Тёмный

እዚያው ነበርኩ! || ምርኩዝ 22 የከውኑ ሞገሥ 4 || ሚንበር ቲቪ || Minber TV 

Minber TV
Подписаться 551 тыс.
Просмотров 135 тыс.
50% 1

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል የተሰናዳው ተወዳጁ የምርኩዝ 22 መድረካችን "የከውኑ ሞገስ 4"
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
RU-vid👉 ru-vid.com/show-UCQQW...
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ

Развлечения

Опубликовано:

 

16 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 476   
@SaraSara-tu8sp
@SaraSara-tu8sp Год назад
የእኛ ተወዳጅ ተናፋቂ ተፈቃሪ ነብይ ሶለሏሁ አለይህ ወሰለም 💚💚💚💚
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 Год назад
የኛ ውድ ነቢ ሀቢቢ ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@fatfatfat52
@fatfatfat52 Год назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@fhhcvy4730
@fhhcvy4730 Год назад
💞💞💞💞💔❣💝😭😭😭
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Год назад
ሡለላህአለይሂወሠለም
@yayatube6774
@yayatube6774 Год назад
ከአንተው ነው አላህ ሁሌም እንደተወደዱ እንደተናፈቁ የሚኖሩ ነብይ ፣አለሂሶላቱ ወሰላም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱሉለሏህ
@saadas9954
@saadas9954 Год назад
ባለነሽዳውም በመዙማውም እጉርጉሮውም ቃሪኡም ሳይንቲስቱም ሁሉም ቢዘግበው የፍቅርሁ መጠን ሁሌ አድስነው አያልቅም በልብ ውስጥ አድሮ ያገረሻል ናፍቆትሁ ሀቢቢይ አላህ ሸፍአሁን ማገኘትን ይወፍቀን
@umusofi721
@umusofi721 Год назад
😥💔የኛ ውድ ነብይ አሌሂ አሰላት ወሰላም
@MmMm-xu4yq
@MmMm-xu4yq Год назад
ይሀንን ነሺዳ ሙሉው የት ነው እሚግኘው እሚየውቅ ካለ
@mekiyakamel7587
@mekiyakamel7587 Год назад
የሚገርም ስራ ነው ልብ የሚነካ ወላህ
@mohammedjemal372
@mohammedjemal372 Год назад
የሚንበሮችን ዘመን ላሳየኝ አላህ ምስጋና ይድረሰው
@rehematmuhammed8167
@rehematmuhammed8167 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪ማሻአላ ማሻአላ 👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@tube253
@tube253 Год назад
እኔ ግን ሁሌ ቅር እሚለኝን ነገር ሜንበር ስራው የት እያመራ ነው ተው ግን የረሱልን ፍቅር በትክክለኛው መንገድ አድርሱን አታወላግዱ ሴት ወንዱ በአንድ በቦታ ተሰብስቦ ይህን ያክል መደባለቅ ግን ያስፈራል ቢያንስ መጋረጃ መኖር አለበት ለድራማ ሴት ልጅ ተገልፃ እኸልቁ ፊት ቁማ እረ ተው ይህን እነ አይሻ ፍጡማ ቢያዩ እረሱል ሰለላሁ አልሂ ወሰለም ቢያዩት በሳቸው ተቀባይነትን ያገኛል አያገኝም ብላችሁ ሳትመረምሩ እዝህ ባታመጡት ጥሩ ነው
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j Год назад
የኛ ውድ ነብይ ያቱ ኡመት ያደረገኝ ጌታ ምስጋና ይገባው
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 Год назад
የኛ ነቢ ሰላዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ
@facadoalem610
@facadoalem610 Год назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መታደል ማለት በሳቸው ዘመን የነበረ ሰው እሳቸውን ያየ የተከተለ ሱብሀን አላህ
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh Год назад
አላህዬ ስጦታህ ብዛቱ ያረህማን❤️ ሁሌም ተወዳጅ ሁሌም ተናፋቂ የአለም ብርሃን የኛ ውዱ ነቢ ሀቢቡና ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰላም ያረሱለሏህ 💘💖
@rahmatube9227
@rahmatube9227 Год назад
የኛ ውድ ነብይ የጨለማው ብረሀን ነብዩ አይሂ ወሰላቱ ወሰላም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሴ ያሀቢበላህ ሙሀመድ
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Год назад
ሀቢቢ ረሱሉል አሚን አለሂ ወሰላቱ ወሰላም ውዶች እንደነኝህ አይነት ስራዎች ቀጥሉ በርቱልን ሚንበሮች !!
