Тёмный

#የሚሸጥ 

Ermi the Ethiopia
Подписаться 310 тыс.
Просмотров 334 тыс.
50% 1

#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ቤት #Houses
Houses for Sale in Ethiopia
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. www.amazon.com...
ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ
/ ermiasfkade
ድህራ-ገፅ ermitheethiopi...
---- WhatsApp -group chat.whatsapp....
------ Telegram -- T.me/ermitheethiopia
👉 Facebook~~ / www.ermipage
👉Instagram ~~ / ermi_the_et .
#5 Ethiopian Cross Set Jewelry Gold Plated Habesha Sets Wedding Eritrea Ethiopia Jewelry
amzn.to/2LEhpec

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 809   
@ErmitheEthiopia
@ErmitheEthiopia 4 года назад
t.me/ermitheethiopia 👈 ተወዳጅን
@elfnesh6602
@elfnesh6602 4 года назад
Selam new
@kiyalove1565
@kiyalove1565 4 года назад
Kemilion sefer eski wuta legna leshekaloch sitil
@cfhggg5042
@cfhggg5042 4 года назад
እኔ እምልህ 18 ,ሚሊየን እሚገዛው ቤት ጀነት ያድገባል እንደ በጣም ውድ ነው ግን ስንት ዜሮ አለው በፈጣሪ ስም አረብ ሀገር ለምንሰራው ከ1 ሚሊየም በታች አምጣልን እሽ
@abidatbador2061
@abidatbador2061 4 года назад
ቤት. ቀረን. መቃብር. ምንም አይመስለኝም. እኔ. ከዚህ. ሚበልጥ. ቤት. አለኝ. ምኔም አይደለው. የራሱ. ጉዳይ. እደኔ እምታስቡ. ላይክ ግጩኝ
@user-en8ii4js2c
@user-en8ii4js2c 4 года назад
@@abidatbador2061 አወ ወላሂ 👍👍👍👍😭😭😭😭 የኛ ሙስሊሞች እዱኒያ ላይ ሳይሆን ቤታችን አሄራ ላይ ነው
@SaraSara-jc5ku
@SaraSara-jc5ku 4 года назад
ፍጣሪ ሆይ ይህንን ቤት ገዝቶ የሚያኑርኝ ባል ስጠኝ አሜን በሉ
@bezajhon2206
@bezajhon2206 4 года назад
Amen yhunleshe
@lulitaifetaif7
@lulitaifetaif7 4 года назад
አሚሚሚሚሚሚሚን
@munanasir3493
@munanasir3493 4 года назад
አሚን
@seada.seidalihd3202
@seada.seidalihd3202 4 года назад
አሚን ያረብ ይወፍቀን
@hirj2602
@hirj2602 4 года назад
አሚን ያረብ የምረ ከልቤነው ማለቴ እዳሀለ ቤት ምኞቴነው ግን ወፍ የለኘም ምኞት ነው
@tizitaderese4659
@tizitaderese4659 4 года назад
18 ሚሊየን ምን አላት ልሞት አንድ ሀሙስ ቢቀረኝ እንኳን አላገኘውም !!! እስኪ ከሚሊዮን ወጣና ለኛ ለሸቃሎች የሚመጥነን አሳየን
@kiyalove1565
@kiyalove1565 4 года назад
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 4 года назад
ሀሀሀ
@user-mm9ej1dp2n
@user-mm9ej1dp2n 4 года назад
ክክክክክክክ
@user-xd1ii7jf4s
@user-xd1ii7jf4s 4 года назад
ክክክክክክ
@zuzumuhe
@zuzumuhe 4 года назад
ክክክክክክክክክክ ወይኔ እኔ ስሰማው ፌንት ነው የሰራውት
@user-yr1xf1ue4g
@user-yr1xf1ue4g 4 года назад
ጥሩ ነገር ማየት አይጎዳም ብየ አየሁት አላህ ይስጠን የማያልቅበት የማይሰስተው እሱ ብቻ ነው
@asterzenebe847
@asterzenebe847 4 года назад
ክክክክክክክክክ
@user-kc7jc1ie3o
@user-kc7jc1ie3o 3 года назад
አሚንያረብ
@Sa-bh6cf
@Sa-bh6cf 3 года назад
አዉ
@masabelay5483
