Тёмный

ሙስና እና ሥርዓቱ ምንና ምን ናቸው? የአዲስ አበባ ነገር...  

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 79 тыс.
50% 1

Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

24 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 373   
@hewotdebebe826
@hewotdebebe826 2 года назад
Confidence with knowledge 💝 Meskerem Abera :- extraordinary
@staysafe576
@staysafe576 2 года назад
እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥሽ፤እነዚህ እንቶ ፈንቶ የድንጋይ ዘመን አስተሳሰብ የተላበሱ፣ሆድ አደር ባለስልጣኖችን ልካቸውን ንገሪያቸው።💓🙏💖
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
She is cleaver has brilliant minds.
@hailemelekothailemichael3623
@hailemelekothailemichael3623 2 года назад
መምህር መስከረም እንደው ያንቺ ተማሪዎች ታድለዋል ። እምር ፅድት እውቀት በሞላበት ቋንቋ እንደ ማር ወለላ በሚጣፍጥ አንደበት የምትተነትኚው ፖለቲካ ቢሰሙት ቢሰሙት አይሰለችም ። እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ፈርጥ ነሽ በኢትዬጵያ ላይ የምታበሪ ።
@ribkabelay3792
@ribkabelay3792 Год назад
በጣም ጀግና
@user-eg7io6ps9q
@user-eg7io6ps9q 2 года назад
የኔ ተናፋቂ መስኪዬ እወድሻለሁ የኔ አዋቂ የሴቶች ቁንጮ ። ኑሪልኝ የኔ እናት love you .stay blessed . Stay happy stay healthy
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 года назад
Absolutely beautiful 😻 in and out መምህርት አስቲ ንገሪያቸው ማገዶ ይፈጃሉ እንጅ አይበስሉም ከእውቀት ነፃ የሆኑ ናቸው
@markshawn6967
@markshawn6967 2 года назад
Finfne is Oromia! Take your Addis Ababa to gonder
@rosehoney4974
@rosehoney4974 2 года назад
@@markshawn6967 you better think otherwise!
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 года назад
You are so jealous .it hurt you sooner or later .please refresh yourself with +energy at least .unless you will be diseased with all kinds of terminated …
@yeshambelmollaassefa9703
@yeshambelmollaassefa9703 2 года назад
Work nesh meski
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 2 года назад
😅😅
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 2 года назад
ከስሙ ፊት ዶክተር ፕሮፌሰር የሚል ቅጽል ደርቦ ሱፉን አሳምሮ እልፍ አጎብዳጅ ባለበት ሃገር አንቺን የመሰለች ምሁር የሰጠን አምላክ ይመስገን፡፡ ወደፊት ልጆችሽ ይኮሩብሻል፡፡
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 года назад
😘😘😘😘
@lemlemdegu2383
@lemlemdegu2383 2 года назад
አማን
@misrakmandefro6860
@misrakmandefro6860 2 года назад
በጣም ቅመም ነች እኮ
@mussebirhan8923
@mussebirhan8923 2 года назад
@@misrakmandefro6860 c
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 года назад
በመስከረም አረ እኛም ዘሯ ይብዛ።
@dandewsirbello
@dandewsirbello 2 года назад
ሁለተኛ የኢትዮጲያን ፖለቲካ አልሰማም አልና የመስኪን notification ስሰማ ግን I can't resist to listen. And morally I couldn't unsubscribe. ስለዚህ ቢያነስ በመስማት ንቃተ ሂላንቻንን በማዳበር ይበኩላችንን አስተዋፅኦ እናበርክት። Thank you for your courage and integrity.
@solekebe7628
@solekebe7628 2 года назад
መምህርት መሥከረም እናመሠግናለን
@yegetaage4810
@yegetaage4810 2 года назад
በርቱ! በጣም ጥሩ ውይይት ነው: ህዝቡን እንዲህ ማንቃት ያስፈልጋል
@mubarekrahemto3153
@mubarekrahemto3153 2 года назад
ስለ መስኪ ብዙ ተብሏል ለኔ ግን የፖለቲካ ሳይንቲስት ነች በራስ መተማመን ዋው
@Habeshafood
@Habeshafood 2 года назад
ጀግኒት !🥰
@mesineguse1376
@mesineguse1376 2 года назад
መስኪ ላንቺ ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ። ❤❤❤
@adanejembur1965
@adanejembur1965 2 года назад
ከመምህር በላይ ነሽ !
