Тёмный
No video :(

የሁሉም ሰው ጥያቄ እንዴት ወደ ዱባይ መሄድ ይቻላል እነዚህን ነገሮች ካላሟላችሁ ኤርፖርት ትመለሳላችሁ ለምን እንዴት ቤተሰቦቻችንን መውሰድ እንችላለን 

Saba Ethio tube
Подписаться 309 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

የሁሉም ሰው ጥያቄ እንዴት ወደ ዱባይ መሄድ ይቻላል እነዚህን ነገሮች ካላሟላችሁ ኤርፖርት ትመለሳላችሁ ለምን እንዴት ቤተሰቦቻችንን መውሰድ እንችላለን

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 132   
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v 6 месяцев назад
ሳባየ አችና ለምለም ጀግና ናችሁ ደሞ የሆነ ነግር ለተመልካች በግልፅነዉ ሁሉን ነገር የምታስረዱ ት ካሰባችሁን ያድርሳችሁ💐💐
@AbrenEndegEntertainment
@AbrenEndegEntertainment 6 месяцев назад
አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን !
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 6 месяцев назад
ጀግናዋ በርቺ እህታችን ውበቱን ደፍቶብሻል ዛሬ👍 የኛ ህዝብ በጣም ወሬ ይወዳሉ እና ማለፍ ነው
@astertube5406
@astertube5406 6 месяцев назад
ሳባየ ጎበዝ ነሽ ለሰጠሽን መርጃ እናመሰግናለን
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 6 месяцев назад
ወይኔ አመሰግናለሁ እኔም ልጠይቅሽ ነበረ እንኳንም ነገርሺኝ
@Kalkihabeshawit
@Kalkihabeshawit 6 месяцев назад
በስራተኝነት ለምንሄደ ስሪልን የኔ ውድ
@mdoviov3585
@mdoviov3585 6 месяцев назад
እህት አመሰግናለሁ ❤❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 6 месяцев назад
በዉነት ሳባ ጀግናነሽ እዛግን ማን ተቀበለሽ 🎉🎉🎉
@zeritutube
@zeritutube 6 месяцев назад
ዋዉዉዉዉ በጣም ቆንጆ ማስረጃነወ ሳቢዬ እናመሰግናለን
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 6 месяцев назад
ሳባዋዬ የኔ ጀግና እህት በርቺልን ጎበዝ❤❤❤
@user-io5lw6qv4y
@user-io5lw6qv4y 6 месяцев назад
እናመሰግናለን እህታችን
@user-tt5dd4pk7y
@user-tt5dd4pk7y 6 месяцев назад
ተባረኪ
@SamrawitMekonin-ms1ie
@SamrawitMekonin-ms1ie 6 месяцев назад
እናመሰግናለን ውደ❤❤❤
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 6 месяцев назад
💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥
@Jojogeb1
@Jojogeb1 6 месяцев назад
ሳባ በእናትሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ያቺ አንቺን ስታስተዋውቅሽ የነበረችው እንግሊዝ ትኖር የነበረችው የኔተን እናት የተባለች ዩቱበር ጠፋች የምታውቂው ነገር አለ please
@mirnatube6075
@mirnatube6075 6 месяцев назад
ሳባየ ሰላምበሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም አረንኮን ተሳካልሽ የኔቅን ሁሉም ሰው አካብደው ነው የሚያወሩት አንቺ ግን ግልፁን ነገርሽን ይመችሽ ሁሉ አንዳቺ በሆነ የኔ መልካም
@fentaye9663
@fentaye9663 6 месяцев назад
የምወድሽ የኔ ጀግና 🌹🌹🌹
@nardosloveyoutube6340
@nardosloveyoutube6340 6 месяцев назад
ሳባየ ጎበዝ ነሸ ለሰጠሸን መርጃ እናመሰግናለን
@emukiya822
@emukiya822 6 месяцев назад
ጎበዝ ነሽ አንበሳ
@ShewansSeyfe
@ShewansSeyfe 4 месяца назад
ከዛ ቪዛና ትኬት ከተላከልንስ
@alemabera3458
@alemabera3458 6 месяцев назад
ስለ ፍተሻም እንዴት እንደሁ ንገሪን ማለትም የቤት ሰራተኛ ሆነን ወደ ሀገር ለምንገባ
@hanna9502
@hanna9502 6 месяцев назад
bank statement visa ሲጠየቅ እንጂ Airport ደግሞ ይጠየቃል እንዴ?
