Тёмный

አይኔ ሲበራልኝ ከሻወር ቤት ራቁቴን ሆኜ ወደዉጪ ሮጥኩ::ባለ ታሪክ መሰረት ፀጋ ክፍል 2 

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Подписаться 325 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 141   
@haymanotbaye5955
@haymanotbaye5955 5 месяцев назад
ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ እንደዝች ልጅ ግን ውስጤን ያሳመመኝ ታሪክ የለም
@0276Jerry
@0276Jerry 5 месяцев назад
እኔም 😢...ማሰብ አቃተኝ😢
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 месяцев назад
እንደ ፍሬና ባሏን አይነት እግዚአብሔር አምላክ ይብዛልን ❤😊
@sitoahmed
@sitoahmed 5 месяцев назад
እስቲ እንርዳት የምትሉ ላይክ❤❤
@hamotmedia396
@hamotmedia396 5 месяцев назад
ወይዘሮ ፍሬህይወት እና አቶ ጥበቡ እንደተከበራችሁ ኑሩልኝ መሰረት እህቴ መከራሽ አልፎ የምትስቂበትን ቀን ያሳየኝ
@SemiraSamra
@SemiraSamra 4 месяца назад
አሜን
@rahelrita3679
@rahelrita3679 5 месяцев назад
እናትየው ግን ጤነኛ አደለችም በቃ ህክምና ያስፈልጋታል ልጅትዋ ትልቅ የስነልቦና ህክምና ያስፈልጋታል ገንዮ በመብርሀን እርጃት በሱ ብቻ ቀሪውን ሂወትሽን በተድላ ያኑርሽ የኔ ውድ ስቃይሽን በቃ ይበልሽ❤❤❤
@user-rm3oy5fe2r
@user-rm3oy5fe2r 5 месяцев назад
ሴትየዋ በጣም ጤነኛ ናት ግን ክፉ ስለሆነች ነው እንጂ ማንም ሰው የጤና ችግር ሊኖርበት ይችላል ግን እንዲህ በገዛ ልጇ ላይ አትጨክንም
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 5 месяцев назад
ይህቺ ልጅ እጅግ በጣም ታሳዝናለች የስነ ልቡና ድጋፍ ቢመቻችላት እናንተ ደፋሪ ደፋር ወንዶች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ለሃገሬ ጉስቁልና ምክንያት ናችሁ ዋጋ ትከፍላላችሁ ዘራችሁ አይባረክም ተመለሱ ንስሃ ግቡ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ሴትን መድፈር ማስለቀስ ሃገርን መድፈር እና ማስለቀስ ነው ምህረት ያድርግላችሁ እናቲቱ በአጋንንት እስራት ነች እግዚአብሔር ይፍታት ከታሰሩበት ሁሉንም ይፍታቸው ይቅር በያቸው አንቺም በፀሎት በርቺ ፈዋሽ አዳኝ ለሰው ልጆች ሃጢያት የሞተው ኢየሱስ ነው እመኚው ያድናል ኢየሱስ
@ahlu206
@ahlu206 5 месяцев назад
እናትየዋ በህግ ትጠየቅ የምትሉ
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 5 месяцев назад
ህግ አለን እዴ😢
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 14 дней назад
ኧረ በደንብ ትጠየቅ ግን በየትኛው ሕግ??
@Timelesson100
@Timelesson100 5 месяцев назад
ፀበል ተፀበይ የእኔ እናት የአብነ ሀብተ ማርያም አምላክ ቋጠሮሽን ይፍታልሽ::
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 5 месяцев назад
እህት እባክሽ መፈስ ነው በእናትሽ ላይ ወኖ የምበቀልሽ መፈስ አለ ፀልይ ስገጅ የመምር ተስፋዬ ትምርት አዳምጭ ገጠመኝ በይና ግብ ወደሱ ይቱብ የምር እናትሽላይ መፈስ አለ አች ደሞ ለመፈሱ ግብር ተሰተሻል እናት እራሽን ነፃ አዉጭ ገጠሐኝ ስምና
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 5 месяцев назад
እውነትነው
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 5 месяцев назад
አትበጥብጫት !
