Тёмный
No video :(

"መልዕክት ለጄነራል አበባው ታደሰ" - ተፃፈ በመምህርት መስከረም አበራ  

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 92 тыс.
50% 1

Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

11 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 552   
@kindeyirga1023
@kindeyirga1023 2 года назад
መስከረም አበራ🙏🙏🙏💪💪💪👌 ለፅሁፉ አቅራቢ ወንድማችንም🙏🙏🙏 ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪💪💪💪 ድል ለፋኖ🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
Victory will be ours 💪. 💚💛♥️. Thanks brother.
@wondaterbelay
@wondaterbelay 4 месяца назад
ረረረረረረ​@@hannabelachew101
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 2 года назад
መስኪዬ ዘርሽ ይባረክ!! አምሐራ ከእግዚአብሔር ውጭ ተስፋ የለውም።
@shunumii7214
@shunumii7214 2 года назад
እግዚአብሄር እያላችሁ እያለቃችሁ ነው። እግዚአብሄር የሚረዳህ እኮ ከተንቀሳቀስክ እንጂ እንዲሁ ቁጭ ስትል አይደለም። ንቃ ተደራጅ ታጠቅ የሰሜንና የደቡብ ደመኛ ጠላቶችህ ከምድረ ገጽ እንዲያጠፉህ እየሰሩ ነው። ባባቶቻችህ ታሪክ አትኖርም የራስህ ታሪክ የምትሰራበት ጊዜ ነህ ያለኸው።
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
Amen!!! Put first God then fight back for our right.
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
Victory will be ours
@user-qx7tl3cg7t
@user-qx7tl3cg7t 2 года назад
ብዕርሽ አይንጠፍ እህትአለም♥
@user-xy2lw5mo5u
@user-xy2lw5mo5u 2 года назад
መስከረም፣በጣም፣ጀግና፣ነሺ፣
@Nade863
@Nade863 2 года назад
Thank You Meski!!! ተራኪውም በጣም ደስ ትላለህ በርታ!
@elsabetru2473
@elsabetru2473 2 года назад
Our sister, Meskerm, Abara, God bless you, we are so appreciate. Long life with your family!!! WOW.
@abrahamnuru6055
@abrahamnuru6055 2 года назад
ሁሉም አማራ ህዝብ ፋኖ መሆንም ፋኖንንም መርዳት የግድ ነው፥፥ አሁን አብይና ህወሃት አብረው ነው አማራን የሚወጉት፥፥ አማራ ተባበር፥ ሞት እንደሆነ ዝም ብለህ ብትቀመጥም፥ መሞትህ አይቀርም፥፥
@bekelegebremedihn5910
@bekelegebremedihn5910 2 года назад
እኔ ምን እንደምል አላውቅም በርግጥ እውነተኛ ሰው ነሽ ሰው!!! የየትኛውም ክፍለ ዘመን ምርጥ ሰው ነሽ ለስውነት እግዚአብሔር የመረጠሽ ሰው ነሽ ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 2 года назад
ተባረኩልኝ፡እህቴ፡መስከረም፡አበራ🙏
@onemedia9232
@onemedia9232 2 года назад
በጣም ጀግና ነሽ ; much respect 🙌
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS 2 года назад
እጅሽ ይባረክ!! ልጆችሽ ይባረኩ! ጀግኒት መምህርት መስከረም! 👌👏👏
@hewaneamdesion1337
@hewaneamdesion1337 2 года назад
ጀግኒት ፅሁፍሽ ለታሪክ የሚቀመጥ ነው. በተረፈ ቃላት ያንሰኛል በአጭሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ከመላው ቤተስቤችሽ ጋር ይስጥሽ።። ።።ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ።።ሁሌም ኑሪልን መስክ ውድድ።።።።።።
@user-ko5lh5iy9z
@user-ko5lh5iy9z 2 года назад
እውነትኛ ጅግና የአማራ ልጅ ነሽ እኮ በእውነት እግዚአብሔር ከአብይ አውሪ ይጠብቅሽ ማር ስወድሽ እኮ ልዩ ነሽ
@kidusayalneh6843
@kidusayalneh6843 2 года назад
share አድርገህ አግዛት
@luchia686
@luchia686 2 года назад
🙏👍የኔ ጀግና ምርጥ መምህር ነሽ አምስት ኤ ሰጥቸሻለሁ🙏AAAAA👍👍👍💚💛❤️
@negussiekebede9450
@negussiekebede9450 2 года назад
ጠንካራ እህት። እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን።
@anguachmelese9343
@anguachmelese9343 2 года назад
መምህርት መስከረም ከሁሉም በላይ ጀግናየ ነሽ እውነትም የዘመኑ እትጌ ጣይቱ
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
Yes she is Etige Tayitu.
