Тёмный

‪@TamagneShow‬ 

Tamagne Show
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

#TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
​ ​ @TamagneShow With Bitsat Seyum Part 2 | ታማኝ ሾው ከብፅአት ስዩም ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ2000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
===================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
RU-vid
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and RU-vid Channel
RU-vid
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Развлечения

Опубликовано:

 

22 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 81   
@TamagneShow
@TamagneShow 11 месяцев назад
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት @tamagne_media ከ2000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
@nejatali7088
@nejatali7088 11 месяцев назад
Yihe 10 amet befit new endadiss letifewit new
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 11 месяцев назад
ብፅዬ "ተስፍሽ ጥሎኝ ቢመለስ እኔ እሞት ነበር" ስትይ የእውነት አለቀስኩ😢 እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ መታደል ነው ደግ ባል ማግኘት።
@yonastekie8762
@yonastekie8762 11 месяцев назад
ብፅአት እግዚአብሔር ከነባለቤትሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ህፃነ ቂርቆስ ይጠብቃችሁ ታማኝ እናመሰግናለን
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 11 месяцев назад
የቀድሞ ሙዚቃዎችና የሙዝቀኞቹ ስነስርአት ምርኮኛቸው ስላደረጉኝ ፤ ሙዚቃማ ዱሮ ቀረ እያልኩኝ የአሁኑን ሙዚቃ ማዳመጥ አልቻልኩኝ። ይህን ባህርዬን የሚያውቁ ጓደኞቼ ፤ ዘፈኖቹን ያዳመጥክበት እድሜህ የፈጠረብህ ችግር ስለሆነ ያሁኑን ዘፈን የሚወዱ ወጣቶችም እንዳንተው የአሁኑን ዘፈን ብቻ እንደሚወዱ ማወቅ አለበህ እያሉ ያጽናኑኛል። አሁንም እላለሁ ዘፈንማ ዱሮ ቀረ😢
@ephremgebre50
@ephremgebre50 11 месяцев назад
በቃ ፌሬ ማለት ይሔ ነዉ ያዉም ሣታስበዉ ለምንድነዉ ከዚህ የማንማረዉ ለማንኛዉም ላንቺም ለባለቢትሽም እንዲሁም ቃለ መጠየቅ ላደረግልሽ እድሜና ጤና እመኛለሁ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 11 месяцев назад
ብጽአትዬ በጣም ቅን የዋህ ቆንጆ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከነመላው ቤተሰብሽ እመኝልሻለሁ::🙏🏽👏🏽✊🏽❤️🇪🇹
@hailemichael
@hailemichael 11 месяцев назад
አቶ ታማኝ በጣም ጥሩ እና አዝናኝ ቃለ ምልልስ ከብጽአት ጋር የነበረን ቆይታ ቅዳሜያችንን አንደ ቤተሰብ አስደስቶናል፣ እግዚአብሔር ይስጥልን፤ ሁለታችሁም ጨዋታ አዋቂ ናችሁ ተባረኩልን፡፡
@siforamamo7724
@siforamamo7724 11 месяцев назад
ብፅእትዬ ስትመቺ ምንም እታካብጂም ፀባይሽ ተወዳጅ ነው ዘፈንሽ ን ወደዋለሁ ኑሪልን የእኛ ንግስት👑👑👑
@ephremgebre50
@ephremgebre50 11 месяцев назад
እድሜዬ ጨመረ ድምፃን ስሠማዉ
@xFlavoriax
