Тёмный
No video :(

ቡና ካንሰር የሚያመጣው ምን ሲሆን ነው? Donkey Tube Eshetu Melese Ethiopia 

Donkey Tube
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 470 тыс.
50% 1

visit Purpose black
www.purposebla...
በመሀል አዲስ አበባ በኦሎምፒያ ከቦሌ ኤርፖርት በቅርብ ርቀት
ዘመናዊ እና ምቹ የአልጋ ክፍሎች
በሬስቶራንታችን ጣፋጭ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ምግቦች በፈጣን አብሳዮቻችን በባራችን ያሻዎትን መጠጦች እንደልብ ያገኛሉ፤፤
ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት በሁሉም የሆቴሉ ቦታዎች
አስተማማኝ የፓርኪንግ አገልግሎት
ምቾት ያላቸውን የመኝታ ክፍሎች በተመጣጣኝ ዋጋ
PHONE:-0115152363mobile: +251945383838
info@adwesthotelethiopia.com
reservation@adwesthotelethiopia.com
#ComedianEshetu
#ethiopiantiktok #ethionews
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
#dinklijoch
#comedian_eshetu
#ComedianEshetu
The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
contact :- comedy27@gmail.com
/ comedianeshe
tiktok : @comedianeshetu0
0913610673
0938212020
#best_friends_for_ever
#comedy
#comedian eshetu
#eshetumelese
#ethiopiantiktok
@Comedian Eshetu Melese - OFFICIALcc
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 576   
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 года назад
ዝግጅትህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ትልቅ ባለሙያውም ክብር ይገባቸዋል። እሼ አቀራረብህ ትንሽ የድንቅ ልጆችን የምታናግር መሰለ ቢስተካከል መልካም ነው።
@ephremarf7714
@ephremarf7714 2 года назад
Great man
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 года назад
በትክክል
@mekdesbewket4355
@mekdesbewket4355 2 года назад
በትክክል በጣም ልክ አይደለም
@selamyedu2656
@selamyedu2656 2 года назад
You are right
@lioness2426
@lioness2426 2 года назад
Very true 👍I like the comment.
@tigistmaru258
@tigistmaru258 2 года назад
እሸቱ የፕሮግራምክ በጣም ተከታታይ ነኝ በአብዛኛዉ በጣም ጥሩ ነዉ ግን እንደነዚህ ዓይነት እንግዶችን ስታቀርብ / ስትጋብዝ/ቀልድ ባታበዛ እና አዉርተዉ እስኪጨርሱ ጠብቅ በተረፈ በርታ
@user-hl5mn7fp7v
@user-hl5mn7fp7v 2 года назад
ይሄ የራሱ የሸቱ አቀራረብ መንገድ ነው የራሱ የሆነ ውበት አለው ያልሆነውን መሆን አይችልም ኮስተር ጎርነን ማለት አይችልም እባካችሁ ተረዱት የተለያየ አቀራረብ ልመዱ እባካችሁ ኢትዮጵያውያን ስል ከትህትና ጋር አቤን አቀርባለሁ
@shawel1enda819
@shawel1enda819 2 года назад
እሼ እባክህ እወዳለሁ ከባለሙያዎች ስትወያይ ቀልድ አቁም
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 года назад
ምን ታደርገው ከልጆች ጋር እየዋለ ስራውን ነው የሚያንፀባርቀው
@mignotalemu7461
@mignotalemu7461 2 года назад
You so distracted 😕
@abubekeryasin3513
@abubekeryasin3513 2 года назад
እንግዶቹ አውርተው ሳይጨርሱ ታቋርጣለህ ብዙውን ጊዜ ብታስተካክል ይበጅሀል ወንድሜ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 2 года назад
እሼ ጎበዝ ነህ አሰተማራችንን አመሰግናለሁ አንተ የዚህ አይነት ሰው ሰትጋብዝ ቀልድ ባታበዛ ቆንጃ ነው በርታ ጎበዝ
@aberashayele66
@aberashayele66 2 года назад
እውነት ነው ቀልድ አታብዛ
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 2 года назад
አሪፍ ነው ግን ትልቅ ሰው ስታወራ እደ ልጆቹ ባይሆን ደስ ይላል
@shemimamusa8065
@shemimamusa8065 2 года назад
ene gin temechtognal eyawazu sihon ayselechm
@emmatube9648
@emmatube9648 2 года назад
ትልልቅ ሰዎችም ፍቅር ይፈልጋሉ ትልቅ ሰው ነው ብለክ ኮስተር ብለክ ማናገር አስፈላጊ አይደለም እሽ ተባረክ ሀገራችንን ሀብት በአለም አስተዋውቅ
@beniyamurga840
