Тёмный

#የሞጣ_ሰማይ 

Minber TV
Подписаться 582 тыс.
Просмотров 165 тыс.
50% 1

#Mota #Masjid #4in1 #Ethiopian_Muslims
#Copyright @MinberTube
t.me/joinchat/...
ግጥም፡ ሙሐመድ ፈረጅ
ድምጽ፡ ኪላ ስቱዲዮ
ፕሮዳክሽን፡ ሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን
ያመሻሽ ሰደድ ከሩቅ የሚታይ
ደም ከለበሰው ከሞጣ ሰማይ
ደጀ ሠላሙን በእሳት አጋይቶ
ሲያሰማ አደረ ማኅሌት ቀረርቶ።
ጀምበር ማዘቅዘቋን በናፍቆት ጠብቀህ
ነጥለህ ማገድከኝ እሳት አሰልጥነህ
ከየት የመጣ ልማድ ከማን የተዋስከው
ባልንጀራን ማንደድ ለጧፍ በለኮስከው
ለምን
አረ ለምን
ከቶ ለምን
ግን ለምን
ምን ያለ ልብ ነው ቂም አዝሎ የኖረ
ካራጁ ለዋለው ረመጥ የቸረ
እቶኑን ሸሽጎ ጥርሱን አሳይቶ
በቁም የሚያቃጥል ጀምበርን ሸኝቶ።
ለምን
አረ ለምን
ከቶ ለምን
ግን ለምን
ያመሻሽ ሰደድ ከሩቅ የሚታይ
ደም ከለበሰው ከሞጣ ሰማይ
ቤተ መቅደሱን ጨክኖ አጋይቶ
ሲፎክር አነጋ ሲያቅራራ አምሽቶ።
እንዴት ተክነኻል በእሳት ዳንኪራ
በቅኔ ዘረፋ በፍም ጦር ውርወራ
የሰውነት ወጉን ትላንትን ዘንግተህ
ልክህን አየሁት የእሳት ራት ሆነህ።
ለምን
አረ ለምን
ከቶ ለምን
ግን ለምን
የጫርከው እንዲከስም ሳታቃብል ውሃ
ባረክከው ምሽቱን በችቦ አመኃ
የዘመናት ወዜን ኑሮዬን ስትነጥቀኝ
እጅህን እንዳልይዝ ሃገሬ አስጨነቀኝ።
ለምን
አረ ለምን
ከቶ ለምን
ግን ለምን
እሰይ ደስ ይበለው ስለቱ ሰመረ
እንኳን የሰንበቱ ያዘቦቱም ቀረ
ላቱን ደጅ አስጥቶ ጌታውን ተማምኖ
ማር ሲያዘንብ አመሸ ታህሳስን አጥኖ።
ለምን
አረ ለምን
ከቶ ለምን
ግን ለምን
ማዕበልን ላቆመ ሳር ቅጠል በጥሶ
ግብሩን ሳይዋሱ መሸለም ደግሶ
የክብሪት ጨዋታ እብደት ወይስ መላ
በርቶልኛል ማለት አገር ተቀጣጥላ
እናት ተቀጣጥላ።
ሃገሬን ብዬ እንጂ እሷን አስበልጬ
መች ፈርቸ አውቅና ለቃንቄ ደንግጬ
እምነቴን ብዬ እንጂ ወላፈን የበላኝ
ጎሊያድን ለመጣል እኔም የዳውድ ነኝ።
ለምን
አረ ለምን
ከቶ ለምን
ግን ለምን

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@sadasadaa4186
@sadasadaa4186 4 года назад
ወላሂ ከመስጊዴ መቃጠል ይበልጥ የጨፈሩትን ሳይ ንዴቴን መቆጣጠር አልቻልኩም ያረብ ያረብ ከማለት ውጭ የሰው ልጅ ምን አቅም አለው ያረብ
@rizwanzaheer1220
@rizwanzaheer1220 4 года назад
ሳህ በጣም ያናዳል
@fatumakedir5196
@fatumakedir5196 4 года назад
በጣም ያሳዝናል
@ድኔከሚደፈርእኔልሁን-ቐ7አ
እኔማኮ በደንብ ያየሁት የመጀመሪያ ቀን ብቻ ነው ከዛ ወዲህ አይኔን ገልጨ ማየት አልችልም
@hayat.712
@hayat.712 4 года назад
በጣም 😥😥
@zahrazahraaa2692
@zahrazahraaa2692 4 года назад
Betam newu yizegnenal
@eliasabdu8755
@eliasabdu8755 4 года назад
ጡንቻህ ሳይፈረጥም አከብርሀለው ብትለው የፈራኸው እንጂ ያከበርክ አይመስለው መደራጀት ዋጅብ ነው።
@zedroma
@zedroma 4 года назад
Yap
@faezaib4843
@faezaib4843 4 года назад
!መጤናቹ አሉን እኛም ተቀብለን ኖርን!!!ዝምታችን እንዲህ ዋጋ አሰከፈለን😢!!!የአላህ ቤት #የሙስሊሙን ህልውና አጋይቶ ጭፈራ?? ከዚህ በላይ ንቀት እንዴት ሊሆን ይችላል??
