Тёмный

አግኝቼ እንደምወደው ነገርኩት በደስታ አበደ 

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Подписаться 196 тыс.
Просмотров 334 тыс.
50% 1

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
imo
WhatsApp
Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

Опубликовано:

 

25 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,5 тыс.   
@eyobeltube
@eyobeltube Месяц назад
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ቃል ፈርኒቸር (የበዓል ልዩ ቅናሽ) 0986888887 Telegram 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
@user-yc5qv5sf7s
@user-yc5qv5sf7s Месяц назад
እዩባ ጥራትየለዉም ድምጣችሁ ቀተለይያተ ቀጣይአስተካክሉ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Месяц назад
እዮባ አንድ አበሻ ቀሚስማ ሸለመኝ እዮብ እንዴት ሆነ እያልኩ ኪሎዬ ለቀነሰው 😊😍ለሆሳዕና አንድ ላይ እንያቹ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Месяц назад
ቀጣይ video❤ በዝናኛ ቦታ ሂዱ ይገባታል ተዝናኑ pis
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Месяц назад
ስጦታ መዝናኛ ቦታ እንጠብቃለን Srpraszz ❤
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 Месяц назад
እዮባ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-op3su7vo7y
@user-op3su7vo7y Месяц назад
ዲምፃ ከቃልየ ጋር ተመሳሳይ ነው የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤❤❤❤😂😂
@user-ys1oz4vg1k
@user-ys1oz4vg1k Месяц назад
eko
@helenbizuneh1423
@helenbizuneh1423 Месяц назад
መልኳም
@SelHadgu-ij8rz
@SelHadgu-ij8rz Месяц назад
Melkose bebezu negere ke kale ga yemesaselalu
@user-or2kv4df9p
@user-or2kv4df9p Месяц назад
ሳህ ይመሳሰላል ድብንአርጉ የቃልንድምጥቁርጥነዉ😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤
@tarimarc-vi6ud
@tarimarc-vi6ud Месяц назад
Er betam
@user-uy8nx7px3d
@user-uy8nx7px3d Месяц назад
ልብ አጠልጣይ ተከታታይ ድራማ ሆነ የምትሎ ላይክ❤😂
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Месяц назад
😂😂
@Saif-dh3rl
@Saif-dh3rl Месяц назад
እኮ 😂😂😂😂😂😂😂
@halimaahmed6292
@halimaahmed6292 Месяц назад
ኧረ በጣም
@kokebkokeb397
@kokebkokeb397 Месяц назад
እኮ🤣🤣🤣
@tigestworkneh1312
@tigestworkneh1312 Месяц назад
Btame
@fitsumhaile5052
@fitsumhaile5052 Месяц назад
ምርጥ ወንድም ነው ሄኖክ respect❤❤❤❤❤
@temesgenTadey-mx4mr
@temesgenTadey-mx4mr 20 дней назад
Betamtamralachhu
@Tseha27Tube
@Tseha27Tube Месяц назад
እዮባ ግን እንደስምህ ያለህ ትዕግስት ትህትና ዋዉዉዉ ደስ ሲል መጨረሻችሁን ያሳምረው ሁለት ምርጦች ❤❤❤❤
@heniandtsi
@heniandtsi Месяц назад
ደስ ብሎኛል እንደዚህ በፍቅር ስላየኃችሁ ወንድሜ እዬባ እና ረዱዬ ❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Месяц назад
ያንበሳውን ድርሻ አንተ አንጋፋ ወንድምየው ትወስዳለህ እኛም እልል ብለን ለመዳር ያብቃን በኮሜንት
@user-io8vv1df1x
@user-io8vv1df1x Месяц назад
እንኳን ደሥ አለባችሁ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw Месяц назад
100kአስገብት ልብ ያለው ሰው ከዚህ ቤት ፍቅር የሀይማኖት ጥንካሬ እንማር አለን መከባበር ብዙ አለ እኔ ሙሉ ቤተሰብ እወዳቸው አለሁ
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Месяц назад
እኔም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NaemahHusein
@NaemahHusein Месяц назад
እልልብለን ለመዳር ያብቃን ሄኖክ አተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ጥሩወድም ነህ ምናለ እዳተ መካሪ ወድም ቢኖረኝ
@Emuyarsamalij
