Тёмный

አንቺን በማጣቱ መፀፀቱን የሚያሳዩ ምልክቶች | መሮታል | signs he regret losing you 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 168   
@በቃ
@በቃ Год назад
ሤቶች ብቻነን እዝህ ቤት ያለንው አይዟችሁ በሁሉም መንገድ ጠንካራ መሆን አለብን እህቶች
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@uthg7338
@uthg7338 Месяц назад
ሳህህውድ
@Sitraoumer
@Sitraoumer 2 месяца назад
ትምህረቱን በደንብ ወሠዲኩት አላህ ያብጀው❤❤
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 3 месяца назад
ረበና ይስቱር የምለው የለኝም አላህ ሷሊህ ሴት ያርገኝ ከሀሳብ ከጭቅ ያርቀን ሷሊህ መልካም አዛኝ ያድርግልን ባሎችን ፍቅር ከገዘብ ጋር ተቆራኘ አላህ ይዘንልን መልካሙን ሁሉ ይወፍቀን
@birtukanwubet
@birtukanwubet Год назад
እናመሠግናለን ወንድሜ የእኔስ መቼም አይፀፀትም ልቡ ደንጋይ ነው ፈጣሪ እሚፀፀትበትን ቀን ያሳየኝ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
👍
@user-bd1gj5iy3d
@user-bd1gj5iy3d Год назад
@@yemefthebet wedime ene ena bale 3 ametachin new. Ketegenagnen ahun gin teleyayeni maleti wedewuti hediku arati. Were. New ena silki alew gin slik gzigni eyale yilefelifal .bemetahu barat were enem. Alakuletim ena akurifo sidewuli yikuraral
@Sitraoumer
@Sitraoumer 2 месяца назад
አትደዉይለት ዝም በይይይው ከወደደሽ ይደውውላል
@okok8293
@okok8293 Год назад
አላህየ በሰዉሀገር እዳስለቀሰኝ እሱንምየሚያስለቅሴይስጠዉ ያረብ😢😢😢😢😢😢😢
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🍬🍬
@saadahassan6427
@saadahassan6427 11 месяцев назад
ወላሂ እኔም ነኝ በፊት የለለ ነበር እሱ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 11 месяцев назад
ኒካህን አውርድልኝ ሰለው እንቢ እኔ እኮ በጣም እወድሻለሁ ይለኛል ወላሂ ሃሃሃሃ እያረሩ መሳቅ
@memmem4421
@memmem4421 11 месяцев назад
Enem betam aliqeshalew😢😢😢😢😢
@user-rx9vk4oz2q
@user-rx9vk4oz2q 2 месяца назад
ወላሂ እኔም ነኝ አላህ የስራዉን ይስጠዉ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭
@Toybe330
@Toybe330 7 месяцев назад
ወላሂ ምክርህ ውስጤ ነው ውንድሜ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p Год назад
እኔ ከተለያየሁ በኃላ በጭራሽ አልመለስለትም አላህ የተሻለ እንደሚሠጠኝ ተስፋ አደርጋለሁ እንማለስ ብሏል ግን አላደርገውም ከጠቀስካቸው ነገሮች አሉበት
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
👍👍👍
@bzuneshzeleke103
@bzuneshzeleke103 Год назад
አረ የኔም እንዳንቺው ነው ግን አይዞሽ
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p Год назад
@@bzuneshzeleke103 እሽ የኔ ውድ አይዞን
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Год назад
ኧረአትሞኙ ለመበቀልም ይተገብሩታል የነሱአፋቸውእጅውስጣቸውንአዋቂውአላህነው
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Год назад
አግብቶወልዶ ሰለሱማወቅም መሰማትም አልፍልግም ምን ይሰራልኝል ሂወት ይቀጥላል ተመሰገን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤🌺
@wynimindawyniminda-cp2qq
@wynimindawyniminda-cp2qq Год назад
በጣሞ የማደንቅልህ ነገሮች ነገሮችን አታውሰበስብም አታንዛዛም ግልፅ ና ግልፅ ነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏💙
@shashumerach846
@shashumerach846 7 месяцев назад
በጣም❤
@TseTsehay
@TseTsehay 24 дня назад
