Тёмный

ቤተሰቦቿን አስተዋወቀች! 

kal beteseb
Подписаться 71 тыс.
Просмотров 139 тыс.
50% 1

ቤተሰቦቿን አስተዋወቀች!

Опубликовано:

 

23 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 644   
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 года назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ስለ ክርስቲያን በአል ምንም ባያገባኝም እናተ እደዚህ ሁናችሁ ማየተ ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል ደስታችሁ ደስታየ ነው
@iyeruse9547
@iyeruse9547 2 года назад
አናመሰግናለንእህት
@ethio7085
@ethio7085 2 года назад
እናመሰግናለን ውዴ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@jamirt.m9381
@jamirt.m9381 Год назад
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yw8nT1Ul7gI.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yw8nT1Ul7gI.html
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 2 года назад
አይ ምናለ ቶሎ ባጨርሱ እናተን እያየሁ ደስ ብሎኝ ነበር ዉድ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ሁላችንንም በሰላም በጤና ለዛሬ አመት አድርሶን በስደት ያለነዉ ከትዝታ ቁርጠት ወተን በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር የምናሳልፍ ያድርገን ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በአል በሰላም አደረሳችሁ ክፉ አይንኳችሁ መልካም በአል
@user-lw6fr2wr9n
@user-lw6fr2wr9n 2 года назад
ግማሽ ስአት ሠርተዋል ጉደ
@saadamohammed3813
@saadamohammed3813 2 года назад
@@user-lw6fr2wr9n ምንም የምኮመተው አጣሁ 🌹🌹🌹🌹✅✅✅
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@amentube1196
@amentube1196 2 года назад
የኔማር
@jamirt.m9381
@jamirt.m9381 Год назад
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yw8nT1Ul7gI.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yw8nT1Ul7gI.html
@foziyamuhammed9001
@foziyamuhammed9001 2 года назад
በጣም ደስ ትላላቺሁ አልሀም ዱሊላ ስነልቦናችሁ ሲጎዳ ኖሮ በዚህ መልኩ ማየታችን እጅጉን ያስደስታል
@alemtube1150
@alemtube1150 2 года назад
ደምሪኝ እማ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@mitiktube7214
@mitiktube7214 2 года назад
@@alemtube1150 አለምዬ ነይ ቤተሰብ እንሁን
@user-mf8kt3dt5k
@user-mf8kt3dt5k 2 года назад
@@mitiktube7214 ነይ ደምሪኝ እደምርሻለሁ
@tube-gj7mm
@tube-gj7mm 2 года назад
@@sinteblog5870 እንደማምር
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 года назад
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።
@emanlove8065
@emanlove8065 2 года назад
አሚንእህታችንእኔእፈልጋለሁ
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m 2 года назад
ኣንቺ ኣይበቃችም ኣንፈልግም እሺ
@sofiasulayman1664
@sofiasulayman1664 2 года назад
በተጂዊድ በጠም ናው መቅረትን እፈልገለሁ
@zahraalmdori108
@zahraalmdori108 2 года назад
Amennnnn
@jamirt.m9381
@jamirt.m9381 Год назад
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yw8nT1Ul7gI.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yw8nT1Ul7gI.html
@mekdistube
@mekdistube 2 года назад
እንኳን አደርሳችሁ እልልልልል ጌታችን ተነስቷል ከመቃብር የለም እነ ቃል ድምቅ ብላችዋል
@rahmasaeed9959
@rahmasaeed9959 2 года назад
የታለ የተነሣሁ
@shaulamalamu3273
@shaulamalamu3273 2 года назад
እንኳን አደርሳቹህ ውድ ይክርስትና እምነት ቤተስቦች አይለያቹው ስታምሩ በማርያአም እኛም በስው ሀገር አውጠተህን ከቤተስቦቻችን እድናሳልፍ ያአተ ፍቃድ ይሁን ጌታዬሆይ መልካም ባአል
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 2 года назад
አሜን አሜን
@tsehyemekonenpaulos2767
@tsehyemekonenpaulos2767 2 года назад
Amen
@shaulamalamu3273
@shaulamalamu3273 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@yohannesgeday5348
@yohannesgeday5348 2 года назад
ከሁሉም በላይ እግዛብሄር አምላክ እየጠራችሁ በማክበር ደስተኛ መሆናችሁ ከማየት የሚበልጥ ምንም ነገር የለም አብዝቶ ዘመናችሁ ህይወታችሁ ኑሩዋቹህ ይባረክ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 года назад
በርሄ፣ ዓለም፣ቃል፣ማቲ፣እንየው እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ። ተባረኩ!!!
