Тёмный

በህይወት በመትረፌ እናቴ እግዚአብሔር ሁሌም ታመሰግነዋለች ! ለእናቶች ቀን እናታችንን ሰፕራይዝ አደረግናት❗️ ያላሰበችውን ነገር ስንሰጣት አለቀሰች❗️💐 

Zemenawit ዘመናዊት
Подписаться 212 тыс.
Просмотров 134 тыс.
50% 1

Хобби

Опубликовано:

 

10 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 382   
@Mercy-ge8jx
@Mercy-ge8jx 2 года назад
በጣም በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች የተባረካችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና ለሁላችሁም ይስጣችሁ ለሁላችሁም እናታችን እንዳስደሰታችሁ እናንተንም እግዚአብሔር በሚያስደስት በረከቱ ይጎብኛችሁ❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
Amen amen yene konjo ❤️ 🙏 🙌 ♥️
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 года назад
@@zemenawit beteseb hugn enea achega beteseb hognalehu jemarye negn aberetachegn yenea ehet bereche achem
@nejatali7088
@nejatali7088 2 года назад
You are the best daughter, your mom also very nice thankful, any thing you did I respect her.
@user-vz8yw4hi1j
@user-vz8yw4hi1j 2 года назад
@@zemenawit x,,Xvčv
@user-oz3mq3mj4n
@user-oz3mq3mj4n 2 года назад
❤️💖🌷
@Janhoy723
@Janhoy723 2 года назад
ወ/ሮ እጅጋየሁ ውብ የሆነች ደርባባ እናት ናት: አንቺ ያልኩት በእርግጥ ታናሼ ትሆናለች ብዬ ነው በዚያ ላይ ቅልል ያለች የቤተሰብ አባል የሆነች ቀና ሴት ስለምትመስል ነው: ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ:
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
አስለቀሳችሁኝ ደስ ስትሉ ለናቶቻችን እረጂም እድሜ ይስጥልን
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ በስማም በጣም ጥሩ ስራ ነው እምሠሪው በርቺ ከቤትሽ ጎራ ብየ ነበር ባለሞያ ባለሞያ ያሳደገሽ ዋው
@selamtube3774
@selamtube3774 2 года назад
አብሬ አለቀስኩ 😭 እጅግዬ እድለኛ ነሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ 🙏 እንደኔ እናት የሌላችሁ ፈጣሪ ያፅናችሁ 😢
@hareragere7856
@hareragere7856 2 года назад
Ayzosh Ehte Egzer Yalew New Hulu Neger Berchi
@sikosilo3072
@sikosilo3072 2 года назад
አይዛ
@selamtube3774
@selamtube3774 2 года назад
@@hareragere7856 እሺ እህቴ
@selamtube3774
@selamtube3774 2 года назад
@@sikosilo3072 እሺ አመሠግናለሁ
@hareragere7856
@hareragere7856 2 года назад
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ Eshi ehte berchi 👍
@ethio4711
@ethio4711 2 года назад
በጣም ደስስስስ የሚል ኢትዮጵያዊነት የሚያለመልም ቤተሰብ Zemenawitye እናትሽን መዳህንያለም ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ መላ የ ኢትዮጵያ እናቶችንም ጭምር
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 года назад
Yenea ehet supsibcrap aregin jemareye negn
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@ethio4711
@ethio4711 2 года назад
@@alemgenatube2098 eshi ehete
@zowielias6845
@zowielias6845 2 года назад
ለእናቴ ይህንን ክብር ሳልሰጣት ስላጣኃት ሁሌም ያንገበግበኛል። እናንተ እደለኞች ናችሁ ተባረኩ!