እና መስግናለን ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hebeshawuit8575
@hebeshawuit8575 Год назад
እሽ ወንድማችን ግን ከተለያዩ በኅላ አብሮ መሆን ሀሪፍ ነው ትላለህ ግን ወንድ ለምንድን ነው የጣለውን ሲያነሱበት የሚበሰጨው🙄
@fitsummekuriya4912
@fitsummekuriya4912 Год назад
Ere mehon yelebetm
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
አብሮ ለመቀጠልም ለመለያየትም የተመለሰበት መንገድ ወሳኝ ነው።
@fekerfasil
@fekerfasil Год назад
@@yemefthebet Edat menayenat mangad
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Год назад
​@@fitsummekuriya4912 👌👌👌
@Sofia-nk4kc
@Sofia-nk4kc Год назад
እሄ video የመቼ ነው ምርጥ ትምርህት ነው እንደው ምን ብዬ እንደሚገልፀው አለቅም ብቻ እናመሰግናለን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@user-kl5un9ym8d
@user-kl5un9ym8d Год назад
ኧረ የኔስ መቸም አይጸጸትም እደዉ በሰዉ ሀገር ልቤን ህልሜን በቃ ሁሉንነገሬን ነዉ ያበላሸብኚ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌺🌺
@kallovekallove
@kallovekallove Год назад
ተባረክ ወድማችን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙌
@almasbh6100
@almasbh6100 Год назад
አንዴ ከተለያዮ በሀላ መልሦ አብሮ መሆን ጥሩ አይደለም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ቀላል አይደለም ።
@EeGg-cr2zs
@EeGg-cr2zs Год назад
@@yemefthebet lemn
@osiydyx4706
@osiydyx4706 Год назад
እናመሰግናል ወዲሜ ❤ ግን ከወንድ ወጣ ያለ ት/ት ተጨማሪ ብታርግልን ሀሪፍ ነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏❤️❤️
@Sadi-mc8qe
@Sadi-mc8qe Месяц назад
የኔዉ ድጋ እራስ ደሞ ተጣልተን አመት ከምናምን ተዘጋግተን ነበር ፍች ስጠይቀዉ እቢ አለ ከዛ ሚስት ጠለፍኩ ብሎ ሳምት ተቀምጦ ባልታወቀ ምክኒያት ሂዳ በዛዉ ቀረች አሉ እሱም አላመጣት እሷም አልተመለሰችም አሉ ምክኒያቷ አልታወቀም ሚስት አለዉ ብለዋት ይሁን እሱ ሂጅ ብሏት ይሁን አላቅም ከዛ እኔ ምንም አላልኩትም መብሩክ ብየ ፀጥ አልኩት አሁን ተመልሶ እባክሺ ያለፈዉ አለፈ አሁን ሌላ ጊዜ ነዉ እደበፊቱ አብረን እንሁን የኔ ዉድ ሚስት ይለኛል ይለኛል ስንጣላ እኔን የጎዳሁ መስሎት ነበር ሌላ ታሪክ ዉስጥ የገባዉ እናተ ብትሆኑ ምን ታረጋላችሁ
@yemefthebet
@yemefthebet 22 дня назад
ምን እንደተፈጠረ በግልፅ ጠይቂው
@Sadi-mc8qe
@Sadi-mc8qe 22 дня назад
@@yemefthebetአይናገርም እባብ ነዉ ብዙ ሞከር ደከመኝ ተዉኩት በቃ ሌላ ተጀናጀኩ😅
@user-cg5ds8uk9r
@user-cg5ds8uk9r 4 дня назад
ጀግና ነሽ የምር ​@@Sadi-mc8qe
@hayathmahmad5290
@hayathmahmad5290 Год назад
የሚገርም ትምርት ነው የኔ ሁሉም አለበት
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
👍👍
@bertkanfenthun1157
@bertkanfenthun1157 Год назад
ይገርማል የኔ ህይወት ነዉ ክበርልኝ ወንድሜ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🙏
@fatumaali7513
@fatumaali7513 Год назад
እናመሰግናለን መረጠ ትምህርት ነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 10 месяцев назад
እናመሰግናለን
@meseretteshome8629
@meseretteshome8629 Год назад
እሽ ወንድማችን ግን ከተለያዩ በኅላ አብሮ መሆን ሀሪፍ ነው ትላለህ ግን ወንድ ለምንድን ነው የጣለውን ሲያነሱበት የሚበሰጨው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹🍬
@user-ot4dj6sw4s
@user-ot4dj6sw4s 3 месяца назад
እኔስ አልቻልኩም ወላሂ ኡፍፍፍ🥺💔😭
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 Год назад
ሰላም ይብዛልህ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ!
