Тёмный

ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ : ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮቶች በቀሲስ አበባየሁ ፍቃዱ 

ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

31 окт 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 691   
@sadiyaabdu620
@sadiyaabdu620 4 года назад
እኔ ሙስሊም ነኝ እምነቴ ግን ሜላትን ስለምወዳት እየሁት በምነቱ ጠንካራ የሆነ ስው ደስ ይለኛል እስኪ እኔንም ያጠንክርኝ ፀልዩልኝ የሜላት አዲናቄወች
@fhc8067
@fhc8067 4 года назад
የኔ ጀግና ኢትዮጵያዊ አይዛክ እግዚአብሔር ይርዳክ
@teztawortawu681
@teztawortawu681 4 года назад
የኔ ልዩ ለራሱ ክብር ያለዉ እዲህ ለሰዉም ክብር ይኖረዋል 😍😘
@Barchitube6807
@Barchitube6807 4 года назад
Sadiya Abdu በእውነት እዳቺ አይነቱን ያብዛልን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 года назад
የራሱን ሀይማኖት የሚወድ ስው እዲህ ነው ፈጣረ ያበርታን ሁላችንንም በየ ሀይማኖታችን
@bezabezi3888
@bezabezi3888 4 года назад
Seadi ቆንጆ አሜን ባመንሽበት ያፅናሽ
@madesign21
@madesign21 4 года назад
እውነት አርቲስቶች ግን አሁንስ እጅግ እየወደድኳችሁ ነው እንዲህ ጠንከር ማለት ነው በአለም ብንዞር እንደ ተዋህዶ ምንም የለም እዚህ ቤት ደስታ ሰላም ፍቅር አለ ፅኑ ፅኚ
@amineamde9539
@amineamde9539 4 года назад
እውነት ነው
@emufikir6014
@emufikir6014 4 года назад
በትክክል
@user-pr4os1pg7z
@user-pr4os1pg7z 4 года назад
Ewnet New
@talatalaco8422
@talatalaco8422 4 года назад
እውነት ነው
@user-vx3lk6bb8l
@user-vx3lk6bb8l 4 года назад
እውነት ነው
@user-xq1sv3mu5t
@user-xq1sv3mu5t 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ሰላማቹ ይብዛልን ይህ ዘፈን ብሆን ስንት ኮሞንት ና ላይክ ይገኘው ነበረ
@rthgfg9720
@rthgfg9720 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይብዛ ይባረክ በጣም ደስ ይላል ፀጋው ይብዛልሽ ከዚህም በላይ ሜላት ,,,
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 года назад
እልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እመቤቴ ድግል ሆይ የሠላም ጉዞ አድርጌልኝ ወደ እማምየ ሀገሬ ልሆድ አሰራምሰት ቀን ነው የቀረኝ ሠላም ግቢ በሉኝ ውዶቸ
@robirobi1723
@robirobi1723 4 года назад
እግዚአብሂረ ይባረክሽ እወነት
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 года назад
@@robirobi1723 አሜን እህት አለም
@hitiktok6294
@hitiktok6294 4 года назад
MARE SUBSCRIBE ADERGESHSLEW anchim SUBSCRIBE aderginy
@iaraiara2398
@iaraiara2398 4 года назад
አብረንእንህዳለን
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 года назад
@@hitiktok6294 እሸ አደርግሸ አለሁ
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 3 года назад
ሥለ ቃሉ የቃሉ ቤተሠብ የተመሠገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ሜሉ በርች አምላክ ቤቤቱ ያጽናሽ
@meseretedayewu2162
@meseretedayewu2162 4 года назад
ውቤትሽ እጅግ ጨመረ ከሃይማኖትሽ ጋር
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 года назад
betam wooou metadele eko neu bketetegau haymaneti menire
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 4 года назад
Amen amen amen Klhwete. Ysemalene. Ehetachiene. Egzbhere. Bebtwe. Ysnshie.
