Тёмный
No video :(

ሴት ልጅ እንድትፈልግህ የሚያረጋት|make her chase you|relationship advice|for man|yod house 

yod house
Подписаться 75 тыс.
Просмотров 136 тыс.
50% 1

#ethiopian #relationshipadvice #yodhouse
ምርጫህ የሆነች ሴት ህይወት ውስጥ በፍቃደኝነት እንድትመጣ
የሚያደርጓት ነገሮች!!!
how to make her a woman chase you
#relationshipadvice
#ethiopian
#habesha
#datingadvice
#psychologicaladvice
#relationshiptherapy

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 107   
@djtessla3184
@djtessla3184 Год назад
you are amazing counselor. I am matured man and you made me walk through may younger age path keep up with good work
@getsolomon
@getsolomon Год назад
ዮድ እንኳን ደህና መጣሽ! ያነሳሺው ሀሳብ በጣም የሚገርም ነው።ሴት ልጅ ወንድን ፈልጋ እንድትመጣ ትዕግስት ነው ያልሺው ትልቅ ነገር ነው።ከዝያም ባሻገር ሴት ልጅ ራዕይ ያለው እና ጠንካራ ሰራተኛ ፍቅረኛ ወንድ ልጅ በጣም እንደምትወድ እውነት ነው።ሌላው በቁስ የቀረበችን ሴት በፍቅር ለመውደቅ ያስቸግራታል ምክንያቱም የወንዱ ማንነት ሊሠመርበት ይገባል።
@AsSa-wm2pw
@AsSa-wm2pw Год назад
በጣምዋናዉትግስትነዉ
@ambachewgetnet8372
@ambachewgetnet8372 Год назад
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ያንችን ስፒች እንደሰማሁ መቶ በመቶ ሁሉ ነገሬ ተቀየረ ሪል ሳይኮሎጅስት ነሽ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።
@sayronsayron850
@sayronsayron850 Год назад
ዮዲት በጣም እናመሠግናለን ስለ ትምህርትሽን ቀጥይበት የኔ እህት በምን እንደማደንቅሽ ለራሱ ጠፍቶኛል ግን ባገኝሽ እና ምክሮችን ብትለግሽልኝ ደስ ባለኝ ነበር ሌላ ትምህር ምትሰጪበት ኣካውንት ካለሽ ያንቺን ምክር መውሰድ እፈልጋለው
@markos7615
@markos7615 Год назад
ባክሽ አትዘባርቂ"ሴቶች " የሚወዱት " ገንዘብ " ብቻ እና ብቻ ነው ። አለቀ?
@AsSa-wm2pw
@AsSa-wm2pw Год назад
ፍቅርስአፈልግም
@BereketAbera-oo2qz
@BereketAbera-oo2qz 10 месяцев назад
አትቀደድ
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 5 месяцев назад
በጣም ሳይኮ በትክክል ገብቶሻል። ቀጥይበት ዮዲ
@user-zf4zk5wg7g
@user-zf4zk5wg7g 2 месяца назад
ዮዲት ጉዲት እናመሰግናለን
@eliastizazu1328
@eliastizazu1328 Год назад
በእውነቱ አሁን ያልሽው ነገር ትክክል ነው ጠቃሚ ምክር ነው ምችት ይበልሽ
@mahamedgashaw1269
@mahamedgashaw1269 2 месяца назад
ያበደ ነው የዛሬው ሀሳብሽ ይመችሽ
@user-yg2km8wr3u
@user-yg2km8wr3u 6 месяцев назад
ጎበዝ በርች በእውነት ምርጥ ምክር ነው
@kemekem1366
@kemekem1366 Год назад
ትክክል ነሽ
@user-ti1mq9pb7b
@user-ti1mq9pb7b 11 месяцев назад
በርቺ እህታችን ጥሩ ምክር ነው
@mahamedseyifu5356
@mahamedseyifu5356 Год назад
ትክክል ነሽ ወላሂ
@gabeseifden6043
@gabeseifden6043 Год назад
Yod house thank goodness.... absolutely Bravo indeed 🎬🎬🎤🎤🎤🎤
@simonmekerisa2681
@simonmekerisa2681 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@fantahunadane6392
@fantahunadane6392 Год назад
ይመቸኛል በርችልን እህታችን
@tarakadamibalo4227
@tarakadamibalo4227 Год назад
God bless you you talk true
@mikidemeke4725
@mikidemeke4725 Год назад
እስኪ ተራርቆ ፍቅር ጋ በተያያዘ ወንዱ ማድረግ ያለበት የ ሴቷ ፍቅር እንዲጨምር ማድረግ ስላለበት ነገር ስሪልን my sis
@abkidvtube8318
@abkidvtube8318 Год назад
አንደኛ ነሽ እህቴ በርቺ
@user-lo3re4zt2m
@user-lo3re4zt2m 7 месяцев назад
ፋሽኑ ደስ ይላል
@ebirahimabdulkarimabdulkar4776
Yud anchi betam goboz set nesh enam yerasen mengd indketel redteshignal ke lib amesegnalow
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide Год назад
Thank you so much!