@beniyamurga840 2 года назад
እሼቱ የምታቀርባቸው program ይመቹኛል በርታ ጥሩ ና አስተማሪ ነዉ በተለይ በልጆች ላይ ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው ዛሬ ያቀረብከው ላይ በቡና ላይ ብቻ ሳይሆን የተማሩ ትልቅ ዕውቀት ያላቸው ንግግራቸውን ብዙ ግዜ አቋረጥካቸው ይህ ቢስተካከል ጥሩ ነው በተረፈ በርታ።
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 2 года назад
የማስረዳት ችሎታ አንደኛ ናቸው ሰውየው በጣም ጎበዝ ኖት
@tsinatb8817
@tsinatb8817 2 года назад
ስለቡና ብዙ የማናውቃቸውን ነገሮች ስለገለጹልን እናመሰግናለን። እሼ በርታ። "የኢኮኖሚ ዋልታ" እንጅ ዋንጫ አይደለም መዝሙሩ።
@azebtechannie7457
@azebtechannie7457 2 года назад
ምነው የልጆች ጨዋታ አደረግኸዉ
@helenlemma4514
@helenlemma4514 2 года назад
እሸቱ በጣም ያወቀ ይመስለዋል
@mogesworkneh4976
@mogesworkneh4976 2 года назад
ዋው ድንቅ ነው ብዙ ነገሮች ስለቡና የማላቃቸው በሚገርም ሁኔታ ተብራርቶ ቀረበልን እናመሰግናለን አሼ እንዲሁም ዶንኬ ቲውብ።
@sadaali3779
@sadaali3779 2 года назад
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ችግሩ ምርጥ ቡና የሚባለው ካገርውጪ ይላካል ሀጋራችን ደግሞ ጉፋፊውን መጠጣት ትንሺ ይከብዳል ምክንያቱም ሚስኪኑ ድሀ እረካሽእገዛለሁ ሲል በሽተኛ መሆኑ ያሳዝናል
@emebetamdetion2598
@emebetamdetion2598 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ስለ ቡና ጠቃሚ ትምህርት እግኝቻለሁ በተላይ የቡናው ባለሙያ አገላለፅ አመሰግናለሁ
@sadikalmizan8536
@sadikalmizan8536 2 года назад
አገራችን እን ትበለጽግ እንዲህ ያለ ዕውቅ ነው የሚያስፈልገን ሁሉም ስራ በባለ ሙያ ሲሰራ ውጤቱ ያምራል በሁሉም መስክ ልንወስደው የሚገባን እርምጃ ነው። ለሀገራችን መልካም ነገር የሚሰሩ አሉ ዶንኪ ስላመጣህል እናመሰግናለን
@aliyafadilu3690
@aliyafadilu3690 2 года назад
የሀረቦቹ ቡና ጠቃሚ እንደሆነ አረጋገጣቹልኝ የምር ጠቃሚ ነው ሲሉኝ አላምንም ነበረ ግን በጣም ነው የምጠጣው ልቀጥላ በቃ አመሰግናለሁ
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 2 года назад
እኔስ ብትይ በጣም ነው የምወደው ከተምር ጋር
@fruitinlondon2942
@fruitinlondon2942 2 года назад
This is very informative, the man is very professional and and passionate about his job. Well done 👏
@algyimangisha6414
@algyimangisha6414 2 года назад
በናት እሸቱ የሚሳቅበትን ጊዜ እወቅ።
@conniebistat9930
@conniebistat9930 2 года назад
ለእኚህ ትልቅ ሙሁር ስው የሚገባቸውን ቦታ አልስጠሀቸውም:- በጣም አሳፋሪ ሆነህ አገኘሁህ:: ቀልድህ እዚህ ግባ የማይባል ያልበስለ እዕምሮ ነው የሚመስለው::
@teferabekele5794
@teferabekele5794 2 года назад
@@conniebistat9930 ፤፡፡፡አ
@haregewoinalemu7860
@haregewoinalemu7860 2 года назад
እሸቱ ሁሉንም እንግዶችህን እንደ ድንቅ ልጆች አይነት መስተንግዶ በፍጹም አይገባም እባክህ ትልቅ ሰው ብዙ ጊዜ ስታናግር በአክብሮት ቢሆንና አላግባብ የምታደርገው ሳቅ አንተነትህን በጣም አድርጎ ያሳንሳል ጥንቃቄ ማድረግ ይጠቅምሃል እሺ ምክር ነው ::
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 Год назад
Menlbet edtftro eko yamerbtal dgmo bebogo mind kwesdnweu i it ok
@zizitino6797
@zizitino6797 2 года назад
ይህን የመሰለ ታዋቂ ሰው ማቅረብህ ልትመሰገን ይገበሃል ኢትዮጵያ የቡና መገኛ ሃገር ሆና እያለ በቡና የከበሩት ግን የሌላ ሃገሮች ናቸው ይህ ሁሉ ነገር የመጣው መንግስት ትኩረት አለመስጠቱ ነው ያሳዝናል ይህ ሰው የራሱ የሆነ ቲቪ ቻናል ቢኖረው ጠሩ ነው
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 2 года назад
በጣም በጣም እናመሰግናለን በጣም ብዙ ነገር እንድናውቅ አድርጎናል
@getahungetti7676
@getahungetti7676 2 года назад
ቡና ቡና የሚለው ዘፈን የቀረው በወያኔ ዘመን ነው ዘፈኑ ፖለቲካ ሆኖ ሳይሆን በደርግን ዘመን የተሰሩትን ሁሉ የማጠልሸት አባዜ ነው ::
@tsegawbelay4569
@tsegawbelay4569 2 года назад
አንድ አስተያየት አለኝ በሐገራችን የሚመረቱትን የቡና ምርቶች ወደ ውጪ ከመላኩ በፊት የሀገሬው ህዝብ መጠቀም አለበት ለምን ሐገር ውስጥ የተበላሸ ይሸጣል?