@meseretedayewu2162
@meseretedayewu2162 4 года назад
@@zeadenshe3054 አሜን አሜን አሜን
@hasetigonderewa1374
@hasetigonderewa1374 4 года назад
ሜሊ የኔ ቆንጆ እስከ መጨርሽው ያጽናሽ ስወድሽ።
@meseretedayewu2162
@meseretedayewu2162 4 года назад
@@hasetigonderewa1374 አሜን አሜን አሜን
@user-qi8on1bm5q
@user-qi8on1bm5q 4 года назад
የኔ ማር በርች እመቤቴ ሁሌም በመገድሽ ትቅደም እዴት ደስ ይላል የእውነት
@imandhd7835
@imandhd7835 4 года назад
ሜሊየ የኔቆንጆ የኔ ልዩ እጅግ በጣም አድናቂሺነኝ ቻናልሺን ሊንክ በየኮመንቱሥር ላኩልኝሥል በፍለጋ አገኘሁሺ ሠርች አድርጌ በርግጥ እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን ሜሉየ በጣም ሥለማደንቅሺ ሥለምወድሺ እህቴን ሥለምመሥይኝ ፈለኩሺ እናም አገኘሁሺ ደሥ ብሎኛል ሜሉየ ዘመንሺ የተባረከ ይሁን ምኞቴ ነዉ በአካል እንደማገኝሺ ተሥፋ አለኝ አወድሻለሁ
@dr.abrahamtube7562
@dr.abrahamtube7562 4 года назад
ሜላት እመብረሐን ትከተልሽ አገልግሎትሽን ትባርክልሽ አትለይሽ ለሌሎችም ዓርዓያ ትሆኝ ዘንድ በቤቱ ያፅናሽ ይባርክሽ
@user-mj7gd5yo5n
@user-mj7gd5yo5n 4 года назад
ሜላት በቤቱ ያፅናችሁ የዉነት ምንደምል አላቅም እዳች ልቦናሠቷቸዉ ይሕን በጎ አድራጓት እዲደግሽ ምኞቴነዉ በርች
@user-xv7pl2hz7n
@user-xv7pl2hz7n 4 года назад
እስኪ እነስራኤል ዳንሳ እነዩጭፋ ድራማ ሲሰሩ ለማየት ግን አንደኛ ናችሁ የኦርቶዶክስ ሊጅች ይህን የመሠለ ነገር ግን ለማየት170ሰዉ ብቻ ነዉ ያየዉ
@nelove7971
@nelove7971 4 года назад
ድሮም እኛ እኮ ካጨበጨበው ጋር ማጨብጨብ ነው ስራችን ለዛ ነው። እዛ የሚያጨበጭቡት መንፈሳዊ ነገርማ አይናቸውን ይጋርዳቸዋል
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 4 года назад
ትክክል መልካም ነገር ሲሰራልን ለማየት ይገረግራቸዋል ፈጣሪ ማስተዋልን ያድላቸው ያድለን
@user-er4ok4xs2f
@user-er4ok4xs2f 4 года назад
ትክክል
@user-em1fl4yq9w
@user-em1fl4yq9w 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-eGcmxH6-EBU.html
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 4 года назад
በትክክል እኛም ሼር እናድርግ
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 года назад
የፃድቃን የሰማእታት ፣የቅዱሳን በረከታቸው፣ይደርብን፣በተዋህዶ ሀይማኖታችን፣ ፀንተን እድንኖር ቅድስት ፣ድንግል ማርያም ትርዳን ፣አሜን ።
@user-mv8zo7xi8j
@user-mv8zo7xi8j 4 года назад
ሜላትዬ በዚ መልኩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርች በቤቱ ያፅናሽ
@user-iq9ld8ew7g
@user-iq9ld8ew7g 4 года назад
ሜላት በእውነት በጣምደስአለኝ. በዚህ ቦታ ሳይሽ. በርች. እግዚአብሄር. ያፀናሽ
@tigistbelete3419
@tigistbelete3419 4 года назад
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለቤተክርስቲያናችን ⛪🙏 አሜን 💚💛❤መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሜላት በቤቱ ያፅናሽ
@tsionalemayehu3211
@tsionalemayehu3211 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜላትዬ
@user-tj6gb2zi5t
@user-tj6gb2zi5t 4 года назад
በቤቱ ያፀናሽ እህቴ ምቀኛሽ ጥላትሽን መላኩ ቅድስ ሚካልአል ያጥፍልሽ አሜን፫ እውድሻልሁ እህቴ ከዱባይ🙇
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 4 года назад
