Тёмный
No video :(

በሰሜኑ ጦርነት የመንግስት አዲሱ መንገድ // በሃገራችን ቅርሶች ለምን ይወድማሉ? 

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

#ethiopia #tigrayconflict #cultural_heritage
l.facebook.com...
l.facebook.com...
l.facebook.com...
Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

19 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 261   
@asnakechweldetsadik8828
@asnakechweldetsadik8828 Год назад
የኔ ጀግኒት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለመላው ቤተሰብሽ እና ለወንድማችን አማሀ እመኛለው❤❤❤❤❤
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Год назад
አምሀ ምርጥ አዳማጭ ምርጥ ጠያቂ ባጠቃላይ ምርጥ አወያይ ነሆ በርታ 👏
@yomeke100
@yomeke100 Год назад
መስኪያችን እንወድሻለን። ፕሮግራሙን ላይክ ሼር አድርጉት
@solomon2514
@solomon2514 Год назад
Ethio Nikat‼ በእውቀት፣ በእውነት፣ በቅንነት፣ በእውነተኛ መቆርቆር፣ ወዘተ የተመሰረተ መረጃና ድንቅ ትንተና መስማት ለሚፈልግ ቅን ሰዎች፣ እንደ Ethio Nikat ፈልጎ ማግኘት ይከብዳል። በምንችለው ሁሉ ተረባርበን ከዚህ ሚድያ ጎን ተሰልፈን እናሳድገው። Ethio Nikat በርቱ‼
@abebeyegnadil1466
@abebeyegnadil1466 Год назад
Exactly
@mimiaddisu4840
@mimiaddisu4840 Год назад
ለተጎዱት ድምፅ ስለሆንሽ እናመሰግናለን
@serkalmmelese2853
@serkalmmelese2853 Год назад
👍👍👍👍👍
@kalechristosdagne7355
@kalechristosdagne7355 Год назад
Hi Meski and Ameha as always great questions, analysis and views. Thank you!!! Please try to come more and more.
@user-qb9mw2un2g
@user-qb9mw2un2g Год назад
ጀግኒት የወጣቶች ተምሳሌት ኑሪልንን የዲሆች ዲምፅ
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Год назад
ስለ ህዝባችሑ ስቃይና መከራ በመተንተን ሌት ከቀን ለምሰሩ የአማራ ተወላጆች ከልብ እናመሰግናለን
@getnetasnake7290
@getnetasnake7290 Год назад
Ethio Nikat, thank you for inviting MESKEREM ABERA A GREAT INTELLECTUAL LADY 💚💛❤️
@gatuyeju3671
@gatuyeju3671 Год назад
Very educational Thank you both!
@user-cx2fd9pw3y
@user-cx2fd9pw3y Год назад
መሥኪየ እኳን ደህና መጣሽ
@dawitbelete143
@dawitbelete143 Год назад
መስኪ እውቀቱን እና ትህትናውን በራስሽ ጥረት አግኝተሽዋል። እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 Год назад
ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ!
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 Год назад
We love you❤️❤️❤️ 💚💚💛💛❤️❤️
@Peace.loveee
@Peace.loveee Год назад
መስኪ አንች ልበ ብርሀን ነሽ እግዚአብሔር ይህን ስጦታውን አብዝቶ ያድልሽ ከክፉ ይሰውርሽ❤❤❤❤❤
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
መድኪየ በርችልኝ ደሜ አላህ ይጠብቅሽ
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Год назад
ወይ መስኪ 8 ቀን ሞላት አልሞላትም እያልኩ ነበር welcome my ጀግኒት በርቺልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤😍
@user-nu2ch3yu8x
@user-nu2ch3yu8x Год назад
