Тёмный

ለስራ በሄድኩበት የምወደው ባሌ ሌላ አገባ - ለልጅህ ስትል ና @EyitaTV እይታ ቲቪ 

Eyita TV
Подписаться 103 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

Welcome to #EyitaTV.
EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
Follow our FB page, RU-vid channel and website www.eyitatv.com for more.

Опубликовано:

 

10 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 104   
@RahelDarje
@RahelDarje Год назад
አንድ ነገር ልምከርሺ የኔ እህት ህይወት አጭር ናት ያለሺን እድሜ ከልጅሺጋ ዘና ብለሺ ቆፍጠን ብለሺ ኑሪ ትቶ የሄደን ሰዉ የምን መለማመጥ ነዉ
@hewangudina7425
@hewangudina7425 Год назад
Betkiki❤❤❤
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 Год назад
ራሰሽንና ልጅሽን ተንከባካቢ የኛ ወንዶች የሴተ ገንዘብ መብላት በራስዋ ብር ሌላ ማግባት ፋሽን ሆንዋል ጠንክረሽ ቀጣዩን ህይወትሽን ቀጥይ
@MaryannCaballero-zw7he
@MaryannCaballero-zw7he Год назад
እዉነትብለሻል,በትክክል,የሄደ,ዘመድ,አይሆንም
@MaryannCaballero-zw7he
@MaryannCaballero-zw7he Год назад
እዉነትብለሻል,በትክክል,የሄደ,ዘመድ,አይሆንም
@MaryannCaballero-zw7he
@MaryannCaballero-zw7he Год назад
እዉነትብለሻል,በትክክል,የሄደ,ዘመድ,አይሆንም
@fairozhamed6227
@fairozhamed6227 Год назад
የኔ ቆጆ ማሙሽዬ እደዚአይነት አባት ቢቀርብክ ይሻላል ጠክረክ ተማር ❤
@got3ch626
@got3ch626 Год назад
እደዚ አይነት አባት ጥቅር ይበል
@user-bn3gi4in1p
@user-bn3gi4in1p Год назад
ጠንካራ ሆነሽ ልጂሽን አሳድጊ እራስሽን ጠብቂ የምረ የተሻለ ባል ታገቢያለሽ ምክንያቱም የተገፍ ሰው ወድቆ አይወድቅም ❤
@sabageb284
@sabageb284 Год назад
አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ናቲ አሳዘነኝ አባቱን በጣም ይወዳል እግዚአብሔር ይርዳህ በሄድሽበት ሁሉ ይቅናሽ አይዞሽ የተጎዳሽውን ያህል ፈጣሪ በአንድ አመት ውስጥ ይክስሻል
@selamtesfaye2904
@selamtesfaye2904 Год назад
አይምጣ ለልጅሽ የፈጠረው አምላክ አለው ኢሄ ዱርዬ የማይረባ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
ስደት፡ላይ፡ሆነሺ፡ጡሩ፡ግንኙነት፡ያረግ፡የነበረው፡ብርሺን፡ለመብላት፡ብሎነው፡ባክሺ
@asniit1199
@asniit1199 Год назад
ያለፈውን እንዳልነበረ እርሽው እና ጥንክር ብለሽ ለልጅሽ እናትም አባትም ሆነሽ ልጅሽ አሳድጊ ዋናው እንኳን ለልጅሽ አንቺ ኖርሽለት የምናባቱ ስለሆነ ነው ና ብሎ እሱን መማፀን ይህ የብዙ ሰው ሂወት ነው ብራችን ቅርጥፍ አድርገው በልተው ከማንምጋ አሸሼ ገዳሜ ለማንኛውም አትጨነቂ ላልተጨነቀልሽና ላላሰበልሽ ባል ገደል ይግባ በፍቃዱ ልጁን ካልጠየቀ ካልረዳ በህግ ጠይቂው የላክሽበትም ወረቀት ካለ ገንዘብሽን ይተፋታል
@bipbip941
@bipbip941 Год назад
ልጁ ግን በጣም ነው ያሳዘነኝ😢😢
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Год назад
ልጁ ያሳዝናል ግን ቢሆንም ፈልጎ የሔደን ብንርሳ ጥሩነው እላለሁ ጠክርሽ ኑሮሽን ኑሪ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