@abdulfrajeali7902
@abdulfrajeali7902 Год назад
የሳቸው ነገር ሲነሳ ማን አለ ልክ እንደ ኡስታዝ በድሩ አልቅሶ አስለቃሽ ያረብ ውዴታቸውን ለግሰን اللهم صلى وسلم على نبينا محمد
@user-od4vh7dt1k
@user-od4vh7dt1k Год назад
ብታምኑም ባበታምኑም እሪሳላ እያየሁ ነው የመሰለኝ መሻአለህ በጣም ጡሩ ሰራነው
@user-fw4ly6xc8k
@user-fw4ly6xc8k Год назад
ግንኮ ነብያቺን አላረጀን በ63አመቱነው የሞተው አስቢው እግዲህ የተላከበትን ስለዚህ ለምን ሺማግሌ አረጉት
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 Год назад
ወላሂ በእንባ ነው ያየሁት በሀሳብ 1443 አመት ወደ ኋላ ተመለስኩ ምነው ያኔ በተፈጠርኩ አልኩኝ። ምርጥ ስራ ነው ይህ ነው ረሱልን መዉደድ የኛ ነብይ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም።
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Год назад
ሶሉላህ አለ ይህ ወሰለም የኛ ውድ ነብይ ፣ሱብሀንአላህ እንዴት ውብ ናችሁ አሏህ በጀነት ፊታቸውን ያሳየን ያረብ።ማሻአላህህህህህ አላሀምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም
@sadiaabduseid8825
@sadiaabduseid8825 Год назад
አልሀምዱሊላህ የነብዪ ኢመት ያደረከን ጌታ ምስጋና ይገባህ
@allahisonlyone5709
@allahisonlyone5709 Год назад
ሠለሏ አለይሂ ወሰላም የእዝነት ነብይ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z Год назад
ሱባሀን አሏህ እሚገርም ስራ እደዚህ ነው እሚምርባቹህ አስተማሪ የሆነ ነገር ስሩ ጎበዞች በርቱ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም ያሀቢቢአሏህ ያረሱለሏህ
@TofikYusuf
@TofikYusuf Год назад
😭😭😭😭 አዎ እዛው ነበርን ያረሱለሏህ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ወላሂ ድንቅ ዝግጅት እዛው ይዛቹን ሄዳቹ ያአላህ
@user-ty5zc4fd3u
@user-ty5zc4fd3u Год назад
የእኛ ተወዳጅ ተናፉቂ ነብይ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ወላሂ ድንቅ ስራ ነዉ ሚበሮች በርቱ
@argoba3210
@argoba3210 Год назад
ማሻአላህ ልቤንነው የነካኝ ፈለጋቸውን የምንከተል ያድርገን ዘይኑ ነብዬ አላሁመሶሊ አላሙሃመድ
@user-ni2jo1pj3v
@user-ni2jo1pj3v Год назад
የኣላህ ሰላም እና እዝነት ራህመት በሳቸው ላይ ይውረድ ውዱ ነቢያች ሰ ዐ ወ ፊዳከ ኣቢ ወኡሚ يارسولاالله محمد❤️🥺
@zeynebtube2969
@zeynebtube2969 Год назад
አህለን ሚበሮች አላህ መልካም ሰራችሁን ይውደድራችሁ የአለሙ መብራት የኔ ነብይ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ማሜዋ ይዚህ ቲቪ ዋነኛ የጀርባ አጥት ነህ አዘናችንን መከፉታችንን በተዋቡ ግጥሞችህ ልባችንን እንድያብስ አርገከናል እድሜና ጤና ይስጥህ
@mekimeki1472
@mekimeki1472 Год назад
እናሊላሂ ወኢና ኢላሂ ራጅኦን ምን እዬሆኑ ነው ማፈሪያዎች
@justice14356
@justice14356 Год назад
ፊዳክ አቢ ወ ኡሚ ሩሂ ፊዳክ ያረሱለላህ ። አልሃምዱሊላህ ያንቱ ኡመት ያረገኝ ። ሁሌም ትናፍቁናላችሁ ያረሱለላህ ምን መታደል ነዉ ያንቱ ኡመት መሆን ።
@user-on3fo9jq4l
@user-on3fo9jq4l Год назад
ከትምርታችሁ ጥፋታችሁ በዛ አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-bn3gs5qy1p
@user-bn3gs5qy1p Год назад
የሚገርም ነው ማሻአላህ ጎበዞች👏👏👏👏👏👏👏👏
@munaanuwar5881
@munaanuwar5881 Год назад
ማሻአላህ
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m Год назад
በዚው ቀጥሉበት ማሻሀላህ ወላሂ አልቅሼ ልሞት አቢቡና አቱ ኡመት በመሆኔ አልሀምዱሊላህ
@user-vh2ov1dv8l
@user-vh2ov1dv8l Год назад
