Тёмный

እሺ ሲበዛ ዋጋ ያስከፍላል!" 

OFFICIAL FEVEN GASHAW
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 10 месяцев назад
ተባረኩ ያባቴ የንጉሱ ሴት ልጆች የዛሬው መድረክ ቀጥታ የኔ ህይወት ነው አንድም ነገር እቢ አይስማማኝም ይህን ማድረግ አልችልም የሚባል ነገር በህይወቴ የለም ሰው ለጥቅሙ ሲል ጉልበቴን ገንዘቤን ለመበዝበዝ ይጠጉኛል ሚፈልጉትን ካገኙ በኋላ ለደቂቃ አብረውኝ አይሆኑም በሚገርም ሁኔታ አሁን ትልቅ ሰው ሆኛለሁ ጓደኛ አልልሽም ፌቡ ደህና አደርሽ ሰላም ነሽ የሚል ሰው የለኝም ለጥቅም ሲሆን ይቀርቡኝና ጥቅሙ ሲያበቃ እኔም ብቻዬን እሆናለሁ አሁንም ሊለቀኝ ያልቻለ ባህሪዬ ማድረግ ሳልፈልግ ማደርገው መሆን ማይገባኝን እሆናለሁ ለምን ሰዎችን ላለማስከፋት ሰዎችን ላለማጣት እንዲህም ሆኖ ብቻያን ቀርቻለሁ እና ፌቡ ሁሉን እሺ ማለት ይጎዳል ❤❤❤❤❤አልጠቀመኝም
@rahelasefa9045
@rahelasefa9045 10 месяцев назад
ሁልጊዜ የምታቀርቢያቸው የውይይት ርዕሶች በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ናቸው ። በትክክል ለተጠቀመበት አስተሳሰብን የሚለውጡ እርምጃን እድንወስድ የሚያደርጉ ናቸው ። ምክንያቱም በዕለት ኑራችን የሚታዩ ስለሆነ ነው። እግዚአብሔር ይባርክሽ
@sebliethiosun
@sebliethiosun 6 месяцев назад
እረ ልክ ነሽ ይሄ ጉዳይ እኔን የተመለከተ ኖ ማለት የነበረብኝን ጉዳይ የስ ብየ አሁን ድረስ እየተሰቃየሁበት ነው ስለዚህ እባካችሁ ይሄን ቪድዮች የምታዮ ንቁ ተማሩበት የyes or no ስንል ካፋችን ሳይሆን ከልባችን መሆኑኑን ማረጋገጥ አለብን ።
@Sassy387
@Sassy387 7 месяцев назад
Feven is such a knowledgeable host, well prepared with relevant questions and delivered respectfully.
@-Tarik814
@-Tarik814 10 месяцев назад
Fevuye betam new yemwedsh slemtakerbiln engdoch egzabeher ybarksh
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 10 месяцев назад
ሰታምሩ ተባረኩ።
@meserettesefaye1075
@meserettesefaye1075 10 месяцев назад
Very good topic God bless you both 🙏
@deborahfetene5641
@deborahfetene5641 10 месяцев назад
You are so blessed Fevi and Mihiret!
@merry359
@merry359 8 месяцев назад
please we need more from you keep it up
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 10 месяцев назад
Thank you! Finally someone talks about what I do not like “Yilugntaa” 😅😢
@omrmobile2678
@omrmobile2678 9 месяцев назад
እናመሰግናለን😊
@sarajosh7261
@sarajosh7261 9 месяцев назад
This is exactly for me ?? It is affecting me in many ways . I wonder how I grow up
@damuyeeed7681.kanada
@damuyeeed7681.kanada 10 месяцев назад
Likinashee tabaraki
@arristamirat859
@arristamirat859 10 месяцев назад
i think she is talking abt her experience with dagi show
@Fr39511
@Fr39511 10 месяцев назад
Really? Is she not working with her anymore?
@arristamirat859
@arristamirat859 10 месяцев назад
@@Fr39511 i think so
@hiwi0186
@hiwi0186 10 месяцев назад
ድምፅ አይሰማም
Далее
Nightmare | Update 0.31.0 Trailer | Standoff 2
01:14
Просмотров 686 тыс.
ፓስተሩና ሶፊ ተፋጠጡ    9 September 2023
1:27:03