Тёмный

Anchor Media በኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የተከፈተው ጥቃት፥ ፋኖ በቆቦ -ፋኖ በጎጃም፥ በጀቱን ጨርሶ አንድም ስራ ያላጠናቀቀ ሚኒስቴር፥ ዊሊያም ሩቶ 

Anchor Media
Подписаться 200 тыс.
Просмотров 62 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

1 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 195   
@abuhaile6517
@abuhaile6517 15 дней назад
መሳይ ና ገለታው እንኳን ለፀሎተ ሐሙስ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ደከመን ሰለቸን ሳትሉ ለምታደርጉት ያላሰለሰ ጥረት ምስጋና ይገባችኋል።
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 15 дней назад
VICTORY To The AMHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@user-gx5rz2ni8c
@user-gx5rz2ni8c 15 дней назад
ፋኖ አንድ ሲሆን አብይ ተስካሩን ያወጣል አለ መሣይ❤❤❤ መሣይ ጀግና
@0ahh858
@0ahh858 14 дней назад
❤❤❤❤❤
@HaymanotAmare-jl6md
@HaymanotAmare-jl6md 15 дней назад
አማራዬ የኔ ሰው አማኝ እግዚአብሔር አምላክ በቃ ይበለን 😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@lubabasaid2421
@lubabasaid2421 14 дней назад
መሣይ መኮንን ጥሩ ኢትዮጵያዊ ጀግና ናችሁ ወላሂ በርቱ
@chantalclaassen9155
@chantalclaassen9155 15 дней назад
መሳይ እንኳን ለጌታችን ለምድሃኒታችን የስቅለት በዓል አደረሰ!!!የሚቀጥለውን የትንሳኤ በዓል በፋኖዎቻችን ተጋድሎ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን!!!! ድል ለፋኖ!!!
@isaiahg.michael258
@isaiahg.michael258 15 дней назад
መሳይ ስትችል ምህር ፋንታሁን ዋቄን በድጋሚ አምጣልን🙏😍
@fasilgultnhe9608
@fasilgultnhe9608 14 дней назад
ጀግናችን ወጥር ያንተን ዝግጅት ሲያዳምጡ ምጣቸው ይመጣል በርታ መሳይ
@eztg2758
@eztg2758 15 дней назад
መሣይ በአሁኑ ሰዓት ለዳስፖራው አሉ ከሚባሉት ጥሩ ደረጃ ለይ ስለሆንክ ጠንክረህ በርታልን
@Awake.726
@Awake.726 14 дней назад
አማራ አንድ ሁን!!!
@selomedamte1960
@selomedamte1960 14 дней назад
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@beleteadamu6221
@beleteadamu6221 14 дней назад
ወንድሜ ወዳጂዬ በጣም የማከብርህ ወንድሜ አብሮ አደጌ ጌታ ይባርክህ ሁሌም የምትናገረው ቁም ነገር ያስተምራል❤❤❤
@demesachewWorkneh
@demesachewWorkneh 15 дней назад
የገባ አይወጣም፣ተው ህዋቶች፣አይበጅም!
@BiniyamDemle-le6tt
@BiniyamDemle-le6tt 14 дней назад
መሳይ እና ገለታዉ በርቱልን ለጭቁኑ ህዝብ❤❤❤
@user-zc3cs4gm6f
@user-zc3cs4gm6f 14 дней назад
ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amenatnoor1240
@amenatnoor1240 14 дней назад
መሳይ አላህ ይጠብቅህ እኛ አማራዎች ያንተዉለታ አለብን ለዚህ ትግል ያለረፍት ነዉ እየሰራህነ ነዉ
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 13 дней назад
ስከን እንበል እንዲእያጨበጨብን በኃላ ችግር ነው ስከን
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 15 дней назад
Congratulations and wish you more success Ato Geletaw.