@berhanehailu1289
@berhanehailu1289 2 года назад
በጣም ጎበዝ ስራዎችህ በሙሉ ድንቅ ነው ልትመሰገን ይገባል ከትልቅ ሰው ጋ ስትሆን አትቀልድ ለሚሉህ እንዳውም ቀልድ የሚያስፈልጋቸው ለነሱ ነው የምን ቆምጨር ቀመጠጥ ነው እሼ በርታ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 года назад
That is the main export and income for the country.
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 Год назад
ዶላር
@mihreteyasu1769
@mihreteyasu1769 2 года назад
እናቶቻችን እኮ ቡና ሲቆሉ በብረት ምጣድ ላይ ቡናውን ወደ ዳር አድርገው ምጣዱን ያግሉታል ከዛ ነው የሚቆላው
@kidistbeleta1064
@kidistbeleta1064 2 года назад
በጣም ይገርማል የቡና ጣእም እደዚህ ተመርምሮ ተመራምሮ ነው ለንግድና ለህብረተሰቡ እሚደርሰው ነፍሷን ይማረውና አያቴ በቀን አስራ ሁለት ስኒ ቡና ትጠጣ ነበር በየጉረቤቱ እየተጠራሩ
@yesewzertamir4961
@yesewzertamir4961 2 года назад
እሸ እኛኮ በራሳችን ሐብት መጠቀም አይደለም መኖሩንም የማናውቅ የዋህ ህዝቦች ነን።ለዚህም ነው እርስ በርስ የሚያባሉን ። ፈጣሪ ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን።
@etsubdinkethiopia1793
@etsubdinkethiopia1793 2 года назад
ሀገራችን ታላቅ ሆና ጥሩውን ቡና ለመጠጣት አብቃን።
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 2 года назад
እሼ በጣም ፕሮፌሽናል ነው ወንድማችን በቀደም ቱርክ ውስጥ የቡና ፌስቲቫል እያየን ነበር ።ከየ ሃገሩ የመጡ ቱሪስቶች የቡና ቅምሻ ያደርጉ ነበር በውድድሩም የኢትዮጵያን ቡና አሸናፊ ነበር ግን አንድም ኢትዮጵያዊ አልነበረም። በጣም ቆጭቶኝ ነበር ።እባክህን እንዲህ አይነት ፌስቲቫሎችን ማዘጋጀት ቢቻል ቡናችንንም ለሃገራችንም ቱሪስት ያመጣ ነበር ። እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምረናል ዛሬ እሼ።
@ayneyosef2030
@ayneyosef2030 2 года назад
ዋው አጎቴ ኮራሁብክ እውነት ነው ስለቡና ምርጥ የብና ባለሞያነው
@user-rh8gh3ge4s
@user-rh8gh3ge4s 2 года назад
አጎትሽ ናቸው?
@conniebistat9930
@conniebistat9930 2 года назад
አጎትሽ ስለሆነ- እባክሽን ቁም ነገር እንዲናገር ምከሪው:- ቀልዱ ብዙም አያስቅም personally I found it very disturbing.
