Тёмный
No video :(

ከ2 ወር በሖላ እህቴን ላርስ ወደ ባህር ዳር ተመለስኩ ቤተሰብ ሳያቅ ቀለበት አሰርኩ እናቴ ተናደደች 

Saba Ethio tube
Подписаться 309 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

ከ2 ወር በሖላ ወደ ባህር ዳር ተመለስኩ ቤተሰብ ሳያቅ ቀለበት አሰርኩ እናቴ ተናደደች
baby boy birth time
Pregnancy
pregnancy week by week
pregnancy boy or girl
pregnancy boy

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 201   
@TaibaTaiba-xn9oc
@TaibaTaiba-xn9oc 8 месяцев назад
አይይ እናት እንጀራውን ቆረስ ጨመር በፊታቸው ወላሂ የሁላችንም እናትኮ አንዲት ናት 😢😢 የኛ ሆድ እንድሞላ ። የሷ ሞላ አልሞላ ችግር የለባትም❤❤❤❤
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 8 месяцев назад
እውነት ብለሻል😭❤
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i 8 месяцев назад
ማርያምን እኔ እራሱ እሷን እያየሁ ትዝ አለችኝ እናቴ 😢😢😢😢😢😢 ሰው በልቶ የጠገበ አይመስላትም ❤❤❤❤
@user-qr5fx2eq8m
@user-qr5fx2eq8m 8 месяцев назад
ቤቲ እህታችን እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውድ ፈታሒ ማህጸን ቅዱስ ሩፋኤል ይገላግልሽ ❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 месяцев назад
2ትኛንወ ያለፈወንወ
@sitrazee13
@sitrazee13 8 месяцев назад
​@@fatimanigus3261ሁለተኛ
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r 8 месяцев назад
የየተቢና የሳባ ነገር ድንቅ ይለኛል ወላሂ እረ አግቡና ውለዱ ገዘብ ጠፊ ነው ወላሂ ለዱኒያ አትጨነቁ ሳትበይው ልትሞች ትችያለሽ እህቴዋ 😢
@lubabatube7975
@lubabatube7975 8 месяцев назад
​@@user-yb8gu7fb1sእ መች የወለዳቻቸው
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 8 месяцев назад
​@@user-yb8gu7fb1sጭራሺ ሶሰት😂😂😂 አንድ እንዳላት ነዉ የምናቀዉ😊
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 8 месяцев назад
​@@user-dk2sy8xs5cአላት እንደ😂
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 8 месяцев назад
@@user-ml4hf6oi4v አንድማ አለኝ ብላለች አረባገር ከመጣቷ በፊት የወለደችዉ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 8 месяцев назад
@@user-dk2sy8xs5c አላሳየቺንም እኮ
@user-ko8so4mc3t
@user-ko8so4mc3t 8 месяцев назад
ሳባ ታድለሽ እናት አሉሽ ደስየሚሉ እድሜ ጤና ይስጣቸው የኔ እናት በሂወት የለችም እናት ባየሁ ሰአት አለቅሳለሁ እናቴ እወድሻለሁ😢😢😢😢
@seada9327
@seada9327 8 месяцев назад
እኒም የለኝም ሞቷን ከተረዳሁ ሰነበትኩ
@narditube4378
@narditube4378 8 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍፍ አይዟችሁ እህቶቼ ሁሉም በፈጣሪ ፍቀድ ነው
@hwas1061
@hwas1061 8 месяцев назад
እኔም እናቴን ካጠሃት 6 ቀኔ አባቴንም እናቴንም በስደት ሆኜ ጨረስኩ ብቻ ከባድ ነው
@user-ko8so4mc3t
@user-ko8so4mc3t 8 месяцев назад
@@hwas1061 አይዞሽ ቤተሰብ ማጣት ከባድ ነው አይዞሽ እህቴ
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i 8 месяцев назад
​@@hwas1061😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞሽ ሁላችሁም እግዚአብሔር ያጽናችሁ እኔም አባቴ ሞተብኝ የኔ ጀግና ገበሬ ሁሁሁሁ😢😢😢😢😢😢
@user-mt9rs7rh7q
@user-mt9rs7rh7q 8 месяцев назад
አረ ሳባ አግቢ እና አንችም ወለጂ እድሜ እንደሆን ቆሞ አይጠብቅም