@EliasDereba
@EliasDereba 2 месяца назад
Yodi betam amsegnishalew
@user-yl2gg6ok6o
@user-yl2gg6ok6o Год назад
yod,,,,keep up,,, great!
@tesfausinkey9157
@tesfausinkey9157 Год назад
you made my day ma sister .thanks a lote
@user-et4ku9vo5d
@user-et4ku9vo5d Год назад
ተባረኪ ! …አሪፍ ሐሳብ !
@agegetu1729
@agegetu1729 Год назад
ዮዳዬ አመሰግናለሁ ለግልጸኝነትሽ ግን እንዴት እንደምነግርሽ
@kefetatube3338
@kefetatube3338 Год назад
ዬዲ ጭሶ የካሳንችሶ በርቺ እህታለም ምክርሸን አሜን ብለናል።
@adisualemu
@adisualemu 5 месяцев назад
እንወድሻለን!!
@eyulovemarr
@eyulovemarr Год назад
Anch Sina sirat 🙄 ene endi ayinat timerrr ayimachegnem🤔🙄🤰🤰🙆🙅🏌️🏌️🏌️🏌️🏌️🏌️🏌️🏌️🏌️🏌️🏌️
@abdulafata8235
@abdulafata8235 Год назад
ትክክል
@batybletw2516
@batybletw2516 Год назад
ሴትልዲ ለምድነው ወድንፈልጋ የምትሄደው ባህሉን እያጠፋሽ ነው ሲስቱ
@hirutseifu9294
@hirutseifu9294 Год назад
ፎንቃ ነዋ
@anuwarmohammed6249
@anuwarmohammed6249 Год назад
ሲስተር ያልሺው ትክክልነው
@talemaawoke7907
@talemaawoke7907 Год назад
አረ ሲሲስቱ አሁን ከወድ ዶርም ሂደሽ አታቂም
@binyamtadesse7036
@binyamtadesse7036 Год назад
Negeru teglibixo yele sis,,,, sett bestalech iko
@negaeyob9768
@negaeyob9768 Год назад
So good idea
@minalutadesse2326
@minalutadesse2326 Год назад
Identity is must
@user-oc2nm4de8i
@user-oc2nm4de8i 11 месяцев назад
Ere ehete dereshlny andua eyawezagebecheny nw hule adis adis yachawetatal zare awarechat nege degmo ende adis tegenanyto ende mayawk tehonalech mendenew endi yemiyadergat
@fikiryeamilak6515
@fikiryeamilak6515 Год назад
ትክክል ብለሻል ግን ወንድ ልጅ ብቻ ማድረግ የሚችለው
@solomonfentaw4280
@solomonfentaw4280 Год назад
you are right
@alibabagumzo5824
@alibabagumzo5824 Год назад
አቦ ይመችሺ
@demiseasefa2797
@demiseasefa2797 Год назад
wawu good layk
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 11 месяцев назад
የለበሽውን ሹሪብ ልብ ብለሽዋል? አነገትየው ላይ? ተቀዷልኮ!! የምትናገሪው ቁምነገር ልብን ይማርካልና ለአለባበስሽ ቦታ የሚሰጥ አኖርም በለሽ ይሆናል??? ለመጪ ግዜ ጥንቃቄ አድርጊ! በርችልን!! ይመቺሽ!
@desaleytetemke7687
@desaleytetemke7687 Год назад
ሃሪፍ ነው
@bilanharawa45
@bilanharawa45 Год назад
Serash Arif naw berchi
@teweldehabte6832
@teweldehabte6832 Год назад
Naice
@teshomekkaloset406
@teshomekkaloset406 Год назад
Woww amzng
@Henokpredict
@Henokpredict 6 месяцев назад
ብር ነዉ ሌላ ምን አለ
@yingesumekonen1320
@yingesumekonen1320 Год назад
በርችልን 🥰
@bilanharawa45
@bilanharawa45 Год назад
T-shirt beselam naw? Ere camera fit kemekrebesh befit tinish maaseb teru naw. temelkach yikeber.