@xFlavoriax 11 месяцев назад
በጣም ከማስታውሰው የ ብጽአት አንድ ዘፈንዋ ላይ ".... አንድ አራዳ ሞተ ከሚሉኝ የዘጠኝ መቶ ፋራ መርዶ ይንገሩኝ" የ ሱዋን ዘፈኖች በሰማሁ ቁጥር የማይረሳኝ ..😀
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 5 месяцев назад
ብፅዓት ስዩም ስታምር ዘፈንሽ ደግሞ ሌላ ነው ተባረኪ ታማኝ ተባረክ አንተ መቼም ታገኛቸዋለህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሀገሬ ልጆች ናፍቆታችንን እንድንወጣ ታደርጉናላችሁ ዕድሜ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
@michaelamare2855
@michaelamare2855 10 месяцев назад
በጣም የምንወድሽ የምናከብርሽ ብፅአት ስዩም ደስ የምትይ ጨዋታሽ የማይጠገብ እስከነ ቤተሰብሽ ጤና እና እረጅም እድሜ ይስጥሽ ታማኝ ጀግናችን እናመሠግናለን
@merondebas6368
@merondebas6368 11 месяцев назад
እድሜ ከጤና ጋር ብፃአት ዬ the legendary❤talented woman ♥ 🎉
@astertefera151
@astertefera151 11 месяцев назад
ብፃትዬ እውነት ለመናገር በዚህ ሰአት የሙዚቃ አፍቃሪነቴን ትቻለሁ ግን ባለፈው ebs youtube ላይ ሳይሽ ልቤ ተሰብሮ ነበር ከአለባበስሽ ይሁን ፀጉርሽ ይሁን እንጃ ደስ አላለኝም ነበር ያው ከጤንነትሽ ጋር ምላሽ ስሎኝ ነበር አሁን ደሞ ሳይሽ ፋ ብለሽ ልቤን ጠገንሽው እሰይ እንኴን እንደዚህ ሆነሽ አየሁሽ በይ ቶሎ ቶሎ በይና ከዚህ ውጪና እመቤቴንና መድኃኒያለምን ስታወድሺ እንስማሽ እወድሻለሁ የልጅነቴ ትዝታዬ ነሽ ሰላም ሁሉ እመኝልሻለሁ ❤❤❤❤
@nejatali7088
@nejatali7088 11 месяцев назад
Yihe 10 amet befit new
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 месяцев назад
ይህ እኮ የረጅም አመት ነው
@astertefera151
@astertefera151 11 месяцев назад
እረ? ይሆናል እንግዲህ
@seweyew
@seweyew 11 месяцев назад
We need part 3 with her.
@tilahunliyew9347
@tilahunliyew9347 11 месяцев назад
Great you take me back 38 years Tanks for btsat and this show
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 11 месяцев назад
ብጼ በድጋሚ ወደ ሀገርሽ ወደ ምትወጂው ማህበረሰብ ስለተመለሽ የቆየ ቃለ መጠየቅ ላይ ቢሆንም ባገኘሁት አጋጣሚ ሳላደንቅሽ ሳላመሰግንሽ አላልፍም አደራ ልጄን የሚለው ዘፈን የወለደ ሁሉ ከልጁ ሲለያይ የሚሰማው ስሜትን የሚገልጽ ዘፈንሽ ስወደው
@sarahailemichael8616
@sarahailemichael8616 11 месяцев назад
ሐይ ብፀአት, በጣም ነው የሳቅኩት ዲጄ አድርጉልና,ብፀአት ሳይሽ በጣም ደስ ብሎኛል,አይ አውስትራልያ የገጠር ልጅ
@betelhemasfaw678
@betelhemasfaw678 11 месяцев назад
ብፅአትዬ የባሰ ወደድኩሽ ተባረኪ እድሜ ጤና ከንባለቤትሽ
@abebeche722negash
@abebeche722negash 11 месяцев назад
ደስ የሚል ጨዋታ ታማኙ 🙏🥰🥰🥰
@addistedla
@addistedla 11 месяцев назад
ብፅአት በጣም ጥሩ ታማኝ ሰዉ ነች አግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦቿ ይስጥልን
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 11 месяцев назад
ጆፌ እንዳጥሉበት 🤣😂😂😂🤣 ተጠንቀቂ እያንዳንድሽ የሰው ባል ሚያምርሽ She's so sweet! I thought she's based on USA
