Тёмный

አማራ ነን ባዮቹ የት ገቡ ? ፍለጠው ቁረጠው ወይስ ተደራደረው ? |ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 913 тыс.
Просмотров 225 тыс.
50% 1

www.gofundme.c...

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@ManaKoof
@ManaKoof 8 месяцев назад
ይህ ዘገባ በጣም ትክክል ነው። እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረም
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 8 месяцев назад
@@FissehaMulugeta-wr4kk መኑ:ላይ:ነው:የተሸወደው።
@music584
@music584 6 месяцев назад
11¹a😊😊😊😊😊​@@solomonsibhatu9720
@GezahagnErebo
@GezahagnErebo 6 месяцев назад
ያየ ትለያለህ! ምርጥ ፀሃፊ ምርጥ ተንታኝ ምርጥ ዘጋቢ ባጠቃለይ ልዩ ጋዜጠኛ!🙏🙏🙏
@peaceforall9655
@peaceforall9655 8 месяцев назад
ይህን ወጣት ልጅ ለማመሰገን ቃላቶቼ ሁሉ ደካሞች ሆኑብኝ እንዲሁ ፈጣሪ ይስማህ ልበልህ ባለማተቡ ወንድሜ!!❤❤❤❤❤
@eryefoo3187
@eryefoo3187 8 месяцев назад
ቅሬታዬ ምኑ ጋር መሰለህ ግን፥ 'የትናንት ተደማሪዎች ፥ የዛሬ ተቀናሾች' ምናምን እያለ በጣም ወቀሳ የሚያበዛው እዛው አንድ ቦታ ነው። ይህ ደግሞ ለሌሎች ልሂቃን የአማራ ህዝብን በተለመደው ጅምላ ፍረጃ ለመፈረጅ ያመቻቸዋል። የትናንት መነሳቱ ካልቀረ የህወሀት ጉዳዮች በተለይም ከአማራ ህዝብ ጋር በተያያዘ መተንተን እና ይሄን ትተን እነዚህን 2 ህዝቦች ሰብራታቸውን እንጠግን ብሎ መስራት ወሳኝ ይመስለኛል። እነሱ ወሎ ሂደው የሰሩትን ማንም አያነሳውም። ሁሉም በየድርሻው ተጠያቂ መሆኑን መዘንጋትና አንድ ወገንን ብቻ በትናንቱም በዛሬውም ማብጠልጠል የማንንም ቁስል አያሽርም። ትግራይ ውስጥ ባሉ ምስኪን ወንድሞቻችን ገበሬዎች ላይ በደረሰው ነገር መቸም እንዲደገም አልመኝም። ግን ለዚህ ሁሉ ነገር አማራ የሚለው ቃል ብቻ ፊት ለፊት የሚጠራው ለምንድነው?? የዛኔ የሁሉም ክልል ልዩ ሀይል አልዘመተም?? አማራ ስንት ነው?? ብቻ አላቅም። እሚገርመው እንደ ያየሰው ዓይነት በመጠኑም ቢሆን ሚዛናዊ ሆኖ የሚሰራ በሌላኛው ጎን የለም። በልሂቃን ደረጃ ማለቴ ነው። እነ ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው በዛ በቀውጢ ጊዜ እንኳን 2 ህዝቦችን ለማቃቃር በው ብለው የሞገቱትን መጥቀስ ይቻላል።
@peaceforall9655
@peaceforall9655 8 месяцев назад
@@eryefoo3187 ለትግራይ የዘመተው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው። ሃላፊነቱንም የሚወስደው ሁሉም ነው፥ ሃሳብህን እጋራለሁ። ይሁን እንጂ ወደ ኋላ ተመልሰህ በሚዲያ ባማራ ኢሊቶች የተነገሩ ነገሮችን ብትመለከት ጦርነቱን እንዲጀመርና ህወሃትን ሳይሆን የትግራይ ህዝብንም ባካተተ በሚመስል መልኩ "ትግራይን እንጨብጣታለን" የፌደራል መንግስቱ ከፈቀደልን ትግራይ ባንድ ቀን ዝም እናሰኛለን" እና የመሳሰሉትን ንግግሮች ከወደ አማራ ክልል ሲሰሙ ያማራን ኢሊቶች ድርሻ ያጎላዋል። ለምሳሌ ከሌላው ክልል ቢሳተፍም ብዙ ሲሉ አትሰማም። ወልቃይትንም ገብተው በጉልበት የያዙት ያው እነሱ ናቸው። ወሎ ላይ ጉዳት ደርሷል ያልከው ያው ምላሽ እንጂ ትግራይ መጥተው ጉዳት ያደረሱት መጀመሪያ እነሱ ነበሩ። ሰው መጥቶ አጥፍቶ ሄዶ ይህን አለመጠበቅ የዋህነት ብቻ ነው ሊሆን የሙችለው። በተረፈ አጻጻፍህ/ሽ ደስ ይላል።