@ሀዩነኝየኡመርእሕትዩቱብ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማር
@بنتمحمدعلحمدلله
@بنتمحمدعلحمدلله 4 года назад
በጣም ወላሂ በዛብን ስቃይና መከራ
@ስንታየሁእድሪስስንታየሁ
ያርብ ግን ለምን ያርብ ምን አይነት ጨቃኞች ናቸው ግን መስጅድን አቃጥለው ምን ተጠቀሙ ሙስሊም ምንጊዜም ሙስሊም ነው ሙስሊም በመሆናችን አልሀምዱሊላህ ፡ለናተም አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ብታቁ ኖሮ የአላህን ቤት የአላህን ቃል ቁራአንን አቃጥላችሁ ባልጨፊራችሁ ነበር ።
@emra.aswabemranaswab9368
@emra.aswabemranaswab9368 4 года назад
እኔስ አልቻልኩም
@ሉሉወሎየዋ-ኰ6ዐ
@ሉሉወሎየዋ-ኰ6ዐ 4 года назад
በጣም ያማል ወላሂ እፍፍ
@cherekatube9856
@cherekatube9856 4 года назад
ሀገሬን ብዬ እንጂ እሷን አስበልጬ መች ፈርቼ አውቅና ለቃንቄ ደንግጬ እምነቴን ብዬ እንጂ ወላፈን የበላኝ ጎሊያድን ለመጣል እኔም የዳውድ ነኝ ለምን እረ ለምን ከቶ ለምን ግን ለምን
@ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا
መሃመድ ፈረጅ ማሻ አላህ የግጥም ብቃትህን ሳላደንቅ አላልፍ ሁሌ ታስደምመኛል ለምን ? አረ ለምን? ከቶ ለምን አረ ለምን?? ሲፎክር አናጋ ሲያቅራራ አንግቶ😭😭😭😭
@fatumakedir5196
@fatumakedir5196 4 года назад
😢😢😢😢😢
@HS-cj2xe
@HS-cj2xe 4 года назад
☝😭😭🕌
@Mohammed-ot9ks
@Mohammed-ot9ks 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭
@kediramaraw4632
@kediramaraw4632 4 года назад
እሰይ ደስ ይበለው ስለቱ ሰመረ እንኳን የሰንበት ያዘቦቱም ቀረ
@kediramaraw4632
@kediramaraw4632 4 года назад
እሰይ ደስ ይበለው ስለቱ ሰመረ እንኳን የሰንበቱም ያዘቦቱም ቀረ
@tube3979
@tube3979 4 года назад
ምን ያለ ልብ ነዉ ቂም አዝሎ የኖረ ካራጁ ለዋለዉ ረመጥ የቸረ እቶኑን ሸሸጎ ጥርሱን አሳይቶ በቁም የሚያቃጥል ጀንበርን ሸኝቶ 😢😢😢
@መኖርክያኖረኛል
@መኖርክያኖረኛል 4 года назад
ለምን ኧረ ለምን ከቶ ለምን ግን ለምን ያአላህ አተው ፍረደን ያረሂም
@sherifali3676
@sherifali3676 4 года назад
በዱኒያ ቢያዘገየው ዱኒያ አይቀርም
@የቢላልዘርነኚያዉምሀበሻአ
አወወላሂ ልቤነዉየተሠበረዉ.
@sofiaadam1388
@sofiaadam1388 4 года назад
Amen
@a-negnewnatinfelaginegn288
@a-negnewnatinfelaginegn288 4 года назад
lemin er lemin keto lemin gin lemin 😭eeeeeee😭😭😭ant firad ya malik yaa somead💔
@vbg7145
@vbg7145 4 года назад
እረለምን ከቶ ለምን አላህ ይፍረድ ሁሉን አዋቂ የሆነው
@HS-cj2xe
@HS-cj2xe 4 года назад
እኔኮ የሚስለቅሰኝ ጭፈራ ቸው እረ ለምን እረ ለመን 😭😭😭☝☝🕌🕌
@meremmerem204
@meremmerem204 4 года назад
ይህ በታርክ ማህደር ላይ ይቅመጣል ምችም አንርሳውም አላህ ይሰራችውንም ይሰጣችው ያርብ
@sherifali3676
@sherifali3676 4 года назад
ኢንሻ አላህ ይሰጣቸዋል
@አለምዘጠኝነው
@አለምዘጠኝነው 4 года назад
አሚንንን ያ ረብ
@igy1970
@igy1970 4 года назад
መሀማድ ፈረጂ ጃዛክአለሁ ኸይር🌹📚📚 ጡሩ✔ ግጥም ነዉ አለህ ይጫምሪልክ አል አሚን በሪታ አሪፍ ነዉ🌹🌹📙📃
@lulu9788
@lulu9788 4 года назад
እንዴት ተክነኻል በእሳት ዳንኪራ በቅኔ ዘረፋ በፍም ጦር ውርወራ የሰውነት ወጉን ትላንትን ዘንግተህ ልክህን አየሁት የእሳት ራት ሆነህ። የሞጣሰማይ😭 ሁሉም ለኸይር ነበር የሆነው አንድነታችንን አጠናክሮልናል በዛ ላይ ኢትዮጵያ በሚል ጭንብል ተሸፍነው የደነዘዙንን ትክክለኛውን ማንነታቸውን አሳውቆናል ሚንበሮች በርቱልን
