Тёмный
No video :(

ወንዶች ከውበትሽ በላይ በእነዚህ 4 ነገሮች በጣም ይማረካሉ/ ወንድ ልጅ ከቁንጅናሽ በላይ የሚሳብባቸው ነገሮች/ wintana yilma/ fiker/ fikir 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

ኢንስታግራም ላይ በዚህ ሊንክ አለሁ ...
ቴሌግራም ላይ ፣ የመፍትሔ ቤት
t.me/ymfth
ፌስቡክ ላይ፣ www.facebook.c...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 225   
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Год назад
ማነው እደኔ ግን ኮሜት ከላይ አሥቶ እሠከመጨረሻው የሚያነብ መዳሜ ጋር ተጣልቻለሁ ዛሬ😂
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💐
@user-bk2iv1wo9m
@user-bk2iv1wo9m 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee 10 месяцев назад
ዘበያት ማሬ ምናባቷብላነዉ ኮሜት እያየሽ ፈታበይ 😂😂😂❤❤❤❤
@user-nn7sj9de3t
@user-nn7sj9de3t 9 месяцев назад
አወ የነዉድ አሶ 24 እስልኮ ተደፍታ አደል አምትዉለሁ
@user-gf4us1dp2h
@user-gf4us1dp2h 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q Год назад
እግዚአብሔርን የምትፈራ አስተዋይ፣ ታማኝ፣ ጀግና፣ ሴት ያድርገን🙏
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏💙
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h Год назад
አሜን❤
@snrawitabye-pl5wh
@snrawitabye-pl5wh 11 месяцев назад
አሜን
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Год назад
ወንዶች ብር ካላት ሴትጋ ይማረካሉ እናም እህቶቸዋ ብራችሁን ጠበቅ አድርጋችሁ እቅፍ አድርጓት 😊
@user-db3sx8wd4d
@user-db3sx8wd4d Год назад
😂😂😂😂😂
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p Год назад
ሳህ
@user-ri5ku2gx6t
@user-ri5ku2gx6t Год назад
ትክክል😊
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z Год назад
😂😂😂😂ሳህ
@hanantube6915
@hanantube6915 Год назад
ያ ጊዜአዊ ነው የሚሆነው
@user-bj2kk3dw9r
@user-bj2kk3dw9r Год назад
በጣም ነዉ እማመሰግንህ በምክርህ ብዙ ነገር አሻሽያለሁ አላህ በእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ ያረብ ኑርልን
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 Год назад
👍👍👍👍👍😘😘😘
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏💙
@uthg7338
@uthg7338 Месяц назад
​@@yemefthebetስማወድማ እኔበጣምነው የምወደውልጁንእደምወደውነግሬዋለው እሱአያቅምነበር ከዛምበግድመግባባትበትንሹም ቢሆንቺለናል ነግርንግ እኔቀጥታበመስመር ከሳኡድ ደውላለው እሱደግሞሽበካሲግባም አያውራኝም በመስመርግንያውራኛል ሲመቸውሲመቸው በጣምቢዚስለምሆነው ሽበካለይአልቀመጥም ለመጣጣፍምግዜስለለለኝነውይለኛል
@welotube463
@welotube463 Год назад
ሠላም የሀገሬ ልጆች እንኳን ለብረሀነ ትንሳኤ አደረሳችሁ የመዳም ቅመማች ደምሩኝ 🥰🥰🥰🥰
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 Год назад
👍👍👍👍😘
@zewditubuzuayehu3038
@zewditubuzuayehu3038 Год назад
❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️💙
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Год назад
አረ በአካል ለማንገናኘው እደት ነው የሚማረክልኝ ሹክ በለኝማ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
በቀጣይ ቪዲዮ
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni Год назад
ዛሬ ባሌ ጋር ተለያይቸ ልቤ ስብር ብሎል
@tsibahtekeste6789
@tsibahtekeste6789 Год назад
Egziabher yetesebere lbshin ytegnlsh yenie eht ayzosh
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Ayzosh ehite 💙
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni Год назад