@motivationforyou-2375
@motivationforyou-2375 15 дней назад
አስገራሚ ትንታኔ ነው ። እናመሠግናለን መሳይና ገለታው ።በርቱልን ❤❤❤
@msm5155
@msm5155 14 дней назад
Dinqem tintane huhuhuhuhubu
@user-yy5np3hm9l
@user-yy5np3hm9l 15 дней назад
የኦርቶዶክስ ፋኖ ታጋዮች በማለት ይስተካከል።
@yohanishabite
@yohanishabite 14 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 15 дней назад
Messay Jegnachin the credit is yours. We are proud of you.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 15 дней назад
Welcome Jegnoch.
@user-fn3bj7eh4o
@user-fn3bj7eh4o 14 дней назад
የታሰሩት የፖለቲካ መሪዎች ናቸው እንጂ የሀይማኖት ሰዎች አይደሉም።
@rosapark736
@rosapark736 14 дней назад
አሉባልታህን ለአንተ ልተወውና ፖለቲከኞች ቢሆኑስ መታሰር ነበረባቸው ???
@nyo1026
@nyo1026 14 дней назад
The synod should take responsibility for appointing Belay to that post, for whatever reason, appeasement in this case.
@AMEN271
@AMEN271 13 дней назад
በማህበረ ቅዱሳን ላይ የሚወስደውን እርምጃ እደግፋለሁ 😊
@user-lo6hy7qo7z
@user-lo6hy7qo7z 15 дней назад
ፍኖ ፍጠኑ ❤❤❤❤❤
@Samitrghh
@Samitrghh 14 дней назад
ኢሳያስ አፈወርቂ አብይን ለእርቅ እየለመነው ነው ማደራደሪም አቅርቡለታል የአማራን ህዝብ አሳልፌ እሰጠሀለው ገንዘብ ክፈለኝ ብሎታል ጥንቂቄ ኢሳያስ ለህዝቡ ሳይሆን ለሌላ አይሆንም
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 14 дней назад
​@@Samitrghh😂😂😂የራሱ ጉዳይ ምናችነው ለኛ
@blackorbit8481
@blackorbit8481 14 дней назад
Anchor media ❤❤❤❤❤❤
@alexet12
@alexet12 14 дней назад
💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾
@MagasMoges-fl9xx
@MagasMoges-fl9xx 14 дней назад
ድምፃችሁ እየሰለለና እየኮሰሰ ነው ልበል ትግላችሁ አንድ እርምጃ አልራመድ አለ እኮ ወይኔ ገንዘቤን
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 14 дней назад
❤❤ድል ለፋኖ
@user-gw3gr8uh8r
@user-gw3gr8uh8r 15 дней назад
You are funny guys I like it your Communication!!
@user-kr2nq1ir1q
@user-kr2nq1ir1q 14 дней назад
ፍትህ ለናሆ ሰናይ እዳለ በሂወት እናቃለን ሆኖም ግን ስላለበት ሁኔታ ፍጭ ስጡን ያለዛ ፍትህ ጠይቁ ሆ ብላችሁ ዉጡ እረ ተዉ እናተ ታቃላችሁ 😢😢😢😢😢
@YosefShoa
@YosefShoa 14 дней назад
Messay the great ena geletaw selam selam biyalehu
@brunofernandes310
@brunofernandes310 15 дней назад
Mahiber kidusan (seyitan) niseha gibu. GOD BLESS MEMHIR GIRMA
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 14 дней назад
እኛን እኮ እንደ ከብት ከቆጠሩን ቆይተዋል።ከነሱ ሌላ የሚያውቅ ፣የሚጠይቅና ፊደል የቆጠረ ሰው ያለ አይመስላቸውም ።በዚህ ቀውጢ ወቅት ሰው ከቀበሌ ቀበሌ ሄዶ ዘመዱን እንኳ መጠየቅ የማይቻልበት ክልል ይህን ያህል ቱሪስት በየቀኑ ወደ አማራ ክልል ጉብኝት አደረገ ይሉናል ።
@kissmiahailu7914
@kissmiahailu7914 15 дней назад
"የራስ ቅማል እራስን ነው የሚበላው የሚለው" ምሳሌ ነው :: እንኳን ብሎ ለመነሳት ይቅርና ስለፖለቲካ ምንም የማያውቁ ህፃን ገበሬ እናት አዛውንቱን ከቤታቸው (የሚያዩዋቸው ቦታ ላይ) ሲገደሉ የህዝብ ተጠሪ የሚባሉት ታስረው ሲሰቃዩ ገና ዛሬም ባሰባቸው እንጂ መብትሄው አልተገኘም :: እግዜር ምህረቱን ይስጠን 🙏🙏
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 15 дней назад
The African union has to investigate the bank employees who werr on duty when incidents happen because there is an accomplices in the bank.