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
@@conniebistat9930 እሷ የምታወራዉ ስለ ቡና ባለሞያዉ ነዉ አንተ ደግሞ ስለ እሸቱ የሱን ቀልድ ካልጣመህ አለማየት ወይም አለመስማት ነዉ ብዙ የሚወዱት እና የሚያደንቁት ያዮለታል።
@rozatesfaye1770
@rozatesfaye1770 2 года назад
እሸቱ ፕሮግረምህ ጥሩ ነው ግን ልጆችን ሰታቀርብ እንደምትቀለደው በትልቅ ሰው ግን አትቀልድ በቁም ነገር አሰተናግዳችው በተረፈ በጣም እናከብራለን
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 2 года назад
Comedian mebalu mezengat yelebinim bemangnawim pirogiramu lay qelidu tali maregu ayqerim
@samiahussein1733
@samiahussein1733 2 года назад
I love coffee. I learn a lot from this video. Great presentation. Thank you❤❤❤✌✌✌🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abeba2241
@abeba2241 Год назад
ቡና መጠጣቱንም ማፍላቱንም አድጌበታለሁ ዛሬ ተጨማሪ እዉቀት አገኘሁ እድሜ ይስጥልኝ ❤️🙏🏿
@alhamduzakir7420
@alhamduzakir7420 2 года назад
Thank you so I really appreciate it coffee ☕️ is my life 🥰🥰🥰🥰I really enjoyed watching you guys
@arsemaworkenh7831
@arsemaworkenh7831 2 года назад
እንዲህ ትልቅ ሰው ስታቀርብ ቀልድ ባይኖር ጥሩ ነው
@genet7217
@genet7217 2 года назад
የሚገርመው ከዛሬ አስራ ምናምን አመት በፊት የቡናን ጣእም በቅጡ ሳላውቅ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው ቢሯቸው በመገኘት የቡና አይነቶችን፣ የአቆላሉን ሂደት፣ ከለሩ ምን መምሰል እንዳለበት እንዲሁም ሲፈጭ እስከምን ድረስ እንደሆነ እስከነ ምክንያቱ በደንብ አብራርቶ ነው ሙያዊ ትንተና የሰጠኝ በተግባር ደግሞ እዛው ተቆልቶ እዛው ተፈጭቶና ፈልቶ አንድ ሲኒ ቡና ጠጥቼ ነበር፡፡ ዛሬ ላይ እኔም ቡናን ስቆላና ስፈጭ ያኔ በተነገረኝ መሠረት በማድረግ እጠቀማለሁ፡፡ በእውነት አቶ አሸናፊ ላታስታውሰኝ ትችላለህ ግን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በርታ እናመሰግናለን፡፡
@Babi24_get
@Babi24_get 2 года назад
የገቢ ምንጫችን ብና ብና ...ገራሚ መዝሙር ነው ለብና ሲያንሰው ነው በልጅነታችን አይምሯች ውስጥ ተቀርጾ የቀረ ብዙ ትዝታ ነው የመጣብኝ እሼ እ/ር አብዝቶ ይባርክክ
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 2 года назад
ይርጋ ጨፌ Amazon ላይ እለ , በጣም ቆንጆ ቴስት ነው 👌
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 года назад
ኢትዮጵያ ሠላም ናፈቀኝ💚💛❤ ኢትዮጵያዬ የደስታችን ቀን ቅርብ ነው💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 2 года назад
ዝግጅቱ በዓይነቱም ሆነ ባቀራረቡ ለየት ያለ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።ስለ ቡና ጣዕም እንደዚህ ባለ መልኩ አላውቅም ነበር ። ባገር ቤት የሚፈላው የቡና ፣የጥራት ደረጃው ግን አሳሳቢ መሆኑ ችላ ሊባል አይገባም።ምሥጋና ሊቸራቸው ይገባል።
@mebeacake
@mebeacake 2 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ፣ አመሰግናሉሁ
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 года назад
My Grandma used to say put the powder in first then the water follows so in that way she said we are protecting the ጀበና. Now her science has been confirmed even though why that has to be done is for different reasons. Rest In Peace grandma 👵!!
@saramogos3030
@saramogos3030 2 года назад
I am not exaggerating my mom who has never been in school knows a lot than these now called has a bachelor or masters. So I clearly know what you mean.Sadly my mom went to be with Lord. I miss my mom so much. I can find any reason to seat and cry. The good things about my mom I learned a lot of good things from her while she was with me in life. Thanks mom Glory to God!!
@gizawadem
@gizawadem Год назад
@@saramogos3030 Wow
@lifelove1621
@lifelove1621 2 года назад
ዓለም እምትጠፋው በአላዋቂዎች ሳይሆን ..በአዋቂዎች ዝምታ ነው እውነት ነው ። ለምን እስከዛሬ ያልተገባ ቡና አጠጣት ስንጠጣ ዝም አሉ?
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 2 года назад
🌿🌿🌿ለምለሙአ አገሬ እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልሽ🌾🌾🌾ለልጆችሽ ፍቅርን ይስጥልሽ🥀🥀🥀
@frehiwotdesta764
@frehiwotdesta764 2 года назад
ውይ እሺ በጣም ትልቅ ነገር ነዉ ያቀርብክልን ተባርክ እቶ እሸናፍ እናመሰግናለን !!!! እሺ በጣም እናመሰግናለን !!!!!?