@LobabaShek
@LobabaShek 3 месяца назад
እህቶቸ የኔውስ ሌሊት 9ሰአት ደዉሎ አልፈልግሺም ቻው አለኝ እኔም እሽ ቻው አልኩት ከዛቦሀላ 3ተከታታይ ቀን ደወለ አስቸ ጨርሰናል ምን ፈለክ አልኩት ስልክን ዘጋው እኔም ይህን ቻንስ አግኝቸ ውጭ ወጣሁ እስታሁን የትእዳለሁ ጅ አያቅም ልጅ አለችን ጅ እናትሽ ውየናት እድል ይጠይቃል
@HsbShsh-uy1sr
@HsbShsh-uy1sr Год назад
ግን ወድሜ ጥያቄየን ስራልን ለሁሉም የሆናል ይቀናል ፀባዩ ይብስከሰካል ሲያገኘኝ ፋቅር በፋቅር ያረገኛል ግን ማፋቀሩን እደት ልረዳ ጉድፋ እዳርፋብኝ አይፈልም ግን አይነግረኝም ሸር እማረገውን በድብቅ ያያል በፈጣሪህ ስራልኝ 👍👍👍👍👍 በጉጉት እጠብቃለሁ ሌሎቹ ገር ያወራል ስለኔ ውጭ ነበርኩኝ እሱ ኢትዩ ነበር የኔ ውድ ስራልኝ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እሺ እሰራለሁ
@Richoo914
@Richoo914 Год назад
Begil lagegnih ena lamakireh efeligalehu ye zarewu topic bemasimeliket.....please endet nw begil lagegneh michilewu
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Bezi link egegnalehu instagram.com/yemefthebet?igshid=ZDdkNTZiNTM=
@user-xr6sw4yx3y
@user-xr6sw4yx3y 8 месяцев назад
ስብብነው ይሚፈልገው ስንጣላ አልፈልግም አይልም ይርቀኛል ግራገባኝ
@toptop2449
@toptop2449 Год назад
ድምፅክን ለማስተካከል ሞክር. ይቆራኮራል. ትምህርቱ ሀሪፍ ነው::👍
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ትክክለኛ ኮሜንት ነው! ከጉንፋን ሙሉ በሙሉ ሳላገግም የተቀረፀ ነው። ይቅርታ!
@yuotub-
@yuotub- Год назад
@@yemefthebet አረ አገገም የኛ ይደርሳል ወድሜየው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
@@yuotub- በጣም አመሰግናለሁ!!