የኔ ቆንጆ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን እኔ በሐይማኖት ኦርቶዶክስ አይደለሁም ነገር ግን ማንኛውም ሰው ስለ እምነቱ ሲኖር ደስ ይላል ለዛውም ወጣት ቆንጆ ታዋቂ ሆኖ ለዚህ ዓላማ መቆም በጣም ያስደንቃል፡፡ ዘመንሽ ይባረክ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን እንደሚገባኝ በጣም ቢዚ ወጣት ትመስይኛለሽ ግን ከምድራዊው ይልቅ ለሰማያዊው እየተጋሽ በመሆኑ ደስታዬ እጥፍ ነው በርቺ የቅድስት ማሪያም ልጅ የአለም መድሐኒት እርሱ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልሽ ካንቺ ጋር ይሁን ይርዳሽ ይጠብቅሽ፡፡፡
@user-cs1vu7lc8y
@user-cs1vu7lc8y 4 года назад
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ይስፈንልን
@aresamabirnanu9385
@aresamabirnanu9385 4 года назад
ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ #ኢትዮጵያ ታበፅህ አብ እግዚአብሔር🙏🙏🙏
@edenhaile2460
@edenhaile2460 4 года назад
AMEN
@user-md9vy6hx3c
@user-md9vy6hx3c 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ላስተማረን ለምራችን ቃለይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያስድርልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ጥሎብኝ ስወደሽ ነበር ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ኢትዮጵያ ናት አገሬ የተዋህዶ ናት ክብሬ ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን
@sarafantab5844
@sarafantab5844 4 года назад
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 года назад
እኔ በሀይማኖት እኮራለው በየሔድኩበት ቦታም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ ተከብሬ ነው የምኖረው እግዚያብሔር ይመስገን ።
@rthgfg9720
@rthgfg9720 3 года назад
ክርስቶስ ያብዛን እንዳንስት መንገድ በቸርነቱ ይጠብቀን ,,,
@hermelaasnake4721
@hermelaasnake4721 4 года назад
ሜልዬ በእንደዚህ ዓይነት መልኩ ሳይሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ፤ ሀሳብሽ እጅግ በጣም ምርጥና ገና ከጅምሩ አጥጋቢ ሆኖ አግኝቼዋለሁ፡፡ በተለይ አለባበስሽን ወድጄዋለሁ፤ መንፈሳዊት ይታይብሻል፡፡ እግዚያአብሄር ጅማሬውን እንዳሳመረው ዘላቂነቱንና መጨረሻውን ያሳምርልሽ፤ ድንግል ማርያም ብርታት ትሁንሽ፡፡ በነገራችን ላይ በዓለማዊ ሰራሽም እጅግ በጣም የተዋጣልሽ ሴት አርቲስታችንም ነሽ፤ አድናቂሽ ነኝ፤ ድምፅሽን ደግሞ በጣም ነው የምወድልሽ፤ ውስጤ ነው፤ እግዚያብሄር ይመስገን ሁሉን የሰጠሽ አምላክ ነውና አመስግኚው፡፡
@emutyu7395
@emutyu7395 4 года назад
አሜን አሜን አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልንንን ዝማሬ መላክትን ያሰማልንንን እልልልልልልልልልልልልልልል (፫)
@enyishzewudu3625
@enyishzewudu3625 4 года назад
ሜልየ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በእውነት በጣም እሚደነቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሰው እንደዚህ በሀይማኖቱ ሲፀና እንዴት ያስደስታል መሰለሽ ሜልየ በጣም ነው እምናከብርሽ እምንወድሽ በርች መልካም ስራ ነው
@bintmensuryoutubeetio9088
@bintmensuryoutubeetio9088 4 года назад
ሜሊ ከምር በእምነትሽ ጠንካራና ጎበዝ አገልጋይ በመሆንሽ፣አክባሪሽ አድናቂሽነኝ፣በርቺልን ጠንክሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@diboradibora7260
@diboradibora7260 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@senait3323
@senait3323 4 года назад