@masabelay5483 3 года назад
እ ወነትነወ🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹
@30lifeafterthirty38
@30lifeafterthirty38 3 года назад
ameen
@user-rh1pu2uw8y
@user-rh1pu2uw8y 3 года назад
ለዱንያ ቤት ግድ አይሰጠኝም እኛ የተሰጠንን ብናውቅ ኑሮ የጎደለን የለም ሱመ አልሀምዱሊሏህ ንፁህና ትክክለኛ የአሏህ ባሪያ ከመሆን በላይ የሚያስደስት የለም ቢኖረኝም አልገዛው ለድሀ ለሚስኪን አካፍላለሁ እንጂ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 года назад
ያአላህ ለአንተ የሚሳንህ የለምና ከዚህም የተሻለ መስጂድ አጠገቡ ያለ መልካም የሆኑ ጎሮቤቶች ያሉበት ምርጥ ቤት ከምርጥ ባል ጋራ ወፍቀን ያአርሃመራሂሚን ድህነት ከኢትዮጵያ ጠፍቶ ሰላም ሰፍኖ ፍትህ ነግሶ የምናይበት አዲስ ዓመት አድርግልን እስከመቼ በሰው ቤት ጓዳ ይብቃቹ በለን ኢላሂ
@maymounaabdllah4993
@maymounaabdllah4993 4 года назад
Amiiiiiin👍👍👍😘
@ayoutube5185
@ayoutube5185 4 года назад
አሚን የረብ ለአለክ አየልውበይ
@husseinhassen263
@husseinhassen263 4 года назад
ክክክክክክ
@kedhabshawet2749
@kedhabshawet2749 4 года назад
Amiiiin
@user-mo9ug8kc4s
@user-mo9ug8kc4s 4 года назад
Amin yene konjo in sha Allah sehih leallah minm yemisanew yelem
@zenebusemaw7185
@zenebusemaw7185 4 года назад
እውነት ሞት ባይኖር ኖሮ ይቆጨኝ ነበር መድሐኒያለም ክርስቶስ የሰማይ ቤቴን እንደዚህ ያሳምርልኝ ሌላ ምንም አልልም
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 4 года назад
ትክክል
@senaitmolla4870
@senaitmolla4870 4 года назад
AWEN
@user-yr1xf1ue4g
@user-yr1xf1ue4g 4 года назад
ትክክል
@yosephkassa1530
@yosephkassa1530 4 года назад
አንቺ ደፋር የሰማይ ቤት ከምድር አይወዳደርም ሰማይ ቤት በሠዉ አአምሮ ያልታሰበ በሰዉ እጅ ያልተሠራ እግዚአብሄር ለሚወዱት ያዘጋጀዉ ነዉ
@andutedla2460
@andutedla2460 4 года назад
Amen
@ssa6517
@ssa6517 4 года назад
የምድር ሣይሆን የሠማይ ቤታችን ያማረ ይሁንልን ሺ አመት ላልኖር
@najata.medeya2225
@najata.medeya2225 3 года назад
Amena Amena
@hayaludegamlak5560
@hayaludegamlak5560 3 года назад
Yhe kebad yehone ye senefoch were nw 😭😭😭😭
@hanayoutube4254
@hanayoutube4254 3 года назад
Fact smh🤦🏽‍♀️ I ain't live a million years
@elisayimer2910
@elisayimer2910 3 года назад
ትክክክክክክል የመጨርሻው ዘመን ደርሶል አትግዙ ማለቴ ሳይሆን እግዚአብሔርን እናስብ
@hayaomar8089
@hayaomar8089 3 года назад
አሚን
@rabiayimam1327
@rabiayimam1327 3 года назад
18 ሚሌዉን አላህ ይሥጠኝ እጂ ግማሹን ለደሀ ግማሹን ለኔና ለቤተሠቡች ነበር የማረገዉ እዚህኖሩክ ትንሺ ደሣሣኖሩኩ ያዉነዉ ዋናዉ ጤንነትና ፋቅር አላህ ሥሠጥነዉ
@hananfuad3234
@hananfuad3234 2 года назад
በቃ ሲሰጥሽ እንደኒያሽ ታደርጊያለሽ አሁን እዚ ለድሀ ሰጣለው ስላልሽ ሰው ምን እንዲጠብስ ነው ሆ! ምንም ስታረጊ ለአላህ ብለሽ
@Samteshome88
@Samteshome88 4 года назад
18 ሚሊየን ስንት ዜሮዎች እንዳሉትም አላውቅም 🥴🥴🥴
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 4 года назад
Kkkkkk
@zeharabintabdu3095
@zeharabintabdu3095 4 года назад
ክክክክክ
@imanmohamed2653