@Sada-zd4ux
@Sada-zd4ux Месяц назад
@uukk8926
@uukk8926 Год назад
የመጀመራውን አግቸዋለሁ ግን እኔ ማውራት አልፈልግም ብየ ቦለኩት ሌላ ህወት ጀምሮን ግን ይቅርታ አለ ማርያም ጨነቀኝ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528 Год назад
እስኪ እኔንም መፍትሄ ስጡኝ እኔ ዱባይ ስኖር ፍቅረኛሞች ነበርን ከዛም እኔ ወዳለሁበት ወሰድኩት ተጋባን ከዛም ከአመት ቡሀላ እኔ ወደ ሀገሬ ገባሁ ወልጄ ከዛም ለሶስት አመታት በቃ ሌላ ሰው ሆኖ ኖርን አይደውልም አይጠይቀኝም በትእግስት አሳለፍኩት እኔም ልጄን ለእናቴ ትቼ ተሰደድኩ አሁን ሳኡዲ ነኝ ደውሎልኝ እንደገና እንደድሮው ለመሆን ሞከረ ግን እኔም ዝምብዬ ተዘብኩት ለአምስት ወራት አሁን ፍታኝ ሰለው ገዘብ ምንም እንደለለው ከዳኝ እሱንም ችዬ ችግር የለም አልፈልግም ብየ ተለያየን እና ትክክል አላደረኩም አሁን ከተፋታን ሁለት ወራችን ግን ደስስስስስስ የሚል ግዜ ከእህቶቼ ጋራ እያሳለፍኩ ነው ጠንካራ መሆን ግድ ነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
FB
@user-iy8fd5if1p
@user-iy8fd5if1p Год назад
Voice terate yelewome
@AmalFayezSss
@AmalFayezSss Год назад
እናመሰግናለን ወንድማችን
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz Год назад
Enamsegnalen
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙌
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee 10 месяцев назад
እሽ እኔ ዶሞ አድጥ ያቄ ልጠይቅህ አዳመት አብረን ኑረናል ደስተኛም ነበርን ግን አዳድ ነገሮች ከቤተሰብ አሉ ያም አዳድ ሀሜትን ይሰማል ከሰዉ እናም አች የተሰደድሽዉ ትሻያለሽ እኔ እዝህ በነገር ጆሮየ ደቁሯል ይለኛል እናም ቤተሰቦቹ እኔን እዳጣ አይፈልጉም እስሱም እደዛዉ ግን እኔደሞ ሌላ ሂወት መጀመር ከፈለክ ጀምር ስለዉ ሁሉም ነገር ስትመጭነዉ ይለኛል ምትላለህ እተርኔት ስለለ እሱነዉ በቀጥታ የሜደዉለዉ እኔ አልደዉልም 😢😢
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
በግልፅ ለመነጋገር እና ለመግባባት ሞክሩ
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee 10 месяцев назад
@@yemefthebet👍👍🥰 እሸ ወድሜ እነመሰግናለን
@naimaemran7700
@naimaemran7700 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@burtukanbut-zd4rk
@burtukanbut-zd4rk Год назад
Thanks ❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏❤️
@aseramane4243
@aseramane4243 10 месяцев назад
Hulume lke nw....2 amete nw yetebekege aberen nen...ye 5 amete fekere
@user-sl2ht6gl7d
@user-sl2ht6gl7d 2 месяца назад
ወላሂ እተገበገበ ነው እኔ ግን አቅሬ ተፍቼዋለሁ✌
@messymeesy4350
@messymeesy4350 8 месяцев назад
የኔው አይመለስም 😢
@madeenamahmood594
@madeenamahmood594 Год назад
