Тёмный

ናፒ የሚሉት ሰውዬ ኢትዮጵያ ውስጥ የበተናቸው 5 መርዞች ተነቃባቸው!!ሰውየውን የላከብን ማነው!?Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 267 тыс.
Просмотров 76 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 370   
@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
ምንም አይነት ኮሜዲ የለሌው እጅግ አስቀያሚ የሰውን ምብት እሚጋፍ እጅግ የወረደ የዱርየ ስራ መሆኑን እንጂ የሚያሳየው ምንም እሚያዝናና እሚያስቅ ቁምነገር የለውም ። ወንዴማችን አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏እንደእኔ መባረር አለብት።
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 8 месяцев назад
ትክክል ናችሁ ግን ቤዛ ናፒ የኢትዮጵያን ገፅታ በአለም ላይ የተበላሸ አድርጎ ነው እያዋረደን ያለው ላልሽው ቤዝዬ እኛ የተዋረድነው በዘር በብሄር በቋንቋ እርስ በእርሳችን መገዳደል የጀመርን ጊዜ ነው አለም የናቀን አለም የሳቀብን መጠፋፋት የጀመርን ጊዜ ነው እኛ የሚወራልን አይነት ንፁህ ህዝቦች አይደለንም ከናፒ በፊት ራሳችን ነን ሃገራችንን ያዋረድናት
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 8 месяцев назад
@user-kc6rr5cu1q አይዞህ የአዕምሮ ድርቀት በእውቀት ይታከማል አንተ ብቻ ጭንቅላትህን አዘጋጅ ያኔ የዘረኝነት በሽታህ ይለቅሃል ሃገር እየታመሰች ያለችውማ በእንዳንተ አይነቱ ደንቆሮ አመለካከት ነው
@nejatliben6293
@nejatliben6293 8 месяцев назад
ትክክል መምህር ተልዕኮ ነዉ👍አንቃዉ ይህን ሳይነቃ ነቃሁ ባይ ትዉልድ ።
@Tewodrosegebire
@Tewodrosegebire 8 месяцев назад
Betikikl !!
@SelamYo-e7l
@SelamYo-e7l 8 месяцев назад
ያስተዋይ ሰው ኮሜንት
@wudearaya8756
@wudearaya8756 7 месяцев назад
መጀመሪያ ምላሱ የክፍ መንፈስ መገለጫ ነው
@nejatliben6293
@nejatliben6293 7 месяцев назад
@@Tewodrosegebire 🙏💞🙏
@nejatliben6293
@nejatliben6293 7 месяцев назад
@@SelamYo-e7l 🙏💞🙏
@derejeayele5494
@derejeayele5494 8 месяцев назад
ምነኛ የተባረክ ጀግና ሰው ነህ ፣ በእውነት አድናቅክ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ።
@ሉባባአሊ-በ2ዠ
@ሉባባአሊ-በ2ዠ 8 месяцев назад
የኔ ቀን ማሻአላህ ድምፅሺ ደስ ሲል አብይ ይልሜ ወንድማችን በርታ ከጎንክነን ብዙ ሚስጥሮች የአጋንቱን ስራ እያጋሐጥክ ስለሆነ አላህ በመላኢኮቹ ይጠብቅክ የነሱ ሸር ክትትል
@melakutilahun5936
@melakutilahun5936 8 месяцев назад
ይኸን ፕሮግራም በጣም ተመስጨና ወድጀው ነው በፍቅር የምከታተለው ችግሩ 3 ደቂቃ የሰማሁ ሳይመስለኝ ቶሎ እያለቀብኝ ተቸገርሁ አብይና ቤዛ አቀራረባችሁ በጣም ደስ የሚልና ገዥ ነው ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን አይዟችሁ በርቱ። ለምታደርጉት መንፈሳዊ ውጊያ እናመሰግናለን
@romangebremedehin8087
@romangebremedehin8087 8 месяцев назад
ወንሜ፣ተባረክ፣ይህ፣ሰወየ፣ወይም፣እንስሳ፣የመጣዉ፣በሕዝቡላይ፣የስድነት፣መንፈስ፣በምድሪቷ፣ለመርጨት፣የተላከ፣የአጋንንት፣መልእክተኛ፣ነው፣ጌታየ፣ኢየሱስ፣ይገስፀው፣አንቃወመው፣በርታ፣ተባረክ፣፣
@Zema.1
@Zema.1 8 месяцев назад
አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ በልበ ያለዉን ነዉ ያወራሄዉ❤❤❤
@terezagetachew-mv3nj
@terezagetachew-mv3nj 8 месяцев назад
ዘንድሮ ሀገሬ ኢትዮጵያ ትንሣኤዋን ለማጨናገፍ የማይዘረጋ ወጥመድ የለም ቅድስት ሥላሴ እየቀደሙ ሀገራችን እየቀጠለች ነው ትዝብት ብቻ ነው😊
@saraabebe-p8h
@saraabebe-p8h 8 месяцев назад
ተልኮ እንደሆነ መጀመሪያ ተናግሪያለው ማርያምን
@hanamarem6300
@hanamarem6300 8 месяцев назад
በትክክል አብዬ እሱ በጋጠወጥነት እሚያደርገውን እነሱም ደግመው እያደረጉት ነው በጣም ያሳፍራል በእውነት
@HananMohamed-ep9qv
@HananMohamed-ep9qv 8 месяцев назад
የህዝብን አይምሮው እየደነዘዘ ነው ነፒ ነፒ አይደለ የምሉት የኛ ህዝብ በየዋህነት ነው የምንጠቃው ሰላም አልፈልግም ነው የሚለው የትክቶከር ነገር እማ የቱ ተነግሮ የቱ ይተዋል ግዜው አልቋል መጨረሻችንን ያሰምርልን😢😢😢
@BirukAlemayehu-l2s
@BirukAlemayehu-l2s 8 месяцев назад
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 8 месяцев назад
እኛ በልጠን እያለ ከኛ የሚያንሰውን እያየን መከተል ይህን ሰውዬ የሚያስወጣ ሰው ለምን የጠፋው ናፒ የሚባለውን ሰው አስወጡልን።ለሀገራችን የሚያስፈልጋት ጋጠወጥነት ሳይሆን ጨዋነትን እድገትን የሚያሳይልን ነው የምንፈልገው።
@m5791
@m5791 8 месяцев назад
i don’t want peace. i want problems, always እንዲ አይነት ሰው ምን ይሰራል አገራችን
@danielisrael7232
@danielisrael7232 8 месяцев назад
መምሕር የሚገርም መገለጥ ነው ያለሕ እግዚአብሔር ይባርክሕ ይሕ ትልቅ ስጦታ ነው የበሰለ አእምሮና አስተዋይ ልብ ስላለሕ አሁንም የበለጠ መገለጥና ጥበብና እውቀት ወደሚሰጠው ወደ እገዚአበሔር መቅረብ ይሁንልሕ
@AsterKiros-w3p
@AsterKiros-w3p 8 месяцев назад
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ይኼን ናፒ የሚባል ሰው ከዛ እገር ገርፎ ማባረር አለብን!!