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 6 месяцев назад
እህቴ,ለስራ ለምንሄድ ወንዶችም ሴቶች ምን ምን ያሰፈልጋል ላዲሶች ?
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 6 месяцев назад
ሳባ እርጋዲ ጥበብ መስቀል በተገሻው ላይ መስቀል ያለብት ስንት ብር ነው ፍልጊ እለው
@betemare5229
@betemare5229 4 месяца назад
በጣም አናመሰግናለን ሳባየ ብዙጌዜ ለመሄድ ፈልጌ ሰወች እሚያወሩት ያስፈራል አሁን ግን ልብሬየን ይዤ ላጥጥጥ ነው እምለው 🥰🥰🥰😂😂
@zebibafaris7461
@zebibafaris7461 6 месяцев назад
በጣም ቅን ነሸ🎉🎉🎉
@zinetendris9240
@zinetendris9240 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክል የኔውድ❤❤❤ሲጄመር የኢቶቪያ ሰው በአሁኑ ሳአት እሚታመን የለም ሁሉም ውሼታም ናቼው የዱሮዎቹ ሰዎች ቀሩ❤
@Ethiopia-do5lk
@Ethiopia-do5lk 6 месяцев назад
እኔ ቤተሰብ ለማምጣት ምኞቴ ነው እስኪ እንደት ማምጣት እንደምችል አስረጅኝ የብዙ ሰው ምኞት ነው
@betishow7256
@betishow7256 6 месяцев назад
ሰላም ሳባየ ጥሩ መረጃ ነው
@AbbbAesm
@AbbbAesm 6 месяцев назад
እናመስግንለን እህቴ
@meram123
@meram123 6 месяцев назад
😂😂😂ሸልማቱ ምንድን ነወ ንገሪን ኮሜንቶቸ እንዳያመልጣቸሁ🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃🏃🏃🏃🏃🏃😂
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 6 месяцев назад
ሳባ እህቴዋ እባክሽ ማህተብሽን አታውልቁ እንደዝህ ነው የምትደምቁው እባክሽ😢😢😢😢😢😢😢😢
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 6 месяцев назад
አይሳባ ጀግና እኮነሽ የኔ❤❤❤❤
@merimamubarek5413
@merimamubarek5413 3 месяца назад
Arif mereja new enamesegnalen ❤❤enea wager bet lgeba new ena snt shanta new michalew snt snt kilo tkklena mereja slatahu new please
@user-uk8zk1fp7f
@user-uk8zk1fp7f 6 месяцев назад
አብሽሪእህቴ
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g 6 месяцев назад
አሜሪካ ሆነች ዱባይ❤
@meram123
@meram123 6 месяцев назад
ሠላምሠ ሁላችሁም ❤እናመሰግናለን
@marcymarcy-mk5fe
@marcymarcy-mk5fe 11 дней назад
Hi
@alemashmeles6630
@alemashmeles6630 Месяц назад
ሳባየ ኦርደር እንደት ነው የሚገኘው
@ልኑር2ተደብቄ
@ልኑር2ተደብቄ 6 месяцев назад
ሰላም ሠላም❤❤❤❤ እናመሰግናለን
@user-de2pu4yw5t
@user-de2pu4yw5t 6 месяцев назад
የኔጀግና❤❤❤❤❤
@ASTERyoutube3945
@ASTERyoutube3945 6 месяцев назад
😢እንኳን እግዚአብሔር ረደሽ
@Abelasfaw-pc1mi
@Abelasfaw-pc1mi 3 месяца назад
በስራ ለአድሶች ወንዶች ስሪልን
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 6 месяцев назад
ሳባየ ስንመለስ ያለውን መረጃ ስጭን ህገወጥ ሠራተኞች ወይም ኢራናውይ እንዴት እደምንሣፈር ካለሽ መረጃ ቢዲዬ ስሪልን
@user-ic9nj1ci3t
@user-ic9nj1ci3t 6 месяцев назад
ቀላል ነው ውዴ መጀመሪያ የፓስፖርት ኮፒ ይዘሽ ኢምባሲ መሄድ ነው የሆነ ወረቀት ሰጥተው ወደሜግሬሽን ይልኩሻል ከዛ ትጨርሽና ትኬት መቁረጥ ነው
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 6 месяцев назад
