Тёмный

የሰውም የራሳችንም አይን የሚያርፈው እጃችን ላይ ነው እንደዚ እናሳምረው እጅኮ ክብር ይገባዋል ስንቱን የሚሰራልን ነው/ nail and hand care 

Meski Tube
Подписаться 564 тыс.
Просмотров 97 тыс.
50% 1

#meskitube #nail

Развлечения

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 229   
@ነኝየራያዋቆቦ
@ነኝየራያዋቆቦ 10 месяцев назад
እጅ እና ጥፍር እቃ ልብስ ካልበዛበት እድሁ ያምራል እኛ ምን ግዜም እቃ እና ልብስ አጣቢ ምንም አያስተካክለውም ከስራ 3ቀን እርፈት ስንወስድ እጃችን እደት እደማምር
@z.d7914
@z.d7914 10 месяцев назад
አወን ወላሂ በጣም ነው የሚያምር እኔ እራሱ ታዜቤዋለሁ እጀን ልስልስ ይላል
@seblebekele
@seblebekele 10 месяцев назад
መስኪዬ የፀጉሬ ነፃ አውጪ ነሽ አንቺን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁሽ ከ2 አመት በፊት ነው ከዛ በፊት ፀጉሬ በጣም አጭር ከለሩ የሚያስጠላ በዊግና በክሊፕ ያለቀ ነበር እና ከዊግ ዉጪ እራሴን ማየት አልፈልግም ነበር ዛሬ ግን እድሜ ላንቺ በጣም ቆንጆ ፀጉር ሆኖልኛል በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ አምላክ ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤🙏🙏
@zanabaahmad4799
@zanabaahmad4799 10 месяцев назад
ምን ተጠቅመሺ ውደ የኔ ተነቅሎ አለቀ
@melketadese2958
@melketadese2958 6 месяцев назад
@mariammariam1007
@mariammariam1007 10 месяцев назад
መሲኪዬ ሥራሽ ፅድት ያለ ፀባይች 1ኛ በርች ❤❤❤
@azebdebela6098
@azebdebela6098 10 месяцев назад
ደርባባዬንማ እንዴት እንደምወዳት አሁን ሳይሆን ያኔ ናይላ እጳን ሆና የምፍጫ ድምጽ ስትሰማ የምታለቅሰው
@Max-zd3pg
@Max-zd3pg 10 месяцев назад
መድክዬ ለሸተረርና ለጠቆረ ጉልበት ስርልን የኔ ውድ ❤😍
@feker122
@feker122 10 месяцев назад
ሰላም ጤና ይስጥልን ወድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝቦቿ ያድለን ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን
@zeweditushumeye9094
@zeweditushumeye9094 10 месяцев назад
የኔ መልካም ስውድሽ እኮ አምላክ ይጠብቅሽ ከነ ቤትሰብሽ
@emamyemahi9337
@emamyemahi9337 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ በርቺልን ጤናው አብዞት ይስጥልን መስክዬ❤❤❤
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 10 месяцев назад
ደምሪኝ እህት❤
@mulutube2116
@mulutube2116 10 месяцев назад
መስኪዬ የኔ ቆንጆ አንቺ መልካም ሴት ስወድሽ እኮ ለኛ ለሴቶች ብርታ ነሽ እውነት ለመናገር አንቺ ሳይ እበረታታለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ❤
@buritukanmekonn8613
@buritukanmekonn8613 10 месяцев назад
እኔ ምልሽ መስኪዬ የሽንኩርት እና የዝንጅብል ውሃ መጠቀም የፀጉር እድገት ያፋጥናል ይባላል እና አንቺ ምን ትመክሪኛለሽ ❤❤
@habtam135
@habtam135 10 месяцев назад
የኔ ቅመም የኔ መልካም የኔ ውበታም እንኳን ደና መጣሽልን
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ
በትክክል እኔም የጠፊሪ ማስለቀቂያው ጎድቶብኛል እኔም እደ መሲ ብዙ አልወድም ውዴ እናመሰግናለን የኔ እህት ይህን ሁሉ እኔ አላቅም ነበር
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 10 месяцев назад
ደምሪኝ በቅንነት❤🎉
@ZebiderEgese-kb5is
@ZebiderEgese-kb5is 8 месяцев назад
መስኪዬ እንደው በማርያም እንዳታልፊልኝ የእግር ጣት ላይ ለሚወጡ እብጠቶች ማጥፊያ መፍትሄ ንገሪኝ ነጠላ ጫማ ማጥለቅ ተሳቀኩ እባክሽን በማርያም እንዳታልፊኝ😢😢😢😢
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 9 месяцев назад
እኔ ምንም ኬሚካል አልጠቀምም ጥፍሬንም ተሰርቼ አላውቅም በጣም ስስ ነው ቶሎም አያድግም ግን ደግሞ ከልጅነቴ ጀምሮ እበላዋለሁኝ መጥፎ አመል ሰው አርጅቶም አይተውም ምን ይሻለኛል???