@asfaw5512
@asfaw5512 2 года назад
የኛ ጀግና እንዳቺ አይነቱን ያብዛልን
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 2 года назад
ያሳዝናል ያስለቅሳል
@Urqueen_6537
@Urqueen_6537 2 года назад
ኑሪልን የኛ ጀግና የኛ ልዩ መስከረም አበራ አላህ ይጠብቅሽ አማራን እና ፋኖን ይጠብቅልን አሜን
@gabekassa3626
@gabekassa3626 2 года назад
ብዕርሽ አይንጠፍ ተባረኪ መስኪ!
@ProudAmhara
@ProudAmhara 2 года назад
ብዕርሽ አይንጠፍ❣️ ተባረኪልን መስኪ❣️
@asterbekele4702
@asterbekele4702 2 года назад
አቤት ቃላት አጣጣል እቤት ነው ያስባለኝ እግዚአብሔር በክንፍ ብአክናፉ ይከልልሽ እህቴ እኔስ ሳሳሁንሽ
@user-vh1ud9bn1w
@user-vh1ud9bn1w 2 года назад
የአማራ ስቃይናበደል ለሚሰማችሁ ጀግኖች በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ መስከረም አበራ በርችልን
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 2 года назад
ተራኪውም በጣም ደስ ትላለህ በርታ! ''Truth Prevail "' መስከረም አበራ🙏ከእግዚአብሔር ውጭ ተስፋ የለም።
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 года назад
መስኪዬ! የፃፍሽበትን ጣቶችሽን ለዕንቁ ይሄንን ያፈለቀውን አዕምሮሽን ለሕዝብ መዳን ያድርገው አሜን🙏
@ketemuhaile9504
@ketemuhaile9504 2 года назад
Amen , you Express it what I want to say. Thank you!
@mesfinmaru1190
@mesfinmaru1190 2 года назад
Meski is symbolic for amhara
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 2 года назад
መስኪ እናመሰግናለን እህት አለም❤
@yemareyamelegi2483
@yemareyamelegi2483 2 года назад
እኔ የዘመኑ እቴጌ ጣይቱ ብዬሻለው ሁል ግዜ ኢንተርቭሽንና የምትፅፊውን ፅሁፎችሽን በጣም እከታተላለው እና እሳትን ሳትፈሪ የያዳዳችንን የአገር ወዳድ ኢትዮጵያኖችን ሐሳብ ወደ ብርሃን ስለምታወጭ በጣም አከብርሻለው አደንቅሻለው! እ/ሔር ባለሽበት ቦታ ሁሉ እሱ ይከልልሽ ይጠብቅሽ
@kidusayalneh6843
@kidusayalneh6843 2 года назад
ስለዚህ shar አደረግና ለተፈለገው ሰዉ እን ዲረስ አግዛት
@freeze1002ful
@freeze1002ful 2 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ አምላክ ይጠብቅሽ ትክክል ብለሻል
@haimanoteliyunesh1055
@haimanoteliyunesh1055 2 года назад
Thank you 🙏
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 года назад
