Тёмный

የቅዱሳን ምልጃ በመጽሐፍ ቅዱስ 

Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

21 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 81   
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Год назад
ግልፅ ትምህርት ነዉ ወንድማችን ❤❤አትጥፉብን ቶሎ ቶሎ ኑ 🙏🙏🙏
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 Год назад
በጣም ምርጥ ሰአት እና የምፈልገው ሰአት በመምጣትህ ደስ ብሎኛል አሰግንሃለሁ
@rahel4637
@rahel4637 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን❤
@user-dm3ti7pp4s
@user-dm3ti7pp4s Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 2ቆር 5:18-19 እና 2ቆሮ 4:1 በደንብ የቅዱሳንን አማላጅነት ያሳያል
@SeliNaa502
@SeliNaa502 17 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ ❤❤❤
@henokendalew4141
@henokendalew4141 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድም አክሊል!!
@elamankera7401
@elamankera7401 9 месяцев назад
ቃለ ሕይወት የስማልን አክሊል 🤔🤔🤔
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Год назад
Amen amen amen baiwunt Qalahiwotin yesamalik Akiye 💯
@tamratgetu1158
@tamratgetu1158 11 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@milkakahssay1705
@milkakahssay1705 2 месяца назад
ትምህርትህ የምንፍቅና ነው
@bizubelete
@bizubelete Месяц назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏 🙏
@AFRIFLAME
@AFRIFLAME Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@addisnet21
@addisnet21 Год назад
Preach it Aki-preach it ❤️
@yematialemayehu4304
@yematialemayehu4304 Год назад
ጥሩ ነገር አስይዘኸኛል፡፡አመሰግናለሁ፡፡
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 5 месяцев назад
ሮሜ 8:34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
@natinaelfikre3015
@natinaelfikre3015 4 месяца назад
LEMN TILEFALEH YAQUT YELEM YE EYESUSN LIQE KAHN MEHONUN AWUKEWU WUSHETACHEWUN LALEMASBELAT NW
@user-rt7ri7xd3w
@user-rt7ri7xd3w Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ አክሊል ❤️🙏🙏
@eyutamru6642
@eyutamru6642 Год назад
ቃለ ሕይውት ያሰማልን
@samuelmoges5512
@samuelmoges5512 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@madness4890
@madness4890 Год назад
❤❤እናመሰግናለን
@God-db9vp
@God-db9vp Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣክሊል።
@equalityandjusticeforall3190
@equalityandjusticeforall3190 10 месяцев назад
I fully get it that saints in heaven are engaged in prayer but is there any reference that we shall pray to them for intercession?
@maYoutubeTube
@maYoutubeTube Год назад
ተባረክ አኬ
@selamselam7608
@selamselam7608 Год назад
ኦኬ ወንድሜ ቃለ ሕይወት የስማልን
@orthodox_animation
@orthodox_animation Год назад
i wanna be like u bro ... god bless you
@KidusSisay-ev8fq
@KidusSisay-ev8fq Год назад
Kale hwot yasemalin
@mesrakteshome2629
@mesrakteshome2629 Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@yadituluu4574
@yadituluu4574 Год назад
tebarke
@mebaabate3885
@mebaabate3885 Год назад
እግዚብሔር ይባርክ አኬ
@mulukendagne5789
@mulukendagne5789 8 месяцев назад
Thanks
@amaredesalew-mo1rq
@amaredesalew-mo1rq Год назад
በርታ ወንድሜ
@zedyeethio145
@zedyeethio145 Год назад
kalehywot yasemalin ake wondimachin
@tube7295
@tube7295 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@natnaelashebir7120
@natnaelashebir7120 Год назад
🙏🥰🥰
@obamamarqa571
@obamamarqa571 Год назад
❤🥰🥰
@ABbrandn-lw6do
@ABbrandn-lw6do 8 месяцев назад
kala hiwot yasamaln
@abrehamadera7412
@abrehamadera7412 Год назад
Yene ake❤❤❤❤
@user-sl1oh7vw7k
@user-sl1oh7vw7k Год назад
🥰🥰🥰
@tifisihtnegash4600
@tifisihtnegash4600 Год назад
አኬ❤❤❤
@senayalem8126
@senayalem8126 Год назад
akllil bro betam enameseginalen . cam you please reccomand us books that help to know more about orthodox christianity.