@user-vn5pj8vu7t
@user-vn5pj8vu7t 2 года назад
በተለይ ወንድማችሁ ወደከተማ መጥቶ በነጻነት ከናተጋር ተደስቶ በመዋሉ በጣም ደስ ብሎኛል መጨረሻችሁን ያሳምረው የናተ ደስታ ደስታዬነው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
@user-nh9lt7si5d
@user-nh9lt7si5d 2 года назад
ደስ ትላላች እናት እና አባታቹ ደግሞ ይህንን ደስታ ብቃላቀሎ የበልጠ ይደምቅ ነበር
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 года назад
በጣም ነው እምታምሩት ልዩዎች 👏👏👏💓💓 አንድ ቀን ደግሞ እናትና አባታችሁን አምጥታችሁ ፏ እንደምታደርጓቸው ተስፋ አለኝ 🙏 አቶ በርሄ ግልፅ ሰው ናቸው 👉 በአለም ላይ ያላችሁ ደጋግ ሰዎች የሰዎችን ደስታ የምትፈጥሩ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጣችሁ 👏
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 2 года назад
ልብ ላለው እናንተ የዚህ ዘመን ብርቅዬ አስተማሪዎች ናችሁ እመብርሀን ፀጋውን ታብዛላችሁ በርቱ ትውልዱን አስተምሩ።
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 2 года назад
ደስ ትላላችሁ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት እንኳን አደረሳችሁ ለ ትንሳኤ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ኢትዮ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@mimimimi7949
@mimimimi7949 2 года назад
Amennn kaliye..Enpwane abero aderesachu yene konjo 💚💛❤👏❤👏
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ መድሀኒአለም ክርስቶስ ይባርካችሁ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@user-tl8lg9tm8z
@user-tl8lg9tm8z 2 года назад
መሻአላህ አምሮባችኃል ቃልየ ሰታምሩ👌💓
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን በጣም ድስ ትላላችሁ በርቱልኝ
@kalkidanmisganaw7801
@kalkidanmisganaw7801 2 года назад
ውይ ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 года назад
ሰላም ቃል አለም አብሬ ሁላችሁም በአጠቃልይ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ቃል አለም በጣም ነው ደሰ የሚል አምሮባችኋል በርቱ ይመቻችሁ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@userenter2635
@userenter2635 2 года назад
ውዶቼ እንካን አደረሳችሁ በጣም አምሮባችካል ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏🙏🙏
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 2 года назад
*ብራቮ ቃልዬ! ሥራችሁ ድንቅ ነው፣እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ ይጎብኛችሁ!* 🙏🙏🙏❤
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@senaityoutube9381
@senaityoutube9381 2 года назад
ሰላማቺሁ በ ክርስቶስ ይብዛ አለምዬ ቃልየ ከነ እንግዶቻቺሁ እንደዉም ለ መላ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኩዋን ለ ብረሃነ ትንሣአዉ አደረሳቺዉ ዋዉ በጣም ደስ ትላላቺሁ የኔ ፍልቅልቆች ያመት ሰዉ ይበላቺዉ እወዳቺህዋልለዉ 😘🙏
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@zeyenzeru5389
@zeyenzeru5389 2 года назад
እጅግ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቃላችሁ።
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤👌🙏
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x 2 года назад
ኡፍፍፍፍ ማርያምን ደስ ስትሉ የኔ ማሮች አለምዬ ልክ እንደ እናት ናት ወንድሟንና እህቷን ስታይ በስስት አይን ነው የምታያቸው የኔ ቆንጆ ስወድሺ እንኳን አደርሳችሁ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ስታምሩ መልካም በዐል ይሁንላችሁ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 года назад
እጅግ በጣም ደስስስ ትላላችሁ የውቦች ምሳሌ በርቱ የኔ አንበሳዎች
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 года назад
የኔ ውድ ቃልዬ በጣም ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ሁሉ በእግዚአብሔር እጅ ነው