@tsedaledamtsew4180
@tsedaledamtsew4180 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን :-የወሰድኩት ትምህርት ወዳው አጥቦ አለመቁላት ቡናውን አጥቦ ማስቀመጥ አስክኖ መጠጣት ማንቀሽከሻውን አሙቆ መቁላት .......
@nasritesfa8918
@nasritesfa8918 2 года назад
እሽቱ እኔ ራሱ ሳልጠጣ ጎመጀሁ ባለሙያውን እናመሰግናለን ይሄ ሁሉ ተለፍቶ የሚገኝ ምንዛሬ ይገርማል ትምርት ወስደናል ከንግዲህ ቆልተን ኡቀዝቅዘን ወቅጠን እንጠጣለን ለጤናችን እናመሰግናለን ከኩሔት ነኝ
@emmyt311
@emmyt311 2 года назад
WOW.... የኢኮኖሚ ዋልታ የገቢ ምንጫችን!!! መማር አለብን!!! 💚💛♥🙏
@hanunhomemade4371
@hanunhomemade4371 2 года назад
ወይ ቡና እስቲ መጀመርያ ተጠራርተን ተቀምጠን የምንጠጣበት ሰላማዊ ሀገር እንዲኖረን ዱአ እናርግ
@tizitaanedarge4964
@tizitaanedarge4964 2 года назад
እሸ ዛሬዴግሞ በጣም አምሮብሀል እንኳን ሰላም መጣህ።
@conniebistat9930
@conniebistat9930 2 года назад
ስውየው በጣም የሚደነቁ አዋቂ ናቸው:: እንደዚህ ዓይነት ትልቅ ሙሁር ስው ጋብዘህ እንደህፃን ቀልድ አበዛህ:: ለስውየውም ለተመልካችም ቀልድህ የሚጋብዝ ሆኖ አላገኘሁትም:: it was very destructive.
@aduwaadu5392
@aduwaadu5392 2 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ። ግን ጥያቄ አለኝ ቡና ከወተት ጋር አይጠጣም የሚሉ አሉ ለዚህ ምን መልስ አለው? እስቲ እባክህ ስለ ማር ደግሞ professional አቅርብልን። ማርም ከሆነ የሚበላም ሆነ ከሚጠጣ ነገር ጋር አይጠቁሙ የሚል ነገር አለ እና በዚህ ላይ የሚያተኩር ትምህርት ብታቀርብልን? በተረፈ በርታ እሼ
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 2 года назад
The science and art of coffee tasting...wow it's amazing.. 👌👌👌🌿🌿🌿🌹🙏🙏🙏
@getachewmulugeta5380
@getachewmulugeta5380 2 года назад
እባክህ አቶ እሸቱ መቀለዱ ቢቀር ይሻላል።
@genkeb6480
@genkeb6480 2 года назад
ቡና የኢትዮጵያችን ዋልታ አቶ አሸናፊ ይህንን ትምህርት ስላስተማሩን እናመሠግናለን። ሳቄን መቆጣጠር ያቃተኝ የእሸቱ የቡና አቀማመስ ነበር እናመሰግናለን።
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 2 года назад
እኔ የምወደው ሁለተኛና ሶስተኛ ነው። እኛ እንደ አገራችን እናፈላለን እስከዛሪ ጣፍጦን ነው የኖርነው። አንዳንድ የሚስተካከሉትን እንወስዳለን ግን እንደባህላችን እንኖራለን ይቅርታ።
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
ካንሰር ያሲዛል ስትባይ ስሚ የምን ድርቅ ማለት ነዉ ከተማረ ሰዉ እዉቀት ዉሰጂ ለዉጥ አትጥይ።
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 года назад
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን የማናውቀውን አውቀናል !!!
@duresakasim776
@duresakasim776 2 года назад
Thanks a lot Really I proud my country coffee ☕ this also my department. I am Woking with International coffee association but Ethiopian coffee bean's its number one in the world 🌎
@tinsayebefekadu1020
@tinsayebefekadu1020 2 года назад
Hey man i want to work on coffee related fields how can i start?
@dinonaataklit3779
@dinonaataklit3779 2 года назад
የሚቀለድበትን ቦታ የሚሣቅበትን ለይ !!
