Тёмный
No video :(

ሁሉም ወንዶች በዙሪያቸው ካሉ ሴቶች ሁሉ አብልጠው አንቺን እንዲመርጡ የምታደርጊባቸው መንገዶች | yemefthe bet | dating advice for women 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 107   
@user-xy6wl8vl4q
@user-xy6wl8vl4q 3 месяца назад
ሴቶች ምድረ ምቀኛ ናቹ ለምን ላይክ ኮሞንት ሼር ኣታርጉም ❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 месяца назад
😂😂😂
@gafat
@gafat 3 месяца назад
እና ስድቡን ምን አመጣው ትዕግስቱን ስጠን
@hanna4751
@hanna4751 3 месяца назад
የዩትበሩ ፍቅረኛ መሆን አለብሽ
@Tube-tm7jq
@Tube-tm7jq 3 месяца назад
uffffff እኔሰ ኩረፊያው ነው የሰለቸኝ በትንሺ በትልቁ ማኮረፈ ነው ሰራው 1 ልጂ አለን እኔ ሰድትላይ ነኝ ግን አሁላይ ትደሪ ሌፈረሰ ነው ብቻ ያሳዝናል የማደም ቅመምች አላህ የምትፈልጉትን ነገረ ያሳካላችሁ እኔሰ ተሰፋ ቆረጫለሁ
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 3 месяца назад
አላህ ያስተካክልልሽ እህቴ ትዳር ለማፍረስ አትቼኩይ በተለይ ከልጅ በኋላ ብዙ ጉዳት አለው መራራቅ ከባድ ነው በብዙ ነገር እዳትግባቢ ያረጋል እና አገርሽ እስከምትገቢ ትዳርሽ አታፍርሽ የእህትነት ምክሬ ነው
@Tube-tm7jq
@Tube-tm7jq 3 месяца назад
@@user-qf3hc2br5t የኔውድ እህት በጣም አመሰግን አለሁ እሰኪ አላህ ያውቃል ሰለሁሉም ነገረ ነገሮች ሲድራረቡብሺ ያው መውሰን አይቀረም ለዛነው እህቴ
@user-ps5fu3bj6j
@user-ps5fu3bj6j 16 дней назад
አሜን አይዞሽ ፈጣሪ ከአንችጋ ይሁን
@Yichalaltube
@Yichalaltube 3 месяца назад
የዚህ ልጅ ትምህርት እደኔ የተለወጠ ይደምረኝ💪💪💋❤
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 3 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ያንተን ዩቱብ በምፈልግበተሰ ወቅት ነው ያወኩት እና በጣም በትምህርትህ በጣም ደስተኛ ነኝ ኑርልን❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@momiytube2277
@momiytube2277 3 месяца назад
የሴቶች መምህር በጣም እኮነው የምንወድህ እናመሰግናለን ወንድማችን ክበርልን👏👏👏
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@mulluberhuni450
@mulluberhuni450 3 месяца назад
❤❤🎉🎉
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 3 месяца назад
አንተ ልጅ ምንላርግህ አፌ ይቆረጥ ስወድህ የንግግርህ እርጋታው ብቻ ደስ ይለኛል ያንተን ምክር መስማት ብዙ ለውጥም አትርፌበታለው አምስግናለው
@ssm1839
@ssm1839 2 месяца назад
እኔ እድሌ ሁኖ ወንድ አይውጣልኝም የማገኛችው ሁሉ ለሴክስ ነው የሚፈልጉኝ ምን እንደሚሻለኝ አላውቅም ሌላው ውንድሜ ትባርክ ያንትን ቻላል መከታትል ብዙ ትምህርት አግኝቻለው
@user-ps5fu3bj6j
@user-ps5fu3bj6j 5 дней назад
የኛ እንቁ ወንድም ኑርልን ደም ድምፅህ ሲያም❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 4 дня назад
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 3 месяца назад
Egziabher Yimesgen Enkuna beselam metahke memirchen wodemchen
@user-gq7uu6oe6c
@user-gq7uu6oe6c 3 месяца назад
Harifff nurln lebam sew
@user-rs6ku6hv2v
@user-rs6ku6hv2v 3 месяца назад
እደረስበት ይድረስ😫😁ልቤንሰብሮታል😫🤣
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 3 месяца назад
Ewunet betam asetamir new Ena mesgenlehen memirchen wodemchen
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 3 месяца назад
በጣም ትምህርት አግኝቼዋለሁ ተባረክ 🤚🤚🙏🙏📖📖
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@user-vv6pw1ek9e
@user-vv6pw1ek9e 3 месяца назад
