Тёмный

እንደሀጥያታችን ሳይሆን በሱ ቸርነት ቤቱን እንድንጠርግ ስለረዳን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽🙏🏽🙏🏽⛪⛪⛪💚💛❤🕊🕊🕊  

ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 апр 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 244   
@Fano44
@Fano44 3 года назад
እፍፍፍ የኔ የዋህ ህዝብ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እህቴ በቤቱ ያፀናሽ
@adissgerma3593
@adissgerma3593 3 года назад
Amen amen amen
@tsionemheret5844
@tsionemheret5844 3 года назад
እሰይ የኔ ደግ ህዝብ ሜልየ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሽ ሌላ ምን እላለው 🙏🙏❤❤❤❤
@jerisalemgetu7271
@jerisalemgetu7271 3 года назад
ደግ ቅን የዋህ አስተዋይ ለፍቶአዳሪ አምላኩን የሚፈራ እንሳሳት እንኳን እንደ ልጁስም አውጥቶ የሚጠራ ደጉ ወገኔ እናት እና አባቶቼ ዘራችሁን እንደምድር አሽዋ ያብዛው ኑሩልኝ የእኔደጎች ❤❤ ኢትይጵያ ሀገሬ ዘላለም ኑሩልኝ ስላም ለሀገራችን ስ ላ ም ለ ስው ል ጆች ሁሉ 💚💛❤️❤️❤️❣️❣️❣️❣️
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 3 года назад
Amen Ewnet new
@yabseratasfay880
@yabseratasfay880 3 года назад
🇲🇱🇲🇱🇲🇱💒💒💒❤❤
@FebiHeaven
@FebiHeaven 3 года назад
ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 3 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል ❤✝️✝️🤲🤲🤲
@gg7946
@gg7946 3 года назад
እድህ አይነት ህዝብ ውስጥ ነዉ ኢትዮጵያ ያለችው የኔ የዋሆች ወንድማችን እና እህታችን ሚላት እግዚአብሔር ይስጣችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ፍጻሜአችሁን ያሳምር እኛንም የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን አሜን
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 3 года назад
ያስለቅሳል ካህናቱ ለራሳቸው እንኩዋን የማስቀደሻ ልብስ የላቸውም። ምስኪን የሆን ሕዝብ።
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 3 года назад
የኔ የዋህ መልካም ህዝብ እናንተን ነው እነዚህ ሠይጣኖች ያረዱት እግዚአብሄር ፍርድ ይስጥ
@user-sk2mg8ul3e
@user-sk2mg8ul3e 3 года назад
እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳየን ሜላት እህቴ በቤቱ ያፅናሽ እማምላክ ትጠበቅሽ
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 3 года назад
እግዚአብሔር በሰላም ያስፈፅምልን ቅዱስ ሚካኤል ይርዳን በርቱልን አለን
@wondwosenkuru5995
@wondwosenkuru5995 3 года назад
እፁብ ድንቅ ነው በርቺ ያለሽ ይባረክ የጎደለሽ ይሙላ የታደልሽ ባለፀጋ ነሽ አምላክ በመላኩ እጅ ከክፉ ነገር ሁሉ ይከልልሽ ይጋርድሽ ውስጥሽን ደስስስስ ያሰኘው የዘመናችን ንግስት እሌኒ ነሽ!!!