@peaceforall9655
@peaceforall9655 8 месяцев назад
@@eryefoo3187 በከፊል እስማማለሁ፥ አጻጻፍህና ሥርዓተ-ነጥቡን አጠባበቅህን አስተዋልኩ።
@bitania2
@bitania2 8 месяцев назад
ያየህ ሰው ፦ የእውነት ሰው፣ የፍርድ ሰው፣ አስተዋይ ሰው፣ አገር ወዳድ ሰው፣ ለብዙሀን የቆምህ ፡ መፍቀሬ ሰብ" ረጅም እድሜ፣ ጤንነት እና ስላማዊ ህይወትህ ይለምልም። ለኢትዮጽያ ከሚያስፈልጓት ጥቂት ሰዎች ዋናው እና ምርጡ።
@yemanedesta2376
@yemanedesta2376 8 месяцев назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ያየሰው! ታሪክ እንድትሰራ ፈጣሪ የመረጠህ የመርህ ሰው ነህና በርታ!
@alemawberhe7354
@alemawberhe7354 8 месяцев назад
ያየ እና አቤ ምርጥ ወንድሞቻችን ።ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
@hshshhsshwhyeh
@hshshhsshwhyeh 8 месяцев назад
እውነታው ይህ ነው። ተለያለህ ❤
@TigaryLove
@TigaryLove 8 месяцев назад
ተጋሩዋይ አብ ዘለኩኩም መድሃኒአለም ይሃልውኩም 🙏🥀
@AbenezeratnafuAbenu
@AbenezeratnafuAbenu 8 месяцев назад
amen 🙏🙏🙏❤💛
@kokikoki-cc6im
@kokikoki-cc6im 8 месяцев назад
ኣሜን
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 8 месяцев назад
Amen Amen 🙏🙏🙏
@Keeulee2305ke
@Keeulee2305ke 8 месяцев назад
ለሰው ልጆች በ አለም ሰላም ይሁን ፍቅር ይሁን።
@Vcinlv23
@Vcinlv23 8 месяцев назад
🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿
@kebedeberihu1243
@kebedeberihu1243 8 месяцев назад
ኢትዮ ፎርም ዋናውን የኢትዮጵያ መድህን ነው።ወገናዊነት የሌለው ትክክለኛው ተንተኞች ባላቹሁበት እድሜና ጤና ይስጣቹ።
@ETHIOPIA-2H
@ETHIOPIA-2H 8 месяцев назад
ባለፉት ዓመታት በየቀኑ ከቴሌቪዥን መስኮት የማይጠፉና ረስቻቸው የነበሩ ሰዎችን ነው ያስታወስከኝ ያየ ተባረክ
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 8 месяцев назад
እነዚህ እኮ ሰዎ ህሊና የሚባል ነገር አልፈጠረባቸውም ሆድ ብቻ ነው አባቴ አንተን ግን ፈጣሪ ይባርክህ ለእውነት የምትቆም ብቻ ሳትሆን ለእውነት የምትመትም መህንህንም አሳይተኸናልና ዕድሜና ጤናን ያድልህ
@festumgemariam9513
@festumgemariam9513 8 месяцев назад
አቤት !! አቤት!! አናትህ ወልዳሃለች ያየሠው!❤❤❤❤
@degituw6807
@degituw6807 8 месяцев назад
እነታማኝ እዚህ በኋላ ስለ አማራ የማወራት ሞራል የላቸዉ😢
@solomonfaris
@solomonfaris 8 месяцев назад
ታማኝ ምን አደርገ?
