Тёмный

መንገድ ላይ ሚዛን የሚያስመዝኑትን ህፃናት ሰርፕራይዝ አደረኳቸው | ባለ አደራው | 

ባለአደራው / baladeraw
Подписаться 39 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

9 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 118   
@ethiopiatube7704
@ethiopiatube7704 2 года назад
ባላአደራው በስራህ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ዛሬ ባየኋቸው ህፃናት የሚሰማኝና በተለያዩ ሰዎች ከምንሰማው ኢንፎርሜሽን አንፃር እነዚህ ህፃናት ሁሉም ወንድሜ ብለዋል እንጂ የሚያሰሩዋቸው ሰዎች ከክፍለሀገር አታለው እያመጡ ነው ሚያሰሩዋቸው እባክህ ከህግ አካላት ጋር ሆነህ እውነታውን ብታጣራ ወንድሜ
@mulugetemoch8079
@mulugetemoch8079 5 месяцев назад
ይገርማል ይህንን comment ሳላይ አኔም ተመሳሳይ ጥያቄ አድሮብኝ ከላይ ፅፊያለሁ... ባለሁበት ሀገር በአዋቂ ሴቶቺ ( ሮማንያ ) ከሚባለው ሀገር በመጡ gang ያስለምናሉ ግን መንግስት ተከታትሎ ይዞቸው በመረጃ ለህብረተሰቡ አሳወቀ... አሁን ማንም አይሰጥም ለሴቶቹ. ትሳቤ ቢደረግበት...
@tsegazenebe2379
@tsegazenebe2379 Месяц назад
አነ ነብያትና ባላደራው ተባረኩ እኔ ግን አንድ ነገር ጠረጠርኩ ወንድሜ ነው የገዛልኝ ምናምን እያሉ መደዳውን ፈረንሳይ አካባቢ መርምሩአቸው የሆነ ሰው እየተጠቀመባቸው እንዳይሆን ትምርት እንዳይማሩ ይህን ብቻ እየሰሩ ገቢውን ለአሰሪያዎች የሚሰጡ መሰለኝ እና እስኪ ባካባቢ ያላችሁ እዪአቸው ሰላም ለሀገሬ ህዝብ
@mussienigate9591
@mussienigate9591 Год назад
የነብያት ቤተሰቦችንም አንተንም የኢትዮጵያ አምላክ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ።
@gojeb8381
@gojeb8381 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ..ለሰጭዎችም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ...
@madinaadam8520
@madinaadam8520 9 месяцев назад
ጥሩ ሰው ይብዛ ያረብ በአላድራው ወንድሞችን አላህይሰጠህ❤❤❤
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ አባት እድግ በልልኝ ባለአደራዉ ተባረክ ወንድሜ
@kaleabng5222
@kaleabng5222 2 года назад
ባለአደራው እግዚአብሄር በግርማ ሞገሱ ሞገሱን ያልብስህ ድንግል በአማልጂንታ ትጠብቅህ ወንድሜ ላኪዎቹም ተባረኩ
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 Год назад
አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ጥሩ ስራ ነው እሺጉን ፌስታል ገዝተህ 1ፌስታል እያደረግክ ብትሰጣቸው ጥሩ ነው ❤
@holymamo6764
@holymamo6764 2 года назад
ምርጥ ሰዉ እኔምልህ ባላደራዉና መልክተኛዉ የተለያያችሁ ናችሁ
@legesskhaledtufa4518
@legesskhaledtufa4518 2 месяца назад
እያለቀስኩ ያየሁት ቪድዮ ነብያትና ቤተስቦቹንም ደስ እንዳሰኙ ደስ ይበላቸው
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 6 месяцев назад
እነዚን፣ልጆች፣የሚያሰማራዉ፣ሰዉ፣መያዝ፣አለበት፣3ቱም፣ወድሜ፣ቤት፣ወድሜ፣ጋ፣ነዉ፣የሚሉት።
@hagerietube6465
@hagerietube6465 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ ወንድማችን
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 9 месяцев назад
እመብርሀን ትስጥህ ባላደራው በዚህ ዘመን እንዳንተ ቅን ሰው የለምና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 12 часов назад
እዴው ከገጠረሰረቀዋቸው ይሆን 😢😢😢ወዲሜጋ ይላሉ እናትና አባትስ እህህ
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 9 месяцев назад
እግዚያብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤
@mulugetemoch8079
@mulugetemoch8079 5 месяцев назад
ባላደራው የምሰራው ሰራ ሳላደንቅህ አላልፍም በርታ... Keep up the good job ወንድሜ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ግን አንድ ነገር ያስተዋልኩት አለ..አነኚህ ልጆቹ ሁሉም ወንድሜ ይላሉ በዛ ላይ ሁሉም ሚዛን ነው የሚሰሩት.... ጥያቄ ሆኖብኛል ምን አልባት ከ ሆላ ሆነው gang አሰሪዎቺ ይኖሩ ይሆን ልጆቹን የሚጠቀሙባቸው ????አባካቺሁ ከሆላ ያለውንም የልጆቹን ሕይወት ይጠና አስቲ??🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@gdgf8684