@@tsibahtekeste6789 ሽኩራን የኔ እህት
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni Год назад
@@yemefthebet ሽኩራን ወንድሜ
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 Год назад
አረ ተገላገልሽ ሆ 😅
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 Год назад
ያኔ ልዩ ያኔ በቶን ይቆጭኝ ነበር. ።ያልቤ ንግስ💘😘😘
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙❤️
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Год назад
የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ከ2 አመት በላይ ሆነን ፎቶየንኳን አይቶት አያውቅም እኔም እንደዛው ነገር ግን የሚወድልኝን ነገሮቸን ሲነግረኝ በእሱ ያለኝ እምነትና ደስታዬ ወደር የለውም እኔም አለኝ የምለውን ንፁ ማንነቴንነው የሚወድልኝ ከውጫዊ አካሌ ይልቅ ውስጣዊ ውበቴን እኔም እንደዛው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🍬❤️🍬
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 Год назад
እውነትም የመፍቴ ቤት በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@user-im7kx6gm5r
@user-im7kx6gm5r Год назад
እኳን ደናመጣህ መፍቴህ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ምክሮችህኮ ለብን ሰርስሮ ይገባል 😍😍😍👍👍😜
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙❤️
@user-dv2yn4hv3d
@user-dv2yn4hv3d 25 дней назад
እናመሰግናለን በርታልን
@shidensport2610
@shidensport2610 Год назад
ትክክል ነህ መፍትሄ የኔ ባለቤትም እደዛው ነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💚
@Sewmehon-gd5me
@Sewmehon-gd5me Год назад
በእግዚአብሔርም ወንድምየ እኔ በስደት አለም ነው ያለሁት እና ጓደኛም አለኝ ስራ እንኳን ውሎ ደክሞት ሳያወራኝ ውሎ አድሩ አያቅም ነገር ግን በትንሹ ነገር ይናደድብኛል በጣም ሲሚታዊ ነው እና እኔ ምን ምን ባደርግ ይሻላል በእግዚአብሔርም ስም ስልህ በጣም እንዋደዳለን በእርቀት ምክንያት ነው እያልሁኝ አስባለሁኝ አንድ ቀን ሳያወራኝ ካደር ጭንቀት ሆኑት ነው የሚያድረው ግንስ ተሎ ይናደድላል ታዴያ ምን ትለኝ አለህ ወንድምየ !!
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እህቴ በጣም ደስ ትላላችሁ! በጣም በሚናደድበት ነገር ላይ አንቺ የተወሰነች ማስተካከያ ለማድረግ ሞክሪ!
@Sewmehon-gd5me
@Sewmehon-gd5me 4 месяца назад
አመሠግናለሁ ወንድሜ 🙏
@user-dv2yn4hv3d
@user-dv2yn4hv3d 25 дней назад
ሰላም ወንድም እኔ በስደት ከአንድ ልጅ ጋር ተዋወቅን እና እሱ መጥፎ ሀሳብ እያሰበ ሰማሁት እና እኔ አላምነውም እና ሳላስበው ከሱ ፍቅር ያዘኝ እና አንድቀን ውጭ ተገናኝተን ነበር እና እሱ ቤት እንግባ ማንም የለም አለኝ እና አልገባም ብየ ቀረሁ እና እሱ እኔን ስለማታምኝኝ ነው አለኝ አንች እንድንቀጥል ከፈለግሽ ነይ ከቤት አለኝ መተማመን ከለለ ፍቅር የለም ብሎ ተወኝ እኔ ግን ከሱ ፍቅር ስለያዘኝ አልተውኩትም እና እደውልለት ነበር እሱ ግን እየተጠቀመኝ ነበር አሁን ነው የገባኝ እና ተውኩት አንተ ምን ይመስልሀል
@yemefthebet
@yemefthebet 24 дня назад
ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰንሽው
@user-dv2yn4hv3d
@user-dv2yn4hv3d 24 дня назад
@@yemefthebet አመሰግናለሁ
@sadwsdhasdd4791
@sadwsdhasdd4791 Год назад
ምክርህ ይለየል🥰🥰🥰🥰
@user-kp2dk7vm5h
@user-kp2dk7vm5h Год назад
hiiiiy endet nek fetarr selamhn bzzzzzt yarglgni edme ketenaga ystk ...enkan adersek ❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️❤️❤️❤️
@zainabainab9161
@zainabainab9161 Год назад
እውይይይይይ ወንድምነቴ ትምህርቶችህ እጂግ በጣም ማራኪ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏❤️🌹
@zomawa4653
@zomawa4653 Год назад
የአሁን ወንዶች ብር ብቻ ያላትን ነው የሚፈልጉት😢😢😢
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏
@abezashafeworik4213
@abezashafeworik4213 Год назад
የምር በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤በርታልንን
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 Год назад
👍👍👍👍😘😘😘
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️🤩
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 2 месяца назад
Thank you ❤
@jeanhimada7258
@jeanhimada7258 Год назад
Ok tekeklnw egzabher tebarek yesus tensay bal be selam enkuwa adarasachu 🎉🎉🎉👎👎👎💯💯💯✅✅✅❤️❤️🌹🌹🌻
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️🙏
@EeEe-rk6hy
@EeEe-rk6hy Год назад
እናመሠግናለን ወንድም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤🌺
@addisuteshome2560
@addisuteshome2560 Год назад
ንቃተ ሂሊና ከፍ ያለች ሴት always my choose ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Which the most adorable thing on a woman! ❤️❤️❤️
@itsme-ei8wq
@itsme-ei8wq Год назад
I think ...It's me
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz Год назад
@@itsme-ei8wq kkk
@user-pj1ur8kb9f
@user-pj1ur8kb9f Год назад
እናመሠግናለን 💚💛❤️
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏💙
@MegertuDhugasa-
@MegertuDhugasa- 6 месяцев назад
⫸♡ Widdi wandimee ideme Yerezem yihun❤ bexam liyyuu Sewuu nek thank you so much❤❤❤❤🎉 Bexm Betimirtik Temarikalew❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 6 месяцев назад
Betam ameseginalehu wudwa ehite 🙏♥♥
@rlove7199
@rlove7199 Год назад
እንኳን ደና መጠህ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@user-wu3bw1hc5y
@user-wu3bw1hc5y 9 месяцев назад
እውነትም የመፍትሄ ቤት
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p Год назад
እናመሠግናለን ብሮ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏💙
@user-ho6xr6mn4j
@user-ho6xr6mn4j 10 месяцев назад
Wow betame arif new
@nurasami4385
@nurasami4385 Год назад
እናመሰግናለን ለቤትህ አድስ ነኝ ግን እኔ ጥያቄ አለኝ እደምትመልስልኝ ርግጠኝ ነኝ በተሰቤ ያልዋለልኝን እሱ ትልቅ ዉለታ ያለ ምንም ምስክር ያለ ምንም ፊርማ ትልቅ ወለታ ዉሎልኛል ኖሮት እካን ሳይሆን ከሰዉ ወሰዶ ወሎልኝል በጣም እንዋደዳለን አሁን ላይ እሱ ችግር ላይ ሆኖ በጣም እጭቀት ላይ ሆኖ ችላ አለኝ በርግጥ ችግሩ ጭቅላቱም አለመነካቱ የሚባል ነገር ነዉ ያጋጠመዉ እና እኔንም እደድሮዉ አደለም እኔም ወድ ልጅ እምንም አይነት ችግር ወስጥ ቢሆን የሚወዳትን ችላ አይልም የሚለዉን ይዘ ልተወ እሞክርና ግን እሱ እኔን በተው አይፈልግም እኔ ያዉ ነኝ ግዜ ብቻ ስጭኝ ይለኛል ምን ትሉኛላችሁ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Год назад
ተረጅው የሰው ልጅ ሁሌ ደስታ የለም ፈተናወች ያጋጥማሉ ያማለት ፍቅር ማለት ሲከባከብሽ ብቻ አይደለም የምቶጅው በችግር ውስጥ እያለ ሁላ ልታፈቅሪውና ልትረጅው ይገባል በችግር ውስጥ ከሆነ ሙሉ ግዜውን ላይሰጥሽ ይችላል ያማለት አይወድሽም ማለት አይደለም በመጀመሪያ ችግሩን መፍታት ፈልጎ ይሆናል ለምን ለኔ ግዜ አልሰጠኸኝም ብለሽ ሁለተኛ ችግር እና ጭንቀት ተመሆን ይልቅ አብራችሁ ችግሩን ለመፍታት እና ለመረዳት ሞክሩ እህቴ ህወት ድስታን ብቻ ታይሆን ሀዘንንም አብራ ሰታናለች ስለዚህ ለወደፊት ለሂወትሽ አጋር ዋጋ መክፈል አለብሽ እሱ እንዳልተወሽ ሁላ አንችም መተው የለብሽም ውለታውን ሳይሆን ፍቅሩን አስቢ
@hayattube9044
@hayattube9044 Год назад
አችም በችግሩ ስአት ድረሽ። ፉቅር ሌላዉን አይጠብቅም ዉደ
@nurasami4385
@nurasami4385 Год назад
@@nibrettube8913 አመሰግናለሁ የኔ ዉድ
@nurasami4385
@nurasami4385 Год назад