ወንድማችንእናመስግንአለን ወንድሜአንድእማወራውልጀነበርበቤተስብአማካኝነውየተዎወቅነውእሱስለኔበደንብያውቃልእናምየወደፍትየትዳርአጋሬእንድትሆኝኝእፍልግአለሁያለኝእልሲደውልጌዜውንስቶያወራኝአል፣ስለወደፍትእቅደብችስለሁሉምነገርብዙጌዜጥያቄያጠያቀኝአል፣በጣምእወድሽአለሁእንዳትጎጅኝያለኝአልሁልጌዜ፣እናምብዙጌዜፍቅሩንያገልፅልኝአል፣አንችንበማገኝቴበጣምእደለኝነኝያላል፣እንድአንድጌዜስለችግርያወራኝአልእንድርዳውያፍልግአልወንድሜግርግብትአለኝ፣እኔደግሞፍቅርንበገዘብአልገዛምእራሴንየቻልኩነኝእራስህንቻልስለው፣ምንችግርአለውብትርጅኝእኔያለሁበትእናአንችስለሚለያያነውአያደልያላልብቻእሚወደኝቢሆንእንደትስለገንዘብያጠያቀኝአል፣አንድምክርስጠኝበብሎክነውየማስናብተው
@ZzZz-wq1hy
@ZzZz-wq1hy Год назад
በመጀመሪያ ልብሺን አዳምጪ ሰፈእሱንስ ምንያሐል ታውቂዎለሽ መለት በአካል የምታውቂው ከሆነ ወይም የሰፈርሺ ልጅ ከሆነ አጣርተሺ ከውነት ከቸገረው ካለሺ እርጀው ውይም አቺን ለመፈተን የሆናል እሱን በቅርበት ካወቅሽው አቺካረዲሺው ማንይረዳዎል
@madeenamahmood594
@madeenamahmood594 Год назад
​@@ZzZz-wq1hyመህራባእኔስለሱብዙምአላውቅግንየአገሬልጅነውአንድትምህርትቤትተምርንአል፣እሱተማሬነውየዘንድሮተመራቂእኔንግንበደንብያውቃልእስከቤተስቦችእብችልአላሁአለም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ከኔ ቀድማ ኮሜንት የሰጠችሽ ልጅ ትክክለኛውን ነገር ብላሻለች
@hadeeqaa3144
@hadeeqaa3144 Год назад
ተባረክ ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🍇🍇
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv Год назад
Yemcheki ❤❤❤
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni Год назад
እኔስ ብሎክ አጠናግሮኛል ደሞ እኮ ቤቴ ቤቴ እያልኩኝ የኸን እንስራ እደዝህ እናድርግ እያልኩኝ በዋስብ ስዋትት ግን እሱ ሁሌም ጥፋተኛ ያደርገኛ ሁሌም ይጮህብኛል ምንም በማላቀው በትንሽ ነገር እንለያይ ይለኛል ውስጤ ቆሰለና በስተመጫረሻ የራስህ ጉዳይ ብየ ብሎክ አድርጊ ተቀመኩኝ ባሌ ነው ግን አልፈታኝም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ከስር ያለው የኢንስታግራም ሊንኬ ነው በዚህ መልዕክታችሁን ላኩልኝ በጣም ብዙ ሰው ስለማስተናግድ እንደ ቅደም ተከተላችሁ መልስ እሰጣለሁ። በትዕግስት ጠብቁኝ! አመሰግናለሁ! instagram.com/yemefthebet?igshid=ZDdkNTZiNTM=
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni Год назад
@@yemefthebet እንስት ግራም የለኝም እኔ ግን በግል መፍቴሂ እድሰጠኝ ላዋራህ እፈልጋለሁ ቻናልህን ስብስክራይብ አደርጋለሁ
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb Год назад
የኔም ነዉ ዉዴ ልፍታሽ ሲል ኖሮ እሽ ስለዉ ዛሬ ነገ እያለ እቢ አለ እደሚስት አያየኝም ሊያወራኝ ፍቃደኛ አደለም ፍች እዳልጠይቀዉ እንፋታ ስለዉ ጨነቀኝ ይላል እሽ አብረን እንኑር አይሆንም ግራ ገባኝ
@rahelabdissa2548
@rahelabdissa2548 Год назад
Mikerkin feligalewu yewed gadegnye santala segagn block adergegn mikinatum bawuki Desi yilegne nber
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Bezi link egegnalehu instagram.com/yemefthebet?igshid=ZDdkNTZiNTM=
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my Год назад
እኔ ብቻዬን አፍቅሬው ተሰቃየው ፍቅሬን እንኳን አይረዳኝም ልፋታው እልና እውደዋለው ምን ይሻለኛል ንገሩኝ ??????
