Тёмный
No video :(

ወንዶችን ልባቸውን አጥፍተሽ አለመግባባትን የምትፈቺባቸው 2 መንገዶች | yemefthe bet 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 4,9 тыс.
50% 1

በእነዚህ ሁለት መንገዶች አለመግባባቶችን መፍታት ትችላላችሁ
.
.
.
Music used
Warming Light by Jonny Easton
Link: • Beautiful Soft Piano M...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@SosnaSosna-pp9ou
@SosnaSosna-pp9ou 2 месяца назад
እኔ ግን በጣም ከማፍቀሬ የተነሳ ባሪያ የሆንኩ ይመስለኛል በጣም ከብዶኛል ያለሱ ሁሉም ባዶ የሆንኩ ያህል ይሰማኛል በቃ በሱ ቁጥጥር የዋልኩ ሲመስለኝ በጣም እናደዳለሁ😢
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s 2 месяца назад
የኔ ዉድ እሱም የምዎድሽ ከሆነ ምንድን ነው ችግሩ የአብርሃም ና የሳራን ትዳር ተመልከች ጌታዬ ትለዋለች እመቤቴ ይላታል ስለዚህ እንደ ሃይማኖትሽ ቤተ እምነት አብራችሁ ሂዱ እኔ የተቸገርኩኝ ደግሞ ዎንድ ተዋውቄ ምንም ሳላደርገውና ምክንያቱ ሳይገባኝ ይለየኛል እናም ከፈጣሪ እየጠበኩኝ አለሁ
@Yichalaltube
@Yichalaltube 2 месяца назад
እኔም እድህ ነበርኩ ግን ማፍቀሬን ሲያቅ ተለዬኝ😢
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s 2 месяца назад
አይዞሺዉደየኔቢጤ😢😢😢​@@Yichalaltube
@SosnaSosna-pp9ou
@SosnaSosna-pp9ou 2 месяца назад
@@user-yv3vf2bx9sቢወደኝም በዚህ ልክ መሆኔ በራሱ ጤናማ አይደለም አስበሽዋል ጥሎኝ ቢሆድ ሊመጣ የሚችለውን ጨለማ እኔማ ፈራሁ አምላክ ብቻ ነው እንደዚህ መወደድ ያለበት ብየ አምናለሁ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 месяца назад
እኔም ያንች ቢጤ ነበርኩ ናቀኝ እናም ሌላ ሊያገባ ነው በቅርቡ ሸርጉድ እያልን ነው ልድረው 😂😂😂😂 መቼም ቢሆን አንገቴን አልደፋለትም የሚገርምሽ ነገር አንች ያለ እኔ ባዶ ነሽ እስከማለት እርግጠኛ ሁኖ ይናገራል አስቢው ንቀዩን እይ😂😂😂
@adanechmola4606
@adanechmola4606 2 месяца назад
እግዚአብሔር ለሁሉም መልሰ አለው መታገሥ ጥሩነው ሥሜትን ከመከተል እራሥን መግዛት እንዴት መልካምነው
@user-dx5fm9hc9z
@user-dx5fm9hc9z 2 месяца назад
አሜን ሰላምህ ይብዛ ውድ ወንድማችን❤❤❤ እናመሠግናለን ፈጣሪ ያኽብርልን ውድ ወንድማችን❤❤❤
@Jamila30Jamila30
@Jamila30Jamila30 2 месяца назад
ለወድ አተጭነቁ😂 ጠረገ ይበል
@toptop2449
@toptop2449 2 месяца назад
እህቶቼ አስተያየት ስጡኝ. ልጁ ይዎደኛል ግን ደግሞ ስጠፋ ጠፋች ብሎ አይደውልም ስገባ ግን ጠፋሽ ይለኛል. አሁን እሄን ዎንድ ምን ትሉታላችሁ!
@Jamila30Jamila30
@Jamila30Jamila30 2 месяца назад
የመዳም ሸበካ ነው ዝም በይው አንችም ተሙኩሮየነው የምነግረሸ
@bateldamte
@bateldamte 2 месяца назад
እናመሰግናለን መካሪያችን ❤❤❤❤
@najatwassihun9627
@najatwassihun9627 2 месяца назад
እናመሠግናለን ወንድማችን
@HiwiTigraweyti
@HiwiTigraweyti 2 месяца назад
ስወድህ አጠር ምጥን ያለ ምክር 💝🎉
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 2 месяца назад
እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s 2 месяца назад
እናመሠግናለን❤❤❤🎉🎉🎉
@HsbShsh-uy1sr
@HsbShsh-uy1sr 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉❤❤ እናመሰግናል
@user-cl9xu7lm6y
@user-cl9xu7lm6y 2 месяца назад
እሺ ወድማችን ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ግን እኔ በጣም ጥብርር እያለብኝ ተቸግሪያለሁ 😢😢
@fafMi-xw5pj
@fafMi-xw5pj 2 месяца назад
😌efuuu yemr gen ayanadem
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
ጥጋብ ጥጋብ ላለው ወንድ ብዬ የሰራሁትን ቪዲዮ ተከታተይው
@fhgfhv1505
@fhgfhv1505 2 месяца назад
❤❤❤❤
@user-np2fv2kg2m
@user-np2fv2kg2m 2 месяца назад
qmem yene sus selam new❤
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
🙏♥
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 2 месяца назад
ሰላምህ ብዝት ይበል ብሮ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-lu1wd7qy8o
@user-lu1wd7qy8o 2 месяца назад
በቃ.ሂዶል😢😢.ግን.በራሱ.ጥፋት.ነዉ
@user-ll2dz7tf3l
@user-ll2dz7tf3l 2 месяца назад
እኔስ ካቅሜ በላይ ሲሆንብኝ መለያየትን መረጥኩ ምክንያቱም በጣም ከማፍቀሬ የተነሳ ልቤን በጣም ይሰማኛል 😢
@fafMi-xw5pj
@fafMi-xw5pj 2 месяца назад
kemeferk yishalal 😢
@user-ef9lv6pf1x
@user-ef9lv6pf1x 2 месяца назад
❤❤❤
@mulluberhuni450
@mulluberhuni450 2 месяца назад
❤❤🎉
@ritaadinew1335
@ritaadinew1335 2 месяца назад
እረዲ እኔስ ነጭ አፈቅሬ በምን ቆንቆ እንግባባ እሱ የሚለኘ ሌላ እኔ የምለዉ ሌላ😃😃😃
@alhemdulilaalekulihelyareb2017
@alhemdulilaalekulihelyareb2017 2 месяца назад
ነጭምድንነዉ😂😂😂😂
@huletsegaye3428
@huletsegaye3428 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s 2 месяца назад
በጥቆማተግባቡ😂😂😂😂
@masaretmas2402
@masaretmas2402 2 месяца назад
Yii shalishal
@masaretmas2402
@masaretmas2402 2 месяца назад
Ante biti hobin beywu
@DigestAmore
@DigestAmore 2 месяца назад
❤❤❤❤
@LamrotAbu
@LamrotAbu 2 месяца назад
❤❤❤❤
Далее
娜美这是在浪费食物 #路飞#海贼王
00:20