ይልቁን እሱን አታስቢው፡የኔ፡እህት፡ብዙ፡መግለፂም፡አትችይም፡ልጂሺን፡አሳድጊው፡ነገ፡አዲስ፡ቀን፡አለ፡እሱ፡ባአንች፡ብርነው፡ያገባው፡አንች፡ግን፡እንደማስብሺ፡ከብሩ፡ይልቅ፡እሱን፡ፊቅሩነው፡ያየሺው፡እሱ፡ቢወድሺ፡በገዛ፡ላብሺ፡ሌላ ሚስት፡አያገባም፡እህቴ፡ጠንካራ፡ሁኝ፡ድጋሚ፡ተሰደሺም፡ቢሆን፡ልጂሺን፡አንቀባረሺ፡ታሳድጊዋለሺ
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 Год назад
አውቆ ትቶሽ የሄደሰው ምን አለማመጠሽ በግድ ልታመጪው አትችይም ልጅሽንም አታባቢው ጠንክሮ ይማር
@hewangalbabay6082
@hewangalbabay6082 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት ጋዜጠኛ በርቺ
@bozyabamnet5410
@bozyabamnet5410 Год назад
ምኗ እርጥብ ነሽ አታሰዲቢን አብዛኞቻችን በዚሁ ውስጥ እያለፍን ነው እኔም እንደአንቺው ተጠቂ ነኝ ሁለት ልጆቼን እያሳደኩ ነው አንድም ቀን ልጆቼ እኔም አናስበውም ጥንቅር ብሎ ይቅርና ለልጁ ካላሰበ ይቅራ ይኖራል
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Год назад
ተመሳሳይ ሕይወት አለን ይገርማል
@makdabekele8833
@makdabekele8833 Год назад
ጠያቂዋ ግን በጣም ጎበዝ ነሽ ታሪኩ ግልፅ እንዲሆን ትልቅ አስተዋፆ አድርገሻል በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ, በርቺ በዚሁ ቀጥይ::
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Год назад
ልጅ አንጀቴን በላኝ የኔ ቆንጆ እድግ በል አይዞህ አቃቂ የት አካባቢ ነሽ ንገሪኝ። አይዞሽ ያጣ ያገኛል
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Год назад
የምን ቀን ጨለመብኝ ነው ቀኑንን የሚያበራው የማይጠፋው ንጉስ ክርስቶስ እያለ ምን እንዳይሆን ነው ልጁ ሁፍፍፍፍፍፍፍፍ ሴቶች ምክንያት አታብዢ ከዚህ በጛላ ቢመጣ ጥሬ አሩን ነው የሚያራብሽ ቀን ስራ ጉሊት ሰርተሽ ልጅሽን አሳድጊ ወንድ ልጅ ግን ምንድን ነው በናታችሁ ንገሩኝ እናንተ ሴቶች እኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ አትበሉ ቆፍጠን በይ
@natytube3604
@natytube3604 Год назад
👌👌👌👌👌
@berekettesfaye8219
@berekettesfaye8219 Год назад
Typical ethiopian feminist comment...የልጁን ስነልቦና ለማስተካከል አባቱን ማግኘት ግድ ነው። ወንድ ልጅ ወንድነትን የሚማረው ከአባቱና ከአባቱ ብቻ ነው ከእናቱ መቼም አይሆንም እና አባቱ ያገባም ቢሆን ለልጁ ሂወት አስፈላጊ ነው
@atsedebizuneh4818
@atsedebizuneh4818 Год назад
ሰላም እህት ምክክር ነው ዋናው አንቸ በርትተሽ ልጅሽን ማሳደግ አስበሽበት ጊዜወስደሽ ነበር ወደትዳር መግባት ሴቶች ስንባል ከመቸኮል የተነሳ ቶሎ የማመኑ ሁኔታ እየጎዳን ይመጣል ልብ ተከፍቶ አይታይ ችግር ቢኖርበት ነው ከሱ ልጁን እኳ ማየት ነበረበት ትምህርት ብንወስድ ኢትዮጵያ ወሰጥ ችግሩ እምነት የለየለም ገንዘብ ይኑርሽ አላት ብለው ይቀርቡሻል ለጥቅም እወድሻለሁ እያሉ የሴትን ደካማ ጎኗን ያውቃሉ ወንዶች ግልፅ ሁነው ስለአለፈ ህይወታቸው ለምን አግብቶ እደፈታ ችግር ቢኖርበት ነው ባክ ግረውዱን አላጠናሽም እጅ ሴት ቢሔድ ሴት ለዛችም አይሆናትም እደአንች ዋሽቷት ነው ወይ ስለአላት ህይወት ይቀጥላል ለልጅሽ ኑሪለት እህቴ አይዞሽ በርች ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏💚💛❤️
@hanahana8273
@hanahana8273 Год назад
አትጨነቂለት ገደል ይግባ አንኳን አልበደልሽዉ እንጂ ደግሞ እንኳንም ወለድሽ ለልጅሽ ከልጅሽ ጋር እራስሽን አረጋግተሽ ኑሪ
