Тёмный

ስለ ወጣትነት ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ ጋር በሳምንቱ የቡና እንግዳ ከእሁድን በኢቢኤስ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 115 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

2 ноя 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 176   
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 года назад
ራኬብ ዛሬ ገና ምርጥ ሰው አቀረብሽ አምላክ እድሜሽን ያርዝመው አንዳንድ ሰዎች ክብር ለሚገባ ክብር ስጡ አንተ ሰውዬ እሄ ሰውዬ አይባሉም የክብር ስም አላቸው መጋቢ ሀዲስ አለማየው እሸቱ ብላችሁ እስከ ክብሯቸው ጥሯቸው ክብር ለሚገባ ክብር ስጡ
@dagnachewseifu1724
@dagnachewseifu1724 4 года назад
👍ትክክል .
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 года назад
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ በእውነት በጣም የማደንቅዎት አባት ነዎት እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥዎት እንደ እርስዎ ልበ ብርሃን የሆኑ አባቶችን ያብዛልን አሜን
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 года назад
ገነት ነኝ የቅዱስ ሚካኤል ልጅ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🇲🇱🇲🇱🇲🇱💘🤲🏻
@htahta2186
@htahta2186 4 года назад
ስወዳቹ መጋቢ አዲስ እሸቱ አላህ እርጅም እድሜ ከጤናአ ጋአ
@eldanamelese9510
@eldanamelese9510 4 года назад
በጣም ነው የማከብራቸው ከልብ ካደምጥና ቸው መልካም አባት ናቸው እደዚ አይነት አባቶች ይብዙልን
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 года назад
eldana Melese Amennn
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 4 года назад
መጋቢ ሀድስ እሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ራኪ ምርጤ
@israelsergawi7831
@israelsergawi7831 4 года назад
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሰለመልካም አስተያየትሽ የ ሰው ምንነት yeተረዳሽ ሰው ነሽ 🙏
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 4 года назад
@@israelsergawi7831 Thank you
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 4 года назад
Ami welloyewa አሜን የኔ ውድ አንችም ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ ፍቅር ግን ያብዛው አምላክ
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 4 года назад
@@user-by2fy4pm9k አሚን እህት
@meskermyedanaglmaryamlijim4304
@meskermyedanaglmaryamlijim4304 4 года назад
Amen amen
@ephinogunner6850
@ephinogunner6850 4 года назад
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማድነቅ ይከብደዳል ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@hunegnawkindie6634
@hunegnawkindie6634 3 года назад
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ በእውነት በጣም ጥሩ አባት ነዎት እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥዎት እንደ እርስዎ ልበ ብርሃን የሆኑ አባቶችን ያብዛልን አሜን፡፡
@Yafet88
@Yafet88 4 года назад
መጋቢ አዳስ ንግግሮትን ሰምቼ አልጠግበውም ሁሉም መደረክ ላይ የሚናገሩት ንግግር ውስጥን የሚነካ ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@segenettube8120
@segenettube8120 4 года назад
አሜን
@noorhasen7933
@noorhasen7933 4 года назад
እደመጋቢያሉ ሰወች ካኣላህ የተሰጣቸው እውቀት ነው ላዛነው ንግግሩ ሁሉ በሰውልብ የሚገባ ።እድሜና ፀጋ ኣብዝቶ ይስጥህ ወድሜ
@user-jp8bh6hu9o