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 8 месяцев назад
እሱዋ ለራሱዋ ታቃለች በሰው ሂወት ጥልቅ አትበሉ ኑሮሽን አርፈሽ ኑሪ መብቱ የሱዋ ነው።
@user-mt9rs7rh7q
@user-mt9rs7rh7q 8 месяцев назад
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 እኔ ያልኩ እሷን አንች ምን አገባሽ 😏
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy 8 месяцев назад
​@@meaziwendemumeaziwendemu7012Betekekel
@seada9327
@seada9327 8 месяцев назад
​@@meaziwendemumeaziwendemu7012ሳህ
@mekanmenkire9479
@mekanmenkire9479 8 месяцев назад
ትክክል ያልበላቸዉን ያካሉ
@user-cx5dg4yj6i
@user-cx5dg4yj6i 8 месяцев назад
ቤቲዬ እኔ እህት አመብርሃን ትቅረብሽ የኔ ውድ እኛንም እንደዚህ ከቤተሰብ ለመሰብሰብ እግዚአብሔር አምላክ ያብቃን
@lonymimi5154
@lonymimi5154 8 месяцев назад
😢😢አይ ስደት እዝሁ ሁኝ አገባች ሁለተኛ ልወልድ ነወ ማሻ አላህ ሰበላም ውለድ
@asya782
@asya782 8 месяцев назад
አቺም የዚች የትናቲቱ ይገርምሻል እኔ እነቴዲ አፍሮ ከመጋባታቸዉ በፊት ከሀገር ወጥቼ አለሁ እስካሁን የነሱን ልጆች ሳይ የጊዜዉ መሮጡ ይገርመኛል ስደት ዉጦ አስቀረኝ
@Alem229
@Alem229 8 месяцев назад
😢😢😢😢
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 8 месяцев назад
😢😢😢
@lonymimi5154
@lonymimi5154 8 месяцев назад
@@asya782 አይዞን እሲ 😢
@neganega5754
@neganega5754 8 месяцев назад
​@@asya782ልጅ የለሽም
@seadltube2433
@seadltube2433 8 месяцев назад
ኧረ አግቢ ሳባችን እድሜ ቆሞ አይጠብቅም ልጅ ግድ ነው ቤቲ ደግሞ አላህ በሰላም ይገላግልሽ❤❤❤❤
@clickcell4333
@clickcell4333 8 месяцев назад
ግድ አይደለም ወለኛ ሁላ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 8 месяцев назад
​@@clickcell4333ምን አሰደበሽ ምን አደርገች እግዚአብሄር ይቅር ይበልሽ ሰው ዘሩን መተካት አለበት
@seadltube2433
@seadltube2433 8 месяцев назад
@@clickcell4333 ለምን 😂
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 месяцев назад
​@@clickcell4333በሁኑሳአትኳ ብዙምአያጓጓ
@alemwubetutube4218
@alemwubetutube4218 8 месяцев назад
@@clickcell4333ምነው እህት ልጅ እማ መውለድ አለባት እናት አባት እኮ ዘላለም አይኖሩም ስለዚህ እሚጦራት አንድ ልጅ ብትወልድ ይጠቅማታል እናትና አባታ እሷን በመውለዳቸው አይደል እደ እድህ እምታስደስታቸው እምታግዛቸው ስለዚህ እሷም ጉልበቷ ሲደክም እሚያግዛት ልጅ ቢኖራት አፊፍ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ጥሩ ትዳርጥሩ ልጆች ይስጠን
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 8 месяцев назад
ማሻአላህ ሁለተኛ ልትወልድ ነው አላህ ይጠብቅሽ beti 😍😍ማሻአላህ
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 8 месяцев назад
ቤቲዬ ሁለተኛ ልትወልድ ነው ደስ ይላል ማርያም በሽልም ታውጣሽ❤
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 8 месяцев назад
ሁለተኛ ልትወልድ እኔ የበፊት መስሎኝ
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 8 месяцев назад
@@user-ml4hf6oi4v ሁለተኛ ነው ሆድዬ ❤🙏
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 месяцев назад
​@@user-ml4hf6oi4vእርእህትዋ ክመጣሁእያገቡ3ወለዱእኒባደላርጀንወ
@genetgebrewold5420
@genetgebrewold5420 5 месяцев назад