እውነት ለመናገር ይህ ስብከት ለኔ የተዘረጋ። ትምህርት ነው ብዬ አስብኩ። ምክንያቱም እስከ ዛሬ እምነቴ ኦርቶዶክስ.መሆኑ እንጂ ትርጉሙን። አላውቅም ነበር ።አሁን ግን። ሁሌም እንዲህ ገባኝ። በየ ቀኑ ማዳመጥ። እንዳለብኝ ተረዳሁ እግዚአብሔር።ቃል ህይወትን ያስማልን አሜንንንን♥፫ ♥ከልብ ነው ምስጋናዬ♥♥♥♠♠♠♠
@user-nk1ox8pw8t
@user-nk1ox8pw8t 4 года назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ሜልየ አንችንምእግዚአብሔር እስከመጨርሻው በቤቱ ያፅናሺ
@user-ed7nq8en4z
@user-ed7nq8en4z 4 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን
@user-rk5ix1ee7x
@user-rk5ix1ee7x 4 года назад
በቤቱ ያፅናሽ የኔ ቆንጆ ድንግል ትጠብቅሽ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@hshsfind3414
@hshsfind3414 4 года назад
ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ሜሊ አንቺንም እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ
@user-rl2up9dr5r
@user-rl2up9dr5r 4 года назад
የእዉነት በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽእህታችን ቀጥይበት ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘለአለም ትኑር መምህራችንቃለ ህይወት ያስማልን
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 4 года назад
ፈጣሪ ይባርካቹህ ቃል ሂወት ያሰማል ሜላትዬ ማር ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
@user-gf1xz2gn3y
@user-gf1xz2gn3y 4 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏🏽 ሜላትዬ አንቺም እግዚአብሔር ያበርታሽ በርቺ
@hfifj2228
@hfifj2228 4 года назад
በእውነት በቤቱ ያፅናሽ ሜሊዬ በእውነት በጣም ደስ ይላል ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ጥሩ የፕሮግራም ነው በርቺ እስከመጨረሻው እመአምላክ ታፅናሽ
@vhvvvg8151
@vhvvvg8151 4 года назад
ወይ ታድለሽ የኔ ቆንጆ ተዋሕዶ መሆን እኮ መታደል ነው የሁላችንም መጨረሻችን ያሳምርል አሜን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
@user-nn9cs7ud6i
@user-nn9cs7ud6i 4 года назад
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን እህታችን ሚልየ እግዚአብሔር ይሰጥልን በርች
@user-tu4zy8ob9f
@user-tu4zy8ob9f 4 года назад
ላባታችን ቃለህይወትን የሠሰማልን እህታችን በቤቱያፅናሽ በርችልን
@zeritutube5914
@zeritutube5914 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እንዲሁም ለእህታችን ሜላት የአገልግሎት ዘመንሽ ያርዝምልሽ በርቺ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ሜላት አሜን፫
@kodosbry7158
@kodosbry7158 4 года назад
ኦርቶዶክሰ መኦን መመረጥ ነው እመብርአን የአገልግሎት ዘመንሸን ይባርክልሽ እህቴ
@nardosiyemariyemliji8575
@nardosiyemariyemliji8575 4 года назад
የኔ ማር በርች እመቤቴ ሁሌም በመገድሽ ትቅደም እደት ደሰ ይላል የእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን
@meseretseyoum7147
@meseretseyoum7147 4 года назад
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እህቴ ላንችም እመብርሀን ከፊትሽ ትቅደም 👏👏👏
@melesemechal6875
@melesemechal6875 4 года назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ሜላት አንችንምእግዚአብሔር እስከመጨርሻው በቤቱ ያፅናሺ!!!
