Тёмный

አስደናቂ የሕይወት ምስክርነት "ሁሉን ነገር ሞክሮ ያልተሳካለት በከባድ የመናፍስት ፍልሚያ መናፍስትን ያሸነፈበት ታላቅ ምስጢር።" ያድምጡና ራስዎን ይፈትሹበት! 

Kesis Henok Tefera
Подписаться 114 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 май 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 201   
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 года назад
ፅናት እምነት ብቻ ከዚያ እግዚአብሔር አምላክ የምንፈልገውን ብቻ ሳይሆን የሚያስፈልገንን ሳንጠይቀው ይሰጠናል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለአማኑኤል ይሁን ለዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
@abezulove3386
@abezulove3386 3 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ምስኪን ይህ ቤተሰብ ጣጣ ምንያል አፈር እንዳረገን እግዚአብሔር በቸርነቱ ስለጠበቀን ነዉ እንጂ ድሮ እንጠፋ ነበር
@senusamrawit9070
@senusamrawit9070 3 года назад
እግዚአብሔር ለሁላችን ከታሰርንበት ይፍታን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@flamedino15
@flamedino15 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይገስፅልን አሜን አሜን አሜን በዛ ህይወት ያሉትን ጌታችን መድሀኒያለም ክርስቶስ በችርነቱ ልቦናቻውን በድንቁርና ነውና የመጣባቸውን ጣጣውን ሁሉ ይፈውሳችው እመብርሀን ከጎን ትሁንላችው ወደቅድስናው ትጥራችው እኔም በዚህ አልፌያለሁ እድሜ ለኪዳነምህረት በህልም መጥታ ከዛ አጋንንት ስሬ አውጣችኝ ትክበርልኝ ትመስገንልኝ አሁን ግን በንስሀ ለቅዱስ ቁርባን አብቅታኛለች እግዚአብሔር አምላክ የትመስገነ ይሁን ። አሜን አሜን አሜን ይቆይን (፫)
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት የአምላካችን አሸናፍነት ቸርነቱ ታምሩ ብዙ ነው በቸርነቱ የሚአኖረን አምላክ ይክበር ይመስገን🙏😢 በገጠሩ ክፍል ሁሉም ያው ነው ዛር የለለበት የለም
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 года назад
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደና መጣህ ውንድማችን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልህ
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 года назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
@abezulove3386
@abezulove3386 3 года назад
የሁላችንም መጨረሻ ፈጣሪ ያሳምርልን
@user-pz7ly8sx1f
@user-pz7ly8sx1f 3 года назад
አሜን አሜን አሜን😭
@user-ud7mp4xr5b
@user-ud7mp4xr5b 3 года назад
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ ዲ/ን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም ነን አሜን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ❤️❤️❤️
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ይድርስልን ለነሱ የደርሰ አምላክ
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 3 года назад
36 እየዉ እኔ ስላሳ ስደስት አመት ተጫዉትብኝ ስርች አይብርክት ወይ ተዳር ይለኝ እደሌን አንድ ባንድ ተጫዉትብኝ ዛር አይጥላ ተዳሩ ቅርቶብኝ በማለክስክስ እድሜይን ጨርስዉ የወንድማችን ፈፃሜ ደስ ይላል እኔንም ለዚህ ያብቃኝ ፈጣሪ
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 3 года назад
Ayzosh Fetari ale
@abezulove3386
@abezulove3386 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ ይሄ ያንቺ ህይወት ብቻ አይደለም የሁላችንም ህይወት ምስቅልቅሉ ነኝ ያውጣው አፈር ይብላ
@flamedino15
@flamedino15 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ያብቃህ ንስሀ ገብተህ ቅዱስ ቁርባን መቀበል ነው ። መምህር ግርማ ጋር ሄጄ በመቆጠሪያ ቀጥቅጠውልኝ ይሄ ብቻ አያአጣውም መቅረብ ነው አሉኝ 2016 ሀምሌ አምስት ተቀበልኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ወደ ቅድስና ህይወት ተመልሼ በጥሩ ሁኔታ ነው ያለሁት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ፍፃሜውን ያሳምርልህ ወንድሜ። አሜን አሜን አሜን
@flamedino15
@flamedino15 3 года назад
ይቅርታ ወንድ መስለሽኝ በወንድ ነው የፃፍኩልሽ እመብርሀን ትርዳሽ መፍትሄው መቅረብ ብቻ ነው እህቴ ሁሉም ይስተካከላል አይዞሽ