የኛ ውዱ ነቢ የኛ ተናፋቂ ነቢ ሀቢቡነ መሀመድሶለላህ አለይሂ ወሰላም 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነብሲ ያረሱለሏህ 🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋
@Hasanhandsome
@Hasanhandsome Год назад
​إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
@tunamillion7765
@tunamillion7765 Год назад
"ኡመቴ ናፈቁኝ" ነው ያሉት ያ ሀቢቡ አላህ እኛም ሳናዬት ካዬዎት በላነሰ ናፍቀኖታል። ፊዳከ ኡሚ ያ አቢ ያ ረሱሉላ ሰ.አ.ወ
@kalbafutsalfutsal6929
@kalbafutsalfutsal6929 Год назад
ላአንድት ቀንኳ ባየናቸው ሀቢቡና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 💚🥺
@MominaMomina88
@MominaMomina88 17 дней назад
ፊዳክ አቢ ወኡሚ ወነብሲ ያረሱለላህ።
@fatommohammedali6516
@fatommohammedali6516 Год назад
አልሀምዱሊላህ ረብላ አለሚን የውዱ ነቢ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💔 ኡመት ስላደረከኝ
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 Год назад
ፊዳ ከ ሀቢቢ ወ ኡሚ ወእብኒ ወማሊ ወነፍሲ የራሱሉላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም 👍👍💪💪💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😭💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@domadada8727
@domadada8727 Год назад
ماشا الله اللهم صلي على نبينا وحبيبنا وسيدنا محمد
@user-fu6ob8iv7b
@user-fu6ob8iv7b Год назад
عليهم صلى على حب بن وسىدن محمد
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Год назад
s,a,w ያሰላም መራ ይበኪ ሀቂቃ ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
@rukiyayusef1497
@rukiyayusef1497 Год назад
ያአላህ ማነው እደኔ በማልቀስ ጀምሮ በማልቀስ የጨረሰው ይህእሟምር ብሮግራም ጀዛኩሙሏህ ኸይረን
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 Год назад
ሙሀመዱልአሚን ሀቢቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@maryem9100
@maryem9100 Год назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱላላህ ፊዳከነፍሴ የሀቢባላህ
@UsmanAbdella-nt4ns
@UsmanAbdella-nt4ns 9 месяцев назад
Mashala minberoch srachiwun alah yqebelachiw betam des ylal hulachinm keyrn sra alah ywefiqen
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Год назад
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላነብይና ሙሀመድ ወአላአሊሙሀመድ💚😭😭😭
@zeburaseid4236
@zeburaseid4236 Год назад
mesha allah betam emigerm aqerareb new mnberoch qal yelegnim jezakumullah kheyr allahume seli ala nebiyuna muhamed
@sarayasin3062
@sarayasin3062 Год назад
I love it and so beautiful Masha'Alla you guys are doing great job alhamdulillah may Allah bless you and keep you safe insha'allah 🙏
@truthforpeace6978
@truthforpeace6978 Год назад
Mash Allah!!! Amazing job
@user-io8yl3pg9e
@user-io8yl3pg9e Месяц назад
አላሁመ ሶሌ ወሰለም አላነብይና ወሀቢቡና ወሰይዲና ሙሀመዲ ስለላህ አለይህ ወሰለም ❤ ፊዳከ ያረሱለላህ