@user-jp8bh6hu9o 4 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልም መምህራችን አባታችን እመብርሀን ትጠብቅልን በጤና በፍቅር አሜን አሜን አሜን
@user-dz9xe2vu4i
@user-dz9xe2vu4i 4 года назад
መጋቢ ሀዲስ እቸቱ ሁሌ ብሰማቸው አልጠግባቸውም ፈጣሪ እድሜህን እረዘም ያርግልን
@R.A52
@R.A52 4 года назад
ቢናገሩ እማይሰለቹ እንድሜዎን ያርዝምልን💚💚
@segenettube8120
@segenettube8120 4 года назад
አሜን
@dagnachewseifu1724
@dagnachewseifu1724 4 года назад
💚💛❤
@bintseidomar7856
@bintseidomar7856 4 года назад
ኡስታዝ አቡበክር አህመድንም አቅረቡልን እረኬብዬ እኒህን ሰዉዬ እዴት እደምወዳቸዉ ንግግራቸዉ በጣም ይመስጠኛል
@almazalmaz3323
@almazalmaz3323 4 года назад
ጥሩ ምክር ነው ረዥም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 4 года назад
ራኬብዬ ጥሩ ሰራ ሰራሸ እንኳን መጋቢ ሐዲሰን እንግዳ አደረግሸልን እናመሰግናለን
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 4 года назад
የኔታ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልዎት መካሪ አታሳጣን ማለት እንግዲህ ይህ ነው፡፡ እግዚአብሄር ይስጥልን እድሜዎን ያርዝምልን ኢቢኤስ እናመሰግናለን
@destaayalew7812
@destaayalew7812 4 года назад
እምወድዎት እማከብርዎት መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 4 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይስጥልን አሪፍ ምክርና አሪፍ ትምህርት ነው እኔ በበኩሌ በዚህ በቡና ዝግጅት ላይ ሐዲስ መጋቢ እሽቱ በተናገሩት ንግግር ብዙ ትምህርት ቀስሜበታለው ብዙ ነገር ተመሬበታለው እግዚአብሄር ይስጥልን
@SAau-xy8yl
@SAau-xy8yl 4 года назад
ቃል ሕይወት ያሠማልን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
ራኬብ ምርጤ በቡና ሰዓት ላይ የምታቀርቡት ሰዎች በጣም በጣም ምርጥ ሰዎች ናቸው ትምህቱ እርሱ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን 👌
@cherucheru4916
@cherucheru4916 4 года назад
መርዞ!!!
@cherucheru4916
@cherucheru4916 4 года назад
@@user-lv4oc9ll8l 👎
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 года назад
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ በቅንነትና በእውቀት የተሞሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነዎት እንወደወታለን
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 4 года назад
እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን አባታችን እውነት በጣም ጥሩ መምህር ነዎት ተባረኩ ምክራቸው በጣም ድንቅ ነው በይ ሬኪ አወል ጀባ በይ
@user-yi9op2dg5v
@user-yi9op2dg5v 4 года назад
መምህር መጋቢ እሸቱ ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጡት ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን አሜን ፫
@rozinaroza904
@rozinaroza904 4 года назад
እድሜ ይስጥልን ሚገርም አገላለፅ ነው
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 года назад
በእውነት ኣባታችን እግዚአብሔር ኣምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@bb6526
@bb6526 4 года назад
በጣም ነው የምወዳቸው ንግግራቸው ደስ ይለኛል እድሜ ከጤና ይስጣቸው
@neytsehay2086
@neytsehay2086 4 года назад
Smart 🧠 መምህር እደርስዎ አይነት ፈሪሃእግዚያብሄር ያደረባቸው ሰዎችን ያብዛልን ❤️❤️ አዎ በአሁኑ ሰአት እንደዚ አይነት ዝግጅት ያስፈልጋል ማስተማር, እግዚያብሄር ወይም ፈታሪ አንዳለ ማስታዎስ ያስፈልጋል ይህንን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን እግዚያብሄር አንደምህረቱ ሃገራችንን ይጠብቅልን 🤲🤲🤲
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 4 года назад
በጣም በጣም እጅግ በጣም የማከብራቸው የምወዳቸው መጋቢ ሃዲስ ; ምነው እንደርሶ ሰው ኢትዮጵያ ቢበዛላት። ?