@IyovEshete-gg1nb
@IyovEshete-gg1nb 6 месяцев назад
በአሁን ሰአት በምድራችን ላይ እግር አፍቃሪ ሰዎች እየበዙ ነዙ ባካችሁ እግራችሁን ተንከባከቡልን እኔማ እግር ውስጤ ነው ❤❤❤😭
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ስውዲሽ የምር ሴቶቹ ይቀጥላሉ 😂😂አንች ደግሞ ልክእደኔ ቁርጥርጥ💘💘
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 10 месяцев назад
😂😂ደምሪኝ
@aesaaa1616
@aesaaa1616 8 месяцев назад
መሢየ እኔ እጂ ይደረቃል ስተኛ ቫዚልንም በቃባ ለተወሰነጊዜ ይቆይና ይመልሣል የምታውቂውነገረ ካለሽ
@lubaba355
@lubaba355 9 месяцев назад
ጥፍሬን ማሀል ጣቴኔ ያመኛል ጥቁር መስመር አመጣ ምን ትይኛለሽ ስለሚያመኝ ምድነው ግራገባኝ
@IyovEshete-gg1nb
@IyovEshete-gg1nb 6 месяцев назад
መስኪ ያንችማ እግር እጅግ ውብ እንደሆነ ይታወቀኛል❤❤❤❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 10 месяцев назад
እናመሰግናለን መስኪዬ በተፈጥሮ እንደማጌጥ የሚመስል ነገር የለም ከሁሉም በላይ ንፅህናን መጠበቅ ጤንነትም ውበትም ነው
@anahouse5697
@anahouse5697 8 месяцев назад
ዉዴ ለከፈር የሚሆን ስሪልኝ እየዴረቀ እቢብሎኛል
@ያረብመገዲህንምራኝ
@ያረብመገዲህንምራኝ 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂 መስክየ እናቴም ትላለች እጂሽን እግርሽን አሳምሪ አይን የሚያርፈው ትለኛለች በመዳም ኩሽና በዲቶን ቆርፍዷለረ የኔ መችም
@meskitube16
@meskitube16 10 месяцев назад
በጣም ትክክል ናቸው ሰው የሚያየው እጅ እጅ እጅሽን ነው የራሳችንም አይን ቀኑን ሙሉ ያየዋል 😅😂
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 10 месяцев назад
​@@meskitube16ትክክል መስኪዬ❤❤
@fitsumget3346
@fitsumget3346 10 месяцев назад
Meskiye my hair was damaged as ur became yours before 2 years. By now I tried protective sthle of braids but it looks bad when going out for work.plz share me ur idea when going out... thanks
@rosyrosy7671
@rosyrosy7671 9 месяцев назад
አረ መስክዬ የእኔ አጅ እየጠቆረ አስቸገረኝ ምን ላድርግ?