ሶብዬ ቤተሰቦችሽን በጣም በጣም ከነፍቅራቹ አይቼ አልጠግባችሁም እግዚአብሔር አሁንም ፍቅር ያላብሳቹ እወዳችኋለው
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 8 месяцев назад
እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ ሴት ናት ❤
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d 8 месяцев назад
ታድላ ሁለተኛ ማርያም ትቅረብሽ ቤቲየ❤❤❤❤
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 8 месяцев назад
መሲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አትጥፋ❤
@SAMEERATUBe-xb7qu
@SAMEERATUBe-xb7qu 8 месяцев назад
ኧረ ጎበዝ ሁለተኛ ማሻአላህ
@seadi5
@seadi5 8 месяцев назад
ሁለኛልጅማሻአላህደስይላል ማሻአላህአላህበሰላምይገልግላት ሳባቆይቁመሽእየተመከትሽነውእኮ ታናሽሽሁለትእየወለደችኦሯአግቢ
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 8 месяцев назад
ደሰ ሰትሉ እመብርሀን ትቅረብሸ መሲ ጠፋሸ የቤቱ አይን ነሸ ባለሞያ በርቺ
@user-jy7wp5jr1e
@user-jy7wp5jr1e 8 месяцев назад
ሁለተኛነዉ ልጁ ይገርማል ደሰ ይላል❤❤❤❤እመቤቴ ትቅርብሺ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 8 месяцев назад
ዋው ውፍርሽ ሳባ እመቢቲ ትገላግላት ዋው ቀለበት እስርሽ እሁን እደዛ ነው ሳባ እግቢ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 8 месяцев назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@uamamarali4794
@uamamarali4794 8 месяцев назад
እንችል የተንቢ ብቻ ቁማችሁ ቀራችሁ ብር ብር እያላችሁ ልጅ በልጅነት ነው እድሜ ከሄደ መውለድም ጥሩ አይደለም
@chuchumike3286
@chuchumike3286 6 месяцев назад
ገንዘብ ማሳደድ ቆሞ ያስቀራል
@user-mz9pp2zn4b
@user-mz9pp2zn4b 8 месяцев назад
ሳባ ውፍረት ያምርባታል
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 8 месяцев назад
አችም አግቢና ውለጂ ሳባየ
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 8 месяцев назад
እህት ሠባ ልብሥሽንአሥተካክህ ደሞይቅርታ ይችአለምከቱ ናት ነገሞትአለ
@user-vz8cl8ko7o
@user-vz8cl8ko7o 8 месяцев назад
ቤትየ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላክልሽ
@workiemama2960
@workiemama2960 8 месяцев назад
ለምን ደህና ልብስ አትለብሽም እንደዚህ ለመሸፈን ከምትጋጋጭ😅😅
@user-qs9sy3ql7o
@user-qs9sy3ql7o 8 месяцев назад
ማሻአላህ ሣባ እያደርአማርብሺ ቤታቺሁደሞ ተቀየርብኚዋዉ❤❤❤
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 8 месяцев назад
ቪደዎውን ላይ ነበር አለባቀሰሽ ዘጋኝ ጥየ ወጣሁ ቻው🙄
@birtukanmengiste776
@birtukanmengiste776 8 месяцев назад
ሳባ ምንአይት ልብስነው ይለበሽው
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si 8 месяцев назад
አይ ሳባ የተተረተረ ለብሰሽ ተሰቃየሽ😂😂😂😂😂😂😂😂
@Zebu918
@Zebu918 8 месяцев назад
ማለፍ ዬለም በቃ 😂😂
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si 8 месяцев назад
@@Zebu918 😂😂😂😂😂
@zainasied615
@zainasied615 8 месяцев назад
​@@Zebu918😂😂
@samritube645
@samritube645 8 месяцев назад
*አይ ሳባ አዲሳባ ሄደሽ ሰለጠንኩ ለማለት ነው እንብርትሽን እያሳየሽን የመጣሽው በይ ይሄ ስጋ አፈር ይበላዋል ወደ ባህልሽ ተመለሽ አጉል ስልጣኔ ገደል ነው የሚሰደው*
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 8 месяцев назад