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 11 месяцев назад
ወይኔ ይሃ ዲጄ አርጉልነ ያለው ሰውዬን ባገኘውት እና ለ ብጽዓት ያለኝን ክብር፣ አድናቆት፣ ፍቅርና የዘላለም ምርጤ መሆንዋን ባሳየውት። How silly is that, we humans take those silly things as serious issue and she stopped singing after that incident 🤣🥲 We are so many and we love her. She has really a good fans and how we deny how she touches our heart with her beautiful love songs. I love her love life so much for her. Is there any Ethiopian left like her husband ? Please let me know. I'll learn to be like her as romantic 😘💗
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 11 месяцев назад
ብፅዓትዬ ስወድሽ እኮ... በጣም ዮኒክ የኾነ የሚያምር ድምጽ ነው ያለሽ 🥰🥰 ዲጄ ይደረግልን ያለሽ ስግጥ ያለ ሰገጤ መኾን አለበት
@helenb8411
@helenb8411 11 месяцев назад
አዎ በጣም አውስትራልያ አብሶ መልበርን የ ሰገጤው ብዛት አይገልጸውም ባህርያቸውም አይያዝም ኡፍፍፍፍፍፍ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አንተን የመሰለ ሰው ማግኘት ከባድ ነው 😂😂😂😂 ብጽየ ስወድሽ
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 11 месяцев назад
@@helenb8411 😂👍🏾mechal nw engedhi 😂
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 11 месяцев назад
ከ10 አመት በፊት ከተቀረፀ እንዴት 2 ሳምንት በፊት ይላል ቅጂው ስለዚህ 5 አመት በሗላ ነው Eva ላይ ያየናትና የተቀየረችው እግዚአብሔር ጤናሽንይስጥሽ እንደ እህትሽ በዛወርቅ ማረፊያሽን ፈልጊ ይብቃሽ ዘፈኑ እድሜ ይስጥሽ
@workuhatemechachu9382
@workuhatemechachu9382 11 месяцев назад
ውይ ብፅአትዬ እኛ እንወድሻለን ❤ ስይሽ እሳሳልሻለሁ።
@emmy1365
@emmy1365 11 месяцев назад
ብፅዬ ወርቅዬ ልጅ ናት እኮ!!!!! Long life የኔ ቆንጆ 😍
@muredaworku3497
@muredaworku3497 11 месяцев назад
እስቲ ታማኝ ያገር መሪ ይሁን ምትሉ በኮሜንት በላይክ አሳዩ እኔ ግን ጉራጌ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 11 месяцев назад
ዋዉ በጣ ደስ የሚል ቆይታ ልጅ ሆኜ ወንድሜ በጣም ይወድሽ ነበር ካሴትሽን ይገዛ ነበር ሬድዮ ድራማ ቲያትር እንወድ ነበር ጥሩ ቆይታ እናመሰግናለን ታማኝ🙏🏽
@WaduTebeje
@WaduTebeje 12 дней назад
አይ ብፅዬ ፈታ ያልሽ ሰው ነሽ እኮ።🤌😁
@yeshiharegworeta4411
@yeshiharegworeta4411 11 месяцев назад
Thank you so much for everything 🙏💚💛❤️💚💛❤️
@muredaworku3497
@muredaworku3497 11 месяцев назад
ወይኔ ስወደው ታማኝ ባገኘ ዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 11 месяцев назад
ታማኝ እኮ መዝገብ ቤት ነህ ያሌለህ ማስረጃ የለም:: ኢቲቪ ለዛ በነበረው ጊዜ የሕብረት ትርኤት በናፍቆት እናይ ነበር አይ ጊዜ ለዛ የነበረው ወርቃማው ዘመን ኑሮና ደዉ ጥሩ የነበረበት ጊዜ ሀገር ወዳድ ትውልድ
@Yewellowa
@Yewellowa 11 месяцев назад
Thank you Tamagne. Bitsat loves you and your golden voice. God bless Ethiopia and its people.