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 8 месяцев назад
Kikikik hahahaha 😂😂😂😂😂😂😂 oredy kumar tebeltachewal chalut beloachewal berehanu jel jelajel jelanfo
@saraberhe6491
@saraberhe6491 8 месяцев назад
​@@FissehaMulugeta-wr4kkታማኝ እኮ አራጋቢ ነው አሁንም ጫማውን ስሞ ባክሕ ተወን ይበለው ለሰገደለት
@sarameereee7669
@sarameereee7669 8 месяцев назад
ታማኝ በቲቪ ሊመጣ ነው አልስማህም
@Design_construction_valuation
@Design_construction_valuation 8 месяцев назад
Abo edmeh yirzem yimechih
@seydwollo1462
@seydwollo1462 8 месяцев назад
አማራ ቀላል የማይባል ችግር አለበት ይሁሉ ዉጅቤኝ በአማራ ለይ ፂፈፀም ሰምቶ ግድ የማይሰጠዉ አማራ ቁጥር ስፍር የለዉም የመተባበሩ የመተጋገዙም ያንያሄል አደለም ለመግባባትም ቢሆን አማራዉ ከአማራዉ ይልቅ አሌላዉ ማህበረሰብጋር ፈጥኖ መግባባት ይቀለዋል አርቆ ማስተዋልም ቀርቷል
@abuhaile6517
@abuhaile6517 8 месяцев назад
መተጋገዙና መተባበሩ ቀርቶ የገዛ ወገኑን የሚያስገድል ባንዳ ምን ይባላል?
@miracletube8838
@miracletube8838 8 месяцев назад
ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይሰጥህ። አንተ ትለያለህ ተባረክ።
@romantafere275
@romantafere275 8 месяцев назад
ኢትዮ ፎረም ተባረኩ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤❤
@tsionshiferaw4685
@tsionshiferaw4685 8 месяцев назад
የልቤን አልከው ምን ልበልሕ አማራ አማራውን በላ። ተባረክ ወንድሜ❤❤❤
@saraberhe6491
@saraberhe6491 8 месяцев назад
አባቶቻችሁ ባርከው የላኩት የናንተው ተወላጅ ከሰው ሰይጣን ይግዛን ብለው እየተጨራገዳችሁ በሰፈራችሁት ቁና እያፈሳችሁ
@ሰለሜ_Tube
@ሰለሜ_Tube 8 месяцев назад
Thanks fir best Analysis 🙏🏾🙏🏾 may God Protect the people who suffering now
@selioabeio4262
@selioabeio4262 8 месяцев назад
What can i say, You said it all Brother. ❤❤❤ I wish we have not too many but a few like you guys Ethio Forum
@SIMALLEE
@SIMALLEE 8 месяцев назад
በእውነት የኢትዮጵያን ህዝብ መስራታዊ ችግር ነው የቀረባችሁት፣ በሁሉም ዝግጅታችሁ፣ በዛሬው ደግሞ ልዩ ክብር እናመሰግናሌን።
@daviddj6746
@daviddj6746 8 месяцев назад
ይሄ የወያኔ አለቅላቂ ዘጋቢ ነው ። ማን ይሰማዋል ብለህ ነው ። ሁሉም ነገር በወያኔ መነፅር ነው የሚታየው።
@samueldagne9520
@samueldagne9520 8 месяцев назад
​@@daviddj6746 ወያኔ ሲያሳክክህ ትኖራለህ። ሹጥ።
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 6 месяцев назад
​@@daviddj6746 my friend just like ur uncles mengistu hailemaryam u can talk but Tigrai no more concerns about Ethiopia and time will tell 😊
@daviddj6746
@daviddj6746 6 месяцев назад
@@serenityshalom7387 ድሮስ ማን የባንዳ ልጅ ይፈልጋል ? ወልቃይት እራያን ለባለቤቱ መልሰሽ ጥርግ በይ።
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 6 месяцев назад
​@@daviddj6746 ye tenquai lij 😊😊
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 8 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ታረቀን እንደቸርነትህ። 😭😭😭😭😭
@sophiamengesha2928
@sophiamengesha2928 8 месяцев назад
ክበርልን ክቡር ሰው እውነት መናገር ለራስም ኝምር ክብር ነውና የህዝብ ድምፅ መሆንክን ቀጥልበት ❤❤❤❤
@Aabb-hw1oq
@Aabb-hw1oq 8 месяцев назад
እኛም እንጠይቃለን የአማራ ምሁራን የትገቡ?