@abezulove3386
@abezulove3386 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@tadele4513
@tadele4513 3 года назад
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሄር ታሪክ ይቀይራል እግዚአብሄር ይመስገ
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 года назад
መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ይህን ሰው ከተያዘበት የመናፍስት አሰራር ያወጣው አምላክ እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን
@sosetg1
@sosetg1 3 года назад
ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ፀጋውን ያብዛል ይህ ትልቅ ትምህርት ነው የሰውየው የእምነት ጥንካሬ እንኳን ለሱ ለብዙ ነፍስ መዳን ሆነ በዛር መንፈስ ምክንያት የደረሰበት መንገላታት በብዙዎቻችን ህይወት ውስጥ አለ እግዚአብሔር ሁሉንም ከእስራት ይፍታ . ወገኖች ሆይ ስንፀልይ ስንሰግድ የሚፈታተነንን መንፈስ መዋጋ አለብን እኔ ቃላት ያጥረኛል ለማውራት ብዙ ብዙ ችግር አለብን የሚገርመኝ የካህናት የመንፈስን አሰራር አለመረዳት የዛር መንፈስ የውቃቢ መንፈስ እና የመሳስሉት ለምንተዋረዱ ብሎ መበሳጨት ምን ይሉታል ምንአልባት እነሱም ታስረው ይሁን ??? ጌታ ሆይ ስለእናትህ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ልቦናቸውን አብራላቸው.
@burtimekannet7623
@burtimekannet7623 3 года назад
በስማአብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፫ ይህ ታሪክ በኔ በቤተስቤ ውስጥ ያለ ታሪክ ነው እኔም እናቴ እንደዚህ ነው የምትሆነው መከራዋን ያበዛዋል እኔም ግራ ይገባኛል ምን እደምል አላውቅም ወድሜ በፆለት አስብን ወለተ አረጋይ ወለተ እየሱስ ገብረ እየሱስ ገብረ እየሱስ ወልደ ስንበት ወልደ ስንበት ክንፈ ገብርኤል በፆለት አስቡኝ🙇😥😥😥 እግዚአብሔር ይገፀው
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 года назад
ያአብራሃሙ ስላሴዎች ይድረስልሽ የእኔ ማር የእግዚአብሄር ማዳን ቅርብ ነው
@user-uo8il1nw4n
@user-uo8il1nw4n 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን መምህር አሜን እፀብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ የኔም ቤተስቡችም ያአምልካሉ እግዚአብሔር ለመፍውስ እድሜ ለንስሀ ያአብቃልኝ አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 года назад
እግዚአብሔር አመላካ ሁላችንንም ከአስርት ይፍታን ቃለ ህወሃትን ያሰማልን መምህራችን
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 3 года назад
የከተማው በኢተርኔቱ በቲቢውም ይማራል የገጠሩ ሚስኪን ባለ መማር በየቤቱ ዛርና አተቴ የለለበት የለም አስተምሩን አስተምሯቸው በውነት ብዙ ህዝብ ታድናላችሁ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ለወንድማች የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@alemtube8899
@alemtube8899 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀገውን አብዝቶ ያጎነፅፍልን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 года назад
በጣም ይገርማል ይሄንን ስሰማ አንድ ነገር ትዝ አለኝ ለምንድነው አንድ አካባቢ የተወለድን ልጆች አንድ አይነት አስተሳሰብ የሚኖረን እያልኩ ስጠይቅ መልስ አጣ ነበር ። ለካስ አንዳይነት አፍዝ አደግዝ እያደረጉብን ነው ማለት ነው? አስተሳሰባችን አንዳይነት መሆኑ የመዋዳችን መገለጫ አድርጌ እቆጥር ነበር ዛሬ ላይ ያወኩት መስገድ መፀለይ ስለጀመርኩ ከዛ የጉርፕያዊ አስተሳሰብ ወጣው ተከተሉኝ ስላቸው ጠላታቸው አርገውኝ ቁጭ አሉ በእውነት ይገርማል ። በዚህ ውስጥ ስላለፍኩ በደንብ ይገባኛል ። ለዚህ ነው ውጊያው የበረታብኝ እግዚያብሄር ሆይ አንተ ከዚህ ጉድ ህዝባችንን አንቃልን ።
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 3 года назад
እናም ይገባኛል
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 года назад
እፍፍ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ግን ለበጎ ሆነለት ለርሱ የደረስ እግዚኣብሔር ለኛም ይድርስልን ለኣባታችን መምህር ግርማ በድሜ በፀጋ ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐
@onlyfootball5784
@onlyfootball5784 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ....ሌላም ታሪክ ካለ ?