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 года назад
በጣም ያሳዝናን የግለሰብ ቤት በሚምር ቤት እየተቀመጡ የቤተክርስትያን ቤት እንደዚህ ሁኖ ማየት ልብ የነካን
@danieladishe6039
@danieladishe6039 3 года назад
አሜንአሜንአሜን
@azilove5558
@azilove5558 3 года назад
እነኚን የዋህ ህዝብ ፈጣሪ ከክፊ ሁሉ ይጠብቅልን 😍😍😍😍😍
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 3 года назад
በመጀመሪያ ለፈጣሪያችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው ወድቆ የነበረውን ቤቱን ፈጣሪ በናንተ ላይ አድሮ ቦታው ድረስ በሰላም ሄዳችሁ አይታችሁ ለኛ እንድናይ ስላደረጋችሁን እንደዚሁም የገጠር ህዝብ የዋህ ቅን ደከመኝ ያማይል ህዝብ ቤ/ክርስቲያኑ ተሰርቶ አልቆ ለማየት የሚጓጓ ህዝብ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው ለናንተም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከበረከቱ እንድንካፈል የባንክ ቁጥሩን ብታሰፍሩልን እላለሁኝ በትህትና ከታች ምንም የለም በምን አይነት መንገድ፡ገንዘብ መላክ እንዳለብን የተዋችሁት ነገር የለም
@mariammkahal5007
@mariammkahal5007 3 года назад
ወይ የአገሪ ሰው ደጉ ምን አለ እንደነተ ንፁህ ልብ ቢኖርን እሂ ሁሉ ማት አይመጣብነም ነበር ደግሞ እኮ በአካፈው ነው አይብላሀ እሚሉት ወይ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርሰቴኖን በሰላም ታስፈፅምልን አሜን አሜን አሜን
@itdistrict8278
@itdistrict8278 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳቹ መካም ስራ ነዉ እየሰርቹ ያላቹት በቱ ልን
@tigetishome2984
@tigetishome2984 3 года назад
አቤት መታደል እዴት መታደል መመረጥ ነው ሜልዬ አይወሰድብሽ ኢሄ ፀጋ ተባረኩ አማንሻም ሜልዬም እግዚአብሔር የምኞታችሁን መሻት ያሳካላቹ
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 года назад
ሁሌም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ቤተክርስቲያን አንዲት ናት ይባላል ? አወ አንዲት ናት ግን ግን አንዲት ከሆነች ምን ነው በየከተማው ያለውና በየገጠሩ ያለውን ስናይ ምን እንደሚባል ይከብዳል ,,,,,, ለነገሩ መንፈስ ቅዱስ ይበልጥ ይበልጥ ሁሌም የማይለያቸው እንደነዚህ አይነት ምስኪን ህዝብ ላይ ነው እንደ ሰው ስናስበውና ስናይ ግን በጣም ያሳዝናል እህታችን ሜላት በርች ጸጋውን ያብዛልሽ ወንድማችን አማኑኤልም በቤቱ ያጽናህ በርቱ
@user-jj8bw2xl1s
@user-jj8bw2xl1s 3 года назад
ትክክል እማየ አሁን ጎንደር ላይይ ይህን ማየት ያማል ከተማው የገቢ ስሙ 44 ከዛ በላይ 100የሚሆኑ ቤተክርስቲያኖች ውበት ፅዳት አጠይቂኝ ግን ለገጠር አይሰጡም
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 года назад
ሜልዬ እህቴ እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናሽ እምዬ ተዋህዶ ልጆችሽ አለን ፈጣሪ ይርዳን እንጂ
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 3 года назад
ፈጣሪ አምላክ እነዚን የወሀ ህዝብ ጠብቃቸው ሚልዬ አማንዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥችው ፈጣሪ አምላክ
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s Год назад
Amen Amen Amen Abatachin yekidus Michael Bereket yenanitem Bereket behulachinm lay yideribin Amen edimena tena yistilin Amen Minew Melat konjoo yewah kidist Ehitachin tefashibin Ehite ebaksh atitifybin enwedishalen ok
@user-si4tj7qg1z
@user-si4tj7qg1z 3 года назад
አያችሁት ይሄን የዋህ ህዝብ ለትናንሾቹ ዝቅ ብለው ጉልበት ሲስሙ ታዲያ ለምን ለዚህ ለየዋህ ህዝብ ለምን ይገደላል ለምንስ ሰሚ አጣ😭😭 ሜሉዬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይሽ
@tsegaberhan2382
@tsegaberhan2382 3 года назад