@belayberhe
@belayberhe 8 месяцев назад
አማራ ከመቸው ነው ጀምሮ ምሁር ኑሮት ያቃል ?? ደፍተራና ጦንቋይ ካልሆነ በስተቀር
@محمد-ع6ي4س
@محمد-ع6ي4س 8 месяцев назад
​@@belayberheአይባልም ማንም ተማንም አይበልጥ
@daviddj6746
@daviddj6746 8 месяцев назад
ቁልቁዋል ሁሌም ቁልቁዋል ነው ። ሞቶ አፋ ግን ገና አልሞተም ። በቅርቡ እስከመጨረሻው ይዘጋል።​@@belayberhe
@SaDo-u4b
@SaDo-u4b 8 месяцев назад
Washington DC
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 8 месяцев назад
​@@belayberheመቼም ከሌባ አጋሜ ጭንቅላታቸው በጥላቻ ከተላው ፂላ አማራ የንጉስ ምርጥ ዘር አይደለም የተማረው ያልተማረው ገበሬ ባለምጡቅ አህምሮ ባለቤት ነን አንተ የደንቆሮ ዘር
@yeshinehmolla2564
@yeshinehmolla2564 8 месяцев назад
ትክክለኛ አገላለፅ አድናቂህ ነኝ
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 8 месяцев назад
እኔ ብቻ ነኝ በራት ኪ.ሎ ሰይጣን ያልተታለልኩት በጦርነቱም ግዜ በስደት ብሆንም እንደ እነ በቃሉ አላምረው ትግራዋይ ነበርኩ እኔ አማራ ነኝ ምንም ቅልቅል የለብኝም አማራ በመሆኔም ትልቅ ኩራት ይሰማኛል ድል ለፋኖ ጀግኖቻችን 💚💛❤️💪ውድቀት በበታችነት ስሜት ለሚሰቃዬው ሰገዛዝ👎
@yohanishabite
@yohanishabite 8 месяцев назад
ወጥር ፋኖዬ ወደ መጨረሻ ምዕራፍ ደርሰሃል።በርታ❤❤❤❤
@ኣኹሱማዊ
@ኣኹሱማዊ 8 месяцев назад
😂😂😂😂 አረ ኣታስቁን እስከ ዛሬ ኣንድ ቀበሌ እንኳ ነፃ ያላወጣ ስብስብ
@rahelbelay8302
@rahelbelay8302 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥህ በሚገባ ገክፀኽዋል አማራ እና ትግሬ ያንድ ሳንቲም ግልባጭ ናቸው ይህ ምስኪን ህዝብ ወደ አንድነት መምጣት አለባቸው ይህ ህዝብ ተያይዞ እየጠፍ ነው።።።
@erzora.21
@erzora.21 8 месяцев назад
ላንተ ቃላት ያጥርሀል ያየህ የምር በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ
@bilenwoldeyohannes4406
@bilenwoldeyohannes4406 8 месяцев назад
ያየሰው እግዚያብሔር ብድርህን ይክፍልህ ግሩም እይታ
@fikaduwerku4764
@fikaduwerku4764 3 месяца назад
ያየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና ላንተና ባልደረቦቺህ።
@GizeWondimu-1619
@GizeWondimu-1619 8 месяцев назад
💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ ድል ለፋኖ
@ashuosho4277
@ashuosho4277 8 месяцев назад
ለምያልቅ ህዝብ ድምፅ ሁን ስለ ድል እዚ ማውራት ጥቅም የለውም
@Amdatsion
@Amdatsion 8 месяцев назад
Dimts yale mesarya leqiso nw dimtsachin mesaryachin new Dil le FANO🎉 Dil le FANO🎉
@EhrrmVA
@EhrrmVA 6 месяцев назад
Very good and valid point . TY❤
@hassanaden531
@hassanaden531 8 месяцев назад
Yayesaw,,, thanks broud of you dear brother,,real journalist!!!!!!