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 2 года назад
ጥሩ ነው ግን እሸቱ ብዙ መናገር እንዳይችሉ በመሀል እየገባህ ገደብካቸው አስጨርሳቸው ለወደፊቱ አስተካክል
@user-od2pz8tu5s
@user-od2pz8tu5s 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን በጣም ከሚገርመው ቡዙውን ጊዜ ቡናዬን ያደንቁልኛል ጊዜ ስለሌለኝ የተጠቀምኩት ሥራ ለካ ትክክለኛው አሰራር ነበር ሁሌም ቡና አጥቤ ነው የማስቀምጠው እንግዳ ከመጣብኝ ደግሞ ለሽታ አጥቤ አድርቄ ነው ያስቀመጥኩትን ነው የምቆላው ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 2 года назад
በትክክል ነው እኔ ቡና እወዳለው በምጠጣበት ውቅት የተለያየ ጣእም ያላቸው ቡናዎቺ አለ እኔ የማውቀው ቅቤ የከርቤ እጣን ስኳር የሚል የገብስ የተቆላ ጠእም ያለው ቡና አውቃለው የሚያሰክረኝም ቡና አለ ቡና ግን በእቃ ማጠቢያ ሳሙና አጥቤ ነው የሚቆላው ቡኒ አድርጌ በቀዘቀዘ እሳት ነው የማፈላው የሎ ከለር ቡናም በጣም ነው የምጠጣ በደብ ያልተቆላው ቡና ማለቴ ቡናም ሳፈላ በቀዝቃዛ ውሀ ነው የማፈላው የቡና ቆሻሻው ያለው በትክክል ነው ያለው ክበሩልን በርቱ
@bezuworkmeles3658
@bezuworkmeles3658 2 года назад
በትክክል ቡና የተለያዩ ጣእም አለው
@fevenmicheal856
@fevenmicheal856 2 года назад
Very nice I work at spicality coffee ☕️ in Berkeley Ca yes you can’t taste chocolate, fruit nuts etc very educational
@zetsikume9259
@zetsikume9259 2 года назад
Wow really amazing show Eshe. I got a lot of lesson. Thanks a lot!
@gklidya9351
@gklidya9351 2 года назад
አሼ ከፀጉርህ ስጀምር በጣም ያምራል። የቡና ባለሙያውን በጣም አመሰግናለሁ። ብዙ የማናውቀውን በጣም ነው የተረዳሁት ክብረት ይስጥልን። ኮሚድያን እደመሆንህ ብዙም አያስወቅስህም! በተረፈ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ!
@Passenger27207
@Passenger27207 Год назад
Respect! Respect! Respect your gust Eshetu! Act accordingly!
@mimia7202
@mimia7202 2 года назад
ይገርማል በጣም 👍👍 ብዙ አውቄበታለሁ thank you both🙏👍👍
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 года назад
የሚገርመው ግን የኢትዮጵያ ቡና ለውጪ ማኛው ነው የሚላከው የተርከቡ ሀገሮች የኢትዮጵያን ቡና የቱርክ ነው ብለው ነው የሚሸጡት እኔም ሰገዛ የቱርክ ቡና ብዬ ነው የምገዛው ወሰጤ እየነደደ ምርቱ የእኛ ሰሙ የቱርክ😥🤕
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
እኔ እራሱ እንደት እንደምቃጠል ተይ
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 2 года назад
እኔስ ብትይ ለኔ ሰውዬው የቱርክ አይደለም የኛ የኢትዮጵያ ነው አልኩት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 года назад
@@user-vk7tz2bk1f አያምንሸም እሱም አይፈረደበትም ቡና ብቻ አይደለም የኢትዮጵያ ምሰር የህንድ የሌላ ሀገር ሰምነው የሚሰጡት እንጂ የኛን አይደለም ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ የኛ ሀገር ፀረ ኢትዮጵ ናቸው😥
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 2 года назад
@@chewabrhenu2311 አው የተጻፈበት የቱርክ ነው ይላኛል ቅጥል ነው የምለው
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 2 года назад
እኔ ቡና አልጠጣም ግን ለምትጠጡ ጠቃሚ ትምህርት ነው አዳምጡት
@tube-zq2yh
@tube-zq2yh 2 года назад
አሪፍ ፕሮግራም ነው ግን ድሮ እናቶቻችን አርብ የተቆላ እና የተወቀጠ ቡና ቅዳሜና እሁድ እና ለባአላቶች ቀን እንደማይቆላ እንደማይወቀጥ አስታውሳለሁ ።በርታ እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ አድናቂህ ነኝ
@nuredinmohammed5409
@nuredinmohammed5409 2 года назад
እሸቱ ቀልድህን ከልጆችህ ጋር አድርግ ከትልቅ ሰው ጋር ቀልድ አይነፋም ለትምህርት ሂዶ መቀለድ ምን ማለት ነው
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 2 года назад
ወይ ቡንዬ ምላሴ እስኪቃጠል እየላፍኩ ነበር።ብዙ ነገር ተምሪያለሁ።እናመሰግናለን።
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 года назад
ወይኔ እነደኔ ቡና በፍቅር ነው ምወደው
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 года назад
ለዉጭ ሀገር እናት ጥራት ያለዉ ቡና🤔አዝላ ላሳደገች እናታችሁ ርካሽ ጥራቱን ያልጠበቀ ቡና ማጠጣት አይደብርም😏አረብ ፈረጅ ወደሀገር የሚልኩልን የለበሡትን የተረፋቸዉን ነዉ😌እኛ እናሽቃብጣለን ቱ
@hibestessayas104
@hibestessayas104 2 года назад
Ethiopia shall Prevail 💚💛❤️Ye Economy walta Buna…!