@gdgf8684 Год назад
ባላደራው እመቤቴ ከክፊ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ ልቦናህን አይቀይርው
@zeinambaideen2236
@zeinambaideen2236 Год назад
የኔ ጌታ ሲያሳዝኑ❤
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 2 месяца назад
የነዚህ ልጆች ደስታ❤❤❤
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Год назад
እኔ አፈር ልብላ ባባዬ ምንም አለበሰም ከስር አይ ድህነት አይንክ ይጥፋ
@mametube6767
@mametube6767 Год назад
ነቢያትና ቤተሰብሽ አንተንም የአላህ ጥበቃ አይለያቹህ ክፉ አይንካችሁ
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ባላደራው ወንድሜ
@user-or6ze3vv2i
@user-or6ze3vv2i Месяц назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ፡የኔ፡ውዶች፡ልጆቼ፡አስታወሱኝ፡እነዚልጆች፡ያስደሳሰታቹ፡በሙሉ፡አላህ፡ያስደስታቹ፡አሚን፡በሉ
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 2 года назад
ባላደራው ፈጣሪ እዲሜና ጤና ይስጥህ የሰማይ ቤትህን እየሰራችሁ ነው እኔ ተደሰትኩ ከልጆቹ በላይ ኦፍ ኢትዮጵያ ህዝብ እሰከመቸ ህፃናት ወጣት አዛውንቱ ተከራተተ
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 2 года назад
ባላደራው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ!!!
@martabogale9698
@martabogale9698 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክ ባላደራው
@hayat827
@hayat827 9 месяцев назад
ያረብ.ለነቢያት.በተሠቦች.ምለአተም.እረጅምእድሜ.ይስጣችሁ
@KenstCharo
@KenstCharo 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🤲🥰🥰🥰🙏🙏🙏💚🧡
@jemilajem4343
@jemilajem4343 Год назад
እድህይርዘም።አላህተክፉነገርይጠብቅህ እነሡንምአላህጨማምሮይሥጣቸዉ👍👍👍👍
@matilove3643
@matilove3643 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥህ!! መንገድ ላይ ባታስወልቃቸው መኪና ካለህ ቀይረው ቢወጡ ብርድ እነዳይመታቸው ከሞቀ ልብስ ውስጥ እራቁት ስለሚሆኑ ደግሞ ፌስታል ብትሰጣቸው ለመያዝ ይመቸሰል እባክህ አታስወልቃቸው ዝም ብለህ አሳያቸው ስጣቸው ወይንም ጃኬቱን ደርቡት በላቸው በጣም. ከይቅርታ ጋር ነው ይሄን የምልህ። ለሰጡትም ጨምሮ ይስጣቸው።
@nesantetizazu5325
@nesantetizazu5325 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@kahasigebrekiros939
@kahasigebrekiros939 Год назад
ወንዲመ እግዚአብሔር ይባሪክህ
@frehiwothaile782
@frehiwothaile782 Год назад
እርዳታው በጣም ጥሩ ነው ግን እነዚህን ልጆች የሚያሰሩ ጉልበታቸውን የ ሚበዘብዙ ብዙ አሉ ስለዚህ ስለወላጆቻቸው ብትጠይቅ ጥሩ ይመስለኛል
@user-or6ze3vv2i
@user-or6ze3vv2i Месяц назад
ደሞ፡ማሻአላህ፡ሲያማምሩ፡አላህ፡ይጠብቃቹ
@olvidogonzalezcorroto9654
@olvidogonzalezcorroto9654 Год назад
Que bonita obra de caridad haces hermano, Dios te bendiga ❤️❤️❤️❤️
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n 2 года назад
ባላደራው የኔ መልካም ፈጣሪ ይባርክህ
@Seadaseid-ox5cq
@Seadaseid-ox5cq 4 месяца назад
ያረቢ ምን ብየ ልግለፅህ አላህ ያበርታህ ኢንሻአላህ
@user-jw9td9ir7l
@user-jw9td9ir7l 2 года назад
የኔ መልካም ባላደራው አላህ ይጠብቅህ👌
@fafihabeshawit2235
@fafihabeshawit2235 2 года назад
I support your work🥰
@user-uz9je2oc7e
@user-uz9je2oc7e 6 месяцев назад
ያርብ ወዲሜ የኔ ፈልቅልቅ
@aynalembereket
@aynalembereket 21 час назад
zemen yibareki ❤❤
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 Год назад
እንማሰግናለን
@Bemnt.