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
😇
@user-pv1ts2hd2q
@user-pv1ts2hd2q 2 месяца назад
🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤🎉
@alem7220
@alem7220 Год назад
Lresaw ifelgakew gn alchalkum ibakhh mnladrg?
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ይሄን ቪዲዮ ተመልከቺ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-q1LKVpRbkGc.html
@user-ph7nd9dw2z
@user-ph7nd9dw2z Год назад
ትክክል አኔ አጋጥሞኛል
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌺
@shikurtube7301
@shikurtube7301 Год назад
ሰላም ሰላም እኳን ደህናመጣህ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እንኳን ደህና ቆየኸኝ
@user-et9vg4cs4n
@user-et9vg4cs4n 5 месяцев назад
❤😊😢
@hanasisay3494
@hanasisay3494 Год назад
Enes kmayhon sew fkr yezogn tesekayehu tensh setet kalbgn enleyay eyale yerbshegnal ene degmo metew kebdegn endet lersaw
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Bititeyiw arif new
@hanasisay3494
@hanasisay3494 Год назад
@@yemefthebet esh emokralhu gen mekurte kebad new
@omanvip4535
@omanvip4535 Год назад
@@hanasisay3494 ኧረ በቅርብ እራቂ ጊዜሽን አታባክኝ ውደ
@GhGh-iz6bx
@GhGh-iz6bx 4 месяца назад
🎉🎉😊😊
@hayetyimer6659
@hayetyimer6659 Год назад
ኢንስግራም ሊክ ከስቀመጥ ጥያቄ አለኝ ወንድምነት❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
👉 facebook.com/profile.php?id=100091767172865&mibextid=ZbWKwL
@ZaharaMuhammed-vj3ue
@ZaharaMuhammed-vj3ue Год назад
ትለያለህ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🍬❤️🍬
@AlamHussain-z5g
@AlamHussain-z5g 5 дней назад
🎉❤😂😊😊😊
@mereyimtube
@mereyimtube Год назад
👍🙏🙏
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@jufetty8373
@jufetty8373 Год назад
I swear 💯%
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🤝🤝
@user-wx3nw8vw8r
@user-wx3nw8vw8r Год назад
በጣምተቸግሬአለሁየልጅነትፍቀቅረኛያከ30አመትበሃላበጥጠንካራየነበርኩለአሁኑባሌታማኝ4ልጂችየለኘስሆነአሁነግየሚያወዛግብወስጥነውያለሁትእባክክእርዳንከጉኔማንምየለምከዝጉድአውጣበፈጣሪሰምእለምንሀለሁ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ኢንስታግራም ላይ ፃፊልኝ እህቴ
@user-ly4on4me5t
@user-ly4on4me5t 8 месяцев назад