@YidenZerihun-li4pp
@YidenZerihun-li4pp Год назад
Harefe advice nw
@yacobabshiru4636
@yacobabshiru4636 Год назад
Ene anchen afqereyalehu sele ewunet
@tsehayabera4734
@tsehayabera4734 Год назад
wowbestnewes momitisverynise
@MEsayeBerhanu
@MEsayeBerhanu 10 месяцев назад
የወደድኳትን ልጅ ፍቅረኛ አለኝ ትላለች ግን በጣም ከኔጋ ታወራለች ግራ አጋባችኝ መፍትሄ ካለ
@BereketAbera-oo2qz
@BereketAbera-oo2qz 10 месяцев назад
ዝም ብለህ አውራት፣አግኛት፣ አብረሀት ግዜን አሣልፍ። አለኝ የሚለው ቃል የሴት ወጉ ነው። የእውነት የምትወደው ቢኖራት እመነኝ አታወራህም አለኝ የምትልህ ግን እሯሧን ለማዋደድ ወይም ልታለፋህ ስትፈልግ ነው። ወንድሜ ዝም ብለህ ቀጥል።
@adunews1460
@adunews1460 Год назад
ካንች ያዘኝ
@tamiratgando4000
@tamiratgando4000 Год назад
አትቀልድ😀እንዲዚህ ዓይነት ተራ ምኞት አይነፋም፤መነጽርህን አስተካክለው😁😀
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Год назад
ክክክክክክ
@abebebase
@abebebase Год назад
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 Год назад
👍
@hhdnkc5682
@hhdnkc5682 9 месяцев назад
ከፍቅረኛ ጋር ሰትሆን ጫዋታ ማሰጀመር እዴት ነው
@user-gj8vg4kc1d
@user-gj8vg4kc1d 5 месяцев назад
👍💯👍💯
@eshetedemissie8637
@eshetedemissie8637 Год назад
ምን ሆነሺ ነዉ አንገቱ የተቀደደ ሹራብ ለብሰሺ ሚዲያ ላይ የምትወጪዉ?
@eliastizazu1328
@eliastizazu1328 Год назад
አረ አንቺስ እንኳን ተወለድሽ
@kkkkyfcgsuejej
@kkkkyfcgsuejej 10 месяцев назад
ባክሽ ሰው እያመነች ነው የተቸገርኩት
@Bahran4134
@Bahran4134 Год назад
Sorry yodi T-shirt wa ayeshat
@nigatuduberasha5278
@nigatuduberasha5278 Год назад
Anch konjo❤❤❤
@Ros-om3pz
@Ros-om3pz Год назад
ምንድነው የተቀደደ ሹራብ እንዴ
@abrahamwayna6263
@abrahamwayna6263 11 месяцев назад
ፋሽን ነው !
@eskindirgebreyesus8911
@eskindirgebreyesus8911 Год назад
What happen your shirt
@wondemakchannel8445
@wondemakchannel8445 Год назад
you are convenient ladies
@rainfallforsleepandrelax148
💯
@pawimediea5746
@pawimediea5746 Год назад
EJIG BETAME TMEHIRT NEW YODI BERCHI
@sultanhussien8596
@sultanhussien8596 2 месяца назад
Birr
@MEsayeBerhanu
@MEsayeBerhanu 10 месяцев назад
A
@birhantazaw6485
@birhantazaw6485 Год назад
Silkshn schignima bzu tyake alegni
@alemgebremariam8906
@alemgebremariam8906 Год назад
ለእኔ የገጠመችኝ ግን ከዚ ባህርያት የተለይች ነች ስቀርባት ትርቃለች ስርቃት ትቀርበኛለች ያው እኔም ችግር ሳይኖርብኝ ኣይቀርም ጨርሼ እርቃታለው እልና ኣያስችለኝም
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Год назад
እኔም በጣም ተቼግሪያለሁ!!
@seada9327
@seada9327 Год назад
ሚስኪን ነፈር የኒ ቢጤ ነች 😀😀
@user-ov8ug1dp8n
@user-ov8ug1dp8n Год назад
Agelalexish des ylal
@ephf4638
@ephf4638 Год назад
💰 ካለ
@ethiopiamengistu1116
@ethiopiamengistu1116 Год назад
ዮዲዬ ሰላምነሽ ወይ?ከባለቤቴ ጋር ትልቅ ችግር አለብኝ ።እባክሽን መላ በይኝ ላዋይሽ ፈልጌ ነበር ፍቃደኛ ከሆንሽ?