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 14 дней назад
በብል ?ግና ዘመን ቁልቁለት እንጂ ከፍታ አይጠበቅም በወሬ ብቻ መበልፀግ ነው እጣችን አሁንስ አመመን የኢትዮጵያ ነገር መቼ ነው ቅጣታችን የሚያበቃው
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 14 дней назад
❤❤❤❤
@ethiopia6721
@ethiopia6721 15 дней назад
ስውዬው ይህን ቦታ የያዘው የምእራብያውያን እና አረብ ተልኮ ይዞ ነው ኢትዮጵያን ለማጥፋት የኦርቶዶክስ እምነትንና አማራ ማጥፋት ነው ስራቸው ሁልግዜ አመት በአል ሲመጣ ለምን ኦርቶዶክስ ላይ እስር ሞት ይደረጋል ይህ የሚሆነው የእምነቱ ተከታይ አባቶች ድምፅ የለም ምን ሆነው ነው ይህን ግዜ የሌላው እምነት ተከታይ ቢሆኑ አገር ትጠፋ ነበር::
@addismeda7406
@addismeda7406 15 дней назад
አሜን እንደምኞትህ ይሁንልህ አሜን አሜን አሜን
@wawabrie6561
@wawabrie6561 15 дней назад
አረ ዲቪ በደረሰኝ❤❤❤😂😂
@fisehakiros6670
@fisehakiros6670 14 дней назад
ኣሰማ
@birhanafework9450
@birhanafework9450 15 дней назад
Fano Mesay enkuan adersachihu legatachin medanetachin leyesusi kirstos yeskilet beal
@Gerar-
@Gerar- 15 дней назад
ሊቀ መዘምራን ብርሃኑ ተክለያሬድ
@abduselammohammed6289
@abduselammohammed6289 14 дней назад
ዛሬም ነገም የኦርቶዶክስ ፋኖዎች ይታሰራሉ በህግም ይጠየቃሉ
@falkmayer1723
@falkmayer1723 14 дней назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 14 дней назад
21,850 በየቀኑ የሚያግዘውን የጀምላ ምርኮኛውን መሆን አለበት Tourist የሚለው የጨነቀው ርጉዝ ያገባል በወለደች ቀን ገደል ይገባል
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 15 дней назад
Messay please leave Abatoch let they take their a tion.
@BirhanuGetahun-rl5fz
@BirhanuGetahun-rl5fz 14 дней назад
mesay with geltawe long live God may with u to get down these devil person (Divel)abey
@user-zc3cs4gm6f
@user-zc3cs4gm6f 14 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@militegebrenegus6390
@militegebrenegus6390 15 дней назад
Selam ❤❤❤
@segededemissie3505
@segededemissie3505 15 дней назад
ትክክል!
@andud9200
@andud9200 15 дней назад
ተቋዋሚዎች ላይ ተጥደዉ ነዉ የሚዉሉት ጥሩ አባባል ነዉ
@elsaalehegn864
@elsaalehegn864 15 дней назад
yes 🎉🎉
@user-yp9li7vn6n
@user-yp9li7vn6n 14 дней назад
Fano BeGojam Sira chereswala dirom Zemene en yamene.