@@hayattube9044 እሺ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
በፍጹም ችላ አትበይው! ከጎኑ ሁኚ
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Год назад
እናመሰግናለን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏❤️
@workjoozil
@workjoozil Год назад
አግዚአብሔር የባርክ 🙏👍በርታ ❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@ashash9382
@ashash9382 Год назад
be Lejeinte bauzu ngr Askyamei wno gen temetei betei Si hedei dasei ilnyalei & betei abte kale intee batmei matfwo nechei Ahunei gen Alhambra dastenya nenye 😚
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
👏👏💯
@merrygirma8638
@merrygirma8638 Год назад
Enamesegnalen😊 kechalk melslegn yetewawekinw fb lay nbr almost 6 wer hononal gn wediyawinu akababi nw afekirshalew yalegn ena gra gebagn endet slew photosh sayew wededikush eyaweran sinhed degmo afekerkush ale ykebdal ena endet tayewaleh thanks
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Bizum satichekuyi negerochin Rega eyaderegish eyim Ewnetun lihon yochilal, anchi gin rasishinim esunim bemaygoda melku adrigiw
@merrygirma8638
@merrygirma8638 Год назад
Thanks❤
@cuteborse6904
@cuteborse6904 Год назад
Wow merxi malekiti nwe❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@almazalmaz4523
@almazalmaz4523 Год назад
Thanks
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Welcome to 💙
@Kadheeja-zr2dj
@Kadheeja-zr2dj Год назад
አመሠግናለሁ. አላህ. ይጠብቅህ❤❤❤❤😂
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏❤
@ssm1839
@ssm1839 Год назад
ፍቅርኛዬ በቲክስ እንድንገኛኝ በጣም ይፈልጋል ስንገናኝ ከሴክስ ብኃላ ባያየኝ ምኑቶ ነው አፍ አውጥቶ ባይናገርኝም ፊት ይነሳኛል አያውራኝም ምን እንደምፍልግ አይጠይቀኝም ምን ላድርግ እባክህ መልስልኝ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እውነቱን ስነግርሽ ወንድ ልጅ እንዲህ ካደረገ ሌላ የሚወዳት ልጅ አለች፣ ወይም አንቺን በፍጹም ለቁምነገር አይፈልግሽም አልያም የመጀመሪያ ምርጫው አይደለሽም። እኔ የምመክርሽ ጊዜሽን ባታባክኚ፣ ፈጥነሽ ራስሽን ከእንደዚህ አይነት ነገር ብታላቅቂና ሳይረፍድ ውሳኔ እንድትወስኚ ነው። ምንም ያህል ብትወጂው ከእሱ ጋር ህይወት ቀላል አይሆንልሽም።
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Год назад
​@@yemefthebet እውነት ብለሀል
@ssm1839
@ssm1839 Год назад
ትክክል ከተላት ውዲያ በማይረባ ነገር እንቺ ቆሻሻ ብሉ ሰድቦኝ ብሎክ አርገኝ እኔም መፈጠሪን ጠላው መኖር አስጠላኝ ተጫውቶብኝ አንቅሮ ተፈኝ
@user-tq3jy3mv4p
@user-tq3jy3mv4p Год назад
አይዞሽ ውደ የልብ ስብራት በጣም ከባድ ነው በዚህ ምድር ላይ ከባዱ ህመም ከሚያፈቅሩት መለየት እና ያሰው እደኛ እደማያፈቅረን ማወቅ በጣም ይጎዳል ግን ያልፋል የኔ ውድ እህት የሚወድሽ ቢሆን ሴክስ አድርጋችሁ ስታበቁ በጭራሽ ዙሮ አይተኛም የሚወድሽ ግባርሽን ሳም አድርጎ እቅፍ ነው የሚደርግሽ ቀረሽበት እጂ አልቀረብሽም እራስሽን አስታሚ በቃ ተይው ትንሽ እንኳን ላቺ ፍላጎት ቢኖረው ንሮ ህሊና የሚነካ ንግግር አይናገርሽም ነበር
@user-wl1nn3mz1i
@user-wl1nn3mz1i Год назад
❤ውይ ወንዶች ግን. ጸበያቸው ብዙ እኔ ኩርፊያ ይወዳል ግን ስንገናኝ እኔ ዝውር ላለሁ እንጅ እሱ እንደውም ግደታ አዙሮ እቅፍ አድርጎ ይተኛልጅ 😂😂😂😂ወይ ዘንዝሮ ግን አሁን እልከኛ ሁነን ሁለታችንም እየተዋደድን ልንለያይ ደበርላይነን በትንሹ ኩርፍ ሲል እኔም ይውጣለት ብየ ትትው ሲጨቀው ይመጣል ብቻ ህይወት ምስቅልቅል ያለ ሲሆን አብሶ ስደት ላይ ያለን ሴቶች ልባችን ሳስቶል 😢😢 ስናሳዝን እስኪ ጸሎት ዱአ አድርጉልኝ ወይ አልተለያየን ወይ አብረን አልሆን ብቻ ህይወት 😢😢😊