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 5 месяцев назад
@@nanaayalew2349 ምን ማለት ነው
@Kidest-ow3bw
@Kidest-ow3bw 4 месяца назад
እውነት ነው ፀበል ግቢና በፀሎት ተበቀይው
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 5 месяцев назад
Wow ምን አይነት ታሪክ ነው 😭😭😭አይዞሽ እህቴ ውዴ ጌታ አይንሽን አዙሮ ጌታ ኢየሱስ ሁሉንም ይቻላል
@user-yr1sq4qb2g
@user-yr1sq4qb2g 5 месяцев назад
እናንተ አውሬ የሆናቹ የቤት አገልጋዮቻችሁን ደማቸውን መጣችሁ በፈለጋቹ ሰአት ብራቸውን ቀምታቹ የምታባርሯቸው ለልጆቻችሁ ግፍ አታቆዩ ልቦና ይስጣችሁ
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 5 месяцев назад
እግዞኦ ልቦና ይስጣቸው ለእናትሽ አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር መልካም ነዉ ይሄም ያልፋል አንች ብቻ እምነትሸ ላይ ጠንካራ ሁኝ ፈጣሪ ከንቺ ጋር ይሁን 🙏🙏
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 месяцев назад
አላህ ይስጣቸው ጥሩ መዳሞች አሉ እናምስግን እኔም ስደት ነኝ6አመት ምስራባቸው ሰዎች አንድ ቀን አላስክፉንም ብቻይነት ላይሰማኝ ድግስ ካለ ቀድሞ እኔ ይጠሩኛል
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 5 месяцев назад
እንደው ከረዳሻት እባክሽ የስነ ልቦና አማካሪ ፈልጊላት
@smms6004
@smms6004 5 месяцев назад
ገኒየ የኔ መልካም እናት ❤❤❤ ልጅቷ ክንድ የስነ ልቦና ችግር ገጥሟታል. ግን የንቷ ጭካኔ 😢😢 የእግዚአብሔር ቼርነት. ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጂ የተመሰገነ ይሁን። አይዞሽ የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ይረዳሻል❤❤❤❤❤❤
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 месяцев назад
እናቱ የሻጧን አምልኮት ካላት
@fatimabintislam317
@fatimabintislam317 3 месяца назад
የኔ ምስኪን የኔ የዋህ ይች አለም ለቀጣፊወች ናት
@user-pp8dg3dd8n
@user-pp8dg3dd8n 5 месяцев назад
በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል እድትሄድ እድሉ ብመቻችላት ባይ ነኝ ምክንያት ይህ እርኩስ መፈስ ነዉ እድህ የሚያሰቃያት
@fenan3708
@fenan3708 5 месяцев назад
ለዚህ ችግር መድሃኒት ኢየሱስ ስም ብቻ ነው መልአክ አይደለም ጸባል አይደለም የኢየሱስ ስም ብቻ
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 5 месяцев назад
የቤተሰብ ዛር ነው ክፍል 1 ላይ ኮሜንት ፅፌ ነበር ሲገበርለት የነበረ ዛር ነው ግብሩ ሲቋረጥበት እናትሽን በልጇ ሊበቀላት ነው ቡና አትጠጪ ዛሩ ይመቸዋል ንስሀ ግቢ ፀሎት አርጊ ስገጂ አይዞሽ ገኒዬ አሳቅሽኝ ሲፀልዩ እናደዳለው ስትልሽ ለምን አጋንንት ፀሎት መች ይወዳል ለማንኛውም በፀበል በርቺ ህዝቡ ህክምና ነው የሚያውቀው
@ethiopiacountry5402
@ethiopiacountry5402 5 месяцев назад
የሚገበር መንፈሥ ቤታችው ውሥጥ ይኖራል መንፈሥ ነው በርሜል ጊዮርጊሥ ሂጂ ትፈቻለሽ አይዞሽ እህቴ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 14 дней назад
ፈጣሪ መቼም ቢረፍድም የወደቀን ያነሳል!!
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ በመንፈሳዊ ህይወትሽ ጠንክሪ ለናትሽ ልቦና ይስጣቸው ጉድ ነው ግን እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ😢😢😢😢
@semret859
@semret859 5 месяцев назад
የኔ እናት ስታሳዝን😢😢😢😢
@destatesefawe12577
@destatesefawe12577 5 месяцев назад
ክርስትናን በተግባር ኑረሽዋል 🎉🎉
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 5 месяцев назад
ከባድ ታሪክ ነው አይዞሽ የኔ እህት እየሱስ አለልሽ እውነት የገዛ እናታ ትሆን ?