@bipbip941
@bipbip941 Год назад
ጋዜጠኛዋን ለማሸማቀቅ አትሞክሩ ምርጥ ጋዜጤኛ ናት❤
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Год назад
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Год назад
ጎበዝ ጋዜጠኛ ናት ግን ጥያቄ መልስ ጥያቄ መልስ የሆነው ባለታሪኳ ነገሮችን መስመር ይዛ ስለማታወራ ሊሆን ይችላል በእርግጥ እንደዚህ ሲሆን አድማጭን ያሰለቻል
@kingphone7156
@kingphone7156 Год назад
​@@SolianaTewahido🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@reame2681
@reame2681 Год назад
ፈጣሪ መል አለው ስደትን ያየ ይፍረድ
@sabageb284
@sabageb284 Год назад
አይዞሽ እህቴ ህይወት ማለት ፈተና ናት እስኪያልፍ ግን ይለፍል
@tsion797
@tsion797 Год назад
እግዚአብሔር እያለ ቀን አይጨልምብሽም ተደግፈነው የማይጥለን እሱ ብቻ ነው ለልጅሽ ስትይ ጠንካራ ሴት ሆነሽ ያለፈውን እረስተሽ ወደፊት ነው መጓዝ ያለብሽ ህይወት ይቀጥላል ለልጅሽ ጀግና እናት መሆን አለብሽ ጥርግ ይበል መቶም አይጠቅምሽም
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
ልጁ አሳዘነኝ😢
@tbashu5814
@tbashu5814 Год назад
ወይ ጋዚጠኛ ጥያቂ እና መልስ ነው እዴ ?
@bshsvsbs2513
@bshsvsbs2513 Год назад
ጋዜጠኛዋ ፖሊስነበረች እንደ
@madinay7646
@madinay7646 11 месяцев назад
እነየለውእህተስቶችንአችታስዲቡ❤ቅንጥቦችን ለመሰካት፣ ለማከል ወይም ለመሰረዝ የአርትዕ አዶውን ይጠቀሙ።አንችአሊበደሊሽው❤እሱንእንደሞተሴውቁጠርው❤ቆፍጠንብለሽልጂሽንአሳዲግ❤ለሱእሊህብለሽየማይሆንጤጤውስጥእ❤ንዳትገብ❤ልጂሽንየእጀሪአባትእንዳታሳይ❤የምንመለማመጥነው 23:55 🎉
@semoneteferra
@semoneteferra Год назад
እረ እህታለም ኮስተር ብለሽ ሰርተሽ ልጅሽን አሳድጊ ቆዝመሽ አትገኝ እራስሽን ሁኝና እሱን እንደማታውቂው እርሽው ወንድልጅ ምቾቱን ይወዳን አች ብስቁል ስትይ አብረሽው መኖርሽንም ይረሳን እሄን ስል ሁሉን አደለም ፈጣሪን የሚፈሩም አሉ
@tiruyetesemma463
@tiruyetesemma463 11 месяцев назад
Still you are so beautiful please be strong wish you the best
@user-qx6gv4sw7k
@user-qx6gv4sw7k Год назад
ወይኔ ልጁ ግን ስያሳዝን ምስኪን 😭😭 አይዞሽ እናት አለም አንዳንዶች ወንዶች ካህዳም ናቸው ለማንኛውም ትዳር የእግዚአብሔር ነው አይዞሽ ልጅሸን ግን አይዞህ እግዚአብሔር ነው አባትህ እያልሽ እያበረታታሽ አሳድግው አድጎ ጥሩ ደረጃ ላይ ስደርስ ያኔ አባቱም ለካስ ጥፋተኛ ነኝ ልጄን ጥዬ ብዙ ግዜ ተንዘላዘልኩኝ ብሎ ይፀፀታል የትም ቦታ ያለ ነው አድስ አይሁንብሽ መገፋት ደሞ ጥሩ ነው
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Год назад
እናት ልጆቿን ማሳደግ አባት ገንዘብ ማምጣት የተገላቢጦሽ የሆነው በምን ሂሳብ ነው ? አረብ ሃገር የምትሄዱ እናቶች እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ የሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ልጆች ያድጋሉ የአባታቸውን ነገር ሲያስቡ ጥላቻ ነው የሚያተርፉት ካየሃቸው ይቅርታ ጠይቀህ ሰላም ፍጠር ይቅር ካላሉህ ዋጋ ትከፍላለህ ታማኝነት ለራስ ነው መሰል ልጅህ እግዚአብሔር ይርዳህ ናታንን አግኘው ከቻልክ እሱን አቅርቢው ፈቃደኛ ከሆነ
@sarafaris5018
@sarafaris5018 Год назад