@peacelove4778
@peacelove4778 7 месяцев назад
በዲንጋይ ውሻ እየለቀቁ ማባረር ነው
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 8 месяцев назад
መምህርዬ እድሜ ላአተ አንዴ በጨረፍታ አይቼው ቀፎኛል
@AbrhamEnoch
@AbrhamEnoch 8 месяцев назад
We love and support u our abiy yilma. please continue ur effort ❤
@fanasaifou4847
@fanasaifou4847 8 месяцев назад
መምህር፣ እናመሰግናለን። መጀመርያ በፎተግራፍ ላይ ምላሱን ጎልጉሎ ተነስቶ ያየሁት፣ ታዋቂው አልበርት አይንሽታይንን ነው። የአሁን ታዋቂ ነን ባዮች እሱን የተከተሉ ይመስላል። ፈጣሪ ይጠብቅህ፣ ሰላሙንም ይስጥህ🙏🙏🙏
@mimifitsum9250
@mimifitsum9250 8 месяцев назад
መምህር አብይ ስለተመለሳችሁ ደስ ብሎኛል! እናንተኮ የጀመራችሁት ትልቅ ህዝብን የማንቃት (ለስጋ ሳይሆን ለነብስ) የሚሆን ስራ ነው ፈተናውና ችግሩም በዛው መጠን እንደሚሆን እንረዳለን ግን ለዚህ ፈጣሪ በምክንያት ስላስነሳችሁ በጭራሽ እንዳትሸነፉ!! እውነት ይሄን ናፒ የሚሉትን ሰው ሳይ እናንተን ነው ያሰብኩት፣ ወጣቱ ገና አልነቃም ነገሮች አቀራረባቸውንና መግቢያቸውን እየቀያየሩ እየባሱ እየመጡ ነው እናም ከስር ከስር እንደናንተ መርምሮ ነገሩን የሚገልጥ ያስፈልገናል አደራም ግዴታም አለባችሁ!! እንወዳችኋለን!!!!!!❤
@EmebatEndeg
@EmebatEndeg 8 месяцев назад
አሁን ከሄደ በኋላ ማውራት ምን ያደርጋል የዛኔ የት ነበራችሁ ሲቀጥል ለምን በሚገባ ው ቋንቋ እንዲያውቅ አላደረጋችሁም
@ኤልጋቦር
@ኤልጋቦር 8 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ዘመናቾሁን ይባርክ ። እኔም በቻልኩት በተረዳሁት ይሄን ልጅ ባየሁበት ቪዲዮ ሁሉ በኮሜንት ለህዝቤችን ለማንቃት እየሞከርኩ ነበር። የዚህ ልጅ ተልእኮ ከባድ ነው በተለይ ለወጣቱ
@Tin677
@Tin677 7 месяцев назад
Aha tetewawekalachwhu ke abey ga be haymanotu?pente nwe malet nwe?geta eyesus yemtlew?...hmmm. eseke angetu yemilebsewn shemiz be krrabat zek aderego yasayen esti matebun
@dao-107
@dao-107 7 месяцев назад
@@Tin677ዶንቆሮ ኦርቶዶክስ ግምና ተረት አይምሮህ ተሞልቶ ምታወራው እበት እበት ይላል። መድሀኒታችን ቅዱሱ ጌታ ኢየሱስ ስም የአለም ሁሉ ነው አንብቢ። እየጠፋ ያለው ወንጌልን በውሸት መሸቀጥ የኦርቶዶክስ ውስጥ የተሰገሰጋችሁ ነብሰ ገዳይ። ትጠፋላችሁ።
@Tin677
@Tin677 7 месяцев назад
@dao-107 aha endemetetewaweku bedemb eyemesekerkelegn nwe?betam teru maregagecha nwe yesetehegn .esu yalaregagetelegnen ante selaregagetklegn letebeberu amesegenalew.sedeb gen ye seytan nwe weys be eyesus sem shifan seytanen nwe eyeteketelachehu yalachehut.yelelawn haymanot ankwasheh endih mesadebeh mn yahl eyesusn ena ye eyesusen kal endemwtawk yasetawekal bakeh?eshi...lelas be pente sem keminkesakesut neh meselegn endewm.pente gwadegnoch alugn endante gen afachew alkosheshem emnetachewn teketlew bcha nwe yeminorut.atasedbachew.eskemeche enantem tetalachehu egnanm letatalelu tefelegalachehu?endenante selalaweran sayhon befit man endehonachehu ahunm man endehonachu yetaweke nwe .ye eyesus kal endigebah megnote nwe.eyesusn yemeteketel kehone metsehaf kidus mn Lil endefelege lemawek moker.adarash wust atezlel esu yihen aywedm atechuh esu yeteregaga menfesn nwe miwedew.ke afeh yemiwetawn tsum.mechem wede af yemigebawn anetsomem blachuhal😄.ena demo kesew ga endet mawrat endalebeh temar gena alemebselehn yastawekebehal,yeyet sefer endehonk ,yet endadek yastawekebehal. afeh __🤮__,_____yilal.Getachn medhanitachn eyesus kirstos yigesetseh amen!