@abeltemesgen2847
@abeltemesgen2847 3 года назад
Amen
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@liya7235
@liya7235 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ የተመሠገነ ይሁን ሀይል የእግዚአብሔር ነው ማዳን የእግዚአብሔር አንመካም በጉልበታችን እግዚአብሔር ነው የኛ ሀይላችን አሜን አሜን አሜን ክብርና ምስጋና ለቸሩ መድሀኒአለም
@asterasefa3076
@asterasefa3076 Год назад
ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አምላካችን ክብር ይግባው
@iyasuyewahu8432
@iyasuyewahu8432 3 года назад
Qale Hiyiwet Yasemalin
@dnegeweloywa5697
@dnegeweloywa5697 3 года назад
Kale hiwete yasemalene wedemachine
@user-cz5yu9vh6m
@user-cz5yu9vh6m 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ያስማን ቃለ ሂውት ያስማልን
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስበን ወድማችን ፀጋውን ያብዛላቹ
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 3 года назад
ወይ ጉድ ይህ የኛ አገር ታሪክ ነው ልክ እደሰፈራችን የሚ ደረገው ነው እኔም እበላነበር
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ወንድሜ ፀጋውን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልክ
@workatsehay3551
@workatsehay3551 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ
@warkywaky6824
@warkywaky6824 Год назад
አባታችን ይፍቱኝ ባርኩኝ አባቴ ይፍቱኝአባቴ እድሜዎትን ያርዘልን
@user-ki7ev4qe7v
@user-ki7ev4qe7v 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 3 года назад
ቃለ ህያወት ያሰማልን በእውነት ያራሤ ታሪክ እያማሰለኝ ነው እበከቹ ከኔ ያበራታቹ በፃሎት አስቡኝ ለወድማችን ያደራስክ አምለክ ለእኔም ድራስልኝ በሰለም ለሀገሬ አብቃኝ
@addissnbe5936
@addissnbe5936 3 года назад
Amen Amen Amen
@user-ww9tw8oz1q
@user-ww9tw8oz1q Год назад
ኡሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤት የፈጣሪ ቸርነት ትምስግን ማን እደ ፈጣሪ
@ketselagiorgis172
@ketselagiorgis172 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ።
@lumibasha8696
@lumibasha8696 3 года назад
Amini amini amini🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 Год назад
Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasamanle ❤😮.
@user-kg2px5px6y
@user-kg2px5px6y 2 года назад
አምላኬ ሆን እኔም በውስጤ የምኝውን ይሄን አደርጋለው እያልኩ የማስበውን ታሪክ ነው የስማውት የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ ያጠንክርሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ ለአንቺም ለቤተስብም ለጎረቤትም መዳኛ ሁኝ ብሉኝ እባካችሁ በጸሎታቹሁ አስቡኝ ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ
@bettytadesse1105
@bettytadesse1105 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይክበር፡እግዚአብሔር የሚከብርበትን አገልግሎት ለማገልገል መብቃት በእውነቱ መባረክ ነው እኔ እና ቤተሰቦቼን ለዚህ በረከት ያብቃን ጎበዝ ወድሜ ዲያቆን ሄኖክ በርታልን!