@mulu5
@mulu5 10 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ መስኪዬ እኔ ጥፍሬ ሲያድግ በጣም ነዉ እሚቀፈኝ ጥፍር ቀለም አልጠቀምም ከተጠቀምኩኝ ቆሻሻ ነዉ እሚመስለኝ እድሁም ፀጉሬን ዊግ አልወድም በቃ ባለኝ ማጌጥ እወዳለሁ ሲጀመር ጊዜ የለም በሀረብ ሀገር እምኖር ሴቶች በረኪና ጨርሶታል
@helenayele9864
@helenayele9864 10 месяцев назад
ስወድሽ በጣም አህቴ የሆንሽ ያክል አሳሳልሻለሁ❤
@AnimationsToons
@AnimationsToons 10 месяцев назад
Meski እንዴት ነሽ የ ዩትዪብ ቻናልሽን አይቸው ነበር እና የምሰሪያቸው video እና thumbnail ጥራታቸው የወረደ ነው እና ተከታይ ደግሞ አለሽ ስለዚህ ከዚህ የበለጠ ብዙ ተከታይ እንዲኖርሽ እኔ video እና thumbnail መስራት ጎበዝ ነኝ እና አንች ደግሞ የተወሰነ ክፍያ ትከፊኛለሽ የሚመችሽ ከሆነ መልሽልኝ
@Taph-y2x
@Taph-y2x 10 месяцев назад
እኔ ከፊቴ እስከ ወገቤ ጥቁር ነጠብጣብ ነው እጀ በእሳትና በስኪን በልዟል ከጉበቱላይ ማጦቆሪያ የቀባሁት ይመሥላል ከወገቤ በታች ሸንተረር ወርሶኛል ወፍራምም አይዴለሁ አልወለደኩምም የፀጉር ነገር አይነገር በሁሉም ነገር ተስፍ ቆርጫለሁ የሞከርኩት ነገር የለም በዩቱብ ሳይ አድቱ ሌላ አድቱ ሌላ ማንኛውን ላድርግ እኛ የመዳም ቅመሞች አልሆነልንም እና እስ መልሽልኝ
@hiwottesfaye5524
@hiwottesfaye5524 10 месяцев назад
ሀይ መስኪ እረ የፊቴ ቆዳ ያለ እድሜዬ ተሸብሽቦ ኮንፊደንሴን አሳጣኝ በዛላይ የሰውነቴ ቆዳ በጣም ደረቅ ነው ያንቺን ቪዲዮ አይቼ እጄን እየጠቀለልኩ ነው አሁን በጣም የተቸገርኩት የፊቴ መጨማደድ ነው ባክሽ መፍትሄ ከቻልሽ ደውይልኝ ባክሽ ላውራሽ ፍቃደኛ ከሆንሽ ስልኬን ልክልሻለው ባክሽ
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 10 месяцев назад
ትክክል ነሽ መስኪ ሁሉም ነገር የተፈጥሮ ሲሆን ያምራል እናመሰግንሻለን❤❤❤❤❤❤
@እሙከወሎቦረና
@እሙከወሎቦረና 10 месяцев назад
መስየ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም የተቸገርኩት ነገር ጥፍሪን እበላወራሁ ምን ብድር ባልውጠውም ግን በጥርዴ ቆርጨ እጥላለሁ እስኪደማ ድረስ ነው እምቆርጠው ምን ላድርግ ሊሎቻችሁም እምታቁት ነገር ካለ ንገሬኝ
@selamgh3379
@selamgh3379 10 месяцев назад
great job god bless you and your family
@hawwamohamed4903
@hawwamohamed4903 10 месяцев назад
መስኪዬ ማማ እንዴት ነሽልኝ ፀጉሬ እድሜ ላንች ተመልሶል ግን ፊቴ በቀን ሁለት አይነት ነው በቃ ችፍታ አስቸገረኝ ትሪትመልንት ስጠቀም ወረም ይሁን ስተወው ይመለሳል ምንም አይነት ሜካብ ነክቶት አያውቅም ምን ይሻለኛል
@TigistTadesse-qq9ee
@TigistTadesse-qq9ee 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን እስኪ የኔ.እጅ.ድሞ ሲሬ.ውቶ ያሮግት.እጅ ነው.የምመስልው.እስኪ ፋየዳው.ካልሽ.ስርልኝ
@mawaysh
@mawaysh 10 месяцев назад
መስኪዬ የኔ እንቁ እናመሰግናለን ❤ የግሬ ጥፍር የአውራ ጣቴ ከአንዴም ሁለቴ በልጅነቴ የወለቀ ነው በምን ላብቅለው ?😓 ናይላዬ ናፍቃኛለች መስኪዬ ሳብሪን ነኝ 😍
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 10 месяцев назад
የመስክ የኔ ልዩ ፊቴ ተበላሸ ያልሆነ ውህድ ኢቱብ ላይ አይቼ ተቀብቼ ጠጣቼ ፊቴ ተበላሸ መላ በይኝ እህቴ ኑርልኝ አንች ብቻ ነሽ ሀቅ የምታወሪው ኑሪልኝ እወድሻለሁ
