Тёмный

ለሶሥት ዓመት የታገልኩት ህልሜ ሸሃዳ ደጅ አደረሰኝ! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv 

Minber TV
Подписаться 552 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Развлечения

Опубликовано:

 

5 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 337   
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Год назад
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ሰላም መጣችሁ! ውድ ሙስሊሞች ነገ የአሹራ ፆም 9 ኛው ስለሆነ የአጂሩ ተካፍይ እንሁን በጥቅሉ እሁድና ሰኞን በፆም እናሳልፍ በመልካም ዱአችሁም አትርሱኝ አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ እህት ወንድሞቸ!!
@user-hv5kl7co2d
@user-hv5kl7co2d Год назад
شكرًا شكرا الله يحفظك ويخليك يارب 🤲
@b.6015
@b.6015 Год назад
ያኡመተል መሀመድ ሠለላህ አለይሂ ወሠላም እሲ በቅንነት ደአ አርጉልኝ ማሚየ እናቴ አላህ ሂዲያ እዲሠጥልኝ የአላህ አለው መልስልኝ ያረብ ያከሪም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
አላህ ሂድያ ይስጣን ያረብ አብሽር ዱአ አድርጊ
@user-cx3kw7rz7q
@user-cx3kw7rz7q Год назад
ህዳያ ይስጣት እ ንሻ አላህ
@ameenaqq4053
@ameenaqq4053 Год назад
አረብና ለሚን ይምራልህ እሱ ታለ አይቸግረውም
@RoseRose-ik9nr
@RoseRose-ik9nr Год назад
፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፣፥፤፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፣፥፣፥፥፥፣፥፥፤፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፤፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፣፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፤፥፤፥፥፥፥፥፥፣፥፥፥፥፥፥፤፥፥፤፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፤፥፤፥፥፥፤፥፥፥፥፥፤፥፥፥፥፤፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፤፥፣፥፣፥፥፥፣፥፥፣፥፣፥፣
@RoseRose-ik9nr
@RoseRose-ik9nr Год назад
ማሻአላህ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Год назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🌹
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 Год назад
ሱለላሁአለይወሰለም
@b.6015
@b.6015 Год назад
ማስታወቂያውን አታርዝሙት ሶፊ አላህ ሆይ አተው እናቴን መልስልኝ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ሰለምቴ ነሽ ወይስ እናትሽ ሙስሊም ያላደለች አላህ ሂዳያ ይስጥልሽ ያረብ አብሽሪ
@b.6015
@b.6015 Год назад
@@user-ow3fj3dd9k አወ ማማየሠለምቲ ነኝ አሚን አሚን አሚን ያረብ
@fatihaali389
@fatihaali389 Год назад
Sah yenem teyake 6 mint ማስታወቂያው ነው እኮ🙂
@b.6015
@b.6015 Год назад
ሱብሀን አላህ እሢ እናቴን በህልሟ አሳይንኝ እደዚህ አባት 😭😭😭😭😭😭😭😭 አላህ የወደደሁ አባት
@meryembantali2476
@meryembantali2476 Год назад
ቢስሚላሂአረህማኑአረሂም ሱብሃንአሏህ 🌺🌺አልሃምዱሊላህ 🌺🌺🌺አሏሁ አክበር🌺🌺ማሻአሏህ🌺🌺በርቱ🌺🌺🌺
@emuhiba8368
@emuhiba8368 Год назад
አሏሆይ እኜንም ቤተሰቦቻችንም ከጅህልና አውጣልን
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
ማስተዎወቂያው በዛብን ለምትሉ እያሳለፋችሁ ስሙ እንዳይበዛባችሁ እኔም እያሳለፍኩ ነው ሁሌም የምሰማው
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
አህለን ወሰህለን ኢንሽ አላህ በጉጉት ነው የምንጠብቅ እኔ ቅዳሜን ቀን ይናፍቀል
@Samirasamire1314
@Samirasamire1314 Год назад
*እንኳንም ወደ ተፈጠሩበት እምነት ሞት ሳይቀድሞ በሰላም መጡ አልሃምዱሊላህ ለዓለማቱ ጌታችን! እናመሰግናለን ሚንበር ከሙሉ አባላቱ በተለይ ካሜራ ባለሞያዎች ሹክረን።ወጣቱ የቀራዉን የቁራዓኑን አያ ትርጉሙን ብታስቀምጡ ጥሩ ነዉ ትዛዝ ሳይሆን ሀሳብ ነዉ!!በርቱልን*
@zeynebchane436
@zeynebchane436 Год назад
አሁላይ እኳን የማሥታወቂያ ደደቂቃችሁ በዛ በጣም። ለማዳመጥ ጉጉታችንን ቀነሠው
@nuraali6520
@nuraali6520 Год назад
Too much commercial walhi
@speedcall5440
@speedcall5440 Год назад
ማሬ እያሳለፍሽ ተመልከችው.