ውይ ፅግዬ የሰፈሬ ልጅ አይዞሽ።
@miserms4091
@miserms4091 Год назад
Aboo jabaadhu umuriike isa afee mucaakefi jiradhu dhirri yoo badee dhirratu dhufaa
@nazrawitbekele9180
@nazrawitbekele9180 Год назад
Yen konjoo atezen eshi tenkara honh enatehen abertat ayizon fetari yiredachu
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 Год назад
ወድ ሆደ መጣ ኖ ጭቅ ሤቶች በሁለት እግራችን መቆም አለብን ያለን ደሥታላይ ተጨማሪ እጂ ህይዎታችን ሢኦል እዲያረጉ መፍቀድ የለብንም ህይዎት ይቀጥላል ላጤ ነፍ ነው እራሣይሁን ጠብቁ ለዎድ ብላችሁ እራሣችሁን እዳጥሉ ሞኝ አትሁኑ
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 Год назад
ትክክል
@tegestasrat4843
@tegestasrat4843 Год назад
ዉይ ነኔ ጌታ ሲያሳዝን መሳይ ልጁን ጥሎ ሄደ አይዞህ የኔ ጌታ
@user-iy9yu2kp2t
@user-iy9yu2kp2t Год назад
ፅግዬ,ጎደኝዬ,አይዛሸ,የኔ,ጠንካራ,መደሀንያለም,ይርዳሸ,ናታዬ,እደግ,በልልኝ,❤❤❤0
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Год назад
ስታምሪ
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Год назад
Ehihi ayi ye set lij mekera yihe yene hiywot new gin kenu alfo zare destegna hognalehu
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Год назад
እግዚአብሔር ይፈርዳል አይፈርድም አትበሉ በተለይ እንደዚች የዋህ ሰዎች
@tbashu5814
@tbashu5814 Год назад
Bip Bip ላንቺ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ናት loool
@adisswesene5626
@adisswesene5626 Год назад
እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢የኔ ናት
@madinay7646
@madinay7646 11 месяцев назад
ልጂሽን❤የእጁሪአቫትእዳታሳይውአደሪሽንኢኞሴቶች❤ትንሽነገርነውየምበቂን❤እንችም❤ቆሪጢሁኝ❤
@fevendemelash2401
@fevendemelash2401 Год назад
yen enat ayzosh fetari lehulum gize alew
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 Год назад
ክባደ ነዉ
@tiruyetesemma463
@tiruyetesemma463 11 месяцев назад
Ayizosh berchi hiywet yiketilal
@user-dt8rv9cy1w
@user-dt8rv9cy1w Год назад
Berun,edayetayaku,tolobelaw,yagabalu
@sarahsarah2721
@sarahsarah2721 Год назад
ለምን ልጃቹን ታቀርባላቹው
@alemtsehaymengistu4905
@alemtsehaymengistu4905 Год назад
Gedel yigba ande kehede baymeta yishalishal
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 11 месяцев назад
👌👌👌👌👌
@kuniskenya299
@kuniskenya299 Год назад
Bakish zim bilesh nuroshin nuri..ehe duriye nw ..majamary la birsh bilo nw yaqarabish
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