@imanmohamed2653 4 года назад
በጣም አሳቀኝ what a comment
@hayettsagaye6409
@hayettsagaye6409 4 года назад
ክክክክክክክክክክ
@hayettsagaye6409
@hayettsagaye6409 4 года назад
18,000,000,000 ☝☝☝☝☝
@user-vb1xc6cw9r
@user-vb1xc6cw9r 3 года назад
የምድሩ ምቾት ምንም አይሰራም ቢያምር 2000 አምት አትኖርም የሰማዩ ቤትህ ይምርልኝ በላ ነገጥለህው ነው የምትሄደው ጌታሆይ የሰማዩ ቤቴ አሳምርልኝ አባባ 👐👐👐👐🙇🙇🙇👉አትርሳ
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 2 года назад
የለኝም አትይም
@Helensibhat135
@Helensibhat135 3 месяца назад
እውነት ነው
@user-ko9kx1et6w
@user-ko9kx1et6w 4 года назад
በመጀመሪያ እኳን አደረሳቹሁ ሲቀጥል ቤቱ ማሻላህ ነዉ ያምራል ግን ለኛ አይሆንም ያመናል ክክክክክክ እኔር የጭቃዉም ጠሮብኛል የሠማይ ቤታችን አላህ ያሳምርልን ዋናዉ ያነዉ
@user-ww6to9cr6i
@user-ww6to9cr6i 3 года назад
ምን እስጨነቀን። መቶ ለማይሞላ እድሜ
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 3 года назад
አብሽሪ የጀነትን ቤት ሸልሜሻለሁ በዱአ አሚን በይ
@user-mw9oq5du1s
@user-mw9oq5du1s 3 года назад
ጓደኞች ያምራል ያኢላሂ ከመልካም ባል ጋር ጡሩ ቤት ያረብ ከንተ ከማያልካዉ ከጡሩ ባል ጥሩ ቤት ስጠኚ
@fatimayousef3333
@fatimayousef3333 4 года назад
18 አይኔን እና ጀሮየን ተጠራጠርኩት ሀሀሀሀሀ የ300 መቶ ሽ ቤት መግዛት አቅቶኛል ይቀልዳሉ እዴ
@wudneshayele8614
@wudneshayele8614 3 года назад
300 ሽ ብር ቤት አሌ እንዴ ብኖር እኔ አሁን እጋዘለው
@fatimayousef3333
@fatimayousef3333 3 года назад
@@wudneshayele8614 ሀሀሀሀሀ አሁንማ ጠፋ ፊት ነበር
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 4 года назад
ቤቱ በጣም አሪፍ ነው ግን አንድቀን ቄሮ አይኔን አመመኝ ብሎ ተነስቶ አመድ ለሚያደርገው መግዛትም ያስፈራር ሰው እየሸጠ እየለቀቀ ነው
@Ethiozefennews
@Ethiozefennews 4 года назад
Idiot
@user-qg6cf9uq5d
@user-qg6cf9uq5d 4 года назад
😂😂
@foziamangistu9805
@foziamangistu9805 3 года назад
Sheto Wadet Eyahedanewu?
@wmwhim7944
@wmwhim7944 3 года назад
ቄሮ ያቃጥለዋል፣ አቤበ አዳነችም ልትነጥቀን ትችላለች፣ አዲስአበባ የአዲስ አበባዎች ሲሆን እንገዛለን እናመስግናለን
@ytt4776
@ytt4776 3 года назад
🤣🤣eko
@yetsigeabebaeshet788
@yetsigeabebaeshet788 3 года назад
🤣🤣🤣🤣 Temechetoghnal
@mezerethbadr1605
@mezerethbadr1605 3 года назад
ቤቱ በጣም ያምራል. ያማረን ሁሉ ግን እይሆኑም. ግን እንደዚም አይነት ቤት ችዬባልገዛም ባአቅሜ የገዛሁትን ቤት ይባርክልኝ፣ ፍቅር ዬበዛባት፣ ከሰላም በላይ ዬላም እና ሰላም እና ጤናን አብዝቶ በሕይሆት እስካለው ድረስ፣ መጨረሻሄ ደግም ከዚም የተሻለና ያማረ ቤት እስከዘላለም የምኖርባት ከፈጣርጋር ነው።
@adengerma2005
@adengerma2005 4 года назад
ዋው ነው ኤርሚ እውነት ለመናገር ብገዛው በጣም ደስ ይለኝ ነበር አልተገጣጠምንም ቤቱ ከልቡ ቤት ነው ለማንኛውም በአዲሡ አመት እገዛለው ካንተው ፀዳ ያለ ቤት ።
@basirbasir7995
@basirbasir7995 3 года назад
18 ሚኪዬን ብር እቤት ከምገዛ ለደሀ አብልቼ የሰማይ ቤቴን ባሳምር ይሼለኛል።
@asterzenebe847
@asterzenebe847 4 года назад
ሲሞቱ የት ነው እሚቀበሩት እኔ ማርያምን አልፈልግም ቢኖረኝም ስንቱ ወገኔ ሜዳ ላይ ተብትኖ ምን አይነት ህሌና እዚህ ቤት ያኖረኛል ግን እግዚአብሔር ልቤን ስለሚያቅ ነጭ ድሀ አድርጎ ነው እሚያኖረኝ ጦናዬን ሰቶኝ