ኸረ ሳባ አንቺ እድለኛ ከሆንሽ ሁሉም እድለኛ አደለም ሁሉ ደሞ ንግድ ፍቃድ የለውም የሚባሉት ነገር ቸሚደርስበት ሰው አለ ማሜ የወሎዎ መኖሪያቃድ እያለው አስመልሰውት የለ እንዴ
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 6 месяцев назад
ምንአልባት ቀኑ አልፎ ይሆናል
@user-go1ye7tc5l
@user-go1ye7tc5l 6 месяцев назад
የሱ 6 ወር ስላለፈው ነው
@ninaeto3649
@ninaeto3649 6 месяцев назад
Enamesgenhalini merti merjha❤
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c 6 месяцев назад
አለሺአቺየ አይቸሺአላቅምሳ እደትነሺ
@infohabesha7964
@infohabesha7964 Месяц назад
ውዴ ለ ቪዚት ብለን ሊብሬ ከለሌንስ ንግድ ፍቃድ አይሆንም
@Bent-Eslam
@Bent-Eslam 4 месяца назад
ከንስለው ከወቱ ቡሃላ ለንግድ መመለስ ይቻላል ምታውቁ ንገሩኝ እስቲ
@TecnoAhmad
@TecnoAhmad Месяц назад
ከቤሩት፡ወደ፡ዱበይ፡የሚሂዱት፡አስቲነገርኝ፡ለመሄድ፡አስቤለወ
@hayatkoo463
@hayatkoo463 6 месяцев назад
የኤጀንት ቁጥር ስጪኝ ውዴ የልጅታን እባክሽን
@user-qw7fz1rj2e
@user-qw7fz1rj2e 6 месяцев назад
Sabaye ba allah le fetshi yemititekmiwen 1 gize asayin beallah
@abemedia2171
@abemedia2171 6 месяцев назад
Sabeye jegenet barchi Teru merejaa new
@ZinetMohammed-nw6nc
@ZinetMohammed-nw6nc 2 месяца назад
አወ ሪፖርት እህቴ ተመለሰች😢
@user-jf5pb7zf8b
@user-jf5pb7zf8b 3 месяца назад
❤❤❤❤
@salmanadem-ll9qe
@salmanadem-ll9qe 3 месяца назад
lewendm endezihu new
@merimayasin2154
@merimayasin2154 6 месяцев назад
ትኬትብቻስትነውወደዱበይ
@user-wz8cp8zd9h
@user-wz8cp8zd9h 6 месяцев назад
ቅመ❤ሞች❤ደምሮኝ❤❤
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 6 месяцев назад
መደመሩኝ ፣ ህዝብና ሃገር እንዳፈረሰ አላየሽም እህት 😒
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 6 месяцев назад
እንድምርሻለን የመዳብ ቅመምች
@HAYATOUMER-bh8sh
@HAYATOUMER-bh8sh 6 месяцев назад
እንደመር
@HAYATOUMER-bh8sh
@HAYATOUMER-bh8sh 6 месяцев назад
​@masእንደመርaratmasarat5240
@HAYATOUMER-bh8sh
@HAYATOUMER-bh8sh 6 месяцев назад
እንደመር​@@JerryJerry-ws8bh
@muluf7616
@muluf7616 6 месяцев назад
Sabay how are you? How is Dubai? How are your family? ♥️🙏🏽♥️🙏🏽♥️
@Sarah_7-h8m
@Sarah_7-h8m 6 месяцев назад
Atakabjy…. Manem wede Dubai Mehed yechelal
@user-ze3ur2xs6t
@user-ze3ur2xs6t 5 месяцев назад
በሹፍርና ለመሄድስ ግለጪልን
@makitube8344
@makitube8344 3 месяца назад
አረ እጅ ሰጥቼ ነበር የገባሁት አሁን ልመለስ ፈልጌ ነበር አይመልሱልኝም ወይ
@genetonelove518
@genetonelove518 6 месяцев назад
Mad ayibelm maid new betreka enaklen
@EheteBekele-oy8ox
@EheteBekele-oy8ox 6 месяцев назад
ሣባ በእናትሽ ኤጀቱን ንገሪኝ ለስራ መሄድ እፈልጋለሁ
@yeselamDibabi
@yeselamDibabi 6 месяцев назад
ምን መስራት ንግድ ወይስ ተቀጥረሽ ለመስራት??
