Тёмный
No video :(

ወንድ ልጅ እነዚህን 8 ነገሮች ካደረግሽ መልሶ ላያገኝሽ ይችላል 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

እነዚህን ነገሮች እንዳታደርጊ
.
.
.
Track: Eastern Promise - tubebackr [Audio Library Release]
Music provided by Audio Library Plus
Watch: • Eastern Promise - tube...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 101   
@momiytube2277
@momiytube2277 8 месяцев назад
እንኳ ደህና መጣህ ወንድማችን አትጥፋ ወንድሜ በጉጉት ነው የምንጠብቅህ ለርቀት ፍቅር ና ለጠገበ ወጠጤ መላ ይዘህ ና 😂😂
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 8 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣
@nibrettube8913
@nibrettube8913 8 месяцев назад
በህግ አማረኛዬ ተሰረቀብኝ ያዙልኝ ወጠጤ የግሌ ነው 🤣🤣🤣🤣ደሞ ለነዚህ የተሰራ ቪዶወ አለ የቀደም ያሉትን ቪዶወቹን መለስ እያልሽ እያቸው
@yemefthebet
@yemefthebet 8 месяцев назад
🙏❤
@redietdabsew5656
@redietdabsew5656 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@user-mt3fs2ef8o
@user-mt3fs2ef8o 8 месяцев назад
😂😂😂
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 8 месяцев назад
ሰላም ሰላም ❤❤❤❤❤❤❤ለዚህ ቤተ ይሆን አይሉኩኝ ❤❤❤የኔው አንተም ወንደ ነህ መፊተሔየ ም ወንደ ነዉ ጀግና ነዉ አሉኩት ከዘ ደረሰ የለም ምን ሁኖ የሆን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 8 месяцев назад
አማረኛ በዳዴ የኔን ወሬ ይመስላል 🤣🤣ሲቀጥል ጭዋታሽ 😘
@clickcell4333
@clickcell4333 8 месяцев назад
ወንድማችን❤ በጩለሌ/በለማኝ ወንዶች ዙሪያ ስራልን
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 8 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ ልዩ
@masaratyoutube9493
@masaratyoutube9493 8 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ድንቅ ምክር ነው አመሰግናለሁ
@asnakugasasa
@asnakugasasa 8 месяцев назад
❤❤❤❤አምሰግናለሁ brother 🥰 ይገርማሃል ኮራ ባሉ ያልከዉን ቪዲዮ ታማልክቼ ኮራለው ብዬ ብሎክ ታዳራኩ 🤣🤣🤣🙆🤔🤔
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 8 месяцев назад
😂😂😂😂ያጋጢማል ❤❤❤
@asnakugasasa
@asnakugasasa 8 месяцев назад
@@jeddahruwais6286 🤣🤣🤣እሺ እንግዴ ቺላለው
@user-fm5le8ru7l
@user-fm5le8ru7l 8 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 8 месяцев назад
ከከከከከ እኔ ለምወደው ሠው አልኮራም አያሥችለኝም አፈን ቢይዙውኝኮዋ
@asnakugasasa
@asnakugasasa 8 месяцев назад
@@SaleemaSalee-kg1qu የቃባጡ ላት ሆኖብኛል 🤣🤣🤣🙆
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 8 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ነው
@hawa7349
@hawa7349 8 месяцев назад
የኔ መልካም ዉዲም ጠክርልን እኛ ያላተ ትምርት ጥንካሬ አችን ነዉ❤❤❤
@Mm-ov7id
@Mm-ov7id 8 месяцев назад
እናመሰግናለን❤
@tringoyemaryamlij3654
@tringoyemaryamlij3654 8 месяцев назад
መፍትሔ ጠፋ ጠፋ እያለከ ነው ቶሎ ቶሌ ለቀቅልን
@user-vp4te4um6n
@user-vp4te4um6n 8 месяцев назад
እናመሰግናለን መፍትሄችን💚💚💚🍫
@BertukanMebgestu