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 4 месяца назад
አላህ ያሽርሽ የእጀራ እናት ናት እገዟትና ከጎረቤት ይጣራ የእጀራ እናት ናት
@Kidest-ow3bw
@Kidest-ow3bw 4 месяца назад
እግዚያብሔር ይርዳሽ 10 አመት ያቆዩሽ ሰወች ዘራቸው ይባረክ
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 5 месяцев назад
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ውዴ ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽውን ያሳካልሽ በጣም ከባድ ነገር ነው ያሰለፍሽው😢😢😢
@MM.M-mn6lm
@MM.M-mn6lm 5 месяцев назад
በጉጉት ስጠብቅ ነበር አይዞሽ የኔ ውድ
@najunknk142
@najunknk142 4 месяца назад
ስታሳዝን የኔ የዋህ እመቤቴ ትርዳሽ
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 5 месяцев назад
አታፍሪም እናቴ ነች ስትይ? እቺን እናት ትብዬ ሞት ነው የሚገባት። ይቺ እግዚአብሔር የረገማት እናት ሳትሆን አሪዎስ ናት። እግዚአብሔር በምድር ይፍረድባት።
@Zzzzzzzzz525
@Zzzzzzzzz525 5 месяцев назад
ብዙ ቤተሠቦች አሉ እንኳን ታማሚ ሆናችሁ መልከመልካም ካልሆናችሁ የሚያገሏችሁ, የሚያሸማቅቋችሁ,,,, ብቻ ከባድ ነው ወላሂ😥
@MeaziTube
@MeaziTube 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ የዋህ ሁሉም ያልፋል
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 5 месяцев назад
የገለፃ ችሎታ ማንም አይስተካከላትም!
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 Месяц назад
ይቺ እናት መንፈስ አምላኪ ናት
@Almiab
@Almiab 10 дней назад
bgeta seme asazng tark new eski ysena lbona hakem amkerulat
@Haregi849
@Haregi849 5 месяцев назад
ባልሰማሁሺ ብዬ ተመኘሁ አንች እራሱ ችግር አለብሺ ክፍል አንድ ላይ አሳዝነሺኝ ነበር አሁን ግን አናደድሺኝ ሰው ካለፈ ስተቱ አይማርም ምን አይነት አለማስተዋል ነው ያለሺ ቆይ እኔ ምን አናደደኝ ማን ስሚ አለኝ ሆይይይይይ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 5 месяцев назад
ይህነገር😢የባድአምልኮ ስራነው እባክሽን ፅልይ ስገጂ ፁሚ የመንፈስራነው
@getehailu4694
@getehailu4694 5 месяцев назад
ውይ የሰው ልጅ ፈተና 😢😢
@melatcode4111
@melatcode4111 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ እናትዬዋን ግን እግዚአብሔር ይረድባት
@user-yr1sq4qb2g
@user-yr1sq4qb2g 5 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ፀበል ሂጂ ጀምረሽ አታቋርጭ በደንብ ውጤት እስክታገኚ ፀልይ ስገጅ እናትሽ ጋር በፍፁም አትሂጅ አይዞሽ የኔ እህት
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 5 месяцев назад
Egziabher yidabsih
@user-fs6nq5el2m
@user-fs6nq5el2m 5 месяцев назад
ወይ ጉድ በጣምየምትገርም ልጅ ናት ግን አይዞሽ ተስፋ በአምላክሽ ተስፋ አድርጊ እምባሽን ፈጣሪያብስልሽ እንደዘህ ያለች እናት እና ጨካኝ ናት የበቀል አምላክ ይበቀልልሽ አይዞኝ እህቴ
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 5 месяцев назад
እባክሽን ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ በርሜል ፀበል ህጅ በማርያም
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 4 месяца назад
በስመአም😢😢😢 ስት አይነት እናት አለ😢😢ፀበል ተፀበይ መተት ይሆናል
@weinihindeya5806
@weinihindeya5806 5 месяцев назад
Mn YSANEWAL temesgen aynshn cherso ymarsh
@rozalove7257
@rozalove7257 5 месяцев назад
እናትሽ ጤነኛ አይደለችም እህቴ ለራስሽ ኑሪ ጤናሽን አላህ ይመልስልሽ 😢
@jimmatube6844
@jimmatube6844 5 месяцев назад
Basimam betam taszinalch mariyam ayizosh ihet berch
@Arabarab-uz6sr
@Arabarab-uz6sr 5 месяцев назад