@MahletDerib-j6r
@MahletDerib-j6r 8 месяцев назад
አንደኛ ❤❤❤❤❤❤❤ ጀጋና ፊጣረ ይጠበቀህ
@HussienAbdu-g6w
@HussienAbdu-g6w 8 месяцев назад
ያዬ አንደኛ ተንታኝ ነህ።❤❤❤
@በላቸዉዘለቀ
@በላቸዉዘለቀ 8 месяцев назад
ያየ ሰዉ እዉነትም ትክክለኛ ስም አንተን የሚመስል ጋዜጠኛ አንደበተ ርቱዕ ባጠቃላይ ያገሪቱን ፖለቲካ በደንብ ነዉ የምታወቀዉ እድሜና ይስጥልን
@bisratgelan2437
@bisratgelan2437 8 месяцев назад
"ይህን ወጣት ልጅ ለማመሰገን ቃላቶቼ ሁሉ ደካሞች ሆኑብኝ እንዲሁ ፈጣሪ ይስማህ ልበልህ ባለማተቡ ወንድሜ"
@yanita7632
@yanita7632 8 месяцев назад
Ethio Forum ለ እናንተ የ ዘነበው እውነት ለ ሌላውም ያካፍለት እስኪ. የ እኔ ዘመን ፈርጦች ክበሩልኝ❤❤❤
@3467ify
@3467ify 8 месяцев назад
ዕድሜህ ይርዘም የልቤን ነው የተናገርከው❤
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 8 месяцев назад
Tigray must prevail and justice ⚖️ must be served ⚖️
@temesgensview807
@temesgensview807 8 месяцев назад
አይዞን ሐቀኞቹ ፋኖ❤ እናልፈዋለን😢
@seblet148
@seblet148 8 месяцев назад
ያየህ ሰዉ ሽመልሽ እናትህ ወልዳሀለች ድንቅ ብቃት ተባረክ❤
@ፍጹምሰላም
@ፍጹምሰላም 8 месяцев назад
አቦ ምንልበልህ አተሰው እባክህ በደንብ ንገርልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@ፍጹምሰላም
@ፍጹምሰላም 8 месяцев назад
❤❤❤
@yirgalemkinfe8436
@yirgalemkinfe8436 8 месяцев назад
አንደኛ ጋዜጠኛ ምርጥ የህዝብ ልጆች።
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 8 месяцев назад
Thank you Ethio Forum for being the voice for the voiceless.
@endriasweldie4881
@endriasweldie4881 8 месяцев назад
አቤት አንተ ሰው እነዚህን ዱኩማን እንዲህ አእምሮአቸው እንደ ዝንጀሮ መቀመጫ እስኪገሸለጥ በእውነት አለንጋ ለጥልጥልኝ!! ብዕርህ እና ልሳንህ በጭፍኖችና በአረመኔዎች ትበርታ !!!!
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 8 месяцев назад
ሰላም እና ጤና ለሰው ልጅ ሁሉም ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 8 месяцев назад
ተባረኩ ኢትዮፎረም፡፡
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 8 месяцев назад
ያየሰው የዘመናችን ምርጥ ጋዜጠኛ። ራቁታቸውን አስቀራቸው።ዕድሜና ጤና ለዕናንተ ይሁን። Am speechless!
@FekeFeke-mo7lr
@FekeFeke-mo7lr 8 месяцев назад
ምርጦቹ እንኳን ደህና ቆያችሁ
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 8 месяцев назад
አማራም ይህን አስከፊ ጊዜ ማለፉ አይቀሪ ነው ያኒ አማራ ነን ባይወች ምን ትሉ ይሆን ?
@haileseged1124
@haileseged1124 8 месяцев назад
ኢትዮ ፎርም ፈጣሪ ይባርካችሁ ድምጽ ላጣ ድምጽ መሆን ብቻ ሳይሆን ለነዛ ዝንተ አለም ለመጣ አጎብዳጅም ጭምር መድሃኒት ናችሁ
@endirisabdoutube8298
@endirisabdoutube8298 8 месяцев назад
እውነትም የት ገቡ
@nurityimer4474
@nurityimer4474 8 месяцев назад
አማራዬ እማማ ፋኖነው ነፃየሚያወጣሽ 🎉🎉❤❤❤
@EfitiFikir
@EfitiFikir 8 месяцев назад
Ethio Forum serving the truth!