@enatsewstotaw-gk6vk
@enatsewstotaw-gk6vk Год назад
inamesegnalen wedmye mikrh betnat yetemeserete new!!temechehegn!!keje yeweta sew ale isun lememeles iyemokerku new 😭😭😭
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
👍💙
@user-rn4ze9yd3l
@user-rn4ze9yd3l Год назад
እናመስግናለን ወንድማችን❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏💙
@sewinetteshome-xz9wn
@sewinetteshome-xz9wn 10 месяцев назад
lejenetan masetawes alefelegem
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Год назад
እናመሰግናለን ወንድሜ ❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Год назад
አመሰግናለሁ ዶክተሬ። ግን እስኪ ያ ሸፋፋ ናፍቄው እንደሆነ የማውቅበትን መላ ጠቁመኝማ
@user-zm9rn5kz6w
@user-zm9rn5kz6w Год назад
ክክክክ
@gafat
@gafat Год назад
ሸፋፋ ብለሽውማ አይደውልም 😂😂😂
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Год назад
@@gafat ይሄውም ይበዛበታል
@hjtube2467
@hjtube2467 Год назад
ሸፍፍፍ እ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
👍
@workjoozil
@workjoozil Год назад
አውነት ነው በትልይ 4wowww
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏💙
@Genet398
@Genet398 Год назад
እናመስግናለን ወድማችን ግን ኣድ ጥያቀ ኣለኛ ፍቅረኛ መያዝ በጣም ነው ምፈራው እና ከ8ወር በፊት ኣድ የሃገረይ ል በበተሰብ ምክንያት ተዋወኩት እና እሺ ብየ ወድሜይ እና የኣጎቴይ ልጅ ኣውቆዋል ግን በመስመር ብቻ እንጂ በኣካል ኣልተጋናኘንም እና ላገሽ እፈልጋለው ይለኛል ኣኔ ግን ትንሽ እያልኩ ኣለው ግን ኣሁን ጎደኛ ኣለቹ 😢 ማናት ስለው ዝሞ ብለን ነው ምናጫወተው ይለኛል ግን ያለፈ ነው ማሕበራዊ ምድያ ኣቃናብራ ታወጣዋች እና መወሰን ደሞ ከበደኛ ምና ላርግ 😢😢ምክርህ እጠብቃለው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
በተደጋጋሚ በአካል ተገናኝታችሁ መነጋገር ይኖርባችኋል። ያን ሳታደርጊ አትወስኚ
@Genet398
@Genet398 Год назад
@@yemefthebet በስደት ነው የለሁት እና ካባድ ነው ኣመስግናለው
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 9 месяцев назад
እረእህቴ እኔም በቤተሠብ መቶሎኝ በመሥመረብቻ ሢደውል በቃ ሥመጣ አይቸህ አይተህኝ ብየ አነወራም ያው አማራክልል ኔትየለም አደል
@neymafaris360
@neymafaris360 Год назад
yyemefthe bet akerarebu ergatawna mefthew berasu sus yasyzal
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌺🌺
@user-pz9cm5ms9b
@user-pz9cm5ms9b Год назад
Amesginalew awndime ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@hanadagnedagne920
@hanadagnedagne920 Год назад
Ene yemodewu lej ale gen esu sedewil esadebalo
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
⚘️
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 Год назад
እኔንን ያሰሰበኝ ሳላቅፍ ሰልተቀፍ መርጀቴ ነዉ😂
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💝
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r Год назад
ቀናበይ ቀንአለ😢😢ስደት እድሜያችንን በላው አስራቤትመጥቸ ይሄው 20ወቹ አጋማሽ 😢
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 Год назад
Enkuan aderesehka wodemchen
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@ssm1839
@ssm1839 Год назад
ሰላም ወንድሜ ጥያቂን መልስልኝ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
👍
@user-pv1ts2hd2q
@user-pv1ts2hd2q 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg Год назад
እኔ ነኝ!!!!!!
