Тёмный
No video :(

"እኛ ባይገባንም የሙዚቃ ሚና የገባቸው አለምን እየተቆጣጠሩበት ነው::" Feven Yoseph 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

ፌቨን ዮሴፍ በኢትዮጵያ የዜማ ቅኝቶች ውስጥ የሚገኙ ሀብቶችን በጥልቀት ለማጥናትና ከፍ ወዳሉ መድረኮችም ለማውጣት እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን አውግታናለች፡፡

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Год назад
በጣም ደስ የሚል ነው👍🏾 በራሳችን ሀሳብ ላይ መቆም ብቻ ነው መዳኛችን🙏🏽💚💛❤️
@matewosjara9893
@matewosjara9893 17 дней назад
አይዞቹ አትጨነቁ ግዜው ሲደርስ እራሱ ያሬድ ይመጣል
@FitsumTesfaye-si7sc
@FitsumTesfaye-si7sc Год назад
በጌታ ትንሳኤ ዋዜማ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ገላጭ ከሆነው አንዱ ሙዚቃ ላይ የተገፕሽ ያገሬ ልጅ "ጤንነት ይስጥልኝ"ፈጣሪ ትንሿ እህቴ!
@cocotemaribet9293
@cocotemaribet9293 Год назад
ቁጥብ ፣ አስተዋይ እና ቆንጆ ሴት .. በርቺልን ብዙሀኑ ከጎንሽ ነው ... ገራሚ ሃሳብ
@azebtefera9561
@azebtefera9561 Год назад
I love so much ነብሷ ውብ ነው 🙏 🇪🇹ያዬ ትንሳኤሽን ለማየት የታደለ ትውልድ ነው 🙏
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Год назад
Azeb! Yes. Perfectly ገልፀሻታል.
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Год назад
በጣም ጎበዝ!!! You are more matured and wiser than your age. Not chasing fame and money is the absolute freedom. You are an inspiration to us.
@elludot
@elludot 3 месяца назад
How I love and enjoy your album❤❤
@behailuayalew4175
@behailuayalew4175 Год назад
My dear sister, it is a great pleasure for me hearing your deep research finding on our country musical note with your golden voice. Thanks.
@user-oz6vm9xc4u
@user-oz6vm9xc4u Год назад
በርቺ🙏well articulated and appealing to the SOUL🎯🎯🎯
@azebtefera9561
@azebtefera9561 Год назад
በጣም እናመሰግናለን 🙏
@Ruha369
@Ruha369 Год назад
Love & Respect 🎉🎉🎉
@yohannestadewos1654
@yohannestadewos1654 4 месяца назад
Fevuyeee❤❤❤❤❤
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt 4 месяца назад
በርቺ ጎበዝ ይቅናሽ
@highvibration4106
@highvibration4106 Год назад
great interview🙏
@eliasneguse4417
@eliasneguse4417 Год назад
እውነት ከዚህ በፍትህ አለቃትም እውነት ማስተወቅያ አያስፈልገውም ጥበብ ዘላለማዊ ነው
@exodus134
@exodus134 Год назад
Please reach out to Mulatu Astatke, if you didn’t already. I know that he has been doing research on this matter through the concept of Meqwamya. Omg, how I wish you work under his mentorship. Grow Feven!🤗
@matewosjara9893
@matewosjara9893 17 дней назад
ሃሳባቹ ጥሩ ነበር ግን የያሬድ ዜማ በዚህ መልኩ አይገኝም ዜማው መንፋሳዊ እግዚአብሔር የሚመሰገንበት ነው ደግሞ ቅድስና ያስፈልጋል
@altasebteshome7001
@altasebteshome7001 Год назад
ይችን የመሠለች ፈርጥ የሙዚቃውን መስመር በሀገረሰብ እጥፋት በራሷ መንገድ ለመምጣት መሞከሯን አደንቃለሁ። እንደ ጅጅ(እጅጋየሁ ሽባባው) የራሷን የሙዚቃ አሻራ የምታስቀምጥ ልጅ ነች። ደግሞ የሚገርመው እያዳመጥኳት ከጅጅ ጋር በድምፅም በብስለትም እየተመሳሰለችብኝ ነበር።
@exodus134
@exodus134 Год назад
true! I just hope that Germany doesn’t use & throw her.
@ekmule976
@ekmule976 Год назад
ድል ለጥበብ እና በጥበብ ለቆሙ የሰው ልጆች ሁሉ ይሁን
@emaye9786
@emaye9786 Год назад
Come home soon sis. They will drain every once of your creativity and Ethiopianess. Come home!
@yaredgashe2339
@yaredgashe2339 4 месяца назад