@dgytst406
@dgytst406 Год назад
ቺግርህን ማንም አይፈታልህ እራሥህ ካልፈታህው ሢጀመር በትዳር ምሀል ሰውአያሥፈልግም ካጠፋሁ ይቅርታ
@almightygod1023
@almightygod1023 Год назад
@@dgytst406 ሰው ወዶ አይደለም ችግሩን ለሠው የሚያካፍለው ቢጨንቀው ነው ቢወጣልኝ ብሎ ነው
@ahmedheza7114
@ahmedheza7114 Год назад
አለባበስሽን አስተካክለሽ ብትለብሽ
@darejeabera8823
@darejeabera8823 Год назад
Woh 😍😍😍💪👈❤😂
@bereketmuse6678
@bereketmuse6678 Год назад
ehen yahl leset bilen yemnsbibet gize wuuuuu, birr bicha bek newu
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Год назад
👍👍👌👌👌👌
@wubshetmelaku9554
@wubshetmelaku9554 Год назад
Tewedaj ko nesh
@daniman3870
@daniman3870 Год назад
ዬዲየ፡በቅድሚያ፡አመሰግናለሁ።ቀደም፡ብየ፡ቻናልሽን፡ባውቅ፡ጥሩ፡ነበር።የግሌን፡የፍቅር፡ታሪክ፡ላጋራሽ፡ፈለኩ።መፍትሄም፡ብትለግሽኝም፡ደስ፡ይለኛል።በአሜሪካ፡የፍቅር፡አጋሬን፡ከአራት፡ዓመት፡በፊት፡ቮስተን፡ከተማ፡ነው፡የተዋወኮት።በመጀመሪያ፡ላይ፡የእሷ፡ፍቅር፡ከእኔ፡እጥፍ፡ነበር፡ማለት፡እችላለሁ።በተለይ፡ፆታዊ፡ግንኙነት፡ከጀመርን፡በኋላ፡ከጠበኩት፡በላይ፡ፍቅሯን፡ከእኔ፡በተሻለ፡መልኩ፡ስታሳየኝ፡ነበር።እኔ፡ሳልሆን፡እሷ፡ነበረች፡ስጦታ፡በብዛት፡ስትሰጠኝ፡የነበረው።በተዋወቅን፡ዓመት፡ሳይሆነን፡አንድ፡ላይ፡መኖር፡ጀመርን።ባልጠበኩት፡ሰዓት፡በራሷ፡ጊዜ፡ወንድሟን፡አስተዋወቀችኝ።ሰርግ፡እንድናስብ፥ቤት፡እንድንገዛና፡ልጅ፡እንድንወልድ፡በብዛት፡ሃሳቧን፡ትገልጽልኝ፡ነበር።ነገርግን፡በጊዜ፡ሂደት፡እኔ፡ገንዘብ፡አወጣጤ፡ላይ፡ብዙ፡ስህተቶችን፡ሰርቸ፡በጣም፡ብዙ፡ገንዘብ፡ከሰርኩ።ከዛም፡ሰርጉም፡ቤቱንም፡ለጊዜው፡ተውኩት።እሷም፡ነግሬህ፡ነበር፡እያለች፡ስትጨቃጨቀኝ፡እኔም፡የእሷን፡ክብር፡የሚነኩ፡ንግግሮች፡በንዴት፡መናገር፡ጀመርኩ።እሷም፡ከዛ፡በኋላ፡በስሜት፡መራቅ፡ጀመረች።ፆታዊ፡ግንኙነትም፡አቆምች።እኔም፡አልጋ፡ለይቸ፡መተኛት፡ጀመርኩ።ከዚያም፡ለመለያየት፡ወሰንን።ልንለያይ፡አንድ፡ቀን፡ሲቀረን፡ግን፡ማርገዞን:ነገረችኝ።እሷም፡በጣም፡ደስተኝ፡ነበረች።እኔም፡መለያየቱን፡ትተን፡አንድ፡ላይ፡እንቀጥል፡ስላት፡ፍላጎቷን፡ሳትነግረኝ፡ዝም፡ብላ፡ተለየችኝ።ከዚያም፡ልጅ፡ከወለደች፡በኋላ፡በሽማግሌ፡አንድ፡ላይ፡መኖር፡ጀመርን።ነገርግን፡የበፊት፡ስሜቷ፡ሁሉ፡ቀዝቅዞ፡ወይም፡ሞቶ፡ነው፡ያገኘዋት።በሚገርም፡ሁኔታ፡ፆታዊ፡ግንኙነትም፡በጣም፡ትንሽ፡ቀናት፡ነበር፡የምናደርገው።እሷም፡ራሷን፡በጣም፡ጣለች፤ልጆንም፡እንደሚገባት፡አትንከባከብም፤እኔንም፡በስርዓት፡አታናግርኝም፤ይቅርታ፡ወይም፡አመሰግናለሁ፡አትልም፥ስራም፡ትታ፡ቤት፡መዋል፡ጀመረች።