Тёмный
No video :(

ወንድ ልጅ እነዚህን መልዕክቶች ከላከልሽ በቃ እስከ መጨረሻው ቻው እያለሽ ነው! 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Music used
Warming Light by Jonny Easton
Link: • Beautiful Soft Piano M...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 85   
@user-xt8zb7ie9o
@user-xt8zb7ie9o 3 месяца назад
betikikil ena lileyegi sifelgi yasayeg milkit new 3...5 gin ena algebagim neber
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 3 месяца назад
ታገሸ ነው በጣም አሰቃይቸዋለሁ ፈጣሪ የቅረ ይበለኚጂ
@user-bq4pp5sj8h
@user-bq4pp5sj8h 3 месяца назад
እዜ አለም ላይ ስትኖሩ ማንንም ማመን የለብንም እራሳችን ለራሳች ጠበቃ መሆነ ነው ያለብን በተለይ ሰደት ላይ ያለን እህቶች❤
@lub6388
@lub6388 3 месяца назад
በትክክል ውዴ👌👌👌👌😘
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 3 месяца назад
Ewunet new hulum kegna Mifalgaew birr bicha new
@gingin6217
@gingin6217 3 месяца назад
ሳህ ❤
@AunMUlu-fn4xx
@AunMUlu-fn4xx 3 месяца назад
አዉነትሽ ነዉ
@saraq9932
@saraq9932 2 месяца назад
ሁሉንም ሰው አጠክሮ ሲሰራ ምናለ እኔንም ቢሰራኝ እድለኛ ናችሁ እደምትናገሩት ከሆናችሁ ፈጣሪን አመስግኑ ጠነከርኩ ብየ አስመስላለሁ ግን ከማስመሰል በላይ ህመም የለም😢😢😂😂
@ethiojole
@ethiojole 3 месяца назад
አንደኛ ነኝ ዛሬ 😮😅 ላይክ ላይክ ያአዩአል ላጤ
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 3 месяца назад
ለኔ ሶሥተኛ ነሺ የምትታየኚ
@ethiojole
@ethiojole 3 месяца назад
@@halimahussenhalimahussen ላ አነ አወል 👍
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 3 месяца назад
@@ethiojole ጠይብ
@habtamhabtam6808
@habtamhabtam6808 3 месяца назад
እደኔ ሱስ የሆነበት የመፊትሄ ቤት 😢❤
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 3 месяца назад
እናመሰግናለን የኛ መፍትሔ ጥርግ ይበል እንደውም የሚገዛኝ ካለ እጅ ያውጣ
@user-qx1xh5wi7l
@user-qx1xh5wi7l 3 месяца назад
ሁሉንም አዳመጥኩት ሌሎችን ተጠቅሟቸው አያቅም ግን የመጨረሻው ላይ አለበት የሆነ ጥያቄ ጠይቄው አይመልስልኝም የጠየኩትን ትቶ ዪልጠየኩትን ጭራሽ ያልፃፍኩት ሌላ ርዕስ ነው የማያወራኝ እኔ ከሱ የተረዳሁት ነገር የጠየኩት ጥያቄ ላለመመለስ የኔን ሀሳብ ለማስቀየር የሚያደርገው ጥረት እደሆነ ገብቶኝ አውርቸው አላቅም ቆየን እሱም አንዳዴ ይፅፍልኛል ግን የሆነ ስሜት የለለው ፁሁፍ ስለሆነ እኔም አልመልስለትም በቃ እሱን ማጣት ባልፈልግም ግን እራሴን ከማጣት እሱን ማጣት ይሻለኛል ነገ ሌላ ቀን ነው እየወደዲኩት እደማልወደው እየመሰልኩ እኖራለሁ ይሄን ያደረኩት እኔ ለሱ ግዲ ስለሌኝ ሳይሆን እሱ ግዲ ስለሌለው ነው 😢😢😢
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
ትክክል
@user-ll2dz7tf3l
@user-ll2dz7tf3l 2 месяца назад
ትክክል እኔም አዳችነኝ እየወደዱ መለየትን ለምጃለሁ ምክንያቱም እራሴን ላጣ ሆነ 😢😢
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 3 месяца назад
እንደፈለግሽ ያልከው ነገር 100%እውነት ነው ደርሶብኛል የልቤ ሰው መፍትሄ big respect for you🙏❤️ባለፈው አንድ ጥያቄ ጠይቄህ መልስ ሰተህኛል stroy like ያደርጋል ከቅርብ ጊዜ ወድህ ብዬ ጠይቄህ ደግሞ ዛሬ ሌላ ጥያቄ አለኝ ወራቶች አስቆጠርን ግን እኔን የሚያናድድ የሚያስቀና ነገር ፖስቶ አያውቅም ብሎክ አድርጊው እያለኝ ነው የሆነ መንፈስ ምን ትለኛልህ????