@Emuyarsamalij Месяц назад
ማነው እደኔ በጉጉት የጠበቀ በlike አሳዩኝ❤
@EmanAman-li3gj
@EmanAman-li3gj Месяц назад
En❤❤❤❤
@SamHsf-pk7yp
@SamHsf-pk7yp Месяц назад
ገረድ
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Месяц назад
ምን ብላ ነው የምትሰድቢያት/ ባት​@@SamHsf-pk7yp
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg Месяц назад
​@SamHsf-pk7yp ምን ለማለት ነው
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u Месяц назад
እኔ❤❤❤❤❤
@akalneshzewde3076
@akalneshzewde3076 Месяц назад
እዮባ ትልቁን ድርሻ የሚወስደው አንጋፋው ወንድምህ ሄኖክ ነው
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 Месяц назад
ልቤ ልትወጣ ነበር እናንተ ለተፋቀራችሁ የኔ መደስት ለዛውም ከልክ በላይ❤😅😅 ልባችን እርፍ አለ አሁን መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ የፍቅርን ሰሜት ስለማውቀው
@Sariy177
@Sariy177 Месяц назад
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@kiyuyoutube6030
@kiyuyoutube6030 Месяц назад
Amen Amen Amen
@astertilahun3539
@astertilahun3539 Месяц назад
sari wude yene thut
@tegesetselemon
@tegesetselemon Месяц назад
Amen❤
@FjjchfufufufKgkgjgjjtjt-uw1mk
@FjjchfufufufKgkgjgjjtjt-uw1mk Месяц назад
❤❤አሜን አሜን አሜን
@user-of4pq7ce9p
@user-of4pq7ce9p Месяц назад
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z Месяц назад
የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ በላይክ አሳየኝ እዩ እኳን ደስ አለህ❤❤❤
@MarthaArgaw-fp6ti
@MarthaArgaw-fp6ti Месяц назад
በጣም እርግት ያለች ተወዳጅ ፀባይ ያላት ሴት ናት እድለኛ ነህ ፈጣሪ እስከ መጨረሻው ይጠብቃቹ።
@user-br7jl4wo4d
@user-br7jl4wo4d Месяц назад
ረዱዬ ስሚኝማ... ይኸውልሽ አንድ እርግጠኛ ሆኜ የምነግርሽ እንዲህ couple ሆነው የሚሰሩ ሩታ እና አብርሽ የሚባሉ አሉ ለእኔ እነሱ ምናቸውም የማይጥመኝ የሆነ ሁሉ ነገራቸው ከወጣት የማይጠበቅ ተጃጅለው ሰውን ሁሉ አጃጅለው የሚኖሩ ስለሆነ ስንት ሰው ሩታን እንደሚወዳት አይተሽ ይሆናል። አሁን ግን ንግስቷ መጥተሻል።ሁሉ ነገርሽ ምንም ማስመሰል የሌለው ውበትሽ ማንንም የሚያፈዝ ስነስርአትሽ ቤተሰብሽን የሚያስመሰግን በቃ የሴት ልክ ነሽ። So ከዚህ በኋላ አንችን ነው ከሩታ እጥፍ ህዝብ የሚወድሽና የሚከተልሽ። ተደስተሽ ኑሪልን ሁሉም ሰው የአንቺ ጠበቃ ነው አለን ከጎንሽ። ይሄን ጨዋነት አይቀይርብሽ በyoutube ዓለም ትልቁን ቦታ የምትቆጣጠሪ ተወዳጅ እና ለእዮባም ትልቅ እድሉ ነሽ። We Loveeeeee Uuuuu
@user-pm4ow8yi9n
@user-pm4ow8yi9n Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🎉
@AzeAxum
@AzeAxum Месяц назад
ማነው እደእኔ በጎጉታ ስጠብቅ የነበረ ጉጭኝ 👍❤️😹😓💔❤️❤️እንኳን ደስ ኣለህ ኢዮበይ🎉👑
@user-qe2sy3qz5c
@user-qe2sy3qz5c Месяц назад
uuf.enne😂❤
@wehazitwehazit4628
@wehazitwehazit4628 Месяц назад
Me
@ZinasheKedira-tk2ym
@ZinasheKedira-tk2ym Месяц назад
😢😢😢😂
@SafsDadd
@SafsDadd Месяц назад
Uuf enne ❤🎉
@user-mk9zy5br6y
@user-mk9zy5br6y Месяц назад
እኔ❤❤❤❤😂
@EtwaEndro
@EtwaEndro Месяц назад
ማነው እንዴኔ የቪዶ ድምፅ የረበሸው ጥራት የለውም ቀስ በሉ እኔ አለሁ😂😂😂
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Месяц назад
ጥርት ያለ አደለም በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው ❤️
@user-bp6dz4hy8u
@user-bp6dz4hy8u Месяц назад
ትክክል ጥራት የለዉም ይረብሻል
@Layla-kx6bq
@Layla-kx6bq Месяц назад
እኔ
@user-qz8ym5um8l
@user-qz8ym5um8l Месяц назад
እኔ ምንም ግራ አጋቡኝ ነግራዋለች ግን የድምፅ ነገር😂😂😂
@sarahsarahsarah3389
@sarahsarahsarah3389 Месяц назад
እኔየ ደግሞ ቴርፎኑ መስሎኝ ቴርፎን አወጣሁኝ
@bzuayehufeten576
@bzuayehufeten576 Месяц назад