በመጀመሪያ ፅሁፍ ስፅፉ አራርቃቸው ሰው ሳነብ እንድገባው እንደምንም ገጣጠምኩት አበሳ ነኝ 😂😂ወደ ቁም ነገሩ ስመጣ ምነው እናቴ አራት ፍሬ አፍርተሽ በእግዚአብሔር ቤትሽ ተባርኮ ጭራሽ ወደኋላ ይህ የሰጣን ስራ ነው ወደ ፈጣሪሽ አጥብቀሽ ፀልይ ደሞ ከዚህ ጋር የሆነነ ስተት ብሰሪ የእድሜ ልክ ፀፀት ነው የሚሆንብሽ አራት ፍሬ የሰጠሽን ባለቤሽን አስቢው ለሱም ክብር ይህ አይገባውም ይህ አበወራሽ ንጉስሽ የልጆችሽ አባት ነው እና ከሰላሳ አመት ብኋላ የልጅነትሽ ፍቅረኛ ትዳር የለውም አሎለደም እሱስ ቢሆን በዚህ ሁኔታ እያለሽ እሱስ ማሰቡ እየውልሽ ውዴ እሱን የምታገኝበትን ነገር አቋርጠሽ ወደ በተሰብሽ አተኩሪ ሁሌም ልጅነት የለም አሁን አች እናት ነሽ በተሰብ አስተዳዳሪ ነሽ ስለዚህ ማተኮር እና ማሰብ ያለብሽ ለልጆቼ ምናይነት ሂወት ነው የምሰጣቸው የሚለው ላይ ነው ለልጆችሽም የወደፊት ስም ነው የምሰጫቸው መልካም ሰራን መጥፎም ልጆች የኛን እግር ነው የሚከተሉት ነጭ ወረቀቶች ናቸው ከያዙ አይለቁም እና አይዞሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን እናቴ ❤️🌹
@betselot-gj9is
@betselot-gj9is Год назад
❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌺
@mominabegum6798
@mominabegum6798 Год назад
Waw🥰🥰🥰🥰💯💯
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
⚘️
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my Год назад
አረ የኔ ባል ለኔ ግድ የለውም ምን ይሻለኛል እስቲ መላ ንገረኝ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🤲
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 Год назад
ስደተኛ ከሆንሽ ብርሽን እዳሰጭ
@tegest.bamud.5251
@tegest.bamud.5251 Год назад
👌🙏👍❤️
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ!
@multazemmohamed7336
@multazemmohamed7336 Год назад
መቸምአዲአንሆንእኮንልመልሠውይቅርናአላሥበውምምየኔያለውየትምአይቀር
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🤝
@trhas2012gmail
@trhas2012gmail 11 месяцев назад
Yerasu gudey endehon bmot almelesm 😠
@user-mi4dl2bn7r
@user-mi4dl2bn7r 9 месяцев назад
ጥሎኝ ሌዶ አልመጣ ላላ ደደብ ምን ትመክራለህ😂😂😂
@user-gw4zt5bv2i
@user-gw4zt5bv2i 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@user-mi4dl2bn7r
@user-mi4dl2bn7r 8 месяцев назад
@@user-gw4zt5bv2i 😂😂😂
@muradteha9732
@muradteha9732 Год назад
ሄድ መለስ እያለ ህይወትሽን እንዲረብሸው አትፍቀጂ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@onof8414
@onof8414 5 месяцев назад
❤❤1🎉🎉❤❤😊😊😊😊لللل❤❤❤😂😂❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 5 месяцев назад
🙏♥
@emuyeyemaryam
@emuyeyemaryam Год назад
እናመሠግናለን ወንድሜ የእኔስ መቼም አይፀፀትም ልቡ ደንጋይ ነው ፈጣሪ እሚፀፀትበትን ቀን ያሳየኝ
@fffr4373
@fffr4373 Год назад
እውነት ነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🙏
@rahelyenaride9333
@rahelyenaride9333 Год назад
የማይፀፀት ሰው የለም ግን አውጥተው ስለማይናገር ነው እማ አይዞን
@emuyeyemaryam
@emuyeyemaryam Год назад
@@rahelyenaride9333 ውይ ማሬ የኔ መቼም እሚፀፀት አይመስለኝም ልቡ ደንጋይ ነው ምክንያቱም እሚፀፀት ሰው ቢሆን በተደጋጋሚ አይበድለኝም ነበር ብየ ነው
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my Год назад
ውይ የኔውም እንለያይ ስለው እራሱ እሺ ነው የሚለኝ
Далее
😭Телеграм УДАЛЯЮТ❌
00:50
Просмотров 117 тыс.