@ASEFUWORKU
@ASEFUWORKU 3 месяца назад
Kwoch.hager.weda.dubi.mhad.enchlalen.sabi..
@Link-rb6be
@Link-rb6be 6 месяцев назад
sabaye bahrens yshalal
@seadayoutube3908
@seadayoutube3908 6 месяцев назад
weda kutsrchin pls lenigedi biula ifelgaleu
@shetaydana8694
@shetaydana8694 6 месяцев назад
እሸ ጄገና ሴት
@Hali4127
@Hali4127 6 месяцев назад
ደምሪኝ የሀገሬ ልጅች😘
@officialfootball777
@officialfootball777 5 месяцев назад
ወርሀዊ ክፍያ ስንት ነው ለወንድ
@Weyni21
@Weyni21 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@AminatMahmud-tl6ns
@AminatMahmud-tl6ns 6 месяцев назад
የቤት ካርታ የኢትዩነው የዱባይ የሚያስፈልገው
@user-zm3lo1dl7c
@user-zm3lo1dl7c 6 месяцев назад
በጠም አርፍ ነዉ🎉🎉
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 6 месяцев назад
ትኬት ስንትነው
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 6 месяцев назад
በደብ አድምጡ ተናግራለች የሄደችበትን ማሥላትነው ይጨምራልይቀንሳል
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 6 месяцев назад
❤❤❤❤ዋወወወ
@user-fl1vq3jg8i
@user-fl1vq3jg8i 6 месяцев назад
@user-ze3ur2xs6t
@user-ze3ur2xs6t 5 месяцев назад
ካርታ ያልሽው የኢትዮጰያ ካርታ ነው
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm 6 месяцев назад
አወ እሱን ሚሰጥር ንገሪን ሳብየ
@chaltuethiopia3736
@chaltuethiopia3736 6 месяцев назад
😍🥰🥰🥰
@hayat2706
@hayat2706 6 месяцев назад
ወላሂ 3ጌዜ ነው የተመለሰብኝ ኤርፖርት
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 6 месяцев назад
እኔም የዛሬሶስት አመትስትአረገውኛልሴትዬዬ በሶስተኛዙር ነው ጉቦከፍላአመጣችኝ
@AlwiaMmhmd
@AlwiaMmhmd 6 месяцев назад
Hulumi nagr Hulu nager la bago naw sis
@user-jt3cr9xi8k
@user-jt3cr9xi8k 6 месяцев назад
ሰባየ ለመረጃው ከልብ አናመሰግናለን አኔም አንዲ ለረጂም ግዜ የማውቃት ጓደኛ ተብየ አይጓደኝነት የሀዘኔ ምጭ ብያታለሁ😢😢😢 በሌ አሚሰራበት ካባኒ ሰራ አለ ሰራተኛ ይፈልጋሉ ለምን ወዲምሸን ቪዛ ላስልከለትና ይምጣ ብላ አኔኳን በዙም ደሰ አላለኝም ነበር በጣም ሰትቀለበለብ እኔኮ ምንም ጥቅም አላገኝ በጓደኝነታቸን ነው አያለች ሰደጋግምብኝ እሺ አልኳት ከዛ ሀለት መቶ ሺብር ያስፈልጋል አለቸኝ በሙሉ አምነት ሰጠሗት አሁን ብሬን ከወሰደቸው ስዲስተኛ ወሯ ወፍ የለም እሚሆን ከሆነ ሌላ 55 ሺብር አደምከፍል ነገርችኝ በለፍው አጆሬየ ላይ ሰልክ ዘጋችብኝ እኔም ተዉኳት ከዛ ወዲህ ምን ማረግ አዳለብኝ አላውቅም
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 6 месяцев назад