እግዚያብሄር ይመስገን እኩዋን ደስ አላችሁ እኔ ግን እሷም እደምትወድህ ነግሬህ ነበር እዬብ ደስ ብሎኛል የአብረሀምና የሳራን ትዳር የባረከ የናተንም ትዳር ይባርክላችሁ ❤❤
@GenetTadese-ig3fy
@GenetTadese-ig3fy Месяц назад
እዮባዬ እረዱዬ በጣም ደስ ብሎኛል እውነት ፍቅራችሁ ብዝት ይበልላችሁ
@user-nl9jo2jm5o
@user-nl9jo2jm5o Месяц назад
ካሁን ቡሀላ ስለፍቅቅራችሁ በሶሻል ሚዲያ ባታወሩ ደስ ይላል የግሌ ሀሳብ ነው
@lidiyatube
@lidiyatube Месяц назад
እስኪ የዮብን ደስታ ያስደሰተው በላይክ አሳዮኝ
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk Месяц назад
አፈንጂው አይዞሽ አንቺና ቃልዬ በጣአም የሚያመሳስላቹ ነገር አለ
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk Месяц назад
እስኪ የመዳም ቅመሞች ይህን እንደምናይ ሁሉ አዳዲስ ሚለቀቁ መዝሙሮችን እና ስብከቶችን እንይ 😢😢😢😢😢😢😢 ምንም ነገር አይታይላቸውም እኮ ፈጣሪ ልብ ይስጠን
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw Месяц назад
እሽ ተሰልበናል እኮ ቁምነገር ያለበት ቤት አንገኝም
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Месяц назад
አወ ማርያምን እምንውለው እማይረባ ነገር ላይ ነው የምናተኩረው😢
@YahyAlmnsor
@YahyAlmnsor Месяц назад
ግን እደ መዳም ቅመሞች የሠው ደሥታ ሚያሥደሥተው አለ እደት ደሥ እዳለኝ እደት በጉጉት ሥጠብቅ እደነበረ ማሻአላህ አይለያችሁ
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q Месяц назад
በጣም እንጂ
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u Месяц назад
❤❤❤😂😂😂
@user-mk9zy5br6y
@user-mk9zy5br6y Месяц назад
እኔ❤❤❤😢
@badryahmdi5979
@badryahmdi5979 Месяц назад
ድምፅ ጥራት ዬላውም ያምትሉ ላይክ ሌሽ 😢😢😢😮
@zed1964
@zed1964 Месяц назад
👍👍
@hasefah3808
@hasefah3808 Месяц назад
አው ጥራት የለም
@user-xs2gg8dr9w
@user-xs2gg8dr9w Месяц назад
አዎ ትንሽ ጥራት የለውም
@user-ew3fc2tn9x
@user-ew3fc2tn9x Месяц назад
Awo trat yelewum
@user-vr8bg6bm4e
@user-vr8bg6bm4e Месяц назад
ተፋርተዋል
@kidistshura6669
@kidistshura6669 Месяц назад
ዋው እዮባዬ በጣም ደስ ብሎኛል ረዱ ደርባባዋ ቆንጆ ድንግል ማርያም ለወግ ማረግ ታብቃችሁ ❤❤❤ወዳችኋለሁ!!!😍😍😍
@newmobile227
@newmobile227 Месяц назад
ይሄን ቪድወ ለቀናል እንዳትሉ ኤዱ እንዴ ስራየን ትቸ ጆሮየ ላይ ደቅኘ ነው የጨረስኩት በዛ ላይ አነጋገርሽን እንደዚህ አልነበረም የጠበኩሽ ብቻ ይሁን እያደር ሞቅ ደመቅ ታደርጉታላችሁ በርቱ
@user-zz7kt1rx2h
@user-zz7kt1rx2h Месяц назад
የነ አደስና አቤል ሄኖክ እርያክሽን ይለቀቅልን እምትሉ🎉👍
@HekmatAhmad-fp2ew
@HekmatAhmad-fp2ew Месяц назад
ከከከከ
@elermekerem9516
@elermekerem9516 Месяц назад
ደከመኝ ሥልኬን በማየት❤
@fgchffhfh9256
@fgchffhfh9256 Месяц назад
ተለቀቀኮ
@AlfiyaKder
@AlfiyaKder Месяц назад
መጀመራ ተለቆዋል እኮ
@abelbeyene980
@abelbeyene980 Месяц назад
Awo yelekekln
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z Месяц назад
ሁለት ውቦች በሉ ፍቅር ብቻ ሣይሆን ትዳርን ትዳር ብቻ ሣይሆን ልጂን ልጂን ብቻ ሣይሆን ድራችሁ ኩላችሁ አያት ቅማት ለመሆን ያብቃችሁ ማለቴ ፍቅር እሥከመቃብር በሚለው ተመኘውላችሁ 🎉
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Месяц назад
ድራማ ካልሆነ😊
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z Месяц назад
@@Bt-Y2XLO ኢንሻ ኣላህ አይሆንም ውደ
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 Месяц назад
አማን: አሜን: አሜን::
@user-gq8du5bx1t
@user-gq8du5bx1t Месяц назад
የምትገርሙ ❤❤❤❤❤አቤት ቤተሰብ አስተዳደግ ማነር ዋው❤❤❤እግዚአብሄር የሚከብርበት ሴጣን ጠላት የሚዋረድበት ትዳር ይስጣችሁ ❤❤❤❤ፀሎቴ ይህ ነው
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 Месяц назад
❤❤❤አቤት ረዱ ጭንቀትሽ ምን ያክል እንደምትወጂው ያስታውቃል. ❤❤❤❤እዬባ እንዴት እንዳሳዘንከኝ ስብር ብለክ ደሞ ይቅርታ ስትጠይቃት ለቪዲዮ መለቀቁ እራሱ ድምፅክ ሲያሳዝን ብቻ በጣም ጥሩ ማስታወሻ ቪዲዮ ነው ለወደፊት ለምታፈሯቸው ልጆች