@endegenagedlu5372
@endegenagedlu5372 2 года назад
Thank You Ameha and Meskerem, excellent program!
@tafessegebeyehu9876
@tafessegebeyehu9876 2 года назад
ስው እውቀት ካለውና በራሱ የሚተማመን ስው መሬት ያለውን እውነት ለህብረተስቡ ምንም ሳይደብቅ ይናገራል፣እህታችንም ምሁርነቷ ሀቅን እንድትናገር ብርቱ እና ጠንካራነቷን እጅግ አደንቃለሁ። እግዚአብሔር ጥበብንም ማስተዋልንም ስለደላት እንዲሁም ጥበቃው አይለያት።አሜን
@zainabxx7382
@zainabxx7382 2 года назад
አሜን
@zyinbmuhammad1947
@zyinbmuhammad1947 2 года назад
Betam gobez nat
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 2 года назад
Thank you Meskiy for an excellent well thought explanation and analysis. Well done.
@Mesi-dv1jp
@Mesi-dv1jp 2 года назад
መድረኩን የሞላው ሆዳም ሙሁር በቀን አንዴ የመስኪን ትምህርት ቢከታተሉ አገሬ ቀና ትል ነበር
@gizeale
@gizeale 2 года назад
ንገሪልንማ የኛ እንቁ
@enushsenait6018
@enushsenait6018 2 года назад
Ethio Nikat .. best emerging media.. pls set up a fund mobilization intiatives, go big and strong plsss, the people need you most.
@ableo5959
@ableo5959 2 года назад
መሰኪ በደብ ነው እሚያደምጡሺ በርቺ ፕሬዚዳንትቶ እራሱ እደ አክቲቪስት ቆርጣ ያንቺን ንግግር ሚዲያ ላይ ፖስት አደርጋዋለቺ በርቺ ጠነካራ ሲት አይዞሽ ኢትዮጵያ ታሸንፋለቺ ጠባቦች የወደቃሉ ።
@flafiblue4395
@flafiblue4395 2 года назад
Meski I wish if you were my teacher 💚💛❤️
@user-of9iz6mg1i
@user-of9iz6mg1i 2 года назад
የኔ ጣፋጭ አልጠግብሽም እኮ የመዳምን ቤት ፏ ነው እማረግላት ባች ትተና ተመስጨ🤣🤣🤣አላህ ይጠብቅሽ 🤲የኔ ልዩ ትለያለሽ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ አይዞን አማራዬ ይችን ግዜ በድል እደምትወጣው ባለሙሉ ተስፋ ነኝ🤘
@sebleashagre2315
@sebleashagre2315 2 года назад
ጎበዝ
@mamebekele4484
@mamebekele4484 2 года назад
የኔ ቆንጆ በርቺልን
@user-of9iz6mg1i
@user-of9iz6mg1i 2 года назад
@@mamebekele4484 እሽ ውደ❤
@user-ph9pg8em1l
@user-ph9pg8em1l 2 года назад
የዘር ፖለቲካ እስካለ ድረስ ሙስና መቼም አይቀርም ግን እነዚህ ደግሞ ፈጠኑ ምክንያቱም ሁሉም ከእውቀት ነፃ ናቸው::
@hanasheferaw7147
@hanasheferaw7147 2 года назад
Please run for office,. You're well informed! 👍 we love you.
@Fano_heroism24
@Fano_heroism24 2 года назад
A daughter of Tayitu. A brilliant analysis from a beautiful lady. Please keep up your indepth analysis. 🙏
@annesirena3155
@annesirena3155 2 года назад
መስኪ ድንቅ ኑሪልን🌷💚💛❤🌷
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ።
@semirbekele4270
@semirbekele4270 2 года назад
ማሻአላህ በደንብ አስረደትሽኛል አላህ ይጠብቅሽ
@liyatt840
@liyatt840 2 года назад
መስኪ ዘርሽ ይባረክ ጀግኒት
@edengizachew5630
@edengizachew5630 2 года назад
መስኪዬ የኔ ውድ እግዚያብሔር ከፌት ከኃዋለሽ ይጠብቀሽ አንደበተ ሩቱ እንደተለመደው ስላንቺ አንችን የፈጠረ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጀግና
@Julesandsagevlog
@Julesandsagevlog 2 года назад
እውቀት እንደጠቢቡ ሰለሞን ከእግዜር የቸራት ቅድስት
@solomon2514
@solomon2514 2 года назад
ባላለቀ፣ ባላለቀ እያልኩ የምሰማው ፕሮግራም። Ethio nikat.