@EhteGbrial
@EhteGbrial 8 месяцев назад
አብዬ አንተን የሰጠን እግዚአብሄር አብ ይክበር ይመስገን።አብዬ በፀሎት አስበኝ ቦሌ ክፋለከተማ የሆነ ጉዳየሰ ገጥሞኝ በጭንቀት ለሰሞትነው።አንተ እንዳልከው የአጋንንት መነሰፈስ የተሸከሙ ናቸው።ወዴት ሄጄ ልጬህ።በፀሎት አስበኝ።
@Setotaye2024
@Setotaye2024 8 месяцев назад
ህዝባችን ፈዙዋል በነዚህ መሰሪዎች እየተዋረድን ነው አልገባንም ያሳዝነኛል😢አሁንም ይሄን ሰው ማስወጣት ነው ሀገሩ እኮ ዞር ብሎ የሚያየው የለም ሰው ሀገር እየሄደ ይረብሻል አብይ በርታ ወንድሜ ትችላለህ✊🏾
@addmih7751
@addmih7751 7 месяцев назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ደደብ ነው
@ermiasasnake2880
@ermiasasnake2880 8 месяцев назад
መምህር ተባረክ የውነት ትልቅ መረዳት ነው ያለህ እግዚአብሔር ይስጥህ በርታ
@milahagos2807
@milahagos2807 7 месяцев назад
ሁልጊዜ ስለ.አጋንንት ታወራለ የምታወራው ስለ መንፈሳዊ የጨለማው ገዢ እንደሆነ አታውቅም ሁልጊዜ ችግሩን ታወራለ ልንገር ከችግሩ በላይ ኢየሱስ ጌታ ነው ጨለማውን የገፈፈ ብርሃን ኢየሱስ ዲያብሎስን በመስቀሉ የቀጠቀጠ ጀግና የሞትን መውጊያ የሠበረ የይሁዳ አንበሳ ኢየሱሱ ዘነገደ ይሁዳ ሞአ አንበሳ ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ከሌለ ሰይጣን ጥባጥቤ ይጫወትባል ስለ እርሱ ብታወራ ብታወቅ ምንም ይልቅስ ስለ እግዝአብሔር ልጅ ኢየሱስ የማሪያም ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ስለ እርሱ አውራ የአውሬው አገልጋይ አትሁን ደሙን ስለ አፈሰሰል ስለ ቀራንዮ ጀግና ስለ ጌታ ኢየሱስ አውራ የኔ ጌታ የድል ጌታ ነው ኢየሱስ ይባላል ሰይጣን ከእግሬ በታች አድርጎታል ቀጥቅጦታል ሃሌ ሉያ ለታረደው ለኢየሱስ በነፍሳችን ላይ ምህረት የፃፍክ የማትጠልቀው ፀሐይ ሥም ብሩክ ይሁን ለዚህ ወንድሜ ለሚሰሙት አንተ ትለቅባቸው አሜን!
