Тёмный
No video :(

መስከረም አበራ አማራን ማሳደድ በቃ ሊባል ይገባል / ከወጣቶች ጋር ያደረገችው ቆይታ / meskrem abera amahara behir dar ክፍል 1 

NIGAT MEDIA-ንጋት ሚዲያ
Подписаться 2,1 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

#Ethiopia news
መስከረም አበራ በባህር ዳር ከወጣቶች ጋር ያደረገችው ቆይታ
#NIGAT MEDIA-ንጋት ሚዲያ
#Eritrea news
#Sudan news
Debretsion_Gebremichael
#Amhara_Regional_state
#Tplf
Sudan_Army
#Jawar_Mohammed
#Eritrea_news
#Abey_Ahmed
#Abadulla_gemeda
#Semehal_Meles
#Mekelle
#Samora_Yenus
#Meles_Zenawi
#Azeb_Mesfin
#Taye_Dendea
#NAMA
#Tigray_news
#Metekel
#Sebehat_Nega
#Tigrai_news
#Getachew_Reda
#amhara_fano
#apf

Опубликовано:

 

1 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 221   
@nigatmedia-2007
@nigatmedia-2007 2 года назад
ክፍል ሁለትን ለመመለክት/ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-KJZVXZes1eM.html
@mekutube6946
@mekutube6946 2 года назад
መሆን ያለበት እንደዚህ ነው ከመሰረቱ ለወጣቱ ማስጨበጥ። እናመሰግናለን መስኪ
@myfano2708
@myfano2708 2 года назад
መስኪ የኔ ጀግና በተቻለሽ እየሰራሽ ነው በርቺልን ሁሉም አንድ መሆን አለብን የምንገደለው አማራ በመሆናችን ብቻ ነው የምንገደለው ስለዚህ መከፋፈል የለብንም
@worededgier2604
@worededgier2604 2 года назад
ጀግኒት በርችልን እህታችን::
@SEP2922
@SEP2922 2 года назад
መስኪዬ የዘመኔ ጣይቱ ብየሻለሁ! ብቻሽን ሚሊዬን ነሽ…!!! ዘርሽ ይባረክ..!!
@lidet8049
@lidet8049 2 года назад
መስኪዬ፡ ኑሪልን።
@ethio1775
@ethio1775 2 года назад
Meskerem abera Yene konjo egzabeher yebarkesh yetebekech jegna nesh mekora 💚💛❤🙏
@tilahunalamirew198
@tilahunalamirew198 2 года назад
መስኪ በርችልን የማንቂያ ደውሉ ተጠናክሮ ይቀጥል ብዙ የተኙ የአማራ ልጆች አሉና!!!
@getuayenew9842
@getuayenew9842 2 года назад
መሰኪ የኛ ጀገና የጣይቱ ልጅ በርቺልን ። አማራ ጀግና መሪ አልባ ተደርጎ በወያኔና ኦነግ እየታረደ እንዲገደል ፣ እነዲፈናቀል ፣ እንዲዋረድ ፣ እንዲራብ እንዲሰደድ ተደርጓል ። ይሀን ፋሸሸታዊ ግፍና ሰቆቃ አማራው በአንድ ሆኖ ማሰቆም የህልወና ግዴታ ነው !!