@user-ys3nw9go1z
@user-ys3nw9go1z 4 года назад
የኔ ውድ እም ብርሃን ትርዳሽ አስተዋይ ልጅ ከተወራው ከተወረወረው ኪዳነ ምህርት ትስውረሽ
@user-gu6wr7lc4s
@user-gu6wr7lc4s 4 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ሜላትዬ በርቺ ሁሌ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ልዩ ስራ ነው በጣም
@yodityemariyamlijnegn3838
@yodityemariyamlijnegn3838 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል። አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፍ መንገስት ሰማያትን ያዋርስልን
@user-ct7wq3de6d
@user-ct7wq3de6d 4 года назад
ሜሊየ በጣም ጎበዝ በርች እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 👏👏👏
@etuyemariyamlij9007
@etuyemariyamlij9007 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን ሜላት ደስ ይላል በርች በቤቱ ያፅናሽ
@user-rc3us7dj6u
@user-rc3us7dj6u 4 года назад
ኦርቶዴክሥ ተዋህዶ ለዘላአለም ትኑር
@addisgebyhu7215
@addisgebyhu7215 4 года назад
የኔ ቆንጆ ሜሉዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ አባታችን ቃለ ህይወትን ፀጋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
@yemaryamyemaryamyemaryamye8181
@yemaryamyemaryamyemaryamye8181 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ይቆየን አሜን።
@zewdineshhaile3727
@zewdineshhaile3727 4 года назад
ሜላት በሐይማኖትሽ ጠንካራ በመሆንሽ በጣም እወድሻለሁ ጥሩ ፕሮግራም ነው
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 года назад
በቤቱ ያፀናሽ የኔ ቆንጆ!❤
@sifelghabesha8572
@sifelghabesha8572 3 года назад
ነፍጠኛዋ አላቅሽም ግን በተለያዩ ኮመንቶች አይሻለሁ ፕሮፋይልሽ በጣም ደስ ትያለሽ አንች ራስሽ ነሽ
@sifelghabesha8572
@sifelghabesha8572 3 года назад
ነፍጠኛዋ አላቅሽም ግን በተለያዩ ኮመንቶች አይሻለሁ ፕሮፋይልሽ በጣም ደስ ትያለሽ አንች ራስሽ ነሽ
@fatama1233
@fatama1233 4 года назад
ሜሉዬ እወድሻለው የኔ መልካም ሴት በርች ያሰብሽው ይሳካልሽ የስደት ጎዶቸ ባላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ አገራችን ሰላም ያድርግልን
@alemsora8412
@alemsora8412 4 года назад
ሜላትዬ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ዘመሽ ይባረክ
@AaAa-ws1pf
@AaAa-ws1pf 4 года назад
ሜሊዬ ተባረኪ ለዚህ ለተቀደሰ ስራሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ አባም ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማል መምህራችን ሜላትየ በ ቤቱ ያፄናሽ እማየ
@user-nz3lu9vg3t
@user-nz3lu9vg3t 4 года назад
ሜሉዬ የኔ ቆንጆ የኔአስተዋይ የድንግል ማርያምልጅ ዘመንሽን ይባርከው
@user-yq5qp4js1c
@user-yq5qp4js1c 4 года назад
እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ የምታገኘውን እድሜ ይስጥሽ ሜልዬ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅሽ
@zed5038