እኔም፡በጣም፡ሲበዛብኝ፡አጥፍተሽ፡ይቅርታ፡የማትይ፡ከሆነ፡በትንሽ፡በትልቁ፡ስትጨቃጨቀኝ፡እንለያይ፡ስላት፡ከአንተ፡ጋር፡ከምኖር፡ብቻየን፡ይሻለኛል፡ስትል፡እኔም፡ልለያት፡ወሰንኩ።የሚያሳዝነው፡ግን፡ከተለየዋት፡ከጥቂት፡ወራት፡በኋላ፡ግን፡ፍቅሯ፡እንዳዲስ፡ብሶብኛል።እሷ፡ጋር፡ግን፡ሙሉበሙሉ፡ከውስጧ፡እንዳስወጣችኝ፡ምልክቶችን፡አይቻለሁ።ልጄን፡ለመያት፡ስሄድ፡በስርዓት፡አታናግረኝም፥ንቀት፡ፊቷ፡ላይ፡ይነበባል፥ስልክ፡አትመልስም።በዙሪያዋ፡ባደረኩት፡ምልከታ፡ሌላ፡ወንድ፡ጋር፡ግንኙነት፡እንዳልጀመረች፡አረጋግጫለሁ።ባሳለፍነው፡ግንኙነታችን፡ውስጥ፡በማወቅም፡ሆነ፡ባለማወቅ፡ለሰራሁት፡ስህተት፡ይቅርታ፡ጠይቂያትም፡ምንም፡ይቅርታ፡አላደርግም፡ብላኛለች።የቅርብ፡ጎደኞቻን፡ሳናግር፡ግን፡ለአንተ፡ፍቅር፡እንዳላት፡ያስታውቅባታል፤በጣም፡ተናዳብህ፡ነው፡እንጅ፡ይሉኛል።ዬዲየ፡ምን፡ዓይነት፡ነገሮችን፡ባደርግ፡የእሷን፡ስሜት፡እንዴት፡አድርጌ፡መመለስና፡ልጃችንን፡የእናትም፡የአባትም፡ፍቅር፡እያገኘች፡አንድ፡ላይ፡ሆነን፡ማሳደግ፡ይቻላል? ነው፡ወይስ፡እሷን፡ሙሉበሙሉ፡ረስቼ፡ሌላ፡ሴት፡ጋር፡አዲስ፡ሕይዎት፡ልጀምር? አመሰግናለሁ፡ዬዲየ!
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Год назад
telegram lay awarage t.me/Yodhouse
@daniman3870
@daniman3870 Год назад
@@yodhouse2713 I texted you on Telegram & waiting your response
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Год назад
@@daniman3870 በጣም ይቅርታ ደግመህ hi በለኝ!
@abduljaleelmohammed6588
@abduljaleelmohammed6588 Год назад
@@daniman3870 ደኒ.ላግኝክ.እፈልገለው
@temesgenmatewos7962
@temesgenmatewos7962 Год назад
Chakagni
@finally7664
@finally7664 Год назад
Bezu setoch Weshetmoch
@nigusiegetahun2671
@nigusiegetahun2671 Год назад
ye T-shirtuan anget ene bicha negn gin yayehut
@endashawtadesse8185
@endashawtadesse8185 Год назад
fashin new bakih
@endaxtube723
@endaxtube723 Год назад
SITETI NEKASH NW
@Kidusuway
@Kidusuway Год назад
አስተምረሽ ሞተሻል።
@tarakadamibalo4227
@tarakadamibalo4227 Год назад
God bless you talk true
@abdulafata8235
@abdulafata8235 Год назад
ትክክል
Далее
Only I get to bully my sister 😤
00:27
Просмотров 36 млн