ምኑ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Год назад
በጣም የሚገርም የሚደንቅ እዉቀትና ጥንካሬ ነዉ ያለሽ: ስንቱ ወንድ በፍራት ተቆራምቶ መሽናት ሁላ ተስኖት እያለ ዉነቱን በጠራ ሁኔት ቁጭ ቆጭ ስታደርጊ ማየት ድንቅ ነዉ:: ልብ ያለዉ ብቻ ልብ ይበል::
@vengeanceismineiwillrepays9016
ፖለቲከኞቻችን እንዳንች የተባረከ አእምሮ ቢኖራቸው አገራችን እንደዚህ ማጥ ውስጥ ባልገባንም
@tsigedegefe3194
@tsigedegefe3194 Год назад
በትክክል እና በሚገባት መጠን ገልፀሀታል በእውነትም እንደሶ አይነት መቶ ፓለቲለኛ ቢኖር ኖሮ
@jamboandu3402
@jamboandu3402 Год назад
መስኪ ማለት የእውቀት ምንጭ ማለት ነች ። አንድ ቀን ይቺን አገር ተረክበሽ እንደምትመሪያት ሙሉ እምነት አለኝ ።
@sistefera6987
@sistefera6987 Год назад
አሁንም እኮ መሪዎችን እየመራቻቸው ነው መሪ በጠፋበት ዘመን
@tsionkassa3718
@tsionkassa3718 Год назад
ተረክበሽ ያልከውን አስምሬበታለው እነዚስ አንዳቸውም አይመጥኖትም ስል መሪ ተብዬውንም ጨምሬ ነው
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Год назад
በርቱልን ❤💛💚
@kedget5948
@kedget5948 Год назад
Meski, keep it up. Proud of you
@mesineguse1376
@mesineguse1376 Год назад
መስኪ አንቺን የመሰለ ጀግና ተንታኝ ማድመጥ መታደል ነዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
@bogaledememe9749
@bogaledememe9749 Год назад
እናመሰግንሻለን መምህርት
@hewaneamdesion1337
@hewaneamdesion1337 Год назад
መስኪ በርቺ !!
@ethiopianpegasusDr.Samuel
@ethiopianpegasusDr.Samuel Год назад
Great women
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 Год назад
Selam Meskiye jegnit Amhara ehete you the best i swear berchi berchi we love you amharas yashenefal amharanet yelemlem yelemlem ezgiyaber yitebekesh 💚💛❤️👋👋👋👏👏👏👍👍👍✌️✌️✌️💯
@kebededemisse171
@kebededemisse171 Год назад
ጀግኒት !!
@desalegntigabu2906
@desalegntigabu2906 Год назад
መስኪዬ የኛ አንደበት ነሽ ተባረኪ
@Shanko12
@Shanko12 Год назад
መሰኪ ሰሰ በአዴን ማጉረምረም ያልሸው ፈገግ አድርጎኛል በ አዴን መቸም አያግሮመርምም ሁለተኛ መሆንን በፀጋ የተቀበለ ሰብሰብ ነው የማልሰማማቸው ነገሮች ቢኖርኝም ከምንም በላይ አንችን ማዳመጥ ደሰ ይለኛል
@teshomekassahun7977
@teshomekassahun7977 Год назад
Yes
@haymanothayliemariam8916
@haymanothayliemariam8916 Год назад
Thank you! Teacher!!
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 Год назад
አዲስ አበባን መደስና ማሣመር ጥሩ ነበር። ግን ስም እየለወጡ ደብዛ ማጥፋት የጎሠኝነት በቀል መወጫ መሠሪ ሥራ ነው።
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 Год назад
stop state sponsored Amhara genocide in Ethiopia
@tifahre5722
@tifahre5722 Год назад
መስኪ በ እውቀት መኖር ማለት ይሄ ነው።❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 Год назад
ሽጋዎች በርቱ፤ስለ አዲስ አበባ ያነሳሽውን 👍
@mahmmedsufiyan7083
@mahmmedsufiyan7083 Год назад
Perfect analysis, thank you so much 💚💚💚💚💚
@serkalmmelese2853
@serkalmmelese2853 Год назад
ሚዛናዊ ነሽ አንቺ የመሰለ ሴቶች ቢኖሩ
@sanlast5009
@sanlast5009 Год назад
Dear Meski I proud of you.