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 7 месяцев назад
በአውነት ይሄ ዲያብሎሰ ሰው ከኢትዮጵያ በፍጥነት መውጣት አለበት እኛ የማንንም የአጋንንት አምላኪ እየመጣ አፉ ለምን እንዲከፍት ፈቀዱለት በእውነት በጣም እግዚአብሔር ይገስጸው 😢
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 8 месяцев назад
እውነት ነው መምህር❤❤❤ፈጣሪን ልቦና ይስጠን
@mohammedabdu8374
@mohammedabdu8374 7 месяцев назад
እኔ እስላም ነኝ ግን ከኛ የሀይማኖት አባቶች የበለጠ ከብር አለኝ ፈጣሪ ይጠቦቅህ❤
@jessei1
@jessei1 7 месяцев назад
What!???? የዉልህ ወንድሜ እኔም ሙስሊም ነኝ; አዎ አብይ ይልማ ጎበዝ የሆነ ሁላችንም የምንወደውና የምናከብረው ወንድማችን ነው: ስራዎቹ ይመሰክራሉ ትውልድን የሚያነቁ ናቸው; ለዚህም ከጎኑ ነን። ግን የውልህ ብሮ ስትናገር... ''...ከሃይማኖት አባቶች የበለጠ... '' ብለሀል; ይሄ ደግሞ ትልቅ ስህተት ነው። ካንተ የሚጠበቀው ''እንደ ሃይማኖት አባቶቸ አዳምጠዋለሁ አከብረዋለሁ...''' ማለት ነው:
@MogesShumet-uc4lk
@MogesShumet-uc4lk 8 месяцев назад
መምህር እና ቤዚ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@danileteffra3573
@danileteffra3573 8 месяцев назад
ይሄ ሚዲያ በሬ ወለደ ማለት ይወዳል
@selamyetkeleya1223
@selamyetkeleya1223 8 месяцев назад
ሲጀመር ስጠላው ለምን እንዳካበዱት እራሱ ግራ ነው ሚገባኝ
@rahelbelay8302
@rahelbelay8302 8 месяцев назад
እንካን በሰላም መጣቹሁ ጠፋቹሁ በጣም በሰላም ነው ወገኖቼ🙏🙏🙏
@rahelbelay8302
@rahelbelay8302 8 месяцев назад
የብልፅግና እባብ ነው እኔ እኮ የሚስቁለት ሰዋች ናቸው ምኑ እደሚያስቅ ይገርመኛል።።።
@alganeshe4053
@alganeshe4053 8 месяцев назад
በእዉነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የሁላችንም ጭንቀት ነው ግን አንድ ቀን መልሰ አለዉ አሜን
@AMANI_I_3I_ZZZ
@AMANI_I_3I_ZZZ 8 месяцев назад
ሰላም ዛሬ ካነሳሐው ነው ነጥብ ፥ Frequency በጣም ወሳኝ አውቀት ነው፤ ሁሉም ነገሮች Frequency አላኣችው Everything vibrates and they are not permanent. Only Gold is permanent doesn't rust. Sound and color vibrate which means they have a frequency our brain is like an antenna for this frequency. So every time you listen negative words brain picks it take it processes it
@betieltsegaye4315
@betieltsegaye4315 7 месяцев назад
የወረደ፡ሰው፡መቶ፡ይሄንን፡ነቃሁ፡የሚል፡ወጣት፡ይጫወትበታል። ወጣቱ፡አሁንም፡ልቦና፡ይስጠው፤ እናንተ፡ግን፡ተባረኩልን!
@seneduhayle7730
@seneduhayle7730 8 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድማችን አብይ ይህ ሰውየ በጣም ነበር የምጠላው በተለይ ምላሱን
@wasihunmasresha9915
@wasihunmasresha9915 8 месяцев назад
ውዱ መምህራችን አንኳን በሠላም መጣህልን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 7 месяцев назад
ቤዚ እና አብይ, እንወዳችሇለን !በርቱልኝ እናመሰግናለነ 🙏
@HopeHope-u4r
@HopeHope-u4r 8 месяцев назад
ትክክል በጣም ባለጌ ነው እኔም ለራሴ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር እንደፈለገ አፉን እንዲከፍት ማነው የፈቀደለት
@dmx3674
@dmx3674 8 месяцев назад
ወይ ጉድ ፣ በቃ ጸጉር መስንጠቅ ፋሺን አረጋችሁት። አሁን ናፒን የወቅስ ብቃት አላችሁ ፣እሱ ፕራንክ ነው የሚሰራው ፣ የሰው ልጆች ሲታረዱ እንደዚህ ወጥታችሁ መቼ ተናግራችኋል? ምድረ አሽቃባጭ ።ኢትዮጵያ ውስጥ ንጿሃን ሲታረዱ ፣ ሲፈናቀሉ መቼ እንደዚህ ቀባጠራችሁ ።
@abenetnegash82
@abenetnegash82 8 месяцев назад
The modern welcome our sister and brother ....We are very happy to come and teach us as always ....Be strong God is always great Amen
@newuser4534
@newuser4534 8 месяцев назад
አብየ በትክክል ገልፀህዋል ኑርልን
@merongetachaw268
@merongetachaw268 8 месяцев назад
እሱ እራሱን እደ አንድ ትልቅ ተፅኖ ፈጣሪ በማስመሰል ነው እሱ በራሱ የፈለገውን አደረገ ህግ አስከባሪ ሊቀጣው ይገባል በሱ ምክንያት መሰደብ የለበትም ዝምታ ከንቀትም እንደሆነ ቢታሰብ ጥሩ ይመስለኛል
@hana.6956
@hana.6956 8 месяцев назад
አብይ ሰላም ለሁላችን ይሁን ይህ ሰው ኢትዮጽያን ለቆ እንዲወጣ ማድረግ አለብን እኔ የኛ ሰው ይመስለኝ ነበር።የኢትዮጽያ ሕዝብ ደነዘዘ አድነን ፈጣሪ።
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 8 месяцев назад
እኔ ባንተም መላ-ምታዊ ትንታኔ አልፈርድም! በሰውዬውም ድርጊት ባልከው ምንገድ አልፈርድም! ድፍረትህን ግን ሳላደንቅ አላልፍም!... በዚህ ልክ ሰው በመናፍስት እርግጠኛ ሲሆን አንተን አየሁ!... ማለቴ መንፈስ ቢኖርም ከዚህ ሰው ጋር እርግጠኛ ሆኖ በኮንፊደንስ ማውራት ትንሽ አጉል ድፍረት ይጠይቃል!
@martasafa7325
@martasafa7325 8 месяцев назад
መምህር አበይ እኔ እራሴ መቶ በከተማችላይ ሲሯሯጥ አይቼ አዝኜ ነበር እኔ ምኑም አላማረኝም 😢😢
@blenbefikadu4441
@blenbefikadu4441 7 месяцев назад
እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል አንተም ሰኮናውን ትቀጠቅጣለህ....