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 года назад
ጉበዝ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይሄ ለናት ሲያንሳት ነው ብዙ ውለታ ከፍለዋል ይገባቸዋል ለሁሉም እናቶች እናቶች እድሜ እና ጤና ይስጣቸው 👍👏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 года назад
ልክ ነሽ የናት ዉለታ አይከፈልም ረጀም እድሜ ከጤናጋ ለናቶቻችን❤❤❤🙏
@meseretmeseret9342
@meseretmeseret9342 Год назад
የደስታ እምባ እኔም አለቀስኩ❤❤ እናት.ለዘለአለም ይኑሩልን ❤ሁሉችንም እናቶቻችን በዚህ መልኩ ፍቅራችን ለመግለፅ ያብቃን ❤❤❤እወዳችሓለው ❤
@ayni5236
@ayni5236 2 года назад
ውይ ደስ ስትሉ አስለቀሳችሁኝ እድሜና ጤና ይስጣቹ። Happy Mother's Day ❤❤❤
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 2 года назад
ሁላችሁም እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ ቃልዬ❤❤❤❤
@emayoutube65Ema
@emayoutube65Ema 2 года назад
እስኪ ተይ አትበሎኝ እዲሻኝ ልረመድ ፍቅር እደሁ የለ ጠፊቶ ያኔ ገና ከጅምሩ ጥበብ ውስጤ ስትገባ፣ ደስ አይለኝም ሲያሞግሱኝ በ አድናቆት ቃል በጭብጨባ። ከርሞ እያደር ግዜው ሲነጉድ ብዙ አድናቂ እንዳተረፍኩ፣ የፈራሁት ደረሰና ጭብጨባቸው ገድሎኝ አረፍኩ። ፡ ፡ እናም ልክ እንደ ጥበቧ፣ ምስጢር ፍቅርሽ በደምስሬ አሳስቆኝ እንደገባ፣ እንደ አታሞ ስንዳለቅ ፌሽታ አስክሮን ሆያሆዬ፣ በጭብጨባሽ እንደማልሞት በምን ልመን እንዴት ብዬ። ፡ ፡ መደምደሚያ ከፍቅር አምላክ የተቸርሺኝ ጥበቤ ነሽ ብዬሽ ሳለው፣ ፈር የሌለው ያንቺ አድናቆት ተይ ይቅርብኝ እሞታለው።እያለ ይቀጥላል ግን ማንነው ካላች የትም ዞሬ ዞሬ መግቢይን ኢትዮጵያ ን ብቻ ነው 😀😎😎
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ተባረኪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ለቤተሰቡ ሁሉ በሰላም በጤና ይጠብቃችሁ
@Lidiya_N.
@Lidiya_N. 2 года назад
ቃልዬ your family is so humbled. Watching you shower your mom with gifts made me happy as well! That was o adorable 🥰 Long and healthy life for your Mom!
@haymikebede9891
@haymikebede9891 2 года назад
መልካም የናቶች ቀን ብያለሁ ለሁላችሁም ሁልግዜም ቢባል ለእናት ሲያንሳት ነው!!! 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ ደስየሚል ቀንን ስላካፍልሽን🙏🏽
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад
አለኩኝ ጨረሻቸሁኝ እኔስ እናንተ ቤተሰብ የናንተንም የኔንም ነው ያለቀስኩት ምን ላርግ ሇዴ አይችል ቅርብ ነኝ እናቴ በቅርቡ አጥቻታለው እግዚአብሔር ነብሶን ይማርልኝ እንኻን ደስ አለሸ አደየ ተባረኩ ብዙ ዕድሜና ጤና ይስጣቹሁ በእናንተ ደስ ብሎኛል በደስታ አንብቻለው ብውርቱልኝ ጊዛቹሁን እንዲህ ተጠቀሙበት አይለያያቸሁ
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ እሺ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ሰላምሽ ይብዛ እኔኾ ስንት ጊዜ መጥቻለው ኮመንቶቼ አሉልሽ ኹን አንቺው ነሽ ያልተከተልሽኝ እንጂ
@mimitade8804
@mimitade8804 2 года назад
ቃልዬ እንዴት ነሽ እንኳን አደረሳችሁ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንላችሁ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 года назад
በጣም ደስ ሲል እናታችሁን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ እናንተም እናቶች ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ
@huluagershkinfu6166
@huluagershkinfu6166 2 года назад
እድሜሽን እግዚአብሔር ያርዝመው የኔ እመቤተ ተባረኪ አሜን
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 2 года назад
ዘመናዊትዬ ተባረኪ የኔ ቆንጆ ሜልዬም 🥰🥰🥰