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@user-vw8jh1vr1c
@user-vw8jh1vr1c 2 года назад
ምርጦቼ ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅሩን አብዝቶ ይስጣችሁ
@user-dn7cd9qd9j
@user-dn7cd9qd9j 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን እመቤቴን ስወዳችሁ በጉጉት ነዉ ምጠብቃችሁ ደግሞ በጣም ነዉ ያማረባችሁ።
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@mulutamru
@mulutamru 2 года назад
ቃልይ ከነቤተሰቡችሽ እካን አደረሳችው አገራችንንና ሰላም ያርገልን አሜን አሜን አሜን
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 2 года назад
ቃልየ አብሽር አትበይ በተረፈ በጣም ነው ዘና ያደረጋችሁኝ ታምራላችሁ እወዳችኋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hasna5336
@hasna5336 2 года назад
አለም ቆንጆየ ይመችሽ እህቴ ሁሉም ነገራችሁ ያምራል
@senayitgetachew8551
@senayitgetachew8551 2 года назад
አንካን አብሮ አድርስን ስታምሩ ቃልዬና አንየው ና አለምዬ ማትው ብርሄ ሰላምአችሁ ይብዛ አልምይ ቤትሽ ያምራል የኔ ባለሙያ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 года назад
ደስ ስትሉ አይለያቹ አምሮባቹሀል እንኳን አደረሰን
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 года назад
ምርጦች በጣም ታምራላቹ አኳን አደረሳቹ አደረሰን መልካም በአል ይሁንላቹ ❤️❤️❤️❤️
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@tsehaykinde5812
@tsehaykinde5812 2 года назад
የኔናት ወንድምሽሞ ለመደ በርታ የኔ ጊታ እሰይ ❤❤❤👍👍👍👍😍😍😍😍
@Anumma572
@Anumma572 2 года назад
Ant bruk neh Sew neh Kanjet yaltberz.Egziabeher Ybarkeh
@jdjdheihdhjdjskskd6182
@jdjdheihdhjdjskskd6182 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ ቃል እና ቤተሰቦችዋ ደሰ ትላላችሁ
@fetaryitebikishyasenishiwu724
@fetaryitebikishyasenishiwu724 2 года назад
Fetar yeamet sew yibelachiu ebarkachiu👌👌👌👌👌👌👌👌
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 2 года назад
ቃልዬ ለሰው ያለሽን ክብር ካላደቅ አላልፍም ማቲ ሁል ጊዜ ከነቃል ጋር ስላልተለየህ ደስ ብሎኛል
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 года назад
ዳውይትን ፈነገላችሁት እንዴ ከቢተሰቦቹ ለይታችሁት አዋላችሁት ይገርማል ልታዋልጉት ነው ጥሩ አይደለም ይረስበት ስንት ጊዜ የምትደጋግሙት በቃ ይሰለቻል ጭዋታ ቀይሩ ሁሊ ማማረር
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 года назад
መልሰ ደስተኛ አይደለም
@abroa7052
@abroa7052 2 года назад
የኔ ማሮች ሰታምሩ
@workyeyimam6558
@workyeyimam6558 2 года назад
ዋዉ በጣም አምሮባችኋል
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 2 года назад
እንካን ለዳግመ ትንሳየው በዓል በሰላም አደረሳችው አገራችን ሰላም ያርግል ፍቅር አንድነት በሁሉም ቤት ይግባ ደስ ትላችው የተባረከ ይሆን በርቱ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@user-ix9bg7zu4q
@user-ix9bg7zu4q 2 года назад
በመጀመርያ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ሲቀጥል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እናንተን እያያችሁ ቤተሰቦቼ ናፈቁኝ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አይለያቸው ፍቅሩን ያብዛላችሁ እወዳችኋለሁ 👍 እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ከጫፍ እስከ ጫፍ ሰላም ያድርግልን አሜን 🤲🤲💕💕💕💃💃
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@seadibistimatube7136
@seadibistimatube7136 2 года назад
ቃልየ ሳቅሽን በቁም ነገር ላይ ስታወሩ ትንሽ ቀነስ አድርጊው በተረፈ እወዳችኋለሁ
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 2 года назад
