Тёмный

አመስጋኟ እማማ አስኩዬ አረፉ Ethiopia | EthioInfo. 

EthioInfo
Подписаться 743 тыс.
Просмотров 73 тыс.
50% 1

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Опубликовано:

 

9 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 952   
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 2 года назад
ደስ የሚለው ለንስሐ ለስጋ ወደሙ በቅተዋል ..ለዚ ለመብቃትቸው ምክንያት የሆናችሁ ሁሉ ክብር ይገባችሁዋል...እሳቸው እግዚአብሔር የሚወደውን አርገው አርፈዋል ...መንግስቱን ያውርሳቸው !!!
@farialain3366
@farialain3366 2 года назад
ነብስ ይማር እማማ አስኩዬ
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 2 года назад
Amen, nefes yimar.
@makdsm8979
@makdsm8979 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
እዉነት ነዉ ነብሳቸዉን ይማር
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 2 года назад
የኔ እናት እፉፉፉፉ እንኳንም እንደከፋቸው አልሞቱ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ 😘💚💛❤
@Ethopia22
@Ethopia22 2 года назад
እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 2 года назад
የኔ እናት ነፍሰዎትን ይማር 😭😭😭😭😭
@genetnageshigenetnageshi6935
@genetnageshigenetnageshi6935 2 года назад
😭😭😭
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
ስታገለግላቸው የነበረች ልጅ እንዲሁም መላው የማህበሩ አባላት እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጣችሁ 👏
@yaracell8931
@yaracell8931 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔናት አፍስወትን በጋጋጎቹ አጠገብ ያድርግልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 года назад
ጌታ ሆይ እኔንም ለንሰሐ ሞት አብቃኝ እማማ አርፏል ሰጋና ደሙ ተቀብለዋል ነፍሳቸውን ከቅዱሳን ከደጋጎች ጋር ያሳርፈልን ነፍሰ ይማር።
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tersite858
@tersite858 2 года назад
አሜን
@meluaraya1904
@meluaraya1904 2 года назад
ነፍስ ይማር የመጨረሻ ጊዜያቸውን እንደ ልባቸው መሻት ያደረጋችሁላቸው እናንት ደጋግ ልቦች እግዚአብሔር ይስጣችሁ 🙏
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 года назад
የኔ እናት ጨዋታቸው ... ምርቃታቸው... 😔 ነፍሳቸው በመላእክት እቅፍ ትረፍ! 🙏🙏🙏🙏 የቀራንዮ ማህበርተኞች እናንተ የልጅ ትላልቆች የምድር ኑሯቸውን እንዳሳመራችሁ በምድርም በሠማይም ደስታችሁ ፍፁም ይሁን! የሣቃችሁን ማድመቂያ ምርጥ እናት ስታጡ ሃዘኑ ከባድ ነውና መፅናናትን ይስጣችሁ ! 🤲🤲🤲
@tsedydesta3703
@tsedydesta3703 2 года назад
የኔ እናት እንኳንም የክርስቶስ ሙሽራ ሆነው ተጠሩ። እናንተ ደጋግ ልጆች ይህንን ያደረጋችሁ መጨረሻችሁ ይመር መሲ ተባረኪ። እማማ አስኩ ነፍስሁ በሰላም ትረፍ
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 2 года назад
ነብስ ይማር እማማ አስኩዬ በጣም ነው የደነገጥኩት እንኳን ይህንን ብቸኝነት ለትንሽ ግዜም ቢሆን እማማ እስኩዬን ላስደሰታቹ እህቴቼ እጅግ እናመሰግናችዋለን
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 2 года назад
ነብሳቸውን ይማርልን የኔ እናት ለዚህ ክብር ስላበቃችኌቸው የማህበሩ አባላቶች የህይወት ዋጋ ያድርግላችሁ አስተዋዮች ተባረኩ
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 2 года назад
ነብስ ይማር እማማ አስኩዬ
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 2 года назад
ነብስ ይማር እማማ አስኩ ደስ የሚሉ እናት ነበሩ። ቅዱስ ቁርባን ወስደው የነብስ እረፍት ማግኘታቸው ትልቅ ነገር ነው።
@senedufekade3106
@senedufekade3106 2 года назад
RIP thank you ladies for making her last days comfortable!!