@lemarmsekanadise8687
@lemarmsekanadise8687 Год назад
ኧልኸምዱሊላ አሳውቆ ወደተፈጠሩቀት ሀይማኖ የመለሶት አላህ ምስጋና ይገባው 💐💐💐
@selmaselma691
@selmaselma691 Год назад
Mashallah alhamidelelahi
@khadujgatebo3100
@khadujgatebo3100 Год назад
ያረብ ቤተሰቦቼንም ቀጥተኛ መንገድ ምረልኝ ብቸኛ አተድርገኝ ያ አላህ 🤲🥺
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Год назад
ሱባሀነክ ሚንበሮች ቃል የለኝም ለእናንተ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ለሰው ልጆች በሙሉ አላህ ሂድያ ይስጣቸው ይስጠን
@taad4545
@taad4545 Год назад
ያረብ አንተ እርዳኝ ሂዳየን አሳምርልኝ መጨረሻችንን አሳምርልን
@nesihahassen5568
@nesihahassen5568 Год назад
መልእክታችንን ለኡማው ያድርሱልን በሲህር፣በጅን፣በዓን ለተጠቁ፣መፍትሄውን ላላገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን ተውሂድን ና ሱናን በማይቃረን ከንክኪም ነፃ በሆነ በቁርዓን እና በዚክር ይታከሙ የቀልብ ዶክተር የአፍያዎ መንዴር ለዛሬ በትቂቱ ከታች ያለውን መልእክት አስተላልፈናል
@hjshsfueh6305
@hjshsfueh6305 Год назад
አልሀምድሊላህ እንኳን ለዚ ቦታ አበቃዎት ሦፍዬ ምርጥ አንግዳ ተቀባይነሽ አሏህ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ በርቺ💪👏👍👍
@user-lb4fh1xz3p
@user-lb4fh1xz3p Год назад
ደሰ የሚል ሚድያ ነበር ማሰታወቂያ ይበዛበታል ሰዓት ይፈጃል ለዚህ ብዙ መከታተል አልወድም
@habibaahmed7400
@habibaahmed7400 Год назад
ሱበሀን አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን የኔ አባቴ አላህ የልብ ኢማን ይስጠወት እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Год назад
ሱብሀን አላህ አጅብ
@Zaynab-xk1gm
@Zaynab-xk1gm Год назад
Asalamulikum ዉድ እህቶቼ እንዴት ናቹ እሲክ አላህን እናመሰግን አልሀሚዱሊላ እንበል አለሀሚዱሊላ ማለት በጣሚ ትልቅ ዉጋ አለዉ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ
@Afran-Tube
@Afran-Tube Год назад
አሳለሙአለይኩም ዋራህማቱለሂ ዋባራከቱ ማሻአለህ አሪፍ ፕሮግራምነው አለህ ያጽነህ አባታችን💐💐💐✅✅✅👍
@z.d7914
@z.d7914 Год назад
አላህ ግን እዴት ነው እሚወድወት አባቴ መሻአላህ መሻአላህ መታደል ነው
@sadaethio5900
@sadaethio5900 Год назад
አቤት አላህዬ አንት እዘንልን ምናይነት ሰው አለ ያረቢ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረከን አላህ ያረቢ መጨረሻችን አሳምርል
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Год назад
ماشء الله تبراك الله سبحان الله كن فيكن سبحان الله كن فيكن አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ
@user-zb4hq6wf2j
@user-zb4hq6wf2j Год назад
እንካን ደህና መጣሽ ሶፊዬ
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Год назад
ያረብ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Год назад