@selmejons5098
@selmejons5098 Месяц назад
ዛሬ ግን ቪዲዮ ድምፁ ጥራት የለውም ምንም አልተሰማኝም ቅመሞችዬ ለናንተም እንደኔ አልተሰማችውም
@user-ke8zn5qu5v
@user-ke8zn5qu5v Месяц назад
አወ ❤❤❤
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Месяц назад
Awo
@rukiya7187
@rukiya7187 Месяц назад
አወ
@HdHd-xw9gi
@HdHd-xw9gi Месяц назад
እኔም ኡላቴ ነው ያሳማውት
@rahelfeleke6069
@rahelfeleke6069 Месяц назад
አዎ የለውም
@HanaWeldesemyat
@HanaWeldesemyat Месяц назад
ዋው ረዱ ጎበዝ ሴት ልጅ እንደዚህ ሰከን ብላ ስታስብ መልካም ነው ስለናንተ በጣም ደስ ነው ያለኝ መልካም ጊዜ ኪዳነምህረት በዘርፋፋ ቀሚስዋ ትሸፍናችሁ በሁሉ ተባረኩ🙏
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im Месяц назад
በለዉ ኸረ አሳበዳችሁን በጉጉት ነበር ስንጠብቅ የነበረዉ እንኳን ደስ አላቹ አንቺ ቀፉፊ ምን አለ እኔም በጣም እወድሀለዉ ብትይዉ ❤❤❤❤❤ዉድዶ ዉድዶ እግዚአብሔር ሁሌም ደስተኛ ያርጋቹ
@Yvkgyf-px5kf
@Yvkgyf-px5kf Месяц назад
ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ለክብር ያብቃችሁ እዮባ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ
@kokebkokeb397
@kokebkokeb397 Месяц назад
አደኛ ነኝ በሉ ደስታዬን በላይክ አሳዩኝ ቶሎ የምዳም ቅመሞችዬ የትናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-si9xs5pl7d
@user-si9xs5pl7d Месяц назад
የሚታፈቅረውን ሰው ማግኘት እድለኝነት ነው በተለይ ደሞ ተመሳሳይ ስሜትና ፍላጎት ስኖርህ❤
@user-rt3ye6lk2x
@user-rt3ye6lk2x Месяц назад
በሰው ደስታ ደስ የሚለን ሁላችን በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅራችሁ እስከ ፍጻሜው ያጽናላችሁ
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 Месяц назад
Issseeeeyyyiii congratulations eyobe 🎉❤❤Waaqayyoo isin wajjin haa ta'u ❤❤❤❤❤
@sadawifi8337
@sadawifi8337 Месяц назад
ግን በሌላ ግዜ ቪዲዮ ጥርት ያለ ስሩ በጣም ይነፋነፋል መጀመርያም ድምፃቹ ጉፋን እደያዘው ይመስላል የድምፅ ማጉሪያው ሲጨመር ጥርት ያለ አይሰማም በጥቅሉ
@user-ib1jt6vi3n
@user-ib1jt6vi3n Месяц назад
አወን ጥራት የለውም
@user-vi1ku7vt8g
@user-vi1ku7vt8g Месяц назад
ስታሳዝን ልጅቷ ትክክለኛ ሴት ነች በቃ ሴት በነገራችን ላይ ሴትን ልጅ ሴት ሊያስብላት የሚችለው ተፈጥሮ ብቻ አይደለም ስለዚህ በሁሉም የተሟ ሴትነት አለ ረዱ ጋ ታስታውቃለች ❤❤❤❤❤ ፍቅራቹ ይብዛ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw Месяц назад
በጣም
@FetyaAhmed-ll3kq
@FetyaAhmed-ll3kq Месяц назад
❤❤
@rootp9490
@rootp9490 23 дня назад
❤❤❤❤❤
@chaltuufaker5684
@chaltuufaker5684 Месяц назад
Ewunkan desalachuu ❤❤❤❤ iyoba wandimee
@eexx4513
@eexx4513 Месяц назад
የኔማሮች ደስ ስትሉ ሁለት ቆጆወች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@helin6219
@helin6219 Месяц назад
በደንብ ተንከባከባት አካላህ ናት አጋርህ ናት ከእናተ ብዙ ነገር እንማራለን
@Yaltefetawhlme
@Yaltefetawhlme Месяц назад
በስላሴ ስም እኔ ባል ያገኘው ይመስል የእነዚህ ልጆች የፍቅር ጥምረት ደስስስስስ ያሰኘኝ❤❤❤😅
@mimimola7057
@mimimola7057 Месяц назад
😂😂😂
@zomababey656
@zomababey656 Месяц назад
😂የማሽቃበጥ ጥግ😂😂😂
@user-jf7vr4fy7y
@user-jf7vr4fy7y Месяц назад
እኔስ የምር በስማም እንዴት ደስ አለኝ ያው የሰው ደስታ ስለሚስደስተኝ ነው❤❤❤
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o Месяц назад
😂😂😂ጸልይ
@Helu460
@Helu460 Месяц назад
የኔ እናት አንቺም አግዚአብሔር የከልቡ የሚወድሽን ይስጥሽ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-mw5ee6eg5l
@user-mw5ee6eg5l Месяц назад
ቀጣዩን ተሎ ግንበማርያም እንዳትጎዳት ቃል ስትጠይቅህ ለትዳር ነው ስትልህ መልስህ አልወደድኩትም ላንተም ስጦታህ ናት በዝህ ጊዜ ያውም ከተሜው መሀል መልካም!