@asegedeshete5842
@asegedeshete5842 2 года назад
ነብስ ይማር
@eleniworku3153
@eleniworku3153 2 года назад
የኔ እናት ጨዋታ አዋቃ ምርቃታቸውስ ደስ ሲል ነፍስ አቸውን በአፅደ ገነት ያሳርፍው
@user-zh9el1nd9l
@user-zh9el1nd9l 2 года назад
እድለኛ እናት ናቸው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን የሰማዮን አበጃጅቶ መሄድ የመሰለን ምን ነገር አለ በከታቸው ይደርብን ይህ እንዲሆን ምክንያት የሆናችሁ ሁሉ ክብር ይገባችኃል ነፍሳቸው በአፀደ ገነት ያሳርፍልን አሜን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
የኔ እናት 😢 እሚያስደስተው ደግሞ ለስጋው ደሙ መብቃታቸው ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ነብስዎት በሰላም ትርፍ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 года назад
ውይ የኔ እናት በቀደም ደህና ይመስሉነበርኮ 😭 የመጨረሻ ጊዜያቸውን ያለችግር በደስታ እንዲያሳለ3ፉ ያረጋችሁ ሁሉ ተባረኩ❤
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
እንዴት መታደል ነው ቅዱስ ቁርባኑን ወስዶ ወደማይቀረው ዓለም መሄድ እማማ ነብሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@woinshet2595
@woinshet2595 2 года назад
እውነት ነው አሜን
@genitube.g9425
@genitube.g9425 2 года назад
ነፍስ ይማር ተመስገን በገጀራ የታረዱትን ስናስታውስ የእማማ አስኩዬ ሰርግ ነዉ ሞት አይደለም 😭😭😭😭😭😭
@alemtehaynigatu1265
@alemtehaynigatu1265 2 года назад
Tkkl
@edutube3601
@edutube3601 2 года назад
ኡፍፍፍ መታደል ነዉ በእዉነት የሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ሲያምር ደስ ይላል ለስጋወ ደሙ በቅተዉ ደሞ መሞት ምንኛ መታደል ነዉ ነብሶትን ይማር እማማ አስኩየ እርሶ ሞት ማንም አያገኘዉምና 🙏🙏😥
@user-rp9lq2ig4s
@user-rp9lq2ig4s 2 года назад
ነፍስ ይማር!! እናንተ የቀራኒዮ ሰፈር ቅን ወጣቶች እግዚአብሔር ያፅናችሁ። ከዕድሜያችሁ በላይ አስባችሁ ለዋላችሁላቸው ውለታ እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ!!! ከናንተ የቀረ ያለ አይመስለኝም፤ ዓምላክ የፃፈላቸው ዕድሜ ይሄው ሊሆን ይችላል፤ ሆኖም ምክንያት ሆናችሁ ለስጋ ወደሙ ስላበቃችሁዋቸው እጅግ አመሰግናለሁ!!!!
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 года назад
ነፍስ ይማር እማማ እንደ እርሶ ያሉትን ያብዛልን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን😭😭😭😭😭
@user-tr7pe2ig5b
@user-tr7pe2ig5b 2 года назад
የኔ እናት😭😭😭😭 ነብሶትን ፈጣሪ በደጋጎች ስፍራ ያኑርልን 🙏በጣም ነው ያዘንኩት😭😭😭 ንሰሃ ገብተው ቅዱስ ቁርባን ወስደው ስላረፉ እድለኛ ናቸው ለሁላችሁም መጽናናት ይሁን 🙏
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 2 года назад
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ነብሶትን በአፀደ ገነት ያኑረው ሲያሳዝኑ 😭😭😭😭 በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከጎኑት ላልተለዬ ወዳጆቾት መፅናናትን ይስጥልን የኔ እናት እንኳንም እንደ ከፋዋት ያልቀሩ 😭😭😭😭😭
@user-fl1tw5pk6t
@user-fl1tw5pk6t 2 года назад
ለንስሀ በቅተ ለቅዱስ ቁርባኑ በቅተው መሞታችው የውነት መታደልነው እግዚአብሔር አምላክ ውለታችውን ይመልስው
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 2 года назад
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማረው መቸም ከዚህ የሚቀር የለም እናንተንም ብድር ይግባችሁ 😣😣😣
@sarahana7929
@sarahana7929 2 года назад
ከቅዱሳን ጋር ዘላለም በገነት ያኑሮት ሳይወልዱ ባሳደጓቸው በልጆቾት ለዚ ሁሉ በቅተው ወደ አምላክ መሄዶት ደስ ይላል
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 2 года назад