ይገርማል ልጅ ማቅረብ ምን አመጣዉ ጥያቄሽ የልጁ ልክ አይደለም እንደገና በቁስል ቁስል የፍቅር ጥያቄ መጠየቅሽ ጋዜጠኞ አደለሽም ሰዉየዉ ባሌጌ ነዉ ልጅ ፊት ስህተት ነዉ
@mawaysh
@mawaysh Год назад
ጥቅር ይበል ልጅሽ ዝንጥ እያደረግሽ አችም ዝንጥ ብለሽ ኑሪ የምን መለማመጥ ነው ጥርግ ይበል እሔ ውሻ
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 Год назад
bakish arfesh liijeshen asadgi lijish abat matatu sayanse anchi be wend mikniyat 5 amet endet betsebel takatiyalesh..ahunm rasishen tebiki lijishen fiker sichi
@mama-yz2iq
@mama-yz2iq Год назад
Lejachw lemin yetayal
@konjitm9623
@konjitm9623 Год назад
እህቴአረተይዉድሮምፈጣሪላንቺአላለዉም
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Год назад
ምን ያደርግልሻል አድምቶ ሽ ነው የሄደው ከሰዉ ጋ ነው
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Год назад
አንቺ ራስሽ በሌላዋ ሴት ላይ አይደል የገባሽው?አንቺምላይ ሌላዋን ቢያገባ ምን ይደንቃል ነግ በኔ የሚባለውን አለማሰብ ነው ለዚህ ያበቃሽ አሁንም አርፈሽ ልጅሽን አሳድጊ ብዙ ሴቶች ያለአባት ልጆቻቸውን በስርአት ያሳድጋሉ
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 Год назад
ኦ የፖሊስ ጥያቄ አድክም አትሁኚ እራሷ ታሪኳን ብተርክልሽ በደንብ ይገባኝ ነበር
@zamzamzam5637
@zamzamzam5637 Год назад
እረወዳቴ ጋዜጠኛማ አሉ
@yabyab5036
@yabyab5036 Год назад
ምን አረገች
@mahelettula2534
@mahelettula2534 Год назад
Yederesebet yawqewal. GetaLebonayesxew Lejoch yexeyeqalu mels eskemxefasch Geta yerdasch
@zewditu1735
@zewditu1735 Год назад
ጥያቄ ጥያቄ ጥያቄ ይሰለቻል ሴትየዋ ራሱ ደብሯታል
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 Год назад
ልጁን በማሳደጉ ይርዳሽ ህግም ያስገድደዋል ገንዘብሽን መቼም አንዴ ተዘርፈሻል እንኳንም ወለድሽ ወጣት ነሽ ነገም ሌላ ቀን ነው አራስሽን አትገጅ
@sasosaos8827
@sasosaos8827 Год назад
Fetari yrdash
@sinasina1100
@sinasina1100 Год назад
Amen
@hewangudina7425
@hewangudina7425 Год назад
Yitifa beka zena bilash kelijish gar feta bilash nur set kele bal achilm yelesh manew endowm tegelagelsh bimetam aytkimshim
@bementfekra4958
@bementfekra4958 Год назад
አይሆንሽም. ተይዉ. እናቴ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
HULEM LANCHI YEHONEW YEMIYANORSH FETARI BCHA NEW SLEZIH RAS SHIN CHAYI ENA LJISHIN TENKRESHI ASADGI . WENDN BEMELEMEN GIZESHIN ATABAKGNI LJUNM ATAGOSAQUYIW
@selamawitatsbaha6749
@selamawitatsbaha6749 Год назад
Gazetegwo Sato edalke tergage
@FootyArts
@FootyArts Год назад
He selamye and neger laschegrsh ebaksh kelal neger new wde?
@FootyArts
@FootyArts Год назад
Ebaksh awrign be wust?