@elermekerem9516
@elermekerem9516 Месяц назад
እኔም በጣም ቅር አለኝ
@user-cc6kb1vn4k
@user-cc6kb1vn4k Месяц назад
ረዱዬ የኔ አይናፋር ሳቂታ ለናንተ ደስ ብሎናል በጣም ነው የምወዳቹ😘😘.. የመጨረሻው ሰላምታቹ ደሞ ደስ ትላለች😂😂.. እዮብ ያላገባ ሌላ ወንድም የላችሁም የናንተ ቤተሰብ መሆን ደስ ይላል
@EmamEmam-do7zp
@EmamEmam-do7zp Месяц назад
እኔ ብዙ ይቶብ አልጠቀምም ግን እነዝህን ልጆች ስወዳቸው በየቀኑ ቢለቁ ደስ ይለኛል አላህ ትዳራችሁ ያመር የሰመር ያድርግላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አያለያያችሁ
@umufaruqtube622
@umufaruqtube622 Месяц назад
ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ ያሳየኝ እንደኔ ደስ ያለው የእውነት
@kebede4463
@kebede4463 Месяц назад
እንደኔ ደጋግሞ ይህን ቪዲዮ ያየ ማርያም በጣም ነው የምታምሩት❤
@AbdellaKemer
@AbdellaKemer Месяц назад
Bezih Seat endezih yesew simet mekebaber menoru desss ylal Congratulazioni 🎉
@user-ki5iq8sc9h
@user-ki5iq8sc9h Месяц назад
ረዱ ግን ጀግነ ነሽ አስታሰሰብሽን ሰለደቅሽ አለልፊም
@nas7117
@nas7117 Месяц назад
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው 👍👈
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m Месяц назад
የምን ጉጉት ነው አብርው እየኖሩ ነው ብር ለመሸቀል ብለው ነው እህቴ የሚጫወቱብን
@user-ck7ub1mf6y
@user-ck7ub1mf6y Месяц назад
እንኩዋን ደስ አላችሁ ፈጣሪ ለቁብነገር ያብቃችሁ ዋልዳችሁ ሳሙ 🥰🥰❤️❤️🙏
@MiMiMiMi-hq1cn
@MiMiMiMi-hq1cn Месяц назад
Congratulations eyobiya enkHni dasi alchwo ❤❤
@user-et6is8yb1i
@user-et6is8yb1i Месяц назад
እንኳን ደስ ያለክ እዮባ እኔ ግን የመጀመሪያው ቪዲዮ እራሱ እንደምትወድህና ኮሜንት ላይ ጽፊላችሁ ነበር ደስታችሁ ደስታችን ነው እስኪ እንኳን ደስ ያላችሁ!!! የምትሉ በላይክ ግለጹልኝ ውድ እዮብ ቤተሰቦች???
