Тёмный

ልጅ ተገኘ! ለጠፋባት እናቱ መልስ ሰጠ! Ethiopia | EthioInfo. 

EthioInfo
Подписаться 759 тыс.
Просмотров 382 тыс.
50% 1

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13 тыс.   
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 2 года назад
ልጁ ደስተኛ እንዳልሆነ ያስታውቃል :አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል ይላል የሃገሬ ሰው።
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 года назад
እውነትነው
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ፈጣሪ ከናቱ ጋር ያገናኝዉ እንፀልይለት
@senaitelia4267
@senaitelia4267 2 года назад
I feel same way
@aumurim4972
@aumurim4972 2 года назад
ልጁ ደሰተኛ እንዳልሆነ ያስታውቃል
@UserUser-fc8qp
@UserUser-fc8qp 2 года назад
Awo😭
@יינטיפרקאדמס
@יינטיפרקאדמס 2 года назад
እናቱን የጎዳህ መስሎህ ልጁንም ጎዳሃው ጋዜጠኛው ሺ አመት ኑርልን አጠያየቅህ 100%
@southafric1249
@southafric1249 2 года назад
Yes አሪፊ ጋዜጤኛ እንዲ ነዉ ሌሲራ ታሜኝ መሆን
@senaywelde3389
@senaywelde3389 2 года назад
በትክክል
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 года назад
ትክክል
@faf5019
@faf5019 2 года назад
@@stopahmaragenocide7891 የሷስ ሂወት አታሳዝንም እንዲጠላት ያወራከው ነገር ስላለ ነው
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 года назад
በጣም ከረ የልጆቼ አባት ልክ እንዲህ ያለ ግትር አቋም አለው ተደብቀው ነው የሚያናግሩኝ አሷን ሲያናግሩ ጭንቅላታቸው ይቀየራል ይላል
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 2 года назад
ጠያቂው በጣም ብቁ ፕሮፌሽናል ነክ በርታ ድፍረትክ በጣም መልካም
@hayatmohammed9907
@hayatmohammed9907 2 года назад
Ye wnjel temeramare behon yawatawal 👍
@fentaneshchekole6011
@fentaneshchekole6011 2 года назад
Gobez
@wettyfap8911
@wettyfap8911 2 года назад
Can you tell me his dads full name???
@kidistchekol2465
@kidistchekol2465 2 года назад
በጣም በትእቢት ይናገራል USA መኖሮ የመጨረሻ የሰክሰስ መጨረሻ መስሎታል ጌታ ማስተዋል ይስጥህ ልጁን የዘላለም አምላክ ይጠብቀው 💔
@fikirasmamaw772
@fikirasmamaw772 2 года назад
ባለቤቴ ባለቤቴ አትበል ባለቤት ያሳጣህ የተረገምክ ሰውዬ እርጉም አባት ነህ እንጀራ እናትማ ድሮም እንጀራ እናት ነች ከሷ ምንም አንጠብቅም አባትየው ግን ጌታ ልብ ይስጥህ 😡😡😡😡😡
@mezanmulat2109
@mezanmulat2109 2 года назад
Balebete balebete yelibenal temechegn kkkkkkkk
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 года назад
አሜን የሰይጣን ማደሪያ ድንጋይ ነው
@aynuyeyoutube6501
@aynuyeyoutube6501 2 года назад
እዉነት በጣምም ውሸታምም ጥጋበኛ ነዉ በስማምምም ቱቱቱቲ
@Tina-ue2og
@Tina-ue2og 2 года назад
😅😅
@WorkeGetu
@WorkeGetu Год назад
😅😮
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 2 года назад
ለጋዜጠኛው ቃላት የለኝም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@meskeremabera9097
@meskeremabera9097 2 года назад
እንጀራ እናት ግን በልጆችሽ ታገኚዋለሽ😪
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 2 года назад
ባካችሁ የእንጀራ እናት መጥፎ ናት የትም ቦታ ልጁ በል የተባለዉን ነዉ ሚናገረዉ ፈዙዋልኮ መብት አላት እናትየዉ ልጁን ግን በጣም ተጭነዉታል ያሳዝናል
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 2 года назад
በጣም ትክክል 🙏
@spidermanismydad3144
@spidermanismydad3144 2 года назад
True!!! Very True this boy is in pressure!!!!!
@meronethioyejmuya6937
@meronethioyejmuya6937 2 года назад
በጣም እሺ ልቤን ነው የነካው ገና ሳየው
@weinshetgebrie7632
@weinshetgebrie7632 2 года назад
በጣም ሲያሳዝን በጭቀት ተወጥርዋል
@atsedeayele6944
@atsedeayele6944 2 года назад
ውሸታም አባት ከገባህ የራስክን ልጅ ነው ምትጎዳው ልጁን አትጉዳው
@ameleg.silasie3342
@ameleg.silasie3342 2 года назад
ልጁ የእውነት ጫና እንዳለበትና ደስተኛ እንዳልሆነ የተቸገረውም ነገር እንዳለ ያስታውቃል የአባትየው ንግግር ግን ለሚስቱ ሽፋን የመስጠት ብቻ ነው ሀሳቡ ልጁ ተጨንቋል ያሳዝናል ጌታ ይርዳው የሚያሳዝን ታሪክ ነው እናት አይዞሽ
@meserettesfaye8247
@meserettesfaye8247 2 года назад
ከናፍቆት የተነሳ ነው አናቱን ሚርቀው በጣም የተሰወረ ነገር አለ ልጁ ባይፈልግ አነሱ አናቱን እንዲይገኝ መምከር መገፍፍት ይችሉ ነበር
@kasahuntola69
@kasahuntola69 2 года назад
አንተ ጋዜጠኛ ወደፊት የራስህን ሚዲያ ከፍተህ ለሀገራችን ብዙ ነገር ሰርተህ እንደማይህ ተስፋ አለኝ 🙏
@SXBFRL120
@SXBFRL120 2 года назад
ጋዜጠኛ ወንድሞች የኛ ጀግና
@amenkbrom1728
@amenkbrom1728 2 года назад
እውነት ነው ገራሚ ጋዜጠኛ ነው
@አኪያሮሆቦት
@አኪያሮሆቦት 2 года назад
ሰውዬው ስጋ የለበሰ ዳቢሎስ ነው ሆ......... ሲያስፈራ ክፋ ልጁ ምንም ደስታኛ አደለም ሲያሳዝን 😥😢 የኔ ቆንጆ አይዞህ እሺ አንተ ራስህን ስችል እናትህን እንደፈለክ ታገኛታለህ ጠንክረህ ተማር እሺ አንቺም አይዞሽ
@almazgebremikael5502
@almazgebremikael5502 2 года назад
ሰውየው በጣም ውሸታም ነው
@edenmeresha9266
@edenmeresha9266 2 года назад
Betame kediabilosem yebeletale
@elisajobe9300
@elisajobe9300 2 года назад
EWENTE NEW. KEHOLA. YEHONE. TESENO. ALEBET. KE ABTU????