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 Год назад
Ena mesgenlehne
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@noo4088
@noo4088 Год назад
እኔም አለኝ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌺
@user-no2hz6cc3v
@user-no2hz6cc3v Год назад
ዋውውውዘናጭ አንደኛ ዘመንክ ይባረክ❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@ተመስገንአምላክ
እናመሠግናለን
@NancyAbuzaid
@NancyAbuzaid Год назад
❤❤ amsginalow
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤🌺
@user-ls2dc2cg3q
@user-ls2dc2cg3q Год назад
በትንሽ ነገር ይበሳጭብኛል ባለቤቴ ሳላስበው ይበሳጫል ምን ላድርግ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💝
@user-os7bv2mv6q
@user-os7bv2mv6q День назад
ሌላአይቶብሻልንቂ😂😂😂
@mahkgs8211
@mahkgs8211 Год назад
❤❤❤Yes❤️😊
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏❤️
@ruthabraha3145
@ruthabraha3145 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 7 месяцев назад
🙏❤
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv Год назад
❤❤👍
@qweasd1136
@qweasd1136 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉
@salamabera
@salamabera Год назад
❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Год назад
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️❤️
@RiemmK.Mbappe-vu9ow
@RiemmK.Mbappe-vu9ow Год назад
🍁❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌺
@kidistalemayehu
@kidistalemayehu Год назад
አንተ ልጅ ከምር ወድጄሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Год назад
በይ ጥግሽን ያዥ መጀመሪያ ወራጅ አለ ወይ ብለሽ አጣሪ ዝምብለሽ ዘው አትበይ
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 Год назад
👍👍👍😘
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 Год назад
@@user-ej3yq3eu8p 😁😁😁😁😁😁😁👌
@kidistalemayehu
@kidistalemayehu Год назад
@@user-ej3yq3eu8p ሚስቱ ነሽ እንዴ🙄😁😁😁
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙❤️
@godeliyasegzibertalaqnw3499
Wayi tata😅😅😅😅😂
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙌
@user-if3jd1jo2c
@user-if3jd1jo2c Год назад
ወንዶች ተዘቅዘቁ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Год назад
እ ምን አደረጉ ሁሉንም ከሆነ ወንድሜሳ 😢😮
@user-if3jd1jo2c
@user-if3jd1jo2c Год назад
@@user-ej3yq3eu8p ወንድምሽማ ባሌ ነው ትራስ አንተርሰዋለሁ😂
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Год назад
@@user-if3jd1jo2c ከከከከከከከ አ
@samrisamri3353
@samrisamri3353 Год назад
ወይ ጉድ ራስን መውቀስ እያለ መዘቅዘቅ ምን አመጣው እንደውም ከኛ ይሻላሉ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Год назад
@@samrisamri3353 እ በይ እዛው ራስሽን ችለሽ አውሪ ከኛ ይሻላሉ አላለችም ሆ
@user-oj7vf9yi9u
@user-oj7vf9yi9u Год назад
እናመሰግናለን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@user-dx5fm9hc9z
@user-dx5fm9hc9z Год назад
❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🥰❤️
@mkaiil1568
@mkaiil1568 Год назад
❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🥰😘
@mkaiil1568
@mkaiil1568 Год назад
❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
😍❤️
Далее