@romafesshya2338
@romafesshya2338 2 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ብዙ ተምረንበታል እናመሰግናለን
@helenlemma4514
@helenlemma4514 2 года назад
በጣም እናመሰግናል መጥቼ ትምህርቱን እስክማር ቸኩያለሁ
@ruthbekele4334
@ruthbekele4334 2 года назад
ውጭ ያለቦታው እምትቀልደው ቀልድ እንዳልሰማ እያደረከኝ ነው
@pazalex9139
@pazalex9139 2 года назад
I really loved this program
@zizismart3782
@zizismart3782 Год назад
ባለሙያው እንዲያብራራ እድል ስጠው ጣልቃ አትግባ እራስህን ወክለህ አልቀረብክም አድማጮችን ወክለህ ነው የቀረብከው የቃለመጠይቅ እውቀትህ የወረደ ነው ቀልድና ቁምነገር ተምታቶብሃል
@R.A52
@R.A52 2 года назад
የቡና አፍቃሪ ነኝ ቤትኛውም መንገድ ቀዝቃዛም ትኩስም👌👌👌👌👌
@almazhadgu6338
@almazhadgu6338 2 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው :: ቪኖም እንደዚህ ነው በቅምሻ ነው የሚለካው
@emann7734
@emann7734 2 года назад
ሀገራችን ቡናን ለአለም ያበረከተች / የተወለደባት ድንቅ ምድር 🇪🇹
@adu-genet
@adu-genet 2 года назад
የሚገርም እውቀት እውነት ስንት ነገር ተማርኩኝ ግን እኔም አንድ ላይ ነው ዱቄቱን ከ ውሀው ጋር የመጥነው እና ብርጭቆ ላይ ነው የምቀመመው ግን ዘጠኝ ደቂቃ ብቻ ነው የማልቆየው እንጂ ሁሉንም ፕሮሰሰ ትክክል ነኝ እና አመሰግናለሁ !ገና ብርጭቆ ላይ ስቀመምው ያለው ሽታ ቤቴ እራሱ ያለው ፍሬግናስ ኦ ማይ ጋድ ደስ ሲል በተለይ ጠዋት ላይ ።
@askaldesalegn2215
@askaldesalegn2215 2 года назад
የሚገርም ገለጻ ብዙ የማናውቀው ነገር አለ በዘልማድ እየጠጣን እናመሰግናለን፡፡
@MelkamTube-uy1dx
@MelkamTube-uy1dx 2 года назад
ወይ እንድህ መሆኑን አላቅም ግን ቡና በጣም ነዉ የምወድ እሸቱየ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ እናመሠግናለን እንቁ ኮሚዲያችን ❤️💛💚
@hayatfahad4540
@hayatfahad4540 Год назад
እሸቱ እኔ ከሌሌቹ የተለየ ነው አመለኮከቴ ቀልድሕን እዳታቆርጥ እሸት ለዛ ያለው ቀልድ ነው ሰው ዘና ብሎና ኮፊደስ እዲሰማው ያረጋል ግን አዳዴ ወሬቸው እዳይቆረጥ ጠቀቅ በልላቸው ቀልድ ግን በጣም አሪፍ ነው እሸት በርታ ከቀልድጋር በደብ እናዳምጣለን ደስ እያለን እየተ ዝና ናልበርታ
@addislij3053
@addislij3053 2 года назад
Wow! I learned so much. This man is so knowledgeable about coffee and his passion is out of this world. Eshetu you are inpatient student 😆😅 you want to drink the coffee so fast so bad 😆😆😆 the truth is that is exactly how I drink my morning coffee too. Long live the birth country Ethiopia 🇪🇹❤️❤️❤️
@kassaleykun7880
@kassaleykun7880 Год назад
እኛን ኢትዮጵያውያንን ያለ ባህላችን ያለፍላጎታችን በዓለም ያሉ ውድ ገንዘቦችን ለማግኘት ሲሉ ጫት እና ሲጋራ እያጠጡን ይገኛሉ የዶላር ወይም የውጭ ገንዘብ የሚገዛውን መቼ ይሆን የምንጠጣው ? መቼ ይሆን የጆሮ አንደበቶች እጆች እና እግሮች በአንድ ግለሰብ ወይም በሥርዓተጾታ ላይ ዝንብ ሆነው የእርጎዝዝንብ ተብለውብን የዝዝንብ ሥልጣናቸውን የሚኖሩብን አስከመቼ ይሆን 🌈
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 2 года назад
እረ እሼ በሳቅ ገደልከኝ ክክክክ ትምህርቱ ግን እጅግ ገራሚብነው ስለቡና ብዙንማናቀው ነገር እንዳለ ገብቶኛል ከዚህ በህዋላ የቡና አጠቃቀሜን እንደምቀይር ነው
@ayshahussien2128
@ayshahussien2128 2 года назад