@addisjenber3637
@addisjenber3637 8 месяцев назад
ያህዬ በጣም አድናቂህ ነኝ ዘገባህም ትክክል እንደሆነ አምናለሁ ግን ይህ ዘገባ ለአማራ ትግል የሚዲያ ተጋድሎ ለማድረግ የESAN TV በተጀመረበት እለት በመሆኑ ዘገባውን ወቅቱን ያልጠበቀ ብዬዋለው በተረፈ ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪
@melontadesse8967
@melontadesse8967 8 месяцев назад
ህሊና ያለው አንድ የአማራ አመራር እንዴት ይጠፋል ቢያንስ ከህወሀት አመራሮች ትምህርት አይወስዱም ዛሬ እነ አምባሳደር ስዩም መስፍን እና ሌሎችም በህይወት የሌሉት መሪዎች ሁሌም በትግራይ ህዝብ እና በዚህ ሰአት ፖለቲካው የገባው ኢትዮጵያዊ ልብ ውስጥ ይኖራሉ ይሁን እንጂ ምድረ ሆዳም ባንዳ በዜሮ የተባዛ ህይወታቸው ግፋ ቢል በባንዳነት ይታወሱ ይሆናል ጊዜ ይፈታዋል ሁሉንም መቼም ታሪክ ነውና ይፃፋል አይቀርም
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 8 месяцев назад
ብዙ አመራሮች እኮ አማራ አደሉም በስነ ልቦና አማራ የሆኑት ታሰሩ ተገደሉ ያሉትም ፋኖ ሆነው የታገሉ ነው
@WeredekalAtsbeha
@WeredekalAtsbeha 8 месяцев назад
ያየህ አንተን አይነቱ ሰዎች ቢኖሩ ኢትዮጵያ እዚህ ደረጃ አትደርስም ነበር ለብሩህ አእምሮ ጌታ ይጠብቅህ❤
@elizabethamene323
@elizabethamene323 8 месяцев назад
አቦ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይባርክህ❤
@tarekegedamu992
@tarekegedamu992 8 месяцев назад
በዚህ ሚድያ በእድሜዬ ረክቼ ደስ ብሎኝ አያዉቅም ኢትዬ ፎረም ይበል ባለ አምስት ኮኮብ ሚድያ ይሄዉ ነው
@Beti23895
@Beti23895 8 месяцев назад
Thank you Yayasew!!
@22johnny
@22johnny 8 месяцев назад
አንጀቴን ቅቤ አጠጣሀዉ። ልብ ያለዉ ልብ ይበል። ረጅም እድሜና ጤና እመኝላችኋለሁ
@igiteodo
@igiteodo 8 месяцев назад
የ አማራ ጠላቱ ሆዳም አማራው ነው ...ያ ሁላ ሲጮሕ እና ሲያቃጥር የነበረው ጠቅላላ እሳቱ ከ ትግራይ ወቶ እቤቱ ገብቶ እየለበለበው ነው አዲስ አበቤም ያ ሁላ ደስታው እና ማሽቋለጡ ቀርቶ በ ኑሮ ውድነቱ እየተለበለበ ነው
@NonoNolawi101
@NonoNolawi101 8 месяцев назад
የወያኔ ሚዲያ ቢሆንም ከሌሎች የተሻለ ነው
@Simba-karumba
@Simba-karumba 8 месяцев назад
የኣማራ ሊሂቅ ነኝ ባዮች፣ የትግይ ህዝብ ጥላቻ እንጂ የኣማራ ህዝብ ፍቅር የለውም።
@HayelomAraya-o5g
@HayelomAraya-o5g 3 месяца назад
እውነተኘ የህዝብ ድምጽ አፍ ሌለው ህዝብ ኑርለት እድሜ ይስጣችሁ
@mubarekhayredin5205
@mubarekhayredin5205 8 месяцев назад
ሰላም ለአለማችን 🙏🙏🙏
@tsehayetessema8374
@tsehayetessema8374 8 месяцев назад
ኢትዬ ፎረም በርቱ በመርህ ላይ መቆማቹ ራሱ በቂ ነው ። ያየ ያንተው ጊዜ እያጠረብን ነው ይታሰብበት
@AmanNega-l4m
@AmanNega-l4m 8 месяцев назад
ኢትዬ ፎረም ዉስጤ ነዉ ዛሬ ዶሞ የዉስጤን ነዉ የተዘገበዉ የአማራ ህዝብ ሆይ ፈጣሪ ይሁንህ ደህና ፓለቲከኛ ስዉካ የለህም
@simrethagos6609
@simrethagos6609 8 месяцев назад
Ethio Forum E/r yestachu❤❤
@hanan3867
@hanan3867 8 месяцев назад
አይይይ በጣም ያዛዝና አማራየ አይዞን ሁሉም ያልፋል ሊስተካከል ሲል ይዘበራረቃል
@TEBERHE1
@TEBERHE1 8 месяцев назад
Yayesew : my apriciation to you is of the highest order . Thank you . Ethiopia needs journalists like you .
