Тёмный
No video :(

“ዓለም ኢትዮጵያ ላይ የሚያፈጥበት ምክንያት ከሴቲቱ ጉዳይ ጋር . . . ” 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

“ሴቲቱ የተባለችው ሰው ልትሆን ትችላለች፣ ሀይማኖት ልትሆን ትችላለች፣ ሀገር ልትሆን ትችላለች፡፡ ዓለም ኢትዮጵያ ላይ የሚያፈጥበት ምክንያትም ከሴቲቱ ጉዳይ ጋር . . . ”
መልክዓ-ሃሳብ በማህበረ-ሰብአዊያን ባለቤትነት ስር የሚተዳደር የሚዲያ አገልግሎት ነው፡፡ ማኅበሩ በኢፌዲሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ የተመዘገበ መንግስታዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ሃይማኖታዊ ወይም ወገናዊ ያልሆነ ሀገር በቀል ድርጅት ነው፡፡
የማህበሩ መሠረታዊ አላማ ነባር እና አገር በቀል የጥበብ ሃሳቦችን በመፈለግ እና በማደራጀት በተለያዩ መንገዶች ለማህበረሰቡ በማቅረብ የሰው ልጆች ሁሉ እንዲጠቀሙበት ማድረግ ነው፡፡
የማህበሩ አባል ለመሆን ወይም ለሌሎች ጥያቄዎችዎ በማህበሩ ስልክ ቁጥር 0974 082183 ላይ በመደወል ወይም የቴሌግራም መልዕክት በመላክ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የመልክዓ-ሃሳብ ቴሌግራም @melkahasab
የማህበረ-ሰብዓዊያን ቴሌግራም @mahberesebawiyan