እመብረሀን ትጠብቃቹህ ቤቲዬ እመብረሀን በሠላም ትገላግልሽ ማማዬ❤❤❤
@user-rj1oh6ds8p
@user-rj1oh6ds8p 8 месяцев назад
ደስ ስትሉ❤❤❤
@habitayetubi
@habitayetubi 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ ሳቤየ እንኩዋን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ቤተሰብ
@HnyaMhmade
@HnyaMhmade 8 месяцев назад
ቤተሰብ ባህርዳር መጡ እዴ እብነትን ትተው❤❤❤
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 8 месяцев назад
እኔ ከሰድት ተመልሸ አገባሁ ለመውለደ እቢ አለኚ
@bitybity4949
@bitybity4949 8 месяцев назад
ፀልይ እመቤቴን ለምኝ ትሰጥሻለች አይዞሽ
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 8 месяцев назад
Wow des setelu Betiye 2 lej emeberahan basalam tegelaglish🙏😍😍
@hophad3783
@hophad3783 8 месяцев назад
የልብሱ ነገርስ ቱ መበጣረቅ😮😢
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 8 месяцев назад
😂😂
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 8 месяцев назад
ዋው ደስ ስሉ ሰቢዬ ጎበዝ የናፈቆት ነው ክክክክ እናት ❤❤❤🎉🎉🎉
@zuzutube6444
@zuzutube6444 8 месяцев назад
ቤቲየ የኔ ማር ሰላም ተገላገይ
@user-ev7of4gq8m
@user-ev7of4gq8m 8 месяцев назад
አረተታይ. እቃሽን. እኮእረሳሽው. ከፍተሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 8 месяцев назад
Emebete beselam tekerebich .weldech sami .Genom atereson ❤
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 8 месяцев назад
ወዲልጂ ይሁን ያወም ፋኖ ልጂ ተወለዲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 8 месяцев назад
በልአፊያ ውዶችየ
@gjyvng738
@gjyvng738 8 месяцев назад
ማሻአላህአላህይቅርባት ሁለተኛልትወልድነውሳባዬውለጂአግቢናአትቀልጂ
@user-dc6jq1ey8q
@user-dc6jq1ey8q 8 месяцев назад
ሰዎች ትደር ከአላህ የሚሰጥ ፀጋ ነዉ ኢንጂ እከሌ ብር ስለላት ስለሌላት እከሌ ቆንጆ እከሌ ፉንጋ ስለታበለች አይደለም በል በሱቅ ያሚገዘ ጨዉ አይደለም
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 8 месяцев назад
እህትሽ ድጋሚ እርጉዝ ናት 😮
@zuzutube3698
@zuzutube3698 8 месяцев назад
ዋው በጣም ተቀየርሽ አሁን ገና ሴት መሰልሽ
@almasbh6100
@almasbh6100 8 месяцев назад
ማርያም ትማርሽ
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 8 месяцев назад
ቤቲ ስንተኛዋ ነው ያርገዘችው እመቤቴ ትቅርብሽ
@mobarkshefaru-wd2sk
@mobarkshefaru-wd2sk 8 месяцев назад
አግቢናውለጂ ገዘብአይጠገብም በቲማሸአላህ አላህበሠላምይገልግልሽ
@user-eo3ni9mk2i
@user-eo3ni9mk2i 8 месяцев назад
እመቤታችን ትቅረብሽ
@ghccc5684
@ghccc5684 8 месяцев назад
ቆይ ምለዉ ልብሰ ፈልጊ ነበር እና ቁጥርሸ አይሰራም ዋሳብም ቴሌ ግራምም ምነው
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 8 месяцев назад
በካሜራ ገላሽን ከምትሸፍኝ ምን አለበት ደና ልብስ ብትለብሽ ማለቴ ልብስሽ በጣም እርዘመሽ ከታች እስከላይ 😢😢
@enanu7590
@enanu7590 8 месяцев назад
ቁመቱስ ይበቃ ነበር ከፊት በኩል ትልትል ነው
@sameiraf2450
@sameiraf2450 8 месяцев назад
የት ነው እምኖራው ሳባ
@zina5085
@zina5085 8 месяцев назад
አንች መጀመሪያውኑ እምስሽን ዬሚያሳይ ቀሚስ ማን ልበሽ አለሽና ነው አሁን በካሜራ የምትሸፋፍኑት አይ ግዜ ትግስቱን ስጠኝ😂😂😂
