Тёмный
No video :(

የሴት ልጅን ልብ ለማግኘት ማረግ ያለብህ ቀላል መንገዶች |for man||yod house| 

yod house
Подписаться 75 тыс.
Просмотров 62 тыс.
50% 1

#Ethiopian #habesha #rlationshiptips
የወደድካትን ሴት ልቦን እንዴት አርገህ ማሸነፍ እንዳለብ ይህ video ያስተምርሀል
~pls subscribe my channel~
Inspir Ethiopian

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@djtessla3184
@djtessla3184 Год назад
i am an older guy so i have very very good experience with women what you said are all true with my years of expeprience
@ethiopia837
@ethiopia837 Год назад
በጣም ግሩም የፍቅር ሀኪም ነሽ ። ግን አንድ ነገር ልጠይቅሽ ወይ ደሞ search እንድታረጊ በትህትና ልጠይቅሽ 1. አንዴት ሴት ፍቅር ሳይኖራት አብራሽ ለተወሰነ ማስመሰል ትችል ይሆናል እስከ መዉለድ ትደርሳለች ብለሽ ታስብያለሽ ? ትኩረት :- አንድ ታሪክ ልንገርሽ ልጅቷ የቤተሰብ ችግር አለባት ማለቴ ወላጆቿ ጥሩ ስላልነበሩ ከሆነ ሰዉ ጋር በሆነ አጋጣሚ በ Facebook ትተዋወቃለች ከዛ ለረጅም ግዜ ያወራሉ ምናምን እሱ የፊልድ ሰራተኛ ነዉ በወር በሁለት ወር ነዉ የሚመጣው እና ሲመጣ ይጋብዛታል የእንጅ ሳንቲም ይሰጣታል ብቻ በንደዚ መልኩ ለረጅም ግዜ ቆዩ ከሆነ አመታት በኋላ ግን ቤተሰቦቿ ሲለያዩ ደዉላ ነገረቸዉ እኔም አክስቴ ጋ ልሄድ ነዉ አለቸዉ እሱም የተከራየዉት ቤት አለ አይደል የትም አትሂጂ እኔጋ ሁኚ አላት ያዉ ቤቱን ታቃለች ቁልፍም አላት ያዉ ገባች በዚ አጋጣሚ ነበር አንድ ላይ የመኖር አጋጣሚ የተፈጠረው ከዚህ ጉዞ በዉኋላ ወላጆቿ ክስ ላይ ስለነበሩ ለሷ እሱ ጋር በመሆኗ እረፍት የሰጣት ይመሰላል ። እንዲህ እያለ ልጅ መጣ አሁንም ጥሩ ላይ ናቸዉ እሱ ደስተኛ ነዉ በዚ ጉዞ ላይ እያሉ ሁለተኛ ልጅ መጣ አሁንም አንድ ላይ ናቸዉ ነገር ግን አንድ ነገር አለ ለሱ ያልተመቸው ። የሷ ቤተሰብ ሲመጡ ለሱ ያላት እንክብካቤ እስከዚህም ነዉ ጋብቻቸውን ሲሆኑ እምታጎርሰዉ ስትጠራዉም ፍቅር የምትለዉ እነሱ ሲመጡ ሁሉም ነገሮች የሉም ሁሉ ነገሯ ወደ ቤተሰብ ነዉ ። አንድም ቀን ስለ ወደፊት ሂወታቸዉ አዉርታ አታዉቅም ህልሟን አትናገርም እሱ ብቻ ነዉ የሚለፈልፈዉ ብዙም ትኩረት አትሰጥም ደንታ ቢስ ትሆናለች ብቻ ግራ ገብቶት ሁሌ አሁን እኔ ባለትዳር ነኝ ማለት ነዉ ይላል ሲጠጣ ከዛ ያልኩሽን ሁሉ ይነግረናል እኔም ግራ ይገባኝ ነበር እና ሁሌ አስባለሁ ባትወደዉ አትወለድም እላለሁ ምንም ቢቸግራት ለግዜው ያዉ ልታስመስል ይችላል እሱም ከተመቸቸዉ ዝም ሊል ይችላል ነገር ግን ሁለት ልጅ እስከመዉለድ እንዴት አልኩኝ ብቻ ዮዲ ሃሳቡ ገብቶሻል ምን ልል እንደፈለኩኝ አንቺ ምን ትያለሽ ?
