Тёмный
No video :(

እየተቸገርን ያለነው ትናንትና ቅኝ ገዢዎች ያስቡት በነበረበት አይነት ዛሬ እያሰብን ስለሆነ ነው፡፡ 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 2 тыс.
50% 1

ተመልካቾች ይህ ቃለመጠይቅ የባለፈው ፕሮግራም ቀጣይ ክፍል ነው፡፡

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@melkahasab9960
@melkahasab9960 8 месяцев назад
የጤንነት ሰጠኝን ተከታታይ ትምህርቶችና ጥበባዊ ወጎች በአድሜሽ የሞባይል መተግበሪያ ላይ ያገኟቸዋል፡፡ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ addmeshbook.com
@Ethiomystic
@Ethiomystic Год назад
ሀይማኖታዊ አስተምህሮቶች የሰው ልጅ (ኢትዮጵያውያንን) አስረው አስቀምጠውታል እንደእኔ እይታ እንደጣራ እንደግድግዳ እንደወለል ሁነውበታል እሱም ለውድቀታችን ሁሉ መንስኤ ይመስለኛል የኛ ባልሆነ ነገር መስራች ሀገሮችም እንደኛ አላከረሩም በተፈጥሮ የተሰጠውን መንፈሳዊ መገለጥን ሰው ሰራሽ በሆነ ህግ እና ትእዛዛት አቋርጠውብናል የተሰጠውን ትተን ያልተሰጠንን እርግማን ተቀበለን እና አምነን ነው አሁን ጠያቂ ትውልድ እየመጣ ይመስለኛል ሰው ብቻ መሆን ታላቅነት ነው እናመሰግናለን ለምታደርጉት አለመአቀፍ ተጋድሎ!!!
@samrawitterefe2654
@samrawitterefe2654 Год назад
👍
@alemyheu
@alemyheu Год назад
This guy speaks the truth His 100% rights we don’t hear each other anymore
@tewabemezgebe5332
@tewabemezgebe5332 Год назад
ወቅታዊ ሁኔታውን የምታይበት አይን እየተከናወኑ ያሉ ነገሮችን የተረዳህ አልመሰለኝም። ለውጥ በአንድ ቀን ወይም በታእምር የሚመጣ ነገር አይደለም። ለኔ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ጀምራል እና ሁላችንም የምንችለውን አስተዋፆ ማበርከት ይገባናል ብዬ አምናለሁ።
@tewabemezgebe5332
@tewabemezgebe5332 Год назад
የምትሰራቸዉ ቪድዮዎችን ከሁለት ሶስቴ በላይ ነው የማያቸው። ትውልድን በማንቃት ከበቂ በላይ አስተዋፆ እያደረግህ ነው እና ማመስገን እፈልጋለሁ ።
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 Год назад
Slkachuh
@sasahulishdesta9672
@sasahulishdesta9672 Год назад
Addis ababa
@emaye9786
@emaye9786 Год назад
7.24 pente letel nebere?
@alem5097
@alem5097 Год назад
እኔ. ምለው. የሰውን. ልጅ. ምን. ነካው. በዚህ. ምድር ላይ. እሱ. ብቻ. የሚኖር መሰሎት ነው. ደግሞስ. እሱ. ብቻ. በወሰነው. የሚኖርና የሚዘልቅበት መሰሎት ይሆን. የሚታየውም. የማይታየውም ታዳሚ መሆኑን. ይወቅ
@alem5097
@alem5097 Год назад
የሚያሰተሳሰርህ. ኢትዮጵያዊነትህ. ነው. የተወለድክበት. ቦታው. ኤረር ቢሆንም
Далее
Reforged | Update 0.30.0 Trailer | Standoff 2
02:05
Просмотров 542 тыс.
🛑самое грустное видео
00:10
Просмотров 160 тыс.
😭Телеграм УДАЛЯЮТ❌
00:50
Просмотров 117 тыс.
የሚያዝያ 23 ልዩ ዝግጅት፡ ክፍል 2
1:19:07
ሰው መሆን ወይም አለመሆን
59:34
Просмотров 7 тыс.
Reforged | Update 0.30.0 Trailer | Standoff 2
02:05
Просмотров 542 тыс.