@Frehiwotberhane-z2v
@Frehiwotberhane-z2v 10 месяцев назад
የኔ መልካም ምናለሁሉም እንዳንቺ ቢሆን አይቀይርሽ❤❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 месяцев назад
መሥክዬ እኔ ቀለም ከተቀባሁት አራት አመትነው ጥፍሪ ማሣደግ እፈልጋለሀ ግን ቀለም ሥለ ማልቀባነው መሠለኝ ይሠበራል አንዳንዴ በጥርሤነው የምቆርጠው
@gulgeralta9450
@gulgeralta9450 10 месяцев назад
እኔ እጄን በጣምምም ነው እምወደው ጥፍር ቀለም አልጠቀምም ከፊቴ እጄን እንከባከባለሁ የኔ አገልጋይ 😃😃😊
@IyovEshete-gg1nb
@IyovEshete-gg1nb 6 месяцев назад
እግርሽንም ጨምሪበት እኛ ወንዶች በጣም እንወዳለን ግር❤❤❤❤❤
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 10 месяцев назад
አይ አረብ ሀገር ጨረሰዉ መስኪየ የሰዉቤት እሳትነዉ❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 10 месяцев назад
😢
@mekdesfasile2288
@mekdesfasile2288 9 месяцев назад
እኔን😢
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 9 месяцев назад
@@mekdesfasile2288 ደምሪኝ ውዴ
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 9 месяцев назад
Yne enat
@jannatasifat3931
@jannatasifat3931 10 месяцев назад
ሰላም እህቴ መስኪየ እኛ ያረብ አገር ሴቶች እግርና እጃችን በክሎሮክስ አልቋል
@meskitube16
@meskitube16 10 месяцев назад
ጏንት አርጉ በተቻለ መጠን ውሀ ማያስገባ እና ኬሚካል ነገር ሀይለኛ ሳሙናዎች ስትጠቀሙ❤
@ኡሙረያንዋነፍሴፈራሁልሽ
@ኡሙረያንዋነፍሴፈራሁልሽ 10 месяцев назад
​@@meskitube16እዳው መላበይኝ በፈጠረሽ ተረከዜ ተሰነጣጠቀ😢😢😢😊
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 10 месяцев назад
የፍለግመደሀኔት ካወቅሺንገሬኝ
@nefisamahemmed4039
@nefisamahemmed4039 10 месяцев назад
​@@ኡሙረያንዋነፍሴፈራሁልሽእኔም በጣም ያስቸገረኝ ነገር
@mulu6386
@mulu6386 9 месяцев назад
የኔም😢😢
@IyovEshete-gg1nb
@IyovEshete-gg1nb 6 месяцев назад
እረ እኛ ወንዶች እግራችሁ ላይ ነው አይናችን እግራችሁን ተንከባክበቡልን በጣም ነው ምንወደው ❤❤❤
@abebamangesha2469
@abebamangesha2469 9 месяцев назад
Thank you for everything maskiye❤❤❤❤
@user-Weynua
@user-Weynua 10 месяцев назад
ከማዳም እቃ አጠባ ቀጥሎ ጥፍሬን የማበላሸዉ እራሴ ነኝ በመቁረጫ አልቆርጥም በጥፍሬ ነዉ የምቆርጠዉ ሁለተኛ አልቆርጥም ብዬ ግን ከቆረጥኩት በኋላ ነዉ ትዝ የሚለኝ
@እማእወድሻለሁ-ዸ5ዠ
@እማእወድሻለሁ-ዸ5ዠ 10 месяцев назад
መስዬ ቆጆ አንደትነሽ ዉዴ ዉዴ ዉዴ ነው የማደርግሽ ቆጆ ::ግን የኔ ጥፍርበጣም የትብላስሽ ነው ፕለስ ፕለሰ ድርብ ነው የውጣል አዳደይ ይሰነጠቃል በእዉነት ከብልሽ በላይ 😢😢 ቫልዝን , የውይራ ዘይት ብጠቀም አልሻለኝ አለ ጠፍር ቀለም አለውድም::
@seblekebedealigaz3269
@seblekebedealigaz3269 9 месяцев назад
Yen konjo anchew neshi kehulum yemeteshayegni
@MehretBuna-td5ri
@MehretBuna-td5ri 10 месяцев назад
መስኪ እጄ በጣም እየጠቆረብኝ ነው?