ቡና ቡና ሲል 2.15 እንደሆነብን እናቅ ነበረ በቃ ልንበረከክ ነው ብለን እንሮጥ ነበር
@abeban.8366
@abeban.8366 2 года назад
እህት አይሻ ልክ ነሽ ትዝታ ፈጠርሽብኝ ።
@user-il2hp8nu4h
@user-il2hp8nu4h 2 года назад
አሪፍ ትምህርት ነው
@simegnmulugeta2947
@simegnmulugeta2947 2 года назад
ሰውይው የቡና ዕውቀት በጣም አለው እሸቱ በተረጋጋ መንፈስ ቃለመጠይቁን ብታደርግ ጥሩ ነበር ሕፃናትን እንደምትጠይቀው ባይሆን ጥሩ ነበር
@milonbd4457
@milonbd4457 2 года назад
በሂወቴ ማየ እምመኘው ነገር ኢቶጵያ ከችግርወታ ከተረጅነት እረጅሆና ማየት የሚናፍቅ በላክአሳዩኝ
@zemenesimegnew1689
@zemenesimegnew1689 2 года назад
እኔም ምኞቴ ነው
@shabaethio862
@shabaethio862 2 года назад
ባለሙያውን እናመስግናለን አገርችን ላይ ብና ብዝ መሰራት እና ለአለም ብራንደ መላክ አለበት በለሀብቶች ኢነቨስት ቢያርጉ ጡሩ ነው ,,,ግን ታውቃላቹ ቡዙዎች ነጮች የምንጠጣው ቡናችን ከበራዚል ነው የሚሉት ያናድደኛል ቡና ከኛ ግኝት ቢሆንም ብዛት በማምርት ከኛ ወሰድት
@AskMePrayer
@AskMePrayer 2 года назад
ያልታጠበ ቡና ምሬት አለው። ፥ የታጠበ ቡና ግን በጣም ይጣፍጣል! የሊሙ የታጠበ ቡናን ከሁሉም በላይ ወድጀዋለሁ።
@ermiasgetachew3777
@ermiasgetachew3777 Год назад
Purpose black Ethiopia thank you so mach
@reemreem2594
@reemreem2594 2 года назад
ጥራት ያለዉ ወደ ዉጭ እኛ በሀገራችን ቡና ጥራት ያለዉ አንጠጣም አይ ዲህነት
@romantekle4029
@romantekle4029 2 года назад
Eshe mirtu! Hulum programih yimechegnal. Neger gin endeasteyayet endeprogramih liyunet yeateyayek siltihinim meleyet alebih. Hulum lay yedink lijoch ateyayekin new yemititekemew. Keld ena sak biwededim yalebotaw sihon gin dess yemayil simet yifetral. Beterefe I love your work!! Bertalign
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 2 года назад
ሁሉ ነገር አሪፍ ነዉ በጣም ቅር ያለኝኢትዪጵያ ውስጥ አይመስልም ሁሉ ነገር በንግሊዘኛ አማርኛንም አብሮ መጻፍ ለምን ቀረ ወይኔ አረ ወዴት እየሄድን ነዉ
@hawasied1840
@hawasied1840 Год назад
ማሻአላህ የመዳብ ቅመሞች እሔ ትምህርት እዳያልፍችሁ ብዙነገር ተማርኩኚ
@zinuzinu6046
@zinuzinu6046 2 года назад
Thank you I love coffee ☕💕❤
@genetuyneneh3297
@genetuyneneh3297 Год назад
በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ እውቀት ነው ያካፈላቹኝ ❤❤❤
@fanoayele3189
@fanoayele3189 5 месяцев назад
What a great professional... thank you
@meserdebebe3182
@meserdebebe3182 2 года назад
ብዙ ትምርት ተምሬለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሞቼ
@user-ju6my6su9y
@user-ju6my6su9y 2 года назад
ይህ ሰው ኮርጆ አልተማረም እውቀት አለው በጣም እናመሰግናለን
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
😂😂😂😂😂
@elizabethhagos461
@elizabethhagos461 2 года назад
I am Eritrean and traditionally our mothers tell as to roast in very light colour tone.
Далее
Мама приболела😂@kak__oska
00:16
Просмотров 821 тыс.
ከትንሽ የጀመረዉ የጀበና ቡና
6:35