@zed5038 4 года назад
ወይ ሜላት በፊልም ላይ ብዙም አልነበርኩም ግን ሥለሀይማኖትሽ ደሥ አለኝ በርቺ ፊልም ላይ ግን የምትቀባቡት ነገር ደሥ አይልም በርቺ በጣም አሥደሠሽኛል የእዉነት እንዳዉም ቃለ መጠይቅ ላይ አይቼሽ በሀይማኖቷ ድርድር አታዉቂም ሢሎሽ የተሠማኝን እኔነኝ የማቀዉ እግዚአብሄር ያበርታሽ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ለዘለአለም ትኑርልን አሜን
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ምምህራችን እህታችንም እናመሰግናለን
@ginnanat5540
@ginnanat5540 4 года назад
አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
@roseabselulenrose3906
@roseabselulenrose3906 4 года назад
Amen amen amen kale hiwet yasemlne
@mahifkrtube9102
@mahifkrtube9102 4 года назад
ቃለህይወትን ያሠማልን በጣም ወሳኝ እና ሀሪፍ የሆነ ትምህርት ነው እግዚአቤሄር ይባርካችሁ
@btlhamegrmayyoutube2465
@btlhamegrmayyoutube2465 4 года назад
መሉዬ እመአምላክ ጥላ ከለላ ትሁንሽ በመገድሽ በኑሮሽ ፋና ብርሀን ሞገስ ጥላ ከለላ ትሁንሽ በርቺ የኔጀግና በጣም ደስ የሚል ትምህርትና ቃለመጠይቅ ነው የኔቅመም 🙏🙏
@user-lx8of2ld2u
@user-lx8of2ld2u 4 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን። እህቴ ሜሉ እርግጠኛ ነኝ ዘማሪ እደ ምትሆኜ። ሜሉ እመብርሃን በቅዱሥ ገብርኤልና በቅዱሥ ምካኤል ክንፍ ከልላ ትጠብቅሽ ።
@user-sk9rg1fj5z
@user-sk9rg1fj5z 4 года назад
ሜላትዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ መልካም ቃላትሽ ጣፋጭ ነው ድንግል ማሪያም በምልጃዋ ታበረታሽ 💚💛❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ።
@afsv9107
@afsv9107 4 года назад
በጣም ደሰ የማል ችንል ነው እግዚኢብሄረ ምልከሙን የብዘለችው እንምሥገን አለን ውልት ሰለሲ ነኝ ከሠውዱ
@genetuminie2521
@genetuminie2521 3 года назад
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሜላትዬ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እህቴ በርቺ እመብርሐን ትጠብቅሽ ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 года назад
amen amen amen kalehiwoen yasemalin bedme betsega yetebikilen ewnetenew mawek enifeligalen
@hasankarar7640
@hasankarar7640 4 года назад
መለየ ቆንጆ በርችልን ዛሬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የጀመርሽው
@user-qo8zg6is2q
@user-qo8zg6is2q 4 года назад
በነገራችን ላይ በጣም ደስ ይላል የሁሉንም ሀይማኖት መከታተል እና ማወቅ መልካም ነው የሚል እምነት አለኝ ...ሜልየ በጣም አሪፍ አሳብ ነው በጣም ብዙ ታዋቂወች አሉ ግን ጭፈራ ላይ ናቸው አቺ በዚህ እድሜሽ ጥሩ ነገር መከታተልሽ መልካም ነው...በተረፈ በጣም አድናቂሽ ነኝ በጣም እወድሻለሁ በርቺ። ሜልየ♥♥
@ss-dz6hh
@ss-dz6hh 4 года назад
በእዉነት ሚልየ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ
@user-bq5cp3hh6w
@user-bq5cp3hh6w 4 года назад
አሜን ፫ ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እህታችንም ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ በቤቱ ያፅናሽ