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Год назад
መስኪ የወያኔና የብልፅግናን ባህሪ ጠንቅቀሽ እኮ ነው የምታቂው ክበሪልኝ ኮራብሻለው።🙏🙏🙏🙏
@zledeta3770
@zledeta3770 Год назад
መስኪ የኔ ጀግና !!የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ በርችልን ከሐዋሳ ካምፓስ ጀምሮ አደንቅሻለሁ የማትነጥፊ ላይብረሪ ነሽ እነ ቴዲ ምንም ቢሉ ምን የኛ ጀግና ነሽ
@sosinagetahun6155
@sosinagetahun6155 Год назад
thank you Mski
@teshomekassahun7977
@teshomekassahun7977 Год назад
Meki u are doing GD work
@yeabserabelete5751
@yeabserabelete5751 Год назад
ሁል ጊዜ የምማር ነው የሚመስልኝ መስከረም አመሰግናለሁ
@user-rt3xw9je6o
@user-rt3xw9je6o Год назад
የኔ ጀግና
@yarab4997
@yarab4997 Год назад
በትክክል
@shemsedinreshid1121
@shemsedinreshid1121 Год назад
መስኪ ጎበዝ
@samragebrrr4256
@samragebrrr4256 Год назад
ትክክል መስኪ
@Kassabantelay
@Kassabantelay Год назад
ሳያጠፉ እራሳቸው ሊጠፉ ይችላሉ።ህወሃት በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ታሪክ ትሆናለች ብሎ ማን አስቦ ያውቃል።
@mercy9108
@mercy9108 Год назад
እህቴ ሁሌ ሳያት በከንቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጭንቅላቷን ከምታጭቀው የሰውን ህይወት በሚለውጥ ነገር ላይ ብታውለው ማትረፊያ ይሆናት ነበር ብዬ አስባለሁ ። በጣም ጥሩ ስብእና እና ቀና አስተሳሰብ ያላት ልጅ ነበረች ።
@amharaunderattack1100
@amharaunderattack1100 Год назад
Meskiናፍቆት😍😍😍
@meseretbekele6188
@meseretbekele6188 Год назад
The distraction of the monument of RAs mekonen in harrar is so painful.Those who participate on the distraction are the remnant of ethiopians enemy.Ras mekonen is our hero, the hero of ADWA.
@hanayoseph3632
@hanayoseph3632 Год назад
መስኪዬ. ትችያለሽ በርቺ. ፍትህ. ለአማራ ህዝብ. አማሀ. ተባረክ ወንድማለም
@selmannurye3728
@selmannurye3728 Год назад
መሲ የኔቆንጆ ትንተና ባንቺ ይብቃ እዴሼቀጥ የማትገዢ አላህ ይጠብቅሸ
@konjotefere5823
@konjotefere5823 Год назад
Wow you are beautiful inside and out ❤ thanks
@rahmet123
@rahmet123 Год назад
መስኪየ አምሀ እናመሰግናለን ስለድካማችሁ ሁሌም ተናገሪ እሰማሻለሁ ንስሯ
@sosnaadmasu8444
@sosnaadmasu8444 Год назад
meski welcome I proud of you
@esnfa
@esnfa Год назад
Such a wonderful discussion. Thank you so much
@kongitassefa5735
@kongitassefa5735 Год назад
👍👍👍👍
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 Год назад
ጥሩ አሳጥረሽ አቀረብሽው። የአማራ የመስላቸውን ሁሉ እያጠፋ የኦሮሙማ ፊንፊኔን እውን ማድረግ ነው።
@fetareyawekal5569
@fetareyawekal5569 Год назад
መስኪ የእኛ አንደበት ቀሬው እድሜሽ የተባረከ ይሁን መስኪ ለመፍረጥ ያብቃቸው እንጂ ቅርሱን አናፈርስም ግን ጠባቂ ዘበኛ እናረጋቸዋለን አይቀሬ ነው
@user-nu2ch3yu8x
@user-nu2ch3yu8x Год назад
የኔ ጀግና መሥኪየ
@tsfberhanu38
@tsfberhanu38 Год назад
We love you meski
@senaittamagnu8346
@senaittamagnu8346 Год назад
Meski jegnit, Egzer yitebikish.