እናመሰግናል❤❤❤❤❤
@ruthgg5626
@ruthgg5626 3 месяца назад
አመስግናለሁ 🎉❤
@otebeoo875
@otebeoo875 3 месяца назад
እናመስግናለን
@messymeesy4350
@messymeesy4350 3 месяца назад
ወንድሜ ❤❤❤❤❤
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s 3 месяца назад
ትምህርትህበጣምለዉጦኛል አመሠግናለሁ🎉🎉🎉🎉
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 3 месяца назад
ምርጥ ትምህርት 👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥♥
@HsbShsh-uy1sr
@HsbShsh-uy1sr 3 месяца назад
እናመሠግናል
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb 3 месяца назад
ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@user-wx6vg8fp9x
@user-wx6vg8fp9x 3 месяца назад
Yene wed wendm ene banet miker nw kefetari btach yalhut ❤❤ ❤ thank you broye
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@AbeFikir
@AbeFikir 3 месяца назад
እናመሰግናለን❤❤❤
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 3 месяца назад
Enamsegn alen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@geneterekalo6521
@geneterekalo6521 3 месяца назад
👍👍👍👍በርታ
@Maleesa-dn3hg
@Maleesa-dn3hg 3 месяца назад
❤❤❤❤ enamesagenaleni Wodemachine👌👍👍🫶🫶
@gingin6217
@gingin6217 3 месяца назад
1ኛ ኮማች ነኝ 😚❤️❤️
@GenetDesalew
@GenetDesalew 3 месяца назад
እና ምን ይጠበስ
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@newand9050
@newand9050 3 месяца назад
😂😂😂​@@GenetDesalew
@JcyfHch
@JcyfHch 3 месяца назад
😂😅
@EyerusalemTsegaye-kg9yx
@EyerusalemTsegaye-kg9yx 3 месяца назад
👍👍👍👍👍በርታ
@user-dx5fm9hc9z
@user-dx5fm9hc9z 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-zd7rj4fy2g
@user-zd7rj4fy2g 3 месяца назад
እኔስ በተነጋገርን ቁጥር እባልከዋለሁ ከዛ መልሸ እፈታዋለሁ እደት ልጨክን 😢😢😢 ጥሩ ልጅ ነው ግን በተጣላን ስአት ይሰድበኛን ክነ ቤተሰቤ ይሰድበኛንመልሰን ስንታረቅ ለምዶብኝ ነው ይላል ይቅርታ አደርግለታለሁ ድጋሜ ይሰድበኛን እድህ እያልን 6 አመታችን 1 ልጅወልደናል ምን ላድርግ ስድቡን እድተው
@nejmiyaSeid
@nejmiyaSeid 3 месяца назад
Sdb eko yetmsnshi sewochi megelecha lay new degmo anchuns eshi betesebshin gin kalakebere yikrbshi negem sew fit yasafrshal sdb yefkr meglecha adelem ene slederesebgn new
@welotube463
@welotube463 3 месяца назад
ስታስቁ😂 ስድብ 😂በርግጥ ስድብ መጥፎ ነው ቢሆንም የልጂሽ አባት አደለ ሳታናጂው ዝም ብሎ አይሠድብሽም አንችም ጥፍትሽን አስተካክሊ እሱም እንደዛው😊
@user-zd7rj4fy2g
@user-zd7rj4fy2g 3 месяца назад
@@nejmiyaSeid አወ ውደ በቃ አልሳደብም ይላል መልሶ ይሳደባል እፍፍፍ
@user-zd7rj4fy2g
@user-zd7rj4fy2g 3 месяца назад
@@welotube463 አወ እኔም እጥፍ ነው እምመልስለት ግን እኔን ችግር የለውም ግን የለማኝ ልጅ ምናምን በቃ ከቤተሰቤ ጋር አያይዞ ነው ልቆርጥበት ስል ይቅርታ አይለመደኝም ይላል መልሶ ይደግመዋል አሁን ሲደከመኝ ቦለኩት ግን ሆደ ይርበተበታል ጨከን ብየ ማሳየት እፈልጋለሁ ከፍጣሪ ጋር
@nejmiyaSeid
@nejmiyaSeid 3 месяца назад
Bcha fkr wst sdb glmt yeweta amaregna tru adelem yanankal bay negn kanchi balawkm
@user-gn8xj7hz7z
@user-gn8xj7hz7z 3 месяца назад
በቀን 3ግዜ እንደዋወላለን 😢መጥፎ ነዉ እዴ?