@ednaabel4465
@ednaabel4465 2 года назад
Yene konjo tebareki betam edilegna nesh hule yikefagnal gin banchi tedesichalew
@enanuenanu1239
@enanuenanu1239 2 года назад
እናት ይገባታል እድሜ ጤና ይስጥልሽ
@makidatube5901
@makidatube5901 2 года назад
እድሜና ጤና ለእናቶቻችን በጣም ነው የምወዳችሁ ዘመናዊትዬዬዬ🌹🌷🌺💐
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 2 года назад
እረጅም እድሜ ይስጥልን እናትን እንደማስደሰት ደስ የሚል ነገር የለም መልካም የናቶች ቀን ተባረኪ 👍
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 2 года назад
Egziabher abizito yistshe 😍 Enatshen Edmina Tena yistat geta🍀🌻
@bezaabebe5149
@bezaabebe5149 2 года назад
Ewye yene Marr kaliye stamru geta zemenachun yibark
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 года назад
Betam des yemilu enat nachew enantem tebareku! Yeteweledutim yidegulachihu!!!
@genetalemayehu2269
@genetalemayehu2269 2 года назад
ይገባሻል ያንቺ ስራ በልጆችሽ ታይታል እግዚአብሔር ዕድሜ ሰጥቶሽ ያሀገሪ ሰው እንደሚለው በድድሽ ብዬ እናተም ዘመናቹ ይባረክ ብድሩን አትጡቶ
@truyaitesfu9043
@truyaitesfu9043 2 года назад
ሰታምሩ በጣም አድለኞች ናችሁ አግዚያብሔር ረጅም አድሜ ይሰጣችሁ
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 2 года назад
በጣም ታምራላቹ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለናታቹ እናንተም ከነ ቤተሰቦቻቹ መልካም ጊዜ
@hareggebre
@hareggebre 2 года назад
መልካም የናቶች ቀን ለሁላችሁም ኡፍ ስታምሩ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ የከርሞ ሰው ይበለን
@abigaeltadesse259
@abigaeltadesse259 2 года назад
Ejegeye u deserve it u z best mom Love u. Kalye & Mimila happy mothers day for u too
@tigistmaru3535
@tigistmaru3535 2 года назад
በጣም ነው ያለቀስኩት ጌታን ❤❤❤ መልካም የናቶች ቀን እናት ላላችሁ ሁሉ
@meseretmenegesha5146
@meseretmenegesha5146 2 года назад
ውይ ቃልዬ በጣም ነው ደስ የሚለው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንኮን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ
@elanahermontube
@elanahermontube 2 года назад
ዋውውው ስታምሩ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እብዝቶ ይስጥልን እናታችን እንደዚህ እናትን የሚያስደስት ልጅ የተባረከነው ተባረኩ እናትን ማስደሰት መታደል ነው።
@rahelabraham717
@rahelabraham717 2 года назад
በጣም ነው ደስ የምትሉት እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ
@masimasi4968
@masimasi4968 2 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም ታድላችኋል በዚች ቀን እናትን ከጎንሽ ማግኘት መታደል ነውእግዝአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ እናተም ተባረኩ እኽቴ ይኽ ቀን ሌኔ እንኳን ደስታ ሳይሆን በተቃራኒው ነው ቢሆንም ግን እግዝአብሔር የፈቀደውን ስላደረገ ደግሞ የእናቶችን ደስታ ሳይ በጣም ደስ ይለኛል በድጋሜ የኔ እናት የማቱሳላን እድሜ ያድልልን እናተም እንኳንም በዝች ቀን አብራችሁ በደስታ ለማሳለፍ አብቃችሁ
@mimiendalew1564
@mimiendalew1564 2 года назад
Happy mother's day beautiful family 👪 ❤ 💕 betam des tlalachu egziabher amelak edmena tena yestachu . I'm crying