@genetwasse3542
@genetwasse3542 2 года назад
agree 👍
@greatjordan7526
@greatjordan7526 2 года назад
It’s true he looks very scary
@zoe2506
@zoe2506 2 года назад
ልጅ የሚናገረው ሰውየው በል ብሎ ያስጠናውን እንጅ የልቡን ሀሳብ አይደለም ምን አይነት አባት ነው ይህ ሰው ቅን ህሊና ሳይኖረው ቸርች ይመላለሳል።አታስመስል እናትና ልጅን እንዳይገናኝ አድርገሀል ክፉ ሰው ነህ አባትየው ።ልጁ ግን ነፃ የሚወጣበት ቀን ይናፍቃል
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 2 года назад
ችግሩ ካባትየዉ ነዉ ይሄ ልጅ አድጎ ነገሮች ሲገባዉ ግን አባቱን ነዉ ፍርድ ቤት የሚያቆመው እመኑኝ ሌላዉ ለልጁ እንድረስለት በህግ አባትዬዉ ይቅረብልን ጠያቂዉ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
@betelhemhaylu2793
@betelhemhaylu2793 2 года назад
ባል እኮ ባዳ ነዉ ሲለይ አይገርምም የገዛ ልጆን. እንኮን ማግኘት አችልም. ፍትህ ለሴቶች 😌
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
👍👌
@mihertgebreselsie8407
@mihertgebreselsie8407 2 года назад
Yessssss
@woinshet2595
@woinshet2595 2 года назад
ፍትህ
@ቤቲትዩብ
@ቤቲትዩብ 2 года назад
ትክክል
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 года назад
ትክክል 👍🏾👍🏾👍🏾ከሴቶች በፊት ለዚህ ሚሲኪን ተጨቋኝ ልጅ🙏🏾🙏🏾
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 года назад
ጋዜጠኛው ጀግና ነህ እንደፈራ ስለነገርከው ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሄር ይስጥህ
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
እኔም አፌን ከፊቼ እያየው ነበር ገዜጠኛውን ሰውየው ግን አጠገቤ ብሆን በጥሮሴ ነበር የምበለው ይሄ ደደብ ነው ይሄ ከርከሮ ነገር
@mazahailu5406
@mazahailu5406 2 года назад
በመሃል ልጁ ተጎዳ
@romanhussen6536
@romanhussen6536 2 года назад
በስማአም ልጁ በጭቀት ውስጥ እዳለ ነፍሱ ምስክር ናት ስያሳዝን አሁን ይኸም አባት ነው ደግነቱ የምያድግ ልጅ ነው ለሁሉ ግዜ መልስ ነው😢😢😢
@ditaasmera8816
@ditaasmera8816 2 года назад
👍👍👍
@America1219
@America1219 2 года назад
አሜሪካ አሜሪካ ስራ ስልክ ማውራት አይቻልም ባለቤቴ ባለቤቴ ይላል ይህ ቱልቱላ የፈለገ ቢሆን እናት እናት ናት:: በደምብ ነው ልጁ በቤት ውስጥ እየተበደለ ያለው አራት ነጥብ:: ሰውየው ይዘብዝብ ልጅየው አንተ ግን ሞኝ አትሁን ነገ ሌላ ቀን ነው እናትና ትምህርት አይገናኝም ይልቁንስ እናትህን እያገኝህ እያወራህ አይዞሽ እያልክ ብትመረቅ ነው የሚሻልህ አትሞኝ:: ውይ የፈጣሪ ያለህ ሰውየው ግን ግም ጋጠወጥ ስርአት የሌለው ሰው የማያከብር መረን የሆነ ሰው ነው:: እንኳንም ተላቀቀችህ ድዳም ደግሞ ይገለፍጣል ግልፍጥ..... ሲ መጨረሻ እላይ ጋዜጠኛው የጠየቀው ጥያቄ ደግሞ ለልጁ ሙሉ መልስ ነው ምን እነርሱ ፈቅደዋል እናትህን ማግኝት ትፈልጋለህ ወይ ሲለው አወ::: ይገርማል
@sarahana7929
@sarahana7929 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ሰውዬው ግን ምናለ መልካም ነገርን ብታስብ አነጋገርህ ደስ አይልም እናት እኮ እናት ናት መተኪያ የሌላት
@ወሎየዋአማራ
@ወሎየዋአማራ 2 года назад
የሰይጣን ቁራጭ ነው ሲያዩት ራሱ አስቀያሚ ምኑም እማያምር
@leyowesame8040
@leyowesame8040 2 года назад
እኔ ይሄን ሰውየ ለመስማት ትግስቱም የለኝም ባይን
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 года назад
የእንጀራ እናት ተብየዋ እየመረመረች እንዴት ነፃነት ይኖረዋል
@ኢላሂማሶብሪንኢላሂማሶብሪ
@@leyowesame8040 ትክክል ልጂ ጫና አርጎበታል
@yordafanuel
@yordafanuel 2 года назад
በእውነት ጥሩ እያታ ነው , በጣም ውሸታም ነው
@sheilalovelly7000
@sheilalovelly7000 2 года назад
የኔ ጌታ እናቱን ይፈልጋል አባቱ ስለወስደው አስፈራርተውት ነው! ልጅ ያለ እናት ባዶ ነው ማሪያምን! ዛሬን አትይ አባትየው! ነገ ይሄ ልጅ ሌላ ነገር ውስጥ ይገባል:: ዞሮ ዞሮ እናቱን ይጠይቃችዎል ይሄ ግልፀ ነው! ልጁን አስረውታል ያሳዝናል😢 ይቺ የእንጀራ እናት ጥልቅ ባትል ጥሩ ነው😏
@yeromeadmasuyerome6113
@yeromeadmasuyerome6113 2 года назад
አባትዮው የሚመጻደቅ ቢጤ ነው።አነጋገሩ እራሱ ስርአት የለውም።እናቱ ግን ጨዋ ጨዋ ያሳደጋት ስርአቷ ይመሰክራል ።
@edenmeresha9266
@edenmeresha9266 2 года назад
Betam leke neche
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 года назад
በጣም
@mezanmulat2109
@mezanmulat2109 2 года назад
Ewnet nw enemy alwededkutem
@ሰፊናስ
@ሰፊናስ 2 года назад
ትክክል።
@መኪነኝሰለምቴዋ2010
@መኪነኝሰለምቴዋ2010 2 года назад
ምኑም አላማረኝ እኔም ልጁ በናቱ እንደት ይጨክናል
@eskedaryimer159
@eskedaryimer159 2 года назад
ልጁ ተፅኖ አለበት ማንም ልጅ እናቱን አይጠላም አባትዬው ግን ፈጣሪ የእጅህን ይሰጥህ ጠብቅ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 2 года назад
በትክክል ጫና አለበት ያስታዉቃል
@egizabhreyemesegn5801
@egizabhreyemesegn5801 2 года назад
Ewunat new yejun yagnwal
@zanabzanab5412
@zanabzanab5412 2 года назад
አወ በአጠገቡ ተከልክሌነው ይላል እንደ ተፅኖአለብህ ወይ ብሎ የሚጠይቀው ጠያቂው ልጁ ለዛሬነው እንጂ ሲጠነክር ይፈልጋታል ለዛሬነው የምትጎዳው
@especialtube4034
@especialtube4034 2 года назад
Mindn new mtaworaw ? Ato nsganaw tastawjaleh yekfu kefu neh anegagerun enka atchlbetm?
@especialtube4034
@especialtube4034 2 года назад
Himaniti mibale neger yelem enatu gar yaworabet ebakh ?
@selamawit1111
@selamawit1111 2 года назад
ፍትህ ለዚህ ልጅ😭😭😭
@loveethiobia3099
@loveethiobia3099 2 года назад
🤣🤣🤣 አወ ፍትህ ያስፈልገዋል
@_tube6978
@_tube6978 2 года назад
ክክክክክክክክ እጃችን አይጠራም ክክክክክፍትህ
@fikirtehaile7514
@fikirtehaile7514 2 года назад
Rasune enatune lemanager rasune mechale ayasefelegewem ahununu medewawele alebachew
@tsionazeze7682
@tsionazeze7682 2 года назад
ልጁ አባቱን የፈራ ይመስላል ተፅዕኖ ያለበት ይመስላል ግን እናቱን ምንም ቢሆን እንደማይረሳ ማወቅ አለባችሁ
@bahsenhabib6385
@bahsenhabib6385 2 года назад
Life is so short don’t forget u will regret 🤯😭😭
@beebrr3617
@beebrr3617 2 года назад
His a big kid he can explain clearly but there’s something behind 😔
@amekids2894
@amekids2894 2 года назад
አባት በጣም ክፍ ነህ እናት እናት ናት መረዝ ነገረ ነህ ታስታውቃለህ ልጅነው ደውልለት ብለህ ማስደወል አለብህ አሜሪካ እነደምታካብደው አደለም ጠብቅ ዛሬ ያረከው ነገር በ አንተ ይደርሳል ልጁ አታስጨንቀው ያልሆነ ጭንቀት ውስጥ አታስገባው.
@masaretmasaret1438
@masaretmasaret1438 2 года назад
በትክክል💔💔
@genettoshema5661
@genettoshema5661 2 года назад
ባለቤቴ አትበልችግርያለባትቀናተኛናት
@bona2318
@bona2318 2 года назад
Eko ye 9 amet lij wede America siwesd card gezito dewilo magenagnet sigebaw yihene esu alfelegem eyale yalhone mikiniyat yisetal liju destegna aydelem man yawikal gena America endegeba kenate agenagnugn bilo siteyik eyeketut neber yihonal ahunim liju mels siset awo or ayi eyale new bemigeba alabraram abatu ena enjera enatu bel yalutin new yalew yemil gimit alegn
@wogayehubeyene6832
@wogayehubeyene6832 2 года назад
ሰውና እንጨት ተሰባሪ ነው ትምህርቱን እስኪ ጨርስ እናቱ ለመኖሯ እርግጠኛ ነው ልጁ አንድ ፍርሐት እንዳለበት።
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 года назад
በጣም.ከባድ.ነው.አባቱጋር.ችግር.ያለይመስላል.ሞት.የሚባለው.ነገር.ዘንግቶታል.ለክብሩነው.የተጨነቀው
@ማክዳማክዳ-ቀ4ዠ
@ማክዳማክዳ-ቀ4ዠ 2 года назад
በጣም
@saronhailu53
@saronhailu53 2 года назад
በጣም አባትየው ምን አይነት ክፋ ሰው ነው!
@almfiramandefro3252
@almfiramandefro3252 2 года назад
መቸም ልጅ በስነልቦና እንደተጎዳ ያስታውቃል አሜሪካ ያላቹሁ ኢትዮጵያዊያን ልጁን ከማህበራዊ ጓዳይ ብትወሰዱት መፍቲ ያገኞል አባትየው በልጁ ተፅዕኖ እንዳለ በደንብ ያስታውቃል እንካን አሜሪካ ገጠር ያለ በስነልቦና የተጓዱ ልጅ ነው የሜመሰለው ብቻ አሁን እናቴ አባቱም የራሳቸወን እየኖሮ ነው ልጅ ግን በጣም ነው የሚሳዝነው
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 года назад
አባቱ ይለዋል ብቻ የእሷ መጥፎ ነገር ያወራል የልጁ ማስብ ይላል እሷ ሚያወራ በፊቱ እዩ ሰው የእራሱ ገበና ያወራል በልጅ ፊት
@ሰላምደረጄ
@ሰላምደረጄ 2 года назад
የሚገርመው የእናትህን ወንድም አጎትህን ቁጭ ነው ምርጥ እናት አለህ ቆንጆ ጨዋ ሰው ቀና ብላ የማታይ በእናትህ ኩራ ምስክር ከእናትህ ጎረቤት
@yesaramube4968
@yesaramube4968 2 года назад
እኔ ግን አባትና እንጀራ፡እናቱ ጋር ተጽኖ አለ ብዬ ነው ማስበ እንጂ ልጅ እናቱን ሳይናፍቅ እስካሁን ዝም፡አይልም ሲያወራ በተጽኖ ያለ ይመስላል አንጀት ይበላል አላህ ከልጅዋ ጋር ያገናኛት አባትየው ግን ቢያንስ የበደላትን በልጅዋ ሊክሳት ይገባል ባይ ነኝ
@gy8086
@gy8086 2 года назад
@@yesaramube4968 thank you 🙏 ename like endza new yasbekut!!
