Тёмный
No video :(

መልክዓ-ሃሳብ ፡ ጥምረተ - ህየዋን 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

በሰማያተ አለም የሚገኙ ታላላቅ ፍጥረታት በጠቅላላ 10 ሲሆኑ በሶስት ምድብ ተከፍለው የሚገኙ ናቸው - ስውራን፣ ህየዋን፣ ግዑዛን፡፡
በህየዋን ምድብ ውስጥ በኩረህያዋን (የመጀመሪያዎቹ ህያው ፍጥረታት)፣ ጥምረተ ህየዋንና ዕፀ ህየዋን ይገኛሉ፡፡ በቁጥር ሲቀመጡ በኩረ ህየዋን ስምንት ነገዶች፣ ጥምረተ-ህየዋን 91 ነገዶች፣ ዕፀ ህየዋን 1 ነገድ በጠቅላላ 100 ነገዶች ይሆናሉ፡፡
ለመንፈሳዊ ዘርፍ ጥናቶች መነሻና መድረሻ ሆኖ የሚያለግለው የጥምረተ-ህየዋን ጉዳይ ነው፡፡ ብርሃን በጥምረተ-ህየዋን ላይ ተገልጦ የታየ በመሆኑ የፍጥረታትን የሃይል ማዕከል የሚይዙት እነሱ ናቸው፡፡ የዚህም ምክንያት በብርሃን ላይ ግዝፈት፣ በጨረር ላይ ደግሞ ሀይል የሚገለጥ ስለሆነ፡፡ ይሁን እንጂ ከዘጠና አንዱ ነገዶች መካከል 3ቱ ተገንጥለው በመውጣት እጅግ መሰረታዊ የሆነውን የነገረ-ህልውናን ጥያቄዎች አንስተዋል - እኛ ማን ነን? ከየት ነው የመጣነው? ወደፊትስ ወዴት ነው የምንሄደው?
የእነዚህን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት በእነዚህ ሶስት ነገዶች መካከል የተደረገው ጥረት እስከዛሬ ድረስ የአጠቃላዩን የህያዋን ፍጥረታትን የጉዞ አቅጣጫ ሲወስን ቆይቷል፡፡
የመልክዓ-ሃሳብ የሚዲያ አማራጮች
Live Radio: እሁድ ከ8፡30 - 9፡30 @FM 98.1
Telegram: t.me/melkahasab
Facebook: / melkahasabshow
RU-vid: / @melkahasab9960

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@emaye9786
@emaye9786 Год назад
Finally real Ethiopia , for me and my kids to ponder on.
@waysofunderstanding
@waysofunderstanding 4 года назад
You Shine Light On The Darkness.
@senayamelake7483
@senayamelake7483 4 года назад
በጣም እናመስግናለን
@aregawibrhanu9806
@aregawibrhanu9806 4 года назад
እናንተን ማወቄ በሀሳብም ቢሆን ሁሌም ያስደስተኛል
@user-pw6ro5wp7k
@user-pw6ro5wp7k Год назад
nice
@al-aha
@al-aha 4 года назад
V. Astonishing!!!!!!!!!
@bethelehembelayneh6471
@bethelehembelayneh6471 4 года назад
💚💛❤️ 😇መልክዓ ሃሳቦች ስወዳችሁ መቼም አይጣል ነው😇 💚💛❤️
@emaye9786
@emaye9786 Год назад
ይሳሳቃሉ. ሲገርም
@rassemer3296
@rassemer3296 4 года назад
ሚገርመው ነገር ቢኖር ያለ ነገር ነው ውይይቱ
@user-oz6vm9xc4u
@user-oz6vm9xc4u 4 года назад
Love you
Далее
The Secret of Ethiopian Philosophy
1:10:22
Просмотров 23 тыс.
ETHIOPIAN WISDOM ( 16 ) VIDEO2
51:05
Просмотров 42 тыс.