እንኳ አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እህታች ወድሜችን ሁሉም በእዉነት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 2 года назад
እንኳን አደረሳቹ🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️መልካም በዓል 🙏🏼🙏🏼🙏🏼አለምዪ የኔ ጣፋጭ ስወዳችሁ እኮ ❤️❤️❤️
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@hamerewerku9908
@hamerewerku9908 2 года назад
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አዮለያቹሁ ❤️🙏🙏🙏🙏
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@AaAa-qy7cl
@AaAa-qy7cl 2 года назад
ዋውውውውውው አምሮባችዃላ አቤት ውበት ሲለካ እነቃልዬ ናቸው ለካ ክክ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
የኔ ማሮች እንኳ አብሮ አደረሠን ስታምሩ ያመት ሠው ይበለን
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@birejenberu8512
@birejenberu8512 2 года назад
በጣም ደስ ትላላችሁ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@user-js7hq1rh9q
@user-js7hq1rh9q 2 года назад
ኣሕዋተይ ኣማርኝ ብዙሕ ኣይክእልን ግን ክይድነቅኩክን ካሓልፍ ኣይድልን ብጥዕሚ ኢኪን ጅጋኑ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጦች ቅመሞች ሶስቱ ወፎች በርቱ እሼ ፍቅር የሞላበት ቤተስብ ናችሁ❤ውድድር ወንድማችሁን አበረታቱት ምርጥ አንደበት አለው ❤ቀጥልበት
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@user-kw6rr8xc4r
@user-kw6rr8xc4r 2 года назад
በጣም ታምራላቹ ቃልዬ ስወድሽ❤️
@hjuiisfdjjsjwjifi798
@hjuiisfdjjsjwjifi798 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ ውዶችየ በጣም ነው ደስ የምትሉት♦♦♦♦🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🍀🍀🍀🍀🍀🌺🌺🌺🌺🌺🌺♥♥♥♥🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌺🌺🌺🌺
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@asilkonjo9430
@asilkonjo9430 2 года назад
እንኳን አደረሳቹ የኔ ማሮች ሰታምሩ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@user-pe4qz1qz6b
@user-pe4qz1qz6b 2 года назад
እንየው አይዞህ አምሮብሀል ደሞ ፈታያክነህ😄😄😄😄
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 2 года назад
Gobeze Eneyewe
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa 2 года назад
ሠላም የኔ ቆንጆ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለጌሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል አደረሳችሁ አደረሰን በአሉ የሠላም የጤና የፍቅር ይሁንልን 💋💋🌹🌹🎂🎂🎉🎊🎉🎊🎆🎆🎆🎈🎌💚💛♥
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@abebekebede2089
@abebekebede2089 2 года назад
ደስየሚልል በአል ፈጣሪ ይባርካቹሁ
@genetalemu9217
@genetalemu9217 2 года назад
ስታምሩ 😘😘😘😘😘
@seadi5
@seadi5 2 года назад
👍👍👍👍👍👍ታምራላችሁ
@azmachastatikew
@azmachastatikew 2 года назад
በርቱ ጎበዞች
@gddfds520
@gddfds520 2 года назад
ማሻአላ ታምራላችሁ
@aahmed6426
@aahmed6426 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ የኔ ውዶች🙏🙏🌹🌺🌸💐💒😍😍😍👍👍👍
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ና ቤተሰቤ ሁን
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@yo-vz1ro
@yo-vz1ro 2 года назад
😍😍😍😍 kaliyee yene mar😍😍
@mulugetnet8992
@mulugetnet8992 Год назад
አረ በጣም ነው የምታምሩት እና አለምየ በጣም እወድሻለሁ ሁላችሁም እኔ ኮንፊደንስ አልነበረኝም እናንተ ለኔ መማሪያየ ናችሁ ቤታችሁ በደስታ የተሞላ ነው ወደፊትም ብዙ ደስታን ታያላችሁ
@helenhalen6926
@helenhalen6926 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ ደስ ስትሉ መልካም በአል
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!