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 Год назад
ጥሩ ጥያቄ ነው 💯💯💯👍👍👍 ዮዲት ይህጥያቄ የሁላችንም ስለሆነ መልስሽን እንጠብቃለን
@gojiya.sefra34
@gojiya.sefra34 2 года назад
❤ዓለም ሁሌም ባለ ምክንያት ነች። ሁሉንም ነገር በምክንያት ትከውናለች።የኔና ያንቺ አለም ግን ከምክንያት የነፃች ናት። አወን አንቺ ከምክንያት በላይ ነሽና ያለ ምክንያት ነው ማፈቅርሽ። ምክንያቱም አልልሽም ፍቅር ምክንያት አይሻምና 😎🙏
@biniman7591
@biniman7591 Год назад
ትለያለሽ ምክርሽ ሰርቶልኛል እና ላዝናናት አስቤ ነበር ከዛ አዲስ አበባ የት ልውሰዳት ብየ አሰብኩ እና ብዙም አሪፍ ቦታ አላቅም ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t Год назад
😂😂❤ጀግና ነህ
@dagnetadesse2086
@dagnetadesse2086 2 года назад
እንዴት እንደምወድሽ እኮ 🥰 ለምን እንደሆነ ታውቅያለሽ ? አቀራረብሽ Impartiality ኢትዮጵያዊ ጨዋነትና ለዛ የተሞላበት ስለሆነ ።
@helengb5770
@helengb5770 2 года назад
የኔ ውድ በርቺ ኧረ ወገን እንረዳዳ ሳብስክራይብ አድርጓት ምንም አትከፍሉበትም ለመተጋገዝ እና ለማበረታታት ነው ላይክ ሼር አድርጓት ምን አለ ?
@yodhouse2713
@yodhouse2713 2 года назад
thanks helaye❤❤❤
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 Год назад
እናመሰግናለን መምህር 🙏🙏🙏 ምስጋናዬ ከልቤ ነው በርቺ 🙏🙏🙏
@pawlosmekonenofficial8571
@pawlosmekonenofficial8571 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@Afdera1456
@Afdera1456 2 года назад
በጣም አመሠግናለሁ ምክርሽን በጣም ወድጀዋለሁ።
@abrahamzekios2666
@abrahamzekios2666 2 года назад
Good thanks from tigrayns.
@fentahunfentahun9947
@fentahunfentahun9947 Год назад
እውነት ነው እናበረረታታታት👏👏👏👏
@muktarbeker9729
@muktarbeker9729 Год назад
ከምንም በላይ አቀራረብሽ ዋዉ ነው።በርቺ በጣም ምርጥ ነወ።
@ptatom3947
@ptatom3947 2 года назад
Great advice 👍 from the great person 🙏
@tedrosrisat2815
@tedrosrisat2815 2 года назад
You are really a sweet thing. I learned a lot from you.
@belayatrateraeye942
@belayatrateraeye942 Год назад
ጎበዝ ከውጭ አገር እኛ አገር ላይሰራ ይችላል ስለዚህ ጎደኞችሽን ጠይቀሽ አሳብ ሼር በማድረግሽ ፉሎ አርጌሻለሁ
@salampriavt1274
@salampriavt1274 Год назад
እህቴ ሥራዎችሽን አብዝቼ ተከታትያሎሁ ብዙ ዕውቀትም አጊቸበታሎሁ ነገር ግንለራሴ ችግር መላ እንደሚኖርሸ በመተማመን ልግለፅልሸ' የኔ ሚሰት አብረን መኖር ከጀመርን ድፍን ሰባት አመት ሆኖናል ይሁን እንጂ በወርአነድ ግዜ ተጣልተን ከቤት ትወጣለች ከወጣችበት ደቂቃ ጀምሮ እኔም እሳም አንጨነቃለን ሁለታችንም ሰላም የለን መልሰን ያለአሰታራቂ ራሳችን እንታረቃለን ተለያይተን መኖር አንችል ግን በትንሸ ነገር ሁሌም እንጣላለን የዚህ መፍትሄ ምንድ ነው
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Год назад
Normal eko new aba....bayehon kebat mitewetawn titew bemengager aregut
@nahomayalew8883
@nahomayalew8883 2 года назад
ዋው ዮዲ በጣ አሪፍ ምክር ነው
@yezshiinstrumentsshortvide6540
@yezshiinstrumentsshortvide6540 2 года назад
እውነት ነው የኔ ውድ
@daveabe3465
@daveabe3465 Год назад
ጀግኒት በርችልን
@tesfausinkey9157
@tesfausinkey9157 Год назад
thanks yordi you Amazing
@abdulaabdella9906
@abdulaabdella9906 2 года назад