እናተ መቼም አነቁ እናቴ
@SarasaraSarasara-ew8xc
@SarasaraSarasara-ew8xc 6 месяцев назад
❤❤❤👍👍👍👍
@Kalkihabeshawit
@Kalkihabeshawit 6 месяцев назад
ውደ በጃችን ዶላር ካለን ግደታ ነው ካረድ
@redwave4776
@redwave4776 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@ktube8920
@ktube8920 6 месяцев назад
እኛ ኢትዮጲያዊያን ያው ለሽቅል ነው 😂 ከኳተር ኩሽና ልውጣና ወደ ዱባይ ኩሽና እገባለሁ እስኪ 😂 የትምርት ወረቀት አላለችም እኛ ሸቃሎች ከ4ተኛ ክፍል ያቋረጥን ነን ተይን ሳባ
@user-lo4xc4tn3k
@user-lo4xc4tn3k 6 месяцев назад
ስንት ብር ፈጀብሽ ደርሶ መልስ
@user-uu1zt2bs4j
@user-uu1zt2bs4j 6 месяцев назад
በርቺ ጎበዝ የለበሽው ቀሚስ ቀፈፈኝ የዘንዶ ቆዳ የለበሽ ነው የመሰለኝ
@Maza-cf5ln
@Maza-cf5ln 6 месяцев назад
Sabeye benatshe kalschegerkushe ye WhatsApp kutrshen lakelgne merja lixeyikeshe please 🙏
@zenebudessie1885
@zenebudessie1885 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@rahmathrahmath1326
@rahmathrahmath1326 6 месяцев назад
ንገሪንሲ😂
@sunnaytgoa7982
@sunnaytgoa7982 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@uaeuae3662
@uaeuae3662 6 месяцев назад
እኔወድሜንላመጥነበር የዘደሮተመራቂነበር እንድትአርጌእደማመጣውግራገባኝ የተመረቀበትሞያፋርማሲነው,,
@neimahassen2623
@neimahassen2623 22 дня назад
ከሄድሽ በሀላ የገጠመሽን አቅርቢልኝ
@Kalkihabeshawit
@Kalkihabeshawit 6 месяцев назад
ድምሩኝ ወዶችየ
@MemeMeme-je7uc
@MemeMeme-je7uc 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 6 месяцев назад
እው እሱ ሚስጥር ንግርን
@LiliLemlem-nw1dz
@LiliLemlem-nw1dz 6 месяцев назад
ሳብዬ ለልጆቼ ባጠቃላይ ለቤተሰብ ልብስና ምናምን ለማምጣት ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልገኛል ከኢትዬጽያ ስትሄጂ
@yeselamDibabi
@yeselamDibabi 6 месяцев назад
የልጆች ልብስ ለመግዛት ለመግግዛት እዛው ብትገዢ ይሻልሻል እኔጃ ለመዝናናት ከፈለግሽ ኦኬ ካልሆነ ብዙ ጣጣ አለው ትኬት ቪዛ እዚ ከመጣሽ በዃላ ምግብ ማደርያ ቤት ወይም ሆቴል ያስፈልጉሻል
@AhmadAhmad-kq6ii
@AhmadAhmad-kq6ii Месяц назад
ለስራስ በዚ ም ቪዲዮ ስሪ
@emufamilytube
@emufamilytube 6 месяцев назад
ደሞ ዱባይ መርካቶ የሆነበት ጊዜ
@user-yn8sb3sr5o
@user-yn8sb3sr5o 6 месяцев назад
በመዳምነት ድባይ እሚወስደኝ ❤❤❤
@user-de2ie7tw4u
@user-de2ie7tw4u 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂
Далее
УГАДАЙ ЕДУ ПО ЭМОДЗИ! #shorts
00:57
Просмотров 218 тыс.