@didy898
@didy898 Год назад
የሀቢቢየሙሀመድ የርሶ ኡማ በመሆኔ አልሀምዱሊላህ
@AhmedMohamed-nb6mk
@AhmedMohamed-nb6mk Год назад
ማሻአሏህ አሏህ ይባሪክ ፊኩም ታምራላችሁ
@zaharazahara7911
@zaharazahara7911 Год назад
እኛ ውድ ነቢና ሀቢብና መሀመዱን ሰለላሁ አለሂ ወሰላም ፊዳከ አቢ ወኡሙ ወሩሂ ያረሱለላህ
@hindobasheer9896
@hindobasheer9896 Год назад
ሰለላሁ አለይህ ወሰለም ሰለላሁ አለይህ ወሰለም። ሰለላሁ አለይህ ወሰለም። ሰለላሁ አለይህ ወሰለም። ሰለላሁ አለይህ ወሰለም። ሰለላሁ አለይህ ወሰለም። ሰለላሁ አለይህ ወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹
@taw1ahmed
@taw1ahmed Год назад
Selelahu Aleyhi waselam 💕 💕 love 💕 SubhanAllah
@kadidja1405
@kadidja1405 Год назад
የኛሀቢቢ ፊዳከአቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ሰለላሁወአለይሂ ወሰለም
@farhiaahmed7267
@farhiaahmed7267 Год назад
Masha Allah taberkellaha
@mekiyabamud8444
@mekiyabamud8444 Год назад
ፊዳከ አቢ ዋ ኡሚ ወ ናፍስ የረሱለላህ
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Год назад
ስለህአለይወሰለም አልሁ ስሌ ወሰሌም ሙሀመድ ያረሱሉላህ ሀቢቢ ኡሚ ወአቢ ያረሱሉላህ
@chalikedir9732
@chalikedir9732 Год назад
yena wudd Nabi S.A.W 😭😭😭
@user-fv5ed7xo9v
@user-fv5ed7xo9v Год назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ያሀቢበሏህ
@kiya4217
@kiya4217 Год назад
Wooow masha allah bayyee baredaa haluma kanan itti fufaa baraka allahu fiikum
@habeshamedia123
@habeshamedia123 Год назад
ማሻ አላህ
@mensur5689
@mensur5689 Год назад
ይህን የሚያክል ገራሚ ስራ የበሬ ግንባር በምታክል መድረክ ሰርታችሁ ጥራቱን አወረዳችሁት እባካችሁ ቅድሚያ ለጥራት ይሁን ገንዘቡ ከዚያ ይመጣል በርቱ አላህ ያግዛችሁ
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 Год назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤😢
@bereka6709
@bereka6709 Год назад
Masha allah
@user-df9fm4zu5w
@user-df9fm4zu5w Год назад
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Год назад
ፍዳካ አቢ ወ ኡሚ ወነፍስ ያረሱለላህ
@mamaethio1883
@mamaethio1883 Год назад
Fidaka Abi Wa ummi Yaa Rasulallah NABIYE ALLAH MISIKKIRE NAW EWEDOTALEW
@tajudinjeylan162
@tajudinjeylan162 Год назад
Maashaallah FiiDaak
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Год назад
ፊዳከ አቤወኡሜ ያረሱላላህ
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v Год назад
ወሰላቱወሰላም ያረሱለላህ በመህሉቃት በተራራ በምዲርበሰማይ አላህበፈጠረዉሁላ ሰላም እዝነት ባቱላይ ይሁን የኛዉዲነብይ
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x Год назад
ሡባሀን አላህ ምርጥ አርጋችሁ ተውነታችሁታል ፊዳከ አቢ ወኡሜ💔
@alibeshir5762
@alibeshir5762 Год назад
ድንቅ ስራ ድንቅ ቅንብር what a professional work that shows the historical fact on stage. I wish you know how you are affecting the Muslims and the non Muslim. This is the biggest ዳእዋ. I pray to Allah to give you the strength to do more and more.