@solhabeshawi544
@solhabeshawi544 3 года назад
ሜሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ አሪፍ ጥያቄ ነው በቤቱ ያፅናሽ
@tetetete8279
@tetetete8279 4 года назад
በጣም ደስስስ ይላል በርቺልን እግዚአብሔር በፀጋው የጠብቅሽ አሜን
@user-gm7fn7vh1p
@user-gm7fn7vh1p 4 года назад
*ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ እህታችን ሜላት የሰው ፍጻሜው ሲያምር ነውና መልካም አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ እመብርሃን በምልጃዋ ዘወትር ከአንቺ ጋር ትሁን እህትዬ በርችልን❓መልካም ሥራነው እየሰራሽ ያለሽው እግዚአብሔር አምላክ በነገሮች ሁሉ ይቅደምልሽ* 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ 🕯🕊🕯🕊🕯🕊🕯🕊
@mtvtigray-2121
@mtvtigray-2121 4 года назад
ሜሊዮ በጣም ጥሩ ስራ ነው .. ለስደተኞት እና ጠለቅ ያለ ስለ ሃይማኖታቸውን የማያውቁትን ህዝብ በተለይም ስለ ገድል እና ስለ መላእክት ክብርና ታሪካቸውን በደምብ ማስተማር አለባችሁ.. እኔ በስደት ነኝ የምኖረው በ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮ ተከብቤ እና አንዳንድ ስናወራ የገድላት እና የማማለድ እንዲህ አይነት ጥያቄ ይጠይቁኛል.. እኔ ደግሞ ዉስጤ ምን ያምናል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትክክለኛ እምነት መሆኑ ዉስጤ ያምናል ነገር ግን ጠለቅ ያለ እውቀት ለማወቅ ፍላጎቴ ዝቅተኛ ነበር. በሚድያም ይሁን በሁሉም ድረ ገፆች ስለማይተላለፍም ይሆናል❤️
@user-qs7cg2xo6m
@user-qs7cg2xo6m 4 года назад
በዋትስ አፕ ብዙ የአባቶቻችን ት/ት ይላካል ብዙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማህበራት(ግሩፖች) አሉ
@user-cd5vs7yj3n
@user-cd5vs7yj3n 4 года назад
@@user-qs7cg2xo6m እኔንም ጉሩብአስገቡኝምንምአላቅም
@user-cd5vs7yj3n
@user-cd5vs7yj3n 4 года назад
@@user-qs7cg2xo6m እሽአመሰግናለሁ
@MohammadMohammad-xv1cd
@MohammadMohammad-xv1cd 4 года назад
እግዚአብሔር ሁሌም ከጎንሽ ይሁን ሜልዬ♥
@kidanemehretenatewaseneshd4544
@kidanemehretenatewaseneshd4544 4 года назад
lememhrachin kale hiwet yasemaln AmenAmenAmen meliye yene konjo bewnet kal yelegm ye dingel mariyam leji bebetu yatnachi Amenn
@yroemsfrow629
@yroemsfrow629 4 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እህታችን በርችልን
@haimanotterefe4971
@haimanotterefe4971 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ቻናል ነው የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉ በገዘብ መርዳት ባንችል ሰብስክራይብ ሼር እናድርግ ሚሊዬ በርቺልን
@haymiyewerkuljigs1787
@haymiyewerkuljigs1787 4 года назад
መምህራችን ቃለሂዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ ሜልዬ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይባርክሽ ከምወድሽ በላይ ወደድኩሽ ጨምሬ
@kahskamsf5280
@kahskamsf5280 4 года назад
አባታችንቃለሂወትያሰማልን!!!በድሜበጤናያቆይልን እህታችንፀጋውንይብዛልሽ እናመሰግናለን!!!