@calmat5306
@calmat5306 3 года назад
እግዛብሄርን ይስጥልን!!!!!!
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 Год назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እጂግግግ በጣም ደስ ይላል ኅይል የመድሐኒአለም ነው ክብር ይሁን ለድንግል ማርያም ልጂ✝️
@abezulove3386
@abezulove3386 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን
@addisdemeke2374
@addisdemeke2374 3 года назад
እፁብ እፁብ እፁብ ነው እግዚሐብሄር
@ruthina1927
@ruthina1927 3 года назад
በየቤታችን ይግባልን መድሀኒዓለም
@cell7172
@cell7172 3 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ምን ያሳንሰዋል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ✝️🕯💚💛❤️
@slmena9603
@slmena9603 3 года назад
የግዝያብሄር ስራ ድንቅ ነው ደስ የሚል የህይወት ታሪክ ነው።
@user-xg3ib3qw4e
@user-xg3ib3qw4e 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ዲያቆን ሄኖክ አንተንም ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ደስ ይላል በመጨረሻም እግዚአብሔር እንኳንም እረዳችሁ ቀሪ ዘመናችሁን አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እኛንም በፀሎት አስቡን በስደት ላላነዉ ወለተ ማርያም ወለተ ኪዳን ወልደ ኢየሱስ ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ሚካኤል ወልተ ማርያም ወለተ ሰንበት ብላችሁ የኔ ቤተሰቦችም ያመልኩት ነበር አሁን ግን ትተዋል ግን ጤና የለንም ሁላችንም ዲያቆን ሄኖክ እባክህ ላገኝህ ፈልጌ ነበር ቁጥርህን አስቀምጥልን
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 3 года назад
በጣም ያስተምራል
@konjomohammedmohammed542
@konjomohammedmohammed542 3 года назад
ይገርማል በጣም እግዚአብሔር ይመስገን
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 3 года назад
እግዚአብሔር ይምስገን ስለሆሎም ነግር
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 3 года назад
ኣሜንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣይነልቦናችን ይክፈትልን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይውት ያሰማልን።
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 3 года назад
*ቃለህይወትን ያሰማልን*
@MonaMona-hb8ig
@MonaMona-hb8ig 3 года назад
ቃለ ሂይወት ያሠማልን ወንድማችን የኔም ታሪክ ነው ከሁለት ወር ቡሀላ ወደ አገር እገባለሁ ምክር እፈልጋለሁ ሁለመናየ የተደፈነ
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ታሪኩን ቀየረለት በመጀመሪያው ታሪኩ እንባየ እየመጣነው ያዳመጥኩት በመጨረሻ ማሸነፍ በጣም ደስ አለኝ ደሞ የሚገርመው ያለፋበት ያልደከመበት ቤት ማግኜቱ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እሱን ያመነ ይድናል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ramachndranmastter8485
@ramachndranmastter8485 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 3 года назад
ታድሏል መምህር! ጸጋውን ያብዛልን! የርሰዎን ልብ የከፈተ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን.እኛማ የምንጸልየው የሆነ ነገር /ጎዶሎ እንዲሟላልን እነጂ መች ለክብሩ ተንበርክክን እናውቅና; ወዮ ለኛ መቼ ነው የሚገባን ሲኦል ውስጥ ሁነን ወይኔ ከማለት አድነን!!! እባኮትን መመህር አይከፉ ስራዎትን ይቀጥሉ፡