@lidialidia441
@lidialidia441 3 месяца назад
አዎ እኔና ፍቅርኛዬ እንደዚህ ነበርና አሁን ተለያየን ከ10 በኃላ እኔ ሰው ሀገር ነኝ ግን ምንም አይመስለኝም የጎደለኝ ነገር የለኝም ተጠንቀቁ እህቶች ለራሳችን ጊዜ እንሰጥ ❤
@user-rh8rg5mp7t
@user-rh8rg5mp7t 29 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤ኖረልነሠዉከባድነዉብቻ
@yemefthebet
@yemefthebet 28 дней назад
🙏♥
@user-qx1xh5wi7l
@user-qx1xh5wi7l Месяц назад
ልጁን የግልሽ የምታደርጊበት ቪዶ ነው ነይ ደመቁ አዳምጭ ለሌለኛዋ ደመቁም ሼር አድርጊ😂😂😂😂
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 3 месяца назад
እስኪ ልስማው ይጠቅመኛል 😏 ያለንበት ሠአት ከባድ ነው
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
👍♥
@ormiyaayoutube5222
@ormiyaayoutube5222 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤thank you
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@user-xz6jw4go3w
@user-xz6jw4go3w 2 месяца назад
👍👍
@buzetube8387
@buzetube8387 3 месяца назад
❤❤❤
@user-rh8rg5mp7t
@user-rh8rg5mp7t 29 дней назад
እነስልተዉዉፈልጊለሁ
@yemefthebet
@yemefthebet 28 дней назад
🙏♥
@hdhdh4201
@hdhdh4201 3 месяца назад
ላይክ አድርጉ ሴቶች
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@ABEDALA259
@ABEDALA259 3 месяца назад
🙏🙏
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 3 месяца назад
ዛሬ ተቀድሜለሁ 😓😓
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni 3 месяца назад
እሲ ወንድሜ ምክር ስጠኝ እኔ ምንግዜም የምከታተልህ ልጅ ነው አድናቂህም ነኝ አንድ ልጅ ነበር የሚወደኝ ትዳር ከማያዜ በፋት ነበር ከባሌ ጋር አሁን ተለያይተናል 8ወር ሆነንየኸኛው ልጅ 4አመት ይሆነዋል እኔን መለመን ተያዘ ሳገባ መደወሉን አቆመ ከባሌ ጋር እደተፋታን ሲሰማ ቁጥሬን ፈልጎ ደወለልኝ አሁም ተስፋ እዳልቄረጠ በጣም እደሚወደኝ ነገር እሱ ሚስትም ቢመጣለት እስካሁን አላገባም ከምነግርህ በላይ ይወደኛ በጣም ያከብረኛል ቤተሰቦቸን ሰለሚያቃቸው የነሱን ልጅ ማግባት ለኔ መታደል ነው ብዙ ነገርሽ እዳፈቅርሽ አድርጎኛል ከልቤ እደምወድሽ በምን ላሳይሽ የፈለግሽውን ጠይቂኝ የፈለግሽውን በማድረግ ላሳይሽ ይለኛል የፈለኩትን ነገር አድርጎልኝ አደሚያገባኝ ይነግረኛል የቀን ስራም እየሰራሁኝ ቢሆን ያንችን ፍላጎት ከማሳካት ወደሆላ እደማይል ይነግረኛል እናቱን አባቴን እድጠይቀው እና አባቴን እኔን ለምኖለት አሳምኖኝ የሱ እድሆን ሞክሮል በጎደኛ በዘመድ አስለምኖኛል እደሚወደኝ በጣም እርግጠኛ ነኝ ብዙ ነገሩ ያስታውቅበታል ባገባው ንግስት አድርጎ እደሚያኖረኝ እርግጠኛ ነኝ ግን ልወደው አልቻልኩም ምን ትመክረኛለህ ዝም ብየ ልረዳው እና ላግባው ቦሀላ አፈቅረው ይሆን ነጋ ጠባ ነው የሚለምነኝ ሳወራኝ ተቀጥቅጦ ነው ስልክ ካነሳሁለት ስልኩን መዝጋት አይፈልግም ስራ ቢኖረኝ እንኮ እመስመር ላይ ሁኝ እጠብቅሻለሁ ይለኛል ላገኘው ሁሉ የሱ እድሆን ዱአ አርጎልኝ ይላል እና ያለነው አረብ ሀገር ሲሆን አረብ ሀገር አንጋባም ካልሽኝ አገራችን መግባት እደምንችል በፈለኩበት ሰአት መግባት እንችላል ይለኛል
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
እህቴ ኢንስታግራም ላይ ብታናግሪኝ በሰፊው ማውራት እንችል ነበር፣ ነገር ግን ምናልባት የማትጠቀሚ ከሆነ በደፈናው የኔ ምክር አግቢው የሚል ነው! ከቻልሽ ግን በውሰጥ አናግሪኝ!