@fetlworkgetahun1984
@fetlworkgetahun1984 2 года назад
መስኪ ጀግናዩ እንዳች ጥቂት ሰዎች ቢኖሩ አማራ እንዲህ አይዋረድም ነበር አሁንም አልረፈደም ወጣቱ መንቃት አለበት
@taebasaed4418
@taebasaed4418 2 года назад
ጀግኒት አላህ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏
@aynalemduki7366
@aynalemduki7366 2 года назад
መስኪዬ በርቺ በርቺ
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
ንጋት ### እናመሰግናለን በርቱ።
@degolabraha9972
@degolabraha9972 2 года назад
መስኪዬ አገላለጽሸ ምርጥ ነው አማራው ይረዳሽ እግዚአብሔር ልባችንን ይክፈትልን አማራው ንቃ አሁን ነው ፍልሚያው ክብር ለፋኖ
@itealhabesha8050
@itealhabesha8050 2 года назад
መስኪ አማረነታችን ክብራችን ነው። ማንም ሰው የኛን ብቻ ሳይሆን የአማካራን ክብር ሲነካ ተያይዘን ልንታገል ይገባል።
@yohanesdemese4143
@yohanesdemese4143 2 года назад
በውነት በጣም ነው የሚደንቅሸ እንዳቺ ብዙ ቢነር ዘረኞች አይጣወቱብን ነበር እግዚአብሔር ይጠብቅሸ።
@user-qv9bo4tw3d
@user-qv9bo4tw3d 2 года назад
የኔ መስኪ የምትገርሚ ልጅ እኮ ነሽ
@mesineguse1376
@mesineguse1376 2 года назад
መስክዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እራስሽን መስዋእት እያደረግሽ ወጣቱን ማንቃት ማለት በጣም ከባድ ነዉ። ቢሆንም ግዴታችን በመሆኑ ልንታገል ይገባል።
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 2 года назад
መሴየ ጀግኔት ሙህር ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አማራነታችን ክብራችን ነው ከአብን ውስጥ መግባት አለባት የሚል ላይክ አሳዩ❤❤❤❤❤💞💞💞💞💖💖💖💖💖💖
@delelegnawlachew4333
@delelegnawlachew4333 2 года назад
ትክክል ። በሁለሉም መስክ ሁለገብ ጀግናችን ነሽ።
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix Год назад
የሲት አበሳ እንወድሻለን ጀግናየ እያሳዱዱሽም የማትበገሪ ፅሃይቱ ብየሻለው እግዚአብርይጠብቅሽ የኒ ልዩ
@edengizachew5630
@edengizachew5630 2 года назад
የኔ ውብ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ከፊት ከኃዋላ ይቅደምልሽ ።መቼም እንዲህ ሆኖ አይቀርም እግዚያብሄር ቀን አለው ።አማራ ክንድ እግዚያብሄር ነው ። ሞት ታውጆቦት ያለ ህዝብ ነው ግን በችግራችን ልክ መታገል ነው።
@marthamelaku609
@marthamelaku609 2 года назад
መስኪ እንዴው ምን ልበልሽ ቃላት ያንሰኛል የኔ እህት ሁሌም የሰዉ ልክ ነሽ ረጅም እድሜ ሾህ አይንካብኝ ለሀገሬ ስፀልይ ላንችም አፀልያለሁ።
@shimelistesemma9286
@shimelistesemma9286 2 года назад
I am very proud of you, Meskerem
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i 2 года назад
የኔ ልዕልት እፍፍፍፍ በጣም ነው የምወዲሽ ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ ረዥም እድሜ ይስጥሽ❤💚💙😍😍😍😍😍አማራዬ
@adenalebachew2150
@adenalebachew2150 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እዳችይ ያለውን ያብዛልን ምኞቴ ነው እመብርሀን ትጠብቅሽ
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 2 года назад
መስኪ በርቱልን ከጎነሽ ነን።
@melesmeles3956
@melesmeles3956 2 года назад
መስኪ እንዳቺ ያሉ አንበሶችን ያብዛል ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@yalewberhane1006
@yalewberhane1006 2 года назад
ጀግና ልጅ ነሽ ሰዉነትሽ ብቻ በቂ ነዉ በርቺ አንቂ።
@meneliksahle5216
@meneliksahle5216 2 года назад
God bless u abundantly! My sister
@azemutegen3212
@azemutegen3212 2 года назад
እንዴት እንደምትመቸኝ መስኪ
@enushsenait6018
@enushsenait6018 2 года назад
Thanks Meski.