@haimont9075
@haimont9075 8 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ሳድሶች❤
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 8 месяцев назад
ስለእነ ፍቅር አዲስ ዘፈኖች ስለ እነ አብይ አህመድ የጫማ ስር መስቀል፣ ስለ ሬማ መስቀል መዘቅዘቅ ስታወሩ ነበር ለረጅም ጊዜያት! ባለፈው ጥምቀት ታዋቂው አርቲስት እስከነ ሚስቱ መስቀል ዘቅዝቆ ለብሶ ትንፍሽ ሳትሉ ዘለላቹ፣ እናንተ ብቻ ሳትሆኑ ብዙዎች እናውቅ ባዮች፤ መርጦ አልቃሾች ማለት ነው፤ ይሄንንም በወቅቱ ነግረናቹ ነበር፤ እገሌ ቢሆን አታደርጉትም ብለን ነበር እንዳልነው ሆነ! ሁሉም መርጦ አልቃሽ፣ መርጦ ወቃሽ! አስመሳይ መሆናችንን ተረድተናል፤
@tomk5529
@tomk5529 8 месяцев назад
ትክክል
@YbabeTsedale
@YbabeTsedale 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ሥራት የሌለው እንደጅብ የሚበላ
@onelove8659
@onelove8659 8 месяцев назад
"ጆሮ አላቸው አያደምጡም: አይን አላቸው አያስተውሉም::"
@abebe7532
@abebe7532 7 месяцев назад
Tebareki Abiy 🙏 Anten ena Memhir Derejen Yemesaselu ye Hager tekorkuwarewoch Ayasatan Ty all💚💛❤️ 🎉 🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌹🌹🌹🌹🌹 A
@BetiyEshetu
@BetiyEshetu 8 месяцев назад
❤❤ በከክርሰቶስ መስቀል አናቱ የተመታ ይሁን።❤❤እኔማ ሲያስጠላኝ!!!!!!! ጣኦታትን የቀጠቀጠች ታቦተ ፅዮን ቀጥቅጣ እንጦሮጦስ ትጣለው።🎉🎉🎉🎉
@tsedaynigussie421
@tsedaynigussie421 7 месяцев назад
ለምን የፕሮግራሙን ስም ሣድስ ያለ ይመስላችኋል? መርምሩ አትመኑት
@birhanutimerga4508
@birhanutimerga4508 8 месяцев назад
ተባረኩ!🙏
@SebleDejeneSebleDejene-hw3fs
@SebleDejeneSebleDejene-hw3fs 8 месяцев назад
እኔ ግን ገና ሳይመጣ የሴይጣን ተላላኪ ነው ብዬ የገመትኩትን ነገር ዘረገፈከው መምህር እናመሠግናለን ሐይሌን በዚ አጋጣሚ ጀግና ነህ ስላስከበርክ እራስህ ከስተመሮችክን👍👍👍👍👍👍
@gemechistube9126
@gemechistube9126 7 месяцев назад
ዐቤ እንደኔው ታዝባቱታል ይሄን ሰው! እመብረሃን ዘመንህን ትባርከው🙏
@makiabent7055
@makiabent7055 8 месяцев назад
ተናፍቃችሁ ነበር በጣም እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@enyewephrem4268
@enyewephrem4268 8 месяцев назад
እዉነት ነዉ::ይህን እርኩስ መንፈስ እግዚአብሄር ይገስጸዉ:: የምዕራብ አፍሪካ እጅግ ክፉ (Voodu) የሚሉት አደገኛ እርኩስ መንፈስ ነዉ::ስላጋለጣችሁት እግዚአብሄር የክብራችሁ::
@Etho19pia
@Etho19pia 7 месяцев назад
ሰውዬው ምንም ደስ የምል ወይም የምያስቅ ነገር የለውም እኔ ምኑም አይመቸኝም አረ ምኑም ልክ አይደለም።
@danielisrael7232
@danielisrael7232 8 месяцев назад
እውነት ነው መምሕር እኔና ባለቤቴ ብመጀመርያ ያየነው ቀን አውቀነው ነበር የሚያወጣው ቃልና ምላሱን ልክ እንደእባብ ሲያንቀሳቅስ አይተነዋል ይሕ አጋንንታዊ አባባልና እንቅስቃሴ ነው በሱ ላይ ያለው አጋንንቲው መንፈሱን በምድሪቱ ዙሪያ እየበተነ ነው በቀላሉ የሚታይ ጉዳይ አይደለም ሰዎች ሲቀርባቸው በእግዚአብሔር ስም መገሰፅ አለባቸው እሱ ቀርቦቸው ይሕንን የላደረጉ ሰዎች በቀጥታ ከሱ መንፈስ ጋር ኮኔክት የደርጋሉ