Feven
@linuxmenelik346
@linuxmenelik346 Год назад
ሁሉም መረጃ ማስረጃ አለ የለም አትበይ ዝም ተብሎ ሚገኝ አይደለም እንጅ
@degolmekonen9698
@degolmekonen9698 Год назад
Ancient life and yalgebashe never ale Ewokiachewu
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv Год назад
እንግዲህ ምን እናድርግ እንካንም አንችንና መሰሎችሽን ስለተፈጠራችሁ ምስጋና ይገባል ከፍ በሉ ዳግም መወለድ ይሄ ይመስለኛል
@LezaHDPlus
@LezaHDPlus Год назад
ዘፈን ምን ያህል ሀጥያት መሆኑን እና እንዴት ሰውን እንደሚጎዳ ብታውቂ ኖሮ ደግሞ ምንኛ ባስጠላሽ ነበር! ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ማር 8፡36
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Год назад
እሄንን ኮሜት የፅፍከው እድ ጥቅስ በማንበብ ነው!!!! እሶ የምታወራውን ለመረዳት፣ ማሰብ መረዳት መገለጥን ይጠይቃል!!!! ሰው በመረዳት እቅሙ ልክ ነው መናገር የሚችለው!!!! ቢያንስ እሶ የተረዳችው እኔ ያልደረስኩበት እለ ብሎ ማሰብ እና ዝም ማለት ትልቅነት ነው🙏🏽 ሌላውንም ለመረዳት ይጠቅማል 👍🏾
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Год назад
እና ቅዱስ ያሬድ ሀጥያተኛ ነው? Sound is healing/ music is healing frequency and vibration is all there is.
@emaye9786
@emaye9786 Год назад
ይህን ኣይነት ኮሜንት የሰጡት ኮካ ኮላ ከተጎነጬ በኃላ ነውን ውይስ በፊት?
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Год назад
I am super happy I found your work on Amazon.
@ethiopiaethiopia6188
@ethiopiaethiopia6188 Год назад
እስኪ ያወከዉንና የነገሩህን ተናገር? ሁሌ የነገሩትን ለፋፊ ድምጽ ማጉያ መሆን ኡይከብድም እስኪ አንድ ቀን እንኳን ምንጭ ሁን... ብርዝ
@altasebteshome7001
@altasebteshome7001 Год назад
ጤንነቴ ግን ጠፍተሀል ከቻልክ በቅርቡ ብቅ በልና ስለዚች መከረኛ ሀገራችን የሆነ ነገር በለን።
@yiftusiramidekssa7522
@yiftusiramidekssa7522 Год назад
የጌቶች ጌታ ባሕሪዉ አይመረመርም።እንዴት አዉቀሽ ነዉ ባሕርይ ማርኮኛል የሚባለዉ?
@noahamanuel3203
@noahamanuel3203 Год назад
Read the Bible bro
@redietdagim5650
@redietdagim5650 Год назад
ቅዱስ ያሬድ በሚል አስተካክሉት
@congrahorizon1632
@congrahorizon1632 Год назад
ጤንነትን በተደጋጋሚ አቅርብልን
@sophiakassa2479
@sophiakassa2479 Год назад
First of all, I’m highly disappointed (and offended) that you’re calling St. Yared just by his name. At some point the interviewer corrected you to add Professor in front of Ashenafi Kebede but you both kept calling St Yared, just Yared. Please correct that in the future. Secondly, whatever is your end goal in digging into St. Yared’s work, please stop using his “Zema” in your worldly songs and stop calling St Mary’s name in your song. St. Yared’s Zema is not worldliness because it is originally created for praising God. As you said at some point, the “Azmari’s” tried to steal from the “Kignits.” Likewise, your digging won’t get you anywhere far from the Azemaris because St. Yared’s Zema is for Spiritual purposes. So, please take your hands off!!!
@colspleasures3416
@colspleasures3416 6 месяцев назад
I think you haven't heard her songs at all, coz you are saying a lot of things which are not related to her purpose. First, check out her songs, and then you will understand why she is doing this inquiry. Don't rush to conclusions.
Далее
ሰው መሆን ወይም አለመሆን
59:34
Просмотров 7 тыс.
ልዕለ ኃያል ሀሳብ
46:03
Просмотров 5 тыс.