@user-qm7hi3hr5q
@user-qm7hi3hr5q Год назад
ወይ ግዜጠኝ አረ እንደዚ አይጠየቅም
@netsanetkebede4557
@netsanetkebede4557 Год назад
Geta yawkal ayzoshe
@user-gf4cs7vv6g
@user-gf4cs7vv6g Год назад
Don't be ful he left you because he don't want you find another man
@user-hh1jc3vk8v
@user-hh1jc3vk8v Год назад
እርሽው ሌላም ።ህይውት አለ ።
@tersite858
@tersite858 Год назад
እህቴ ለምን እሱን ፍለጋ ትደክሚያለሽ? ልጅሽንስ ጠንክረሽ የማታጠነክሪው ለምንድን ነው? በመጀመሪያ እሱ ያለሽን እንጂ በግልሽ ስለ እሱ የደረስሽበት ነገር የለም። እኔ ልንገርሽ ይህ ሰው በደንብ ስለሚያውቅሽ በሞራልሽ ነው የተጫወተብሽ። 1 እስቲ አስቢ ሒጂ ካለሽ በኋላ አንድ ቀን ሲቀረው ቅሬታ አለኝ አለ ለምን????? ለምን ቀድሞ አልነገረሽም? 2 ከሔድሽ በኋላ ብርሽን ገብረሽ ልትመለሽ ጥቂት ሲቀርሽ በሚስቱ አስደወለልሽ። ታዲያ ለዚህ ሰዉ ፍቅር እንዴት ይኖርሻል??? 3, ለመሆኑ አስበሽዋል ዛሬስ ተመልሶ ቢመጣ እንደኳስ እንደሚጫወትብሽ? ይህ ሰው ቆሻሻ በሴት ትከሻ የሚኖር ነው እርሽው። መጀመሪም አስቦበት ነው ወደአንቺ የመጣው ሊጠቀምብሽ።
@Arwa-As
@Arwa-As Год назад
ባለታሪኮ የምትመስለዉ ጋዜጠኛዋ ነች
@raditadle1809
@raditadle1809 Год назад
ጋዜጠኛዋ ተረጋጊ አሶሪያት እንጂ
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 Год назад
Er men gegema yehonech gazetegna nech?setedeber
@alemteka3149
@alemteka3149 Год назад
ምን አደረገች ።ቆንጆ ካልሆን ስው ስርቶ መብላት አይችልም ማለት ነው ።
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 Год назад
@@alemteka3149 ኤጭ አንቺ ደግሞ አስቀያሚ ነች ያለሽ ሰዉ የለም። አጠያየቋን አታይም?አትሰሚም?ከገገማም ገገማ
@reame2681
@reame2681 Год назад
የኔ ከርታታ ብርሽን ከበላ ይቆጫል ለሱ አትጨነቂ ጥርግ ይበል ከግድህ ያች አይደለም ማማየ እብድ የጣለችውን ይስጥሽ
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk Год назад
ምን አይነት ጋዜጠኛ ነች ጥያቄና መልስ ሆነ ለምን አታዳምጭም ታሪካን ከዚያ በኃላ መጠየቅ ነው::
@kuralove2988
@kuralove2988 Год назад
ጋዜጠኛ ተብዬዋ አፓረንት ላይ ናት ተዋት ተረዷት
@Arwa-As
@Arwa-As Год назад
ጋዜጠኛዋ አራሰወራ አለቻት ተረጋጊ
@debeloakofeda2904
@debeloakofeda2904 Год назад
ሰነፍ ጋዜጠኛነሽ
@dolardolar7473
@dolardolar7473 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@toyiba7644
@toyiba7644 Год назад
እደ ምንነው ለራስሽ ሰነፈ የሷን ያክል በሰራሽ
@user-qm7hi3hr5q
@user-qm7hi3hr5q Год назад
በጣም
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Год назад
አንቺ ራስሽ በሌላዋ ሴት ላይ አይደል የገባሽው?አንቺምላይ ሌላዋን ቢያገባ ምን ይደንቃል ነግ በኔ የሚባለውን አለማሰብ ነው ለዚህ ያበቃሽ አሁንም አርፈሽ ልጅሽን አሳድጊ ብዙ ሴቶች ያለአባት ልጆቻቸውን በስርአት ያሳድጋሉ
Далее
Guess The Drawing! ✍️✨🧐 #shortsart
00:14
Просмотров 1,9 млн