@FinoteTech
@FinoteTech 8 месяцев назад
Thank You EthioForum
@weldesemayatseyoum7591
@weldesemayatseyoum7591 8 месяцев назад
Wow; this is classically brilliant analysis …🙏🏿
@befairbalance7507
@befairbalance7507 8 месяцев назад
Wawoo i never seen in my life likes ethio- forum standing for the truth morality ,dignity, humanity, integrity of Ethiopian brothers we thank you for your great amazing journalism, few in millions please brothers and sisters don't forget to pass on this great message by subscribing sharing and like, i can't enough to say thank you , i don't have a words how to say thank you, thank you is not enough brothers, EF..sent FROM GOD TO BE THE VOICE FOR VOICE LESS ANGELS
@aman-wg1bz
@aman-wg1bz 8 месяцев назад
Well said !!!!!! Hallelujah
@abebadesawit8537
@abebadesawit8537 8 месяцев назад
Yayesew much more respect 🙏 ❤❤❤
@YohansMesle-jb1ip
@YohansMesle-jb1ip 8 месяцев назад
ኢትዮፎረም በርቱ በውነት እጆግ በጣምጥሩ ነው የምታቀርቡት በርቱ ድል ለአማራ ፋኖ
@yoditshewaferahu9640
@yoditshewaferahu9640 8 месяцев назад
ኢትዬ ፎረም እውነት ለማውራት በማስመሰል ላይ ነህ ከሗላዉ የበፊቱን ሀይል የሚደግፋ ነገር አለዉ
@yoditshewaferahu9640
@yoditshewaferahu9640 8 месяцев назад
@@AbdallaSheka tew enji kuru Ethiopiawy ng ..haftey gn agul atsemsel new yalkut
@kongithaile-gabriel979
@kongithaile-gabriel979 8 месяцев назад
Very informative news. Keep it up.
@Aweshu751
@Aweshu751 8 месяцев назад
ያየሰው እናመሰግናለን
@jemalmohammed863
@jemalmohammed863 8 месяцев назад
ታማኝ ለማኝ የት ነው ?? አበበ ገላው ቆሻሻ የት ነው ?? ኢሳቶች እሳት ይፍሰስባቸውና የት ናቸው....? ሆዳም ወራዳ ልሂቅ ።
@saraberhe6491
@saraberhe6491 8 месяцев назад
እያራገቡ ነው
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 8 месяцев назад
@@saraberhe6491🤣🤣🤣
@Gebrat254
@Gebrat254 8 месяцев назад
ጀማል በደንብ አስተውለሀልቸዋል
@jemalmohammed863
@jemalmohammed863 8 месяцев назад
ታማኝ ለማኝ 👉 የጎፎንድሚ እንጀራውን በጀግናው TDF ተኮላሽቶበት በጣም ጠርሮት ሁሉም ነቅቶበት ተገልሎ መውጫ መግብያውን አጥተዋል 👍 ገና ምን አየና እሱም እድለኛ ከሆነ ከነ ዘር መንዘሩ እድሜ ልኩን ተሸማቅቆ አይኖር ንሮ እየኖረ እየተስቃየ ሂወቱን ያልፋታል 🤝❗። ሌሎች እሱን መሳዮችም ጭምር እድላቸው ይህንን ነው ።። አበበ ገላው ገላውን የቆሸሸ ቆሻሻው ደሞ ውርዴቱን ተከናንቦ ወኔው አጥቶ የምያወራውን ሁሉ እጅ እጅ እያለ ይገኛል 🤝👍🥹😹 ኢሳቶች ደሞ በሰሩት ሃይለኛ ግፍ 👉 ለግዝየው ፍርዳቸው እስክያገኙ ድረስ በትንንሽ ሚድያወች ተበታትነው ግማሻቸው እንደለመዱት ባንዳነታቸው አጠናክረው የሚዘውን ያጣው የሻዕብያ ድምጽ ሁነው ይገኛሉ ገማሻቸው ደሞ የጨቅላው ዲክታተር አብይ ድምጽ እየሆኑ ይገኛሉ 😐😐🙏🤝👍😁
@Saraabraham393
@Saraabraham393 8 месяцев назад
Back to you,take all their bad luck
@hfteh3659
@hfteh3659 8 месяцев назад
የአማራ ሙሁር ተብየሁላ ለሆዳቸዉጂ ለህዝብ ቁመው አያዉቁም ድልለአርበኞቻችን ለነፋኖ❤❤❤
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 8 месяцев назад
አይይ ዘንድሮ 😢አዉሁንሰ የሀገራችን ሰላም ናፈቀኝ ያረብ 😢😢😢😢