@BertukanMebgestu 7 месяцев назад
Amesgnalhu selmekerehe ademe yelewu yena leljeabate lelja sele lmnore asebna gera yegbagnale ahune yawu besra gudaye telyayetnale ena kaledwolku dewulome ayawukme yeguadgnay batsboche sidwululegne betame new ymisemagne bewunete evne berelkalete amsgnalhu blo equane aledwolme ewunete
@yemefthebet
@yemefthebet 7 месяцев назад
እህቴ ያንን መቀየር አትችይም፣ ወደፊት ብቻ ተመልከቺ ከፊትሽ ብዙ መልካም ነገሮች አሉ።
@user-eg1pg3ne6p
@user-eg1pg3ne6p 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ♥️
@mohammadalsharrab7377
@mohammadalsharrab7377 8 месяцев назад
ወንድሜይ እንዃን ብሰላም መጠህን ወንድሜ❤
@user-mp8cm3wo2e
@user-mp8cm3wo2e 8 месяцев назад
የኛየጉጉት ወድማችን ትለያለህ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@NancyAbuzaid
@NancyAbuzaid 8 месяцев назад
Thank you ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 8 месяцев назад
ሰላም ውዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ኮሜታተሮች በጥዋቱ ፏ ፍክት አረጋችሁኝ 😂😂አመሰግናለሁ መፍተሔ ደሞ መጥፋት አብዝተሃል ትረሳለህ ይስተካከል ልን ብቅ ብቅ በል አለበለዛ ትረሳለህ 💚💛❤️🌹😘
@yemefthebet
@yemefthebet 8 месяцев назад
❤❤
@JcyfHch
@JcyfHch 8 месяцев назад
እንኳን❤ሰላም😊መጣህ
@tringoyemaryamlij3654
@tringoyemaryamlij3654 8 месяцев назад
እውድሻለሁ አፍቅርሻለሁ ያለኝ መራቅ ሰጀመረ ምንድነው እናም የሰፈሬ ልጅ ነው ወይ አይርቅኝ አየተወኝ ሰተመጪ ሁሉን ነገር እናወራልን ይላል 😢
@user-yj4tb7tv3q
@user-yj4tb7tv3q 8 месяцев назад
Welcome ❤❤❤❤ brother thank you ❤❤❤ good news
@yemefthebet
@yemefthebet 8 месяцев назад
🙏❤
@user-wz9me5qs2j
@user-wz9me5qs2j 8 месяцев назад
እኔ ኣይናፋር ነኝ ለማውራት እፈራለሁ 😢 ላለማውራት ሁሌ ምክንያት ስራ ነኝ መዳም ኣለች እግዳ መጣብኝ ክላሴ ላይ ኔት ኣይደርስም ..... ቁሜ መቅረቴ ነው 😅
@user-ly4on4me5t
@user-ly4on4me5t 8 месяцев назад
ቆሞ መቅረቱን እርሽውና አይናፋርነትሽን ለማሶገድ ሞክሪ በጥቂቱም ቢሆን ፍርሃት ከህልሽ ከፍላጎትሽ ያስቀርሻል ከሰው ያርቅሻል እኔም በጣም ሲበዛ ፈሪ ነበርኩ እራሴን በመስተወት ለማየት እራሱ እፈራ ነበር 😂😂ግን እግዚአብሔር ይመስገን በስልክ የተዋወኩት የህክምና ባለሞያ ነበር እንዳጋጣሚ ከዛ ከእግዚአብሔር በታች እድሜና ጠና ይስጠው እና አነፀኝ የውስጥ ማንነቴን አውጥቼ እንዳቅ ደካማዋን ሳይሆን ጠንካረዋን እኔን እንዳይ አደረገኝ በእድሜም በጣም የበሰለ ስለነበር እኔ ደሞ ገና 20ነበርኩ ቅዥቅዥ ያልኩ ነበርኩ እና ለሰወስት አመት እንደ አባትም እንደ ትልቅ ወንድምም ይመክረኝ ነበር እኔም ምንም የምደብቀው ነገር የለኝም ብቻ ምን ልበልሽ የሚስጥር ጓዳዬ ነበር ታዳ ምን ያረጋል ይህ ፍቅር የሚባል ነገር ውዱ ሚስጥረኛዬን አሳጣኝ እሱ ባለ ትዳር የልጅ አባት ስለነበር ከመጀመራው ስለማቅ ለኔ ምንም አልመሰለኝም ነበር ግን የማይሆን ደረጃ ስደርስ ከሱጋር መሆንን እየፈለኩ እራኩ መሆን ስል በጓደኝነቱ ነው ያልሁት 😂😂ብቻ ከባድ ነው እኔ ግን ሁሌም ታመሰግነው እኖራለሁ ሚድያ በጣም ብዙ መልካም ሰወች ያገናኝሻል አትፍሪ ውድ
@user-wz9me5qs2j
@user-wz9me5qs2j 8 месяцев назад