@user-cm7pt5lt6c
@user-cm7pt5lt6c 2 года назад
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@hagerethio4613
@hagerethio4613 2 года назад
ስታምሩ አይለያችሁ
@adanchdireba2483
@adanchdireba2483 2 года назад
ስታምሩ እንኳን አደረሳቹ 😘😘😘😘❤
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@user-vy7lt8xy9s
@user-vy7lt8xy9s 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሳን የኔ ውቦች ትልቅ ደራጃ ያድርሳችሁ ❤️❤️❤️
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@ganiygetalji5916
@ganiygetalji5916 2 года назад
እንካን አደረሳቹ ማሮቼ ስወዳቹ በጣም ደስ ይላል በአሉ የሰለም የደስታ ይሁንላቹ ቃልዬ የሳቄ ምጭ እንካን አደረሰሽ ስወድሽእኮ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@tgsityutbe8554
@tgsityutbe8554 2 года назад
እንኮን አደረሳችሁ ቃልዩ ቲሌ ግራምሽን አስቀምጪልኝ እማ ላወራሽ ፈልጊ ነው
@yeurbhfof5703
@yeurbhfof5703 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንልን 💐💐💐🕊🕊😍
@kidanehans5725
@kidanehans5725 2 года назад
Waw yenante live yamral 💯💯💯🙏🙏🙏❤❤❤
@user-vn5pj8vu7t
@user-vn5pj8vu7t 2 года назад
ዋው ስታምሩ
@jaharajahara2395
@jaharajahara2395 2 года назад
ደስስትሉ በርቱ❤❤👍👍👍
@almaziisalalee32
@almaziisalalee32 2 года назад
Wowowo ❤️❤️❤️❤️bartuu ihitochee
@asmarech591
@asmarech591 2 года назад
እንኳን አደረሳችው አምሯባችዋል ዋው
@ethunmandefiro95
@ethunmandefiro95 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የኛ ፍልቅልቆች እካን አደረሳችሁ
@liyyuuliyyuu4783
@liyyuuliyyuu4783 2 года назад
🎉🎉🎉🎉🎉 yenee konjoo
@almaztolosa5452
@almaztolosa5452 2 года назад
wow Kaleye Setameru Enkan Aderesachihu
@heven6820
@heven6820 2 года назад
ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 года назад
Enkon aderesachu stamru Egziabher yitebkachu
@user-ee8jp7wx6c
@user-ee8jp7wx6c 2 года назад
አሜን ቃልዬ
@samira5619
@samira5619 2 года назад
በርቱልን አይዞችሁ
@brunofernandes310
@brunofernandes310 2 года назад
God bless you
@zawdezz3681
@zawdezz3681 2 года назад
እንኳን አደረሳቹሁ በርቱ ውዶችዬ
@user-px1bj2oz3c
@user-px1bj2oz3c 2 года назад
ሥታምር
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ምርጧች💓💓💓💓💓
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@meronyada6120
@meronyada6120 2 года назад
Kal konjo 💕 enkwuan àderesechu 🙏 🙏 🙏 ❤
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤ በጣም ደስ ትላላችሁ ክበሩልን
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!!! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@amentube1196
@amentube1196 2 года назад
,ቃልዬ ውድድ ነው እማረግሽ እንኳን አብሮ አደረሰኖ
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 2 года назад
ቃልዬ አለምዬ ስታምሩ ሁላችሁንም ከቁጥር ሳያጎል ካመት አመቱ በሰላም ያድርሳችሁ ቃል አለምዬ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ስወዳችሁ የጎጃሙ አባታችን ድምቀቱ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው
@shaulamalamu3273
@shaulamalamu3273 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ያድርስን
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬና የወንዜ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@huluageryoutube1938
@huluageryoutube1938 2 года назад
ቃልዬ እንኳን አደርሳችሁ የኔ ሳቂታ ስዉድሽ ሁሌም ሳቁልን ደስታችሁ ብዛት ይበልልን ደምሩኝ በተረፈ በብርቱ😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏👌👌💓💓💓🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
@lema9174
@lema9174 2 года назад
በጣም፣ታምራላችሁ፣እኳን፣አደረሳችሁ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 года назад
ዎውውውው ቃል አምሮባቹህል እንኳን አደርሳቺህ❤💛💚
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ ደምሩኝ!.! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!.
Далее
ቃል ከፍቷት አለቀሰች..
12:02
Просмотров 8 тыс.
Recycled Car Tyres Get a Second Life! ♻️
00:58
Просмотров 1,2 млн
በልደቴ ቀን  Hanna Yohannes:
56:52
Просмотров 247 тыс.
ሄለን ሰራችልኝ ማመኔ ደሞ..
12:50
Просмотров 22 тыс.