የኔ እናት አጀቴን በላችው😢
@user-qg1sg9pe5z
@user-qg1sg9pe5z 3 месяца назад
እመቤቴ መንገድሸን ትምራሸእህቴ ያማል
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 5 месяцев назад
እኔ ግን ያልገባኝ ነገር እናት እንዴት ነው ይሄ ሁሉ ስቃይ ልጇ ላይ የምትፈፅመው ወይ ለሴይጣን ግብር ሰታት ከሆነ እንጂ
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ፈጣሪ ማርሽ
@fadelaahmed3297
@fadelaahmed3297 5 месяцев назад
ያረቢ በጣም ታሳዝናለች አላህ ይዘንልሽ አይዞሽ ይቺ አለም ጠፊናት ቀጣዩን አለም እሱ ያብጅልን
@user-it2rj4vm1q
@user-it2rj4vm1q 5 месяцев назад
Awo herkuse manfsi new enatshi wada ayedalmi bade amelikoho keli batelyi yekabedali yutube laye gebna ademche mamer tesafaye abera belshi serchi argi getamgn belish azohoshi አግዚአብሔር አለ ካነች ጋር ሁሉ ለብጎህ ነው ፋታነው
@GhaderCell-zv2pc
@GhaderCell-zv2pc 5 месяцев назад
Enatyew mefes now kamameher tasfaye betamaker eenatuwanm madan tèhclalache
@beletutsegaiberhane5115
@beletutsegaiberhane5115 5 месяцев назад
Ye Seitanwi menfes aserar new kebad selot yasfelgatal hulum nesa mehon alebachw be eyesus sem.
@meronyetawahidolij9332
@meronyetawahidolij9332 5 месяцев назад
ፈጣሪ ይረዳሸ ልብ የሚነካ ታሪክ ነወ😭😭😭😭😭😭
@Asterdawit-mi2yz
@Asterdawit-mi2yz 4 месяца назад
ይቺ አለም ለደጋጎች ቦታ የላትም😥😥😥
@user-zc6qn1gb2o
@user-zc6qn1gb2o 5 месяцев назад
እንዴው የኔውድ አይዞሽ የኔ የዋህ እንዳች የዋህ የሆኑ ሰወች ይስጥሽ ጤናሽን ይመልስልሽ አጀቴን ነው የበላችው
@Mes5uy9er8r
@Mes5uy9er8r 5 месяцев назад
ፈጣሪ ታሪኪ ቀያሪ ነው አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ነሽ
@aliy274
@aliy274 5 месяцев назад
ብር አዋጡላት የቻላችሁ ትታከም
@zarasultan3270
@zarasultan3270 5 месяцев назад
ስታሰዝን ፍሬ አለህ ጥሩ ናጋር ይከፈልሽ
@fatimabintislam317
@fatimabintislam317 3 месяца назад
አዬዞሺ እህቴ ይሄም ያልፋል
@user-yg5yj5zp6g
@user-yg5yj5zp6g 5 месяцев назад
Yetebarekece sate nate❤❤❤
@kenenikeneni8882
@kenenikeneni8882 5 месяцев назад
Dhugaa hadhaa akkaa kanaa argee in bekkuu
@naimakano4604
@naimakano4604 5 месяцев назад
😢😢😢😢uuufff btm new yznkute edne yzne Like🥹🥹
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 5 месяцев назад
Yana enat berichi!❤
@user-mj3dy6ji6r
@user-mj3dy6ji6r 5 месяцев назад
አሁንም እነቴ እየለች ትጠረለች ምስክን የኔ ውድ
@zeyine
@zeyine 5 месяцев назад
የእኔ እህት በጣም ጠንካራ ነሽ አይዞሽ
@DgDg-zc2mt
@DgDg-zc2mt 5 месяцев назад
ገሬ ወንዶች እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጣቸዉ
@meratwondesne1971
@meratwondesne1971 4 месяца назад
Azshi etiata❤❤❤
@YefekerenatEnat
@YefekerenatEnat 5 месяцев назад
እህት የራስሽን ህይወት ኑሪ የናትሽ እስካሁን ረድተሻል እና ፀሎት አድርጊላት
@sekinabh5406
@sekinabh5406 5 месяцев назад
ፍሬ አላህ ይደሠትብሽ እኔ አላውቅሽም ግን ደስ አልሽኝ ተግባርሽ ግሩም ነው
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 Месяц назад
ገኒ ሲፀልዩ የምትናደደው መንፈስ ነዉ
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug 4 месяца назад
Agant new enji yhen yahel enat ljwa lay atcheknm new enatm bemlk new lejochwan mewded jemerch