@eyerusalemkibret8828
@eyerusalemkibret8828 2 года назад
Meskiyee a strong women with integrity,truth and wisdom such an outstanding pesron u r always one step ahead ! Big love and respect my dear! stay safe!
@rasfele1
@rasfele1 2 года назад
Do you really think she needs an advice to be safe I think she knows better if you love her tell her you stand with her ask what you can do to help her
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 2 года назад
Bravo bravo Meskiye jegnit Amhara ehete berchi berchi ezgiyaber yitebekesh 👍👍👍👏👏👏💚💛❤️
@danielkifle8712
@danielkifle8712 2 года назад
የኛ ድምፅ መስኪያችን ❤️🙏🏾
@user-yr2mr3gu3w
@user-yr2mr3gu3w 2 года назад
መስኪዬ ሁሌም ስላቺ እና ስለ ፋኖ ሳስብ ልቤ ይርዳል እግዚአብሔር ከለላ ይሁንላችሁ ከክፉ ይጠብቃችሁ
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 2 года назад
መስኪ ጀግና በርች የሌብነትጥግ ያየሺበት ጥግ ይገርማል
@shitubogale.1437
@shitubogale.1437 Год назад
ውዴ አንቺ ከእውነት የምታመረቂ የእውነት ተቆርቋሪ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ!!!
@danielmengesha5873
@danielmengesha5873 2 года назад
መሲ በእውነት የተሟላ አውቀት አለሽ
@tirujember6290
@tirujember6290 2 года назад
ጆሮ ኖሮት መስማት ለሚችል የዘመኑ ባለስልጣናt ጥሩ ማብራሪያ ነው አድምጡት፡፡ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ህዝቦች መኖሪያ፣ የአፍሪካ መዲና ናት፡፡ እግዚያብሔር ልብና መረጋጋትን ይስጣቸው፡፡ መስኪ እግዚያብሔር ይጠብቅሽ፡፡ ንቃቶች በርቱ፡፡
@mickygene
@mickygene 2 года назад
Meskiye You are the 🌟 keep up your amazing work !
@temesegn928
@temesegn928 2 года назад
መስኪዬ መስከረም ምን ልበልሽ በቃ እግዚዐብሔር ይጠብቅሽ የኔ ጣይቱ
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 2 года назад
በጣም አሪፍ በሳል ሀሳብ ነው መስኪ በርቼ አንቺ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይጠቡቅሽ ከዚህ ዘንዶ አፋኝ መንግስት
@emuynegash6617
@emuynegash6617 2 года назад
I am manifesting My future Prime minister Meskerem Abera. She has the package (everything) for our community.