እህትዓለም ዕድሜና ጤናውን ያድልሽ። ለዚህ የዋህ፣ በኃይማኖቱ የፀና ሕዝብ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅልን - አሜን ።
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 3 года назад
እፍፍፍፍፍ የዋሁ የአገሬ ህዝቦች ደስ ስትሉ እግዚያአብሄር ይጠብቃቹህ
@helentesfay6453
@helentesfay6453 3 года назад
Amen🤲God Bless us💒💒💒
@raheldiribsa1332
@raheldiribsa1332 3 года назад
እመ አምላከ ወላዲተ አምላክ እመብርሃን በዘመናቹ ሁሉ ትጠብቃቹ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም በደሙ ይሸፍናቹ ሊቀ መላእክት መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ያበርታቹ እህቴ ወንድሜ በርቱልን 🙏🙏🙏
@mekdesmekdes7777
@mekdesmekdes7777 3 года назад
እንዴት ደስ ይላል እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ ቤተ መቅደስሽ ተሰርቶ ተጨርሶ ለማየት እንዲያበቃን እርጅን
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
አሜን 😄🙏
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 года назад
እግዚአብሔር ሆይ እሂን ደግ ህዝብ ጠብቃቸው አሜን አሜን አሜን
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 3 года назад
በምን ቃላት ልግለጸው የናንተን አገልግሎት የበረከት ተካፋይ ለመሆን ከልቤ ነው ምመኝ የድንግል ማርያም ልጅ ፈጣሪየ አምላኪየ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈቃዱ ይሁን መላኩ ይርዳኝ አሜን
@ephremgashaw4487
@ephremgashaw4487 3 года назад
እግዚአብሔር ፈቃዱ ሁኖ አልቆ ለማየት ያብቃን
@yohannesey9047
@yohannesey9047 3 года назад
Egziabher beselam yasakalachu
@ephremgashaw4487
@ephremgashaw4487 3 года назад
ደስስስስ ሲሉ ። ሜላታችን መድኃኔዓለም ይባርክሽ
@yonasaragaw908
@yonasaragaw908 2 года назад
ሜሉ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ ይህ እድል ካልተሰጠ ማንም አያገኘውም ለዚህ ሰማያዊ ክብር መመረጥም ከፈጣሪ ሲፈቀድ ነው አንች ደግሞ ለዚህ ሰማያዊ ክብር ተመርጠሻል ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልሽ !!!
@user-me1bm5us5e
@user-me1bm5us5e 3 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውቀት አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ለበረከቱ ተሳታፊያድርግልኝ ሜላትየአማንየ አምላከ ቅዱሳን እረጄም እድሜከጤናጋ ይስጣችሁ በርቱ ትልቅ የበረከት ስራ እየሰራችሁ ነው በርቱልን
@janetkassay2555
@janetkassay2555 3 года назад
ምን አይነት እድለኛ ነሽ ! እሱ ቅዱስ ሚካኤል በቤትሽ ይግባ ወንድማችንም ልፋትህን ይቁጠርልህ መጨረሻውን ያሳየን እኛም ከበረከቱ ያሳትፈን!!
@rams615
@rams615 3 года назад
እደናተ ንፁህ ልብ ቢሰጠን አምላክም ይታርቀን ነበር😍
@mekbebfetene9246
@mekbebfetene9246 3 года назад
እግዚአብሔርን ልፋታሁን፣ ይቁጠርላችሁ፣እህቴ ሜላትና ወንድሜ አማን፣ እናንተ የምታደርጉትን የገጠር ጉዞ ስመለከት፣አብሬ የተጉዝኩ ያህል ይሰማኛል።የገጠሪቱን ሐገሬን እጅግ ስለምናፍቅ፣ገዞአችሁን ስመለከተው ከደጉ ወገኔ ጋር በአካል የተገናኘሁ ይመስለኛል። ሰላም ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ፣ለፍጻሜው ይ።ያብቃን።ዓሜን
@user-sd1ts2uu8j
@user-sd1ts2uu8j 3 года назад
ኡፍፍፍፍ ሲያምሩ😥😥😥😥 እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እባክህ ጠብቅልን
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 3 года назад
እግዚአብሔር ይረደኝ በረከቱን እንደከፈል
@asterkiros2549
@asterkiros2549 3 года назад
ሜላትዬ የኔ ትሁት እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ጤናሽን ይስጥሽ!!