@woinhareggebrewhiwot2507
@woinhareggebrewhiwot2507 7 месяцев назад
አሁን:ይህ:እብድ:ምኑ:ነው:ለኢትዮጵያውያን:ይዞ:አማኑኤል:ማስገባት:ነው::ይህ:ሰው;እራሱ:መፍትሄ:ደሚያስፈልገው:ሰው:ነው:;
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 7 месяцев назад
ሰላም ሣድሶች እንዴት ናችው እንደዚህ ዓይነት ነግሮች በጊዜ ሀይ ልባል ይገባል፤የራሳችን ይበቃናል
@Mekdes-b9u
@Mekdes-b9u 7 месяцев назад
SNSRATH. YLLWH. GATWTH. WEDHO. SAYHON. TGEDHO. WDMTABTH. MMLSHE. ALBTHE. YEHEY. ASKYAMH. MNABTYW. LYDRGH. NEWHE. YMTAWH
@elenigetye9192
@elenigetye9192 7 месяцев назад
እኔ በጣም የማዝነው እንዴት እብደትን ላይክ ሸር ይደረጋል .....በጣም ስገረም ፣ስናደድ ነብር ዛሬ ስታቀርብ ደስስስስ አለኝ ሚከተሉት ሁሉ እብድ ናቸው እንጂ እንድት ማበድን ትደግፋለህ.......ሰው ትንሽ ሲዘባርቅ ውይ እግዚዐብሄር ይማርህ ነው የሚባለው.....ወጣቱም ሆነ አዛውንቱን ልብ ይስጠን ......ቲክ ቶክ ላ ስንት ብልግና ብዙ ላይክ ሲያገኝ ያናድዳዳል እግዜር ይርዳን
@user-gu3tx2tu7w
@user-gu3tx2tu7w 7 месяцев назад
ሰውየው ያይምሮበሸተኛነው ግን እሱማነው በሰውሀገር መቶቅዘኑን እንዲቀዝን የፈቀደለት??? አንዱአፍንጫውን አይደፋውም ? ሰውምንእሰኪያረግነው የሚጠብቀው? የመንግሰትምእጅ ያለጥርጥርአለበት።
@meseretm4788
@meseretm4788 8 месяцев назад
ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል
@Lid757
@Lid757 8 месяцев назад
አብይ ትክክል ነህ የህዝቡ አስተሳሰብ ከዘቀጠ ቆየ Shame shame shameeeeeee !!!!!!!!!!!! በጣም ነዉ የሚገርመዉ እዉነትህን ነዉ ለምን መንግስት አያስወጣዉም በቃ ኢትዮጵያ የማንም መጫወቻ።
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 8 месяцев назад
የጥበብ፡ መጀመሪያ ፡እግዚአብሔርን፡መፍራት ፡ነው፡ሥራቷም፡በሕይወት፡የሚኖሩበትን፡ዘመን፡ያበዛል።መፅሀፈ፡ሲራክ፡ምዕራፍ 1ቁጥር 20
@ruthmime73
@ruthmime73 8 месяцев назад
እኔም ገና ሳየው አልተመቸኝም የሆነ mission ይዞ የመጣ ይመስለኛል።
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 8 месяцев назад
እንግዲህ፡እንደ፡ጥበበኞች፡እንጂ፡ጥበብ፡እንደሌላቸው፡ሳይሆን፡እንዴት፡እንድትመላለሱ፡በጥንቃቄ፡ተጠበቁ፡ቀኖቹ፡ክፉዎች፡ናቸውና፡ዘመኑን፡ዋጁ።ወደ ኤፌሶን፡ሰዎች ፡ምዕራፍ ፭ ቁጥር፲፭-፲፯። ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን።
@selamhailu1990
@selamhailu1990 8 месяцев назад
እውነት ለመናገር ናፒ የተባለው ሰውዪ በጣም ነው የምጠላው ሃይሌ ሆቴሉ እንዳይገባና ፕራንክ እንዳያደርግ ስሰማ በጣም ነበር ደስ ያለኝ ትልልቅ ሆቴልም ሆነ ማንኛውም ቦታ ለደንበኞቻቸው እንክብካቤ ሲሉ ይህንን አይነት አላስፈላጊ ድርጊት ማስቆም አለባቸው
@BiniamBinihamer
@BiniamBinihamer 7 месяцев назад
ሳድሶች የሆነ ሰዓት ትመቹኝ ነበር ።ነገር አሁን አሁን የምታስተላልፉት ነገር የክፍያ ነው የሚመስለው በተለይ የዛሬው ፕሮግራማቹ ኃይሌ ከፍሏቹ ነው ። አብይ ወደ ትክክለኛው መልዕክትህ ብትመለስ መልካም ነበር ።
@jeff.t7778
@jeff.t7778 7 месяцев назад
እኔን የሚገርመኝ ለሱ አሽከር የሆኑ ኢትዮጵያዊያኖች መንገድ የሚያሳዩ ከስሩ ከስሩ የሚሮጡ ....