@@user-ly4on4me5t ከበፊቱ ትንሽ ተሻሽያለሁ ድሮ መዳምን ያዘዘችኝ በሙሉ እሽ ነበር ኣሁን አልችለውም ማለት ጀመርኩ እራስዋን ትሰራለች ስትቆጣኝም ዝም እላት ነበር ኣሁን ልክዋን ነው የምሰጣት ሰው ገድየ አልመጣሁም እላታለሁ በዚ መቀጠል አለብኝ ኣይደል ...ኣሁን 27 ኣመቴ ነው እሄ ፍቅረኛ መያዝ ደሞ ለመጀመሪያየ ነው በፅሁፍ ኣሪፍ አወራለሁ ስደውልልኝ ነው ዝም ምለው ልጁ ወታደር ነው ስርኣቱ ኣስተሳሰቡ ደስ ሲል መሰለሽ እዴት ኣርጌ የትዳር ኣጋሬ ላድርገው እሱም ለቁምነገር ነው የፈለኩሽ ይላል
@SeniSeni-xn5bh
@SeniSeni-xn5bh 8 месяцев назад
Sewedeh eko ❤big respact
@yemefthebet
@yemefthebet 8 месяцев назад
🙏❤
@merafdejene892
@merafdejene892 8 месяцев назад
Enkwa Dena metahe
@HhHhh-rh1dp
@HhHhh-rh1dp 8 месяцев назад
የመፍትሄቤት ብዙተምሬያለሁ ካተ 😢ግን ጥያቄነበረኝ በምን ላግኝክ
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 8 месяцев назад
የኔው ደግሞ ረጅም ፀጉር ያላት ሴት እድሆን ነው የምፈልገው ይላል ሁሌ እኔ ፀጉሬ አጭር ነው መፍትሄ ታለ ንገሩኝሲ
@zuzu4048
@zuzu4048 8 месяцев назад
ከከከከከከ ኧረ ምን ጉድ ነው አጅብ ነው ያንችሰ ጠየቂ
@asnakugasasa
@asnakugasasa 8 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ci5cj6nl2r
@user-ci5cj6nl2r 8 месяцев назад
ክክክ ወደኔየ ላክይዉ የኔ ረጅም ነው ፀጉረየ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-db3sx8wd4d
@user-db3sx8wd4d 8 месяцев назад
በቃ እኔን ዳሪው😂😂😂😂😂
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 8 месяцев назад
አረ አድም ለዘምኑ ፀጉሪ አይዛሺ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Yosebeny
@Yosebeny Месяц назад
❤❤❤❤
@lub6388
@lub6388 8 месяцев назад
ሁለተኛ ነኝ😊
@JcyfHch
@JcyfHch 8 месяцев назад
የምርጥ❤ሀኪሚነህ
@user-lh9ki8nq1e
@user-lh9ki8nq1e 8 месяцев назад
አንደኛ ቸኝ
@user-qm6lc8ck3d
@user-qm6lc8ck3d 8 месяцев назад
እኔ እምለው ፎቶውን ከምኑ እዬገኘኸው ነው ክክክ ምሳሌው ደስይላል
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 8 месяцев назад
አንደኛ ነኝ
@YoakinYoadan-zo2rd
@YoakinYoadan-zo2rd 8 месяцев назад
Yebalefewn teykugn yalkewn tyake teykenh neber mn aderekln
@yemefthebet
@yemefthebet 8 месяцев назад
አስታውሺኝ እስቲ
@user-dx5fm9hc9z
@user-dx5fm9hc9z 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@EmebetAkanie
@EmebetAkanie 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@mulluberhuni450
@mulluberhuni450 8 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️❤️
@user-rg5cy2nf3h
@user-rg5cy2nf3h 8 месяцев назад
ናጆ
@saraa.tesfyae4101
@saraa.tesfyae4101 8 месяцев назад
❤❤❤🎉
@masaratyoutube9493
@masaratyoutube9493 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 8 месяцев назад
🙏❤
@amniaamu
@amniaamu 8 месяцев назад
0k
@user-eg3xl6et7z
@user-eg3xl6et7z 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@bizuneshteshom7987
@bizuneshteshom7987 8 месяцев назад
er wned ylem guys rip
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@mohammadalsharrab7377
@mohammadalsharrab7377 8 месяцев назад
ወንድሜይ እንዃን ብሰላም መጠህን ወንድሜ❤
Далее