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 4 года назад
ለምን አረለምን ከቶ ለምን😭😭😭😭 አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ወላሂ ልቤነው የነካው
@fouzal1405
@fouzal1405 4 года назад
አላህ በዱና እያሉ የእርሱን ቁጣ ያውርድባቸው ። ነገም በጀሀነም እሳት ያቃጥላቸው
@binab3817
@binab3817 4 года назад
"" እምነቴን ብዬ እንጂ እኔም የዳውድ ነኝ""
@እማየእድሜሺእደተስፍየይረ
መስጂድ ስቃጠል ማይትልቤ ያደማል ግን ለኛ ለሙስሊምች ምድር ሁሉ መስጂድ ነው አላህ በምድርም በሠማይም ለብቻቸው ያቃጥላቸው ኢትጵያውያን መሆኔን ጠላሁ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 4 года назад
በህይወት እስካለው ልረሳው የማልችለው መጥፎ ጠባሳ ለምን! አረ ለምን! ከቶ ለምን! 😭😭😭😭😭😭😭😭 አላህ ያቃጥላቸው ያቃጠሉንን
@Sኡክትአቡኬኩንፈያኩን
አለሀ ያቃጥለቻዉ የአለሀ ቁጣ ይዉረድበቻዉ የ ሀሉ የሙስልም እበ እድ ዝም አይበላቻዉ😭😭😭😭😭😭ልበችን ታሰበረ
@zaleekhamohammed427
@zaleekhamohammed427 4 года назад
አሚን
@kadijashubiso7492
@kadijashubiso7492 4 года назад
Amiiiiiiiiiin
@uae6948
@uae6948 4 года назад
Yaa Allah atti nuuf birmadhuu yaa rahamaan 😭😭😭😭😭😭😭😭😭yaa Allah imiman umata muslima Lafa hin busin yaa WADUD 👌👌👌
@zemassefa1397
@zemassefa1397 4 года назад
😭አላህ ይፍረድባቸው የስራቸውን ይስጥቻው እነዚ አረመኔወች አሁን ነርሱም ሚምኑበት ፈጣሪ አለን ነው ሚሉት ለምን?ከቶ ለምን? ምን ይጠቀማሉ ግን
@ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
@ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ 4 года назад
አሚን
@leylajemal6747
@leylajemal6747 4 года назад
ግን ሰላማዊ እንቅልፍ ይተኛሉ ወይ አላህ ይበቀላቹ ሌላ ምን ይባላል ልባችን ደምቶዋል
@kunfelyekunnew6926
@kunfelyekunnew6926 4 года назад
YAREB BE DUNIYA EYALU YE AKERAW YIRIKAL AHUNUNU YE EJACHEWUN YISTILLIHN
@zemassefa1397
@zemassefa1397 4 года назад
allah is great Aminnn yarb
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ 4 года назад
አሽረፈል ኸልቅ ናፈቁኝ ፊዳክ ሩሂ ወነፍሲ ያረሱለላህ 💔💔💔💔💔
@lulut20
@lulut20 4 года назад
የአላህ ኢሄን ጨፍራቸዉን ሳይ ደሜ ነዉ ሚፈላዉ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ አሊ በጣም ልብ የሚነካ ነሺዳ ነዉ 😍
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 4 года назад
ኢዞ መቃጣል ነባር ረሳቸውን
@nurithabesha9151
@nurithabesha9151 4 года назад
ማር ሰብስክራይብ እንደራረግ
@kalifaabdalla7273
@kalifaabdalla7273 4 года назад
@@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ Zutun 5u 1ppü9ist ist jķmi6zz6,
@ashasiad4030
@ashasiad4030 4 года назад
👍👍👍👍👬👬👬💜💜💜
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ 4 года назад
ሚበሮች አህሌን አሊ ልብ ሚነካ ነው እንዳይረሳ ይህ የእሳት ሰደድ አላህ ይበቀላቸው እነዛ ከሀድያንን ጌታዬ በዳዮችን አይወድም ወላሂ አሳማሚ ቅጣት አለላቸው ዛሬም ይሁን ነገ አላህ ነው ሚያውቀው