@habtamhabtam6808
@habtamhabtam6808 3 месяца назад
ወሪ ዘግቶሽ ነው እህቴ እስቶሪ ስታረጌ ግን አደኛ እየገባ ላይክ የሚረግ ከሆነ ለምን ነው መልሽልኝ እስቲ
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
አታድርጊው ትንሽ ታገሺው
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@@habtamhabtam6808 በራሱ ጊዜ ሊያወራሽ ፈቃደኛ መሆኑን እስኪያሳይሽ ዝም በይው
@habtamhabtam6808
@habtamhabtam6808 3 месяца назад
@@yemefthebet ዞሮ ሲመጣ እደዛው እደድሮው ፀጥ ብየ ላውራው ?ለምን ምክንያትህ የሚል ጥያቄ ማቅረብ የለብኝም 🙏ከኔ ምንም አይነት ስተት እዳልሰረሁ ውሰጤ ያውቃል
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@@habtamhabtam6808 ሲመጣ የጠፋበትን ምክንያት እስካልነገረሽና አሳማኝ ሆኖ እስካላገኘሽ ሌላ ነገር እንደማታወሪው በግልፅ ንገሪው፣ አንድ ጊዜ ብቻ።
@user-qx1xh5wi7l
@user-qx1xh5wi7l 3 месяца назад
አንዳዴ ደስ በሚል ውሼት ውስጥ ከመኖር ሀመም ያለውን እውነታን መቀበል ይሻላል ከሱ ጋ ሁሌም መሆን ያስደስተኛል ነገር ግን እውነታው አብረን እንደማንሆን ግልፅ ነው እኔም ቢያስከፋኝም እውነታውን ተቀብዬ እዬኖሩኩ ነው አንዳድ እውነታወችን ምነው ህልም በሆኑ አንዳድ ውሼቶች ደግሞ እውነት በሆኑ ብለን እመኛለን ግን የሚያሳዝነው ነገር ውሼትም እውነት መሆን አይችልም እውነትም ህልም መሆን አይችልም 💔💔💔💔
@KalkidanHagos-qd1yn
@KalkidanHagos-qd1yn 2 месяца назад
ጀግናችን አይዙህ እግዜአብሔር ጨርሱ ይማርህ ወንደማችን❤❤❤
@buzetube8387
@buzetube8387 3 месяца назад
ገጥሞኝ አያውቅም ከእንግዲህ ተምሬበታለሁ thank you bro❤
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 3 месяца назад
በጣም ነዉ ማመሰግንህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ካንተ ብዙ ተምሬያለዉ በተለይ ለሴቶች ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 2 месяца назад
እውነት ነው አመሰግናለሁ ወንድሜ♥️💛💙♥️💛💚❤️💜🧡💜💕💜❤️♥️💛❤❤
@sikosilo1727
@sikosilo1727 3 месяца назад
አሚን,,ያተም,ሰላምህ,,ይብዛልን,,የመፍትሄ,ቤታችን🎉🎉🎉🎉
@user-qq4xw5cn2p
@user-qq4xw5cn2p 2 месяца назад
እናመሰግናለን ሰላምህን ያብዛልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zainabtashweesh7236
@zainabtashweesh7236 3 месяца назад
ዛሬላይ ማንንም ማመን አያስፈልግም ብቸኚነቴን እወደዋለሁ አልሀምዲሊላሂ
@osamakedir7438
@osamakedir7438 3 месяца назад
ብቸኝነት መፍትሄ አደልም
@REHAM.1r
@REHAM.1r 2 месяца назад
😢😢አብሽር ማማየ
@LovelyCoastline-hq4gy
@LovelyCoastline-hq4gy 3 месяца назад
አመሰግናለሁ ሰላምህ ይብዛልን ወንድሜችን 🥰🥰🥰🥰❤🙏
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 3 месяца назад
Amen amen amen Egziabher Yimesgen Enkuna beselam metahke memirchen wodemchen
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@tube-if1oc
@tube-if1oc 2 месяца назад
አልሐምዱሊላሕ አላሕሰምቶኝ ከእሱአላቆኛል
@sameiraf2450
@sameiraf2450 3 месяца назад
ይታደሉታል እጂ😢
@lub6388
@lub6388 3 месяца назад
እናመሰግናለን🙏 በርታልን ወድም 🥰
@ormooapss442
@ormooapss442 3 месяца назад
እናመሰግናለን የኛ መምህር 🌹🕊🌹🕊🌹🕊💞💞💞💞💞
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni 3 месяца назад
ኡፍ ከምኔ ነው የምትሰባሰቡት አንደኛ ለመሆን ተጣድፋ ስገባ ተሰባስበው ቀድመውኝ ነው የማገኛቸው አበዛችሁት 😂😂😂😂😂😂😂😂
@ትግስት955
@ትግስት955 3 месяца назад
ወንድሜ አንተ መምህሬ ነህ አመሰግናለሁ ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@hiwet6014
@hiwet6014 3 месяца назад