@fahdmtere-uj6vu
@fahdmtere-uj6vu Месяц назад
ከድሮውም ፍቅረኛሞች ናችሁ አውቃችሁ ነው እኛን ስታጃጅሉ
@aleassefa
@aleassefa Месяц назад
በትክክል
@hanna4751
@hanna4751 Месяц назад
አዎ ከምር
@Eyerus21
@Eyerus21 Месяц назад
አወ😂😂😂
@dignishbiakout3876
@dignishbiakout3876 Месяц назад
Ara adlmu
@Elhame-vd7ve
@Elhame-vd7ve Месяц назад
እያሠብኩት ነበር
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁለታችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ፍፃሜያችሁን ያሳምሪላችሁ
@user-ti5sm1zh2f
@user-ti5sm1zh2f Месяц назад
ባል እናምስት ከአንድ ወዝ ይመነጫሉ አሉ 😂😂😂መልካቸው እኮ ኮፕናቸው ማሻአላህ❤🎉🎉🎉
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Месяц назад
አንደኛ ነኝ ሲገርም እኔ ያፈቀርኩ ይመስል ተጠባብቄ የደስታው ተካፋይ መሆኔ 😂❤❤❤ እሰይ ለፋሲካ ፏ ብላቹ ኑልን ❤❤❤
@user-zo6vc5er9b
@user-zo6vc5er9b Месяц назад
እኔራሱ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Месяц назад
@@user-zo6vc5er9b ተመስገን ማርያም ደስ አለኝ ስለነሱ😍
@kingcell4953
@kingcell4953 Месяц назад
Ysaw destmko ysedsetale esayi mchershachunm ysamrlchu❤
@fffff1230
@fffff1230 Месяц назад
www.youtube.com/@fffff1230ቤተሰብአረጉኝእህት
@user-hl4fp7xd3o
@user-hl4fp7xd3o Месяц назад
እሩጫየ ወደዚህ
@user-mj9ms9gt8w
@user-mj9ms9gt8w Месяц назад
ዋው❤❤❤ጀማርያቹ ሳይሆን ፍፃሜያቹ ያማረ የተዋበ መዳኔ አለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጅ ያርግላቹ❤❤❤በጣም ነው ደስ የምትሉት
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 Месяц назад
እይሰ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤🎉🎉🎉
@ifituutilaahun
@ifituutilaahun Месяц назад
Tebareku ba kiristoos maryaam Tetibqachu
@yab282
@yab282 Месяц назад
እሄን ኮሜት እምታነቦ ሁሉ ያልታስበ እንጀራ ይስጣችሁ❤
@almazabrha660
@almazabrha660 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@rahelsolomon7893
@rahelsolomon7893 Месяц назад
Amen amen amen ❤
@fatiyagerma-mf1gq
@fatiyagerma-mf1gq Месяц назад
አሚን
@almi4575
@almi4575 Месяц назад
Amen
@Tagas-vz9fb
@Tagas-vz9fb Месяц назад
አሜንአሜን
@maryelove7751
@maryelove7751 Месяц назад
ረዱ ሚስኪን ናት አነጋገር አትችልም የኔ ፍልቅልቅ እኔ ግን ሙትት እስክል እወድሻለሁ እዮባ እንኳን ደስ አለህ ዛሬ ግን በጣም ቀዝቅዘሀል በሰላም ነዉ?
@user-yx5zn9qe6r
@user-yx5zn9qe6r Месяц назад
@alamreweyerus8077
@alamreweyerus8077 Месяц назад
ፍቅር ያለበሰው ለማውራትይቸገራል
@adiamhaile9768
@adiamhaile9768 Месяц назад
Ewnetegna fikir eko semetu kebad new lemeglex yekebdal afik yetesaseral script yetetena Drama sihon new kelal ene ewnetegna fikirin new yayewbet
@selamasrat4803
@selamasrat4803 Месяц назад
Betam tamralachu . Egzeabher fekrachun yetebkachu❤
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 Месяц назад
እውነት በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤ ግን የድምፅ ጥራት የለውም
@negeregnawa
@negeregnawa Месяц назад
መጀመሪያም እኮ እኛ የመዳም ቅመሞች ይጋቡ ይጋቡ ስንል ይኸዉ እዉን ሆነ እኛኮ አፈእርጥብ እግረ እርጥብ ነን ለምን አትልም አንድ ሰዉ ጥንድ ሁነዉ ሲመጡ😂እስቲ ይጣመሩ የሚል እንላለን😢❤ ፍቅረኛሞኝ ነን ሲሉ ደሞ እስቲ ይጋቡ የምትሉ እንላለን ብቻ ምን አለፋችሁ ያልነዉ ሁሉ እዉን ይሆናል ደሞ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz Месяц назад
እኔምጎ ከርሞኝ የተናገርነዉ መሬት ጠብ አይልም😂😂😂😂
@emuhalid970