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ 4 года назад
ሀሩን ትዩብን እናብረታታ ቢላል ሚዲያ ብቻ ኢስላማዊ ሚድያ እናበረታታ ሀሩንን ከጎኑ እንሁን
@bintdelle5280
@bintdelle5280 4 года назад
አይናችን እያየ ወይይይይ የአላህ ቃል ና ቤት ሲቃጠል አኺሩ ዘመን
@ጦይቢሻነኝየባቦዋ
@ጦይቢሻነኝየባቦዋ 4 года назад
ወይኔ ልቤን ነካኝ ያአላህ እድሜ ይስጥህ አሊየ
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 4 года назад
ግን ለምን??? ኮንተራት ለሆነች ለዝች አለም ኑሮ ዘመን ላይሻገር እድሜ ተበድሮ ሁሌ እንደሮጠ በህይወት ጎዳና በከንቱ መባዘን አንድ ቀን ላይቀና ጭቅጭቅ ቅራኔ ስንቆ ጥላቻ መዋደድን ጠልቶ ሲኖር ለየብቻ ላያስከፍል ዋጋ ቅንነት ደግነት ሰው በከፋ መንገድ ባይሄድ ምን አለበት።። 😭😭😭😭እረቢ አንተ ፍረድ
@ebrahimzakir4309
@ebrahimzakir4309 2 года назад
ግን ለምንንን 😭😭ምናለ ቢተውን 💔💔በቃ ተውንንንንን
@fatmafatii3525
@fatmafatii3525 4 года назад
ለምን እረ ለምን ከቶ ለምን 😭😭
@moradiabdo4209
@moradiabdo4209 4 года назад
😭😭😭😭
@የደስታየምንጭእናቴብቻነች
😭😭😭😭😭
@ሱአድሱአድ
@ሱአድሱአድ 4 года назад
ለምን? ሸሪያችን በተግባር መሬት ማውረድ ስለተሳነን አረ ለምን? ኩፍርን ማስደሰት ላይ ብርቱዋች ስለሆንን ግን ለምን? ዲን ሲነካ ከሰልፍ ውጭ ቁጣችንን አላሳየናቸው ግን ለምን ? የኢማሙ አህመድ ልጆች መተኛታቸውን እርግጠኛ ስለሆኑ ለምን? ግን ለምን? አረ ለምን ? ????? እንወደድ ብለው ቤተስኪይናቸው አላህን እሚያምፁበትን ቤት አፅዱ የውለታውም ምላሽ ቤተ መቅደሳችን (መስጅዶቻችንን በማቃጠል ሆነ ናእለቱላ አለይሁም
@saadasaadaa4427
@saadasaadaa4427 4 года назад
አይ ያማራመግስት አላሕ ቁጣውን ያውርድብሕ በሉት እፍፍፍፍፍፍፍ
@maneranor9348
@maneranor9348 4 года назад
እረ ዱቃ እናርግ የነደደው ያለህ ቃልነው
@dadyassin8883
@dadyassin8883 4 года назад
Aminnn yareb
@fouzal1405
@fouzal1405 4 года назад
አሚን
@jemalomer5080
@jemalomer5080 4 года назад
Amin yaribe
@samiamattar9342
@samiamattar9342 4 года назад
@@dadyassin8883 አይዟችሁ አላህ በመልካም ይለዉጥልን ዘንዲ ዱአ እናዲርግ ሀስቡን አሏህ ወኒእመል ወኪል ጀዛካሏህ ኸይረን ወንዲሜ
@nesrinesri6415
@nesrinesri6415 5 месяцев назад
ሚያዝያ 1./2016. ረመዳን 30 እስካሁን አረሳነውም መቼም አንረሳውም የኛ የሙስሊሞች አንዱ የ ቀይ ደም አሻራችን ነው 😢
@إسلمسلمإسلمسلم
@إسلمسلمإسلمسلم 4 года назад
አሪፍ ግጥም ነው ግን ዉስጤን አመመኝ የሙስሊምች ግፍ መቼ ያበቃ ይሁን ?
@user-ki5we7xo6o
@user-ki5we7xo6o 4 года назад
አላህ ያቃጥላቸው
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 4 года назад
ኢሻ አላህ በኣላህ ታስፋ አይቆራጥም
@توكلتعلياللهتوكلتعليالله-ص7م
አለውቅም
@الحمدالله-ه3ن
@الحمدالله-ه3ن 4 года назад
የዘለአለም እሳት በልባችን ነው ያኖሩብን አላህ የሳት በላዕውን ያውርድባቸው ኢንሻአላህ
@EeEe-oo4lf
@EeEe-oo4lf 4 года назад
😥
@rahmaala9945
@rahmaala9945 4 года назад
ምን እደምል አላውቅም እነሱንም ማንደድ መቅላት ከዛ ልኩን ሲያውቅ አርፎ ይቀመጣል ቤተክርስቲያን ማቃጠል አደለም እሱንማ ውዱ ነብያችን ከልክለውነል የጨፈሩትን ያቃጠሉትን እነ መሰሎቻቸውን
@sebbitqelbbi7375