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 года назад
Menam salelash naw ende matsbew binorsh norow
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 3 года назад
በጣም እማምላክን የሰማይ ቤቴ እንደዚህ አሳምርልኝ አምላክ ሆይ
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 года назад
@@ተመስገንጌታሆይ 18 million eko tinesh naw v8 makina erasu 13 million naw
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d 3 года назад
ደስ ይላል ። ሰው ባማረ ቤት መኖር መልካም ነው ያርግለት ግን አንድ ቀን ማረጁ አይቀርም ሰውም መሞቱ አይቀርም ገፋ ቢል 70 እና 80 ከዛም በታች ነው ። ከዚህ ያለፈ እግዚአብሔር ያዘጋጀልን ቤት አለ የማይፈርስ የማያረጅ። ይህ ሁሉ ብር ቢኖረኝ ስንት ያጣ አለ ምኞቴ ይህ ነው ላጣ መስጠት በቃ።
@abdurahman2086
@abdurahman2086 3 года назад
በአላህ ፍቃድ ስመጣ ውደአገር እገዛዋለው እንሻ አላህ
@user-fp1um5gb4v
@user-fp1um5gb4v 3 года назад
የምድሩ ቤት እንዲህካማር የሠማዩማ እንዲት ያምራል!!!
@muyetube73
@muyetube73 4 года назад
ያራብ ሳዉ ኣንተን ራስቶ ለዱንያ ብሎ ዎይኔ ይላል ላኔ ጤና, ፍቅር ራጅም እድሜ ና አንቴን የሚት ፈር ጡሩ ሴት ስጤን እንሻላ; ሁሉም ርዝቅ በአንተ እጅ ነዉ. የሰጣኝም አላሃምዱልላህ
@dook3087
@dook3087 3 года назад
አላህይስጥህ
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 4 года назад
ያረብ ይሄን ቤት እምገዛበት አንተን እያመለኩ ሞላ ጎደለ ቀርቶ እርፍ እምልበት አድርግልኝ🤲 ግን ብር የለኝም አንተኑ ነው አሏህ እምከጅለው ❤አምሮኛል ግን በጣም
@lulitaifetaif7
@lulitaifetaif7 4 года назад
እኔም የምለው አላህዬ ሰጠኝና ገዘረቼ ከነቤተሰቦቼ ልኑርበት ያረቢ
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 4 года назад
@@lulitaifetaif7 ይሰጠናል እሱ ሞልቶታል ኢንሻ አላህ
@user-fr8xb1wk6y
@user-fr8xb1wk6y 3 года назад
ፈጣሪ ስንትአለዉ አያልቅበትም ከአላህ ተስፋ አልቆርጥም አላህየ የኔያረግልኝይሆናል
@agddag4626
@agddag4626 3 года назад
ሎተሪ እንዲደርሰኝ ፀልዩልኝና ልግዛው!!!!
@user-kh1zi6ok7r
@user-kh1zi6ok7r 3 года назад
😱🙈🙉🙉🙉
@user-mm9ej1dp2n
@user-mm9ej1dp2n 4 года назад
ዋው እንዴት አባቱ ያምራል አንደኛ ነው ያረብ እንደዚ ውብ የሆነ በት ያለው ባል ወፍቀኝ ያለ ድካም ድሎት የለመና
@user-xd1ii7jf4s
@user-xd1ii7jf4s 4 года назад
ይወፍቅሽ ግንእዱኒያየተውሶመሆኗንአትርሽ አኼራችንንአላህያሳምርልን የአኼራቤት በዳይመድየተሰራ እኮነው አላህይወፍቀን
@user-fr4hb9qn4g
@user-fr4hb9qn4g 4 года назад
ለደሀውስ ሆሆሆሆሆ ለሀብታሞች ብቻ የሚሆን ነው የምታቀርብልን
@alphahomelisting9916
@alphahomelisting9916 4 года назад
ሌሎች ቤቶችን የሚፈልጉ ከሆነ የእኔን channel ይፈትሹ
@deee8032
@deee8032 3 года назад
ባሁን ግዜ ኢትዮጵያ ሁሉ ነገር አይቅርብን በአስራ አምስት ቀን የሚፍርስ ነገር ይሰሩና ያዙን ልቀቁን ነው ደሞ ማያበዙት ኮተት የለም
@zebibayusuf3747
@zebibayusuf3747 3 года назад
Yuý1
@elsabethmamo639
@elsabethmamo639 3 года назад
I love it! I live in America. When I want to back I will contact you. But I can share your video with friends. God bless you!