ጄኔራል አበባው ሆይ ታሪካዊ ሰህተት አትፈፅም የአብይ ጉዳይ አሰፈፃሚ አትሁን ድጋሜ እራሰህን ገደልክ 💚💛❤️
@alextazebew2455
@alextazebew2455 2 года назад
ጀኔራል ሆይ ልንገርህ በትንሹ ወደራስህ ተመለስ አብይን እርሳ መጨረሻህ አያምርም ለወያኔ ያልተበረከከ ፋኖ አትልፋ መጀመረያ እራስህ ነው እምትሞተው ለዛውም የታሪክ አተላ ሁነህ
@lumumbadelone198
@lumumbadelone198 2 года назад
ይህ መልእክት የመስኪ ብቻ ሰይሆን የመላው አማራ ህዝብ ነው።
@kieberalemayehu4720
@kieberalemayehu4720 2 года назад
እውነት የሚገኘው ከእውነተኛ ሰው ሲሆን እሱም ከመስከረም አበራ ጋር እውነት ሁሌም ነግሳ ትኖራለች
@solmanhaile8089
@solmanhaile8089 2 года назад
ውድ እህታችን ወይዘሮ መስከረም አበራ, ለሀገራችን እና ለሕዝባችን ስለምታደርጊው በሀቅ ላይ የተመሰረተ እጅግ ወሳኝ የሆነ ጠቃሚ ጽሁፍሽ እና አነቃቂ ምክርሽ ሁልጊዜ አድናቂሽ ፣ ተከታታይሽ እና አክባሪሽ ነኝ !!!! እምዬ ኢትዮጵያ ሀገራችንን አፍቃሪ የሆንን በብዙ ብዙ ሚሊዮን የምንቆጠር ወገኖችሽ በሙሉ ከጎንሽ ቆመናል እና በርቺ !!!!!! የእግዚአብሔር ኃይል ፣ ፀጋ እና በረከት ሁል ጊዜ በዘረኞች እና በተረኞች የፋሺስት በትር ተለይቶ ከሚደበደበው የአማራው ሕዝብ እና ከጠቅላላው ኢትዮጵያ ሀገሩን አፍቃሪ ሕዝብ ጋር ስለሆነ በቅርብ ቀናት የሚያኮራ ድሉን ይጎናጸፋል !!!!!!!!!
@alextigstg3055
@alextigstg3055 2 года назад
በጣም ልብ ይሰብራል እሱ በቃ ይበለን
@user-df8jy6im2b
@user-df8jy6im2b 2 года назад
ምን ፡ በሱ ታሳባለክ እዛው ድፈት ማረግ አለብን ባንዳ ሁሌም ባንዳ ነው ፡
@mekonnenadugna1169
@mekonnenadugna1169 2 года назад
አድንቅሻለሁ።
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 2 года назад
❤👍🙏 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@nazrethdesalegn6606
@nazrethdesalegn6606 2 года назад
እውነተኛዋ ኢትዮጵያዊ ተባረኪ አንባቢውንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለጀነራሉም የሚያስተውል ልቦና ይስጥልን
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 года назад
አፈ ቁርጥ ይበልልሽ ልበል ወይንስ የፃፍሽበት እጆች ይባረኩ የኔ እንቁ መስክዬ ተባረኪልን አብይ አህመድ እንደሆነ ሸልሞ መግደል ልማዱ ነው ካሁኑ ነፍስ ይማር እንበላቸው የተሸለሙትን
@user-og4yt1up7m
@user-og4yt1up7m 2 года назад
መምህር መስከረም አንቺን ሳስብሽ የኔ ወደዚህ አለም መምጣት ምንም የማረባ ከ120ሚሊየን ተራ ቁጥር ሆኜ አገኘዎለሁ የማከብርሽ እውነትን እንጂ ፖለቶከኛ ስላልሆንሽ ነው:: ውነትን እንዳትለቂ ፈጣሪ ከውነት ጋር ነው በርቺ !!