@sebbitqelbbi7375 4 года назад
እንደአዲስ አገረሸብኝ ልቤ በሃዘን ተዋጥኩ አላህ ሆይ ያንተው ብቀላ ይበልጣልና አንተው ተበቀልልን
@user-ki5we7xo6o
@user-ki5we7xo6o 4 года назад
አሚን
@عبدالحافظ-ر3ث
@عبدالحافظ-ر3ث 4 года назад
በህይወት እያለን በካፌሮች በነጃሶች በተረገሙ አስደፈርነው ቁርአንን እና መስጆቻችን ቁርአንናችን ያአላህ ቁጣ ይውርድባቸው አቅሙ የአላህ ነው መስጂድ አቃጥለው አይቀሩም አላህ ያቃጥላቸዋል እስላም ሰላም ነው ፍቅር ነው ኢስላም አንድ ነው። የቆፈሩቱን ቢቆፍሩ ለራሳቸው ነው አብሺር ሙስሊም
@HS-cj2xe
@HS-cj2xe 4 года назад
ሙሀመድ ፈረጅ ሞጣላይ አሻራጣልክ ዠዛከላህ ህይር 😭😭😭☝☝🕌
@jezakum.allahustazyjamal4637
@jezakum.allahustazyjamal4637 4 года назад
💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@منهجُالسلفية-ح3س
@منهجُالسلفية-ح3س 4 года назад
ግን ለምን ለምን ግን ለምን ለምን እረ ለምን ግን መድረሳዬ ግን ለምን ምን አጠፋ ቁረአን እረ ለምን ምን አጠፋ መጂድ እረ ግንግንግን ለምን ግን ለምን ግን ለምን እርእርእ ተው ግን ለምን
@sadasadaa4186
@sadasadaa4186 4 года назад
ግን ለምን ምናለ ልብነው😢😢😢ያአላህ ነስርህን አምጣልን
@የአባይልጅ-ፀ3ዘ
@የአባይልጅ-ፀ3ዘ 4 года назад
አሊ አሚን ሽኩረን ጀዛኩም አላህ
@reenatube6617
@reenatube6617 4 года назад
ሀስቡነላህ ወኒኣመል ወኪል😥😥 አላህ የስራቸውን ይስጣቸው መስጅድ አቃጣዮችን እንዳቃጠሉን ይቃጠሉ😭😭😭😭
@zhraalebanon2237
@zhraalebanon2237 4 года назад
ነሽዳ አልወድም ከሙዜቃም ጭምር ግን ይሄ ነሽዳ አለቀስኩበት
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 4 года назад
እፈፈፈፈፈፈፈፈ እህህህይ ያሳዝናል ብቻ የአላህ በላ በነሱላይ ይሁን ያርብ ያረህማን እሳት አሳትን ይውዳል ለካ አብሺሩ የዱኒያን እሳት እደሙቃችሆት አለ የጀነብም እሳት ተፈፈሙ እየጠበቃቺሁ ነው
@seadibinteslamkw201
@seadibinteslamkw201 4 года назад
Amin yareb
@sweetjamil7977
@sweetjamil7977 4 года назад
አላህ የቀጥለቹሁ ያረብ
@sherifali3676
@sherifali3676 4 года назад
ሀቅ ነው
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 4 года назад
@@sweetjamil7977 አሚን ያርብ
@erhemaeshet3411
@erhemaeshet3411 4 года назад
ሙስሊሙ ልትነቁ ይገባል በተለይ በተለይ በውጭ ሀገር የምንኖር የካፊሮችን ሚዲያም ይሁን ምንም ነገር ላይክ ሸር ያለማድረግ እንቆጠብ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 4 года назад
እንዴት እንጋራው በካቹን አላህ ይድራስልን
@zintekemale3975
@zintekemale3975 4 года назад
በታሪክ ሲነገር ነበር እምንሰማው በኛም ጊዜ ተደገመ በጣም ያማን ለምን ኧረ ከቶ ለምን ግን ለምን
@muniraahmed6094
@muniraahmed6094 4 года назад
የስራቸው ይስጣቸው ልብ ይነካል ሀቂቃ ህሊና ያለው ሰው ማያደርገው ድርጊት ጅሎች ናቸው የአላህ ቁጣ ይውረድባቸው ቢስሚላህ
@ለአላህብለህወርውረውእንጂ
ለምንንንንንንንንን !!!! መስጅዴንንንን
@taiba5430
@taiba5430 4 года назад
ግን ለምን ከቶ ለምን
@ኢምራንሚዲያ
@ኢምራንሚዲያ 4 года назад
ምላሹ ከፈጣሪ ሌላ ምን ይባላል ፍትህ የጎደላት ሀገር ተደመርን ለማለት ይከብዳል እኔ ከተወለድኩ እንደዚህ ሁለት አመታት ጥቃቶች አይቼም ሰምቼም አላውቅም በሀገሬ ላይ::ፍትህ እኩልነት የሌለበት ሀገር ሀገር ናት እንዴ? አረ ለምን ግን ለምን ከቶ ለምን?