@tsegayberhe8510
@tsegayberhe8510 3 месяца назад
እንዴት ፈጣሪ የመረቀህ ሰው ነህ? ያየ ሰው ሽመልስ ዕድሜህ ረጅመ ጤናህ ሙሉ ያድርገው ፈጣሪ
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 8 месяцев назад
Wonderful! Thanks😊
@aminatseid-g1i
@aminatseid-g1i 8 месяцев назад
ዋው በትክክል
@mawchagebreyohannes5987
@mawchagebreyohannes5987 8 месяцев назад
ክብር=ለT'D'F💪💖💪
@BeshirAhmed-n2j
@BeshirAhmed-n2j 8 месяцев назад
ኢትዩ ፍሮሞች በርቱ
@kongithaile-gabriel979
@kongithaile-gabriel979 8 месяцев назад
Very good analysis!!!!!
@letustalkfacttruth2431
@letustalkfacttruth2431 8 месяцев назад
Good job. Best analysis
@Lessons_learned_Motivations
@Lessons_learned_Motivations 8 месяцев назад
Ethio forum the best media 🎉 great analysis . Eneza dem techi lihikan tebyewoch yet gebu?
@KalSadur
@KalSadur 8 месяцев назад
በትክክል
@erzora.21
@erzora.21 8 месяцев назад
መጀመሪያ የአማራ ጠላቱ ሆዳም የአማራ ሊቅ ነኝ ስለ ወረራት ነው
@Letish190
@Letish190 8 месяцев назад
Tigrayans, don’t involve. Sit and watch. Table is turned around , we cried for over 3 yrs and still our people are suffering the after math. .. man made hunger is killing our people. After what happened to our people and what they did to us, we are ready to become an independent and keep our people in peace. We can be neighbors but we won’t live together under one umbrella. emENOUGH IS ENOUGH. As EF goes, I am sorry you guys suffered for speaking the truth. Although you live far, still standing for truth and against the bully government. You are our back bone, and thank you. Your name will stay one righteous for eternity. We thank you EF.
@s.tesfaye6065
@s.tesfaye6065 8 месяцев назад
Not yet
@antenehsisay2643
@antenehsisay2643 8 месяцев назад
ብዙ ልክ ብዙ ስህተት ያለበት ፕሮግራም ነው ግን 👏🏻
@abrahamhailemariam4016
@abrahamhailemariam4016 8 месяцев назад
Thank you ethio forum for the truth absolutely very very true. Where are they ? again thank you for you remind to short memory people. I love etho forum NUMBER ONE. and the best.
@MesheshaAyechew-rw8mx
@MesheshaAyechew-rw8mx 8 месяцев назад
እውነትነው ድል ለፋኖ አማራ አይበረከክም እናሸንፋለን።
@mekdeshagos5888
@mekdeshagos5888 8 месяцев назад
Excellent Ethio Froum! These individuals only care about themselves & the distraction of Tigrai & Tegarue. Nothing else!
@kagldr5048
@kagldr5048 8 месяцев назад
ተባረክልን
@HiwotKidanemariam-bu6yn
@HiwotKidanemariam-bu6yn 8 месяцев назад
ኣማረነን ባይወች በኢ/ያ ሽፋን ትግራይ መጨፍጨፍ ነው ሚችሉበት። ከቃሱ እስከ ደቂቁ እዛ ውስጥ ግን ኣሉፍትሃዊያን ትንሽ ብሆኑም ኣንዱም ኣንተ ነህ።በየሄድክበት መድሃንኣለም ይጠብቅህ❤❤
Далее
WHICH SODA CAN FLY THE HIGHEST?
00:48
Просмотров 7 млн