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh 10 месяцев назад
Maski ye balafow police tayaza inde ine baxami asizinashi nabara nayila dana nati woyi iski lasuha video masirt asilamiji afi tifatalechi ❤❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 10 месяцев назад
ሞቶ ተገኘ እማ🙏🏽
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 месяцев назад
መሥክዬ የእኛ ጅግና ለይላ ናታን ደናናቸው ወይ እየጠበቆሽነበረ ግን ብዙ ሠው ቀደመኝ መሥክዬ ምናልባት ኸተመቸሽ ቻሌጅ እንጀምር በተረፈ በጣም በጣም ከነ ቤተሠብሽ እወዳችኋለሁ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤
@seblekebedealigaz3269
@seblekebedealigaz3269 9 месяцев назад
Ende seltane yen wud yanchi new temerachu meskiye tekekekel
@ZinetAwel-z2v
@ZinetAwel-z2v 8 месяцев назад
መሢ ፀጉሬ ከጫፉ መንታ ነው ልቆርጠው ወይ
@FatoumaFa
@FatoumaFa 10 месяцев назад
መስኪ የኔእህት እባክሺ እርጃኝ እባክሺ ማዳት ወጣብኝ የምኖረዉ በርሀማ ቦታነዉ እባክሺ
@bethelehemabebe9173
@bethelehemabebe9173 10 месяцев назад
መስኪዬ ጣቶቼ ላይ ይጠቁርብኛል ማርያም መፍትሄ ንገሪኝ እንዳታልፊኝ
@zebozebo1450
@zebozebo1450 9 месяцев назад
Maski ballhe esti tefrem ayedegem yesebabareal wustu eja btam derkinewi ballhe melishilgh mne ledriglat
@salilishbira4398
@salilishbira4398 10 месяцев назад
ጎበዝ በርቺ የራስ ነገር ኮፉደንስ ይሰጣል እኔም እንዳቺ ነኝ አተፋሻል መጠቀም አራዳነት ይመስላቸዋል አንዳንድ ሰዎች
@ToybaS-x8t
@ToybaS-x8t 2 месяца назад
Kelorkse lgodawe eje mfthe klsh
@ove6164
@ove6164 10 месяцев назад
መሲክየ ካስተር ኦይን ለፊት እንዴት እንደምንጠቀመው ቪድዮ ስሪክን❤ በቅርብ መጀመር እፈልጋለው
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 10 месяцев назад
አሜን ለሁላችንም ይስጠን የኔ ምርጥ❤❤❤
@YaniWorku-q6q
@YaniWorku-q6q 10 месяцев назад
Siwedish eko ❤❤❤ gonish behon nro T_shirtshin awuliqebish nw wasije miroxow ❤❤
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 9 месяцев назад
መሥክየ የኔ ውድ በአንድ ወሬ አየሁሽ ይገርማል ግን እኮ እወድሻለሁ ❤❤
@bekitomasyemaryimilij694
@bekitomasyemaryimilij694 10 месяцев назад
yena wude egziaberi yetabekish amen egziaberi hgrchni yetabiqeline anchme Zari be thol beqi belishile Sewodeshi eko ❤❤❤ Lijochshineme egziaberi yesidegeshi❤❤ Kia madame tishsegeni nw❤😂
@seblekebedealigaz3269
@seblekebedealigaz3269 9 месяцев назад
Yen konjo sewodeshi mulu confident
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 10 месяцев назад
አሜን💚💛❤ሃገራችንን ፈጣሪ ይባርክልን🙏አዎን መስኪ እኔም ጥፍር አልወድም እንዲያውም ንፁ ጥፍር ሳያድግ አድናቂ ነኝ🥰
@MahiletWale-j4d
@MahiletWale-j4d 10 месяцев назад
Mesikye ene ttegur ketelachehut 5 Ametu new gin Banchi astmro miknyat kanich belitol
@zinashalmu2376
@zinashalmu2376 8 месяцев назад
የእጅ ፈላግ እንዴት ይጣፋል?
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 10 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ የኔ መልካም ❤❤❤❤❤
@Someone-k7b
@Someone-k7b 8 месяцев назад
Meski betam nw mwdesh😊
@abrhi98
@abrhi98 8 месяцев назад
ልክነሽ መስኪ. ሎሚም አሪፍ ነወ ለጥፍርና ለእጅ.