@mekdiesk5867
@mekdiesk5867 2 года назад
@@yesaramube4968 no ምንም አይነት ተፅዕኖ የለም ሚዲያ ላይ ስለታየ አንድን ሰው ጀጅ ማድረግ ይቻላል እንዴ ይሔ መላ ምት እኮ ነው ሰውን ያጫረሰው ልጁ ኮ ልጁ ነው በፍቅር ና በስርአት እያሳደገው ነው እናቱ መካስ አለባት ምትሉት ለመረዳት ፈልጋ ነዋ የወጣችው.....
@leyowesame8040
@leyowesame8040 2 года назад
ልጁ በጣም ተፅኖ እንዳለበት ያስታውቃል አባቱ ሀይለኛ ነገር ነው የተባለውን ነው የሚያስተጋባው
@leyowesame8040
@leyowesame8040 2 года назад
@@mekdiesk5867 ምንም መላምት አይደለም ሰውየው ተጭኖ እንደያዘው ያስታውቃል በተለይ በዚህ እድሜ እናቱን አይናፍቅም ነው እምትይው?
@ekramehussein4950
@ekramehussein4950 2 года назад
አባት አይመስልም እሱን ጠይቀው ይላል ሁሉንም ነገር 😭 ጋዜጠኛው ግን ይለያል በርታ ወንድሜ 🌺
@user-ty2rx8jp9f
@user-ty2rx8jp9f 2 года назад
አሜሪካ አገር የሚኖር የ14 አመት ልጅ እንደዚ ፈዛዛ አይሆንም ችግር ገጥሞታል ልጁ እባካችሁ እምታውቁት እርዱት
@ranilove6191
@ranilove6191 2 года назад
Tekekele
@user-sf7ox2qd3h
@user-sf7ox2qd3h 2 года назад
በጣም ነው የአሜሪካ ልጅ ፈዛዛ አይቼ አላውቅም
@tsigeredaderbe6681
@tsigeredaderbe6681 2 года назад
Eza Akababi yene tenors Le police Report Adergu please
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 года назад
ከልጁ ፊት ላይ በጣም ብዙ ነገር ይነበባል😔እንኳን አሜሪካ ( ክፍለ ሃገር ያለ እረኛም) ነፃነት አለው። ልብ ይስጣችሁ ቤተሰቡ👏😥
@nigistbogale9113
@nigistbogale9113 2 года назад
Men yenbeltethel Ato Mesganaw ye lejon chenklt be set keuerkew.
@hattadubai8129
@hattadubai8129 2 года назад
ትክክክል ብርገር እኮን ሊበላ አላሸተተውም
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
በጣም የእውነት እኔ እራሡ ልጁን ልጁን ነበረ የማየው አሥገድደውት እንደሆነ ገጽታው ይመሠክራል
@belaytube4135
@belaytube4135 2 года назад
ሀሀሀሀሀ አባባልሽ አሳቀኝ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 года назад
@@belaytube4135 እውነቴ ነው እኮ ገጠር በ9(8)ዓመቱ ለእረኝነት የተቀጠረ ሰራተኛ ቤተሰብ ናፈቀኝ ካለ እሁድና ቅዳሜ እረፍት ይሰጠዋል።ምንም ያልተማሩ ገበሬ እኳ የሰው መብት ይጠብቃሉ። እነዚህ አሜሪካ ሆነ ብለው እንዲህ ይጨፍሩበታል ከምር አሳዝኖኛል እናትን አለማግኘቱን እናት አቶ መኖር የደረሰበት ብቻ ነው እሚያቅ💔
@emebettulu441
@emebettulu441 2 года назад
ልጁ ከዚህ በኋላ ኑሮ ይከብድበታል ።እግዚአብሔር ይርዳውደ
@ruhama2017
@ruhama2017 2 года назад
እኔም እንደሱ ነው የሚታየኝ
@Nነኝተስፈኛዋ-l8y
@Nነኝተስፈኛዋ-l8y 2 года назад
በጣም እኔራሱ ፈራሁለት በዚህ ኑሮ ስጨመርበት ከባድ ነዉ. የኔ ወንድም ትግስቱን ይስጠዉ.
@tigistgezu6838
@tigistgezu6838 2 года назад
Yes
@ayelemimi
@ayelemimi 2 года назад
ላንቺም ለልጅሽም እድሜ ይስጣችሁ እንጂ አንድ ቀን ልጅሽ መጥቶ የልቡን ይነግርሻል አሁን ግን ተይዉ ብቸኛ መሆን የለበትም ይደግ ትንሽ ነዉ የቀረዉ ,,,,,ልጅ ግን ሁሌም በምንም አይነት ችግር ዉስጥ የናትን ፍቅር ባያጣ ይመረጣል.....
@noornono2355
@noornono2355 2 года назад
አባትየው፣የመጨረሻ፣ባለጌ፣ነው፣ስናገር፣እራሱ፣ስራአት፣የለውም
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
Yeahhh Real comment
@berhaneghebremedhin5912
@berhaneghebremedhin5912 2 года назад
አንቺ ልጁ ያለውን ሰምተሽ እዳትፀፀች ምክንያቱም በል የተባለውን ነው ያለው እግዚአብሔር ለአይነ ስጋ ለመገናኘት ያብቃሽ አሜን
@senaywelde3389
@senaywelde3389 2 года назад
ትክክል
@sunshinesunshine2441
@sunshinesunshine2441 2 года назад
Exactly 💯
@emuyebaba2743
@emuyebaba2743 2 года назад
ይህ ልጁ በጣም ታፍኗል በሰቀቀን ውስጥ እንዳለ ያስታውቃል እባካችሁ ኢትዬጵያኖች ይህን ሁኔታ ቪዲዬውን አስተርጉማችሁ ባቅራቢያው ላለው የህግ ክፍል አቅርቡለት። የስነአእምሮም ዶክተር ድጋፍ ይደረግለትና ከሚወዳት፣ በግድ እንዲረሳት ከሚመከርበት እናቱ ጋር እንዲገናኝ እርዱት ። ስለፈጣሪ ብላችሁ
@የአፄዎቹልጅነኝ
@የአፄዎቹልጅነኝ 2 года назад
አይ የልጅ ነገር የኔ እጣ የደርሳት እናት።
@filmonzere8565
@filmonzere8565 2 года назад
Tikekel ney
@saratube8614
@saratube8614 2 года назад
ምንደነወ ባለቤቴ ባለቤቲ ሆሆሆሆሆ 😭😭😭😭😭 ፈትህ ለዚህ ህፃን
@سميره-ذ1ذ
@سميره-ذ1ذ 2 года назад
አባ ገነእን አባት ነዉ
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 2 года назад
ልጁ ደስተኛ እንዳልሆነ ያስታውቃል :አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል ይላል የሃገሬ ሰው።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
እዉንት ነዉ ፉፉፉፉፉፉ ያሳዝናለ ፈጣሪ ሰላም ያርገዉ እንዳይገሉት 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@UserUser-fc8qp
@UserUser-fc8qp 2 года назад
😭😭
@teklemariamtesfaye7117
@teklemariamtesfaye7117 2 года назад
እንኳንስ ሰውን የፈጣሪን ሕግ የጣሰ ነውረኛ ነው እንደ ንፁሕ ከድቁና አልፎ ካሕን ሆኖ መቅደስ እያረከሰ ያለ ደፋር ባለጌ ነው
@Wintanabelaynh123
@Wintanabelaynh123 2 года назад
Abateyew betam yemesadekal yasazenal liju betam chana albet. Engi enaten mageget bemnm hunita kalehebet ayadenakefhm.setadeg yekochehal enat bemnm ayelewetm.