@emuhalid970 Месяц назад
እኮ😂😂😂😂😂😂የኛ ነገር የሰዉ ሀገር ሥልችት ድክም ያላችሁ የረፍት እጀራ ይሥጣችሁ
@bezabeza183
@bezabeza183 Месяц назад
😂😂😂😂😂
@user-wu8vk9ru9s
@user-wu8vk9ru9s Месяц назад
እኮ 😂😂👌🥰
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 Месяц назад
ትክክል❤❤❤
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x Месяц назад
የኔጨዋ ረድዬ እዮባ ታምራላችሁ ሁለት ቆንጆዎች❤❤❤❤
@FTuxcyixju-yw5nd
@FTuxcyixju-yw5nd Месяц назад
ዋውውው እጅግ እጅግ በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል❤❤❤❤ፍቅሩን ያብዛላችሁ ውዶቼ እዮባ እረዱዬ
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi Месяц назад
congregations 😍😍እዮባ ለካስ እንድህ ያልክ ቱዕት ልጅ ነክ እንኳን ደስስስስ አላቹህ በጣም ደስ ብሎናል እንደኔ ደስ ያለው ላይክ ግጩኝ👍
@ppooiiuuuytppooiiuuyy9280
@ppooiiuuuytppooiiuuyy9280 Месяц назад
ልጅቱ ሚስኪናት አነጋረርአትችልም ስቀጥልስለሚጨቃትና ስለምታፍርነዉ ማለትንእናሳቅየምታበዛ
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Месяц назад
እኮን ደስ አለህ እዮባዬ ምርጥ ልጂ ናት መጨረሻችሁን ያሳምረው ግን የዛሬው ቪድወ ጥራት የለውም የምትሉትን በደብ አይሰማም ደግሞ ክላሲካሉ ይረብሻል በጥቅሉ ጥራት የለውም
@Berry-ye3ro
@Berry-ye3ro Месяц назад
እውይ ሁለቱም በጣም የፈራርተዋል ደስ የሚሉ እና ደስ የሚል አጠያየቅ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Месяц назад
እዮብን ሲገናኙ ለማየት የጓጋ ማነው እንደኔ😅😂❤❤❤❤❤❤አይ ፍቅር❤❤
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y Месяц назад
Ena❤❤❤❤❤ betam abirew esikayachew betam goaguche neber
@LuluYouTube-rk1qy
@LuluYouTube-rk1qy Месяц назад
❤❤❤Ene rasuu eski eneme demirugn😢please
@Mahi-rr8mr
@Mahi-rr8mr Месяц назад
ድስብሎኛል ረዱየ❤❤❤❤❤❤❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 Месяц назад
Ene 😅😅❤❤❤🎉🎉
@meskime7292
@meskime7292 Месяц назад
😅😅
@SeBintBaba
@SeBintBaba Месяц назад
ጓደኝነትን ወደ ፍቅር ማምጣት በጣም ይከብደኝ ነበር ቀላል ና አሪፊ እንደሆነ ከእናተ ተምራለሁ። ፍቅርችሁን እስከ መቃብር ያድርግላችሁ።
@gelilademeke9447
@gelilademeke9447 Месяц назад
ድምጹ ሲያናድድ ..... ohhhhh so sweet omg... ኢትዮጵያ ስመጣ እዚህ ስቱዲዮ እመጣለሁ❤❤❤
@user-xj3dc3vz2p
@user-xj3dc3vz2p Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@sinafikishethio-9691
@sinafikishethio-9691 Месяц назад
የኔ ቆንጆዎች ተፋፈራችሁ እኮ የፍቅር አምላክ እስከመጨረሻው አንድ ያርጋችሁ በቃ እውነት እቺ ናት❤❤❤
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te Месяц назад
ድምፁ ምንም ጥራት የለውም 🤔
@workitye539
@workitye539 Месяц назад
አወ
@user-gk2jm4qb6k
@user-gk2jm4qb6k Месяц назад
Yes
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 Месяц назад
Mnm aysemam
@meti3648
@meti3648 Месяц назад
ዋው ማርያም ደስ ብሎኛል eyoba ፍቅራችሁን ይባርከው
@user-tn4by1yd9e
@user-tn4by1yd9e Месяц назад
ረዳት የኔ ቆንጀ የሴት ወገን ሥገሰርት ነው ጀግናኘሸ ጌታ ይባረኪሸመልካም ሁሉ አምኖልሸልሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤የሣር የአሃብርም ሠረግ ምኖት ነው ለድምፅ ጥረት ይነሰውል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@umukeramyoutube8543
@umukeramyoutube8543 Месяц назад
እዩብ ፈርቶ ተሽኮርመመ 😅😅😅😅 አየከው. አንተም እንዴዚህ ነው ያሽኮርመምካት😅😅😅😅😅 ውደታችሁ እስከ ዘላለም ይሁን እምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q Месяц назад
እችን የመሰለች ቆጆ እዳታመልጥክ እረ ንቃ ብለነበር እኛ የመዳም ቅመሞች 😊እስከ መጨርሻው ያማር ያዲርግላችሁ ሚስት አመራርጥማ ትችላላችሁ😊