@habtebayuh2328
@habtebayuh2328 2 года назад
አመሰግናለዉ መስከረም እድሜ ይስጥልኝ
@msksisia777
@msksisia777 2 года назад
ጀግኒት የሌቦች መድሃኒት
@hilinateshome9302
@hilinateshome9302 2 года назад
መስኪ የኔ አንደኛ ነሽ እኮ አንቺ አምላክ ይጠብቅሽ
@MohammedAhmed-gr1ny
@MohammedAhmed-gr1ny 2 года назад
መስከረምአንድለእናቱ
@meserethagos3118
@meserethagos3118 2 года назад
Yene wed 😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
@woinshetbelete4277
@woinshetbelete4277 2 года назад
Meskerem Abera is a brave woman who is not afraid of telling the truth. We need more woman who come out to speak. The old men are weak and hodam like Gedu Andargachew, Temesgen Teruneh. I hope the young Amhara men and women can wake up and be angry and defend themselves,their families and Ethiopia.
@ggcf4887
@ggcf4887 2 года назад
የኔ ጀግና እወድሻለሁ የኔ እንቁ
@Ethiofact810
@Ethiofact810 2 года назад
ተባረኪ እህቴ
@alemayehubatkero4611
@alemayehubatkero4611 2 года назад
God bless you !
@meserethagos3118
@meserethagos3118 2 года назад
Anche ye amhara 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌
@haymanotalemu516
@haymanotalemu516 2 года назад
ተባረኪ ጣይቱ ብዬሻለሁ
@RSH150
@RSH150 2 года назад
አንችን እልማድነቅ ምሀይምነት ወይም የደካማነትና ሽንፈትን የመቀበል ምልክት ነው!!! ፈጣሪየን ካንች ገር እንዲሆን እለምንአለሁ::
@Ghp7657
@Ghp7657 2 года назад
Amen 🤲🤲🤲
@tsigeasfaw3208
@tsigeasfaw3208 2 года назад
Egziabher kanch gar yihun
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 2 года назад
እህታችን መስከረም አንች ትውልድና ታሪክ የማይረሳው በእውነት ላይ የተመሰረተ ፣እውነትን አጉልቶ ያሳዬ ፣በተለይም ኢትዮጵያን በቀዳሚነት አስከብሮ የኖረው የአማራ ህዝብ በህይወቱ እንኳን እንዳይኖር በተረኞች እየተገደለ በአለበት ወቅት ላይ ህይወትሽን ለገዳዮች ስጋት ላይ ጥለሽ ሀላፊነትሽን እየተወጣሽ ነው ።እኛ በስደት ያለን በአካል ተገኝተን ወይም በአለንበት ለትግልሽ ምን እንርዳ ?
@tigosteshete2111
@tigosteshete2111 2 года назад
መስኪዬ የኔናት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ።
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏 እህት ዓለምመስኪ እንቅልፍ አልባ ጥረትሽን እያየ ያለው የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ሃሳብሽን እውን አድርጎ ለማየት ያብቃሽ🙏 ያብቃንም 🙏
@beba5182
@beba5182 4 месяца назад
God bless you 🙏❤Ethiopia 🇪🇹 sister and you biess
@yirgatibebu3999
@yirgatibebu3999 2 года назад
መስኪ በጣም አድናቂሽ ነኘ
@mnbmnb1396
@mnbmnb1396 2 года назад
መሥኪ አይዞሽ በርቺ የአማራ ጠላቱ ትግሬእናትግሬ ብቻነው ሞትለትግሬ ይሁን
@abissinia6140
@abissinia6140 2 года назад
Exactly.
@felegehiwottadesse3282
@felegehiwottadesse3282 2 года назад
Meskiye how humble & responsible you r because ur audiences r youths. Yihe astewayinetish betam adinike , my diginity should be respected
@I_am_Fano
@I_am_Fano 2 года назад
ጀግኒት ስወድሽ እኮ አማራዬ መች ይሆን መከራህ የሚቆመው እኔስ ናፈቀኝ።
@enushsenait6018
@enushsenait6018 2 года назад
God bless you Meski.