@مدينهعبدالقادر
@مدينهعبدالقادر 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭 حسبنا الله ونعمل وكيل. ابشرو .. لا تحزنوا ان الله معنه الفرج قريب
@حياتيمعاللهاجمل-ل9ج
إن شاء الله حبببتي شكرا جزاكي الله خير
@bh278
@bh278 4 года назад
ያ አላህ መች ይሆን የሙስሊሙን ስቃይ በቃምትለው😢 ወላሂ እኔ ካቅሜ በላይ ሁኖል 😭
@moridahrairah5633
@moridahrairah5633 4 года назад
ፍትህ አሁንም ሚስማ ባይኑርም በአላህ እጠብቃላን ልባችን ደማ ያረብ ማአሻአላህ ወድም በርቱልን አሁንም ለምን ይመለስልን
@nurithabesha9151
@nurithabesha9151 4 года назад
ያማል በጣም በዛው ላይክ አርጉ ማየት ብቻ አይደለም ለምንድነው እጃችን እሚታሰረው
@nunsanitube1041
@nunsanitube1041 4 года назад
😭😭😭አላህ ፍርዱን ይስጣቸው::ማፈሪያዎች ናቸው ከማቃጠላቸው መጨፈራቸው ንቀታቸው ከንቱዎች ውስጣችንን እንዳደሙት ብድራቸውን አይጡ ኢንሻአላህ ታሪክ ይፈረዳቸው
@kemalwabela728
@kemalwabela728 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭🕌🕌🕌🕌🕌🕌👆👆👆የአላህ እንዴት ልግለጽ ህመሙን ለምን አረ ለምን ከቶ ለምን ግን ለምን😭😭😭😭😭የመሻሻ ሰማይ የሞጣው ሰማይ
@ኡሙሂባሚድያ
@ኡሙሂባሚድያ 4 года назад
ለምን? አራ ለምን? ከቶ ለምን? 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሰራሩን ውይ እኔስ ለብድ ነው ያአሏህ ያቁዱራው እሰት ያቀጥለቸው ያእለህ
@halimathussen2674
@halimathussen2674 4 года назад
ወላሂ በጣም ያማል አላህ የጃቸውን ይስጣቸው ተናነቀኝ እባ 😭☝☝☝☝ ከየት የመጣ ልማድ ከማን የተዋሥከው ለምን ኧረ ለምን ከቶ ለምን
@topuuae5979
@topuuae5979 4 года назад
ሱፓኒ አለህ ለምን አርለምን ከቶለምን ግን ለምን ሁሌበዬሁት ቁጡር ልቤ ይናከል ልቤይርበሸል አይኖ በባ ይማለል ማስግድን አቃጥሎ ማጫፈር ማቃጥሉ ሰያስ ጭፈርው ያአለህ ያርብ አይታ ዝም አትበለቻው አለህ በለውን ይለክበቻው እንሸ አለህ
@zaharamosiet2650
@zaharamosiet2650 4 года назад
አላህ በዚች ምድር ላይ የጥፋታቸዉ ዋጋ ያሳየ ን
@hayattube4011
@hayattube4011 4 года назад
ያአላህ ያረብ ያውዱድ አላህ ፈትህን አውርድልን ያረብ ወላህ ልቤ ተመመ ፈትህ ናፈቀኝ
@taybamohmad4510
@taybamohmad4510 4 года назад
ለም አረለምነ ግን ለም
@uyigi2670
@uyigi2670 4 года назад
አረለምን 1000በላይ አላህ ያቃጠላቸው
@asi5439
@asi5439 4 года назад
የዚህ ሁለ ኡመት እባ ዋ የአለማቱ ጌታ ካንተ ፍርዱን በቅርብ አድርግልን ያረህማን ካከሪይም ያረዛቅ
@ሙባርክነኝየስልጤልጅ
እባችን መልክት አለው
@cherekatube9856
@cherekatube9856 4 года назад
የክብሪት ጨዋታ እብደት ወይስ መላ በርቶልኛል ማለት ሀገር ተቀጣጥላ እናት ተቀጣጥላ
@حاتمالعلي-ص6ز
@حاتمالعلي-ص6ز 4 года назад
ግን፣ለምን፣ኧረ፣ለም፣ለምንንንንን፣ለምምምምንንን፣ኧረ፣አልቻልኩም፣በአየሁት፣ቁጥር፣ሲጨፈረዳ የከረረ ቀና መና ህውይ፣ሰው፣ፊተራ ሂ፣ኧረ፣ለምን፣ግንለም፣ከቶለምን፣
@sumayahusen4970
@sumayahusen4970 4 года назад
Jzk ❤❤ 😭😭😭yaa allah umata muslima bakka jirutti tiysii Fatanatu hedumate umata muslimarrati zabana akira kana hasbunallaah😭😭😭💔💔💔
@zahrahajii3977
@zahrahajii3977 4 года назад
Amiiiiin ☝☝☝
@ffddf9495
@ffddf9495 4 года назад
ከየት የተዋስከዉ ማለት እንኮን የሚቻል አይመስለኝም ምክናቱም የተማሩን እንደግመዉ አለን የሚሉት እየደገሙቱን ያሉት ከአባቶቻቸዉ ነዉ የዉረሱት ።
@edunitessleman8120
@edunitessleman8120 4 года назад
ለምን ኧረ ለምን ከቶ ለምን ግን ለምን በጣም ያማል 😭😭😭ኢንሻአላህ እንዳለቀስን አንቀርም
@ሀያትወለየዊ
@ሀያትወለየዊ 4 года назад
የአላህ ልባችንን ሰበረብረን መስጅዳችን ተቃጥሎ
@መይሙናሀሰን-ዐ9ወ
@መይሙናሀሰን-ዐ9ወ 4 года назад