@zenahabeshatube5368
@zenahabeshatube5368 2 года назад
መስኪ የ አማራ ህዝብ ቀን ወጥቶለት አንችን ሚመርቅበት እና ሚያመሰግንበት ቀን ቅርብ እንዲሆን ፀሎቴ ነው። እግዚአብሄር ከ ክፉ እጆች ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏
@eliastesfaye4440
@eliastesfaye4440 2 года назад
መስኪ ለዚህና ለመሰል አነቃቂ ፅሁፍሽ አድናቆቴ ላቅ ያለ ነው።እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ለህዝብሽ ዓይንና ጆሮ እንድትሆኝ ስለመረጠሽ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን።አሁንም በርቺልን!!!
@user-kp2pd8nr5j
@user-kp2pd8nr5j 2 года назад
መሥከረም የአማራ የኛ ኩራት አላህ ይጠብቅሸ ዘመንሸ ሙሉ ያማራና የሠመረ ይሁንልሸ እህቴ
@user-fj2wv8mq2l
@user-fj2wv8mq2l 11 месяцев назад
ድል ለፋኖ🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪
@bamlakyemane7742
@bamlakyemane7742 2 года назад
ዎው ዎው አቤት አገላለፅ አቤት ቃላት አመራረጥ አቤት እዉነት, አንጀት አርስ ልብን በሃሴት የሚሞላ, ሚዛናዊ እና ግልፅ የሆነ ሃሳብ ተባረኪ ቸሩ መድኃኒዓለም ከነዚህ አዉሬዎች ይጠብቅሽ ሌላ ምን እላለሁ, ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከፋኖ ጋር መቆም አለበት, ፋኖ ማለት የአማራ ብቻ አድርጎ የሚያስብ ካለ በጣም ስህተት ነው የኢትዮጵያ ተስፋ ጭምር ነው.
@adicho5964
@adicho5964 2 года назад
Abet Gude yemeder Gudoch kahadi
@solomonwelelie9074
@solomonwelelie9074 2 года назад
anjet ares jegna nesh!
@mulugetamekonnenmengistu5610
@mulugetamekonnenmengistu5610 2 года назад
መስኪ የኛ ዘመን ጣይቱ አንቺ የምትገርሚ እንስት ነሽ ሁሉም ነገር አለሽ ድ/ማርያም ሁሌም ከጎንሽ ትሁን !
@getawabebe5027
@getawabebe5027 2 года назад
We proud of we thanks very much!
@girl-nc8mv
@girl-nc8mv 2 года назад
የእኔ እህት በቂ ቃላት የሉኝም አንቺን ለማመስገን። እግዚአብሔር ሠላሙን ያብዛልሽ።
@user-ut3ke5cx2h
@user-ut3ke5cx2h 2 года назад
ውድ የአማራ ልጆች ክብርት መ/ር መስከረም አበራ ለጀነራሉ የፃፈችው መልዕክት የአማራ ህዝብ ልሳን መሆኑን በተገቢው ተረድተን ሸር ላይክ በማድረግ ከጀኔራሉ አልፎ ለአለም ህዝብ እንዲደርስ አማራዊ ግዴታችንን እንወጣ አደራ አደራ ታሪካዊ ተጠያቂ እንዳንሆን !!
@zachplaysroblox5272
@zachplaysroblox5272 2 года назад
መስኪ እውነተኛ ኢትዮጵያዊት
@chewatube702
@chewatube702 2 года назад
መቼም እግዚአብሔር ሰርቶሻል ልበ ሙሉ እና አንደበተ ርቱዕ አድርጎ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ጀግና 🥰
@Bekalu-kz1vm
@Bekalu-kz1vm 4 месяца назад
መሥኪ የሚገርም የሚደንቅ ትንታኔ ነው ጀሮ ያለው መሥማትን ይሥማ ጀግኒት በርች፡፡
@mamomamo6032
@mamomamo6032 2 года назад
ሼር ሼር በማረግ ወገናዊ ግዳጃችንን እንወጣ ።
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 года назад
አዎን ይበቃሀል ጀነራል። ስምህን የበለጠ አታጉድፈው።
@adicho5964
@adicho5964 2 года назад
I appreciate Meski I don't have word to say Action is lauder than.....