@meazimikyamanit3666
@meazimikyamanit3666 4 года назад
ረዥም እድሜና ጤና አባታችን ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ በእውነት እግዚአብሔር ይባርኮት
@user-eh1km2pg7l
@user-eh1km2pg7l 4 года назад
መጋቢ ሀድስ እግዚአብሔር ይጠብቅወት ራኪየ ፍቅር ነሺኮ LTV ላይ ቤቲን አይቸ አችን ሳይ ስላም ይስማኛል
@amenintranetcenter490
@amenintranetcenter490 4 года назад
አባታቸን ርጅመ እደሜ ይስጠልን 1000,000,000,000,000,000,000
@cherucheru4916
@cherucheru4916 4 года назад
ይቺ ምን አላት? ዕድሜ ልክ ኑርልን።
@user-xh9ov8xs4n
@user-xh9ov8xs4n 4 года назад
በእውነት መጋቢ ሀዲሥ እሸቱ አለማየሁን መሥማት አንድ መፃፍ ቅዱሥ እንደማንበብ ይቆጠራል
@user-gh2ln5jv8x
@user-gh2ln5jv8x 4 года назад
መጋቢያችን በጣም የምወዳቸው መምህር እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን...... ጎበዞች ይልመድባችሁ ራኪዬ ባሁኑ ሰዓት እነዚህ አባቶች እጅጉን ያስፈልጋሉ
@terefemindahun9823
@terefemindahun9823 4 года назад
ክብሩ አባታችን እንቁ ምህራችን በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዎን ይስጥልን ንግግሩት ልዩ ነው ልዩ ትምህርት ሰጭ ነው
@user-gt8ll1gq2o
@user-gt8ll1gq2o 4 года назад
እግዚአብሔር አምለክ በጤና በእድሜ ይጠብቅልን መምህራችን ቃለህይወትን ያሳማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 4 года назад
እምናከብረወት የምንወደወት አባታችን መጋቢ ሀድስ እሸቱ አለማየሁ እግዚአብሔር እድሜን ፀጋውትን አብዝቶ ይስጥልን
@viber112
@viber112 4 года назад
የኒ አባት እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት
@cgcgj6403
@cgcgj6403 4 года назад
የአላህ እኒህን ሠዉዬ ሠወዳቸዉ እንደዉ አያልቀበት አንደቀን አይናቸዉን ቢአበራላቸዉ ያረብ
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 4 года назад
እረዥም እድሜ ይስጥልን አባታችን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
@tejemelkamu6388
@tejemelkamu6388 4 года назад
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ በእውነት እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 4 года назад
የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጅ እንበላቸው መጋቢ። አድስ እሽቱ በጣም ምንጡቅ አይምሮ ያላቸው ናቸው
@user-ox3un1mv5v
@user-ox3un1mv5v 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ ውድ አባት
@rahelbekele4550
@rahelbekele4550 4 года назад
መምህር መጋቢ ሃዲስ እሸቱ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ናጤና ይስጥልን እንደእርሶያለውንያብዛልን። ሽማግሌዎች ፖለቲከኛ ሆነው ሃገር ለማቃጠል ክብሪት ሲጭሩ ስናይ መካሪ ቅን አባቶች ከእንቁበላይናቸው።
@yegebrehlelej
@yegebrehlelej 4 года назад
እግዚአብሔርእረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት
@serkalemmihiretu
@serkalemmihiretu 4 года назад
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@simongebreslasie1327
@simongebreslasie1327 4 года назад
Amen
@bedriyafaris4025
@bedriyafaris4025 4 года назад
በጣም ነው የማከብሮት እድሜና ጤና ይስጦት ራኪ እናመሠግናለን
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 4 года назад
እኝን ሰው ልቤ በጣም ነው የወደዳቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው የሚናገሩት ነገር በጣም ጠቃሚ በመሆኑ ሁላችንም ልንማርበትና ልትገብረው ይገባል እላለሁ:: መልካም ፍቃችሁ ቢሆን በወጣቶች ላይ ጉልህ አስተዋጽኦና ተጽኖ እየፈጠረ የሚገኘውን አገልጋይ ዮናታንን ብትጋብዙልን እንዲሁ እንደሳቸው ብዙ ልንማርበትና ልትገብረው የሚገባንን ምክር ልናገኝ እንችላለን ብዬ እተማመናለሁ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 года назад
እኒህ ሰውዬ አይባሉም የክብር ስም አላቸው መጋቢ ሀዲስ አለማየሁ እሸቱ ይባላሉ
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 4 года назад
ትልቅ ይቅርታ በስም ስለማላውቃቸው ነው:: ከዚህ በኃላ በሚጠሩበት ስም እጠቀማለሁ
@user-zd1gw9nv5i
@user-zd1gw9nv5i 4 года назад
ሰይፉ ላይ እይው
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 4 года назад
መምህራቻን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እቢኤስ እናመሰግናለን
@user-hu8or8xw7i
@user-hu8or8xw7i 4 года назад
መጋቢ እግዚአብሔር ይጠብቆ ንግግሮ አይጠገብም እኔ በጣም ነው የምውዶ እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-zz7fp9dj9b
@user-zz7fp9dj9b 4 года назад
የኔ አባት
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 3 года назад
እድሜ. ጤና።ይስጥሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ
@user-bk2nc5sn3c
@user-bk2nc5sn3c 4 года назад
አሁን ገና ቁም ነገር አስጨበጣችሁን መጋበዝ ያለባቸው እንደዚህ አይነት ሰዎች ቢሆኑ መልካም ነው በጣም እናመሰግናለን
@martatole1139
@martatole1139 4 года назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤
@tenatitytena5427
@tenatitytena5427 4 года назад
Thanks for you inventing the person he is my hero and I am so proud of him I am so in love in to his thought he is so bless . GOD give him long life.
