Тёмный
No video :(

ቆንጆ ኬኔቶ አሰራር ኑው ላሳያቺሁ 

Zoha tube ዞሀ ቲዩብ
Подписаться 1,7 тыс.
Просмотров 2,3 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@zahara122w8
@zahara122w8 2 года назад
ጎበዝ ማሻአሏህ እንድህ ሙያ የሚያስተምሩትን እንከታተል ኮሜቶችዬ ስለሰው ፕራይ ፔሲ ከሚያወሩ ዩቲበሮች እንቆጠብ እኔ አንችን እና ባለቤትሽን በጣም ነው የማደቃችሁ ምክነያቱም ስለሰው ስለማታወሩ በርቱ 👍👍👍
@zohatube5195
@zohatube5195 2 года назад
አመሠግናለሁ የኔ ውድ ኑሪልኝ ልክ ብለሻል ሀያቴ
@user-sv1md7fb6y
@user-sv1md7fb6y 2 года назад
የኔቆጆ,መሸአላህ,ባለሙያ,
@fatimaff426
@fatimaff426 2 года назад
ማሻአላህ በጣም ባለሞያ ነሽ
@semiethiotub
@semiethiotub 2 года назад
ማሻአላህ እናመሰግናለን የኔ ውድ
@zohatube5195
@zohatube5195 2 года назад
የኔ ማር
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl 2 года назад
ጎበዝ በርች ማማዬ
@zohatube5195
@zohatube5195 2 года назад
አመሠግናለሁ
@FatimaFatima-bb6ed
@FatimaFatima-bb6ed 2 года назад
😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍
@bahariyaahmad4755
@bahariyaahmad4755 Год назад
ኬኔቶ አሰራር ፂፌ መየዝ አለብኝ በመጀመሪያ ገብስ ይቆለል ከዘም በወሃ ይጨማርነ ይበስለል ወይም ይፈለል በልዲው ውስጥ ለመድረግ የግድ መብረድ አለበት ቀረፈነ ቁሩንፉድ ይጨመራል እርሾ 1ትንሹ መንክየ እነ ሱከር ብርቱከን ሎሜ
@maremhabetmu9133
@maremhabetmu9133 Год назад
ካሜራ እማይፈልግ ሰዉ ሚሪዳ ቢጨምርሳ ምችግራለዉ
@zohatube5195
@zohatube5195 Год назад
ምንም ችግር የለውም ግን ቶሎ አይፈላም
@semiethiotub
@semiethiotub 2 года назад
ኢኮ kkkkkkkk
@zohatube5195
@zohatube5195 2 года назад
kkkkkkk
@rahmasaeedyoutube9397
@rahmasaeedyoutube9397 2 года назад
ተቀይሜሻለሁ
@rahmasaeedyoutube9397
@rahmasaeedyoutube9397 2 года назад
ማሻአላህ ሰሙየ ሲያምር ግን ጠቀይሜሻለሁ ፋጡማ አቺጋ ሁና ለምን አልነገርሽኝም 😥😥😥
@zohatube5195
@zohatube5195 2 года назад
አትቀየሚይ አሁንም አለቺ መተሽ ማየት ትቺያለሽ
@zohatube5195
@zohatube5195 2 года назад
ለማንም መናገሩው ትዝ አላለኝም ለዛነው
Далее
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Просмотров 548 тыс.