@hibaamede4173
@hibaamede4173 Год назад
እነጆዋር እኮ ኦሮሞ የባህል አቢዮት ማካሄድ አለብን ብሎ ነበር ስለዚህ የተባለው አቢዮት እተካሄድ ይመስለኛል፡፡
@muftahmohammed1031
@muftahmohammed1031 Год назад
መሲ ስወድሽ እኮ እይታሽ
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 Год назад
የዲጅታል ካርታ ላይ ቅርሶችን ማሣየት አሰፈላጊ ያልሽው በጣም የመጠቀ የሐሳብ አስተዋፅኦ ነው። ደ/ዐቢይ የአንችን ሐሳብ ቢያይ በጎሣው ተርክት ካልታሠረ በሥራ ላይ በማዋል ሀገር ሊጠቅም ይችላል
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 Год назад
አምላክ ሲቀባህና ሲመርጥህ እንዲህ እንደዚህች ቆንጆ እመቤት ትታደላለህ፣ ጥርት አድርገህ ታስባለህ፣ አትዋዥቅም፣ አትመጻደቅም፣ አታፈገፍግም፣ …..ይታደሉታል አንጂ……
@tsyx8334
@tsyx8334 4 месяца назад
ትክክል ነሽ ❤❤❤❤❤❤
@milliontafesse5597
@milliontafesse5597 Год назад
Brilliant well said!!! Unfortunately it will fall on a deaf ear
@Bontu576
@Bontu576 Год назад
ተባረኪ 🙏
@abrehamadmasu9859
@abrehamadmasu9859 Год назад
እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Год назад
ወር አዳነች ስለ ሙስና ሊያነሱ አይችሉም አካውንታቸው ውስጥ ሀምሳ ሚሊዮን ብር ገብቶ እኔ የማውቀው ነገር ያሉት ትዝ ይለናል
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 Год назад
የራስ መኮንን አፍራሾች እና ከፍተኛው አመራር ላይ ያሉት የሕሊና ስምምነት አላቸው ያልሽው ትክክል ነው። ስምምነት ባይኖር ኖሮ ደ/ዐቢይ አሕመድ ሐውልቱን በአንድ ሳምንት አይፈጅበትም ነበር።
@elsabethgessesse8899
@elsabethgessesse8899 Год назад
መስኪና አምሀ ግሩም አስተማሪ ውይይት ነው! በተለይ የመፍትሄ ሀሳብ በብሮሸር መልክ በአዲስ አበባም ሆነ በመላው ኢትዬጵያ ቢዘጋጅ ወደ ድጂታልም ቢያድግ ግሩም ሀሳብ ነው: ለሰሚ ጆሮ ያብቃው! ትባረኩ🙏🏾
@napi224
@napi224 Год назад
🌟🌟🌟🌟🌟
@eden2986
@eden2986 Год назад
Amhara queen ❤️❤️
@zebadtube545
@zebadtube545 Год назад
👉አምሀ እና መስኪ ውይይታችሁን በናፍቆት እና በጉጉት ከሚጠብቁት ውስጥ አንዱ ነኝ። በርቱልን‼️ ሁሌም ከግፉአን እና ከትክክለኛው እና እውነተኛው ታሪክ ጎን መቆማችሁን ቀጥሉበት። በአገራችን ባለፉት አራት አመታት እየተፈጸመ ያለው የታሪክ አሻራን ማጥፋት (ጄኖሳይድ) በማይታዩት (በማይዳሰሱት) እና በሚታዩት (በሚዳሰሱት) ቅርሶች እና ትውፊቶች ላይ የቀጠለ ሆኖ አሁን ደግሞ ባለተራ ነኝ ባዮች፣ ቅናተኞች፣ ምቀኞች እና በ Inferiority Complex ያበዱ ባለጊዜዎች በአለም ላይ ልዩ እና የኢትዮጵያ እና የኢትዮጲያዊነት መገለጫ የሆነውን ብቸኛ የዘመን አቆጣጠር ወደ አውሮጳውያን (ወደ ላቲናዊያን) የዘመን አቆጣጠር እንዲቀየር ውስጥ ለውስጥ አዲስ እንቅስቃሴ መጀመራቸውን ሰምቼ ከፍተኛ ሀዘን እና ድንጋጤ ውስጥ ነኝ። ይኼን ነገር ከስሩ አጣሩና ለህዝብ አሳውቁ። የተጀመረውን ይሄን አገር እና ታሪክ አጥፊ ድብቅ እንቅስቃሴ ከጅምሩ ወይም ከውጥኑ እንዲከሽፍ እንደ ሚዲያ ህብረተሰቡን በማንቃት የበኩላችሁን አስተዋፅኦ እባካችሁ ከአሁኑ አድርጉ Please,,,,,,,በኋላ ነገሮች ካለቁ እና ህግ ከሆኑ በኋላ ከማልቀስ እና ከመጯጯኽ‼️
@abeethiopia5769
@abeethiopia5769 Год назад
በርቱ
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Год назад
The international awareness those who are craving are self interest,to their side. This way or that way it is like playing checkers, tricky system. I wish those Woiane leaders, especially that crooked Dr. Messanger of devil 👿 got out of sight,and the others !? You are doing your best and thanks 🙏❤️ to what you struggling to your country. Hope there are more people like you. Take care and l appreciate you two.