@Idontknowausernametoput
@Idontknowausernametoput 2 года назад
Yep exactly
@blatob8799
@blatob8799 2 года назад
ውይ አባትየው ጠማማነው እጅ በዝህ እድሜው እደውም እናቱን እሚፈልገበት ስአትነው ልጁ በጣም ተጨቁኗል ፍትህ
@yekiteawowsonicetanks4612
@yekiteawowsonicetanks4612 2 года назад
የናት ድምፅ መስማት ትምህርት ይከለክላል
@azebetaye3635
@azebetaye3635 2 года назад
አባትዬው ምነው ቀደም ብለህ መነጋገር እንኳንመብት መሰጠት አልፈለክም መንገዶን እየዘጋእው ነው አንተ አልተፈለክም ምን አመጣኸ አን አባት ነኝ ባይ አሰፈራርተኸው ነው ብድሩን አግኘው
@happiness7315
@happiness7315 2 года назад
በጣም ነዉ የተጨነቀዉ ያስታዉቃል ያሳዝናል
@mohdhasan6920
@mohdhasan6920 2 года назад
Yastawukal selam yelwum beljacihu agewut
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 года назад
ኮመታሮቹ ሰለመቹሁ በየለቹሁት እግዘቤኤረ የጠቢቀቹሁ ኑኑ እበላለ ሰደታኚነኚ
@hewanzemene1611
@hewanzemene1611 2 года назад
የሰው ሀገር + እንጀራ እናት ሁለት ትልቅ ነገር ማጣት አምላክ ሆይ እርዳው !!!😭😭😭😭
@fatimagebrie7391
@fatimagebrie7391 2 года назад
😢አይ እቲዮፕያ ያለው ሊጅ ኢናት ባጣም ዋቶ ከሊጆችተጫውቶ ይራሳል ግን በሰው ሃገርደም ከትምርትበት ወደበትነው በዛላይ የንጀራ ኢናት ጋር በትማዋሉ 💔ልጁያስታወቃል ደስተኛ አይደለም እየቶቆጠበነው የምያወራው ምስኪን😢😢😢
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 2 года назад
እረ እባክሕ አትዋሸ ወሸታም ሴቲቱ በጣም ሴጣነ ነች። እውነት ያልሇነ ነገር አታውራ አባትባለጌ ሴጣን ጨካኝ ነሕ አትዋሸ አባት ለምን ትዋሻለሕ ሰውየው ጥሩ ጥያቄ ጠየከከው ።ትቁረጠው ደግ አደረገች ምክንያቱም የሰወን ፎቶ መለጠፍ አሰፈላጊ አይደለም የአንድ እናት ልጆች ናቸው ሰዎች ና ልጆቻችን አሁን አልወለደችውም ብለን መንገርአንዴት ብለን እነገልፃለን ሰትል ምን ማለት ነው።ሴቲቱ እባክሸ ሰላም አውር ጂ። ዋጋ ያሰከፍልሻል። ውሸታም አንተ ጨካኘ።ጥግየሌለው ጨካኘ ነህ።
@habibaahmed1113
@habibaahmed1113 2 года назад
የፈጠረሕአምላክ ይርዳሕ
@alukaalem8052
@alukaalem8052 2 года назад
ፍትህ ለዚህ ልጅ😭😭😭
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 2 года назад
እማ እንኳን ደስ ያለሽ ልጂ ነፃነት የለዉም መሰል ለማዉራት ብቻ አላህ ያቃል
@ቃልየነኝ
@ቃልየነኝ 2 года назад
እኔም ልል ነበረ ልጆ እናቱ ጋረ ቤገናኝ አባትየዉ ጋረ ሰለሜያቀረረባቸዉ የጀራ እናቱ ጋረ ጫና አለበት መሰል
@almaz7033
@almaz7033 2 года назад
ልጂ ነጻነት የለውም ሰውየው በትቢት ተሞልቷል ይብላኝልህ እናትየዋ ስርአቷ ደስስስ ትላለች እንዴ እናትና ትምህርት ምን አገናኜው እቤት. ብዙ ጫና እንዳለበት ያስታውቃል።
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 2 года назад
እናት እናት እናት መተኪያ የሌላት መቸም እናት የሆነ ይረዳል
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ
በጣም ወላሂ አላህ ይርዳዉ
@hayatmohammed9907
@hayatmohammed9907 2 года назад
Tegedom behion Leka lejem yekedal. Yemayekedaw aned Allah becha new.
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
ባለጌ ነህ ስው በናፍቆት አይሞትም አልክ ፈጣሪ ይፍረድ በጣም ጥጋበኛ ነህ ንግግርህ ሁሉ እንደፊትህ ጉማሬ ነህ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 года назад
የጥጋበኛ መጨረሻ
@lovewin1582
@lovewin1582 2 года назад
ለልጁ ህሊና ስትሉ ስድቡን ብቻ አንሱት ሌላው 100 % ትክክል ነው
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 года назад
አባትዮው መላጣ እራስ መላጣ ልብ ያገኛታል☝🏾☝🏾☝🏾
@yeshi6910
@yeshi6910 2 года назад
Ewunet new koshasha new kkkkkkkkkkk
@rimuty7696
@rimuty7696 2 года назад
😀😀😀 wey Gumare
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 2 года назад
አባትዬው አሜሬካን ሰለገባ ገነት የገባ መሰለው በጣም ተመፃደቀ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ እናትና ልጅ ማለያየት አይገባም ወደፊት ትከፍላታለህ
@ሚሚአበራ
@ሚሚአበራ 2 года назад
ትክክል
@addisalemchekene2108
@addisalemchekene2108 2 года назад
You r right
@fekadkz8094
@fekadkz8094 2 года назад
ትክክል ከዚህ ሠይጣን አገር እግዛብሔር ይሁነው ልጁ
@fekadkz8094
@fekadkz8094 2 года назад
ወይ ገነት ገነትሥ እምየ ሀገሬ ምንም ደሥታ የለም ሁሉ ሞልቶ ሣቅ የለ የውሸት ኑሮ ነው
@kibebegudeta3276
@kibebegudeta3276 2 года назад
አሜሪካ መንግስተ ሰማያት መድሎት እንደዚህ ሲመፃደቅ ማየት ይማል 😭
@genetwork8035
@genetwork8035 2 года назад
ምስጋና አሜሪካን ያለ ሰውም እየሰማህ ነው ! ነገሩን ግራ አታጋባው ልጁን ከእናቱ ጋር አገናኘው . የአሁኗ ሚስትህም እናት ስለሆነች አትጨክንም
@kannsein5607
@kannsein5607 2 года назад
ይቅርታ አድርጉልኝ ልጁን አባትየው በጣም ስብክ አድርጎታል ግን ልጁ ወደፊት ነፍስ ሲውቅ በጣም አድርጎ አባትዬው ይጠለዋል
@edenmeresha9266
@edenmeresha9266 2 года назад
Awon legochene nesa aregoo masadege yasefelegale
@ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
@ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 2 года назад
በጣም
@elsabetejemaneh8427
@elsabetejemaneh8427 2 года назад
ይሄ ባልሽ እንካን አልሆነ እግዛቤር ይወድሻል ልጅሽ ግን ፍትህ ያስፋልገዋል አሜሪካ የምትኖሩ ደጋግ ኢትዮጵያዊ ያን ልጅን እርዱት እባካችሁ
@fentaneshchekole6011
@fentaneshchekole6011 2 года назад
Betam asemeaaye
@zeynebzelelew1288
@zeynebzelelew1288 2 года назад
አባትየው ጉማሬ ነገር ነው እናትየውና ልጅየው ግን ፍቅራቸው አይናቸው ላይ ይነበባል እናትኮ እናት ናት አይዞሽ ነገሮች እስከሚመቻቹለት ነው ሁሌም ልጅሽ ይወድሻል ባያወራም ያስብሻል እናትና ልጅ አላህ ይርዳችው ያርብ
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 года назад
Church ይላል ደሞ እንደው ምን ይሻላችኋል?
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 2 года назад
ፍትህ ለሴቶች የጭካኔ ልክ።አናትይው መስኪን ነች።ጨካኝ አባት ነው።ፍትህ ለሴት ።
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 2 года назад
የከነውአባቱ ወላሂእሱበጣምታምራሐች አተጉልቻግራአጣቢነው እምትሆን
@rabiaseid4579
@rabiaseid4579 2 года назад
የ ሆነ ጉረኛ ሲያስጠላ
@rabiaseid4579
@rabiaseid4579 2 года назад
ውነትም ጉማሬ
@RukiaSeid-n1e
@RukiaSeid-n1e 5 месяцев назад
ከባድ ነው እኔ አሜሪካን ከመጣሁ አንድ አመቴ ነው ከሆነ አሜሪካ የሚኖሩት አብዛሀኛዎቹ ሀበሾች ብሬናቸው እረፍት ስለሌላቸው ነው መሰለኝ ጤነኛ አስተሳሰብና ጥሩ ስነምግባር የላቸውም ከባድ ነው ባህሪያቸው ከባድ ነው ለማንኛውም ልጁን ከእናቱ ጋር አላህ ይደብልቀው
@Umitube
@Umitube 2 года назад
Zehabesha Minnesota ነው ያለው ልጁን ተባብረን ልንደርስለት ይገባል በረቀቀ መልኩ ለእናቱ ብቻ ሳይሆን ለልጁ ሲባል ልጁ ያሳዝናል 😢😢
@qwqw2298
@qwqw2298 2 года назад
በናትሽ የሆነ ነገር ኣድርጉ ኡፍፍፍ ሲያሳዝን
@ማም-መ8ቈ
@ማም-መ8ቈ 2 года назад
አረ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ! የወለደ ይፍረድ ! ልጁ ሳይኮሎጅካል የተጓዳ ይመስላል ነፃነት ያለው ፍፁም አይመስልም ! ለማንኛውም ኢትዮ ኢንፎ በርቱ ትልቅ ተግባር ነው ተባረኩ 🙏
@אסתראסתר-ל9י
@אסתראסתר-ל9י 2 года назад
እኔ፣የምመኝልህ፣ያሳድግ፣ትምርትንም፣በሰላም፣ያስጨርስህ፣ተፅኖ፣ያለብህ፣ነው፣የምትመሥለው
@danagetu6202
@danagetu6202 2 года назад
ልጁ ተፅኖ ያለበት ይመሥላል።
@azebtsegaye3591
@azebtsegaye3591 2 года назад
@Lishan Ahmed you can tell his body language tell us all. Too much pleasure from his dad
@azebtsegaye3591
@azebtsegaye3591 2 года назад
@@danagetu6202 በደንብ ያስታዉቃል
@meskremmengistu6297
@meskremmengistu6297 2 года назад
Awo leki new ligu nesanete yalew ayemeselim asigedidot new meseleg yetekemetew
@ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ
@ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ 2 года назад
አሜሪካ. ያላቹ. እህት. ወድሞቼ. ኢሄን. ልጅ. ቀርባቹ. ብትረዱት. ጥሩ. ነው. ልጁ. እደታፈነ. ያስታውቃል
@edenmeresha9266
@edenmeresha9266 2 года назад
Awon betam yetafene yemesekale
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
ትክክል
@mekdiesk5867
@mekdiesk5867 2 года назад
ወረኛ ቀርበሽ ያየሽ አትመስይም ለናንተ ግድ ሌላም video መለቀቅ አለበት ከፈለግሽ እሱን ለማየት RU-vid አላቸው እይው ሰርች አርገሽ ልጁ ዝምተኛ ነው
@mekdiesk5867
@mekdiesk5867 2 года назад
@@edenmeresha9266 በ አንሶላ ነው😂😂😂
@edenmeresha9266
@edenmeresha9266 2 года назад
@@mekdiesk5867 hige kochacha anechi endatehogne enegera enatu
@abebaberie6743
@abebaberie6743 Год назад
አባትዬዉ ጋጥ ወጥ ነዉ እ/ር ልቦና ይስጥህ!!!