@saraabdella1244
@saraabdella1244 2 года назад
Embayeni ametachu rejim idme yisitachu la hulachuma 🥰🥰😘happy mother day’s 💐💐💐💐💐
@betelhemgebremcheal8660
@betelhemgebremcheal8660 2 года назад
ተባረኩ አሁንም እግዚአብሔር በጤናና በደስታ እናታችሁን ያኑርላችሁ እናንተም እንክብካቤ አታቋርጡ ደስ ትላላች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@selamhagos5589
@selamhagos5589 2 года назад
Happy Mothers day yena konjo Egzabher ergemi edma ketena gare yestesh lenatesh ❤❤❤
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 года назад
ቃልዬ ለእናትሽ እድሜና ጤና ይሰጣቸው ለእናንተም ደግሞ ያሰባችሁትን የስጣችሁ
@roobee1353
@roobee1353 2 года назад
Wubiye tebarek! Inaten nurilign!
@konizeleke7353
@konizeleke7353 2 года назад
መልካም የእናቶች ቀን ለሁላችሁም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለእናትሽ ይስጣቸው
@zainazaina2750
@zainazaina2750 Год назад
በጣም ደስ ትላላቹ ማሮች እግዝኣቤር ይጠብቃቹ ፫
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 2 года назад
Des ylal. Egziabher edmena tena ystachew le.hulum inatoch🙏
@najatagaro837
@najatagaro837 Год назад
Masha allha tebark Zuzu edge beye nure lenateshe Lenat seyansat nw Tebarku
@laelnaam7539
@laelnaam7539 2 года назад
You guys all blessed Kallye you are Amazing 💝 love you all Happy Mother Day 🙏🙏🙏💝❤️❤️
@ethimaryam9617
@ethimaryam9617 2 года назад
Waw Egeziabher ybarkachu dese yemtlu family aselkesachung
@martaberhanu854
@martaberhanu854 2 года назад
ቃልዬ ዛሬ በጣምምም አስቀናሽኝ ለእናቴ እንዳቺ ባረኩላት ባስደሰትኳት ብዬ ለማንኛዉም አንቅተሽኛል እኔ አረጋለዉ ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ከፍቅር ከሰላም ጋር ይስጥልን ተባረኪ
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ እኔም ወንድሞቼ አክብረውልኛል ከናቴ ጋር እኔ በስደት ብሆንም እረጅም እድሜ
@kegnabet1002
@kegnabet1002 2 года назад
ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች
@Martha71
@Martha71 2 года назад
በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣችሁ !!!🙏🙏🙏ታድለሽ ከማለት ሌላ ምን እላለሁ !!!
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 2 года назад
ቃል እንባዬን እመጣሽው ለማንኝውም Happy Mother’s Day የዘመናይ ቤተሰባች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@abeba7037
@abeba7037 2 года назад
በጣም ደስ ትላላቹ እግዚያዯብሔር እረጅም እድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር ይስጣቹ ተባረኩ
@nsbadbunny7579
@nsbadbunny7579 2 года назад
እቤት ስታምሩ እግዚአብሔር ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@abebe7532
@abebe7532 2 года назад
HMD ! tebareki edme tena yestish Entshin endasdesetsh anchim be lijochsh tedesechi !
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 Год назад
እጅግዬ ይገባታል እድሜ ጤና ይስጥሽ
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 2 года назад
kaliye Melatye& Motheryerye, Happy Mothers day.