@Geni.F
@Geni.F 3 года назад
Amen amen amen
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q 2 года назад
ተመስገን 🙏
@egzabehreranyenew8650
@egzabehreranyenew8650 2 года назад
Amen Kale hiwot yasemalin kifuu talatin Egizabehr yigaseslin Egizabehr yemagen 🙏💒🙏
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr 2 года назад
ቃልሂልውተይሰመጳለን
@user-fl1tw5pk6t
@user-fl1tw5pk6t 3 года назад
ቃለህይወትያስማልን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 года назад
ቃለ ይህወት ያሰማልን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@snayataadane5260
@snayataadane5260 Год назад
በእዉነት ቃለሂወትያሠማልን እግዚያብሄርያክብርልን በእዉነት በጣም ትልቅ ትምርትነዉ የወሠድኩበት በእዉነት ፈጣሪሆይ እኛንም በዚክፊመናፈስትላይ ገላግለኝ
@danielnegash1796
@danielnegash1796 3 года назад
የእሥራኤላውያን ከግብፅ ባርነት ነፃ መውጣት ሢታሠብ የራሄልን እንባ የተቀበለውና ቅዱሥ ሚካኤልን ከሠማይ ሙሤን ከምድር ያሥነሣውና በእሥራኤል ላይ አምላክ አድርጌሀለሁ ያለውና ሙሤን የእሥራኤል ነፃ አውጪ ያደረገው ሀያሉ ፣ገናናው ፣አሥፈሪው፣መሀሪና ይቅር ባይ እግዚአብሄር ለዘለአለም የማይረሡ ናቸው ። አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙንም ሥናሥብ ፣የዛር ፣የውቃቢ ፣የጨሌ ፣የእነ ጠቋርና አዳል ሞቲ ፣የደብተራው ፣የጠንቋዩን ፣የሟርተኛው ..ወዘተ መተት ፣ድግምት ፣አይነጥላና ቡዳ መናፍሥቶችና ፡ የዚህ ሠለባ የሆንንና እና የሆኑ የብዙ ሚሊዮኖች ፣የሥቃይና ፡የመከራ እንባዎች መታበሥና ሚሥጥራዊና ድብቅ የህይወት እንቆቅልሾችን መፈታት እናሥታውሣለን እናሥባለን ። እንደዚህ ባለታሪካችን ብዙዎችን ወደ አምልኮተ እግዚአብሄር ያመጡና ጠላትን የሚቀጠቅጡና የሚያሥለቅሡ ፡ወጣት ፣ህፃናት፣ጎልማሣ ፣አዛውንት ፣እናትና አባትን ያፈሩ እግዚአብሄር ፀጋውን ፣ግርማ ሞገሡን ፣ፍቅርን ፣ያበዛላቸው ናቸው እላለሁኝ አምናለሁኝ ። በኛ ዘመንና ዕድሜ ከእግዚአብሄር የተሠጡን የዘመናችን አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥና ፃድቁ ተክለ ሀይማኖት ናቸው ብል ብዙም ማጋነን አይሆንብኝም ብዬ አሥባለሁኝ ።ምክንያቱም የሁሉም አባቶቻችን ልፉት ፣ ድካምና ተጋድሎ ጣኦታትንና የጣኦት አምልኮትን ማጥፉትና አምልኮተ እግዚአብሄርን ማሥፋፋትና የጠፉትን የእግዚአብሄር በጎች ወደ በረታቸው መመለሥ ፣በቅድሥናና በንፅህና ሆነው በቅዱሥ ሥጋውና በክቡር ደሙ ሆነው የዘለአለም ህይወት እንዲወርሡ ነውና።
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 года назад
በመናፍስት አሰራር ያለተያዘ ትውልድ ይኖር ይሆንን ? የጦኦት መስዋእት ያለበላ ምግብ ይኖር ይሆንን ? ጌታ ሆይ በእርኩስ መንፈስ ተይዘናል ታስረናል እንቸርነትህ ምህረትን ስጠን ኤፍታህ ብለህ ዳስሰን እንፈወስ አለን አሜን ።መምህራችን ይቀጥል አስተማር ነው
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 3 года назад
Egziabher egnanm indesu tenkara ina tsnu yadergen amen
@samuelaynbahu8538
@samuelaynbahu8538 2 года назад
በርታልን መምህር ።
@jdnfbddhjdjdhbdd7250
@jdnfbddhjdjdhbdd7250 3 года назад
እግዚአብሄር ይመሥገን ወንድማችን በጣም አሥተማሪና ጠቃሚ የሆነ ታሪክ ነው ከልብ እናመሠግናለን ለወንድማችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 3 года назад
Amen.Amen.Amen Kale.hiwet.yasemalen
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 3 года назад
Egziabher amlak mihretu yilakln, xegaw yabzalh wendmachn, Amen.