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ቈ5ሠ
ልጁ ንጻነት የለውም የኔ ውድ እናትህ ሁሌም ትወድሀለች አባትየው ጫና ፈጥሮበት ነው ሰውየው ክፊው ነው ፈጣሪ ይይልህ እናትና ልጂን ለይተህ ሥታኖረረረ ከናቱ ልጁ አድጎ እናቱን እደሚል ጠብቅ በደብ ነው የሚጠላህ እናቱነው የሚወድድድ ባቢየ እናትህ ሁሌም ትናፍቅሀለች ባቢየየየ
@SarahSarah-hy2hh
@SarahSarah-hy2hh 2 года назад
እውነት ልጁ ያሳዝናል ፈጣሪ ያሳድግክ ግን ጫና ረለበት ልጁ።
@meazateshome911
@meazateshome911 2 года назад
Weshetam atune
@mestertessema7337
@mestertessema7337 2 года назад
ምን አይነት መጥፎ አባት ነህ ጥሩ አባት አይደለህም አሁን ከእናቱ ጋር ብትለየውም ወደፊት ታገኘዋለህ ልጂ እናት በምንም አይነት አይለያዩም
@sinidualemu8130
@sinidualemu8130 2 года назад
አባትና ልጅ ውሽታሞች ናችሁ ተመክሮ እንደሆነ ያስታውቃል
@sinidualemu8130
@sinidualemu8130 2 года назад
በጣም ታስታውቃለህ ጥሩ አባት አይደለህም ደሞ ትልቅ ሰው ነህ አትዋሽ ከአንደበታችሁ በደንብ ያስታውቃል
@selamawit8579
@selamawit8579 2 года назад
ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ
@tube-rh8rq
@tube-rh8rq 2 года назад
ጠይቋል በደንብ ግን ማን በቂ መልስ ይስጠው ልጁም ውስጡ እሳት አለ አባትየው ጨካኝ😢
@genetyilam1791
@genetyilam1791 2 года назад
ጋዜጠኛው በጣም እውነታ የተላበሰና አጥጋቢ ጥያቄ ነው የጠየከው ተባረክ ሰውዬው በቀለኛና ስለሚስቱ ተረት ተረት ነው የሚያወራው
@rimuty7696
@rimuty7696 2 года назад
Enem zare Gazetegnaw betam temechegn 🙏
@genettoshema5661
@genettoshema5661 2 года назад
ከእናቱመገናኘትጊዜይፈልጋልአባትተብዬልአንደአሜሪካሕፃናትማየትአለብሕእናቱንስለጠላሐትነውጫናእየፈጠርክበትነው
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 года назад
Ewntsen new fkerr
@aydakale9695
@aydakale9695 2 года назад
እናት እናት ናት እኮ እረ በፈጣሪ ልጁን ከእናቱ ጋ አገናኙት ልጅም እኮ እናቱን ይፈልጋል ትልቅ ሠው ሁን ወልደን ከብደን አርጅተን እንኮ እናታችንን እንፈልፈልጋለን 100% ልጁ እናቱን ይፈልጋል ልጁ በነጻነት አይደልም የሚያወራው 😭😭😭😭😭😭😭
@eas8981
@eas8981 2 года назад
ሰውየ ለልጅህ ስትል ለናቱ ክብር መኖር ነበርብክ
@seadimekonnentube1718
@seadimekonnentube1718 2 года назад
ድፍንፍን ያለ ነገር ልጁ በተፅኖ ነው የሚኖረው አዝናለው በጣም ቃል አጣሁ😭😭😭😭😭
@inufindiga9605
@inufindiga9605 2 года назад
Yihe duba yimeyakil chinkilat yizo yemayiseletin wushetam sewuye 😡
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 года назад
ሰውዮው እና ሚስቱ የሚያሰቃዮት ነው ያገኛቷ☝🏾☝🏾☝🏾
@genetteklemengesha9164
@genetteklemengesha9164 2 года назад
Eha abatu derek neger new. Leljum endezibel teblo ymeslal. Egzeabhar yrdachu.
@be8cab
@be8cab 2 года назад
በትልቅ ተጽኖ
@kiyashemsi6074
@kiyashemsi6074 2 года назад
Balege sew nek aba genen yedfah
@meazaworklema7177
@meazaworklema7177 2 года назад
ልጁ ተፅዕኖ እንዳለበት በደንብ ያስታውቃል ፍትሕ ሊያውም በዚ እድሜው ልጅ እናቱን አይሸሽም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለልጁ
@meskeremabera9097
@meskeremabera9097 2 года назад
አባትየው እራሱ የአይምሮ ችግር አለበት
@amezenechwoldemeskel6648
@amezenechwoldemeskel6648 2 года назад
አቶ ምስጋና በጣም ትእቢት ያለብህ ሰዉ ነህ የአነጋገርህ የአመላለስህ ሁኔታ ያሳዝናል አሜሪካ ገብቶ አምስት አመት ሙሉ ስለ እናቱ እንዳይሰማ ማድረግ ወንጀል አይደለም ብለህ ታስባለህ? እንደተባለዉ የሀይማኖት ሰዉ ሆነህ በእግዚአብሔር ዘንድስ አያጠይቅም?
@frehiwotleake8535
@frehiwotleake8535 2 года назад
አባትየዉ በጣም ያስታዉቃል ልጅን በጫና ውስጥ ነዉ ያለጸዉ ነገ ልጅ አድጎ የራሱን ትዝብት ይወስዳል እንደ አባት መልካም ነገር አድርግ
@ኤልያስ-ጨ6ሠ
@ኤልያስ-ጨ6ሠ 2 года назад
ምርጥአባት በራስመተማመንበአዞእንባያልተሸፈነ ልጁን በራስመተማመን ያሳደገ ምርጥአባት
@fatumaahmed5784
@fatumaahmed5784 2 года назад
getarihn fra ychin alem zelalem atnorm leba neh
@delina3421
@delina3421 2 года назад
Yes
@lylykonjo5130
@lylykonjo5130 Год назад
ትምህርት ሲጨርስ ማለት ትምርት ማለቂያ የለውም ባጭሩ እናቱን እንዲረሳ የማድርግ እቅድ ነው ግን እናቱ አሜረካ እድል ደርስዋት ብትሄድ ይህ አባት ይቀጣል እናቱ ሌላ እንደሆነች መናገር ወንጀል ነው እናቱ በህይወት ስላለች አዳብት እንኳን ግዴታ ይነገራል ከየት እንደመጣ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 года назад
አባትየው ንግግርህ ደረቅና ሰርአት እና እውቀት የጎደለው ነው እግዚአብሔር ልቦና ይሰጥህ
@ሀዊኪያ
@ሀዊኪያ 2 года назад
በጣም በጣም ስድ ነው አባትዬው ያስታውቃል ልጁኮ ተጨንቆዋል ይሄ ቪዲዩ በፍፁም ብፍፁም መውርድ የለበትም ልጁ ወይ እናቱ አንድ ነገር ቢሆን ይሄ ቪዲዩ ማስርጃ ነው
@haregdebela1909
@haregdebela1909 2 года назад
Yes he's lies a lot you can tell, he's mad 😠 because the truth is out.
@berhamhailu5083
@berhamhailu5083 2 года назад
Balege abate new erdute USA yalcehut legu enaten alefelegem ayelem
@meskeremabera9097
@meskeremabera9097 2 года назад
አባትየው የዘራውን በዚሁ ልጅ ያጭደዋል
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 года назад
ሰውዮው መላጣ እራስ መላጣ ልብ ነው ጭራቅ
@ቢ2020
@ቢ2020 2 года назад
Please Ethiopian lawyers take this video as a supportive-document-and let the court know about this child abuse. May God let this boy free
@hawikebebewyaie4889
@hawikebebewyaie4889 2 года назад
Agree
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 2 года назад
So true
@habtamugirma78
@habtamugirma78 2 года назад
Agree. This should be refered to immigration lawyers. The father should be held accountable and properly respond to so many questions including the way he gets to the US.