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 29   
@danbole1233
@danbole1233 11 месяцев назад
ትምርቱ የገባው ይግባው!!!ድንቅ ጠንቃቃ መምህር!!!
@habesha1618
@habesha1618 2 года назад
በጣም ደስ ብሎኛል በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁሌቴ መለቀቁ ብርቱ ከልብ እናመሰግናለን
@altasebteshome7001
@altasebteshome7001 2 года назад
ቶሎ ቶሎ ብትለቀልን እንወዳለን። እራሳችንን ማንቃትና ለሀገራችን ትንሳኤ/ከውድቀት በሗላ መነሳት/ ዝግጁ እንድናደርግ።
@zelalemeshetu325
@zelalemeshetu325 2 года назад
አመሠግናለሁ! በጣም ምርጥ ትንታኔ ነው እስቄው ጤኑን በጠየከው መጠን ብዙ ሚስጥሮችን ስለሚያፈልቅ ከመጠየቅ አትቦዝን በርታ፡፡ ደስ ብሎኛል፡፡
@sisaytesfaye5914
@sisaytesfaye5914 2 года назад
ሁሌም የሚገርመኝ .. ያረዳድ መጠንህ ብቻ ሳይሆን ለሰዎች የምታሰረዳበት ያነጋገር ለዛህ... በተለይ ንግርተ ካዝህን ለይ .. ህይወትን ይዞ የመጣው ሰው ከፍጥረታዊያን ሰዎች ጋር ሲገናኝ የተረክበት መንገድ .. ብለፅከው ብቻ ሳይሆን ባልገለፅከው ተረዳውት መሰለኝ .. ምን እደሆነ አላውቅም .. እምባ እምባ አለኝ .. አባባኝ .. ይሄ ስሜት ለምን እደመጣ ባላውቅም .. ይሄን ባልነግር ሀጥያት ሆኖ ታየኝ .. ለሁሉም .. እጅግ እጅግ .. አክብሮት ይገባሀል ።
@Princeabebe
@Princeabebe 2 года назад
ወንድሜ ንግርተ ካህናትን የት ነው ያገኘኸው?
@sisaytesfaye5914
@sisaytesfaye5914 2 года назад
@@Princeabebe የት ነው ሰፈርህ .. ሳር ቤት አለ ፣ መገናኛም ፣ ሚክሲኮ
@Princeabebe
@Princeabebe 2 года назад
@@sisaytesfaye5914 መገናኛ ይቀርበኛል ምኑ ጋር ነው
@sintayehumekuriya9146
@sintayehumekuriya9146 2 года назад
በርቱ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው አደራ እዳታቆርጡት፡፡
@paulosalemayehu8868
@paulosalemayehu8868 2 года назад
ደስ የሚል ሃሳብ ነው አመሰግናለሁ
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 2 года назад
ትገርምት ነው👍🏾በርቱ በጣም ስሜት ይሰጣል🙏🏽 ሁልግዜ የሚገርመኝ ለምድነው እደዚህ ሀያላን እገሮች እኛ ላይ መከራ የሚያበዙት???? መልሱ ገባኝ ያወቁትን እውቀው ነው💚💛❤️
@aman2746
@aman2746 2 года назад
I recently found your program and really liked it. I think sometimes you should broadcast live and answer some questions
@mebachanews3450
@mebachanews3450 2 года назад
ሁሌም የመልካሙን መንገድ ስለምታሳዩን ከልብ እናመሰግናለን። የእስክንድር የመረዳት ችሎታ ፣ የመጠየቅ አቅም ሁልጊዜ ይገርመኛል። እኔ ብጠይቃቸው ብየ ምመኛቸውን ጥያቄዎች ነው ሚጠይቀው። ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ።
@mebrattechane1686
@mebrattechane1686 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@Princeabebe
@Princeabebe 2 года назад
በርቱ ቤተሰቦች
@fredjean4506
@fredjean4506 2 года назад
እውነትን ልትሸፍነው ትችላለ ለ1000000አመት ነገር ግን ቀንዋ የመጣ ጌዜ አንድ ሚሊዮን አመት አያቆመውም እናመሰግናለን የሚደንቅ ትንታኔና ማብራት
@realestateaddisababa7292
@realestateaddisababa7292 2 года назад
👍👍
@zenatv844
@zenatv844 2 года назад
በተራራው ላይ ያጠላው golden ቀለም ትርጉም አለው ይሆን? ቢተነተን..
@youboyy
@youboyy 2 года назад
please tell us where to get all of your books?
@addis3304
@addis3304 2 года назад
ሲበዛ ደፋር ነዉ አህዛብን በብረት በትር የሚቀጠቅጠዉን ኢየሱስ ክርስቲያን የወለደችዉ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት አሁን እነርሱ ሁለት ሚሊየን ሀይማኖት ፈልስፈዉ ቢርመሰመሱም በአለት ላይ የተመሠረተን ሀይማኖት ድራጎኑ ወይም አዉሬዉ በጥበብ ያሸንፋል ማለት እብድነት ነዉ እርግጥ ነው እስከ አርብ ሀይል ታደርጋላችሁ እንጂ አሁን ጨርሰናል ጊዜአችን ነዉ ላልከዉ በ2030 የት እንደምትሰዎሩ መላ ጠፍቷችሁ ሳለ ጨርሰናል ትላለህ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@solomonyeezy
@solomonyeezy Год назад
How can i find the book ትንግርተ ካዝን ..please
@GetuGetu-iy4os
@GetuGetu-iy4os Месяц назад
𝕨𝕠𝕨😮😮😮😮❤❤❤❤
@targettube4968
@targettube4968 2 года назад
ንግርት
@samuelworku9223
@samuelworku9223 2 года назад
IYESUS GETA NEW
@mastewaltadese3838
@mastewaltadese3838 4 месяца назад
ድራጎኑ እንዴት ዝም አለው እናንተ የምታነሱትን ሃሳብ ታዲያ? ቀጥታ የሱን ስርአት የሚያፈርስ ሀሳብ ይዛችሁ
@wossenumathewos5472
@wossenumathewos5472 2 года назад
ጤንነት፣ እስክንድር እጅግ አስደማሚ ነው። እኔ በጣም የገረመኝ ነገር ጤንነት ሲያወራ በሚገርም ሁሄታ እሱ ገና ሳይናገር ምን እንደሚያወራ ፣ ምን ማለት እንደፈለገ ግልጽ ብሎ እየታየኝ ነው። አንዳንዴም እየፈራሁ ነው። ግን ምን ትልኛላችሁ?
@shaunalem4810
@shaunalem4810 Год назад
This Guy appears to be has knowledge about what he is trying tell; Then why is he jumping abruptly from one point to another with out explaining calmly at least one. So I couldn't stay with his ideas. Horrible !
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 2 года назад
አቤት እትዮጵያ ስንቱን ነገር አሳየሽን ስንቶቱን ነክ
Далее
ልዕለ ኃያል ሀሳብ
46:03
Просмотров 5 тыс.
መልክዓ-ሃሳብ ፡  ጥምረተ - ህየዋን
1:00:48