@Bemnt. 9 месяцев назад
ተባረክ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 года назад
አላህ ይስጥህ ለሠጡትም አላህ ይስጣቸው ያረብ በሚማሩበት እድሜ ብርድ ላይ ይጠበሳሉ
@genetkiberet7740
@genetkiberet7740 Год назад
You are chosen by God and God bless you may barither
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 11 часов назад
እዴው እሚቀሉት ቢሆን ጥሩነበረ እህኔ ተረበውነው የሚሆነውእህህህህህ
@user-mq4nz3nl2y
@user-mq4nz3nl2y 9 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹሀል
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 8 месяцев назад
ጀግናበርታ
@MariyaMariya-wd4pr
@MariyaMariya-wd4pr Год назад
Amin Amin 🙏🙏🙏
@reame2681
@reame2681 Год назад
ባላደራ እግዜር ይባርክህ ታማኝ
@bazakason8474
@bazakason8474 9 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l 2 года назад
ማሻአላህ በርታ
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 2 года назад
Lastik meyaza betstachew teru nebri tebareku yestachu
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 8 месяцев назад
የኔሚሥኪንአይማጣት
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 года назад
አይይይይይ ይቺ ማጣት 😭😭😭😭😭😭ስያገኙ ፈገግታቸዉ
@zeynebhussen7556
@zeynebhussen7556 Год назад
ፈጣሪ አተንም ያስደስትህ የምር
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 9 месяцев назад
ሰዉ ነዉ ሜያሰራቸው ባከህን ሌላ መንገድ ቤፈለግላቸው
@suzankebedwldekdan
@suzankebedwldekdan Год назад
የኔ ቆጆ እደግ እልኝ
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 3 месяца назад
I watched before,but these kinds are so great full for the smallest things they get.
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 9 месяцев назад
እግዚያብሔር ይስጥልን
@BadelFaraholad
@BadelFaraholad 9 месяцев назад
Helps is good from somalia
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Год назад
በህፃናቱ አዕምሮ ደስ ማሰኝት ጥሩ ነው አይረሱትምና ።
@nigestharagawen6929
@nigestharagawen6929 11 месяцев назад
Melkamenet leras new yedengel mariyam lej sega yalbesachew edemena tena yestachew betam new des yaleg baladeraw yene wendem yemayetyew amelak yeredah betam melkam sew neh tebaerk
@cequa4067
@cequa4067 2 месяца назад
ከቻላችሁ ግን በፌስታል አድርጉላቸው እግዚአብሔር ይስጣቸው
@mazayasin51
@mazayasin51 2 года назад
Egzabeher yisetachu
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ
@Anna-lf9zz
@Anna-lf9zz Год назад
የኔ ወንድም እነዚ ልጅች ምን አልባት ተስርቀው እንዳይሆን ለማጣ ራት ሞኩሩ
@hope8216
@hope8216 5 месяцев назад
ተባረክ። ግን ምነው በብርድ ላይ ውጭ ልብሳቸውን አስወለካቸው። በዛ ላይ ለአለም ገላቸውንና ፊታቸውን ማሳየቱ ቢቀር። እቃውን መያዣ አንዲት ፕላስቲክም መስጠት መልካም ነበር። አንተ ዞር እንዳልክ ሌቦች መጥተው የሚነጥቋቸው ይመስላል።
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 2 месяца назад
ትክክል
@bozenagaek2264
@bozenagaek2264 Год назад
♥️♥️♥️
@user-hi2ux5jl4b
@user-hi2ux5jl4b 11 месяцев назад
❤❤❤
@user-ui4ft2qo4g