ያረብ አላህ የስራቸውን ይስጣቻው ግን እስከ መቸ እኛ ሙስሊሞች እየተበደልን እንኖራለን
@shakuriyagiza8438
@shakuriyagiza8438 4 года назад
መስጂዳችን ጋየ ቁርአናችን ነደደ ክብራችን ተነካ 😭😭😭😭😭😭😭 በቃ የኛ አቅም እስከዚህ ድረስ ነውን መንግስት ተብዬው ምን እየሰራ ነው ፎቶ እየተነሳ በሚዲያ ይለጥፍ ምን አለበት እሱ 😪😭😭😭😭😭😭
@yallahbaryayersulenafac2833
@yallahbaryayersulenafac2833 4 года назад
ያረብ ያማል ኡፍፍፍፎ አልቻልኩም የአላህ ነስሩ ቅርብ አርገው ☝😭😭😭😭😭😫😫😫😫😫😔😔😔😔😔
@xayibamuhammedxayibamuhamm2245
@xayibamuhammedxayibamuhamm2245 4 года назад
Masha alha uuuuuuuufffff yaa rabbii lamna gan😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹☝️☝️☝️☝️
@maahiimare3477
@maahiimare3477 4 года назад
You did amazing good job go ahead you you answered to them if they get you if they have minds you did a good job I want to tell you great
@ሀዩነኝያላህባሪያ
@ሀዩነኝያላህባሪያ 4 года назад
😭😭😭አላህ ይፍረዳቸው ኢንሻ አላህ ለታሪክ ይቀመጥ መቼም አንረሳውም ቀማቃጠላቸው መጨፈራቸው ነው ሚያናድደው ጀዛክ አላህ ኸይር ለምን አረ ለምን ግን ለምን
@shadashada7591
@shadashada7591 4 года назад
😭😭😭😭😭አላህወይ አንተው ፍርድን ሰጥልን ግን ለምን????😭😭😭 በጣም ያሳዠናል ኡፍፍፍፍ ኢላሂ አንተው ድረሰልን
@fatumaomer495
@fatumaomer495 4 года назад
ደም ከለበሰው ከሞጣ ሰማይ እህህህህህ ምንም አልላቸው በስ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ባአኼራም ብቻ ሳይሆን በዚሁ በዱንያም ባይናችን ያሳየን ያረብብብብ حسبنا الله ونعم الوكيل
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 4 года назад
እፍፍፍፍፍፍ ሆድ በሳኝ ያረብ ያኣላህ አንታ ድራስልን
@zaramahmad9145
@zaramahmad9145 4 года назад
😭
@Salsibel
@Salsibel 4 года назад
ለምን አረለምን ከቶ ለምን ለምን አረለምን ከቶለምን 😭😭😭😭
@ያአሏህእዝነትሰፊነው
ልባችን ደማ እባችን ደረቀ ዋ እስላማ😥😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@የቢላልዘርነኚያዉምሀበሻአ
አቦአላህይጨምርልህ. ሙሀመዲፈረጂ. ወላሂለአላህብየእወዲሀለሁ. ምርጥሠዉነህ. አላህያሣያን. የሥራቸዉን. ዉጤት. ያረብላለሚንንን
@በዝምታየውስጥብዙመልሶችአ
ለምን እረ ለምን ከቶ ለምን ግን ለምን ኢላሂ የስልምናን ጥላቶችን ውረደትን ከአናንባቸው ዋ ኢስላማ
@alhmdulillahalhmdulillah1752
@alhmdulillahalhmdulillah1752 4 года назад
የዘመናት ወዜን ኑሮዬን ስትነጥቀኝ እጅህን እዳልይዝ ሀገሬ አስጨነቀኝ
@fuadnuru8985
@fuadnuru8985 4 года назад
ዲኑን የሚጢብቅ ያታላቁ ጊታ እሱ ይፍረደው የ ሞጣውን ማታ
@jemilajemila1553
@jemilajemila1553 4 года назад
ወንድም አሊ ወንድም ሙሀመድ ፈረጅ ጀዛከላህ ከይረን አላህ ይጨምርላችሁ አወ ሰክረው ሰለኮሱት ጦፈ የኢስላም ልጆች ላይ ሽብር ፈጠሩ መቸም አንረሳውም
@uae6948
@uae6948 4 года назад
😭😭😭😭😭☝🏾👈 ☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾👌 Jzk ماشا الله جزاك الله
@nabilalhabshi1407
@nabilalhabshi1407 4 года назад
Inash Allah ኢንሻ አላህ አንድ ቀን እንዳጋዮት የጋያሉ ኢንሻ አላህ
@ታማኝነኝላመነኝ
@ታማኝነኝላመነኝ 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ወላሒ ልብ ይነካል እስልምና ገና ይለመልማል ሙነሺዱ ወድማችን ውስጣቸን እረበሺከው አልቻልኩም ያማል
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
ሀስቢየላህ ወኒእመል ወኪል
@ahla8508
@ahla8508 4 года назад
ሀስብን አላህ ውልሚን ወኪል
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 4 года назад