@amberaambera9706
@amberaambera9706 3 года назад
በእውነት እግዚአብሔር በዋጠቹት እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣቹ ሜልትዬ እመብርሀን በማልካም ስርሽ ታጥናሽ እማ
@helinataye8867
@helinataye8867 3 года назад
እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥሽ , በቤቱያፅናሽ❤️😍💕🙏
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@sabahailemikael2425
@sabahailemikael2425 3 года назад
Wow betame desi sele Malatiye yelbeshwo Debelo! Wow. Egzabehare yebarkachehu. Tebareku.💞💞💞💕💕💕
@user-fq7of6rw7n
@user-fq7of6rw7n 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭 ሳያቸው እንባየ የመጣብኛል የኔ የዋሆች 😭😭
@FebiHeaven
@FebiHeaven 3 года назад
ሜሉዬ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሣምርልሽ… ሜሉ እኔ እንዳንቺ የታደለ በዚህ ምድር ላይ አለ ብዬ አላምንም እሱ ይጠብቅሽ … አማኒ አንተንም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ … እኔ ቃላት ሁላ አጠረኝ ብቻ ተባረኩልኝ እኛንም እሱ በደጁ አቁመን ይምረጠን መልካም ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን ያጽናን…
@sarayedinglmariamlije184
@sarayedinglmariamlije184 3 года назад
የኔ ደግ ህዝብ
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 3 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለፍፃሜው ያብቃልን ሜሉ አማን ሁላችሁም በርቱ አባቶቼ ይፍቱኝ!
@werkalemabebe8738
@werkalemabebe8738 3 года назад
እግዚአብሔር በጥበቡ ያስፈፅምልን ቅዱስ ሚካኤል እንዱሁም ጣቅርን ማርያም ትጠብቅልን
@beseliftube7645
@beseliftube7645 3 года назад
እግዚአብሔር ያክብራችሁ ሜሉ አማኑ ተባረኩ 🙏🙏🙏ቅዱስ ሚካኤል በሄዳችሁበት ሁሉ ይከተላችሁ✝️✝️✝️🙏🙏🙏ለእናት አባቶቻችን ከሰላም ከጤና ጋር ይስትልን🙏🙏🙏🙏
@user-mi3by5dc5s
@user-mi3by5dc5s 3 года назад
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 3 года назад
Kidus mikael be miljaw ayileyachu tebareku Meluye egzehaber yitebkachu 😍
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 3 года назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች ሜላትያ እሸቱ ልጅ ቢኒ ቅዱስ ሚካኤል በሄዳችሁበት ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ የአባቶች ፀሎት የቅዱስ ሚካኤል እረድኤት ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ይሁን እማማ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ቅዱስ ሚካኤል
@almazethio4434
@almazethio4434 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኛ እቁወች በውነት ለኛ በስደት ለምንኖር አስራት በኩራታችነን እድንሰጥ በጣም ደስ እሚል አጋጣሚ ነው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን
@user-jo8pf3qq3y
@user-jo8pf3qq3y 3 года назад
Lezehi misikeni wegeni ewinet mekera ygebwali wegenoche Egiziyabiher ytebikachu🙏🏽🙏🏽❤️❤️
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 3 года назад