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 11 месяцев назад
ለባሏ በግልፅ ቋንቋ የመሰከረች ግልፅ ኢትዮጵያዊት
@user-lv5zf7cc5v
@user-lv5zf7cc5v 11 месяцев назад
እንዴት እንደምወደው እኮ ምንም ቃላት የለኝም ዛሬም አከብረዋለሁ እወደዋለሁ ምንም ቢሰራ የሚያምርበት
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x Месяц назад
በየትኛውም ጣቢያ እና ቦታ ስሰማሽ ውዬ ባድር አልሰለችም
@janemoha4420
@janemoha4420 11 месяцев назад
nice song and nice voice🎉
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 10 месяцев назад
Unforgettable memories!
@abrhamassefa8335
@abrhamassefa8335 11 месяцев назад
ታማኛችን ሁሉ ያምርባሀል እድሜ ጤና ብዝት ብዝትዝት ያርግልህ ምን ጊዜም አንድ ህዝብ አንድ ኢትዮጵያ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 11 месяцев назад
ክብብብር በይልኝ የኔ ውድ እህት የሰፈሬ ልጅውድድድድድድድድድድ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ በእድሜ ይባርክሽ
@mesrakvlog5670
@mesrakvlog5670 11 месяцев назад
ምርጥ ዘፋኝ
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 11 месяцев назад
አጃቢው ሙዚቀኛው አህመድን ሳላደንቀው አላልፍም በጣም ጎበዝ
@brightday789
@brightday789 11 месяцев назад
Support FANO FANO FANO
@dawitg25
@dawitg25 10 месяцев назад
አይ ብጽአት፣ እውነቷን እኮ ነው። እዚ ያለው በብዛት የገጠር ሰው በመሆኑ አይደለም ለብጽአት እንዲሁ ለማህበራዊ ኑሮ እማያመች ህዝብ ያለበት ሀገር ነው።
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 11 месяцев назад
እር በፀሀት ብአሁን ስአት ሰለባል እንደዚህ አይወረም አለህ የጠበቀሸ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 месяцев назад
ይህ ይኮ የዛሬ አስር አመት በፊት ቃለመጠይቅ ነው
@yordanosdawit1486
@yordanosdawit1486 11 месяцев назад
ብፅአት ያራዳ ልጅ
@Misneb
@Misneb 11 месяцев назад
ታማኝ እውነቴን ነው ከዚህ የበለጠ ሌላ ላንተ ምንም አያስፈልግህም፣ እነብፅአትን የመሰሉ በእኔ ግዜ ያልነበሩ ድንቅ ከያንያን ብቻ ሳይሆኑ መልካም ስብዕናም ያላቸውን አርቲስቶች እንደልጅነትህ ዘመን ብታስተዋወቅን በቂ ነው። ብፅአት ዛሬም ቢሆን የምትወደድ ቆፍጣና ኢትዮጵያዊት ነች።
@merondebas6368
@merondebas6368 11 месяцев назад
what a great performance just ❤❤❤
@sarahbay3607
@sarahbay3607 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ብፅዓታችን
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 11 месяцев назад
ታማኝ በጣም ነው የምታምረው ከነሽበትህ ።
@user-hm6xy5il2w
@user-hm6xy5il2w 11 месяцев назад
I respect you bitseat
@addistedla
@addistedla 11 месяцев назад
መልካም ሰዉ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 11 месяцев назад
እውነቱን በጣም ነውየማቀው
@epic2731
@epic2731 11 месяцев назад
❤❤
@SamraSamra-mu5jj
@SamraSamra-mu5jj 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@meazadinku5412
@meazadinku5412 11 месяцев назад
Enamasgenaln ❤
@mohamedworake6173
@mohamedworake6173 11 месяцев назад
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
@btbt4487
@btbt4487 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semirafarisidris
@semirafarisidris 11 месяцев назад
Aha
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 3 месяца назад
😂😢😮🎉😅😊😮
@user-vo6bd9rh9c
@user-vo6bd9rh9c 11 месяцев назад
ክበሪልኝ እናቴ!!!
