Тёмный
No video :(

Tezitachen on Ebs Season 6 EP1: እቴጌ መነን ትምህርት ቤት/History 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@user-ru7wh6oo1l
@user-ru7wh6oo1l 5 лет назад
እውነት የድሮ ንጉሶች ለሀገር እና ለወገን ብዙ ሰርተዋል ያሁኖቹ ግን ማፍረስ እጂ መገባት አያቁም ለምንድን ነው ግን ስሙ የተቀየረው ወደ ቀድሞ ስሙ መቀየር አለበት።
@Mirkuzz
@Mirkuzz 7 лет назад
"የእናት ዉለታዋ" ብለን በደረቁ ከመዝፈን ለምን ለቆረቆሩት ባለዉለታ የት/ቤቱ ስም ወደ ድሮዉ ስሙ ተመልሶ መነን የማይባል? የካቲት 12 ራሱን የቻለ ታሪክ አለዉ፣ ለዛም ስድስት ኪሎ ላይ ሀዉልት ቆሞለታል። No matter what you would think of Haile Selassie and his regime, you cannot take away what the Empress did to establish this great institution. It's high time and incumbent upon all of us to return the school back to its original, rightful & glorious name: MENEN!
@SH-pf7fq
@SH-pf7fq 4 года назад
My mom, Fatuma, is Menen Alumni from the 60s. She has fond memories and one nice group picture which I tried to upload but couldn"t.
@addistaye9127
@addistaye9127 7 лет назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር I Love you ETHIOPIA
@emuyeteferi7659
@emuyeteferi7659 5 лет назад
yetega menen temhert bete kehone lemn semune keyerachehute segermu mene àle eqawochune bednbe betaskemtachwe wyee betam yasazenal abarawe koshashwe
@MesertWalo
@MesertWalo Месяц назад
የንግስታት ዘር አማራ 💚💛❤️🌹🌹❤❤❤🙏
@zeharatadesse5882
@zeharatadesse5882 2 года назад
እነፊፊኔ ኬኛ የትናችሁ ኑየአማራንታሪክ ትንሺ አዳምጡ ቴክቶክላይ አምጡት እየቆርጣችሁ የኔወች ይስሙት እንትን😂
@raskassaalemseged1011
@raskassaalemseged1011 6 лет назад
ኢትዮጵያ በኢትየጱያዊያን በምትመራበት ጊዜ
@ayshaaahh9776
@ayshaaahh9776 6 лет назад
Yoni mar ender endemyamir program betam enwedewalin
@ayshaaahh9776
@ayshaaahh9776 6 лет назад
Betam yasazinal etege menin wiletawa bizu new
@solayekabtymer5475
@solayekabtymer5475 6 лет назад
Waw my school i love it
@user-id2st9tb9p
@user-id2st9tb9p 7 лет назад
ዋው እንናመሰግናአለን
@selamawitalemayehu3038
@selamawitalemayehu3038 3 года назад
እኔ ሚገርመኝ የትምህርት ፖሊሱን ምነው መለስ ለመቀየር ሲያስብ ለምን ታዲያ እሱስ ለትውልድ ሚተላለፍ እንደአባቶች ቢሰራ ሰው የሰራውን ቀይሮ የራሱ ይመስል ህግ ከሚቀይር
@MohdAalam-kd1bk
@MohdAalam-kd1bk 5 лет назад
ዋውው ያምራል እናመሠግናለን
@tsegehanaloulseged7296
@tsegehanaloulseged7296 3 года назад
እናቴ አዳሪ ት/ቤት በነበረ ጊዜ እዛ ነበር በጤና ባለሙያነት ስትሰራ ነበር ያንን የመሰለ ት/ቤት አበለሻሹት ክፎዎች
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 7 лет назад
Yehan program sewdaw plz tolo tolo upload argut 😍
@jemalmohamed8297
@jemalmohamed8297 4 года назад
Thank you
@desalegntesheshigo131
@desalegntesheshigo131 4 года назад
ኢቢኤሶች ታሪካችንን ወደ ኃላ ሄደን እንድንገነዘብ ለማድረግ የምታደርጉትን ጥረት እያመሰገን ግን ለማስገንዘብ ያህል የትም የታሪክ ቦታ በሄዳችሁ ጊዜ ቅርሶችን ስታሳዩ የቅርሶችን ዕድሜ ለማስረዘም በእጃችሁ ባትነካኩ ጥሩ ይመስለኛል መንካት ካለባችሁም የእጅ ጓንቶቹን እያደረጋችሁ ብታሳዩ ጣሩ ይመስለኛል አለበዚያ የቅርሶቹን ዕድሜ ማሳጠር ነው የሚሆነው ከይቅርታ ጋር።
@mkim6017
@mkim6017 3 года назад
Absolutely right!
@mimitekalign3763
@mimitekalign3763 3 года назад
Lemn Ahunm Atmetam Degami Adari Honual Eko Endedro
@mimimimi5511
@mimimimi5511 4 года назад
Wow wow 🤩
@jvjghfhchvjvj2260
@jvjghfhchvjvj2260 3 года назад
ውነትምእቴጌመነን
@charleabunader1180
@charleabunader1180 6 лет назад
Enmsgnalne
@vasileiosdelaportas2142
@vasileiosdelaportas2142 4 года назад
Paraskevopoulos is a Greek name Mr director
@user-hv5jf9is2v
@user-hv5jf9is2v 4 года назад
ታሪኩን ማሰማትህ እናመሰግናል ግን ለሀገሪቱ ሴቶች ከምትል የክርስትና እምነት ተከታይ ሴቶች ብትል ይሻል ነበር ግማሽ አካል ትቶ ሀገር አይባልምና የኢትዮያ ህዝብ 50%ሙስሊምነው በነሱ ንግስና ወቅት እኮን ሴት ወዲም ቢሆን ሙስሊም በሀገሩም በውጭም ሂዶ እዳይማር የተደረገበት ወቅት ነው ሙስሊም ዜግነቱን ተቀምቶል በአዋጂ ብቸኛው የሀገር መሪ በኢትዮ ታሪክ ከአሜሪካ ፓርላማ ባደባባይ እስትራቴጂ ነዲፌያለሁ ሙስሊሙን ጨርሶ ለማጥፋት ብሎ ባደባባይ ቃል የገባ በፓርላማ ሀይለ ስላሴ ብቻ ነበር አባገነን ያልቃልጂ አማኞችና እምነት ሁሌም ይኖራሉ
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 4 месяца назад
አቤት ንጉሳዊያን ጊዜ ውብ ነበር ወላሂ ማንም ማን ላይ አይፈነጭም በጥበብ መርተውታል ሀገራችንን ለዛውም ከነጮች ጋር አንገት ላንገት ተናንቀው ሀገራቸው እንዳትደፈር
@jvjghfhchvjvj2260
@jvjghfhchvjvj2260 3 года назад
የሙስሊምሴት።ተማሪከድጋመቀላቀልእማይቻልአይነት።ውነትምጥበበኛሴናት።
Далее
Whoa
01:00
Просмотров 20 млн
🎙А не СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?
3:09:39
Просмотров 1,6 млн
Whoa
01:00
Просмотров 20 млн