ሱብሀን አላህ ሲራጥን በህልሞት እንደተሻገሩት አላህ በየውመል ቂያማ በብርሀን ፍጥነት ከሚሻገሩት ያድርጎት።
@laam7123
@laam7123 Год назад
አላህ ጥራት ይገባው አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ላደርገን ጊታ
@user-jv1ml6mh7d
@user-jv1ml6mh7d Год назад
ሡበሀን አላህ አላህ የወደደውን ሂዲያ ይወፍቀዋል አጅብ
@kehderman3458
@kehderman3458 Год назад
Hi
@tubeemuhayat8731
@tubeemuhayat8731 Год назад
ይህቺናት ጀግናዋ🌹🌹ሠወችያልገባቸው ማንምያልተረዳት ችግርናሥቃይ መከራያልበገራት፥ለእኔጀግናማለትየአረብ ሀገርሤትናት፤አንዱፊትሢነሣት ሌለኛው ሢሠድባት፥የምላሡጅራፍቢገርፋትቢያቆሥላት፥ውድቃየምትነሣጠንካራጀግናናት፥እጇንየማትሠጥ ለችግር መከራ፥ቢፈራረቅባት ሁሉምበየተራ ታሣልፈዋለችአገቷንአቀርቅራ፤ለእኔይመርብኝልዘንጥያላለች የቤተሠብደሥታ ከራሷ ያሥቀደመች ብዙመሥዋዕትነትንዋጋንየከፈለች፥ይቺታላቅ ጀግናየአረብ ሀገር ሤትናት ናፍቆቱንሥቃዩን ያልፋልብላ ችላእራሷንረሥታ ኖራለች ለሌላ 🌹🌹ውይይየመዳም ቅመሞች ተገጠመላችሁ ፕሮፋይሌንበመጫንወደቤቴ ጎራበሉ🌹🌹።
@wddss8555
@wddss8555 Год назад
ሳህ የኔወደ🌹🌹🍓🍓🌸🌸💐💐
@fafifafi136
@fafifafi136 Год назад
የኔመንገድ ምርጥ አስተማሪ ፕሮግራም አላህ የፈለገዉን ይምራል ያረብ እኔም የምወዳቸዉ ዘመዶቼ ጓደኞቼ አሉ አንተ አይቸግርህም በሆነ ሰበብ መልስልኝ ያረብ
@maremnuru5044
@maremnuru5044 Год назад
Ya Allah subhana Allah Allah yesturna
@user-ne5xw5mi4h
@user-ne5xw5mi4h Год назад
ሱበሀአን አላህ በጣምይገረማል ስውየው በጣምያሳዝናል አላህመጨረሻውን ያሳምረለተያሳምረልን
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v Год назад
ሱብሃናላህ. አላህ ለወደደው ባሪያ ሂዳው ይወፍቀውል አላህ የሳምንት ሰው. ይበለን
@wddss8555
@wddss8555 Год назад
የዛሬውስ የወነት ህልም
@user-mu7ml1qs8z
@user-mu7ml1qs8z Год назад
ያአላህ ከባድ ነው አልሀምዱሊላ እስላም ያረከን
@b.6015
@b.6015 Год назад
ማሻ አላህ ደሥ ሢሉ አባታችል እኳን አላህ መለሠሁ የአላህ አለሀምዲሊላህ የኔ አባት
@user-to1rf1vf7d
@user-to1rf1vf7d Год назад
ማስታወቂያው ለራሱ መንፈስን ያድሳል በርቱልን
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 Год назад
ሰባሀን አላህ አበተችን ረጅም እድሜ ከጤና ገር ተመኜሁኝ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
አህለን ሶፊ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይለል ምበሮች በርቱልን አላህ የግዛቹው
@makiyah
@makiyah Год назад
ቨቨ ዘ ቨ ፐ ዘ አኀዝ ወቨ ፣ቨ ቨፐቨቨ በ፣ሃቨ ቨቨቨፐቨቨ ዠ። ቨ ቨ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Год назад
አኔያቀናሁቱን ማንም የያጠማውም እኔየጠመመኩቴን ማንም አያቀናው አለአላህሱባሀነወተአላ
@munaademmunaadem703
@munaademmunaadem703 Год назад
masha Allah ketetegnawen menged Allah yimerale le hulume yemeran
@Ahmed-cg7sh
@Ahmed-cg7sh Год назад
አሠላም ዋለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ በሁሉም የሬዳና የቴሌብዝን ጣብያዋች 24 ሠአት ቁራን እዲለቀቅ !!!!