@Urqueen_6537
@Urqueen_6537 2 года назад
Exactly 💯 true 👍
@debelae
@debelae 2 года назад
ፍትህ የሀገራቸውን ባንዲራ ስለያዙ ለተገደሉ ወገኖቻችን😒
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d 2 года назад
እኳን ደህና መጣሽ የኔ ብርቱ 😘😘
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 года назад
It’s hard to not appreciate Meskerem .she come to the centre on her analysis focusing on common ground for future bright days .thank you for balancing rather than extremely bias 🙏🏾
@kieberalemayehu4720
@kieberalemayehu4720 2 года назад
መስከረም አበራ እውነት ካንቺ ጋር ሁሌም የተፈጠረች ወደፊትም እውነት አብሮሽ የሚትኖር ለእውነት የቆምሽ ፈርሐ እግዚአብሔር በውስጥሽ የተዋሐደሽ ልዩ ጀግና የኢትዮጵያ የፖለቲካ አካሄድ ጠልቀሽ የተረዳሽ ላመንሽበት መስዋአትን የተጎነጨሽ እህታችን ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ አንቺንም ቤተሰብሽንም ይባርክሽ እውት አንቺን የወለዱ ይሸለሙ ዛሬ ብዬአለሁ። ጠያቂውም ልዩ ስብእና ጨዋ ትክክለኛ የጋዜጤኛ ስብእና የተላበሰ ነው እናመሰግናለን
@Addistoday
@Addistoday 2 года назад
ውበት ጭንቅላት ና ሰው መሆንን አንቺ ላይ አየሁ
@natnaelalem4881
@natnaelalem4881 2 года назад
ሰው የሚያወራው ሲገባው መስኪን ይመስላል፡፡
@andualemgebeyehu2918
@andualemgebeyehu2918 2 года назад
ለኔ መቼም አንቺን የምገልጽበትአንደበትያጥረኛል ኢትዮጶጵያ አንቺውስጥ ፍንትው ብላ ስለማያት ብቻ አትሰልቺ በአንቺ ላይ አድሮ ለውጥ ይመጣል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ኑሪልን
@solodano2350
@solodano2350 2 года назад
I have no doubt this interview will hit 1 millions view , I
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 2 года назад
THANK 😊 🙏 YOU FOR THINKING OF OUR PEOPLE WE REALLY APPRECIATE ❤ 🙏 YOU !!
@elshadaybelete4577
@elshadaybelete4577 2 года назад
well articulated analysis. Thank you Meski, your contribution will be remembered by next generation.
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
Great discussion. God bless all.
@Urqueen_6537
@Urqueen_6537 2 года назад
Brilliant 👏 thanks 😊
@mesaybezuneh5755
@mesaybezuneh5755 2 года назад
What a brilliant lady. Go girl!!! Like to watch your show.
@serkalmabebe5633
@serkalmabebe5633 2 года назад
Brilliant Meski
@mhiertnegussie6529
@mhiertnegussie6529 2 года назад
መስኪ በእውነት እነዚን ደናቁርቶችን በማስተማር ደከመሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@negusabebe6460
@negusabebe6460 2 года назад
መስኪ በርች!!!
@brookmo3184
@brookmo3184 2 года назад
መስኪዬ፣ ከብዙ ፍቅር ጋር! ስራሽ ይባረክ! ሰሚዎችሽ እንብዛ! 😘🙏 አምኃ፣ ሚዛናዊነትህ፣የጥያቄዎችህ አነጋጋሪነት፣እርጋታህ እነዚህ ሁሉ የሚያስደስቱ እና የሚያስከብሩህ ይመስሉኛ!!! 🙏🙇
@Aaa-yl8mm
@Aaa-yl8mm 2 года назад
መሲ ያገር አለኝታ ኑርልን ይህ ነው ሀሳብን በሀሳብ መግልፅ
@tamratkebede6177
@tamratkebede6177 2 года назад
መሰኪዬ ውበት እውቀት ሁሎንም ያማላሸ እንሰት አንቺን መሰማት አይሰለቸኝም
@ephremgebre879
@ephremgebre879 2 года назад
Kkkkkk ቆንቆዉ እንዲያድግ ፈልገዉ አይደለም የፖለቲካ ቁማራቸዉን እየተጫወቱ ነዉ ቆንቆዉን ያወቁ አማሮችን አይደል ወለጋ ላይ የገዶላቸዉ
@solomon2514
@solomon2514 2 года назад
Superb as usual 👌 👏
@shunumii7214
@shunumii7214 2 года назад
አፈ ማር እንኳን ደህና መጣሽልን። ጤናና እድሜ ይስጥሽ የአማራ ዋልታ።
@haymanotalemu516
@haymanotalemu516 2 года назад
እዳቺ የተማረ ይብዛልን ተባረኪ
@yalfalzemenu609
@yalfalzemenu609 2 года назад
መስኪ ድንቅ ትንታኔ!!! በርቺ እንዳትረቺ!! ከጎንሽ ነን!!