@abayteshome5079
@abayteshome5079 3 года назад
እገዛዉ ነበር ግን ይህን ሁሉ ማን ሊያፀዳዉ 😄
@user-ez1nn6xg9x
@user-ez1nn6xg9x 3 года назад
እ 18 ሚሊየን ጆሮየ ነው ልበል በስተት መሆን አለበት
@hayathi5704
@hayathi5704 3 года назад
አይዞኝ እኔም ጆሮዬ መስሎኝ ነበር
@user-lt8pn7ef2g
@user-lt8pn7ef2g 3 года назад
ወይ ጉድ18 ሚሊን ካለኝ መቼ ከመዳም ጋር እዳረቃለሁ ሆይ
@hayathi5704
@hayathi5704 3 года назад
@@user-lt8pn7ef2g እኮ አይዞዋቹ
@muleman9590
@muleman9590 3 года назад
Wagawn sxebk neber 18 kante ayehut mn eseralew lwxaa
@selimtube404
@selimtube404 4 года назад
እዚሁ ምቾትን ጠግበን እንመለሳል ስላስጎበኘከን እናመሰግናል የሄ አረብ ሀገር እራሱ የሀብታም ቤት ብቻ ነው እንድህ የሚሆነው እ ናም የጭቃ ቤት አሳየን ወደ ክፍለሀገር ሂድና የኖርንበት ነው አይገለንም
@hanatakele4976
@hanatakele4976 3 года назад
ዋውው ቤት ብሎ ዝም በህልም የሚታይ እንጅ የማይታሰብ
@mengistuzelalem5191
@mengistuzelalem5191 2 года назад
በርታ አገራችንን ሰላም ያርግልን እንገዛዋለን።
@nabittamam7146
@nabittamam7146 4 года назад
ሰለም ዘመነዊ ቤት የምሰረ አነጢ ከለ ፈልግልን
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 3 года назад
ወላሂ ቤት ብሎ ዝም ነው ማሻ አላህ ግን ዋጋው ያንቀጠቅጣል ስንት አሉ በመንገድ ዳር የሚተኙ እኔ አላህ ቢሰጠኝም አልገዛውም🤕
@enatbabey2776
@enatbabey2776 3 года назад
በጣም ያምራል ደግነቱ መጀመርያ ከማየቴ በፊት እንደማልመኘዉ ልቤን አሳምኘ ነዉ የጀመርኩት
@babyapp6180
@babyapp6180 2 года назад
181000$ Malet IkO new Belew
@Tube-jm8wl
@Tube-jm8wl 3 года назад
እድሜ ልኬን እራሱ ብሸቅል ይህን መግዛት የማይታሰብ ነው ግን ያበደ ነው
@Semu152
@Semu152 3 года назад
Mashalla batame yamirali beetu 18 million shaqala kayeti amatali
@redetberhanu434
@redetberhanu434 4 года назад
እንዴት አባቱ እንደምያምር ዋው ነው ብር ካለ በሰማይ መንገድ አለ አይደል
@fndishatube747
@fndishatube747 3 года назад
ያ አላህ ቤቴን ስራልኝ እና ለሀገሬ አብቅተኸኝ እናቴ ጋር አገናኘኝ
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 3 года назад
አገሬ ገብቼ ንስሃ ገብቼ እደሚባለው ለንስሃ ሞት አብቃኝ ነው ምለምን ። ድሮ ከመላው ቤተስ ጎረቤት ጋር ምድጃ ከበን በትልቅ ብረት ምጣድ ቶሎ እየተቆላ አይ ያለው ፍቅር ይገርሜል እስው አገር ቴንሽን ያለው ቪላቤት ገብቼ ልጮክ ብሬን ይዜ ወደ አገር ቤት
@tube3507
@tube3507 4 года назад
ማሻ አላህ ኦ አማረኝ እስኪ ግዙልኝ 😍ኦ ብሩ አዙሮ ይደፋል
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 3 года назад
ቆንጆ ነዉ ግን አንድነገር ልጠይቅህ ከችግር ነፃ ነው / ከኢሀዲግ እጅ ነፃ የሆነ ነው ምናልባት ሽጠዉ ለማምለጥ እንዳይሆን !! በነሱ ቦታ መግባቱ ከባድ ነው !!! ይህን ማወቅ እፈልጋለሁ
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 года назад
18millon eko manem nagade alew
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 3 года назад
okay so i will starting business to make 25 million even better 👍
@emmadali38
@emmadali38 3 года назад
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
@tigstbelay8658
@tigstbelay8658 4 года назад
በህልሜ ገብቸ አደርኩ ብታምንም ባታምንም ሰሞኑን ሎተሪ እሞክራለሁ አባት እስኪደርሰኝ ጠብቁኝ
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 4 года назад
Hhhhhh
@hyatehyate2922
@hyatehyate2922 4 года назад
kkkk
@wagentube8663