@rabiatube3790
@rabiatube3790 Год назад
አላህ እኮ የወደደውን ቀጥተኛውን መንገድ ይወፍቃል አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ቅመሞት ቤተሰብ አድርጉኝ
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn Год назад
አህሌን እንግዳችን አህለን ሶፊዬ የኔ ማርርርርርርር የምትናፍቂኝ ነገርስ ማሻአሏህ እንኳን ወዴብረሀኑ አለም መጡ አባታችንالحمدلله👌🙏🙏🙏🌹🌹🌹አሏህ ይምራቸው ሌላዎቹንም ያረብብብብ
@hooahooa6181
@hooahooa6181 Год назад
ማሻአላተባረክአላ ደስየሚሉ አባት
@betenegash5079
@betenegash5079 Год назад
ወዐለይኩም አሰላም ሶዬ እንዲሁም አባታችን እና ተከታታዮች ከዳር እስከ ዳር የአሏህ እዝነት ራህመት አይለያችሁ ሶዬ ወይም ሚበሮች የቴሌ ግራም ቻናላችሁን ሊንኩ ከታች ብታስቀምጡልን
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p Год назад
የናቴ እራሥ ፎረፎር ይጎዳዋል ደጋዩ ይረጥባል 6ላም እያለቡ እናቴ አትቀባም አሉ ከንግግረዎ ብዙ ትምህርት አለው ህልመዎ ግን ጉድ ነው እንዲሁም የሚሥቶች እረግማን እንዲሁም ከነወረቃቸው መቀበራቸው
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
ያአላህ የህልሙ ነገር ከባድ ነው እንኳንም አላህ መራሁ አባታችን
@nsournsour8475
@nsournsour8475 Год назад
Masha Allah Allahu Akbar Daseyilal
@ahmedabdurahmen579
@ahmedabdurahmen579 10 месяцев назад
Maashaa Allah
@ramlaabdulkader5888
@ramlaabdulkader5888 Год назад
Mashaa Allah mashaa Allah
@hayaatiitube5507
@hayaatiitube5507 Год назад
Mashaallaa
@hassenhussen9707
@hassenhussen9707 Год назад
ማሻአላህ አላህ ኸይሩን መንገድ ይምራን።
@arbimabab5556
@arbimabab5556 Год назад
Mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa
@hayaatiitube5507
@hayaatiitube5507 Год назад
Mashaallaah
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
ማሻ አላህ ተባረከላ አሏሁ አክበር
@fatumamohammed1689
@fatumamohammed1689 Год назад
አህለን እህታችን ሶፊ እንኩዋን ደህና መጣሽልን እንግዳችንም አልሀምዱሊላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ለመራህ ክብር ምስጋና ይድረሰው በዲንህም ላይ አላህ ያጽናህ መጨረሻችንንም አላህ ያሳምርልን
@omermohammed528
@omermohammed528 Год назад
Sofya masha Allah 🔊🔊🔊🥰🥰
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Год назад
ማሻላህ ደስ ሲሉ የኔ አባት
@seadamohammed632
@seadamohammed632 Год назад
Masha allah
@masterkerookkmenur5420
@masterkerookkmenur5420 Год назад
Jezakallha 🙏 my Muslim Brotherhood 🙏
@vhhh4801
@vhhh4801 Год назад
አለን
@AboIkram182
@AboIkram182 Год назад
Masha allah tabaraka allah
@enattube1181
@enattube1181 Год назад
ሱቡሀናአላህ የሚገርም ነዉ
@argoba3210
@argoba3210 Год назад
አልሃምዱሊላህ ኢስላም ያደረገን
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Год назад
የኔምገድበጣምየምወደ ማሻአላህ ግንማስተዋቃአታብዙበት
@ss381
@ss381 Год назад
مشاءالله ماشالله الله أكبر 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 Год назад
ማሻ አላህ አላሁማ አሪነ ጧሪቀል ሃቀ ወፍቅነ እትባእ
@rahimasiraji9003
@rahimasiraji9003 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሶፊ እንኳን ደህና መጣሽ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም የኔ መንገድ!!👌👌ከስደት መልስ እኔም እግዳሽ እሆናለሁ አላህ ከፈቀደ ኢንሻ አላህ
@iloveyouummii1517
@iloveyouummii1517 Год назад
Subahanallah Ajib Ya Allah Sira💔💔💔💔😓😓😓😢😢😢😢
@hussienmohamed2820
@hussienmohamed2820 Год назад
MahAllha we all waiting for you patiently inshAllh👍
@zyinbmuhammad1947
@zyinbmuhammad1947 Год назад
Subahn Allah uffff yarbi
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m Год назад
በጭፍን ጥ*ቻ ሰበረው ምርኩዜን የኔን ንብረት ዘርፎ የወንድሞቼን ደም እንደቀልድ አጉርፎ የቀሩትን ደግሞ ፡ እያሳደደ አስሮ ባንድ ላይ ቆልፎ ፡ ስቃይ ላይ አኑሮ ማረፊያችን ማግዶ ክብሪቱን ጫጭሮ... መሰሎት ነበር እሱ እኔነን አራቁቶ የሚቀየር ልብሱ ዛሬም እንደ ትላንት አለ እንደከረፋ ለውጥ የሚገኝ መስሎት ፤ ሀገር እያጠፋ !!
