜ ህዝቦች በችሎታ ሳይሆን በፍፁም ቸርነቱ የምንኖር መንግስት አልባወች .....
@viva8589
@viva8589 9 месяцев назад
ላተሩ ጋዝ የለውም
@dinkadaba
@dinkadaba 9 месяцев назад
አቦ ጤና ከ ጤፍገር ይስጥ የው ጤፍ ስለተወደዴ❤❤❤❤❤
@kalabbirhan3656
@kalabbirhan3656 9 месяцев назад
ሰሜዋ ክብርብር በልልኝ❤🙏👍
@habteyesusgetachew9033
@habteyesusgetachew9033 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@bwmedia627
@bwmedia627 9 месяцев назад
❤❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 9 месяцев назад
ውይ አንጀት አርስ እኮነህ ተባረክ!😘😘
@maryamtadse2481
@maryamtadse2481 9 месяцев назад
አቦ ተባረክ ሰሜ አንተኮ ትለያለክ ❤❤❤❤ ተባረክ አቦ🙏🙏🙏ኮሚቴ ጠላዉ ቱቱቱቱ ወራዳ የሆነ አሰራር የኮሪኒስ ማጠቢያ😂😂😂😂 ወዮዮዮ😊
@bizuneshteshom7987
@bizuneshteshom7987 9 месяцев назад
👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@lunaamor5354
@lunaamor5354 9 месяцев назад
ጨረታ ዘጋኝ 😂😂😂😂😂
@zekidemisawrara4186
@zekidemisawrara4186 9 месяцев назад
ሰመረ አቦ ይመችህ
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 9 месяцев назад
ምድረ ሰገጤ እኮ ነው የሰበሰቡብን ሀና ለ የማያዉቅ ቄሮ
@kelemlove4937
@kelemlove4937 9 месяцев назад
የተባረክ
@asmeromyosief5213
@asmeromyosief5213 9 месяцев назад
Seme 👍
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 9 месяцев назад
ባሪያዊ ይመችህ!!❤
@enayko5471
@enayko5471 9 месяцев назад
Semey barechi 👍🥰🥰🙏😘 no beron merche ayidelem yemiteraw sewmehon bechia beke new 💖
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 9 месяцев назад
ብሔር yikeyer ewnt nw Semawa 😂😂❤❤❤❤❤❤ respect broy
@sinalemma3460
@sinalemma3460 9 месяцев назад
👍👍👏👏👏👏👏👏
@ekrammuktar6902
@ekrammuktar6902 9 месяцев назад
Semishachin
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 месяцев назад
አወረዱን😢
@AlteBekeleAltesa-mi8kg
@AlteBekeleAltesa-mi8kg 9 месяцев назад
Nurilign
@tigistmekuria5054
@tigistmekuria5054 9 месяцев назад
የፌደራል ወታደር ስልክ እያወራ ሲሄድ ምንም አላሉትም
@lydiaaschenaki7479
@lydiaaschenaki7479 9 месяцев назад
You are hilarious 😂😂😂!!!!
@livebeatz8434
@livebeatz8434 9 месяцев назад
የወጨፎ ፍሳሽ መተላለፊያ ነው🎉😂😂😂
@lunaamor5354
@lunaamor5354 9 месяцев назад
አይ ዘንድሮ የብሄር ፖለቲካ ደሞ መላቅጡ ጠፋበት
@yohanneslemma1323
@yohanneslemma1323 9 месяцев назад
Seme erasen ye mehone tebeka neh !!!! Berta wendeme
@manugod435
@manugod435 9 месяцев назад
ሰመረ እይታህን ሳላደንቅ አላልፍ የብዙዎች ሀሳብ ስለሆነ።ደንብአስከባሪ የሚባሉት የጨካኞች ስብስብ በተለይ በ አአ ውስጥ ትልቅ ቀውስ እየፈጠሩ ያሉ ስብስቦች ናቸው።ህግ በሌለበት ህግ አስከባሪ ሰላም በሌለበት ሰላም ሚኒስትር አጃይብ ነው።
@tme251
@tme251 9 месяцев назад
Yehnene mengste maskome alebete
@shebawian5074
@shebawian5074 9 месяцев назад
አይ ሰሜ ብሔር እኮ የሚጠዬቀው ለፍርድ ክብደትና ቅለት ነው ፣32ዓመት ሆነን እኮ ።
@samuelmegerssa7817
@samuelmegerssa7817 9 месяцев назад
መለስከው ለመረጃ ብለህ😅
@honeywine1
@honeywine1 9 месяцев назад
ሰሜ ይሄ እኮ መንግስት ብለህ ለመጥራት ይከብዳል ማጅራት መቺ ደም ጠጪ ዘረኛ የከብቶች ስብስብ ናቸው👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@nahomnahomwelde175
@nahomnahomwelde175 9 месяцев назад
ጣቢያ ማሳደር እማ ሙድ አርገውታል ሰሜ። ከ20 ጊዜ በላይ ወረዳ 19ሳሪስ ጣቢያ ብርድ ላይ አሳድረውኛል። ደግሞ እኮ እየተዋወቅን እኮ ነው😳
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 9 месяцев назад
መንግስት አልከው ይህን የድንጋይ ጥርቅም ?