የናተ ዘር በመሆኔ እኮራለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kidistelias366
@kidistelias366 3 года назад
Zemenachu yebareke 🙏🙏🙏
@user-xy8if6dy3j
@user-xy8if6dy3j 3 года назад
ኡፉ ቤተክርስቲያን እዲህ ጉስቁል ብላ ማየት ያማል ያውም ጎንደር ውስጥ ሜሊና አማን እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@Mimimimi-ex8ky
@Mimimimi-ex8ky 3 года назад
ውይ መታደል ሲጀመር ጀምሮ እሲኪልቅ በለቅሶ ጨረስኩት ይህ መመረጥ ነውና አምላክ ይጠብቃችሁ ለነሡም በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልህ የነሡ በሀል አክቡሮትና ፍቅር ነው ማሳያ ነቸውና ተባሪኪ ታሪክም እያስቀመጥሽ ነውና በርቺ አምላክ ይርዳሽ በቺ ደስ አለኝ
@zzget8710
@zzget8710 3 года назад
እግዛብሔር የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን
@nestanetmesigan5139
@nestanetmesigan5139 3 года назад
e.r edeme yeseteshi yene fkr gobz berch hulem desetgna hugn bserawecheshi hulu " emebrhan" terdashi
@fddgffjgcjgdf202
@fddgffjgcjgdf202 3 года назад
ላይክ ኮሜንት ሸር የታላችሁ የተዋህዶ ልጆች ሜሉየ እመብርሀን ታክብርሽ
@user-yg7ln3pj2i
@user-yg7ln3pj2i 3 года назад
የኔ አባቴ ሚካኤልዬ አንተ አይሳንህም ለቤትክ እኔም እረዴቱ ይደርብኝ ሜሊዬ እና ጋድኞቹሽ ለቅድስ ሚካኤል እዳስባቹ እሱ ይጠብቃቹ በቤቱ ያስናቹ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Год назад
ሜሉዬ ምን ዓይነት መመረጥ ነው ታድለሽ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ የኔ እመቤት
@kelemtube
@kelemtube 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ስላሳየን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 года назад
እግዚአብሔር ያሰጀምራል እግዚአብሔር ያሰጨርሳል
@fasikatadeleberi2545
@fasikatadeleberi2545 3 года назад
ባለማህተቡ ደጉ ህዝብ 😢😢😢 እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏ሜሉ የኔ እናት መጨረሻሽን ያሳምርልሽ 😇😇😇😘
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l 3 года назад
ገበሬ ገበሬዉ አርሦ ሚያበላዉ እደዉ እድሜ ጤና ይሥጣችሁ ቅዱሥ ሚካኤል አባቴ እርዳኝ ለቤትህ በረከት እድሠጥ
@kibruargaw3407
@kibruargaw3407 3 года назад
እ /ግ ይጠብቃችሁ
@tigistethio318
@tigistethio318 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤⛪⛪⛪💚💛❤
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 3 года назад
እህ የእኔ ምስኪን ውገኖቸ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 3 года назад
የኔ የዋሆች ስወዳቹ እኮ ለሀገራቹ ለሀይማኖታቹ ያላቹ ቀናነት አቤት እንኳንም ከናተ ሆኩ የኔ ውዶች
@haymanotmasri1369
@haymanotmasri1369 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን🙏
@user-ce5wo2wh8d
@user-ce5wo2wh8d 3 года назад
የኔ ናፍቆት ስወዳችሁ እህህህህህህህህህህህህ አማራኮ ፍቅር ነው የዋህ ምንም አያቁም
@meski213
@meski213 3 года назад
ሁሉም የሀገራችን የገጠር ሕዝቦች የዋህ ናቸው
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 3 года назад
Abet metadel Egziabhar ymesgen 🙏
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