@abdulkarimreem9352
@abdulkarimreem9352 Год назад
Wow
@saifandkhalifadaawa3058
@saifandkhalifadaawa3058 Год назад
Menbarochi hulachum Allah yitabikachu
@mubarekyasin3004
@mubarekyasin3004 Год назад
ማሻ አላህ
@user-py3wi6zn2f
@user-py3wi6zn2f Год назад
እሽ እጠብቃለን ሶፊየ
@taybatube194
@taybatube194 Год назад
አሏሁ አክበር ማሻ አላህ
@user-uz4ir7qx7u
@user-uz4ir7qx7u Год назад
ماشاء الله احلان
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 Год назад
ማሻ አላህ💐💐💐💐💐💐
@DastaaMan-rm5eg
@DastaaMan-rm5eg Месяц назад
Maashallaha❤❤❤❤
@emuhiba8368
@emuhiba8368 Год назад
ሱብሀን አሏህ ሰው ሊባላው ያጣውን ለድንጋይ አሏህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 Год назад
Subhan Allah ya Rabbi
@fathimamuhammed7867
@fathimamuhammed7867 Год назад
Subahan allah☝️
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 Год назад
ሱባሀን አላህ አልሀምድሊላህ አለኒእመትል ኢስላም
@itsweird157
@itsweird157 Год назад
አላሁአክበር አልሃምዱሊላህ ማሻአላህ አላህ ያግዝህ ሀሹ ሳሮ ያዳሳ ታ አዋው ቦንቺዳይ ቦንቼቴየስ ጦሲ ኔና ሀኢካ ጉጅዲ ቦንቾ ኢንሻአላህ ጋጋና እንቴኮ
@rahmaall2508
@rahmaall2508 Год назад
አልሐምዱሊላሕ ረብላለሚን
@sadaabubakr6830
@sadaabubakr6830 Год назад
Subhan Allah
@arbimabab5556
@arbimabab5556 Год назад
Yaa Allah
@azizatube8146
@azizatube8146 Год назад
ሱብሀን አላህ አላህ የፈለገውን ይመራል ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
@zubaidaargab4664
@zubaidaargab4664 Год назад
ማሻ አላህ አላሀምዱ ሊላህ አላሁ አክበር ❤️❤️💐💐🤲🤲
@laam7123
@laam7123 Год назад
ሡብሀን አላህ.
@user-yf9rm9zc4x
@user-yf9rm9zc4x Год назад
አሰለሙአሌከምወረመቱለህወበረከቱሁ ዉድ ና የተከበራችሁ የኔ መንገድ ተከታታዮች የአላህ ሠለም ና እዚናት ረህመት አይለያችሁ :ሶፊዬ ወለሂ ለአላህ ቢዬ ዉድሽለሁ ፡አለህ ይጨምራልሽ ስቀጥል አባት አሳቁኝ ጭድ ና 🔥እሳት : አይኖረም ስሉ ኢዉነተም አይኖርም ፡ሶፊ ✔️✔️✔️በሪቺ 👍👍ሱባሀናአለ አለህ ሆይ መጨረሻችን አሰምሪልን ፡ኢሻአሏ ቃጣይ ስምንት አለህ በሰላም የደረሰን
@ahmedabdurahmen579
@ahmedabdurahmen579 10 месяцев назад
Alhamdulilah
@jibichaaynage7914
@jibichaaynage7914 Год назад
WUBITUWA GAZETEGNA! kuratachin nesh! Allah yagizish....berchi
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Год назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
@zeynebmohammed4931
@zeynebmohammed4931 Год назад
ሱበሀን አላህ በጣም ይገርማል 🥺🥺🥺
@ahmedabdurahmen579
@ahmedabdurahmen579 10 месяцев назад
Allahu Akbar
@user-md9wu8hc2h
@user-md9wu8hc2h Год назад
ሶፍየ የኔ ቅን ትህትናሺን አለማድነቅ አይቻልም የኔ ቆንጆ 💋
@rehematmuhammed8167
@rehematmuhammed8167 Год назад
ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲
@muridaawole3305
@muridaawole3305 Год назад
አህለን ሶፊ ባውቅ ደስ ሚለኝ እስፓንሰራችን ሂሊቭ እናመሰግናለን ግን የፀጉር ንቅለ ተከላ ማለት ?????
@hallatube.3952
@hallatube.3952 Год назад
እባቴ እውነትም አላህ ይወድዎታል ለዛ ነው በግድ ወደቀጥተኛው መንገድ የገቡት
Далее
Беда приходит внезапно 😂
00:25
Просмотров 435 тыс.
ДВЕ МЕДИЦИНЫ В ОДНОЙ СТРАНЕ
43:03
እያከክን አንኖርም።
30:28
Просмотров 61 тыс.
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Просмотров 4,5 млн