@angiealam1939
@angiealam1939 2 года назад
ትክክል
@gigiyutub6316
@gigiyutub6316 2 года назад
Yse 😭😭😭😭😭
@donn6276
@donn6276 2 года назад
The boy is feeling uncomfortable, you can see it from his reaction. He sounds like he is reading a script his dad made him study, he is repeating himself bless him, the earlier you try to face your father the better it gets. Your stepmom can not take over your moms place you definitely can tell that by now. I pray you get a way to connect to your mom stay strong 💪🏽
@manekebede9355
@manekebede9355 2 года назад
Weshtame nehe ahune erasu benegegerehe teteeno aregehebetale
@sushyybabiz6458
@sushyybabiz6458 2 года назад
Wel said
@tnz1288
@tnz1288 2 года назад
በትክክል ዶኒ
@fafiadona9395
@fafiadona9395 2 года назад
አባትየው መጥፎ ሰው ነው ጥሩ ቢሆ እናቱን እዲያገኝ ያረጉት ነበር እረፈጣሪ የስራክን ይስጥክ እናቱን እማይፈልግ የለም እርጉም ናቹህ
@ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ
@ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ 2 года назад
ኢሄ. ልጅ. እዳያወራ. ተገዶ. ነው. ሲያወራ. እራሱ. የፈራ. ይመስላል. ሰውዬው. መርዝ. ነው
@ኢስላም-ኰ8ፀ
@ኢስላም-ኰ8ፀ 2 года назад
እዉነትነዉ
@ኢስላም-ኰ8ፀ
@ኢስላም-ኰ8ፀ 2 года назад
የሰዉአባት። ጰያሥታዉቃል። ክፉነዉ
@neeysad4183
@neeysad4183 2 года назад
ትክክል አው
@ፓናዶነኝየኮሜትአለቃየሴቶ
ወላሂ አባትየው መክሮት ነው አላህ ፈጣሪህን ፍራ በፈጠረህ
@ራቢንትባባ
@ራቢንትባባ 2 года назад
ወላሂ አበሉ በማታቁት ጉዳይ ወላሂ ማለት 3ቀን እደሚያጾም ታውቃለሽ ወይ ???
@ፓናዶነኝየኮሜትአለቃየሴቶ
@@ራቢንትባባ አውቃለሁ ግን ይህን ሂወትስላሳለፍኩት እርግጠኛስለሆኩነው
@mimitsegayesubscribe4240
@mimitsegayesubscribe4240 2 года назад
Ewnte baxam new yeferawo
@ፍቅር-ፐ6ሸ
@ፍቅር-ፐ6ሸ 2 года назад
በትክክል ሰውየው አውሬነው
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 2 года назад
በጣም ነው የተመከረው ልጁ ግን ከራሱጋር አይዴለም ልብ ብላችሁ እዩትማ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
አባት ተብዬ ከሚስት ጋር ተመካከርና ይህን ልጅ ካለበት ጭንቀት አዉጥተክ ከእናቱ ጋር እንዲገናኝ አድርጉ ያለዛ በልጆቻችሁ ዋጋ ትከፍላላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 2 года назад
እውነት ነው ዋጋ ያስከፍላል
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ
ትክክል ልጁ በጣም ተጨኒንቋል ብቻ አላህ ይዴረሥለት አይ ኤናት ፅናቱን ይሥጣት ሠዉየዉ በጣም ሀይለኛ ይመሥላል ለልጁ ነፃነት አይሠጡትም
@senaitsetegn605
@senaitsetegn605 2 года назад
ትክክል ነው
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 года назад
አንድ ቀን እራሱን አጠፍ የሚል ዜና መስማታችን አይቀርም 😢😢
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ
@@asterberhe6061 አኡዙቢላህ ኤጭ ኢንሻአሏህ ከችግር በኋላ ምቾት አለ ምንም አይሆን አላህ ይጠብቀዎል መልካም ንግግር ጥሩ ነዉ እሽ
@seladagne5336
@seladagne5336 2 года назад
ልጅ ተፅኖ እንዳለብት ያስታውቃል ;አባትዬውም የሚስጠው ምላሽ እማይመስል ነገር ነው ; ጊዜ ይውሰድ እንጂ ልጁ እናቱን በግሉ እሚፈልግበት ሰአት ቅርብ ነው
@anwar7807
@anwar7807 2 года назад
ትክክክል
@senaitsalam2562
@senaitsalam2562 2 года назад
ልጅ በጣም ፍራሀት ውሰጥ ያለ ይመሥላል አባትየው ተንኮለኛ ትመሥላለህ መልካም መሆን መልካም ነው እናትና ልጅን እንዲቀራረቡ አድርግ እባከህ አባትየው
@senaitsalam2562
@senaitsalam2562 2 года назад
@Elsabet Damen አይገርምም ከፋት ጥሩ አይደለም ልጅ ፊቱላይ ደሰታ አይታይም ድሮም ተደብቆ ትዳር አርጎ የሆደ ሰውዬነው ተንኮለኛ እግዚአብሔር ወደቀልቡ ይመልሰው የመሥቀሉ ሥር ቁማርተኛ ይሆናል
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
አስር ጊዜ ባለቤቴ አትበል ይልቅ የልጅህን ሕይወት ታደግ ንግግርህ በጣም ያናድዳል ልጁ ትልቅ ችግር ውስጥ እንዳለ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይድረስለት ለአንተ የስራህን ይስጥህ:: አባትየው ይቁነጠነጣል:: ለመሆኑ አንተ አሜሪካ ነው የምትኖረው አስተሳሰብህ በጣም ትንሽ ነው shame on you 👎🏽
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 года назад
ትክክል
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 2 года назад
የሚገርመው እንጀራ እናትየው ከእናትየው በላይ እንደምታሰብ አድርጎ ነው የሚያወራው ልክ እንደ እኔ የተናደደም አለ ለካ ልጅ ያሳዝናል አሸማቀውታል በጣም ውይ
@sisayneshmelkam6786
@sisayneshmelkam6786 2 года назад
ይቁነጠነጣል ሰላሳ ጊዜ ባለቤቴ ባለቤቴ ከማለቱም በላይ የራሱ ስልክ አለው ስልክ አለው ይላል ስልክ ብርቅ ነው እንዴ
@hawikebebewyaie4889
@hawikebebewyaie4889 2 года назад
በጣም አስተውለሽልኛል ጎሽ
@jamaldaba4061
@jamaldaba4061 2 года назад
በጣም CNN ነህ ከንግግርህ ያስታውቃል የእንጀራ እናት መሆናን መንገር ነበረብህ ቀልማዳ ነህ በልጆችህ ታገኘዋለህ።
@ATNASIABabyVideos
@ATNASIABabyVideos 2 года назад
CNN ብቻ ALJEZR ጭምር ተበጣረረ የት ያለ መስሎት ነዉ ጋህነብ አሜሪካ መሆኑን እረሳው መሰለኝ 😏😏😏😏
@nigistbogale9113
@nigistbogale9113 2 года назад
Yehe ye Abateyw meter new men saw kolhydrater tadrglh abateyw bstam yedbrel
@marthat6031
@marthat6031 2 года назад
CNN ብቻ ጁንታው ጌታቸው ረዳ ጭምር እንጅ😅😅😅
@hjjhhhh8095
@hjjhhhh8095 2 года назад
ቄስ እኮ ነው ክፍ
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 2 года назад
cNN Kklkkkkkkkk
@anshahaussne8012
@anshahaussne8012 2 года назад
ስማ ቀንድ የሌለው በሬ እሷን የጎዳህ መስሎህ ይሆናል ግን እራስህን እና ባለቤቴ ባለበቴ የምትላትን ከንቱ ፍጥረት በወለዳችሁት ልጆች የስራችሁት ስራ ፈጣሪ በጥፍ ይመልስላችኋል ስሚ የበሬው ሚስት ልጆችሽን የምትፈልጋቸው ከሆነ ይህን ጉዳይ በአስቸኳይ ፍችው ያለበለዚያ ግን ታገሽ መልስ ከፈጣሪ ፋርድ ለመቀበል እጅጉን ተዘጋጅ ልጆችሽ አንፈልግሽም ባይሉሽ ጠብቂ የጊዜ ጉዳይ ነው ይፈርዳል አይፈርድም አትበሉ ፈጣሪ አለ በዙፋኑ
@masialex3747
@masialex3747 2 года назад
እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ በንግግርህ ውስጥ ትእቢት የተሞላበትነው
@argwaabi6189
@argwaabi6189 2 года назад
ስዊዬዉ፡ቶኮላኛ፡ናዉ፡ያሢታዊቃል፡ዬሆንክናጋር፡ዲጋይ፡እራሢናክ፡እነቱን፡፡እዬነፋቃ፡ትኮታኩተልክ፡ማኮትኮት🐕🐕🐕🐓🐓፡አቴዉሻ፡ዬሆንክ፡ናጋር፡እነትዬማጣለትን፡ትንጋራላች
@saronhailu53
@saronhailu53 2 года назад
በጣም እንጂ ነገ ሞት የለም እኮ አለ!