አይ መታደላቹ እድላቹ ያዛኝቷ ልጆች😇🙏
@ethiomeski6474
@ethiomeski6474 3 года назад
ህዝቤ እኮ የዋህ ነው እኔ አፈር ልብላላቹ እኛነን እኮ ከውጪ ሆነን የምንበጠብጣቹ😢
@nanayemenegistu2022
@nanayemenegistu2022 3 года назад
እንደ አናንተ ለበረከተ ሠራ አምላክ ሚካኤል እንዲራዳኝ ፉቃዱ ይሁን በፀሎታቹ አስቡኝ
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 3 года назад
ሜሉና አማን እግዚአብሄር ሁሌም በቤቱ ያኑራችሁ💚💛❤
@emugerma3802
@emugerma3802 3 года назад
btammmm
@tizitayemaryamlij2709
@tizitayemaryamlij2709 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ በወጣ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው መታደል መመረጥ ነው በበረከት ስራ መሳተፍ።
@adenaadena982
@adenaadena982 3 года назад
እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔ የዋህ ህዝብ ፈጣሪይ ይጠብቃቹ
@user-ox4py8nl1z
@user-ox4py8nl1z 3 года назад
የኔ ውዶች ከናተ የቧሕ ዮች በመሖኔ ደስስስስስስ ነው የሜለኝ❤❤💒❤❤ ❤❤❤
@ephremgashaw4487
@ephremgashaw4487 3 года назад
ሜላት በርቺ ከእግዚአብሔር በታች ከጎንሽ ነን
@bazamesawey2268
@bazamesawey2268 3 года назад
ተባረኪልኝ የኔ ውድ እህት
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 года назад
እፍፍፍ የናተ የዮሀዎች አምላክ ይጠብቅልን ይሕየዋህ ህዝብ የናተፀሎት ይጠብቅን
@user-ux9ms5uo8s
@user-ux9ms5uo8s 3 года назад
ሜሉያ እህቴ
@meazawendimu4727
@meazawendimu4727 2 года назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 года назад
አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያፅናሽ ሜሉ ውዴ
@user-pt8pz2lm6f
@user-pt8pz2lm6f 2 года назад
እፍፍፍፍፍ ማን እደገጠር ሰው የዋህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ምንም አያዋቁም እኮ የዋህ ናቸው
@elaniworkishet9917
@elaniworkishet9917 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ይሄን ሚስኪን ሰው እኮ ነው።የሚንገላቿቸው ያለውን ይዞ እግዚአብሔር ይመስገን የሚለውን🙏
@tizitayemaryamlij2709
@tizitayemaryamlij2709 3 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ይህን የዋህ ሕዝብ ከሞት ታደግልን።
@ezanasame832
@ezanasame832 2 года назад
ሜሉዮ ተባረቢ
@user-jj8bw2xl1s
@user-jj8bw2xl1s 3 года назад
የገጠር ሰው ደጎች እንኳ ከቤተ ተወለደሁ
@mekdesmekdes7777
@mekdesmekdes7777 3 года назад
ሜሊ እግዚአብሄር አምላክ ከእናቱ ጋር ከድግል ማሪያም ጋር ሁሌም ከፊትሽ ይቅደም
@zewdenshwubadel6451
@zewdenshwubadel6451 3 года назад
Egziabhir. ymesgen
@mekdasmamar3261
@mekdasmamar3261 3 года назад
እግዚአብሔር ፍጻሚውን ያሳያችሁ እናንተ የዋህ ህዝብ ሚላትዬ ጸጋውን ያብዛላችሁ ቅዱስ ሚካኤል የሁላችሁንም ድካም ይይላችሁ ከበረከቱ ተሳታፊ እንዲያደርገኝ በጰሎት አስቡኝ
@bettybetty9477
@bettybetty9477 3 года назад
በቤቱ ያፅናሽ
Далее
🤯 #funny
00:20
Просмотров 2 млн
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
17:27
Просмотров 131 тыс.
11 መድረኽ tour de France 2024 #biniamgirmay
8:04