@BirhanuGetahun-rl5fz
@BirhanuGetahun-rl5fz 14 дней назад
Equanimity adresachwu mesay and gelataw
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 14 дней назад
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@avim4113
@avim4113 14 дней назад
እንደምንሰማው ከሆነ እየደረሰ ያለው መከራ በቤተ ክርስቲያ ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ በአማራ ህዝብ ላይ እየተከሰተ ወይም እየደረስ ያለ ነገር ነው።
@AlazarZelalem
@AlazarZelalem 15 дней назад
Welcome
@addismeda7406
@addismeda7406 15 дней назад
እያሸነፍን ነው ብለህ ትዋሽና ያልከውን ትረሳና አብይ አፈረሰን ስትል አይጋጭም እኔ ምክሬ አብይን አትችሉትም ተረጋጉ ሰውዬው እልኸኛም ብልህ እና ማድረግ የፈለገውን ከማድረግ እስከአሁን ያስቆመው የለም የተነሱበትን በሙሉ እየገረፈ ከእግሩ በታች ረግጦ እያስደገደገ ነው እናንተ መሬት ላይ የሌለ ፕሮፓጋንዳ ብቻ አብይ የሚሰራውን እያየን ነው ይሄ አያዋጣም እረፉ አርፋችሁ ስገዱ ተገዙለት
@user-zq4li5rq7l
@user-zq4li5rq7l 15 дней назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍
@mamomamo-xt7kl
@mamomamo-xt7kl 15 дней назад
ኦሮሞ ከሆንክ ለራስህ አልቅስ አብይ ወይ ይገደላል ወይ ይፈረጥጣል ።የእሱ ጦስ ግን የሚተርፈው ለኦሮሞ ነው
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 15 дней назад
ምን አይነት ሰይጣን መንግስት ነው እንዴት በዛሬ ቀን የኦርቶዶክስ አባት ይታሰራል ???
@AfddAdse
@AfddAdse 14 дней назад
እንዴሰው የሚያስብ ሲሆንኮ ነው ይሄ ያስባልዴ 666 ነው
@abiyassfaw8163
@abiyassfaw8163 15 дней назад
🙏
@abebewondimeneh3590
@abebewondimeneh3590 15 дней назад
ወንድሞቻችን በጣም እናመሰግናለን
@Truth-12
@Truth-12 15 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@saraahmed293
@saraahmed293 14 дней назад
እኔ አንጀቴን የሚያሳምመኝ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆኑ ሰዎች ከኦርቶዶክስ መፍረስ ከአባቶች መታሰር የበለጠ የብልፅግና መተቸት የሚያንገበግባቸው ነውረኞችን ማየት ያሳምማል የብልፅግና ደጋፊ የሆናቹ ኦርቶዶክሳዊያኖች አንድ ቀን ትፀፀቱበታላቹ
@tedlaalemseged6357
@tedlaalemseged6357 14 дней назад
ሙህር ማለት ምን ማለት ነው? እስቲ ከሃይማኖትና ከዘር አስተሳሰብ ወጥታችሁ መቼ ነው ስለ ሰው የምታወሩት ? ሁልጊዜም እየተገለባበጣችሁ ህዝብ የምታሳብድት?
@user-it5nw8fc7x
@user-it5nw8fc7x 14 дней назад
እኔ የምለው!!!የስንዴው project ከምን ደረሠ???? ለ1 አመት ያህልና ለሚዲያ ፍጆታ ብቻ ነበርን??😂😀
@zekariasdemisedemise9028