@ናትናኤል-አ4ቐ
@ናትናኤል-አ4ቐ 2 года назад
በጣም የሆነ መሀይም ነገር ነው ከንግግሩ ያስታውቃል
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 2 года назад
Abatiyew wushetun sayasibew ewunetun awetaw edet ye14 amet lij lela sew download yaregiletal. Sifatetu tiru lemehon mokeru. Sewuyew enatu eko nat erasun sichil malet misitu eko adelechim
@Hanna_W
@Hanna_W 2 года назад
betam
@hadasgirma9819
@hadasgirma9819 2 года назад
ሰማ አባት ተብዬው ፈጣሪ የሰራክን ይሰጥክ ችግሩ አንተጋ ነው ገባን ሰማክ በጉዲፈቻ የሚያድጉ እንካን እናታቸውን ይፈልጋሉ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 2 года назад
ሚስቱን ይፈራት ይሆናል😊
@selamdesta8514
@selamdesta8514 2 года назад
ድጋይ ነገር ነው ምንም ያልሰለጠነ እፍፍ
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 года назад
ሰውዮው ክፉ ድንጋይ ነው
@hayatkonju261
@hayatkonju261 2 года назад
እራሱ በጉዲፊቻ ነው ወደ አመሪካ የህደው ይህ መላጣ ቱ
@Availablemf
@Availablemf 2 года назад
ምንም የሚበጠበጥበት ምክንያት የለም አሁንም ቢሆን ልጅ ያለው ይፍረድ.አሁንም አማራጭ የለውም. የሆዱን እኛ ልጆች ያለን የልጁን ስሜት እንረዳዋለን.
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 2 года назад
እኮ የት ሃገር ነው እናትን በስልክ ማናገር ከትምህርት ሚያዘናጋው
@gy8086
@gy8086 2 года назад
Pleas please he need help!!
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 2 года назад
@@gy8086 who’s you talking about
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 2 года назад
@@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ ልጁ እርዳታ ይፈልጋል እያለህ ነው እኮ
@happiness7315
@happiness7315 2 года назад
በጣም ልጁ ተፅኖ እንዳለበት ይታወቃል ለልጁ ስትል አንተስ ብታናግራት ምን ችግር አለዉ ልጁ እሚረዳዉ ሰዉ ያስፈልገዋል ያሳዝናል
@semiraali4959
@semiraali4959 2 года назад
ልጁ ሲያድግ እናቱን ማለቱ አይቀርም እናት እኮናት እናት አለህህን አለማናገር ትችላለህ ያንተ ተጸኖ እዲጠይቅ ማረግ አለበት
@ninasyummyofficial6464
@ninasyummyofficial6464 2 года назад
እንዴት ነው እናትን ማግኘት ከትምህርቱ distract የሚያስደርገው? It is nonsense የሆነ ተመክሮ የሚለውን አስጠንተውት ነው የሚመስለው it's makes me emotional
@meazabekele4449
@meazabekele4449 2 года назад
Exactly
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 года назад
በትክክል ልጁ ነፃነት ያለው አይመስልም
@hhhhghhgg9178
@hhhhghhgg9178 2 года назад
ዉሸተማ
@hawihundie5141
@hawihundie5141 2 года назад
Very true. They made sure to convince him that contacting his mom will distract him. People are really evil.
@bethlehemb1369
@bethlehemb1369 2 года назад
ሰው መሳይ በሸንጎ የበዛበት አለም 🤔 ልጁ እኮ ቁጭ ብሎ ተኝቷል ፈጣሪ ያንቃህ ወንድሜ
@danewtdanewt212
@danewtdanewt212 2 года назад
እውነት ለመናገር አባትየው አይፈልግም ልጁ እናቱን እንዲያገኝ ልጁ በትልቅ ፍርሀት ውስጥ ነው አሁንም እናትየውን እየወቀሠ ነው ፈጣሪ የእጅህን ይስጥህ
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 года назад
አባትዮው ጥሩ ደንቆሮ ነው
@Newton514
@Newton514 2 года назад
ባለቤቴ ባለቤቴ ብለህ ልተሞት ነው እንዴ የሆንክ ቀዳዳ ነገር ነህ ንግግርህ እራሱ ያስጠላል ልጁ የሆነ ነገር ተሞልቷል
@ethiomert1114
@ethiomert1114 2 года назад
እኔ ምንም ማለት አልችልም እናቱ እንኳን ደስ አለሽ ድምፁን ስለሠማሽ እና በቪድወም ቢሆን ስላየሽዉ በሀሳቤ እያለቀስሽ ነዉ አይዞሽ አቅፈሽ የምትስሚበትን ቀን ያቅርብልሽ ዳጊም በምንም በማንም የማትቀየር እናትክን ከአሜሪካ ከአዉሮፓ ይቅርና ከአለም የምትበልጥ እናትክን አግኝተክ ትንፍስ የምትልበትን ቀን አላህ ቅርብ ያድርግልክ አይዱንያ 😭
@azebhabte1582
@azebhabte1582 2 года назад
This is very sad. A lawyer in US should help these son and mother. I feel the boy's suffering. When the interviewer asked him about the passing of his grandmother, the boy couldn't even say a word. He is in pain.
@desitamoti9617
@desitamoti9617 2 года назад
Exactly
@faf5019
@faf5019 2 года назад
ባለቤቴ ብለክ ሞትክ ትፈራታለክ?
@zteshome75
@zteshome75 2 года назад
ልጅ ነፃነት የለውም አባቱ የተረገመ ነው አይዞሽ ድንግል ካንቺ ጋር ትሁን ልጅሽን በእጅሽ ታስገባልሽ ፀልይ
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 года назад
ይህ ውሸታም መላጣ ጭንቅላቱ ይፈርሳል
@eilse4672
@eilse4672 2 года назад
አረረረረረ ሰወየው ሲበዛ ተኩለኛ ነው
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 года назад
ይቅርታ አውን እደተረዳሁት ባለቤትክ ጥሩ ሴት አይደለችም ጥሩ ብቶን ኖሮ ከናቱጋ ጥሩ ግኑኝነት ይኖራት ነበር ግን ጥሩ ሴት አይደለችም እሷም ወልዳለች ከጎኖ ትየው እመሙንም ታቅዋለች የስራቸውን ይስጣቹ ልጁ ታዳጊ ነው በዋላ ይጠይቅካል ጠብቅ
@bereketyihedego6226
@bereketyihedego6226 2 года назад
አባትየው ችግር አለበት እኛም አሜሪካ ነው እምንኖረው ስላልፈለክ ነው እንጂ ይደወላል። እሱ ያናደደው ጉዳዩ ሚዲያ ላይ መውጣቱ ነው። አባት ተብዬው የሰጠው መልስ እናትየው እውነት እንዳላት አረጋገጠልኝ። እናትየው እውነት አላት፡ ክብር ለእናቶች
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 2 года назад
በፊፅም አረ አይልም መቼም ከሚወሉበት የሚያድሩበት እደሚባል ነው አባቱ ከንግግሩ ያስታውቃል እኴን የተዋለደ የተፊቀረም ይጠያየቃል የአባት ደነዝአቺግን እንኴን ልጅሽን አገኝሽ
@elroe.373
@elroe.373 2 года назад
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው👍👍
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
በጣም
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 2 года назад
እናትዬውን የጎዳችሁ መስሎችሁ ልጅን አትጉድ አንድ ቀን 18 አመት ሞልቶት ከእናንተ ተፅኖ ሲወጣ እናቱን ይፈልጋል ልጅ ሲታይ ፈርታችሁ እንደሆነ ያስታውቃል እግዛቤርን ፍሩ ከእናቱ ጋር አገናኙ የዘራነውን እናጭዳለን እና
@esemoges603
@esemoges603 2 года назад
እግዚአብሔር የስራህን ይስጥክ አጎዛ የሆንክ ሰውዬ
@asnimola77
@asnimola77 2 года назад
ከእናቱ ጋር የማገናኘት ሀላፊነት አባትየው አለበት!!
@saytsayt164
@saytsayt164 2 года назад
ሰውየዉ በጣም ክፉ ነው ምክንያቱ አነጋገሩ የስታውቃል አይዞሽ እህቴ ልጁ እድሜዉ ስደርስ አንቁን ሳያድር ይመጣል
@hayaatiitube5507
@hayaatiitube5507 2 года назад
Likii nesh
@ZainabZainab-lk4tl
@ZainabZainab-lk4tl 2 года назад
ምን የመሠለ ሰውየነው ጥላቻውን አወጣ
@tegisttegist2683
@tegisttegist2683 2 года назад
ልጄ እናትክን ዉደድ ሌላዉ ሲመችክ ብቻነዉ ሚወድክ
@samrikibru9048
@samrikibru9048 2 года назад
ምን ዋጋ አለው ጭንቅላቱ ከተበላሸ ቦሀላ
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 2 года назад
አንተ ትምህርትህን እስከምትጨርስ ድረስ እናትህ ብትሞትብህ ትፀፀታለህ የዘላለም ፀፀት ነው ። እናት እናት ነች
@እናቴየኔውድእወድሽአለሁ
Ya ena tiyaka naw yha
@mhrettsegai9812
@mhrettsegai9812 2 года назад
Ende,ehe lij min adrege ,endeza bel teblo temekro inji liju'ma ye'enatu dmxi hule masmat ywedal .
@salmweitsalme7053
@salmweitsalme7053 2 года назад
እውነት አይመስለኝም አስገድዶታል
@yesaramube4968
@yesaramube4968 2 года назад
እኔም እጋራለው ይህን ሀሳብ ሞት ቀጠሮ አይስጥም ተነፋፍቀው አንድ ነገር ቢሆኑ አባትና እንጀራ እናት በቁጭት ይኖራሉ
@gy8086
@gy8086 2 года назад
Betam eko new yemigermew!!
