Тёмный
No video :(

መልክዓ-ሃሳብ ፡ የመጀመሪያዎቹ ዘሮች 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

ጥምረተ-ህየዋን ማለት በመሰረታዊ ባህርያቸው ከሌላ የፍጥረት ወገን (ምድብ) ጋር መጣመር የሚችሉ ማለት ነው፡፡
የመጀመሪያው የመንፈስ ዘር የተዘራው ስምንተኛ ሆኖ ምድራዊውን አለም በኋላ ላይ በተቀላቀለውና ፍፁምዊው ሰው በሚባለው ነገድ ላይ ነው፡፡ ይህን ሰው ጥምረተ ህየዋኑ ከዚህ ምድር ላይ አንስተው ወደስውሩ ምድራዊ አለም ለተወሰኑ አመታት (ጊዜ በሁለቱ አለማት የተለያየ ስሌት ስለሚከተል) አስቀምጠውት እንደነበር በተለያዩ መንፈሳዊ ንግርቶችና ሀይማኖታዊ አስተምህሮቶች ውስጥ ሰፍሮ ይገኛል፡፡
በዚህን ጊዜ ነበር ሶስቱ የጥምረተ-ህየዋን ወገኖች በሰው ልጅ ላይ የየራሳቸውን ዘር መዝራት የቻሉት፡፡ በነፍስ ላይ ዘራቸውን ያኖሩት(የሳሉት) የገጸ-ነፍስ ዘርፍን፣ በስጋ ላይ ዘራቸውን ያጣመሩት የሰብደአት ዘርፍን፣ በሴቷ ነፍስ ላይ ራሳቸውን የተኩት የአማልክት ዘርፍን ፈጠሩ፡፡
እንግዲህ የመንፈሳዊው ዘርፍ ዋነኛ ማጠንጠኛ በነዚህ ሶስት የፍጥረት ምድቦችና የእርስ በርስ መስተጋብሮቻቸው ላይ ነው፡፡ ከጊዜያት በኋላ ሰው ወደዚህኛው አለም ተመልሶ ምድራዊ ህይወቱን ከጀመረ ወዲህ ባሉት ዘመናት እነዚህ ዝርያዎች በሰው ልጅ ትውልድ ውስጥ እየተወለዱ መታየት ጀመሩ፡፡
ስለዚህ በአሁኑ ዘመን ላይ የሚገኘው የሰው ዘር የነዚህ ሁሉ ዝርያዎች ድብልቅ ውጤት ነው - በዚህ መሰረትም ከነፍስ ወገኖቹ ጋር መንፈሳዊ ትስስር በመፍጠር በዚህ አለም ኑሮውና እንቅስቃሴዎቹ ውስጥ የየወገኖቹን መሰረታዊ ባህርያት ሲያሳይ ይስተዋላል፡፡ አንድ መንፈሳዊ አካል (ከበላይ ከሚገኙት ጥምረተ-ህያዋን አንዱ) ወደሰው ወገኖች ሲመለከት የሚመለከተው የእርሱ ዘር የተዘራበትን ወይም የራሱን የመንፈስ ቤተሰብ አባል ነው ማለት ነው፡፡

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 6   
@yehasab-1
@yehasab-1 Год назад
ተአምር የሆነ እውቀት ነው ያጋራሃን ምንም ለማለት ቃላት ስለሚያጥረኝ ውለታህን ፈጣሪ ይመልስልኝ።
@senayamelake7483
@senayamelake7483 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@user-oz6vm9xc4u
@user-oz6vm9xc4u 4 года назад
Very High caliber Show.Am learning so much...Cant wait...till next time!
@mebachanews3450
@mebachanews3450 2 года назад
በጣም አስገራሚ ነው፤ ሥለዚህ ጉዳይ ከልጅኔቴ ጀምሮ ሥሰማ ነው ያደኩት።
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 4 года назад
በጣም ጥልቅ እና አስተማሪ ነው በርቱ💚💛❤️👍🏾👍🏾👍🏾
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 4 года назад
ሄሌና ባላቪስኪን በአማርኛ
Далее
መልክዓ-ሃሳብ ፡  ጥምረተ - ህየዋን
1:00:48
Chelsea gym be like.. 😅⚽️
00:20
Просмотров 8 млн
Коротко о моей жизни:
01:00
Просмотров 499 тыс.
Whoa
01:00
Просмотров 41 млн
Chelsea gym be like.. 😅⚽️
00:20
Просмотров 8 млн