Тёмный

“ወደሞት፣ ወደመበተን፣ ወደጥፋት የሚወስደውን መስመር በምናውቀው ሁሉ ለመዋጋት ከፊት ለፊት ተሰላፊዎች ነን፡፡” 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

የጥበብ ሃሳብም ይሁን የጥበብ ሰዎች አላማ ለሚሞት ስጋ ህይወትን መስጠት ነው፡፡

Опубликовано:

 

1 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@melkahasab9960
@melkahasab9960 7 месяцев назад
የጤንነት ሰጠኝን ተከታታይ ትምህርቶችና ጥበባዊ ወጎች በአድሜሽ የሞባይል መተግበሪያ ላይ ያገኟቸዋል፡፡ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ addmeshbook.com
@selamawetadmasu1347
@selamawetadmasu1347 Год назад
ሰሞኑን ከልቤ ወደ መድረክ መተክ የሆነ ነገር እንድትል ተመኝቼ ነበር በመምጣትክ ደሰ ብሎኛል ለ ልቤ እረፍት ሰጠህው በጣም ነው የማመሰግነው ተባረክ ወንድሜ እንደዚህ አትጥፋ እኔና እህቶቼ ሁሌሜ ሰለናንተ ነው የምናወራው ከዚህ በፊት ለምን እያልን ሰንጠይቅ ለነበረው ነገር መልሰ አግኝተናል አሁን በጣም ደሰተኞች ነን እናመሰግናለን
@meketehailu6260
@meketehailu6260 Год назад
በሙሉ ቀልብ የምሰማው የልቤን የሚያደርስልኝ ሊቅ! ክብረት ይስጥልኝ። "ኢትዮጽያ በህያዋን የተገነባች ሀገር ናት"
@altasebteshome7001
@altasebteshome7001 Год назад
ዛሬ በሰጠኸን ገለፃ የአይን ሞራችን ገልፀኸዋል። በዚህ ሰአት ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን እና አትጥፉ። ደግሞም ያ እርኩስ የመንፈሳዊ ዘርፍ ሀሳብ በሀገራችን መነቀያ ጊዜው ስለደረሰ ብቅ ብቅ እያላችሁ አበርቱን። ጉዞ ወደ ጥበብ ርስት ላገራችን .........
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 Год назад
የማበጠሪያው ቀን ደርሶል ሀሳብን ማንም አይቀማህም ግን በጉልበት መስሎቸው ነው ………… "የማንነት ጉዳይ ነው " እውነት ነው ትልቅ ሀሳብ እና አባባል ነው… …… ራሱን በራሱን ይቃጥላል እነ አጅሪ
@alemyheu
@alemyheu Год назад
You guys giving me so much hope. I start looking life differently I was lost for long time now I’m back to my root
@mintamirmulugeta4902
@mintamirmulugeta4902 Год назад
Me too. I have start seeing things quite differently. I feel like that we have power in our mind even it can connect us with God
@info4980
@info4980 Год назад
Thank you so much…… am hopeful in God. We really need your perception and ideas in this difficult and historic time. God bless Our country. May Ethiopia win forever ❤❤
@mintamirmulugeta4902
@mintamirmulugeta4902 Год назад
For me this program melkha hasab especially Teninet ideas and perspective are giving life and hope. Thank you so much🙏
@tgnegn3879
@tgnegn3879 Год назад
ለዛውም ትልቅ እረፍት
@nafiko3939
@nafiko3939 Год назад
ጠንካ ሀሳብ ይመስላል
@abed1899
@abed1899 Год назад
ግን አይደለም።
@benjaminhambisa2271
@benjaminhambisa2271 Год назад
Enamesegnalen 🙏
@Kahzntube
@Kahzntube Год назад
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@emaye9786
@emaye9786 Год назад
ሕይወት ትሰጡኛላችሁ::
@mebrattechane1686
@mebrattechane1686 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@alemayehuadane7523
@alemayehuadane7523 Год назад
ሀሳባቹ በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን እየጠፋቹ ነው
@azebtefera9561
@azebtefera9561 Год назад
ዛሬ የመገለጥ ቀን ነው የመገለጥ ዘመን ግፋ ቢል ስንት ዓመት ይፈጃል ወይስ እየተገለጠ ነው እያልን እንቀጥላለን ሀገር አርብ ላይ ናት ብለን እስከመቼ ነው የታመምነበት ጉዳይ ስለሆነ እባካችሁ
@cocotemaribet9293
@cocotemaribet9293 Год назад
የዋህን ሰው መሸንገል..…የዋህን ሰው ለገበያ ማቅረብ......
@eliasneguse4417
@eliasneguse4417 Год назад
ወንድሜ
@azebtefera9561
@azebtefera9561 Год назад
አንድ ተፍሲር ልጨምርላችሁ 🤣 🇪🇹በስልጢዞን በጣም ብዙ ሄክታር በባህርዛፍ የተበላሸ መሬት ሮዝማሬ ተተክሉበት መሬቱንም አክሞት ብዙ ሚለየን ዶላር የማስገባቱን ዜና ስሰማ ተገረምኩኝ
@bethelbekele5459
@bethelbekele5459 Год назад
Yehiwete zafe eysuse cerstose new. Erefteme beza weste becha new yalewe . Lememotewe sega hiwete mestete atchelume . Yelkunu nefsne keftarewa lemlyete ena le awreawe metkhemya mesarya lemadrege yemderge terte yemslgnale .
@nigistibahata1696
@nigistibahata1696 Год назад
Thank you very intended How i can the book live in uk🙏
@michelmiki8616
@michelmiki8616 Год назад
Hi I will give you in UK contact me 0
@shortmadness123
@shortmadness123 Год назад
Sele abiy yemiyawera meselgne 😋😋😋👌.. Telek warka sayehon
@mahaleleelmattaniah2553
@mahaleleelmattaniah2553 Год назад
የምታወራዉ ነገር ግልፅ አይደለም ። ቆይ ይሄ አንተ ሀሳብ የምትለው ነገር ምንድነው??? ፕሮግራምህን መስማት ከጀመርኩ ቆየው ግን የምትነግረን ሀሳቡ የሚያስገኘውን ውጤት እንጂ ራሱ ሀሳቡን አይደለም።
@mahaleleelmattaniah2553
@mahaleleelmattaniah2553 Год назад
የምታወራዉ ነገር ግልፅ አይደለም ። ቆይ ይሄ አንተ ሀሳብ የምትለው ነገር ምንድነው??? ፕሮግራምህን መስማት ከጀመርኩ ቆየው ግን የምትነግረን ሀሳቡ የሚያስገኘውን ውጤት እንጂ ራሱ ሀሳቡን አይደለም።
Далее