@yemisrachbirhane5039
@yemisrachbirhane5039 2 года назад
ጀግና
@user-zp8qk8qx9i
@user-zp8qk8qx9i Год назад
ተወዳጃ መሲ❤❤❤
@web4924
@web4924 2 года назад
እድሜ ጤና ይስጥሽ፣4/ኪሎ ኦነግ፣ ከሊቀ ሰይጣን ወያኔ ጋር፣ ከሆዳም፣አማራ ካድሬዎች ጋር፣ በአማራ መጨፍጨፍ ማሳደድ፣ ነው ሴራው፣ስለዚህ፣ ህጋዊ አማራዊ አንድነት፣ ፋኖ አማራ፣ ማንነትን፣ ማስከብር፣የእራሱ ወኔ ውሳኔ ነው፣💚💛❤
@manfmanf7615
@manfmanf7615 2 года назад
Thank you, Messy!!
@yayinedesta235
@yayinedesta235 2 года назад
መስኪ አማራው ደንዝዟል ቢገደልም ቢሰቀልም ቢፈናቀልም ዝም ሆኗል ሁሉም አማራ ሀዘን በቤታችን ካልገባ የምናዝን አይመስለኝም እግዚአብሔር ይድረስለት እንዲህም እየተገደልን በአማራነቴ እንዴት እንደምኮራ የበታችነት የሚያስጨንቃቸው ናቸው የሚገሉን እግዚአብሔርየስራቸውን ይስጣቸው
@gabi6813
@gabi6813 2 года назад
መፍትሔ መፍትሔ መፈለግ አለበት
@yesewzertamir8296
@yesewzertamir8296 2 года назад
መስኪ ጅምርሽ የቆዬ ቢሆንም የህዝባችንን ችግር በሠነድ በማዘጋጀትሽና ከማህበራዊ ሚዲያ ወጥተሽ በዚህ መልክ መጀመርሽ እጅግ ወቅታዊ ነው በርቺ!!! ባልኖርነው ዘመን የምንኖርበትን ዘመን እያጣነው ነው።
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
ክብርት መስከረም አበራ ተባረኪ, እባክሽ ወጣቱ አንዴ ተነፍሶ አመት መወተፉን ትቶ በየሳምንቱ እየተሰባሰበ ለጥቃቱ መፍትሄ ይፈልግ ዘንድ ምከሪው!ምከሪው! ምከሪው! ካልገባው መከራ ሲመክረው ይገባዋል።
@zenawiwoldetsadik4917
@zenawiwoldetsadik4917 2 года назад
እውነትሽን ነው አማራ ማንም ይግዛ ኢትዮጵያ ትኑር የሚባል ቆንቆ መቅረት አለበት ለምን ማንም ይገዛኛል
@mengistuhailemariam9050
@mengistuhailemariam9050 2 года назад
Perfect!
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 года назад
Meski u are strong women good job keep going girl we love u ❤💖
@amanuelzeleke5540
@amanuelzeleke5540 2 года назад
Long live, our sister.
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 года назад
ኪስ አዉላቂ ገዳይ አስገዳይ አማራ ጠል ነዉረኛ ቡድኖች ህገ አራዊት መስርተዉ አማራና ኢትዮጽያ ያሉትን እረፍት ማሳጣት መቆም አለበት አሁኑኑ asap.
@genetayele8687
@genetayele8687 2 года назад
You are very ignorant
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 2 года назад
ያልሽው ሁሉ እኔንም በጣም ያሳዝነኛል እኔም እኔ መከበር እንደምፈልገው ሁሉ በእኩል ደረጃ አማራው ሊከበር ይገባዋል ይህ ይሚሉት ሁሉ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚያደርጉት ጥረት ነው እነዚህ ምስጥ የበላቸው ሁሉ አማራውን ሊሸማቀቁ አይገባምና አማራው ብቻውን እንዳልሆነና ግን እራሱ ልዩነቱን አስወግዶ እነዚህ የውስጥ ጠላቶቹን በአንድነት ነፍጥ ይዞ ሊዋጋ ይገባዋል ። መስኪዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
@ghof2934
@ghof2934 2 года назад
ጀግኒት
@elizabethtilahun6114
@elizabethtilahun6114 2 года назад
Great lady!!