@user-do4cd9ee8t
@user-do4cd9ee8t 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሜሉዬ በጣም መልካም ስራ ነው የ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆናቹ እህቶች ወንድሞች በተለይ በ አሁን ሰአት ያለንበት ጊዜ በጣም አሳሳቢ ስለሆነ ሁላችንም ይሄን ትምህርት ሼርርርርር በማድረግ የበለጠ ስለ እምነታችን እንድናውቅ ያላወቁትን በማሳወቅ የበኩላችን አስተዋፅኦ ማድረግ ይኖርብናል አቤቱ ጌታሆይ የሆነብንን አስብ😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-se3vf5vh4w
@user-se3vf5vh4w 4 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በበቱ ያፅናሽ ማማዬ
@user-xv8fk8pr5x
@user-xv8fk8pr5x 4 года назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ሜላትዬ በዚህ መልኩ ስላየውሽ እጅግ ደስ ብሎኛል አምላከ እስራኤል በቤቱ ያፅናሽ የኔ ውድ
@user-ps9ws5li9l
@user-ps9ws5li9l 4 года назад
የኔ ልዩ እዳች አይነቱን ጨምሮ ይሰጠን ሰወድሺሺሺ አሪሰቲሰት ነጋደ ሁሉንም የሰጠሺ በተለይ ሀይማኖትሺ
@user-jq1yi4gl9c
@user-jq1yi4gl9c 4 года назад
ሜልየ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል እ/ር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሜላትየ እድሜና ጤና ይስጥሽ በመንገድሽ ሁሉ እሱ ይቅደምሽ ከክፍ ነገር ይጠብቅሽ በርችልን
@netsifeker4406
@netsifeker4406 4 года назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እህቴ ሜላት ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ይጠብቅሽ ዘመንሽ ሁሉ በደጁ ይለቅ ኦርቶዶክስ ጥንትም እየሱስ ክርስቶስን ትሰብካለች እቤቷገብተው ስርዓቷን ቀኖናዋን ወስደው አድሰው ጨምረው ቀንሰው መጡ ይሄ ደሞ ከሀጢያትም በላይ ነው ቅዱስ ቃሉን መጨመርም መቀነስም አይቻልም ምክንያቱም ከእሱ በላይ ማንም የለም ከአምላክ በላይ እኔ አውቃለሁ ባዮች ናቸው ቃሉን ሸርሽረው አዳዲስ እምነቶችን እያራመዱ ያሉት ሆኖም የጥንቷየጠዋቷ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ኩራትና ክብራችን ናት ሜሉዬ በርቺልን እመብርሀን ትርዳሽ
@saranoora5692
@saranoora5692 4 года назад
ሜሉ እንኳን ደህና መጣችሁ ጎበዝ በጣም ወሳኝ ፕሮግራም ነው የጀመርሽው የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አምላክ ያበርታሽ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 года назад
ሉዑል እግዚአብሔር በቤቱ ለዘላለም ያፂናሽ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ!!!
@user-hj8bu2yr9x
@user-hj8bu2yr9x 4 года назад
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አገራች ሰላም ፍቅር አንድነት ያርግልን አሜን🙏🙏🙏🇪🇹
@amineamde9539
@amineamde9539 4 года назад
የኔ ቆንጆ የድንግል ማርያም ልጅ ከቤቱ ያፅናሽ በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀታ ትኑር አሜን (3)❤❤❤❤
@mitikemitike9673
@mitikemitike9673 4 года назад
ቃል ህይወት ያስማልን አምን
@user-ym2tg8xd9d
@user-ym2tg8xd9d 4 года назад
ሜላትየ እማምላክ መጨረሻሽን ታሣምርልሽ እግዚአብሔር አምላክ ሠማያዊን ዋጋ ይክፈልሽ በርች
@user-sy5ns2vf1h
@user-sy5ns2vf1h 4 года назад
እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ ። ሁላችንንም ያፅናን. ⛪ 💚💛♥
@fretadesta7328
@fretadesta7328 4 года назад
Egziabher agerachenenena haymanotachenen yebarkelen amennnn
@Filseta
@Filseta 4 года назад
ዋው በርቺ የኔ ቆንጆ ቃለህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👈👈👈👈
@user-yf2gt9ly6l
@user-yf2gt9ly6l 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እህቴ ሜላት ቤቱ ያፅናሽ አማምላክ ከፊት ከሆላ ትከተልሽ እንዲሁም ለዘረልን ወንድማችን ጣዕመ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 4 года назад
Amen Amen Amen kale hyewete yasemalin
Далее
КРУТОЙ ФОКУС С ШАРАМИ
00:35
Просмотров 322 тыс.
Нагуунбилэг эмч №03
30:06
Просмотров 115 тыс.
የቅዳሜ አርጋኖን - Arganon Kidame
20:16
Просмотров 402 тыс.