@melikummelikum9285
@melikummelikum9285 2 года назад
መሲ ተባረኪ እናመሰግናለን ጌታ ህዝቡን ይይ ይርዳን
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 2 года назад
Auffff anget arswa meskerem. Egzabher yitebksh ke enzi seytanoch 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@aidatewolde4308
@aidatewolde4308 2 года назад
መስኪ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይ ጠብቅሽ እንደነ ጎበዜ ሲሳይ እንደ ታምራት ነገራ እንዳያፍኑብን ነው ፍርሀቴ
@tewodrosdesta3490
@tewodrosdesta3490 2 года назад
I am so proud to be your compatriot
@woynshethassen2148
@woynshethassen2148 2 года назад
ውይይይይይ አንቺ የሴት ጀግና ከጅቦቹ አይን ያውጣሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamzewdu7991
@selamzewdu7991 2 года назад
Well said with manner. Thank you xx
@guredokelalibela6871
@guredokelalibela6871 2 года назад
ይድረስ ለመምህርት መስከረም አበራ እንዲህ ዓይነት የአብራካቸው ክፋይ ልጃቸው የሆንሽ ያህል በጎ ምክርን መለገስ ምንኛ መታደል ነው እነዚህ የወገን ሞት የሆዳቸው መሙያ የክብራቸው ዝቅጠት ላደረጉ የጦር መኮንኖችና ወታደሮች መስሚያ ካላቸው በጊዜ ቢስተካከሉ ያተርፋሉ እንጅ ውርደትን አይቀምሱም ፋኖ መላው አማራ ነው አማራ ፋኖ ነው
@danidani7455
@danidani7455 2 года назад
የሚገርም መልዕክት ልብ ያለው ልብ ይበል ፤፤
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
Jero yalew Yisima.
@zinashtesema9578
@zinashtesema9578 2 года назад
እንቁ በርቅ የአማራ ልጅ ነሽ መስኪ ድንቅ ፁሁፍ እጅሽ የባረክ!!!!
@wossentadesse8639
@wossentadesse8639 2 года назад
Your bravery is extraordinary!! This is the meaning of truth with reason; AMHARAS have the truth and we will win however late!! THANK YOU MEKI!!
@nibretwoldie7029
@nibretwoldie7029 2 года назад
የሚከረፍ፣ በከረፍ የብእር፣ቀለም!!!
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 года назад
ዶክተር አብይ ዶክተር ይልቃል ሆይ የፋኖ ማጥፋት እቅድ ካላችሁ በአማራ ላይ ጦርነት ማወጅ ነው አይሣካም ዋጋ ያሰከፍላል ማፈሪያዎች 💚💛❤️
@tiruworkalemu233
@tiruworkalemu233 2 года назад
የኔ ቁምነገር ኑሪልኝ
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ።
@aidakifle9004
@aidakifle9004 2 года назад
በእውነት ተባረኪ ።እግዚአብሔር ይፍረድ።ከዚህ ጀነራል ውጭ ስለፋኖ የሚያውቅ አልነበረም።አሁን ግን የፋኖ ገዳዮች ጉዳይ አስፈፃሚ ሆኑዋል።
@rahmarahma3841
@rahmarahma3841 2 года назад
ልጂ ይዉጣልሺ አቦ እንደት ያለ ፍሬ ነገር ነገርሺዉ ግን ግን ጀኔራል አበባዉ ግን በደህናዉ ነዉ? ፈጣሪ ልብ ይስጠዉ የሚሰማበትም ጆሮ ይስጠዉ
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 2 года назад
ኢትዮጵያዊት ጀግና!!!