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 9 месяцев назад
ሰዎቹ ከወረዱ ቆዩ አንተን ድከመ ቢልህ ነው እኮ ።ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው
@geja2809
@geja2809 9 месяцев назад
ሰላም ውዶቼ እባካችሁ ደምሩኝ💚💛❤😊
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆😂😂👌👌👌👌
@dinkadaba
@dinkadaba 9 месяцев назад
የ 30ቢልየን ብር ሌባውን ንገሪልኝ እስት ሚሪጥ ሰው
@Mihiret855
@Mihiret855 9 месяцев назад
ለዉዝ ቀምሰዉ የሚቀሙ😂😂😂😂
@user-it7yj8ig1i
@user-it7yj8ig1i 9 месяцев назад
ከበሉት የተረፈውን
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 9 месяцев назад
ስቱዲዮህ አያምርም ቫላንታይን ደይ መሰለ ቀይ በዛበት
@KukuBubu20
@KukuBubu20 9 месяцев назад
Please work on Ethiopian embassy which is Washington DC they don’t pick up there phone they are embarrassing to our country 😢😢😢😢😢😢😢
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 9 месяцев назад
እህየእደው፡ወይትእንሂዲ፡ቱ
@bettyamare687
@bettyamare687 9 месяцев назад
😂😂😂
@movieswewontforget4116
@movieswewontforget4116 9 месяцев назад
ደንብ የማስከበር ጉዳይ ላይ ብዙ ችግር ሊኖር ይችላል። ግን በህገወጥ ንግድ ያደገ ሀገር እንደሌለ ብትረዳ መልካም ነው።
@yonasdegefu6118
@yonasdegefu6118 9 месяцев назад
እና ህጋዊ ደሀ ሆኖ ይኖራል ውይ ብልፅግና ወይስ ብል ግና ነው ትክክል ህግ ወጡን ወርሳቹሁ እደህይታቹሁ ስራ የለው ይዝረፍ እና ረሃብ ይሙት ...
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 9 месяцев назад
ሀገሪቱላይ፡ህግአለ፡ሢጀመር፡
@viva8589
@viva8589 9 месяцев назад
ዱርዬ ነገር ነው ይህ መንግስት
@tesfaldeweldeyessus6886
@tesfaldeweldeyessus6886 9 месяцев назад
ይቺ ውሃ ማስወገጃ አንበሳ ጋር ባለው ድልድይ ወደ ኤርትራ ኤምባሲ ስትታጠፍ ያለ ሲሆን ጧት ጧት የጎዳና ተዳዳሪዎች እዛ ውስጥ አድረው እየተጓተቱ ሲወጡ ተመልክቻለሁ ።በአካባቢው ብዙ ዝርፊያና ወንጀልም ይፈጸማል
@muhammedsiraj-tj5wi
@muhammedsiraj-tj5wi 9 месяцев назад
እንደው የተለያዮ አቅም ያነሳቸው የርዳታ ተቋሞች በሽ ናቸው ለነዛ ቢሰጡ መልካም ነው እንዲ ከመንዛዛት የሁሉም ሽያጭ እኮ የአጫራቾቹን የአንዱን የቀን አበል አይችልም
@movieswewontforget4116
@movieswewontforget4116 9 месяцев назад
Some times, እንደ ሰፊው ህዝብ ነገሮችን የመረዳት አና አርቆ የማሰብ ጉድለት ባንተም ይታያል። የአንደኛ ደረጃ የትምህርት መመዘኛ የትም አለ። ሁሉም ህፃናት ከKG በእኩል ደረጃ ለመደበኛ ትምህርት ዝግጁ አይሆኑም፤ ሰለዚህ መፈተን ሳይሆን በበቂሆኔታ የደረሱትን የማዛወር ያልደረሱ ደሞ እስኪደርሱ KG1-4 ሊማሩ ይችላሉ። በትምህርት ሚኒስቴር በኩል ይህንጉዳይ በተመለከተ የተሰጠው ገለፃ የሚያሻማ ሊሆን ይችላል ግን አንተ ወርደህ ለመረዳት መሞከር ና የተጣራ ትችት ብትሰራ መልካም ነበር!