@Beigizabherihulumyihonali
@Beigizabherihulumyihonali 8 месяцев назад
Malikam sew thank you
@FikirteTadesse-t4v
@FikirteTadesse-t4v 9 месяцев назад
Ena tefira yesebaberale men ladergebet
@simbo-yb
@simbo-yb 10 месяцев назад
አረ መስኪ እባክ ለሽበት መላ በይኝ ወረሰኝ እኮ አንቺ እያልሽ
@tenagnegashu6398
@tenagnegashu6398 9 месяцев назад
Hi meski , I recently used Vitamin E at night and Vitamin C serum in the day time to remove discolouration around my mouth and chin . Pleased need your advice,
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu 9 месяцев назад
ስላም።እማ😍😘✅✅💓💓
@rahelgebissa7809
@rahelgebissa7809 10 месяцев назад
Meski yenae melkam fitae tebelshebign sifta asechegergne fitae wezam newe ebakish men laderge
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 10 месяцев назад
መስኪ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅሽ
@melatmelu-nd7bf
@melatmelu-nd7bf 10 месяцев назад
Yene wud yemr betam newu mwedsh. Theguren betam newu mibetatesewu MN. Ladrgewu
@prophetmamushworiku
@prophetmamushworiku 9 месяцев назад
❤❤መሰኬ ተበረኪ
@slam1281
@slam1281 8 месяцев назад
አቺኮ ትለያለሽ ማሬ❤❤❤❤❤
@kidist1955
@kidist1955 7 месяцев назад
ኣምሮብሻል ውዴ 😍😍😍
@Weynshet-c8q
@Weynshet-c8q 9 месяцев назад
እንዲጠነክር ምን ልጠቀም
@roozahajj
@roozahajj 8 месяцев назад
ማሻ አላህ እጅ ጠላሁ ❤❤❤❤
@ElshadaybinyamAbabe
@ElshadaybinyamAbabe 5 месяцев назад
Tleyaleshe mski😊😊😊😊
@ChaltuGirma-km2cc
@ChaltuGirma-km2cc 5 месяцев назад
Hi maskiye fromssh
@SebleGizachew
@SebleGizachew 10 месяцев назад
መስኪ እባክስ አይን ስር እብጠት መላ በይኝ በጣም አሸማቀቀኝ እኮ
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 8 месяцев назад
You look beautiful!
@abrhi98
@abrhi98 8 месяцев назад
Meski ewdshalhu.
@Canada404
@Canada404 10 месяцев назад
Thank you for sharing I never thought 🤭that hand sanitizer is good to remove the Nail polish I will do that Meskiye our beloved sister GOD bless you and your family
@Haregi849
@Haregi849 10 месяцев назад
እረ መስኪዬ እኔ አረብ ሀገር ነው የምኖረው በጣም ብዙ እቃ ስለማጥብ ጥፍሬ ተበላሸ የሚያምር ነጭ ጠንካራ ጥፍር ነበርኝ አሁን ጭርምት እያለ ተበላሸብኝ ምን ላርገው❤
@meskitube16
@meskitube16 10 месяцев назад
ማጠቢያ ጏንት ብትጠቀሚ ጥሩ ነው ከቻልሽ
@hanademisse7729
@hanademisse7729 10 месяцев назад
Meski Yene Wed Bexam New Miwedish Fexari Anchina Betesebochishin Yexebk ❤❤❤
@gualtedla1661
@gualtedla1661 10 месяцев назад
እውነትሽን እኮ ነው እጀ ይቅር በለኝ እወድሀለሁ😂😂😂
@AMELEAmle
@AMELEAmle 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤በፈችውዴ
@DebreBishaw
@DebreBishaw 9 месяцев назад
Yenkonjo enkuan dehna metshe
@abayabay3382
@abayabay3382 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuluneshAbebe-o3l
@MuluneshAbebe-o3l 8 месяцев назад
Tefire aledig alegn
@ensratube
@ensratube 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን❤❤❤እኔ አልጠቀምም ጥፍር ቀለም ግን ጥፍሬ በጣም ስስ ነው
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 10 месяцев назад
ደምሪኝ❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 9 месяцев назад
መሰኪየ የኔቆንጆ በራሰሺ ውብናሺ በተፍጥሮ
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 10 месяцев назад
አሜንንንንንን አሜንንንንን ኢየሱስ ይባርክሽ❤❤❤❤❤
@ChuyeTame
@ChuyeTame 8 месяцев назад
መስክይ ፍቅር የሆንሽ ልጅ!👍🙏💪
@yewulmengistu253
@yewulmengistu253 10 месяцев назад
ዉይ መስኪዬ የኔ እጅማ እንዴት እንደሚያሳፍረኝ ተጨማጆ ለብቻዉ አዛዉንት ሆኗል
@mekdesfasile2288
@mekdesfasile2288 9 месяцев назад
ይመለሳል አይዞሽ ውዴ ❤😊
@kadijayousuf3379
@kadijayousuf3379 10 месяцев назад
ከዩቲበሮች አንቺን ነው አይቸ እማልጥግብሽ ❤
Далее
Дикий Бармалей разозлил всех!
01:00
Непонятка 🤣
0:24
Просмотров 1,7 млн
DAD REVEALS MY MAGIC TRICKS 😱🤣
0:37
Просмотров 112 млн