Тёмный

ወንድ ልጅ ሊያገባሽ ሲፈልግ የሚያብሽ 5 ነገሮች | yemefthe bet 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

ለትዳር ከፈለገሽ እነዚህን ነገሮች ያይብሻል
.
.
.
Music used
Warming Light by Jonny Easton
Link: • Beautiful Soft Piano M...

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 29   
@Sayed-sk1fd
@Sayed-sk1fd Месяц назад
ሰላም ወንዲምብዙጊዜ ወንዶቺ እዲሚያቸዉ ከ40 አመት በላይ ሁኖቸዉ የ20 አመት ወጣት እሚፈልጉበትን ምክንያት ምንደሆነ ቪደወ ብሰራልን እንወዳል የመጀመራ ሚስቱ ስትወልዲ ሰዉነቷ ሲጨምር ወይም ስትበሳቆል እሷን ንቆ ወደሌላ እሚሄዲበትን ምክንያት ስራልን ፖሊስ እናመሰግናል ብሮየ
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Месяц назад
እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ❤
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 11 дней назад
ምርጥ ባል አልሃምዱሊላህ ያንተን ትምህርት በደንብ ነው የተማረኩት አመሰግናለሁ በጣም ቅን ሰው
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 11 дней назад
12አመት የማፈቅረው ልጀ ነበር ግን እሱ አያውቁም ነበር አገብቶ ፈቶ ምንም እንደማፈቅረው ለማንም አልተናገርኩም ለአላህ ብቻ ግን ሌላ ሰው ማፈቅር አልቻልኩም ነበር ዛሬ ግን ያ ልጀ የትዳር አጋሪ ሆነ ከተገባን ብሀላ ስነግረው ተገረመ በጣም እኔም አፈቅረሸ ነበር ግን በጣም ነበር የምፈራሸ አጠገብሸ እደረሰ እና እመለሳለሁ አግብቼ ለራሱ አሰብሸ ነበር አለኝ ሊቅረበኝ ሲሞክር 😂እረቀው ነበር ለምን አላውቅም ዛሬ አልሃምዱሊላህ የግሌ ሆኖ በፈቅር እየኖረ ነው
@user-dc7xr7we5o
@user-dc7xr7we5o 2 дня назад
ወላሂ በጣምይገርማል እኔደሞ አርባገርነውያለሁት።እና ለተዉሰኑሰአትእወድና ከዛእጠላቸዋለሁ ታዳታስበውመጀመሪያእኔ ብቻየ ንነውደየማፍቅራቸውየምወዳቸው አሁንፍቅራቸውንሲነግሩኝ ያስጠሉኛል😅😅 እናም የሆነልጅ እዝህዘመድ አስተዋውቆን በጣም ነውየወደደሁት ግንእደወደዲኩትአልነገርኩትም።ሲደውልልኝም በጣምተመፍራቴ የተነሳ አላነሳለትም ብቻ አላህየኔ ያርገዋልብየ ተስፋአለኝ በቃአሳቤ በሙሉ እሱውጋነውማለት ትችያለሽ ይገርመኛል አዳደየ የውስጥእመም ነሰውምብታወሬ ዘርጋግፈውቁጭየምትወጃቸውጎደኛ እኮን ክብርየላቸውምብቻ አላህየ የሱተሆኩ ብፍተንምአይቆጨኝ የሱታልሆኩ ግንአላህግዜየንታላባክን መላይሻልኝየተሻለውንይወፍቀኝአላህየልቦናችንንእሚያየውእሱብቻነውበልቤውስጥትልቅቦታእደሰጠውለሱለኔምበሱልብውስጥትልቅቦታይስጠኝ ወላሂ ተልቤነውየምወደውዱአአርጉልኝ የኔወቹ ወድጠፍቶወይንምእሚደውልልንስለለለአይደለም ፍቅርእራሱንየቻለስቃይምደስታምነውያነገር የሚፍጠርው ታድሰውብቻነውእና የኔካለህአላህየዛሬነገሳይልቀጠሮያያበዛ ያገናኘን የኔካላለህደሞ አላህመላይሻልኝያርብ
@hawa7349
@hawa7349 Месяц назад
እናመሠግናለን ወዲሜ ክበርልኝ😊😊😊
@AbeFikir
@AbeFikir Месяц назад
ዋው የሆነ ምክር❤❤❤❤
@bateldamte
@bateldamte Месяц назад
በእውነት በጣም ነው ማመሰግንህ ወንድሜ ❤❤❤
@mekedesbekele5204
@mekedesbekele5204 Месяц назад
ለምሰጣቸዉ ምክሮች ጎበዝ ነህ❤
@yemefthebet
@yemefthebet Месяц назад
🙏♥
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w Месяц назад
በጣም አሪፍ ምክረ ነው በረታ
@user-zm3sp4fz8y
@user-zm3sp4fz8y Месяц назад