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 9 месяцев назад
አርቆ የማሰብ ጉድለት ነው ያልከው 😂😂😂 Dude !!! Who do you think you are talking to?
@movieswewontforget4116
@movieswewontforget4116 9 месяцев назад
@@SemereBariawethiopia ያው በዚ ዘመን ዩትዩብን ማመን ከባድ ቢሆንም am talking the guy named Semere Bariaw.
@movieswewontforget4116
@movieswewontforget4116 9 месяцев назад
@@SemereBariawethiopia Let me ask you man, Who do you think you are?. የፕሮግራምህ ይዘት ሂስ ሆኖ እኔ ሂስ አልደረግም ነው? በሳምንት 2 ሶስት ግዜ ከ12ደቂቅቃ በላይ የሚያወራ ሰው፤ አንተ ከምትታዘበው ውጪ የተለያዩ ቪድዮችን የምትጠቀም (እርግጠኛ ያልሆነ ሊሆን እንሚችል አንተም ታውቀዋለህ) ሰው፤ እንዴት አልሳሳትም ብሎ ያስባል?.ከኔ ይልቅ ያንተ ስህተት ይታየኛል ምክንያቱም እንዳንተ ብዙ ስራ አልሰራም።
@movieswewontforget4116
@movieswewontforget4116 9 месяцев назад
እንደ ተከታዮችህ " አንጀቴን አራስከው ነፍ አምት ኑርልኝ " ምና ምን እንድልህ ነው?። እየሰራህ ያለህው ስራ ሁሉም ሰው በሰፈሩ ሳይቀር ሊያደርገው የሚገባ ነው ስለዚህ በስሜት በወገንተኝነት ሳይሆን በምክንያ ፎሎወርህ ሆኛለሁ
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 9 месяцев назад
አንተ እውቀቱ ካለህ ለምን በድፊረት ወተ አታወራም ምን በኮመንት ስር ያስሽሎክልክሀል 🤫
@movieswewontforget4116
@movieswewontforget4116 9 месяцев назад
ህግ አስከባሪ አካላት ህግ መጣስ እጅግ ሀሳፋሪ ተግባር ነው። ግን ሀዛርድ አብርቶ በተቃራኒ መስመር ሲጓዝ ያየኸው መኪና ኢመርጀንሲ ላይ አለመሆኑንም አንተ እንዴት አወክ?? ወይ ኢመርጀንሲያቸውን እያስረዱ መሄድ ነበረባቸው? ሀሜት ያስመስልብሀል ብሮ 😂😂። ምሳሊበሉ ነው ትላልህ እንዴ😂😂 እሺ ምሳ በልተው ለሌላ አስቸኳይ ኢመርጀንሲ መሄድ ቢኖርባሸውስ?..ልክ አደሉም ልትል ነው???😂😂
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 9 месяцев назад
ላወራሀው ነገር ጠቅለል አድርጌ ስመልስልህ አንተ ለማየት የሞከርከውን Positivity ድሮ 12ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ እኔም እንዳንተ አስብ ነበር። ልጅ ስትሆን አንተ ብቻ የሀገሪቱ ዜጋ የሆንክ ይመስልሃል። ስታድግ ይገባሀል።
@movieswewontforget4116
@movieswewontforget4116 9 месяцев назад
@@SemereBariawethiopia ሶሪ ማን! እኔ ተወላግዶ ማደግን አልመረጥኩም።
@alemayehuadane2648
@alemayehuadane2648 9 месяцев назад
መንግስት ደካማ ስለሆነ ሁሉም ነገር ከብሔር ጋር ያያይዘዋል ሌላም ነገር
Далее
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
Просмотров 2,6 млн
МИЛОТА🥹
00:11
Просмотров 203 тыс.
Shukurullo Shamshiyev | Million jamoasi
0:59
Просмотров 1,8 млн
oxirigacha 🤣🤣
0:34
Просмотров 3,2 млн