@almazgebremikael8878
@almazgebremikael8878 2 года назад
ወ/ሮ እጅግ እንኳንም ደስ አለወት
@tsehayweldemaryam5018
@tsehayweldemaryam5018 2 года назад
እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣቹ የሰፈሬ ቤተሰቦች አሰለቀሳቹኝ በተለይ ማዘር ከናቴ ጋር ሰለሚመሳሰሉ እጅግ በጣም ነው የምወዳቸው ❤️❤️❤️❤️
@yeshimbetandarge9868
@yeshimbetandarge9868 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ዘመናይዬ እናቴ ገበናዬን ሸፍና ያሳደገችኝ ስትይ እኔ እያለቀስኩ ነበር የቢሮ ጓደኛዬ ምን ሆንሽ ነው ስትለኝ ለካ ተመስጨ ነው ያየሁት ይሄንን ፕሮግራም፡፡ እናቴ በሕይወት የለችም ግን የልጆች እናት ነኝ የኔ ልጅ ግን ገና ትንሽ ስለሆነች በፊኛ ውስጥ ወረቀት ከታ አፈንድታ መልካም የእናቶች ቀን ብላኛለች እኔንም ልክ እንደ እናንተ ልጆቼ አድገው ለዚህ ክብር ያብቃኝ ሺ ዓመት በደስታና በፍቅር ኑሩልኝ መልካም የእናቶች ቀን
@meskermtadess3513
@meskermtadess3513 2 года назад
በጣም የምታምሩ ቤተሰቦች የተባረካችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና ለሁላችሁም ይስጣችሁ እግዚአብሔር በሚያስደስት በረከቱ ይጎብኛችሁ❤❤❤❤
@fioriteka5215
@fioriteka5215 2 года назад
ምርጥ እና ጣፋጭ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እረጅም እድሜ ለወ/ሮ እጅጋየሁ እንዲሁም ለቃልዬ እና ሜላት
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 года назад
Happy Mother’s Day to all of you God bless your family 🌹🌹🌹🌹🌹you did a great job kalye ❤️
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ💝
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 2 года назад
ሜሉዬ እንኳን ማሪያም ማረችሽ ውዴ
@ZiniTube
@ZiniTube 2 года назад
You guys are so sweet 🥲❤️❤️❤️ Happy Mother’s Day to you all🙏🏽
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ዘኒዬ
@selamawitteferi3334
@selamawitteferi3334 2 года назад
አስለቀሳችሁኝ እድሜና ጤና ይስጣቹ መልካም የናቶች ቀን!
@saronaman5247
@saronaman5247 2 года назад
Beautiful family God bless you 💞 Happy mother's Day
@youtube6773emeniwediy
@youtube6773emeniwediy 2 года назад
ዋዉ ደስ ይላል እትም እድሜ ክስ ጣቸው ላክ በሉ ቤታችን ጎራበሉ በርቱ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 года назад
በሕይወት ላሉ እናቶች መልካም የእናቶች ቀን
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 года назад
ቃሉ እጅግዬ እንኳን አደረሳቹህ አደረሰን።
@almazhailu8748
@almazhailu8748 2 года назад
ተባረኪ 👍
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 2 года назад
Amen enate behiwet yelechem hule gen beweste nat emeya. Lehulum enatoch melkam yenatoch ken 💐
@BBBB-no2sc
@BBBB-no2sc 2 года назад
betam des mtlu beteseboch nachu aslekesachugn eko.tebareku
@abeba7037
@abeba7037 2 года назад
በጣም ደስ ትላላቹ እግዚያብሔር ለሑላችሑም እድሜና ጤና ይስጣቹ ተባረኩ እናናንተም እናት ናቹ በልጆቻችሑ ተካሱ ዘመናቹ ይለምልም ለምልሙ ለእናት ስጦታ በገንዘብ ባይተመንም ደስ የሚል ስጦታ ነው የደስታ ዘመን ተመኝሑላቹ
@user-bi4rn5uz8i
@user-bi4rn5uz8i 2 года назад
ሜላት እና ዘመናዊት እንኳን አደረሳቹ እንኳን ደስ አላቹ በጣም ደስ የሚል ቀን ነዉ ያሳለፋችሁት ለናታቹዉም እድሜና ጤና ይስጥላቹ ኑሮ እናትን ማስደሰት ደስ ይላል።
@etm4603
@etm4603 2 года назад
I can’t stop crying 😢 OMG!!! Mommy happy Mother’s Day 👩!!!!! ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ለሁላችሁም፡፡
@selamgh3379
@selamgh3379 2 года назад
happy mother to you guys thanks for sharing we learn a lot god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💐💐💐
@libamset
@libamset 2 года назад
በጣም ደስ ትላላችሁ!ለእናታችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥላችሁ! 💕💕💕
@eduhosi5995
@eduhosi5995 2 года назад
Mummy's ...askenachugn ...enate behiwet batnorm...kenante gar des blognal ...ewedachuhalehu.... Tebarekulgn.