@maryemendirsyoutube2251
@maryemendirsyoutube2251 3 месяца назад
​@@yemefthebetየቴሌግራም ቁጥር እባክህ😍🤔
@user-wx6vg8fp9x
@user-wx6vg8fp9x 3 месяца назад
የመፍትሔ ቤት ብለሽ ሰርች አድርጊ
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni 3 месяца назад
@@yemefthebetወንድሜ ኢንስትግራም አልጠቀምም ቴሌግራም የለህም ወይ እሽ ያንተ ምክር አግቢው ከሆነ አመሰግናለሁ ብዙ ሰወችም አግቢው ንግስት ሁነሽ መኖር ከፈለግሽ ነው የሚሉኝ ሀይማኖቱም ጠካራ ነው ከማንንም ሴት ጋር የሚዘረከረክ አደለም ጠካራ የስራ ሰው ነው ቤት ለራሱ እትውልድ ቦታችን አይሆንም ካልሽ እፈልግሽው ከተማ ስራ እየሰራሁኝ ወደፊት ቤት መስራት እንችላል ነው የሚለኝ ለናቱ እደሴት ልጅ ነው የሚከባከባት ቤተሰቦቹን አክባሪ ወዳጅ ነው ብቻ ብዙ ነገሩ ብዙ ሴቴች የሚወዱት ልጅ ነው እኔ ትንሽ መልኩ አይስበኝ ብሎ እንጅ በሁሉ ነገሩ መልካም ልጅ ነው እኔም።ግን ብብዙ ወንዶች ተፈላጊ ሴት ነኝ ሁሉም ወንዶች የዋህ እና መልካም ሴት ልበ ቅን እደሆንኩኝ ነው የሚነግሩኝ አላማ ያላትም ሴት ነኝ አልሀምዱሊላህ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 месяца назад
​@@NaeemaSomalee-pv3niየላይ ውበት እረጋፊ ነው ደሞ ፈጣሪ የሰራውን ባምሳሉ መልኩን አሎደውም አይባልም በጭራሽ መልኩ ን ጥዋት ማታ አጥበሽ አጠጭው አይ እኛ ሴቶች ከኔ ጭምር ችግራችን የሚወደንን ትተን የምኖደውን ነው የምናሳድድደው ላይጠቅመን 😂😂እና በወንዶች ተፈላጊ አይነት ሰት ከሆንሽ ለምን ተፋታሽ ከባልሽ በውበትሽ የሚመጡ ወንዶችን አትቀበይ ውበትሽ ነገ እነጋፊ ወይ በህመም ወይ ችግር ሲደርስብሽ ሊጠፋ ስለሚችል እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ነገር ይሰውርሽና አስር ወንድ ቢወድሽ ያንች አንድ ነው የሚፈልጉሽን ሳይሆን ያማስፈልግሽን ነገር ተቀበይ እህቴ እንድህ የሚወድሽን ሰው ገፍተሽ ብትሄጂ ነገር ፀፀቱን አችይውም ለሱስስ የፍቅር አምላክ የተሻለችውን የምቶደው እስመላ ድክመቱ የምትቀበለውን ፈጣሪ ይሰጠዋል ውዷ ❤❤❤
@user-hp6ck8bj3e
@user-hp6ck8bj3e 3 месяца назад
Getan 1gna negn ayeche kometalew wandemachen thnks
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 3 месяца назад
😂ኣደለሽም
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@masaratyoutube9493
@masaratyoutube9493 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@MhieSandang
@MhieSandang 3 месяца назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@diribacaalaa1195
@diribacaalaa1195 3 месяца назад
❤❤❤😂😘😘👍🙏🏼🙏🏼
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@ruthabraha6993
@ruthabraha6993 3 месяца назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤲🤲🤲🫡💓
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@user-ef9lv6pf1x
@user-ef9lv6pf1x 3 месяца назад
❤❤❤
@tahacell6709
@tahacell6709 3 месяца назад
❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
Далее
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
Просмотров 287 тыс.