@user-mv5yl5gj8q
@user-mv5yl5gj8q 2 года назад
እስቲ ከባድ መንፈስ ፍሊሚያ ላድምጥ ፤ በእግዚአብሔር ቸርነት ቆሜ ነው እንጅ እንደኔ በመናፍስት ገጠመኝ የገጠመው የለም ባይ ነኝ ፣ እስቲ ላዳምጥ።
@user-ii1bb6si9x
@user-ii1bb6si9x 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@cellcell7941
@cellcell7941 3 года назад
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ለቤት አዲስ ነኝ በእውነት ትምህርቱ ደስ ይላል
@sarawedm9414
@sarawedm9414 3 года назад
Slehulum neger Egziabher Yemesgen wedmachn qale hiwet yasemalen
@almazabrha5834
@almazabrha5834 3 года назад
bhaki kal hiwet yasemaln memhrachn 👏👏👏👏👏✝️⛪💗
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr 2 года назад
ይቅረበልን😭😭😭😭
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 3 года назад
Amen amen amen kale hiwot yasemalen memhr
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 года назад
ከኔ ቤተሰቦቼ ጋር ተመሳሳይ ህወሃት ነው እግዚአብሔር ይረዳኝ አንተም በፀሎታቸው አስበኝ እኔ ነፃ ቢወጣም ቤተሰቦቼ ግን ገና ነው ወገኖቼ በፀሎትቹሁ እርዱኝ ወለተ ከዳን ነኝ
@abc12452
@abc12452 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን ዳቆን ሔኖክ
@faysesalma7122
@faysesalma7122 2 года назад
Amne amne amne
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 года назад
እግዚያአብሔር ይመሰገን
@user-pz7ly8sx1f
@user-pz7ly8sx1f 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 года назад
እግዚያብሄር ታሪክን ይቀይራል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚያብሄር ይመስገን
@lekiea2384
@lekiea2384 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-uv3dn5qk2r
@user-uv3dn5qk2r 3 года назад
ይገርማል
@meseretdanial170
@meseretdanial170 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@hiwotcute3685
@hiwotcute3685 3 года назад
እግዚያብሔር ይመስገን መምርህር
@user-sd8zi4by9s
@user-sd8zi4by9s 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል ታሪክ ሚቀይር አባት ነው ያለን
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 3 года назад
ቃለየ ህይወት ያሠማልን
@fayisesksa4932
@fayisesksa4932 3 года назад
Amne amneAmne
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 года назад
😭😭😭Abet ye Egziabher sira denk new yikber yemesgan. ❤❤❤🙏🙏🙏Ye wendemachin Temokrom yemegrme new .
@genethabtmaryam5366
@genethabtmaryam5366 3 года назад
Amen amen amen egzabehare yemsgane 🙏
@zewdineshal3888
@zewdineshal3888 3 года назад
Amen Egizabiher ymasegen Egizabiher tewaginew Egizabiher ymesigen
@tijilove5671
@tijilove5671 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hawialamuu6616
@hawialamuu6616 2 года назад
AmenAmenAmen.waqayyoo.sagalee.jirnyaa.sin.haa.dhagechisuu..waqayyoo.sin.haa.ebbisuu.ebbifamii.amenamenamen.📖📖📖🕯🕯🕯⛪⛪⛪🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤
Далее
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
would you eat this? #shorts
00:23
Просмотров 1,6 млн
🎙ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ🌇
3:16:26
Ютуб был хороший...
00:52
Просмотров 246 тыс.