@kongitassefa5735
@kongitassefa5735 2 года назад
👍👍👍👍
@meridashebir618
@meridashebir618 2 года назад
ለምን መስኪ ሚዲያ አይኖራትም ብዬ አስብ ነበር። አሁን ጥያቄዬ መልስ አግኝቶ ሚዲያው ስለጀመረ ሃሣቤንም በነፃነት ለመስጠት ስለምችል በጣም አመሰግናለሁ።በርቺ እኛ subscribe እያደረግን እንቀጥላለን።
@mimiaddisu4840
@mimiaddisu4840 2 года назад
እድሜና ጤና ይስጥሽ መስኪዬ
@AA-se3cf
@AA-se3cf 2 года назад
ኢትዮጵያዊነት እና ቋንቋ የሚጀምረርው ከፊደሉ ነው::: ቋንቋን ማወቅ ጥሩ ነው ለሁሉም መግባቢያ ነው :: ነገር ግን በዚህ መንገድ በግድ ተማሪ ላይ መጫን ቅሪታ ያስከትላል :: ደግሞም ለምን በትምህርት ሚኒስተር በኩል የተለያዩ ቋንቋ ዎች በትምህርት ቤት በኩል ቢስጥ ሁሉም ተማሪ መርጦ ሊማረው ይችላል:: በግድ ግን እንኮን ስው ቋንቋን የፈጠረው ፈጣሪ እንኮን አያስገድድም:: ደግሞስ ዛሬ ቋንቋ ካስገደድ ገ ደግም የአዲስ አበባ ግብር ለማን ነው የሚከፍለው:: ትንሽ ጭርት በስውንት ላይ ሲወጣ ብግዜ መድሀኔት ካልተደረገለት መላው ስውነቱን መውረሩ አይቀርም:: እግዚአብሔር በግዜው ዘርኝነትን ነቅሎ ለኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያን ስላም እና መረጋጋትን ያምጣልን::
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 2 года назад
Ewenete menager yasekeberale. Thank you.
@gobenawakgira1012
@gobenawakgira1012 2 года назад
Mesky thank u for ur good explanetion I take.a lessen from u u well done mercie beaucoup
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 года назад
መስከረም የልባችንን ነዉ የምትናገረው 🙏
@abrahamtafesse8454
@abrahamtafesse8454 2 года назад
In depth analysts
@Israelxox
@Israelxox Год назад
Queen’ of Amhara 👏👏🥰
@lemlemdegu2383
@lemlemdegu2383 2 года назад
መምሕር መስኪ የኔ ጀግና ሴትት በጣም አመሰግናለው ትክክለኛ ስሜቴን ነው የገለፅሽው የኔ አደበተ ማር
@selamambasele2289
@selamambasele2289 2 года назад
Well done Meski Great information with intense background. Fully appreciated and for such analysis.
@milliontafesse5597
@milliontafesse5597 2 года назад
Excellent excellent excellent!!!
@bedilutesema4531
@bedilutesema4531 2 года назад
በማንቃት ትንታኔሽን አድናቂሽ ነኝ በርቺ 'መስከረም' በባንዲራውም ሆነ በዘፈኑ (መዝሙር መንፈስ ለማስደሰትም ለሀሴትም ነው በግጥሙም ምረዛ አይኖረውምና ) ዘፈን ነው ምለው የሆነው ሆኖ ሀገርን በሚመራ አካል በእውነት በዚህ ደረጃ የክልል ባንዲራን ወይም ዘፈንን የክርክር የፉክክር ማድረግ ባላንጣ ነው ከአንድ ቋንቋ በስተቀር ከሌላ ሀገርስ ጋር አይመስል 'ጀርመን ፈረንሳይ አሜሪካ ወዘተ ሚባለው ..ጥያቄው ኢትዮጵያዊ ነው መልሱም ኢትዮጵያዊ ማድረግ ነው አትዮጵያ ጠል ቢኖርም ከሚወዳት አይበልጥ ያንን በወያኔም አይተናልና ኢትዮጵያ ጠልነት ሪፎርምን የአብዮቶች አብዮት አድርጎታልና ፈጀንኮ ሰውን
@wolelamengistu4735
@wolelamengistu4735 2 года назад
🙏🙏🙏
@ashagerderso1556
@ashagerderso1556 2 года назад
Stunning discussion with intellectual revealing about cross checking of facts!! Good job warrior Meski!!