@zufanmengistu2311
@zufanmengistu2311 2 года назад
ስወሽ የኔ ጀግና አንደበተ መልካም ባለ አእምሮ !
@tigistasnake1860
@tigistasnake1860 2 года назад
መስኪዬ የኔ ቅመም ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ብርታቱን ይስጥሽ።
@mogesabebe4627
@mogesabebe4627 4 месяца назад
መስኪዬ ኑሪልን ጀግኒት ❤❤❤❤
@gelagaybayih2670
@gelagaybayih2670 2 года назад
Mesii...Mesiiii...Mesiiiii....love u uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu.....soooo.....much .....you are our Taitu Bituli.....so strong 💪
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J 2 года назад
እህቴ መስከረም አበራ፣ አድናቂሽ ነኝ። ቪዲዮ ክፍል 1 ተከታትዬአለሁ። በውጭ አገር ስለምኖር፣ እባክሽን ለወጣቶች የሰጠሽውን ጹሑፍ ባገኝ በጣም ደስ ይለኛል።
@kukulunega
@kukulunega 2 года назад
አበበ በለው ፌስ ቡክ ላይ ጽሁፉ ተለጥፏል።61 ገጽ ነው።ጽሑፉ ከተበተነ ሁለት ወር ይሆናል።
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J 2 года назад
@@kukulunega እባክሽን/ህን እኔ በሆነ ምክንያት ፌስቡክ ስለማልጠቀም download ላክልኝ
@ethio1775
@ethio1775 2 года назад
Meskerem abera Yene konjo egzabeher yebarkeh jegna freedom too amhara all amhara is fano::
@tadeseadimsie6355
@tadeseadimsie6355 2 года назад
መስከረም በመጀመሪያ አመሰግናለሁ በመቀጠል እንረዳዳለን ግን እነደጀመርሽ ቁጭት የመፍጠሩን በጋራ በተደጋጋሚ ለመስራት የሚቻልበት መንገድ ፍጠሪ
@getachewayetaged2370
@getachewayetaged2370 2 года назад
bravo meski
@cabdicasebooss4290
@cabdicasebooss4290 2 года назад
ጀግናች ነሽ መሲ
@aaaaaaaa1780
@aaaaaaaa1780 2 года назад
አማራ ሀገር እንመስርት
@heywet
@heywet 2 года назад
Ageru, ye kemant, ye Agew, ye Oromo, ye tigray new. Amara ager yelewem!❌❌❌❌
@sayedahmada8144
@sayedahmada8144 2 года назад
@@heywet ormo Kenya hiji heger yelachume worari hula
@selamawitasichalew1496
@selamawitasichalew1496 2 года назад
መስማት ከቻልን ንግግሩ ጥሩ ነው።
@itealhabesha8050
@itealhabesha8050 2 года назад
እኔ ሀገሬን የምወድ ወጣት ነኝ HR6600 መሀቀብ የምደግፈው አማራ ሟቺ ሌላው ተመልካች የሚሆንበትን ሀገር ማስቆም ባልችል። አንዱ ገዳይ ሌላው ሟች የሆነባትን ኢትዮጵያ ባፍንጫዬ ትውጣ ብዬ ነው
@akelilubezu8874
@akelilubezu8874 2 года назад
Hi my deer I feel the same to you
@itealhabesha8050
@itealhabesha8050 2 года назад
Up to u! ይሄንን ስሜት ለመረዳት በየጊዜው የሚታረደውን እና የሚፈናቀለውን፣ ተፈናቅሎ እንኳን መሰደጃ ያጣውን ህዝብ እንደ ራስ ቤተሰብ አድርጎ ማሰብን ይጠይቃል። ኢትዮጵያ በፍቅር መኖሪያችን እንጂ መቀበሪያችን እንድትሆን አንፈቅድም
@sofiamohabaw8814
@sofiamohabaw8814 Год назад
Amara mngstey yluomey fterye ytbkhey berta 💚💛❤🙏🙏🙏👍👍👍
@eshetugetnet9706
@eshetugetnet9706 2 года назад
ማህበሬን አተማን ተስፋ አድርገሽ ከዚህ ድረስ በመምጣት ለሰጠሽው ስልጠና እመሰግናለሁ!!