አላህ አላን ኢሻ አላህ አላህ ያሚዋዳውን እፋትናል
@akrammohammed720
@akrammohammed720 4 года назад
ፉትህየለምወጀለኞችንሄዶውቃለመጠየቅያረጋሉተበዳዪችንትተውእህሀስቢየላህ
@fafitube8254
@fafitube8254 4 года назад
😢😢😢😢😢☝ያረቢ አላህ ካፊሮችን አጥፋቼው
@ፋፊነኚወሎየዋየእማዪናፍቂ
አሚንንን፡ያረብ
@jibreelobna710
@jibreelobna710 4 года назад
Ammmmmmmmmmmmin
@sadahamza4180
@sadahamza4180 4 года назад
አሚንንንንንንን የረህማን
@user-sd6lv2rx4y
@user-sd6lv2rx4y 4 года назад
ፈርዱ ከአላህሰድ ይደረሳቸዋል። ልቤ እደተሰበረ። 😭😭😭😭😭😭😭😭😒😒😒😒😒😭 ሙሰሊምወድምእህትወቸ።ዱ አድርጉልኝ። ኢትዮ ልገባነው።
@rozitube2064
@rozitube2064 4 года назад
ያረብ አላህ ፍርዱን ያቅርብልን ቁረአን ያህል ተቃጥሎ አይቀርም አላሁመ ፈረጂ ኩሉ ሙስሊምን ያረሂም
@زينتسعد
@زينتسعد 4 года назад
ያረብ መጨረሻውን ያሰምረው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝☝☝☝☝
@rahmanangebintalihi7936
@rahmanangebintalihi7936 4 года назад
Ameeeeeeen ya Rabiil Alemn
@Ayutube4964
@Ayutube4964 4 года назад
ያመሻሽ ሰደድ ከሩቅ የሚታይ ደም ከለበሰው ከሞጣ ሰማይ ደጀ ሰላሙን በእሳት አጋይቶ ሲያሰማ አደረ ማህሌት ቀረርቶ ሃገሬን ብዬ እንጂ እሷን አስበልጬ መች ፈርቸ አውቅና ለቃንቄ ደንግጨ እምነቴን ብዬ እንጂ ወላፈን የበላኝ ጎሊያድን ለመጣል እኔም የዳውድ ነኝ ሃገሬን ብዬ እንጂ እሷን አስበልጬ መች ፈርቸ እውቅና ለቃንቄ ደንግጨ እምነትን ብዬ እንጂ ወላፈን የበላኝ ጎሊያድን ለመጣል እኔም የዳውድ ነኝ #ሞጣ_ #Ethiomuslim #ሞጣ_የተቀነባበረ_የሽብር_ጥቃት #በአንድ_ለሊት_4መስጅድ
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 4 года назад
ያርርርርብ ዲናችንን ህዝባችንን ሀገራችንን አንተ ጠብቅልን።
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 4 года назад
ፍትህ ጠፍቶ ባገሩ መስጅዶቼ ተቃጠሉ እንባዬ ፈሶ ፈሶ አደርኩኝ ፊቴ ደም ለብሶ የጫርከው ክብሪየቱን በመስጅዴ ላይ የሚያስብ ጭንቅላት ልብስ አለህ ወይ ጋዝ ያርከፈከፍከው በመስጅዴ ላይ ፈጣሪ አለ ብለህ ታስባለህ ወይ ምን አይነት ዘመን ነው ፖሊስ አውሬ ሆነ በመስጅድ አናት ላይ ጥይቱን ደቀነ የገደለኝ ፖሊስ ዳኛ ሊሆነኝ ነው ድምፆቼን አፍኖ ይሄው ሊቀብረኝ ነው የገደለኝ ፖሊስ ዳኛ ሊሆነኝ ነው ድምፆቼን አፍኖ ይሄው ሊቀብረኝ ነው
@menbereaklilu8413
@menbereaklilu8413 4 года назад
I never cried lthis much I am very sad.
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ወ5ረ
እር አሁንስ ምነው ስቃያችን በዛ አላህ በቃችሁ በለን
@አኢሻየረሡልወዳጅአኢሻየረ
😭😭😭😭😭😭😭allah yakatlachu effffffffffffffff koy gn mn aynet lb new yalachewu chekagn 😭
@naemabint8350
@naemabint8350 4 года назад
ለምን አረ ለምን ከቶ ለምን ያአላህ አንተው እንተቅምልና ያረብ እኛ ጉልበት የለንም ያረህማን
@ketubeketube64
@ketubeketube64 4 года назад
ያረብ ፈርጀን 😢
@ጀናቢንትባባ
@ጀናቢንትባባ 4 года назад
መሀመድ ጀዛክ አላህ እስካሁን ስንቴ ደጋግሜ አዳመጥኩት ስሰማው ሁሌም በእባ ነው ምራጨው ዳውሎድ አድርጌዋለው መቼም አልረሳውም ኢሄን ትውስታ
@اسمااا-د1و
@اسمااا-د1و 4 года назад
YaAllah LEkenahen asyachew eeeeeeeeeeeee yamal yamal yamal enam tiyaka Gen lemen men Atifan Ena musilemoche lHager lemati enge segati aydelanem
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 года назад
ቤተሠብ ነኝ ምርጦቼ እናንተም ወደ ቻናሌ ኑ በርቱልኝ👍
Далее
OYUNCAK DİREKSİYON İLE ARABAYI SÜRDÜ 😱
00:16
ХОМЯК ВСЕХ КИНУЛ
10:23
Просмотров 635 тыс.
እምዬ (ክፍል 7)
25:09
Просмотров 7 тыс.