ዋዉ ከስንት ጊዜ በኋላ አገኘሁህ❤🎉
@martaethiopia7147
@martaethiopia7147 3 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድም
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 3 месяца назад
ሰላም ሰላም አንዲት ናቹ ሁሉ ሰላም ነዉ ❤❤❤❤❤አኔሰ ሳገኘዉ ያስጠላኛል ሰጠፋ አናፈቅዉለሁ አይይ ዝንድሮ 😂😂😂😂
@ormooapss442
@ormooapss442 3 месяца назад
😅😅 ግዜው ነው እኔም ይሰለቸኛል የልጄ አባት ነው ባሌ ነው ግን ለ4ቀን ስጠፋ ይናፍቀኛል እሱም ምሁነሽ ነው የጠፋሽው ይለኛል ግን አውቄ ስራ በዝቶኝ እለዋለሁ
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 3 месяца назад
@@ormooapss442 ቆይ ባልናገረበሸ 🤣🤣ግን አይዛሸ የልጅሽን አባት ከሁን ጠበቀ አደረግሽ ያዥዉ ማር 🥰
@REHAM.1r
@REHAM.1r 2 месяца назад
😂😂
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 3 месяца назад
እናመሰግናለን በጣም ❤❤❤❤❤
@KlthomKl-s6o
@KlthomKl-s6o Месяц назад
ምናለ ቀድሜ ባገኝህ ነሮ
@taibah5903
@taibah5903 3 месяца назад
thank you yemefthye bit
@diribacaalaa1195
@diribacaalaa1195 3 месяца назад
❤❤😭😭Thank you 🙏🏼
@mulukensisay9383
@mulukensisay9383 3 месяца назад
መምህሬ🎉❤
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s 3 месяца назад
አተምሰላምህብዝትይልመካሪያችን
@maryalem1890
@maryalem1890 3 месяца назад
Thank you ❤🙏
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 3 месяца назад
Ena mesgenlehen memirchen wodemchen
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 3 месяца назад
መፍትሄ ስወድህ ንግግርህ ጠቅሞኛል ይመችህ እንደው ውሀ ነው ንግግርህ በልቤ የሚፈሰው❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@hyathyat5145
@hyathyat5145 3 месяца назад
የኔ ባል ባህሪ ነው. ብር ታላክሽልኝ ብሎ ብዙምአያወራኝ
@lub6388
@lub6388 3 месяца назад
ተዘቅዘቅ በይው ውዷ😏😘
@REHAM.1r
@REHAM.1r 2 месяца назад
ይሄ ትክክለኛ ባል አይሆንሽም ሌላ አግቢና አቃጥሊው
@sofi-rv1tz
@sofi-rv1tz 2 месяца назад
💔
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 3 месяца назад
በቃ ሁሉም እሱ ጋ አለ ፍች ልጠይቅ 😂😂😂😂😂
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
መነጋገር
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 3 месяца назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@HsbShsh-uy1sr
@HsbShsh-uy1sr 3 месяца назад
አድቱ እኔ
@habtamhabtam6808
@habtamhabtam6808 3 месяца назад
አተን በምን ማግኘት ይቻላል ?
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
ኢንስታግራም ላይ yemefthebet ብለሽ ፈልጊኝ
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni 3 месяца назад
ለኛ ስትል ቴሌግራም ተጠቀም ተው 😢 ​@@yemefthebet
@baletbasket9356
@baletbasket9356 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@user-ef9lv6pf1x
@user-ef9lv6pf1x 3 месяца назад
❤❤❤
@Sarabelayneh
@Sarabelayneh 3 месяца назад
👍👍👍👍😘
@mamimami1739
@mamimami1739 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤💔😥😥💔
Далее
Кого из блогеров узнали?
00:10
Просмотров 634 тыс.
The Fan’s Fang Skin🔥 | Brawl Stars Sneak Peek
00:16
Кого из блогеров узнали?
00:10
Просмотров 634 тыс.