@zekariasdemisedemise9028 14 дней назад
ቤ/ክ መንፈሳዊ ተቋም ነች"ፓለቲካዊ ድርጅት"አይደለችም።ስለዚህ"ለምን ይህ ችግር በኦርቶዶክስ ቤ/ክ ደረሰ ብሎ "ነገሮችን በእግዚአብሔር ፊት ተንበርክኮ"መለመንና መጸለይ ወሳኝ ነው።ቤ/ክ የኢየሱስ ክርስቶስ ናት።ስለዚህ"ከባሌቤቱ መጠየቅ"አማራጭ የለውም።ችግሩዋን ፓለቲካ አይፈታውም"ቤ/ክ አይኖቹአን ወደ እግዚአብሔር ታድርግ።
@bjddjndjxj646
@bjddjndjxj646 14 дней назад
ሲሣይ እኔ እምለው ኢትዮጺያ መንግሥት አላት እንዴ አብየ እኮ አብዷል
@abduselammohammed6289
@abduselammohammed6289 14 дней назад
ኑና ታገሉ ከአገር ዊጭ ብለህ እዚህ ሚሞትልህ የለም
@werkemelese7492
@werkemelese7492 15 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@derejechalchisa6901
@derejechalchisa6901 14 дней назад
የታሠሩት የሃይማኖት አባቶች ሣይሆኑ የፋኖ ( የፋንዶ ) አባቶች ናቸዉ የታሰሩት ።የፋኖ መሪዎች እንጂ የሃይማኖት መሪዎች አይደሉም ። በሃይማኖት ጭምብል ኢትዮጵያን የሚያፈረሱ ።
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 14 дней назад
በእኛ ሀገር ያለው ማንነት ሁለት ወሳኝ ማንነቶች ናቸው። 1ኛ.ኢትዮጵያዊነት 2ኛ. ነገዳዊነት-ብሔር ብሔረ ሰቦች ሕዝቦች እየተባሉ በስሕተት የሚጠሩትን ኢትዮጵያውያንን ማለት ነው። ኢትዮያዊነት ነገዶችን በምንም ዓይነት አይጎዳም። አንዳንድ ነገዶች በታሪክ ምንክንያት: አንዳንዶቹ ደግሞ በብዛት እየተመኩ ኢትዮጵያዊነታቸወን አውልቀው ጥለው ከኢትዮጵያውያን ጋር እየተላተሙ ነው።ማን ያሸንፋል? መልሱ? ኢትዮጵነት።
@godblessethiopia6665
@godblessethiopia6665 14 дней назад
አቢይ እያደረገ ያለው ፓስተሮቹ አድርግ ያሉትን ነው:: ጴንጤዎች ደግሞ ተዋህዶ ማዳከም ነው የሚፈልጉት:: የኛ ትልቁ ችግር አቢይ የተባለ ማመዛዘን የማይችል ህፃን እንደ መሪ መቀበላችን ነው
@tsegaabseyoum6171
@tsegaabseyoum6171 15 дней назад
😢
@hikmamerssatube5280
@hikmamerssatube5280 14 дней назад
Alo
@belayhaile5467
@belayhaile5467 14 дней назад
ኦርቶዶክስን በ20 ዓመት እናጠፋለን የሚል አጀንዳ እየተሰራ ነው። ኦርቶዶክስም ከባድ ድንዛዜ ውስጥ ናት። ከአባቶች ምንም አትጠብቁ !!!
@seni680
@seni680 15 дней назад
ይቅርታ በጣም ታናድዳላችኡ ትግራ ትግራይ ነው እዝቡም እንደመሪያቸው ቅዘት ላይ ናቸው ታቃላችኡ ለምን ኤርትራ አንዱን መንገድ ልበትግራይ እንዳለች ካላወቃችኡ ቼክ አድርጉ አያቶቼ ሰው ማመን ቀብሮ ነው
@abemolla5124
@abemolla5124 14 дней назад
ወገኖቼ በንግግር መሸወድ ይብቃ። 32 ዓመታት በንግግር ተሸውደናል። መሳይም ተጠያቂውም
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 14 дней назад
😮😮😮😮
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 14 дней назад
❤😂🎉😢🎉😢😮😅😊 hi
@dawiteshetu9008
@dawiteshetu9008 14 дней назад