@meserethagos3118
@meserethagos3118 2 года назад
Amhara nate yemen ethiopia new 😉😉
@temesgenmolla5538
@temesgenmolla5538 2 года назад
Thanks you yelebie sew
@tadeseadimsie6355
@tadeseadimsie6355 2 года назад
እህቴ ልበልሽ ብዬ ነበር ግን የልቤ አልደርስ አለ አያቴን ጣይቱን እንዳልል ግዜ ተለየብኝ ያው መስከረምነትሸ ከሁሉ በለጠብኝ ግን አይዞሽ መሰዋአት ቢከፈልም አማራ አልቅሶ አይቀርም ብዙ ዝም ብለው እየሰሩ ያሉ አሉ ግን መስክረም ሆነሽ ቀጥዬ
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
It is true Brother
@user-sh6wu3qr1l
@user-sh6wu3qr1l 2 года назад
መስክየ 👍👍👍👍
@yesgaregayele1267
@yesgaregayele1267 2 года назад
መስከረም አበራ እግዚኣብሔር ይጠብቅሽ እናመሰግናለን።
@englishengland3551
@englishengland3551 2 года назад
መምህርት መስከርም አብራ ሁሉየም የኔ ፣ጀግናየ ነሽ የዘመኑ እትጌ ጣይቱ ነሽ አንች ብቻ ከናአብይ አህመድ የስው በላ ስብብስ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አንች ኦኮ ልዩ ፍጡር ነሽ
@emebetzewdu336
@emebetzewdu336 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ የኔ እህት አንች ጀግናየ ነሽ
@masreshatesfaye9009
@masreshatesfaye9009 2 года назад
መስኪ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@abrahamguday3414
@abrahamguday3414 2 года назад
መስኪ ማርያምን ትለያለሽ የኛ ጀግና በርችልን ።በዚህ እውቀትሽ የአማራን ግፍና መከራን በመፅሃፍ እንደምትፅፊው አምናለሁ።
@kumneger6418
@kumneger6418 2 года назад
ምናባቴ ላርግሽ የኔ ልእልት መስክዬ ዘመንሽ ይባረክ
@titategene7555
@titategene7555 2 года назад
#በቃ መስኪ ተባረኪ 🙌🙌🙌
@eyerusakalu8324
@eyerusakalu8324 2 года назад
እጅሽ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@michaelsambosa5110
@michaelsambosa5110 2 года назад
እንደመስከረም አበራ ያሉ ሁሉ እግዚአብሔር እልፍ ያብዛቸው። አምላክ እድሜ ይስጥልን፤ እሱ ይጠብቅልን። ሆዳም መርዙን ሲበላ መጣፈጡን እንጂ ከፊቱ ያለውን ሞት አያውቅም። አይ ጄ.አበባው ዘላሌ ቶሎ ንስሃ ግባ በሉልኝ ግንባሩን ያስብለት።
@mintwabassefa2906
@mintwabassefa2906 2 года назад
ድል ለአማራ ሕዝብ! ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ! ኢትዮጵያን ያለ ያሸንፋል!
@mengistuabebaw7962
@mengistuabebaw7962 2 года назад
መሥኪየ ፈጣሪ ትግልሽን ከውጤት ያድርስልሽ በርችልን
@dawitseyoum1837
@dawitseyoum1837 2 года назад
መስኪዬ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ
@Physics_Temaru
@Physics_Temaru 2 года назад
thanks meski.
@Amele-z3h
@Amele-z3h 2 года назад
ክብር እና ሟገስ ለጀነራል አበባው ለአማራው ብሏም ለኢትዮጲያ የደረሱልን ጀግናችን ኑሩልን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቆት
@godasaababa6412
@godasaababa6412 2 года назад
Kkkk
@Ethioenate
@Ethioenate 2 года назад
መስኪ እግዚአብሄር ይባርክሽ ሁሌም ለውነት የቆምሽ ድንቅ ነሽ በርቺልን !!🙏
@tsehayasefa8622
@tsehayasefa8622 2 года назад
መስኪዋ ጀግናችን ነሺ እህቴ ቆይልን
@fikirchemere2670
@fikirchemere2670 2 года назад
Thank you Meski good job well done .
@bilishphonefix8497
@bilishphonefix8497 2 года назад
መሰከረም አበራ ልባሟ አዋቂዋ ዘርሸ ይባረክ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ የዐይናችን ብሌን ነሽ!!!