@zainasied615
@zainasied615 8 месяцев назад
😂😂እኮ እደዚህ ከመቸገረ
@zina5085
@zina5085 8 месяцев назад
@@zainasied615 ክክክ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 8 месяцев назад
የቤቲቤት ነው አምሮበታል አረ ሳባ ፈነዳሽ
@user-rj8sf5jj8t
@user-rj8sf5jj8t 8 месяцев назад
ሳባ ዋይፍይ ወረታ ይሰራል እስኪ ንገሪኝ
@SaraSARA-io1uj
@SaraSARA-io1uj 8 месяцев назад
Tebarekuu 😊
@user-mm1cq4ot8s
@user-mm1cq4ot8s 8 месяцев назад
ለምንዱባይ ትሄጃለሽ ሣባየ
@meseretalemu5362
@meseretalemu5362 8 месяцев назад
Mamaye yinurulesh
@litshwalslc5478
@litshwalslc5478 8 месяцев назад
የምርብሽ ድምፂ ኣለሽ ባለፋው የነበረ ቪድዮ እንደዛ ኣሁንም እንደዛ ኣስተካኪው
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 8 месяцев назад
የኔወድ ኑልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jo9nb6hu7y
@user-jo9nb6hu7y 8 месяцев назад
ደምሬኝ ውድ
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 8 месяцев назад
❤❤❤ sabaye jegna
@Mame-c7d
@Mame-c7d 8 месяцев назад
ቤቲ ልጆን ታሳየን
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 8 месяцев назад
ሁለተኛ አሪግዛሀ ነው
@haroni2982
@haroni2982 8 месяцев назад
ሰላምየሳባቤተሰብቅን እሕታችን
@madi2644
@madi2644 8 месяцев назад
ሰላምናችሁ
@rahma6779
@rahma6779 8 месяцев назад
Awo wefereshal sabi
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 8 месяцев назад
ሲምሩበአላህ ሳባፈታያለችነዉጀግዬ
@user-wv2dl6xt3m
@user-wv2dl6xt3m 8 месяцев назад
ሰላምለእዚህቢት ሳባ ጥይቂአለኘ ይህቢት የማነወ አብራሬልኘ ይቦታተሰረቶነወ?
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 8 месяцев назад
ለም ማብራራት አሰፈለገ ምን ይሰራልሻል😳 ሆይ ሰው መበላሸት ሁሉን ካላወቅን አይከብድም🤔
@trtt90
@trtt90 28 дней назад
❤❤❤❤🎉🎉
@user-ye1yh2hq4l
@user-ye1yh2hq4l 8 месяцев назад
👍👍
@zina5085
@zina5085 8 месяцев назад
ሁለተኛ አረገዘች እንዴ እህትሽ
@gjyvng738
@gjyvng738 8 месяцев назад
አዎ
@amaamm741
@amaamm741 8 месяцев назад
ኧረ ሳባ አግቢ ገዘብ ብቻውን ደስታ የለውም ታናሽሽ ሁለት ልትወልድ አግብቶምኮ ይሰራል
@meramtube5514
@meramtube5514 8 месяцев назад
❤❤
@clickcell4333
@clickcell4333 8 месяцев назад
ሳባዬ እምር ብሎብሻል ምንድነው ሚስጢሩ???ደሞ ፓንትሽን ብናየው ምንድነው ችግሩ?😂😂
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 8 месяцев назад
😂😂😂😂
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 8 месяцев назад
እኮ የቀረን እሱ ብቻ ነዉ😂😂😂
@fentatsehay7765
@fentatsehay7765 8 месяцев назад
.ሰላምየሳባቤተሰብሳባኢተርኔትሰራእዴበሀርዳር
@betlreethiopis3274
@betlreethiopis3274 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fanatkle3852
@fanatkle3852 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@enanu7590
@enanu7590 8 месяцев назад
አ አበባ በጣም ነው የተመቸሽ ወፍረሻል
@user-jw1vn1ec9k
@user-jw1vn1ec9k 8 месяцев назад
ግን የመሢ የፊተኛው ልጇስ የት ህዶነው አይቸው አላቅም መውለዷን እጂ ነው አላደግም ግን ይቅርታ?