ታሞ መሞት በስንት ጣአሙ ደስ የሚለው ለስጋው ደሙ ልጆቻቸው አብቅተዋቸዋል እድሜቸውም ገፋ ያለ ነው እና ምንም አያስለቅስም ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@Tube-gv4cj
@Tube-gv4cj 2 года назад
የኔ እናት። እማማ አሰኩዬ። በጣም እከታተላቸው። ነበር። በጣም። አዘንኩኝ። የነ እናት። ኡፍፎፍ ነቡሳቸውን በገነት ያኑርው
@koramaryam3296
@koramaryam3296 2 года назад
ኢትዮ ኢንፎ ለመሆኑ የዱቼ እናት ወሮ እልማዝ ከሲያትል መጡለት ሁሌም እንባው ክፊቴ እይጠፋም
@yordanosuae7144
@yordanosuae7144 2 года назад
እናታችን የዘላለም ህይወት እና የዘላለም የሰላም እረፍት ይሁንሎት እርሶን በጉልበት በገንዘብ የረዳዎትን በሰማይ በመዝገቡ ይሰብስብለት
@tarikkassa4840
@tarikkassa4840 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ቸር ነው ለትንሽ ግዜም ቢሆን የሚንከባከቧቸው ልጆች አግኝተው ለብዙ ክብር ያበቋቸው ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን እንዲቀበሉ ያደረጋችሁ ክብር ይገባችዋል ነፍስ ይማር
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 года назад
ውይ እግዚአብሔር ነፍስዎትን ይማር እማማ አስካለ። ዘወትር አመስጋኝ እናት ነበሩ።
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
የኔ እናት አረፉ ነፍስ ይማር እማማአሥኩየ እውነት በጣም ነው ያዘንኩት ነፍስወትን በአፀደ ገነት ያኑርልን እማማ😭😭😭😭😭
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 2 года назад
የእኔ እናት ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያድርገው ቸሩ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እሳቸውን የረደችው
@tsegatilhahun4440
@tsegatilhahun4440 2 года назад
እማማ አስኩዪ ነብሶትን ባፀደ ገነት ያኑሮት ።
@user-wj6dx7qw5d
@user-wj6dx7qw5d 2 года назад
እንዴት መታደል ነው የቅዱስ ቁርባን በቆቶ መሞት እፍፍ መጨረሻዬን አሳምርልኝ አምላኬ ሆይ
@saragach9525
@saragach9525 2 года назад
ታድለሽ መስዬ ተባረኪ ቃልየለኝም ላንቺ እወድሻለው መስዬ ተባረኪልኝ ነብስ ይማርልን ለእናታችን
@henaa3965
@henaa3965 2 года назад
እማብርሃንን፡ከደገጎች፡አበው፡አበቶቸችንና፡ቅዱስን፡እናቶቸችን፡ጋር፡ነብሶትን፡ፈጠሪ፡የስርፎት፡አሜን፡
@betydereje3479
@betydereje3479 2 года назад
😭😭😭😭 የማውቃቼው እስክመስለኝ ነው የወደድኳችሁ በጣም አዝናለሁ እግዚአብሔር ነፍሶትን ይማርልን የኔእናት🥺
@afomia7469
@afomia7469 2 года назад
የእማማን ነብስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@neweyuio1755
@neweyuio1755 2 года назад
የእኔ እናት ቸሩ አባት እግዚአብሔር እረፍተ ነፍስን ያድልልን።
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k 2 года назад
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በቅዱሳን እቅፍ ያድርግልን እግዚአብሔር ይመስገን ባልሳሳት ለክቡር ደሙ ለቅዱስ ስጋው በቅተዋል ይመስለኛል
@mekdesbekele1964
@mekdesbekele1964 2 года назад
ነፍሳቸውን እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑር ለረዳቸዋቸው ለቅዱስጋው እና ለቅዱስ ደሙ ላበቃችዋቸው እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፈላችሁ🙏እግዚአብሔር ያፅናናችሁ🙏
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 2 года назад
እማማ አስኩዬ እግዝአብሔር በአፀደ ገነት ያኑሩት የኔ እናት 😭😭😭😭😭😭😭
@familypromotion9552
@familypromotion9552 2 года назад
እማማ አስኩዬ እድለኛ ናቸው ለንሰሀ በቅተው ስጋ ደሙን ተቀብለው ነው ያረፍቱ ነፍስ ይማር
@user-dq2cj3fq3q
@user-dq2cj3fq3q 2 года назад
እማየ ታድለው ለንስሀ ለስጋ ደሙ በቆቶ ወደ አምላክ መሄድ እዴት መታደል ነው አምላኬ ሆይ እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ 😭😭🙏🙏