ብርሃኑ ሊቀ ትጉሃን ተባለ 😂 በላይ የሚባለው ሰውዬ እና ብርሃኑ ልዩነት ያላቸው በግሌ አይመስለኝም።
@mulugetatadessetewolde3659
@mulugetatadessetewolde3659 15 дней назад
መነሻችን አማራ ምድረ ሻችን እትዮጵያ ተቀይሮ መነሻችን አማራ ምድረ ሻችን ትግራይ መቀሌ ።አየመጡነው እየመጡነው ወዴት ወደ ትግራይ መቀሌ ።አይ መርህ አልባ ትግል
@AfddAdse
@AfddAdse 14 дней назад
እና ቢመጡስ አድስ አይዴሉ እነዛ ዬምናቃቸው ናቸው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 15 дней назад
Ethiopian Federal government is fake so thank you Ato Geletaw
@zamnezamne6063
@zamnezamne6063 14 дней назад
የቲኛዋ ቤት ክር፡ያን ነዉ ኣሁን የሚቲለፊልፊባት ይች የጆኖሳይድ ኣባል እና የጳጳሳት ጀረናሎች ስብስብ የሆነቹዉ ነዉ
@user-qh5cq8uj2g
@user-qh5cq8uj2g 15 дней назад
የሱደንን ስደተኞችነዉ ቱሪስት ጎበኘን እሉን ነዉ ስደተኝ ቱርስት ልሆን አይችልም
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 15 дней назад
ቀንደኛ ጀነራሎቹና ባለስልጣናቱ በሕይወት ሊቆዩ የቻሉበት ምክንያት ነው ያልገባኝ። ከሚከተሉት ውስጥ የትኛው ነው ለመቆየታቸው ዋና ምክንያት የሚሆነው ። ሀ) ለፋኖ ጥቅም የሚያስገኙ በመሆኑ፣ ለ) የሚጠበቁት በሰው ሳይሆን በአንዳች፣ ምትሀታዊ መንፈስ በመሆኑ ሐ) ተኩላ ከገባበት የበግ ጉረኖ በመግባት ተኩላውን ከበጎች መሀል ነጥሎ የሚመታ ደፋር ትውልድ በመጥፋቱ፣ መ) ዋናው ምክንያት ሌላ ነው። እሱም ............................................ ነው።
@SamiSolman
@SamiSolman 15 дней назад
አፍሪካ ህብረት ከኢትዮጵያ እንዲወጣ ነው የሚፈልጉት ምን እያደረጉ ነው ወይ ኡትዮጵያ የአፍሪካ ማፈሪያ እየሆነች ነው
@desalegnkeleta2902
@desalegnkeleta2902 15 дней назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇷
@seni680
@seni680 15 дней назад
እየተሸነፈ ያለ መሪ ባፉ ይለፈልፋል
@user-zv9yt4gh9q
@user-zv9yt4gh9q 14 дней назад
የሰነፎች መንግስት ሆኖ እንጅ እነ ብርሃኑ ተክለያሬድ ቤ/ያን ስር ተደብቀው ለፋኖ የሚሰሩትን እንዴት ዝም ይላል
@seni680
@seni680 15 дней назад
እሱ ያሰራቸው ከሌባው ጋር ኮኔክሺን አላቸው ብሎ የቤተክርስቲያኗን ስም ለማጥፋት ነው
@asmarehabte9406
@asmarehabte9406 15 дней назад
ከዚህ በጟላ የአማራን ህዝብ በሀይል አምበረክካለው ማለት ቅዠት ነው የትግራይ ወጣት እንደ ጁላ መከላከያ ገብተህ ከመቅረት ራስህን ታደግ
@user-dz1ys7tm2h
@user-dz1ys7tm2h 14 дней назад
Messay tleyalek eco
@user-yx5fu2dh1m
@user-yx5fu2dh1m 14 дней назад
አረ መሳይ ማታማታ የአዲስ አበባ ፖሊሶች ወደቤት አላስገባ ብለውናል ተደራጅተው እየዘረፉን ነው ህግ ለማስከበር እያሉ በየጨለማው ቦታ እየቆሙ በመያዝ እየተደራደሩ ብር እየተቀበሉ ነው ሰውን የሚለቁት አረ ለማን አቤት እንበል አረመሮናል