@temesgenoluma336
@temesgenoluma336 8 месяцев назад
መጽሀፍ ቅዱስ ብቂ ነው። እርሱን አንብብ። ሌላ ሌላ የተረት ተረት መፃህፍቶችን ተዋቸው። ስለ ኦርቶዶክስ ለመረዳት ከምትሮጥ ስለ ኢየሱስ ለማወቅ ትጋ።
@senayalem8126
@senayalem8126 8 месяцев назад
@@temesgenoluma336 bro do you even know the history of the bible.how do you know whether it is preserved or not unless you read other books.how do you even know this are the only once unless your read other books.
@temesgenoluma336
@temesgenoluma336 8 месяцев назад
@@senayalem8126I am not orthodox, not protestant, not jehovah witnes not adventist church. I am christian. I read the 81 books of orthodox, the 66 books of protestant, and other books of the so called christianity and all their doctrines. Only the bible wether 81 or 66, grows us in christ's knowledge. other books are non sense. I have read other books of orthodox which are mixed up with tradition and unreliable ideas. non of them helped me coz they are out of spirit and not of the spirit.
@yohannesaraya5255
@yohannesaraya5255 Год назад
ኣኬ❤❤❤❤❤
@samuelteshalelemago6602
@samuelteshalelemago6602 Год назад
Tiru new ,, gin eski andun pente negn bay gabzek mogit kirkir sayon lememamar,,, yeneseum eyita bitasayen I saw your previous video when you were discussing with the other protestant pastor about tabot in new statement. You fail to mention the verse in book of revelation as your argument. Good to invite others. It will help us to build our belive and others to come to the religion. I appreciate your time! God bless your service 🙏
@zgoraalex8493
@zgoraalex8493 Год назад
"ቴቄል tube " ግባ እና ተመልከት በቃኝ እስክትል የአክሊልን ዲቤቶች ማየት ትችላለህ።
@tamiratbashaa4199
@tamiratbashaa4199 Год назад
baki aydlem mebraryak akilil,we need more from you.
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 Год назад
ይሄ መሠረታዊው አሳብ ነው..
@LOGA-zo1ni
@LOGA-zo1ni 5 месяцев назад
አዎን ይፀልያሉ ግን እኛ ወደ እነሱ ልንፀልይ አይገባም
@user-qe3uk8sd9q
@user-qe3uk8sd9q 4 месяца назад
Ayeee setasazinu manebbe becha sayehon merdatekenem asetkakelew ...yame hon yehi mengiste semaye megibea mengide 1 endhon ewke wendem lelawun hulu tetke ye zelalem hiwte yemiseteken eyesusen sebke tebarke
@wondimugetachew7288
@wondimugetachew7288 4 месяца назад
ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
@user-yu7gc8fi2o
@user-yu7gc8fi2o 3 месяца назад
Nestors explain 😢
@NatnaelTefera-vc7or
@NatnaelTefera-vc7or 5 месяцев назад
Rev 6:9 jemro senaye clear hono yemitayen be meder kerstiyan hono yemote hulu beza ale ayelm yelkunm be wengel mkenyat yetaredu becha nachew yalut + amestegnaw mehateb sifeta nw menager yjemerut + yelemnut lmena fredln ymilm nw yaw tardew yemotu slehonu begedelun lay lmn atferdm nw enji yalut be mder selalnw aydelm yetenagerut yhen yahel kalku kantw logic teneseche lteykh ** mejemriya mn alk egna yekrstos akal nen alek lekm nw keza gn yekrestos akal slehonen(yeteyayazn slehonen) endegagefaln andachen le andachen en tselyaln(enmaledaln) so snemotm yhen serachen besemay enketlaln alk chegru mndnw Rev 6:9 sle taredut becha nw miyaweraw lelochu yekrestos akal yet hedu??
@Foc141
@Foc141 Год назад
አንዳንድ አንግሊካን በቅዱሳን አማላጅነት ያምናሉ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 7 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤
@mikiyasbiruk9779
@mikiyasbiruk9779 5 месяцев назад
Ywendm ake tikikilegna hasab nw yanesahew ene classical pentecostal negn gn yihin awkalew ekebelalewm gn egna wedenesu metseleyina enesu egnan mesmatachew gn metsihaf kidusawi masreja yelem
@aberabeyene4132
@aberabeyene4132 Год назад
አክሊል ስለ 1000 ዓመት ትምህርት እስቲ በደንብ አብራርተህ አስተምረን።
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 Год назад
እሺ ሰሞኑን
@freeinternt
@freeinternt Год назад
dear family #ad አታሳልፉ😊
@Chirstyntiktokrs
@Chirstyntiktokrs 10 месяцев назад
መክብብ 9:5ሙተን ወገ ዬለቸዉም
@eyoelg5142
@eyoelg5142 Год назад
ሰላም አክሊል እንዴት ነህ አንድ ጓደኛዬ እውነተኛይቱን ሐይማኖት በማወቅ በመረዳት ዙርያ ጥያቄ አንስቶ ለመነጋገር ይፈልጋል በቪዲዮ ኮል ፈቃደኛ ከሆንክ ብታሳውቀን 🙏
@henokendalew4141
@henokendalew4141 Год назад
@Apostolic_Answers_Chat በእዚህ ግባ እና አውራው ታገኘዋለህ!