@user-mw3yv4rd2o
@user-mw3yv4rd2o 4 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን እህቴ ራኬብ ሰላም ነሽ ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ምወዳቸውን ሊቅ ነው ያቀረብሽልን ወጣቶች ምን ተማራችሁ በወጣትነት ዘመንህ እግዚአብሔርን አስብ በወጣትነት ዘመንህ ካልሰራህ አወዳደቅህ አያምርም ።
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 года назад
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-fs8wm6wg1o
@user-fs8wm6wg1o 4 года назад
አባታችን እድሜ ይስጥልን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 года назад
መጋቤየ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት።።
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 4 года назад
ውይ ደስ ስሉ ድጋሜ ጋብዙልን ቡዙ ትምህርት ነው የተማርነው
@user-do4cd9ee8t
@user-do4cd9ee8t 4 года назад
እድሜ ይስጥልን ለኛም ልቦና ይስጠን
@user-uz1do7en8q
@user-uz1do7en8q 4 года назад
ጎበዞች እንዲህ እስኪ ምርጥ ሰዎችንም አቅርቡልን
@saranoora5692
@saranoora5692 4 года назад
ፀጋውን ያብዛሎት መጋቤ ሀዲስ
@bemnetalemu5990
@bemnetalemu5990 4 года назад
እራኬብ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ማቅርባችሁ ጥሩ ሳለ ግን ብና ጠጡ ላይ በዛላል የመቀመጫ ወንበሩ ጥሩ ብሮግራም ነው ግን ትልልቅ ሰዎችን ቢያንስ ጥሩ ወንበር ሰጥታችሁ ብታቀርብልን ጥሩ ነው የግል አስተያየት
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 4 года назад
ትክክል ማር
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад
Tekekele neshe
@merrykebede384
@merrykebede384 4 года назад
መልእክቱን እንጂ ወንበሩን ማየት አስፈላጊ አደለም በዛ ላይ እሳቸው ብዙ ነገር ላይ ያለፉ ሰው ናቸው ይሄ መቀመጫ ለሳቸው አይቆረቁራቸውም
@asthey
@asthey 4 года назад
Megabi YETHIOPIA AMLAK YEMBREHAN LEJWA CHERU MEDHANITEALEM CHERU MEDHANITEALEM Edmi Tena YESTLEN 🙏💚💛❤🙏
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 года назад
Ewunt new. Abate edmena tena yabzaln 🤲🏻 yehulem adnakiwot negn 💝 Raki yena konjo Thanks ye Coffee ☕️ programsh wuste new ehte 💘😘
@faithmoore7486
@faithmoore7486 4 года назад
Melkam mikir nuw Enamesegnalen.
@andy-nf9ji
@andy-nf9ji 4 года назад
Excited to listen!
@dahab7484
@dahab7484 4 года назад
ስወዳቼው እኮ ወላሂ
@user-tt6ks8ty2z
@user-tt6ks8ty2z 4 года назад
ዋውውውውውው ምርጥ መካሪ ነው💚💛❤
@ramiuklove6532
@ramiuklove6532 4 года назад
wey gud ale enji Tewdross yemibal egezabher aweko ebabn eger nesaw yebal zergnent dabelos yetsafer men alebet edzi bekeber binor 👈(megabi hadis long life)♥️🙏👈endenant ayent say zergentn ersalhu egezabher edenant ayent yabezalen 😍Rakib thanks 🙏
@adebabaygebre3616
@adebabaygebre3616 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 4 года назад
የኛጀግና
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 4 года назад
Betam des yemil timhirt!