@papiyearsema
@papiyearsema Год назад
መስኪዬ ልዩ ነሽ !!ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Год назад
በኔ እይታ ቅርፅ ማለት የመጣንበት ያለንበትና ወደየት የሚኬድበት ድልድይ ወይም መስመር ነዉ ማለት ይቻላል: ድልድዩን ማፍረስ አገር መፍረስ ማለት ነዉ ባጭሩ;:
@heyab1471
@heyab1471 Год назад
Ethio Nikat 💚 💛 ❤️ 👍
@esheyok2902
@esheyok2902 Год назад
ViVa meki
@getachewayetaged2370
@getachewayetaged2370 Год назад
በርቺልን መስኪ
@bruk7621
@bruk7621 Год назад
Beritu
@natankebede6837
@natankebede6837 Год назад
ቅመም እኮ ነሽ መስኪያችን
@yarab4997
@yarab4997 Год назад
በትክክል ተባረኪ
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 Год назад
ሕወሓት በምዕራባውያን የተወደዱበት ምክንያት በደንብ አርገው የጎርሳሉ ፣ ሥልጣን መያዝ የቻሉት ወያኔዎች dollars ስለሚረጩ ነው ። በሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት ፣ ወያኔ የሚሰጠውን እጅ መንሻ ባይከተለው ይመረጣል ።
@tamene1525
@tamene1525 Год назад
💚💚💛💛❤❤
@abiyalemayheu7289
@abiyalemayheu7289 Год назад
Nice berchi
@alemababe6100
@alemababe6100 Год назад
tena Ena Edma ABZTO yastesh ehte
@techawatch
@techawatch Год назад
እርግማን ነው ቅርስን ማውደም ማንነትን ማጥፋት ምን አይነት ኋላ ቀር ሜንታሊቲ ነው ግን የ60ወቹ በትግሬ እና በኦሮሞ ህዝብ ስም የሚነግዱ ሰወች በጥላቻ የተሞሉ ናቸው ከነሱ ጋራ እንዴት አንድ ሀገር ላይ እንደሚኖር አሳሳቢ ነው።
@user-qv6om2zl9h
@user-qv6om2zl9h Год назад
በኢትዮጵያ ካባ የተከወለችው የጥላቻመምህር
@user-vs2yt3vu2g
@user-vs2yt3vu2g Год назад
ያንቺ ጥላቻ የተለየ ነው ለሁሉም ቀን አለው
@birhanmesele8429
@birhanmesele8429 Год назад
Nigeriachewu
@bobbysmith1425
@bobbysmith1425 Год назад
About heritage saying a lot, but no Action to save Amharas or Ethiopians Heritages
@user-ww3zz4cr3r
@user-ww3zz4cr3r Год назад
መስኪዬ አመሀ የኛ ምርጦች
@zarsematessema1650
@zarsematessema1650 Год назад
Meskerem abera tolera
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 Год назад
የብሔር ፖለቲካ ያጠፋውን መንፈሳዊ ቅርስ ማሳያ ልንገርሽ። ለመሳሌ አንድነት ፓር በማለት የአፄ ምኒልክ ቤ/መ የሚለው ስም ለዘላለም ተቀበረች። ፊትበር የተባለው ስያሜ በቅኔ ጭምር እየተሞገሰ የኖረው ይ ስም የወዳጅነት ፓርክ በሚል አርቀው ቀበሩት።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Год назад
በጣም የሚያሳዝነዉ በንፁህ ልብ ለአገር የሚያስቡ እሊቶች ሰሚ ያጣ ጨሇት መሆኑ ይመስላል: ግን ስራችሁ ፍሬ ማሞጣቱ አይቀሬ ይመስላል ተወደደም ተጠላ::
@yarab4997
@yarab4997 Год назад
መስኪ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@user-tn3cd9cl8w
@user-tn3cd9cl8w Год назад
ማጉረምረም ይመችሽ መስኪ 😂😂😂
Далее
Gelik yoki Velik?
00:20
Просмотров 1,1 млн
Мелл хочешь сына от Дилары
00:50
Просмотров 212 тыс.
የኦፌኮ አውዳሚ  መንገድ
54:41
Просмотров 47 тыс.