@mulugebreegziabher9544
@mulugebreegziabher9544 Год назад
የህይወት ቃል ያሰማህ የኔ ብርቱ ወንድም😊❤የዘመናችን ፕሮቴስታንት ወደ ጥንት አባቶቻቸው እንዲመለሱ እናሳስባለን😊
@tesfademissie6025
@tesfademissie6025 3 месяца назад
ሉቃስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ ቀይ ልብስና ቀጭን የተልባ እግር የለበሰ አንድ ባለ ጠጋ ሰው ነበረ፥ ዕለት ዕለትም እየተመቸው በደስታ ይኖር ነበር። ²⁰ አልዓዛርም የሚባል አንድ ድሀ በቍስል ተወርሶ በደጁ ተኝቶ ነበር፥ ²¹ ከባለ ጠጋውም ማዕድ ከሚወድቀው ፍርፋሪ ሊጠግብ ይመኝ ነበር፤ ውሾች እንኳ መጥተው ቍስሎቹን ይልሱ ነበር። ²² ድሀውም ሞተ፥ መላእክትም ወደ አብርሃም እቅፍ ወሰዱት፤ ባለ ጠጋው ደግሞ ሞተና ተቀበረ። ²³ በሲኦልም በሥቃይ ሳለ አሻቅቦ አብርሃምን በሩቅ አየ አልዓዛርንም በእቅፉ። ²⁴ እርሱም እየጮኸ፦ አብርሃም አባት ሆይ፥ ማረኝ፥ በዚህ ነበልባል እሣቀያለሁና የጣቱን ጫፍ በውኃ ነክሮ መላሴን እንዲያበርድልኝ አልዓዛርን ስደድልኝ አለ። ²⁵ አብርሃም ግን፦ ልጄ ሆይ፥ አንተ በሕይወትህ ሳለህ መልካም እንደ ተቀበልህ አስብ አልዓዛርም እንዲሁ ክፉ፤ አሁን ግን እርሱ በዚህ ይጽናናል አንተም ትሣቀያለህ። ²⁶ ከዚህም ሁሉ ጋር ከዚህ ወደ እናንተ ሊያልፉ የሚፈልጉ እንዳይችሉ፥ ወዲያ ያሉ ደግሞ ወደ እኛ እንዳይሻገሩ በእኛና በእናንተ መካከል ታላቅ ገደል ተደርጎአል አለ። ²⁷ እርሱም፦ እንኪያስ፥ አባት ሆይ፥ ወደ አባቴ ቤት እንድትሰደው እለምንሃለሁ፤ አምስት ወንድሞች አሉኝና፤ ²⁸ እነርሱ ደግሞ ወደዚህ ሥቃይ ስፍራ እንዳይመጡ ይመስክርላቸው አለ። ²⁹ አብርሃም ግን፦ ሙሴና ነቢያት አሉአቸው፤ እነርሱን ይስሙ አለው። ³⁰ እርሱም፦ አይደለም፥ አብርሃም አባት ሆይ፥ ነገር ግን ከሙታን አንዱ ቢሄድላቸው ንስሐ ይገባሉ አለ። ³¹ ሙሴንና ነቢያትንም የማይሰሙ ከሆነ፥ ከሙታንም እንኳ አንድ ቢነሣ አያምኑም አለው።
@AFRIFLAME
@AFRIFLAME Год назад
2ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 9 ቁጥር 14 ላይ ያለውም የቅዱሳንን አማላጅነት ያሳያል ። ከቻልክ video ብትሰራበት አኬ
@tadeletamirat-gs3bx
@tadeletamirat-gs3bx 9 месяцев назад
ቤታ ክርስትያን ማለት እኮ እዝህ ምድር ለይ ያሉ የክርስቶስ ወክል/ብልት እንጅ ሰማይ ቤታ ክርስትያን የለም።
@user-to4ly7er4b
@user-to4ly7er4b 10 месяцев назад
መጽሐፍ ምን ይላል ?ብንል አይሻልም
@kidistkebede257
@kidistkebede257 10 месяцев назад
ነጠላ ብትለብስ
@chombechombe8423
@chombechombe8423 25 дней назад
ያልተፃፈ አይነበብም አኬ ወዲያ ወዲህ ተሯሯጥክ ራዕይ ላይ ሄድክ ስለ እኛ ይፀልያሉ አልክ የሰዎቹ ነፍስ ስለራሳቸው ነው በቀልን የሚጠይቁት የኢየሱስን ደም ለመሸፈን የሚደረግ ሩጫ ብየዋለሁ አሁንም የሚያስታርቀን ቀራንዮ ላይ የፈሰሰው ደም ነው አራት ነጥብ