@wmym
@wmym 11 месяцев назад
ሥራ አስፈታችሁኝ፣ ታማኝ፣ አፋችሁን ከፍቼ ሥራዬን ትቼ ሳዳምጣችሁ፣ ለሁለት ተከታታይ ጊዜ። ለአበበ መልሱ መሆን ያለበት፣ አሁን በሚቀጥለው ስትዘፍን፣ "ከወደዱም አይቀር፣ ይወዷል አምስት፣ ሁለቱን ለምሳ ሁለቱን ለራት፣ አንዱን ያስቀሩታል ለችግሩ ለት" ትበለው፣ ወዳጃ አበዛሽ ሲላት 🤣🤣🤣🤣
@KassaBekele
@KassaBekele 11 месяцев назад
ድል ለአማራው ፋኖ💚💚💛💛❤❤💪💪ሞት ለአራጁ ኦሮሙማ👎👎
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 11 месяцев назад
ባያት የማልጠግባት
@hirutgmartinsson9728
@hirutgmartinsson9728 11 месяцев назад
😂 wey tarik. Agelaletsish eyasake hulun yasayal. Australia mezifen yakomishibet mikiniyat eyasake asazenegn. Ye sew hiwetin yasayal. Sile hiwet yalesh amelekaket bedenib tenikara ena gilits, ye mitiwedeji endehonish 🙏
@user-hm6xy5il2w
@user-hm6xy5il2w 11 месяцев назад
Bistat and tamagn are opposite personslity
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal 11 месяцев назад
ታማኝ፥ ልሙትልህ ይህ ነው ውበትህ🌹 እየተዝናናህ ሁላችንን ታዝናናለህ። ከእንግዲህ ምንም የማይገባውና ከሞቀው ከሚዘፍን ህዝብ ጋር ጊዜህን አታባክን። በላብን ጠጣብን በኛ ገንዘብ ሰብስቦ ልጆቹን አሳደገ እንጅ፤ አቅሙ የሚችለውን ሁሉ አድርጓል እናመሰግናለን የሚል የለም። ፖለቲካውን ባለተራው ይቀጥል!! አንተ እንዲህ አዝናናን!!!
@wosenwoldyes146
@wosenwoldyes146 11 месяцев назад
ታማኝ እንደስምህ አሁንም ለአማራ ሕዝብ ታማኝ ሁን ሁሉም ያልፉል ትግልህ ወያኔን ማስወገድ ብቻ ነው። ምነው ዛሬ ታማኝ ?
@nejatali7088
@nejatali7088 11 месяцев назад
Yihe 10 amet befit new endadiss letifewit new
@nejatali7088
@nejatali7088 11 месяцев назад
@@samueldemissi1 min malet new interview alsemahewim 2011 european calendar new bedenb simaw
@fikregebrekidan2647
@fikregebrekidan2647 11 месяцев назад
ኢትዮጵያ ብሆን ኖሮ በኩላሊት በሽታ እሞት ነበር ብላ ስታበቃ አገር ቤት ግቡ ትላለች ብፅኣት
@abebeche722negash
@abebeche722negash 11 месяцев назад
መሬት ያለውን እውነት እንዴት እራስህን ታታልልበታለህ??እንኩዋን በዛ ዘመን አሁን እንኩዋን አብዛኛው ሕዝብ ገንዘብ ያለውም የሌለውም ለምኖ መስሎኝ ውጭ ሄዶ የምታከመው?? እና ሀገር ተወልዳ ያደገችበትን ደሞ ግቡ ማለት ትልቅ ነገር አስመሰልከው ሀገራችንን ነው ከነጉድፉ እንወደዋለን እንደማንኛውም የሰለጠነ ሀገር ሁሉ ነገር ቢኖራት እና ሰላም ሆና ህዝቧ አብሮ ሃገሩ ላይ ቢኖር ተፈጥሮዊ መሰለኝ ::
Далее
2 августа 2024 г.
0:52
Просмотров 4,6 млн