@Classicmovies0808
@Classicmovies0808 2 года назад
#Meskerem I Do Apologize from the bottom of my heart for not understanding you by the time you naked out the Truth and Identified it. You were right.... Keep doing what you are doing Dear. #Respect
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 2 года назад
ትክክል
@chalachewmasrie3257
@chalachewmasrie3257 Год назад
የዘመናችን ጣይቱ ነሽ መስኪ አንችን አለማድነቅ አይቻልም
@yenumekonen4801
@yenumekonen4801 2 года назад
Meskeya tebarke
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 года назад
ምርጥ ነሽ አቦ
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሂር ሰላሙን ያምጣልልን
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 2 года назад
yes meskerem you are wright most of Amhara professionals they don't care about there Owen people
@tsigeradasolomon5994
@tsigeradasolomon5994 2 года назад
Thank you God bless you
@selammersha1493
@selammersha1493 2 года назад
Equity and equality
@abissinia6140
@abissinia6140 2 года назад
Long live meskiye.
@yeshitikse6008
@yeshitikse6008 2 года назад
እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን አማራ አገር አቀና እንጂ ምን አረገ አረ በቃ ይሔ መገደል መፈናቀል መሳደድ ይብቃል ተረኝነት ይብቃ አማራ ንቃ ተደራጁ አትፍረግረግ
@Jah-yesteserial
@Jah-yesteserial 2 года назад
በማንም ሳይሞላ በራስ አይምሮ እውነትን ፈልጎ ማግኘት ከዚያም ከእውነት ጎን መቆም እንደዚ ነው. Thanks !.
@msluzgye6670
@msluzgye6670 2 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ln2hy2yc9u
@user-ln2hy2yc9u 2 года назад
ፋኖ ጫካ መግባት አለበት በቀር ባአደንን አማራ ተሸክምም ገና። ይጠፋል
@debalkeyirgs6163
@debalkeyirgs6163 2 года назад
መሳጭ ፕረዘንቴሽን!!!መስኪ!
@teddyamare3674
@teddyamare3674 2 года назад
meskiyeeeee
@nigatmedia-2007
@nigatmedia-2007 2 года назад
ቻናላችን አዲስ ስለሆነ በቀጣይ የምንሰራቸው ወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ!!
@rahmet123
@rahmet123 2 года назад
በደንብ ነዋ እናመሰግናለን
@Ghp7657
@Ghp7657 2 года назад
@@rahmet123 👍❤️🙏
@Ghp7657
@Ghp7657 2 года назад
U r talking from my heart. Aben said a lot of words yewiha lik, Amhara bicha Ethiopia Fetere etc... the used a lot of words that made Amharas targeted. I was born in OROMIA I was really scared because they take 1word and kill Amharas. Amhara poletics they need to be strategic and choose their words. We have to fight the hate propaganda against Amhara by not saying certain words and by not insulting other ethnicity. We need to stop insulting Amhara also as an Amhara. We have to work on being likable to others. Because our ppl r in bad hand in Oromia. Lelaw endet yayegnal yemilew#1 Chigiru gebitoshal. Tebareki
@valentinatadic232
@valentinatadic232 2 года назад
,👌👍
Далее
would you eat this? #shorts
00:39
Просмотров 2,9 млн