@tigistgebru3899
@tigistgebru3899 8 месяцев назад
በነገራችን ላይ ጥንካሬ ይሰማኛል በመምህር ንግግር
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 6 месяцев назад
ትምህርትህ ይጥመኛል ያረካኛል ጌታ ፀጋውን በረከቱን ሁሉ አብዝቶ ይስጥልን ። በጣም አመስግናለሁ እወድሀለው።
@bogalefeyissa789
@bogalefeyissa789 7 месяцев назад
ግራ ገባኝ፡፡ ነገሮችን ከርግብግቢት ጋር የሚያዛምዱት በዋናነት የሜታ ፊዚክስና የዮጋ ፍልስፍና ተከታዮች ናቸው፡፡ ኢአማንያን ብለህ በአንድ ወቅት በዚሁ ፕሮግራምህ ጥምብ ርኩሳቸውን ስታወጣቸው ነበር፡፡ ወይ ኢአማኒ ሆነሃል ወይም አማኝ ለመምሰል ጥረት እያደረግህ ነው ወይም የሆነን ክስተት በፍጹም ጠልቆ ባልገባህ መንገድ እየገለጽክ ነው፡፡
@Mekdes-b9u
@Mekdes-b9u 7 месяцев назад
EXAKTLY. BTAMH. ASKYAMY. SEWHE. NEWHE TLEKHO. ALEWHE. YMTABTH
@MartaTesfaye-vy9qd
@MartaTesfaye-vy9qd 8 месяцев назад
ኧረ መምህር ትውልድ እየጠፋን ነው በዩኒቨርሲቲ ዲግሪ ወይም በአለማዊ እይታ የመናፍስት ውግያ መረዳት አይቻል ምናልባት እንተባበራቸው ይሆናል እንጂ እነዚህን ነገሮች ሳንቀደም ለመረዳት ምን እናድርግ መምህር
@MartaTesfaye-vy9qd
@MartaTesfaye-vy9qd 8 месяцев назад
ኧረ መምህር ትውልድ እየጠፋን ነው በዩኒቨርሲቲ ዲግሪ ወይም በአለማዊ እይታ የመናፍስት ውግያ መረዳት አይቻል ምናልባት እንተባበራቸው ይሆናል እንጂ እነዚህን ነገሮች ሳንቀደም ለመረዳት ምን እናድርግ መምህር
@Negadras_kassa
@Negadras_kassa 7 месяцев назад
ቲክቶክ መቼና እንዴት ነው የኢትዮጵያን ፖልለቲካና እምነት የቀዬረው? በምን ጥናትና እንዴት አወቅህ? ቲክቶክ እኮ በግል ጠላና ሻይ ቤት የምትጫወተውን ችውውት ያለ ፊዚካል ግንኙነትሽመጨዋወት ነው...በቃ! *የሆንክ ቀናተኛና ኮምፕሌክሳም ነህ!!
@selinaendale5803
@selinaendale5803 8 месяцев назад
አብያችን ምነው ጠፋህ በሰላም ነው? ለማንኛውም የዚህን እርኩስ ሰውዬ አላማ ሳይረዱ ጀግናችንን ሀይሌን ሊያሸማቅቁ የሞከሩ ሰዎች እራሳቸውን መፈተሽ ይገባቸዋል ። እኛም እንቃወማለን።
@nehemiah6931
@nehemiah6931 7 месяцев назад
ሲጀመር I want problem, I don’t want a peace, ችግር መፍጠር እፈልጋልሁ, ሰላም የሚባል አልፈልግም ብሎ ነው የሚጀምር celebrity ለሃገርም ለግለሰብም አይጠቅምም:: እኔ ምላሱን ሲያወጣ መንፈሴ በጣም ይበሳጫል :: ምላስ ማውጣት በመንፈሳዊ ዓለም ከጥልቁ ነው:: ጤናማ አይደለም መጽሐፈ ኢዮብ 20 16፤ የእፉኝትን መርዝ ይጠባል፤ የእባብም ምላስ ይገድለዋል።
@milliemedia7965
@milliemedia7965 7 месяцев назад
ኢትዮ ውስጥ ብቻ አይደለም ቪድዮ የሰራው ነገሮችን በሙሉ አጋንት አጋንት እያላቹ አጋንት ታመጣላቹ
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 7 месяцев назад
የሚገርም ነው ኢሄን ሰውየ በጣም ነበር የተጠራጠርኩት።በተለይ ምላሱን እንደእባብ ሲያርገበግበው ነበር ተልኮ እንዳለው የጠርጠርኩ በርግጥም ኢትዮጵያዊ ብቻ ሳይሆን እዚህም አውሮፓ ቨተለያዩ ቦታወች እየሠራ ነው። ልጆቹ ሁሉ l want problem always.l don't like pice እንደጨዋታ ነው የሚያዩት አሁን ግን አንድም ነገር እንዲያዩ አልፈቅድም።
@mimiderese3351
@mimiderese3351 8 месяцев назад
በጣም በትክክል ነዉ የገለፅከዉ።
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew 8 месяцев назад
ወንድሜ አበይ ይልማ ! አንተ እንደአወራኸው ኢትዮጵያ ታዋቂ አይደለችም።ይህን ለማወቅ ጀርመን አገር በዩንቨርስቲ ውስጥ ከሚማሩ ተማሪዎች ቃለመጠይቅ ተደርጎላቸው 2% ቢቻ ነው የሚያውቋት።ናፒ ኢትዮጵያን ኢያስተዋወቀ ነው።ትልቅ ገቢ ለኢትዮጵያ እያመጣ ነው።ህፃናትን እያረደ እርጉዝን ሆድ እየቀደደ ህዝባችንን የሚያስፈራራ አማፂ ቡድን ባለበት አገር ናቲ ችግር ይፈጥራል ብየ አልገምትም።