@wagentube8663 4 года назад
አይይይይይይይይ ኤርሚያስ እስኪ እኔንም በዚህ ዋጋ የሚገዛኝ ካለ ሽጠኝና ብሩን ስጠኝ
@hannayotube7817
@hannayotube7817 4 года назад
ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን
@user-kc7jc1ie3o
@user-kc7jc1ie3o 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂አታስቀኝ ኩላሊትህ ያወጣደሆንሽጥ
@Eminetn
@Eminetn 3 года назад
አ አ ውስጥ በሳምንት አንድ ቀን ነው አሉ ውሀ ሚመጣው ሽንት ቤት ሻወሩ ጄኩሲሙ ለፎርም ብቻ ነው ወይ
@amelmesfin5003
@amelmesfin5003 Год назад
አ😂😂😂
@ethiopiakabou6475
@ethiopiakabou6475 3 года назад
በብድር አይሰጡም ይሄ በብድር ነው እንጂ አይቻልም እንደው አስራስምት ብዬ መፆፍ አቃተኝ
@techawatch
@techawatch 3 года назад
እውነት ለመናገር ቤቱ ሀሪፍ ነው ቦታውም ቆንጆ ነው ግን አቅም የለም ያላችሁ ግዙት ስትገዙ ግን ዘርፋችሁ ሳይሆን በላባችሁ ሰርታችሁ ያገኛችሁ ብቻ።ህዝብ አስለቅሳችሁ ሙስና በልታችሁ የምታገኙት ገንዘብ መጨረሻው አያምርም የህዝብ ግፍ እግዚአብሄር ወይ በልጆቻችሁ ወይ በራሳችሁ ይቀጣችኋል ደስታችሁ ዘላቂ እንዲሆን ሰርታችሁ ጥራችሁ ግራችሁ አግኙ።
@lakewalemu7163
@lakewalemu7163 3 года назад
Very expensuve!
@user-ux7lh2yl6h
@user-ux7lh2yl6h 3 года назад
ኤርሚ ግን ለኛ ለሸቃላ የሚሆን ለምን አታቀርብልንም እኛ ይሄን ለመግዛት አቅም የለንም
@user-tq8cd5sk6t
@user-tq8cd5sk6t 3 года назад
ያረቢ አላህ ይስጠን ምንይሳነዋል እሱ አይቸግረወም
@danieagle9672
@danieagle9672 3 года назад
The background sound is so disturbing !
@hf.l.y5412
@hf.l.y5412 3 года назад
Around £360 to 400 you can get nice three or four bed room with nice two bathroom and ofcourse kitchen.
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 года назад
ሰዋችዬ መሬቱን ግዙ እንጂ ይሄንን ያህል ብር አይፈጅም ጎበዝ ዲዛይነር አሳምሮ ያሰራላችኋል ከመግዛት መስራት ይቀላል አ.አ በተለይ ዘረፋ ነው
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 года назад
Mahal ketam eko naw kazi btach falgesh nabet
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 4 года назад
ወይኔ አደለም በውኔ ሊኖረኝ በህልሜም አላየውም አተዬዋ ቤቱግን የለለነው ውይ ፈጣሪንእስኪ ይህ ገዝቶ ላግባሽ የሚል ባል አምጣ እናከስደት እኔም ልውጣ እህህህህ🤔🤔😉😉😉
@user-sd8ku9zo3d
@user-sd8ku9zo3d 3 года назад
ቆይ ቢቀርስ ይህንን ያክል ብር ገዝች ብሞት ይሽው ልሄድ ነው ወይስ ሊቀር ይልቅን ለዱኒያ በትንሹ መኖር ይበቃል ሌላውን ለሰደቃ መሰጠት ይሻላል ለነገው በአኬራ እድናገኝው ማድርግ አለብን💝💝💝💝💝💝💝
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 года назад
Sinoresh atrgewm zem bey
@miltamilla9866
@miltamilla9866 3 года назад
በስማም ቢወጣበትም አይቆጭም ገራሚ ቤት ሊያውም ማሀል ከተማ ምናለ ቢኖረኝ
@solihabesha722
@solihabesha722 4 года назад
የመዳም ቤትም እንደዚህ አያምር
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 3 года назад
አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት መግዛት ያስፈራል
@solihabesha722
@solihabesha722 3 года назад
@@usahandsoffethiopia.9906 በጣም
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 3 года назад
እረ ስንት ቤት አለ ያበደ ቤት የመዳም ቤት አንቺ ያለሽበትን እንጃ እንጂ
@etetewami9042
@etetewami9042 2 года назад
በጣም አጓጓህኝ በጣም ቆንጆ ነው
@user-pk4lh8gz3g
@user-pk4lh8gz3g 4 года назад