ሠላም ጤና ይስጥልን የመፊቴህ ቤት ወድ ወድማአችን በውነት በጣም ነው የማክቅርህ የመወድህ🙏መካሪአችን በሰላም ሀገራአችን ስገባ እድማገኝህ ባለሙሉ ተስፋነኝ🙏🥰 እና ቤትሰቦቸ እኔ ሁለተ ልጆች አሉኝ እናም እሱም አዲት ልጂ ነበርችዉ የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ ሞተችበት😥 እና በጣም ተቅራርብን አወረትናል ሦስት አመታችን ነው እና እኔ እወድዉ አለሁ 🙏 እሱም እዳዛይላለ 🙏ገን በቡዙ ነገሮች አዉቃለሁ እደሚወድኝ🙏እና ሸማግሌ ላክበየዉ ሌሌክ ሲል እናቱ የወለደች እዳታገባ አለችዉ🙏እሱደግሞ እወድሺ አለሁ እነገናኝና አሽነፋአችዉ አለሁ ይለኛን😥እኔ ደግም ቅድሚያ ካላሺነፈ አልፈልገም አለኩተ😥ደግሞ ወድጀዉ አለሁ🙏 ምክራአቹሁን እፈልጋለሁ😭😭የሁለት ልጆች እናትነኝ ባስራራት አመቴነው የወለዱኩት አሁን 23አመቴነው ከሳዉዲ በሰደት እዳታልፍኝ🙏🙏😭
@user-hm7km5vk1l
@user-hm7km5vk1l Месяц назад
Yene enatbenatun yemisema wend bal ayihonm
@user-bj3gu6jo3x
@user-bj3gu6jo3x Месяц назад
በራሱ ማይተማመን ወንድ ይቅርብሽ የዚ ልጅ ቪዲዮ ገብተሽ እይ እናቴ እናቴ የሚል ወን በሚለው የሠራው ቪዲዮ አለለሽ እማ
@ormooapss442
@ormooapss442 Месяц назад
ልጅ ኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው መውለድ ዕድሜ ኣይገድብም እናተ ከተወዳዳችሁ እናቱ ምን አገባት የተባረከ ቤተሰብ የሌላ ልጆች ያሳድጋሉ ኣይደል ልጆችሽ የእግዚአብሔር ስጦታ ፈሬ ናቸው አይገባትም ነበር ፍርሃ እግዚአብሔር የላትም እናቱ
@yemefthebet
@yemefthebet Месяц назад
የእናቱን ጣልቃ መግባት ከመጋባታችሁ በፊት ሊያስቆም ይገባል፣ ከተጋባችሁ በኋላ ምናልባት እሱም ለእናቱ ንዝነዛ እጅ ሊሰጥና ሰላማችሁ ሊበጠበጥ ይችላል
@yemefthebet
@yemefthebet Месяц назад
ከመጋባታችሁ በፊት የእናቱን ጣልቃ ገብነት ማስቆምና ከዚህ በኋላ ደግመው የናንተ ፍቅርና ትዳር ውስጥ ጣልቃ እንዳይገቡ ማድረግ አለበት፣ ካልሆነ ግን ከትዳር በኋላ ነገሮች ለሁለታችሁም ቀላል አይሆኑም በተለይ ላንቺ
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s Месяц назад
እናመሠግናለን❤❤❤🎉🎉🎉
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Месяц назад
እናመሰግናለን ብሮየ 👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@gafat
@gafat Месяц назад
ጥያቄ ለወንዶች 😊 አንድ ወንድ የተዋወቃትን ሴት በ2 ሳምንት ውስጥ ሚስቴ ሁኚ ብሎ ቢጠይቅ ቸኮለ ይባላል ? ወንዶች አንድን ሴት ለሚስትነት ለመምረጥ ምን ያህል ጊዜ ይፈጅባቸዋል ? ለቀና መልሳችሁ ከወዲሁ አመሰግናለሁ 🙏
@shashumerach846
@shashumerach846 Месяц назад
ኣወ በጣም ሸኩላ እሺ ምትለ ሴት ኣይወዱም ለትዝብት ነወ ቶሎ እንገናኝ ሚሉት
@Yosebeny
@Yosebeny 9 дней назад
❤❤❤❤
@user-mw5ui6kd7h
@user-mw5ui6kd7h Месяц назад
❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Месяц назад
🙏♥
@user-tp7gk9uq1s
@user-tp7gk9uq1s Месяц назад
❤❤❤
@mulluberhuni450
@mulluberhuni450 Месяц назад
❤❤❤
@EmebetAkanie
@EmebetAkanie Месяц назад
❤❤❤❤
@user-ef9lv6pf1x
@user-ef9lv6pf1x Месяц назад
❤❤❤
@user-xn7gg5zg3h
@user-xn7gg5zg3h Месяц назад
❤❤❤❤
Далее