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew 8 месяцев назад
ወንድሜ አበይ ይልማ ! አንተ እንደአወራኸው ኢትዮጵያ ታዋቂ አይደለችም።ይህን ለማወቅ ጀርመን አገር በዩንቨርስቲ ውስጥ ከሚማሩ ተማሪዎች ቃለመጠይቅ ተደርጎላቸው 2% ቢቻ ነው የሚያውቋት።ናፒ ኢትዮጵያን ኢያስተዋወቀ ነው።ትልቅ ገቢ ለኢትዮጵያ እያመጣ ነው።ህፃናትን እያረደ እርጉዝን ሆድ እየቀደደ ህዝባችንን የሚያስፈራራ አማፂ ቡድን ባለበት አገር ናቲ ችግር ይፈጥራል ብየ አልገምትም።
@bethelhemnigussie2762
@bethelhemnigussie2762 8 месяцев назад
ማ ነው የላከው ስራው ይፍረስ።
@sintayehuhaile5665
@sintayehuhaile5665 7 месяцев назад
የሀገራችንን ገጽታ እያጠለሸ የሚሄድ ፣ የኢትዮጵያተውያንን ስብዕና የማይመጥን ተራ ባለጌ ሰው ስለሆነ ከቅድስት ሀገራችን በአስቸኳይ ሊወጣ ይገባል።
@FitsumTekeste
@FitsumTekeste 7 месяцев назад
ከሚሰራው ወራዳ ተግባራት ደህና በትሮች ቀምሶ እንዳይሞት ፖሊስ በሃገር ክስ መስርቶ ወደአገሩ መላክ ወንጀል ሆኖ ከተገኘ በኢተዮጵያ ህግ መጽሔት የሚወሰንለት ቅጣት መቅጣትና ወደ አገሩ መጠረዝ
@aynalemtesfaye3985
@aynalemtesfaye3985 7 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣችሁ እውነት ነው ምን እንደሚያስተዋውቅ አልገባኝም ሀገራችንን አስተዋወቀ የሚሉ ስላለ ነው እንዲህ አይነት ስብእና የላትም ኢትዮጰያ
@AnnoyedCityMap-gc2cn
@AnnoyedCityMap-gc2cn 7 месяцев назад
ብዙነገሮች ከእናተ ተምሬያለዉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ እኔ ገና ኢትዮጵያ ሲገባ ሁሉ ምክኒያቱ ሁላ ያልገባኝ አንድታሪክ እንኳን ታሪክ የሌለዉ በትልቅ አቀባበል የተደረገለት ያሳፍራል ግን አሳይተነዋል በጀግናዉ አባታችን እኔ ከዛ በፊትም ብያለዉ ኢትዮጵያ ክፋት ሽርቦ ቢመጣ ይከችፋል ይዋረዳል አብይዬ ከአንተ ብዙ ነገሮችን አስተምረኋኛል ።
@alem7474
@alem7474 8 месяцев назад
ይህ የማይረባ መንግስት ላይ ሆነን እንጅ፣ ትምህርት እንዲሆነው የተወሰነ ወራት አስረው ቢለቁት ጥሩ ነበር፣ ሀይሌን ቤት መንካት የኢትዮጵያን ክብር መንካት ነው፣ ኮተታም ነገር ነው፣
@tsedeymengesha3794
@tsedeymengesha3794 7 месяцев назад
ይህ ቀፋፊ ሰው የሚሰራው ሁሉ የቆሸሸ ያውም የውጪ ዜጋ ሆኖ ነውር እንዲሰራ ነፃነት ያለው፣ በህዝብ ላይ ይህን የመሰለ ፀያፍ ድፍረት ሲሰራ ተስቆ የሚተውበት ጉድ እያየን ነው። በፍልጥ የሚያንቆራጥጠው ሰው ያላገኘበት ምክንያት የመንግስት ሰው ሆኖ ነው? አገር ወርዳ ወርዳ አንጦርጦ እስክትገባ እየተጠበቀች ይመስላል፣ በጥሩ ፍልጥ መንቆራጠጥ የራበው ዘልዛላ።
@geneteden4343
@geneteden4343 8 месяцев назад
እኔ ከባህሪየ እጅግ ቁጡ ነኝ ሪስቶራንት ከቤተሰብ ከጋደኛ ልዝናና ይሁን ልመገብ ገብቼ ያዘዝኩት ምግብ ቂጡ አፍንጫው ጎርጉሮ መልሶ ከስሐኔ ምግቤ አንስቶ ሊበላ???? ኡኡኡኡ የማይታሰብ ነው ክብር የሚባል ነገር አስቀድማሎህ ከየትኛው ድራማ etc እና በ fb ሳየው ይገርመኝ ነበር የሰዉ ሳቅም ስያበሽቐኝ ነበር ንቃት በሚል የገባው ድንቁርና (አዚም ኢትዮጵያ ውስጥ እጅግ ያሳስባል 🤔😨😨😨😨
@teferateklu4780
@teferateklu4780 7 месяцев назад
የኔ ወንድም ምን እያልክ ነው አንተ የዩቱብ ብር እያገኘህ ከዋናወቹ ነጮች ጋር ቁማር እየሠራህ አታፍርም ወይ ካንተ በላይ እናውቃለን ዋናው አስተዋዋቂ አንተ አይደለህም ወይ አስቲ እንገናኝ ነው የተጋለጡ ሠወች ድንገት ገብቶ እቃ ሲያነሳ ምናምናቸውን ያነሣባቸው ሠወች እንደከፈሉህ እየታወቀ መጀመሪያ ቀላዋጭ ምቀኛ መሆንህን የሚነግርህ አጣህ እስቲ በአካል እንገናኝ
@getahunhaileyesuse3273
@getahunhaileyesuse3273 8 месяцев назад
ናፒ አጫጭር አስገራሚ ቪዲዮ እየስራ ብዙ የተቸገሩ ስዎችን የሚረዳ ግለስብ ነው አለቀ አንተ እንደዚ ልታስብ ትችላለህ ግን እስኪ አንድ በካንስር የተጠቃችህን እህት ያሳያትን sympathy ማየት ትችላለህ ።ያንተ ቪዲዮ አየንልህ ደሞ የናፒን ብዙ አይተናል አንተ ግን ምን ስራህ ስንት ስው ረዳህ??
Далее