@jesussdaughter8263
@jesussdaughter8263 Год назад
ዲቤት ግባ እውቀትህ ይፈተሽ ማንም መልስ በማይሰጥህ ቦታ ላይ መተህ ብቻህን እውነትንም ውሸትንም ቀላቅለህ በትክክል ሰውን
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 Год назад
ወዳጄ ላይቭ ስገባ ማንኛውም ሰው መምጣት ይችላል.. ከዛ ውጪ ግን ዲቤት ካልሆነ እንደው ትምህርት እና ምላሽ አትስጥ ማለት ልጅነት ነው
@beimnetabate4439
@beimnetabate4439 Год назад
Ewenetu sinegerachu atesemum wey atanebum ake yemiyaweraw kerasu ayidelem ke Bible new eshi wendeme asetewel..
@zgoraalex8493
@zgoraalex8493 Год назад
ከአክሊል በላይ ደግሞ ዲቤት የሚያረግ አለ እንዴ እንደምትል እርግጠኛ ነኝ "ቴቄል tube" ብለህ ተመልከት ብዙ የሱ ዲቤቶች አሉልህ።
@SisayGirma-rw5th
@SisayGirma-rw5th Год назад
ሰካራም፡ሐይማኖት፡በዉሸት፡የተጠመዳችሁ፡
@bijouxmelaku9370
@bijouxmelaku9370 Год назад
መጽሃፍ ቅዱስ አይልም አማልዱም
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 Год назад
መጀመሪያ ስሚው እህታለም
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 Год назад
የማይል ከሆነ አይልም የሚለውንም አስቀምጪልን
@zgoraalex8493
@zgoraalex8493 Год назад
ጭፍንነት በአደባባይ😢
@temesgenoluma336
@temesgenoluma336 8 месяцев назад
ዳር ዳር እኮ ነው የምትለው፤ ብዙም አሳማኝ መረጃ የለህም እኮ አክሊል። የአቤልም ደም ሲጮህ ነበር ይላል መፅሃፍ ቅዱስ፤ እና ሲያማልድ ነበር ማለት ነዋ? በነገራችን ላይ ሁላችንም 'እውነት የት እንዳለች' ከማወቅ 'ይልቅ እኛ የያዝነው ነገር እውነት እንዲሆን መረጃዎችን እንሰበስባለን'። እውነት ሌላ ስፍራ ነው ያለችው እኛ ግን የእኛን ሐሳብ እዉነት ለማድረግ እንጥራለን። 'ቅዱሳን ከሞቱ/ካንቀላፉ በኋላ ያማልዳሉ' በሚል ላይ በቂ መፅሀፍ ቅዱሳዊ መረጃ አላቀረብክም። ሁሌ ዳር ዳር እያልክ ሌላ ነገር አውርተክ ትወጣልክ።
@biniyamej2491
@biniyamej2491 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Далее
ቅዱስ ቁርባን | ማብራሪያ
50:13
Просмотров 8 тыс.
КАК Я ЭТО СДЕЛАЛА?
00:13
Просмотров 257 тыс.
ሮሜ 8፥34 የሚማልደው?
7:47
Просмотров 5 тыс.
ኢየሱስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ?
1:22:31
ልሳን | ሐዋ 2 እና 1ቆሮ 14
1:07:41
Просмотров 10 тыс.
А где Ахмат?
1:00
Просмотров 9 млн
🗿КОРОЛЬ МЬЮИНГА ИЗ ТТ
0:17
Просмотров 3,4 млн