@nas7117
@nas7117 8 месяцев назад
አድርጓል አመት ከ 6 ወሩ አለች እኮ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 8 месяцев назад
መሲ ሳትሆን ቤቲ ናት
@kalk-pf5ov
@kalk-pf5ov 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 8 месяцев назад
እህትሽ ከወለደች ቆይቼ አደለ እንዴ ወይስ የሁለተኛ ወለደች😮
@gjyvng738
@gjyvng738 8 месяцев назад
ሁለተኛነው
@gjyvng738
@gjyvng738 8 месяцев назад
ቤቲርጋታዋ
@meherethabtemariam5608
@meherethabtemariam5608 8 месяцев назад
My Good people Saba hopr one day I will see my dad and mother place
@Aynalove3382
@Aynalove3382 8 месяцев назад
ቤትዬ እመብርሀን ትቅረብሽ❤❤❤የኔናት
@meseretalemu5362
@meseretalemu5362 8 месяцев назад
Yena tonjo❤❤❤
@buzyertabalcwy2326
@buzyertabalcwy2326 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@ziyada4224
@ziyada4224 8 месяцев назад
ነገ ትወልዳለች ሚባል ነገር አለንዴ😅😅
@ameenaaa1098
@ameenaaa1098 8 месяцев назад
ክክክክ
@Marta-eb2xy
@Marta-eb2xy 8 месяцев назад
Hi😊😊
@tsedale5516
@tsedale5516 8 месяцев назад
መዱንው ፈለፊት ቅዲዲ ለብሰ
@user-mj7bz5kc6z
@user-mj7bz5kc6z 8 месяцев назад
አሠላሙአለይኩም
@meseretalemu5362
@meseretalemu5362 8 месяцев назад
❤❤❤
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 8 месяцев назад
👍👍👍👍
@user-xd8sc5id6b
@user-xd8sc5id6b 8 месяцев назад
ይች ቀን ናፍቀችኝ ከቤተሰቦቸጋ😢
@wazircell4191
@wazircell4191 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@onelove1703
@onelove1703 8 месяцев назад
እረ ሳባ አለባበስሽ አንዳንዴ አገሩን የሚመስል አለባበስ ልበሽ አዲስ አበባ ቢሆን ችግር የለውም ይሄ አለባበስ ግን እዚ ይደብራል እነሱ እራሱ ስቅቅ አሉ
@maranatatube4525
@maranatatube4525 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@netsanetlayew8517
@netsanetlayew8517 8 месяцев назад
ሁለተኛ ወልዳ ነው ቤቲየ እንኳን ማርያም ማረችሽ
@user-bp8rs5ue4n
@user-bp8rs5ue4n 8 месяцев назад
ገናነች አረ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 8 месяцев назад
እር ግና አለወለድችም
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 8 месяцев назад
ምናለ ደህና ልብሰ ብትለብሺ እንዲህ ከመሳቀቅሺ😱😱😱በጣም ያሳዝናል
@tinatubeyoutube967
@tinatubeyoutube967 8 месяцев назад
ምነው እህት ሁሉም እኮ ፈጣሪ ሲል ነው
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 8 месяцев назад
@@tinatubeyoutube967 ምን ማለት ነዉ ፈጣሪም ሆነዴ መቶ የሚያለብሰዉ ???
Далее
Avaz Oxun - 10 yillik yubiley konsert dasturi 2023
2:52:33
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
Avaz Oxun - 10 yillik yubiley konsert dasturi 2023
2:52:33