@user-ui4ft2qo4g 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤admeysta 5:50
@sofiyaali8412
@sofiyaali8412 Год назад
ሰዉን ማሰደሰት እንዴት ደሰ ይላል
@ZubaydaMohd-yr5cn
@ZubaydaMohd-yr5cn 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@rezayaqubi5362
@rezayaqubi5362 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@salamaselamawit3346
@salamaselamawit3346 Год назад
ለሰጭ ይስጠው በወጣ ይተካ ተባረኩ
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 3 месяца назад
❤❤❤❤
@yonasabrahm9584
@yonasabrahm9584 2 года назад
Betam dess yilala
@AhmadAhmad-bv3vu
@AhmadAhmad-bv3vu 9 месяцев назад
እግዚአብሔር፡አብዝቶ፡ይስጣችሁ።
@bad9318
@bad9318 Год назад
Uuuuuufffffff endet dess yelal baa Allhaaaa
@user-wc9ow5js4i
@user-wc9ow5js4i 3 месяца назад
ለምሠጡ እግዚአብሔር ይሥችሁ😢😢😢
@khawlasaeed6134
@khawlasaeed6134 Год назад
😭😭😭😭😭
@riyaaktar1913
@riyaaktar1913 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp 2 месяца назад
😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
@user-bn4ml1qs9y
@user-bn4ml1qs9y Год назад
ለምን በፌስታል እያረግህ አሰጣቸውም ባላደራው በትረፈ አላህ ይጠብቅህ
@godisthekey7326
@godisthekey7326 Год назад
Tbarku burukan amilaki swosh idemna tna yesettahu senate lamilakey ijeg areg amsginwalhu 🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻tbarki balacra tamanig swe amilaki yederselehi 🤲💕💕💕🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@NihnaNewegena
@NihnaNewegena 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 2 года назад
👍👍👍👍👍💚💛❤️
@z-geremewp.2864
@z-geremewp.2864 Год назад
e/r edimena tena yeseteh wondeme
@jemilanursien9487
@jemilanursien9487 Год назад
❤❤?❤❤❤
@TedrosHaile-ge2lh
@TedrosHaile-ge2lh 7 месяцев назад
Ene yemimesleng enezih histanat yemibezebizu Aseriyachew ke Debub eyametu new yitasebibet
@user-hv5md7sj7m
@user-hv5md7sj7m 3 месяца назад
Uuuuuuuuu yene buchela 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭embaye maqotatere aqatenye lejochun sayachewu yenewandeme batame newu yeeme wedee wauuuuuuuu bamene qale legeletse
@user-qv9qz2bg3k
@user-qv9qz2bg3k 16 часов назад
ላይክ አርጉ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mawaysh
@mawaysh Год назад
አረ ወይ እድሌ አጀቴን በሉት 😢
@umhafsa
@umhafsa 11 месяцев назад
የቢ አንችንም ቤተሰቦችሽንም አድራሹንም አላህ ይስጣችሁ
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 9 месяцев назад
ባለ አደራው ሰዉ ሰለሜያሰራቸው ይወሰድባቸዋል
@user-mk2qc3lb6l
@user-mk2qc3lb6l 9 месяцев назад
Egazyaphare.mawetate.magabateke.yetekibike
@seadi5
@seadi5 9 месяцев назад
ሳያሳዝኑ አላህይስጥህ
@user-rq5nv3vi9p
@user-rq5nv3vi9p 4 дня назад
ነብያት ማለትምንድነዉ❤❤❤
@hani9864
@hani9864 7 месяцев назад
እኔ አደለ ኩም የላኩል ክ እንዳል ኩክ
Далее
ኢትዮጲያዊ አይደለውም እንዴ ?
12:23
Прятки #nyanmp3
00:25
Просмотров 1,2 млн