@Newton514
@Newton514 2 года назад
ነብሶትን በአፀደ ገነት ያኑረው እማማ አስኩዬ
@rutaruteee2244
@rutaruteee2244 2 года назад
የእኔ ተጨዋች እማማ አስኩዬ ነፍስሽ በስላም ትረፍ🥲😢😢
@lamaralotaibi2892
@lamaralotaibi2892 2 года назад
የኔ ውድ እናት ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑሮት
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
ውይይይ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ እንዴት ደነገጥሁ ልክ የቤተሰብ የዘመድ ያክል ነው የደነገጥሁ ።ትልቅ ሰው ሲሞት ፍርሀቴ ይጨምራል ሀገር ባዶ የሆነች ያክል ይሰማኛል ያለነው በነሱ ፀሎት እና በረከት ነው ለእነሱ ሲል ነው እግዚአብሔር በምህረቱ የታገሰን ። እማማ አስኩዬ ነፍስዎትን በአፀደ ገነት ያኑርልን በመጨረሻዎ ሰአት ለንስሐ ለስጋወደሙ በቅተው ተደስተው ወደማይቀረው መሄድዎት ደስ ብሎኛል ነፍስዎትን በአፀደ ገነት በአብርሐም ወይስ ሐቅ እቅፍ ያኑርልን 👏😭
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 2 года назад
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን እንኳን እንደ ከፉቸው አላለፉ እግዚአብሔር ይመስገን ስጋና ደሙንም ወስደው መንገዳቸውን አስተካክለው ነው ያለፉት እናንተ ልጆች እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላችሁ ።
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 года назад
የኔ እናት መልካም እረፋት አስኩዬ የኔ እናት እግዚአብሔር የቅዱሳኑ ጋር ያሳርፋልን
@ethiolove5855
@ethiolove5855 2 года назад
ወይ እማማ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን የቀራኒዬ መሀበርተኞች የእማማ አስኩዬን ብርሀን አበርታቹ ነበር ለዚም ምስጋናችን ከልብ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹ ለፍታችዋል
@user-mq2eh7cr5y
@user-mq2eh7cr5y 2 года назад
የኔ እናት ረፍተ ነፍስን ያድልልን ቸሩ መድኃኔዓለም
@yemsirachredate7545
@yemsirachredate7545 2 года назад
እማማ አስኩዬ ነፍስ ይማር ውይ በጣም ያሳዝናል እሱ የወደደውን አደረገ ፡፡ደግ እናት
@tiruworkberihun686
@tiruworkberihun686 2 года назад
የኔ እናት ነፍስ ይማር ግን ደስ የሚል አሟሟት ለንስሀ ስጋዎደሙ ተቀብለዉ ማረፋቸዉ ደስ ይላል በተረፈ ወጣቶቹ ተባረኩ ሞትን ቀድማችሁ ድል ነስታችሁታል እማማን በክርስቶስ እቅፍ እዲያርፉ አድርጋችኋል
@user-mz4li9im2w
@user-mz4li9im2w 2 года назад
እማማ አስኩየ ነፍሰውትን ይማር በፀደ ገነት ያኑረ እማማ አስኩየ እናታችን
@meronmolla5214
@meronmolla5214 2 года назад
ነብስ ይማር የኔ እናት
@user-ro3cy3np4k
@user-ro3cy3np4k 2 года назад
የኔ እናት ተዘጋጅተው ነፅተው እድለኛ ናቸው ነፍሳቸውን በሰላም ትረፍ ስወዳቸው የኔ እናት ሞት ለሁላችንም ሀይቀርም ቀን ነው የምንጠብቀው እኛም ለንሰሃ ሞት ያብቃን ህሊና ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጣቹ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 года назад
ነፍስ ይማር 😭🙏🏿 እማዬ 🙏🏿
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 2 года назад
እግዚአብሔር በገነት ያኑራቸው🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@geni4618
@geni4618 2 года назад
በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር 😭😭😭
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 года назад
የኔ ፈንዲሻ እናት እማማ አስኩዬ እግዚአብሔር ነፍሶትን በገነት ያኑረው 😭😭😭😭😭መስዬ የኔዋ እድሜና ጤናውን ይስጥሽ የምዬ የአገሬ ልጆች በስደት ያላቹ እናታለም እመቤቴ ማርያም በሰላም ለአገራቹ ያብቃቹ ያብቃን
@bayushkumssa4417
@bayushkumssa4417 2 года назад
እማማ አስኩዬ ነፍስ ይማር፡ በአፀደ ገነት ያኑርልን!