ውድ ነሽ እንወድሻለን
@wajeart6367
@wajeart6367 2 года назад
accepted
@mohammedelias162
@mohammedelias162 2 года назад
እዉነት ነዉ
@bisratnora5104
@bisratnora5104 Год назад
unique my adviser
@shanqokebede3389
@shanqokebede3389 2 года назад
Bagengewat quxer ✊👊 belat endet new kkkk
@samiemre2294
@samiemre2294 2 года назад
ድምፀሽ አደነች አቢቢን ይመስላል እርግጠኛ ነኝ አድ ሰፈር ናችሁ ኦሮሞማ ነሽ ግን ጎበዝ ነሽ አማርኛ በደብ አንቢ
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 года назад
ፈሳም አሕያ😤😤 ክምር አር😤😤 በርሚልሙሉቅዘን😤😤
@davejatani2897
@davejatani2897 Год назад
Good Advice
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 2 года назад
የአዳነች አበቤ ልጅ
@andrewlo5544
@andrewlo5544 Год назад
Aboo Ena alchelem endsu
@TadeaveyTade
@TadeaveyTade Год назад
ለምሳሌ ገና ያልተዋወቁ እና ግንዝም ብሎ በአይን የሚወዳትከሆነ እንዴት ማናገር ይችላል
@abrhamakele5936
@abrhamakele5936 Год назад
Wow
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 года назад
👍
@atlabachewbabu4860
@atlabachewbabu4860 Год назад
Leyu nech👌
@andrewlo5544
@andrewlo5544 Год назад
Wona teblaw!
@dnlbeture1
@dnlbeture1 Год назад
Anchi gin agebeteshal?
@user-oc2nm4de8i
@user-oc2nm4de8i 11 месяцев назад
Tekekel nesh enelay yederesebny
@user-oc2nm4de8i
@user-oc2nm4de8i 11 месяцев назад
Anchi kalsheny buhala medewel teche ke wenduma guadenyaye nw kesugar mewal jemerku
@MdRasel-hx2px
@MdRasel-hx2px 2 года назад
ኦዴት ተበረክ
@kteklemariam27
@kteklemariam27 2 года назад
ወር
@gatusogayibo296
@gatusogayibo296 Год назад
Ere 20000 sayhon 48000 bmil yistkakel
@eriksire5714
@eriksire5714 Год назад
ጓደኛሽ ልታረጊኝ የምትችይ ይመስልሻል አትፍሪ ትንሽ እፍንጫዬ ባይደፈጠጥም ካንቺ ረዘም ይላል እንጂ ወሬ ስለማልችል አንቺ ያለምንም ጥርጥር ትበልጪኛለሽ
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Год назад
ያፈንጫ ጉዳይ ነው እንዴ ጓደኝነት
@natiemeru5563
@natiemeru5563 Год назад
አንች የምታወሪው አልቆብሻል ማለት ነው
@shanqokebede3389
@shanqokebede3389 2 года назад
Set lije genzebe becha new feqer yemasezat kkkk
@milkilion696
@milkilion696 2 года назад
Enate chekoch setebalu ka wada chapawu nachu 😂😆
@yodhouse2713
@yodhouse2713 2 года назад
Wrong
@milkilion696
@milkilion696 2 года назад
@@yodhouse2713 absolutely yo. kidding 😂
@kedrcoffee-jm2ut
@kedrcoffee-jm2ut Год назад
Telagram grup &chanale yelshem
@user-ec6vs6rh4x
@user-ec6vs6rh4x 2 года назад
የአንችን እንቶ ፈንቶ ማን ይከተላል ድስኩር ብቻ
@yodhouse2713
@yodhouse2713 2 года назад
አንተ
@kinginthenorth6458
@kinginthenorth6458 2 года назад
😂😂
@birukmekonnen2836
@birukmekonnen2836 Год назад
Ere ene fikiregna meyaz akategn semay medru zorobignal ebaksh Mefthe sichegne
Далее