@serawitteafaye2014
@serawitteafaye2014 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@muddasirdaba4574
@muddasirdaba4574 2 года назад
Wede betam des bilongal alhaa inatishinim betasbishin 1000 amat yanuralngi 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@kidangebreegziabher1711
@kidangebreegziabher1711 2 года назад
kalye I respect you always may God give you more than you expected.
@hellenabi4224
@hellenabi4224 2 года назад
Happy Mothers day my favorite family 💓 💗 💖
@menberebekele2374
@menberebekele2374 2 года назад
ወ/ሮ እጅጋየሁ እረጅም እድሜ ይስጥሽ እድለኛ ነሽ እኔም እወድሻለሁ
@mahihabesha941
@mahihabesha941 2 года назад
Love you all Thank you for sharing 👏👏👏👏
@almazjanka8624
@almazjanka8624 2 года назад
Happy Mother’s Day 👩 ለእናት የሚደረገውን ስላደረጋችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@muluworkzeleke8834
@muluworkzeleke8834 2 года назад
ሜላትዬ እንኳን ደስ አላችሁ
@tibaamerican6939
@tibaamerican6939 2 года назад
አላህ እነቶቻችንን እርጅም እድሜ ይስጥልን ያርብ
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 года назад
ሁላችንም እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ መልካም ጊዜ
@helenbeta3914
@helenbeta3914 2 года назад
Des ymtilu families tebareku
@vipqatar7973
@vipqatar7973 Год назад
እርጅም,እድሜከጤና,ማሚዬ
@meronshume3150
@meronshume3150 2 года назад
Tadelachu egzabeher yibarekachu
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 года назад
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ለእናት ምንም ቢደረግ ያንሳታል እረጀም እድሜና ጤናን ይስጥልን ለሁሉም እናቶች
@sindushenkut4897
@sindushenkut4897 2 года назад
ተባረኩ
@etalemmasku5707
@etalemmasku5707 2 года назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጦት ሺ አመት ኑሪ እማ ❤❤❤
@alemb4972
@alemb4972 2 года назад
Amen Tebareku
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 года назад
Happy mothers day zemenachuh yibareki kaliye edimie yisitilish
@yemesserachtekele3999
@yemesserachtekele3999 2 года назад
ውይ ቃልዬ በደስታ አስለቀሳችሁኝ ተባረኩ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንካን ተወለዳችሁ ❤❤❤
Далее
ስዊት በልደቷ ቀን ምን ገጠማት?
18:33
አዲሱ ቤታችን እናስጎብኛቹ
14:11
Просмотров 406 тыс.
Thank you for making me a mom. #Shorts
0:50
Просмотров 373 тыс.
У нас ОТКЛЮЧИЛИ ВОДУ!
0:45
Просмотров 2,4 млн
今流行ってる椅子取りゲーム
0:31
Просмотров 73 млн
Обзор на 10 дешевых мангалов
0:57
Как вам?)) #нескучныйучитель
0:12