@seniyasemantube
@seniyasemantube Год назад
ፊዳካ አቢ ው ኡሚ ሩሂ ነፍሲ ያረሱለላህ
@essamedianetwork3910
@essamedianetwork3910 Год назад
Mashallah ❤️🔥
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v Год назад
አቱያላህባሪያ ከአላህየተላኩ ያቱኡመት ሰላረገን አልሀምዱሊላህ 😭😭😭😭😭😭
@fatumamaru584
@fatumamaru584 Год назад
Semiatu betam kebade new welahiy fidake abi we oumi ruhiy wedemi ya habiby ya resulellahe seleluahe alyehiy weselm ❤❤❤😍😭😭
@kalokalo750
@kalokalo750 Год назад
ያሀቢብቢላሁሁ ያረቢ አላህ የነሱ ጎረቤትያድርገን
@LamaGood-dn9kn
@LamaGood-dn9kn 20 дней назад
Mashaalah🤲
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Год назад
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu
@user-vv1ut1vn7s
@user-vv1ut1vn7s Месяц назад
የሚገርምነው አይዞችህ በርቱ ማሻአላህ
@mashallaamashallaatabarekr4016
SALLALLAAHU ALEEYI WASALAM SALLALLAAHU ALEEYI WASALAM SALLALLAAHU ALEEYI WASALAM MASHALLAAH MASHALLAAH ALLAH AKBAR
@tube1298
@tube1298 Год назад
የኛ ውድ ነብይ ሁሌም ተናፋቂ ሁሌም ፍቅር ሁሌም አዲስ ፍቅር ኡፍፍፍፍ አልቻልኩም😢😢
@madi-wk1zj
@madi-wk1zj Год назад
ፈዳከ አቢ ወኡሚ የሐቢቢ አለሀ❤❤❤☝😍
@umuhayat1831
@umuhayat1831 Год назад
Masha Allaah Allah Yicamirlachu
@abduhusen3927
@abduhusen3927 Год назад
አላሁመሰሌ አላ መሀመድ ወአላ አሊ መህመድ ከማ ሰለይተ አላ ኢብራሂም ወአላ አሊ ኢብራሂም ፊል አለሚን ኢነከ ሀሚዱን መጂድ ፤ አላሁ መባሪክለና መሀመድ ወአላ አሊ መህመድ ከማ ባረክተ አላ ኢብራሂም ወአላ አሊ ኢብራሂም ፊል አለሚን ኢነከ ሀሚዱን መጂድ ።
@munaademmunaadem703
@munaademmunaadem703 Год назад
masha Allah minber 1gna
@hodanidris2437
@hodanidris2437 Год назад
Masha Allah ❤❤❤
@gezalemin1044
@gezalemin1044 Год назад
Mashallah
@hamdantube
@hamdantube Год назад
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም፤ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ!
@ibrahimathiane2434
@ibrahimathiane2434 3 месяца назад
Masha allah it's very important this movie who interpret the message proudly from Senegal ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-fi9pq9su3z
@user-fi9pq9su3z Год назад
ፍዳካ አቢ ወኢምያ ያሀቢባላህ ሙሀመድ ሱላላ አሊወስለም
@aminaseidfrom3725
@aminaseidfrom3725 Год назад
ፊዳካ አቢ ወኡሚ የረሱል አላህ 😥😥
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 Год назад
mashaallah betam denq sra new
@racmahhusan5519
@racmahhusan5519 Год назад
ءللهم صل وسليم وباريك ءلانبينا محمد وءلاءليحي وصحبحيءجمعين❤❤❤
@seadamohammedyoutube3116
@seadamohammedyoutube3116 Год назад
Mashalhi
@zebibakemal756
@zebibakemal756 Год назад
MashaAllah MashaAllah MashaAllah MashaAllah MashaAllah MashaAllah MashaAllah ❤❤❤❤❤
@emukedija5170
@emukedija5170 Год назад
ምርጥ ስራ ቀጥሉበት በለቅሶ ነው የጨረስኩት ያኢላሂ ያረቢ በጀነት ሰብስበን
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Год назад
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፋዳክ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ የሀቢብ አላህ
@Kedija6466
@Kedija6466 Год назад
ግሩም ነው
@saadas9954
@saadas9954 Год назад
አላሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አላሽረፈል ኸልቅ ሀቢቡና ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም የኛ ውድ ነቢይ የኛ ተናፋቂ ወላሂ ቢላሂ እኛም ናፍቀንሁዋል ሀቢቢ ያረሱለሏህ የወንጀላችን ብዛት ያንቱን ሸፈአ እንዳይከለክለን ጀሊሉ በራህመቱ ይዘንልን እድለኛም ያድርገንና ዛሬ ለማየት ያልታደልነውን የፍቅሩን ነቢይ ነገ በአሄራ እንዳይሁና ጉርብትናሁን እንድወፍቀን ለኡመተል ሙሀመድ ሁሉ እመኛለሁ አላህ ይወፍቀን
Далее
Would you help?!😳
00:32
Просмотров 3,2 млн