@EmuArfat
@EmuArfat 2 года назад
እማዬ ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭
@dawite5944
@dawite5944 2 года назад
ነብስ ይማርልን ምንም አይደለም በእድሜ ስለሆነ ክብር ነው
@gshjdjd4517
@gshjdjd4517 2 года назад
የዋህ ናቸው የኔ እናነት ነፍሴውን ይማር
@user-yb1xe7cp9g
@user-yb1xe7cp9g 2 года назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ነፍሳችውን በአፀድ ገነት ያኑረልን
@AlamAlam-xb6ih
@AlamAlam-xb6ih 2 года назад
ማማየ ሞቶ አይባልም እድሎትን ለቀሩ እናቶቻችን ያድልልን እንላለን እማማየ ሥጋ ደሞን አግኝቶ ነዉ ጌታ የጠራቸዉ እኛትም የሣቸዉን እድል ይሥጠን ማማየ ነብሶትን ያማርልን በገነት ያሣርፎት ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን
@senduebraemebraym6960
@senduebraemebraym6960 2 года назад
ሞቴን እንደ እማማ አስኩዬ ያድርግልኝ ነብስ ይማር ለንሰሀ ያብቃን ፈጣሬ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 2 года назад
ኡፍ በጣም ያሳዝናል ነፍሳቸውን ይማር መሲ የሳቸዉን ፕሮግራም አሳምራ ሰታቀርበዉ በጣም ነበር ደሰ የሚለዉ እናም ከጎናቸዉ የነበሩት ልጆች ላደረጋችሁት ነገር ሁሉ እህቶቼ እግዜብሔር ለናንተም በቸገራችሁ ነገር ሁሉ አምላክ ይድረሰላችሁ እግዜብሔር ያጥናችሁ 🙏🙏🙏
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 года назад
ለዚች አጭር እድሜ ክፋታችን ባይበዛ እሳቸውን የደገፋችሁ ለስጋ ደሙ ያበቃችው ሁሉ ምስጋና ይገባችዋል ነፍሳቸውን ይማር😭😭😭😭
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 года назад
😭😭😭😭😭😭ወይኔ የኔ እናት በጣም ያማል እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን
@jdjdheihdhjdjskskd6182
@jdjdheihdhjdjskskd6182 2 года назад
አማማ ነብሶትን ባፀደ ገነት ያኑርልን ። ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እግዚአብሔር ያፅናቹ ማለት እወዳለሁ ።💚💛❤️
@linayemaryamlij9092
@linayemaryamlij9092 2 года назад
ወይ ዘውዲቱ የገባ ሰው አይድንም ኦ አምላኬእማማ ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 2 года назад
እይ እማማ አስኩዬ ነፍስ ይማር አቤት ምርቃታቸውና ጨዋታቸው:: ትንሽ እድሜ ቢሰጣቸእ ኖሮ ድስ ይለኝ ነበር ሆኖም የመጨረሻ ጊዜአቸው ጥሩ ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ይህንንም ያሌገኘ ብዙ ነው
@meazamuluneh5213
@meazamuluneh5213 2 года назад
ወይይይይ እናታችን እግዚአብሄር ነብሳቸውን በገነት ያውልልን
@emu8244
@emu8244 2 года назад
ዉይ እማማዬ ነፍሶትን ይማርልን ጌታ ይባርካቹ ለኣጭርም ጊዜ ቢሆን ደስ ብሏቸው ኣሳልፈዋል
@Mama-zw8hv
@Mama-zw8hv 2 года назад
ነፍስ ይማር እፍፍፍፍ እማማ አስኩዬ የኔ እናት
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 года назад
የኔ እናት አረፉ ነብሶን ፈጣሪ ያሳርፉ እማማ አስክዬ
@selamhailu2382
@selamhailu2382 2 года назад
የኔ እናት እፍፍፍፍፍ እማማ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ነፍስኦትን ይቀበልልን ነፍስ ይማር በጣም አዝኛለሁ
@yeworkwuhatesfaye9781
@yeworkwuhatesfaye9781 2 года назад
እማማ አስኩዬ ነፋሳችውን በገነት ያኑርልን።