ኤርሚየ ምርጡ ሰዉ ከልብ እናመሰግናለን ቆንጆ ቤት ነበር ብሩ ቢገኝ። እኔ ምልህ አስኪ ፕሊስ መልስልኝ በአንድ ሚሊየን ቦታ ገዝቸ ነበር። እንደነዚህና መሰል ቪላዎችን መስራት ፈልጌ ነበር እስኪ እስከ ስንት ይፈጃሉ የቪላ ቤቶች !? ማለቴ እንደዚህም ብዙ ክላሶች ያሉትም ባይሆንም ትንሽ ቪላ የሚባለዉ ቤት እስከ ስንት ይፈጃል ብሊስ መልስልኝ ኤርምየ። እንድሁ ኮመንተሮችም መልሱልኝ ዉዶች
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 3 года назад
ዋውወወወወወወ ያምራል በጣም መጣው
@emab6627
@emab6627 3 года назад
Looks nice
@itsmydam7046
@itsmydam7046 3 года назад
አይ ዱንያ ነገ ይሕ ሑሉ እዳልነበር ሊዴርገዉ😭አልሐምዱሊላ
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 4 года назад
ወይኔ አንተ ጉድ ነው ብቻ እውነት እኛ የምንኖርባት አገር አስራ ስምንት ሚሊየን የሚሸጥ ቤት ይኑር ወይ ገንዘብ እንዴት ቀብጠሻል የሚገርም ነው
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 года назад
Hule hager million bet ale amrica 190 million dollars ymewta sle y hantamchu
@maritu1983
@maritu1983 3 года назад
Ewnteshen new
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 3 года назад
Indezi ayinet bet yemigezaw wey balesilxan wey leebaa naw inji lefto xiroma mache yihonal?
@sumeyamerturrr2319
@sumeyamerturrr2319 4 года назад
ወላሂ ላለዉ ሰዉ በጣም እርካሺ ነዉ
@yordistube3715
@yordistube3715 3 года назад
Waw Yemiamr Bet!!!! 🤩
@hawaimam5342
@hawaimam5342 3 года назад
አሏህ ባላቸዉ ከሚብቃቁት ያድርገን
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw 3 года назад
ሚልዮን መጫወቻ የሆነበት ሀገር ኢትዮጵያ
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 года назад
Koy kazi btach sent endhon fslgachu naw
@saifalburj
@saifalburj 4 года назад
Madame nagratalaw Gen milin Rekshnawo wolaii lalawo saw batam tensh nawo Chigeruu ingaa Shakalaa Ba Arab agar yalut Huluu tadamiroo 8miliyeen yelanem enkuwan 18milion yikrnaa FATARI La HULACHIN yizanelin Janat yiofkan senmott😭😭😭🙏🙏🙏
@WosilaKadir-mg6sh
@WosilaKadir-mg6sh Год назад
ማሻአላህ ሲያምረ❤❤
@hawamohammed5391
@hawamohammed5391 4 года назад
እራሴን አሞኛል ብሩን ስትናገሩው
@user-ev6ij7pv5i
@user-ev6ij7pv5i 3 года назад
እንደ እውነቱ ከሆነ ቤቱ ከልቡ ቤት ነው ግን ምን ያደርጋል ያን ሁሉ ብር ከየት ይመጣል
@semdawit
@semdawit 3 года назад
Hi Please prepare for all ur presentation give us a short shoot , price in terms of Birr and Dollar, area , location, Date of Establishment. Most of the time here in Western people doesn’t have time to watch all ur videos and also what do u think about those peoples the have difficulty of listening. So please give us on intro a brief summary by making a table
@fierbelachew6936
@fierbelachew6936 4 года назад
ውጋውን ብትነግረን ጥሩ ነበር
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
18 000 000 አስራ ስምት ሚሊዬን
@user-dq1hx6yx5s
@user-dq1hx6yx5s 4 года назад
ወይ ጉድ ሲፕል ኑሮ መኖር ለሚፈል ብሎ ቁጪ ቀልደኘ
@senaitkidane1738
@senaitkidane1738 4 года назад
Please!!! Paint the kitchen cardboard white !!!! They look so old.