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
Right 👍✅
@Peace.loveee
@Peace.loveee Год назад
ጊዜ ዘመን ትውልድ እውነት የማይረሳው ታላቅ እውነት መስኪዬ እግዚአብሔር ሁሎም ከእውነተኞች ጋር ነው በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tomasgiorgio5653
@tomasgiorgio5653 2 года назад
ክብር ውድህይወታቸውንመስዋት አድርገው ለሀገራቸው ለህዝባቸው ለሚዋደቁት ውድየአማራፍኖ ክብርክብርክብር ይገባቸዋል መንግስት እባከወን ከፍኖ ላይ እጅህን አንሳልን
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 2 года назад
Meski iron lady tell the truth Yhe hodam time will judge him Viva fano
@emebetchalachew1453
@emebetchalachew1453 2 года назад
ጀግና እኮ ናት መስከረም የአማራ ድንቅ ልጅ በርች
@zedo7731
@zedo7731 2 года назад
የኔ ዘመን እቴጌ ጣይቱ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ!!!
@lulibitew6505
@lulibitew6505 2 года назад
የኔ ጀግና ተባረኪ
@berhansisaytesema3300
@berhansisaytesema3300 4 месяца назад
❤❤❤ ድል ለጀግናው አማራ ህዝብ ፣ ቆሻሾቹ የወረሙማ ውላጆች ተደምስሰዋል ደስ ይበለን ፣ መስኪ ዘርሽ ሽህ ይሁን አሜን ልበልሻ ❤❤❤
@teferagedlu6707
@teferagedlu6707 2 года назад
What you wrote was so write and correct your our country hero you have said the unspoken truth of our general and sent a strong message thank for everything and have brought honer to ethiopia thank you so much our Amhara hero
@yeglegashe5183
@yeglegashe5183 2 года назад
Thank you Meski. You are my hero.God bless you.
@abelhiruy4893
@abelhiruy4893 2 года назад
Very clear message!
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 года назад
መስከረም አበራ የሴት ጀግና የኔ መለኛ ሴት ቃላት የለኝም ሁሌም ታስደሚሚናለሽ የኛ ጀግና የአማራ አለኝታ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ከነ ቤተሠብሽ
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 2 года назад
አመሰግናለሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@wudemengistu3
@wudemengistu3 2 года назад
መምህርት መስከረም አበራ ፈጣሪ ከሴረኞች ይጠብቅሽ የኔ አንጀት አርስ ጀግና 💪💪💪 ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ።
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 2 года назад
ድንቅ መልእክት¡
@bantegzayalew2733
@bantegzayalew2733 2 года назад
እህታችን መሥከረም እግዛብሄር ይባረክሽ እጅሽ ይባረክ
@mekedesdeneke4436
@mekedesdeneke4436 2 года назад
መስኪ ተባረኪ ብዕርሽ ይባረክ!
@hirutmekonnen9035
@hirutmekonnen9035 2 года назад
ምህርት ብቻ ያንስብሻል ምን ልጨምርልሽ ምህርማ ብዙ ምህራን ነበሩን ታሪክ አጣማሚዎችና በራስ መተማመን የሌላቸው ሆድ አደሮች ብቻ ከአይን ያዉጣልን አንች የአማራ ጠበቃ ሳትሆኝ የእውነት ጠበቃ ነሽ ። ስወድስ
@meazalegesse8886
@meazalegesse8886 2 года назад
እግዚያአብሔር ይባርክሽ መስኪየ እዉነት ነዉ የፃፍሽዉ እዚህላይ ትክክል ነሽ
@user-mi3eh5rj7u
@user-mi3eh5rj7u 2 года назад
ከዳች አይነት ጀግና በመወለደ ደስተኛነኚ መስኪ ብቻ ቃላት ያጥረኛል የኔ ቆጆ
Далее
معركة من أجل العصيدة 👧ضد🪳
00:26
معركة من أجل العصيدة 👧ضد🪳
00:26