@kalamuaferede1712
@kalamuaferede1712 2 года назад
እፉፉፉፉ የኔ እናት እንኳን ለስጋ ደሞ አበቃቸው ።
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
ነፍስ ይማር እናታችን 🥲🥲🥲
@selammisgnwe8018
@selammisgnwe8018 2 года назад
አማማ askuye nefswetn batsede ገነት ያኑርልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@zufantessema1023
@zufantessema1023 2 года назад
እማማ አስኩዬ ነፍሳትን ይማርልን ለነህሊና ለሁሉም መፅናናትን እመኛለሁ
@edengirmay2484
@edengirmay2484 2 года назад
Ewayyyyyy emama asekoya😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@woinshet2595
@woinshet2595 2 года назад
ነፍሶትን ከቅዱሳን ጎን ያኑርልን እማማ እናንተ መልካም ልጆች ተባረኩልን መልካም ብድራችሁን አግኙ
@wenchitube849
@wenchitube849 2 года назад
የኔ እናት 😭😭😭😭
@Cece-qe3df
@Cece-qe3df 2 года назад
ነብሱትን ከቅድሳን ጉንያርግልን ለንሰሀአ በቅቱ መሙት መታደል ነው
@user-rt7et5hw8w
@user-rt7et5hw8w 2 года назад
ነፍስ ይማር እማማ አስኩዬ 👏👏👏😭
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 года назад
ነብሲ ይምሓርርርርርርርር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭😭😭😔😔💐❤🇪🇷
@adeeadee4633
@adeeadee4633 2 года назад
ነፍስ ይማር እንኳን ለንሰሀ እድሜ አበቃቸው
@leyowesame8040
@leyowesame8040 2 года назад
ውይ እማየ የኔ እናት ከሞት የሚቀር የለም ትንሺ እንኳን ቢቆዩ ጥሩ ነበር ነፍስዎት እርፍ ትበልልኝ አንጀቴን በሉኝ የኔ ተጫዋች መራቂ አመስጋኝ ደህና ሁኑልኝ የኔ ውድ እናት
@saronfikir5962
@saronfikir5962 2 года назад
ውይ ነብስ ይማር እማማ አስኩየ ከደጋጉች ጎን ነብስወ ትረፍልን
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 2 года назад
እንደደንቡ ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑረው ብል ነፍሳቸው በአጸደገነት ላለመዋሉ መጠራጠር ይሆንብኛል ምክንያቱም ሥጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘለአለም ሕይወት አለው የሚለውን ቃል በእውነት ስለማምን ። ለእሳቸው የሥጋ እረፍት ሆኖላቸዋል። የቀራንዮው ወጣቶች ዋጋችሁ በሰማይ ይክፈላችሁ።
@aberadebash9715
@aberadebash9715 2 года назад
ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@masaratmasarat9895
@masaratmasarat9895 2 года назад
ነፍስ ይማር እማማ ደስ የሜለዉ ግን ለስጋዉ ደሙ በቅተዋል አምላክ በገነት ያኑርልን እናቴን
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 года назад
ነፍሰ ይማር ቀራንዬች እግዛብሄር ያፅናችሁ
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 2 года назад
በእውነት ያሳዝናል ትንሽ ቢቆዬ ጥሩ ነበር የእግዚአብሔር ትዛዝነውና ከቅዱሳን ጉን ያሳርፍልን😭😭
@user-gy5vn5us2m
@user-gy5vn5us2m 2 года назад
ኡፍፍፍ በጣም ነው ያሳዘናል ግን እንኳን ለሰጋዎ ደሙ በቁ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@abebichyoutube2909
@abebichyoutube2909 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Далее