@סאסובוגלה
@סאסובוגלה 2 года назад
አቤት ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ ረጅም እድሜና ጤና የልጁን ልብ በደንብ ተረድተሃል አይ የጀራ እናት ውይ አይጣል ከኔ የደረሰ አይድረስባችሁ ክፉ ናት የኔ የጀራ እናት
@aidakifle9004
@aidakifle9004 2 года назад
አባቶች የልጆቻችሁን ፍቅር ከሴቶቻችሁ ፍቅር ጋር አታገናኙ። ለዩት።ሚስትህ ከእስዋ ውጭ ለተወለደው ልጅ አንተ ካገዝህ ይከፋታል በሚል ልጅህን ማሸማቀቅ ጥሩ አይደለም።ልጅህ ልጅህ ነው ብትክደው እንኳ የመርዳት የማሳደግ ግዴታ አለብህ።ልጅህን እንደልጅነቱ መንከባከብ ማቅረብ ስለወላጅ እናቱ ያለውን አመለካከት መጠየቅ እንዲያገኛት ማድረግ፣አንተ ስለጠላኃት ልጁ እናቱን እንዲጠላ ወይም ስለእናቱ እንዳያነሳ ማድረግ አግባብ አይደለም።ደሞም አይቻልም።ተፈጥሮአዊ ሂደት ስለሆነ።ልጁ መጨረሻ የተናገረው በሕግ አግባብ ሲመዘን በቀጥታ ከአሳዳጊዎቹ በልጁ በኩል እንዲነገር የተፈለገ ነው። የርሱም ፍላጎትም ሆነ የእነሱ፣ ስምምነት እስካለ ድረስ ልጁ እንዳለው ከገፁ ላይ ቢነሳ ጥሩ ነው።በተረፈ ግን በአሜሪካ ልጅን ከእናቱ ጋር እንዳይገናኝ ማድረግ ማሸማቀቅ ትልቅ ወንጀል ነው።
@kutledogs96
@kutledogs96 2 года назад
@@aidakifle9004 አታፍሪም እንዴ ልጁ እንዴት እንደፈራው አይኑ ላይ ይታያል
@ኤምየተዋህዶልጅ
@ኤምየተዋህዶልጅ 2 года назад
በፍፁም ልጅ እናቱን ብሎክ አያረግም ሲቀጥል ልጁ ብዙ ለማዉራት ይፈልጋል ግን ፈርቷል እባካችሁ እናት ና ልጅን አገናኞቸዉ ለተወሰነ ቀንም ቢሆን❤️🙏
@senayitalemayhue2613
@senayitalemayhue2613 2 года назад
አባት ተብየዉ አሜሪካ መኖር ብርቅ ነው አታካብድ እናቱን እንዲወድ እድል ስጠዉ እናት መሆናንአትርሳ
@ሚሚአበራ
@ሚሚአበራ 2 года назад
እናቱን ለመበቀል ልጁን ቀጣው
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 2 года назад
ሰውየው ራሱ የሚስቱ ተፅኖ አለበት በትድጋጋሚ በልጁ ጉዳይ ሚስቱ እንደምትወስን ድጋግሞ ራሱ ይናገራል ሚስቴ ሚስቴ ይላል
@martakebede822
@martakebede822 2 года назад
ምን እሜሪካ መንግስተ ሰማያት መሰለው እንዴ እኔም አሜሪካ ነኝ ይህን ያህል አያስደንቅም ክፉ አባትና እንጀራ እናት እንቺም ወልደሽል አግኚው ጥሩ አይደለሽም.....
@alemtsehayasmelash2802
@alemtsehayasmelash2802 2 года назад
እባካችሁ ይህ ልጅ የሚኖርበት እስቴት ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ይህንን ምስኪን ልጅ ሶሻል ወርከር ፈልጋችሁ እርዳታ ያግኝ ልጁ በስነልቦና ተጎድቷል ••• አባቱ ልጁን ከእናቱ የማገናኘት ቫኬሽን የመላክም ግዴታ አለበት !!!
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 года назад
Exactly he has to send him but, he is saying it’s hard to take all the family for vacation 🙈
@kebededesta421
@kebededesta421 2 года назад
ልክነሽ
@tsionazeze7682
@tsionazeze7682 2 года назад
መስሎችሁ ነው እንጂ እንኳን የእናቱን ጣዕም እያወቀ ባያውቅም እንኳን እርሱ ፈልጎ ያገኛታል
@Sunshine-rf3wc
@Sunshine-rf3wc 2 года назад
Very True!
@lioneljoaquim6975
@lioneljoaquim6975 2 года назад
@@tsionazeze7682 eskezaw enatune tasfelgwalhe
@bezuneshnata4421
@bezuneshnata4421 2 года назад
ልጁ ተፅኖ አለበት እንዲህ በል የተባለውን ነው የሚናገር የሚመስለው በዚያ ላይ አፍዘውታል ሳይኮሎጂ ሕክምና የሚያስፈልገው አይነት ልጅ ነው ጌታ ይርዳው
@birriwoku3634
@birriwoku3634 2 года назад
የሚገርም አባት ነህ ፍቅር አስተምረው ልጅህን ፍላጎትህን ሳይሆን እንኳን እናቱን እና እህቱን ይቅር ሁሉም ሰው እንዳይረሳ ማስተምር አለብህ የሚስትህን ስሜት አንጂ የልጅህን ፍላጎት የለህም አወራርህ ያሳያል
@hussenseid3527
@hussenseid3527 2 года назад
ውሸታም ነው አባትዩው
@hussenseid3527
@hussenseid3527 2 года назад
ልጁ ተፅኖ አለበት
@meseretgetahun7280
@meseretgetahun7280 2 года назад
በጣም ደደብ የተማረ የማመስል አውሬ ሰው ነው
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
@@meseretgetahun7280 👍👍👈
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 года назад
በጣም ትክክል እህቴ ባለጌ አባት ጨካኝ አባት እንደዚ አላየሁም ልጁ እኮ ፈርቶ ለመማር ብለሸ ነው ሲያድግ ጉድህን ያዝረጠርጥልሀል አቃጠለኝ
@zemzemwerku7006
@zemzemwerku7006 2 года назад
ወላጅ እናቱ ለግዜው ይህንን ነገር በትግስት መጠበቅ አለባት አንድ ቀን ራሱ ይመጣል! የልጁ ጭንቀት ተሰማኝ !!!
@saraymer2584
@saraymer2584 2 года назад
ፍትህ ለልጁ ልጁተጽእኖ እዳለበትያስታውቃል የናትያከይርየለውም እሷእድህበል ስላለችውነው የሚያወራው ስሜቱ ሌላ ነው😭
@silhagerbelew1929
@silhagerbelew1929 2 года назад
I grow up with steep mother steep mother she is given an confidence lifestyle this boy you can feel how his talking he loves ❤️ his mother but his way things write time .the journalist God bless you for the best quotations.
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 2 года назад
በጣም ያሣዝናል
@seyoumelijah2312
@seyoumelijah2312 2 года назад
ሁለት፡ዓመት፡መጠበቅ፡እናቱን፡ለመነጋገር፡ወላጅ፡ከሆንክ፡ክረምት፡ሲሆን፡ወደእናቱ፡ላከው፡ደግምሞ፡ፊቱን፡ያስታውቃል፡ስትረስ፡እንዳለው፡በናትህ፡ልጁን፡ርዳው።
@batybrand4baty470
@batybrand4baty470 2 года назад
አባትዬው እና እነጀራ እናቱን ጌታ በወለዳችሁት ይቅጣችሁ የክፋት መጨረሻውን በወለዳችሁት ታገኙታላችሁ ያው ሰዉ የዘራውን ሰለሚያጭድ የወለደችውን የእናትዬዉን ስሜት ህመም የሚገባው 9ወር ተሸክሞ በስቃይ አምጦ የወለደ ነው
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 года назад
ይህ ያረጉ አውቀው ነው የሁለተኛ ልጆችን እንዳያቁ አይፈልግም ነው ሀሳብን የአባቱ ያስታውቃል
@enatenewdatalhu3104
@enatenewdatalhu3104 2 года назад
ሰውዬው ጉራው 🙆🙆🙆 ስለአሁኗ ባለቤቱ ዝም ብሎ የሚተረተረው የልጁ እናት ፍቅሩ አልወጣለትም እንጂ ዝም ብሎ ይቀደዳል የሃይማኖት አባት ለስሙ ጌታ ሆይ በቤትህ ያሉትን እባቦች ንቀልልን
@אסתראסתר-ל9י
@אסתראסתר-ל9י 2 года назад
አሜሬካ፣መንግስተ፣ሠማየት፣መሰለህ፣አሜሬካ፣አሜሬ፣የምትለው
@eteneshberbersa1812
@eteneshberbersa1812 2 года назад
@Elsabet Damen ቄስ ማለት ??????? የኦርቶዶክስ????
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 2 года назад
Koye kes hultegna mist kageba kesntun aferse
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 2 года назад
😀🙌
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 года назад
💔 MENE GWERA BEHA TEBETERKE BENE EKWE👍
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 2 года назад
አባት ተጠንቀቅ ጥሩ መሆን ለራስ ነው ዛሬ የዘራሀውን ነው ነገ የምታጭደው ብዙ ልጅ በእንጀራና እናት የሚያድጉ ልጆች ከባድ ነው
@እዛውዋርካውስርነኝ
የአባት እይታ የለብህም ልጁላይ ተፅኖ አድርሳቹበታል አምላክ ይፍረድባቹ ለነገው ለልጆቻቹ የምታስቀምጡት ግፍ ነው😭😭😭
Далее
# Rural Funny Life Wang Ge
00:18
Просмотров 749 тыс.
Qalpoq - Amakivachcha (hajviy ko'rsatuv)
41:44
Просмотров 436 тыс.
# Rural Funny Life Wang Ge
00:18
Просмотров 749 тыс.