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 2 года назад
አጄንዳዬን አልቀይርም የወገኔ ሞት መፈናቀል እስካልቆመ 💔እረኡኡ የኛ ባለውለታ ፋኖ ነቅተው ህዝባቼውን የሚያነቁ ውድ ወገኖች በአፋር እስርቤት በሙቀት በበሽታ እያለቁ ነው እረኡኡ ድምፃችሁን አሠሙ please Please 👈
@SaraSara-ur9jm
@SaraSara-ur9jm 2 года назад
መሰኪዬ የኔ ቅመም
@derejegizaw736
@derejegizaw736 2 года назад
መምህርት መስከረም አበራ የኢትዬጵያ ፓለቲካ የገባሽ እህቴ እጅግ እናምሰግናለን በጣም አስተምረሽናል ::
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 2 года назад
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ። እኔ የምለው ይህ ጉዳይ ስለ ኦሮሚኛ ቋንቋ አይደለም ። ተረኝነት የሚባል የድንቁርና ሀሳብ ነው ። ድንቁርና ደግሞ በእውቀት የሚድን በሽታ ስለሆነ መዳን ይቻላል። ነገር ግን ኦሮሚኛ በራሳችን በሆነው አማርኛ ፊደል እንደትግርኛ በመላው ኢትዮጵያ በትምህርት ፕሮግራም ውስጥ በተለይ በአማራ ክልል ቢገባ በጣም ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ። አንቺስ ምን ትያለሽ መስኪ፣? ውስጥ አዳነች እባቤና እሷን የመሳሰሉት በበታችነት ስሜት እየተሰቃዩ ስለሆነ ጨርሶ ይማራቸው ከማለት ሌላ ምን ይባላል ። በበሽታ እንድሆን አይሳቅም።
@yigeremkifle1583
@yigeremkifle1583 2 года назад
Big Respect! Meski !
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 года назад
ለመስኪ ስልጣን ቢሰጣትና እንዴት እንደምትሰራ ብናይ ጥሩ ነበር። ሀገር ወዳድ ነች። ከበሮ በሰው እጅ ያምራል አይደል?
@Eyob797
@Eyob797 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህት። እውነት ነው የምትናገሪው።
@girl-nc8mv
@girl-nc8mv 2 года назад
እህቴ እባክሽን እባክሽን በአማርኛ ተናገሪ። ቋንቋችንን እናክብር። ለመስማት ተቸገርኩ። በጣም እወድሻለሁ በሥራሽ።
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum 2 года назад
በትክክል፤ እንግሊዝኛ በጣም ታበዛለች።
@Selmawet564
@Selmawet564 2 года назад
መስከረም አሁን ወደድሮ ማንነትሽ ተመልሰሻል በቃ እኔ ማውቃት መስከረም ይቺ ናት እውነቱን በእውቀት መናገር!
@user-qb9mw2un2g
@user-qb9mw2un2g 2 года назад
የኛ ልእልእልት
@getnetweldemariam1392
@getnetweldemariam1392 2 года назад
Meski is amazing 🫅🏽👏
@turkeyseriesa2252
@turkeyseriesa2252 2 года назад
Hulun amualto yesetesh🥰🥰🥰🥰
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 2 года назад
መስከረም አበራ የአማራ ህዝብ የመስከረም ወር ፀሀይ ነሽ ክበሪልን እህታለም !!!!
@solekebe7628
@solekebe7628 2 года назад
fore ever Amahara
@shineAllTime
@shineAllTime 2 года назад
interesting meskiye as usual💙
@mikywolday4180
@mikywolday4180 4 месяца назад
Kilopatr ❤
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 2 года назад
መእስኪ አገላለጽሽ በጣም ጥሩነው ግን አዴ አይምሮቻው በዘር ከረጢት ከተው ቆልፈውበታል እኔ የማዝነው ላዲሳቤ ነው አድተወካይ ላጣ ያሉትም እነነብዩ ሌሌቹም የትይደርሳሉ የተባሉት የራሳቸውን ፈላጎት ብቻነው ያማሉት ምክርቤት ቁጭብለው ዲጋይ ይመስል አይናገሩ አይጋገሩ አዝናለው ፈጣራ ይመልከተው
@amesalubarega2685
@amesalubarega2685 Год назад
ተባሪክ ሚገርም። እውቀት ነው ማንበብ ሙሉ እውቀት። በሙሉ ስው ያረጋል
Далее