@hayathi5704
@hayathi5704 3 года назад
እኔምልክ በዱቤ ይሸጣሉ እዴ ክክክ ከሸጡ 1 ሳምን ተቀምጬ አልገዛም እላቹዋለው ምክንያቱም እንካን ይሄን ሚያክል ቤት ሚገዛ ብር ሊኖረኝ ይቅርና እኔም ቢሸጡኝ ያናህል አላወጣም
@astewayabulemimiabule5427
@astewayabulemimiabule5427 3 года назад
Kkkkk
@أممعاذمنهجالسلفية
ከከከከከከየረበሳቅሞትኩ
@hayathi5704
@hayathi5704 3 года назад
@@أممعاذمنهجالسلفية እናት ሳቁ ምን አለባቹ
@SuperMan-go8gr
@SuperMan-go8gr 3 года назад
አይይይይ እስኪ ለኔ አድ ክለሥ ሡሩልኝ በጨት የተሠረለ ይበቀኘል
@lolhaioar4081
@lolhaioar4081 3 года назад
ክክክክክክክ ወይ ጉድ በጣም እርካሽ ነው እንዳያመልጠኝ
@girmatekle3230
@girmatekle3230 Год назад
ዋጋ ካልጠቀስክ ምን ዋጋ አለው ። እኔ ትልቅ ቤት ትልቅ ግቢ አልኝ ሽጨ ሌላ መግዛት እፈልጋለሁ ዋጋውን ሳላቅ እግሬን አለነሳም ።የእኔንም ዋጋ ካልተነገረ አ.አ ያለ ደላላ በሙሉ ምቆሚያው እኔ ቤት ሊሆን ነው ዋጋው ከታወቀ ግን 70% ይቀንሳል።
@user-em9fj1vj1i
@user-em9fj1vj1i 4 года назад
ወይይ ያረብ ላተምንም አይሳንህም ይሄቤት የነ፭ አድርገዉ ያአላህ
@rawdamehammedalhamdulila36
@rawdamehammedalhamdulila36 4 года назад
ውይይይይይይይ ወንዶች እንደዚህ ያለ ቤት ያላቸችሁ ምንም ሁኑ ምንም አገባችሇለሁ አሁንኳ ብትመጡ ጨርቄን ማቄን ሳልል ነው የማገባችሁ ስላችሁ በመረጃ ነው አቤት ሲያምር ክክክክክክክክክክክክክክክ
@KedijaMohammed-ny9lc
@KedijaMohammed-ny9lc 3 года назад
መልክሽ ከሞናሊዛ ይበልጣል........ አቦ ጎንበዝ ብለሽ ተመሪ እንደ እናቶቻችን አታስቢ
@shitunsran9092
@shitunsran9092 3 года назад
Betam yamral enamesegnalen
@Eminetn
@Eminetn 3 года назад
የአቦ ፀሀየ ቤት መሆን አለበት 😀
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 года назад
Yhe eko tar bet naw 18millon eko ewnt lmnger bhun sat buzm ser ayseram
@aselefechdebebegesa97
@aselefechdebebegesa97 3 года назад
Bet shiche wedkulal weyane eytale eyehede new meberat wna weha saynor min ytekmal ????
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 года назад
በጣም ውድ ነው።
@frayroston7028
@frayroston7028 3 года назад
Betam arif kolbch yale bet. Des yelal. Thank you for sharing.
@Ebcss72
@Ebcss72 3 года назад
በዛ
@zaydetigest4536
@zaydetigest4536 3 года назад
ስንት. ነው. ያልከዉ. ለመጀመርያ. ጊዜ. ይህን ቁጥር. ስሰማ
@lidiyaworkneh3968
@lidiyaworkneh3968 2 года назад
Tebarek abo
@meazamedlock6134
@meazamedlock6134 3 года назад
I like the house, but only the muster bedroom only has closet what about the other two bedroom?
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 3 года назад
ካአየውት ኢበቃኛል እዚህ ቤት ብገባም እንቅልፍ አሂወስደኝም ደሳሳው ጎሆጆዬ ናይ ምቾት የምስጠኝ እናመስግናለን
@መዲናዩቱብ-ከ6ተ
@መዲናዩቱብ-ከ6ተ 3 года назад
ስንት ነው እሚሸጠው
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 4 года назад
ቤቱ ምርጥ ነው ግን ቦሌ መሀል ሁለት አፓርትመንት ገዝቶ በዶላር ታከራየዋለህ
@abayneshhassen976
@abayneshhassen976 3 года назад
በየትኛው መብራቶ ነው የምናሞቀው ውሀውን ቤቱ ቆንጆ ነው።
Далее
The Most Elite Chefs Ever!
00:35
Просмотров 8 млн
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49
The Most Elite Chefs Ever!
00:35
Просмотров 8 млн