@-RehimaTube
@-RehimaTube Месяц назад
ይሄነገር ፕራክነው. ምክነያቱም ሁሉም ተመካክረው ነው የሠሩት ድራማነው. የምትሉ. ጉብኙኝ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw Месяц назад
እረ አይደለም ማርያምን አለ እኮ በሀይማኖታቸው ደግሞ በጣም ጠንካራ ቤተሰብ ነው
@alemanchitesfaye
@alemanchitesfaye Месяц назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እዮብቤ እና ረዱ ዋው ደሰ አለኝ
@kalkigashaw4563
@kalkigashaw4563 Месяц назад
የኔ ምስኪን አነጋገር እኮ አችልም የኔ እናት congratulation eyoba❤❤❤ ደስ ብሎናል
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t Месяц назад
እልልልልልል እንኳን ደስ አለክ እዮባ እንደኔ ደስ ያለው ላይክ ❤❤❤😂
@natsinetzer5943
@natsinetzer5943 Месяц назад
ዋው በጣም ደስ ብሎኛል ሁለት ቆጆዎች ብፍቅር እስከ መጨርሻ ያኑራቹ እግዚኣብሄር በጣም ኔይ ምወዳቹ ❤❤❤❤❤❤
@selamisare5466
@selamisare5466 Месяц назад
Congregation🎉 እዮባዬ ለካሰ እንድህ ያልክ ቱዋት ልጅ ነክ እንኳን ደስ አላቸው በጣም ደስ ብሎናል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን🎉🙏❤❤❤
@user-hs4kz9hh2l
@user-hs4kz9hh2l Месяц назад
በጣምነው ደስያለኝ እዮባዬ እንካን ደስአለህ ወንድሜ ደስታችሁ ደስታዬነው ደስ ብሎኛል
@tigistmisganaw1532
@tigistmisganaw1532 Месяц назад
እዮብ ግን እኔም እወድሃለው የምትለውን ቃል መስማት ፈልጎ ነበር መውደድሽን በቃላት መግለጽ ነበረብሽ
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i Месяц назад
እሰይ ዉዶቼ እንኳን ደስ አላችሁ በትዳር ተባርካችሁ የምናያችሁ ያድርገን እስከ ማታ የሚያመሽ ፍቅር ይሁንላችሁ
@ajmanloveyou5507
@ajmanloveyou5507 Месяц назад
የኔ ቆንጆ ደስ ስትሉ❤❤❤❤እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ታምራላችሁ ሁለታችሁም በፍቅር ኑሩ
@zenatabdo8867
@zenatabdo8867 Месяц назад
እባካችሁ በየቀኑ ልቀቁ
@KedrAwel-jh2lf
@KedrAwel-jh2lf Месяц назад
ተከታታይ ፊልም መሰለሽዴ😂😂😂😂😂
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Месяц назад
😅😮😅​@@KedrAwel-jh2lf
@user-uo2zj3ui3p
@user-uo2zj3ui3p Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@SamHsf-pk7yp
@SamHsf-pk7yp Месяц назад
ገረድ
@AsratBekele-ow5gg
@AsratBekele-ow5gg Месяц назад
😒😒😒7​@@SamHsf-pk7yp
@HaidarAlali-bm7bf
@HaidarAlali-bm7bf Месяц назад
እውነትን ለማናገር እኔ እራሱ ሲጠበቅ ነበር የእውነት ለእናንተ ደስ ብሎኛል እዩባዬ እንኳን ደስ አላችሁ
@Birhanu-tg2bk
@Birhanu-tg2bk Месяц назад
ደስ ብሎናል ረዳዬ እዮብ እነኳን ደስ አለህ
@zebibsereke6001
@zebibsereke6001 Месяц назад
Wow nice good luck Eyoba
@Lijtofuk
@Lijtofuk Месяц назад
ደስ ብሎኛል ሁለት ቆጆዎች በፍቅር ኑሩልኝ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃችሁ❤❤❤❤
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Месяц назад
ፍቅር ካላስጨነቀ ደስ አይልም ጥሩ ነዉ ትንሽ አስጨነቅሽ እስከምትነገረዉ እኔም ጨነቀኝ እያወኩ❤❤❤
@elbitesfish966
@elbitesfish966 Месяц назад
እሺ አሁን በሌሊት 7:00 ቁጭ ብዬ እንደ ቱርክ ፊልም ማየቴ ምን ይባላል 😂😂😂በጣም ደስ ብሎኛል እዮባ እና ረዱ❤❤❤
@user-kp8vs2ox3z
@user-kp8vs2ox3z Месяц назад
😂😂😂
@MesiGalaso
@MesiGalaso Месяц назад
እዮብ እንኳን ደስ አልክ ወንድሜ ፈጣሪ መጨረሻቸው ያሳምላላችሁ ❤❤❤❤❤😊😊😊በጣም እወዳችኋለሁ ደስ ብሎኛል
Далее
ረዱ ቤተሰብ ተዋወቀች
17:56
Просмотров 186 тыс.
Пранк над Катей 🤣🤣🤣
01:00
Просмотров 172 тыс.
Rose Burrito #shorts
00:35
Просмотров 6 млн
ДЖОНИ КИНУЛ ОСКАРА НА БАБКИ 🤑
01:00
የአቤልን ሚስት ተተዎወቋት
25:14
Просмотров 251 тыс.
Пранк над Катей 🤣🤣🤣
01:00
Просмотров 172 тыс.