@et2507
@et2507 14 дней назад
FORZA ጥናታይ ============ አቢሲኒያ ኬንያን በሽመና ትበልጣታለይ ሩቶ ቂጡን ተከፍት ለኒውዮርኩ ዩናይትድ ኔሽንስ በግኝት ሊቀርብ ታዞ ሽር ጉድ እያለ ነ ሰላሳ ሺህ ሰራተኛ ቀላል ኣይዶለም ተወዴባልካን ስቴቶች ዴግሞ በብሮከረጅ የገባች ተንኮለኛ ሃገር ኣለይ ሂዴት ነ ኢትዮጵያ ኬንያን በኢኪቲ ትበልጣለይ እኛ ኢትዮጵያውያን ዲብሎማቶች ምናምን ይባል ቅጀት ንብረትነቱ በጥልቅ የመላ ኣፍሪቃውያን ነ ሰኔጋል ርዋንዳ ግብጥ ዴግሞ ክፉ እንቅፋቶቹ ናቸ የኮሪዶር ፈታዮች ZE FETALLAS ሞኝ ባገኝ ኣራዳ ናቸ ጥለት ሸማኞቹ ዴግሞ ትጉህ ናቸ ትጉህ ሸዋ ልብ በል ኮሪዴሩ ሌላ ብሮከረጅ ታይሆን የዳይቨስትመንት ጽላንጽል ተስፋ ነ ኣስራምስት ሺህ ቀልድ ኣይዶለም ለመሆኑ ኣምሳ ኣመት ዲብሎማቲክ ቱኔ ሙኔ ምንላቸ ሰዎች በተለየ በንግሊዝ ስኩል ጀርመን ስኩል ወዘቱሩፌ ሶሻላይዝ ያዴረጉ ልጆቻቸ የት እንኳ ይኖሩ እንዴነበር የሚያይ የሸዋ መነኮሳት ብቻ ነ ጉድ በል ሸዋ ውሃው ክፉ ክፉ የከፋ ክፉ ልክፍት ነ ቢሆንም ቢሆንም ናምንዜው ማየት ነ ማየት ተመቃጀት ውዲዲሩ ጡፎ ጻካ መንጋ ቱኔ ሙኔን ለማቆም የሚጥሩ ሃይላት ብዙ ናቸ ዜሮ ግራቢቲ ምንም የማንል ዴሞ ብዙ ነ ጉዳዩ ብዙ ብዙ ነ ኬንያ በሰዎስት ኣመት ምን ያህል የዩናይትድ ቤቶሽ ታይሆን ሶሻላይዘሺን ኣቅም ኣላት ስቴት ኦፍ ዘ ባልካን ነ ኣለም በተራ መነጥር ይህን ት ት መስል ማን ያህል በቅጀት ያበዴ ኢትዮጵያዊ ኣንዴኛውን ዙር ኣቸንፎ ረስቶት ለሁለተኛው ዙር ቲጠበቅ ሚዛን ኣለው ስቴብል ጋቨርመንት ኬንያ ኣንዴኛ መንግስቱ ሁለተኛ መለሰ ዜና ሰውስተኛ ኣብይ መጸረሻ ሚታይ ኮ ከንያውያን የኢትዮጵያ ኣይነት ባንዴራ መዘው ታይተው ኣያውቁም ጸዋ ኩሩ የኮሩ ተሙጀሌ የጽዐዱ ኣዴገኛ የሰላማዊ ቁማር ተጻዋች ናቸ ግንባታው ጦፈ ወይንስ ሰርገኛ መጣ ናምንዜውን ማየት ነ ማየት::
@tedlaalemseged6357
@tedlaalemseged6357 14 дней назад
አማራ ኦሮሞ ትግሬ ወዘተ የሚባል ቋንቋ እንጃ ሰው የለም ። ኦሮቶዶክስ ፕሮቴስታንት እስላም የሚባል ሃይማኖት እንጂ ሰው የለም ። አታጭበርብሩተ
@AbiyotDesalegn
@AbiyotDesalegn 15 дней назад
Are messy zare yakerebukew mini ayinet sew new yakerebilini iwunet tsahay chereka yemiwoledew sew woyinim lij be9 wor keamist iske 15 bibeza 21 KENI inji 12 wor behalami yemiwoled lijoch yinoralu Gini wasitina yegna fetar new messy zare bicha sayihon tilanit kemeneshah jemiro anteni shimishifinu sewoch inde Paulo new Hulum selam
@deredamot
@deredamot 14 дней назад
እንኳን ቱሪስት ይቅርና የክልሉ ተወላጆች ለቅሶ እንኳን መሄድ እና መቅበር አይችልም እንዲህ አይነት ውሸት ምን ያደርግላቸዎል 33 ዓመት መዋሸት ያሳዝናል ።
@msm5155
@msm5155 15 дней назад
Ye qese liji
Далее
У мамы в машине все найдется
00:38
አቢቹ አባመላ
35:16
Просмотров 48 тыс.