@samuelasfha1028
@samuelasfha1028 4 года назад
እድመ ከ ጤና ይስጥህ መምህር ኣከብራሃለው
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 4 года назад
Walhi baarruumssaaa guuuddaa qabaa Raabbiini isini Irraa haaajjaalltuu
@user-zf5uh3dw1w
@user-zf5uh3dw1w 4 года назад
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክዎት
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 4 года назад
ስወደውት እግዚአብሔር ይጠብቀወት
@alemtakele3001
@alemtakele3001 4 года назад
እድሜ እና ጤና ይሰጠወት
@bayobayo6104
@bayobayo6104 4 года назад
በጣም የማከብረው ሰው ንግግሩ ደስ ነው የሚለኝ
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 4 года назад
ሺ አምት ኑሩልን አባታችን
@afeworkigoitom3183
@afeworkigoitom3183 4 года назад
የሄ ሰው ኣእምሮው በጣም ልዩ ነው
@visiongt3046
@visiongt3046 4 года назад
The Ethiopian model and thinker M.H. Eshetu. Abay kemegedeb wetach megedeb, It is so important.
@hannaabraham5027
@hannaabraham5027 4 года назад
ሲናገሩበጣም ደስ ይላሉ አይጠገቡም
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад
Memehrachen kale heyewt yasemalneee
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 4 года назад
እድሜኔ ጤናይስልን
@tsigeredaabebe2694
@tsigeredaabebe2694 4 года назад
Erjam edamyana tena yesatachew betam telk temert new
@Metadelb13
@Metadelb13 4 года назад
this guy is brilliant !
@freeabraham3397
@freeabraham3397 4 года назад
ልክ ነው የተማሩ መሀይም ናቸው የበጠበጡን
@fekadutenkolu2389
@fekadutenkolu2389 4 года назад
egzabher yestelen
@worknehzerihun1663
@worknehzerihun1663 3 года назад
Enamesgnalen
@user-fe1vn9py3s
@user-fe1vn9py3s 4 года назад
Bewuunet Aneegaarer Tikiikele Noot
@-tube2930
@-tube2930 4 года назад
Ebs enamesginalen memehrachinin selakerbachulin abatachin kal hiwet yasemalin tsegawin yabzalot be edme be tsena yakoyot betam wesagn ena tilik timirt new yesetun lib yalew lib yibel mastewalun yisten hagerachinin selam fikir yistilin egzabeher yitareken beziw bekachu yibelen sel Hager entseliy wegenoche tselot marg enkuwan banchin be libachin enkuwan fetarin enlemin
@mohammedz9054
@mohammedz9054 4 года назад
Rakab ebakshi benka ijishi memehr derje zewyn aqerbiln
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 года назад
የኔ አባት ሥወዶት
@sunnytheplantmum8373
@sunnytheplantmum8373 4 года назад
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ
@fafitube8254
@fafitube8254 4 года назад
ምርጥ ሰው እኮ ነክ
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 года назад
መጋቢ ሀዱስ እሸቱ ስውድህ አስትሳስብህ ምንም አለ ታንት ትንሽ ቢካፍሉ በትለይ አሁላይ ያሉት ወጣቶች
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 4 года назад
Egzeabhar selam selam selam selam selam yawirdilln wegenowche 100 lematimowla edima enwadededd!!!!!
@user-zd1gw9nv5i
@user-zd1gw9nv5i 4 года назад
ቆይ ወረፋ ለመያዝ ነው ኮምቼ እሰማዋለው ከዛ ድእጋሚ እኮምታለው
@areefaamara9312
@areefaamara9312 4 года назад
አባታች
Далее
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
ወጣትነት እና ድብርት
16:57
Просмотров 674
Starman #starman #superman #starmanmeme #shorts
0:16
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
Просмотров 6 млн
Оцените переход от 0 до 10🤣
0:14