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 Месяц назад
በፈጣሪ አታማሪ አንቺ እነ ፍሪ ፀበል ይዉሰዱሽ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 5 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣችሁ❤
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በማየትሽ
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 5 месяцев назад
ገኒ ጌታን እኚህ ሴትዮ አይመስሉኝም። በፍፁም አልወለዷትም። በተደጋጋሚ የሚታዩ ስህተቶች አሉ። አባት ከሌላ ወልደው "ልጅህን አሳድግ!" ተብለው ተሰጥሎላቸው ወይም "ዘሬን አልሰጥም!" ብለው ከእናት ነጥቀው አምጥተዋት ማንነቷን ደብቀው አሳድገዋት ነው የሚሆነው። 😢😢😢
@Tube-cv4sf
@Tube-cv4sf 5 месяцев назад
wellahi..men.edemel.alakem....gen..enatesh.achen.mayet.ateflegem.chger.alebat..ach.tenega.betehoge.yeche.sew.gar.degmesh.atehejem.betesebageget.des.yelal.gen.enat.letehon.alechalechem..allah.yeredash
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 4 месяца назад
የኔ ምስጊን ጌታ ይማርሽ ውዴ❤❤❤
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 4 месяца назад
ገንየ እናቷ አትመስለኝም የእጀራ እናት ትሆናለች አባቷ በልጂነቷ ከሞተ አታቅም
@user-yb4cc6vp3e
@user-yb4cc6vp3e 4 месяца назад
እናቲቱ የናቶችንስምአጠፋችብን ሆግቢኖር መጠየቅነበረባት
@belalas4322
@belalas4322 5 месяцев назад
😢😢😢😢እናቱዋ አትመስለኝም ሴትየዋ። የእንጀራ እናቱዋ እንዳትሆን ልጅቱ ማጣራት አለባት
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 5 месяцев назад
ወይ የሴት ልጅ ፈተና አይዞሽ ያልፍል ufffff
@mymamking8293
@mymamking8293 5 месяцев назад
ምን ላይ እንደደረሰች ኣስታውቅኝ ሁለተኛ ኣቅሪብያት በጣም ነው የምታሳዝነው
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 5 месяцев назад
የኔናት ❤የኔደርባባ❤❤❤ፈጣሪይርዳሽ ።እናትሽ ልቦናይስጣችው።
@nadinadi7401
@nadinadi7401 5 месяцев назад
የኔ እናት ❤ ሂወት ግን❤
@genetyilma7717
@genetyilma7717 5 месяцев назад
የሚገርመኝ ቀናቶችን አትረሳም በትክክል ቀኑን ታስታውሳለች
@hanagebril7869
@hanagebril7869 5 месяцев назад
😢Egziabhar tarkshen yekyrw
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 месяцев назад
እናቱዋ ባድ አምልኮ አላት ይሆን ለምን😢ይህ ሁሉ
@user-yg5yj5zp6g
@user-yg5yj5zp6g 5 месяцев назад
E r new yateweshe❤
@user-yg5yj5zp6g
@user-yg5yj5zp6g 5 месяцев назад
Are Enate late hune ticilalece❤
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 4 месяца назад
ebs tv lay please edetkerbi agizawat
@user-hk8hb1kc6p
@user-hk8hb1kc6p 5 месяцев назад
አላህ ይገዝሽ የእኔ ማር 😢😢😢😢😢
@mere7099
@mere7099 5 месяцев назад
😊
@tutuwak106
@tutuwak106 4 месяца назад
Besmam sint gud nw yalew 😮😮😮😮😢😢😢😢
@jimmatube6844
@jimmatube6844 5 месяцев назад
Gin askimat be mariyam😢😢 mechim esawn yemskim bira atchime
@samruth536
@samruth536 5 месяцев назад
Tenkuay bet eyetazezech yihonal yasekayechish
@ethiopia6030
@ethiopia6030 5 месяцев назад
Endim aynet enat alech fetari hoy
Далее
IT'S MY LIFE + WATER  #drumcover
00:14
Просмотров 10 млн
Cute kitty gadget 💛💕
00:23
Просмотров 9 млн
IT'S MY LIFE + WATER  #drumcover
00:14
Просмотров 10 млн