Тёмный
No video :(

“አንድ ላይ ነን እንጂ አንድ አይነት አይደለንም፡፡” 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 4,1 тыс.
50% 1

በዚህ ዝግጅት ከኢንተርናሽናል ቴኳንዶ አሰልጣኝ፣ የ3ኛ ዳን ጥቁር ቀበቶ ባለቤትና ከነገረ-ሰብዕ ተመራማሪው ሽመልስ ተክሉ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ ከግል የሕይወት ተሞክሮ በመነሳት የስም፣ የማንነትና የግንኙነት ጉዳዮች ላይ ራሱን የቻለ የንድፈ-ሃሳብ ሞዴል መቅረፅ የቻለበትን መንገድ አውግቶናል፡፡
መልክዓ-ሃሳብ በማህበረ-ሰብአዊያን ባለቤትነት ስር የሚተዳደር የሚዲያ አገልግሎት ነው፡፡
የማህበሩ መሠረታዊ አላማ ነባር እና አገር በቀል የጥበብ ሃሳቦችን በመፈለግ እና በማደራጀት በተለያዩ መንገዶች ለማህበረሰቡ በማቅረብ የሰው ልጆች ሁሉ እንዲጠቀሙበት ማድረግ ነው፡፡
በስልክ ቁጥር 0974 082183 ላይ በመደወል ወይም የቴሌግራም መልዕክት በመላክ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Год назад
ድንቅ መገለጥ ነው👍🏾 ሀሳቡን ለመረዳት በራሱ ማስተዋል ይጠይቃል💚💛❤️🙏🏽
@josefteshome8792
@josefteshome8792 Год назад
💯%
@BA-pi1lj
@BA-pi1lj Год назад
Right. It leads to big imagination
@tedo222A
@tedo222A Год назад
መልካም አስተሳሰብ ደስ ይላል 🙏🙏🙏
@beluamazing
@beluamazing Год назад
ዋው ሽሜ አጠገቤ ሆነህ ሳልጠቀም በመቅረቴ አዘንኩ ደስ ብሎኛል ስላወኩ የሰውልጅ እራሱን ከማወቅ የበለጠ ደስታ ስለሌለው ደስብሎኛል ብዙ እማራለሁ ካንተ በርታ
@shimelisteklu6496
@shimelisteklu6496 Год назад
አመሰግናለሁ የኔ እመቤት ፡፡ ሁሌም ካንቺ ጋር ነኝና ይበልጥ እናደርገዋለን ፡፡
@biblestandard2983
@biblestandard2983 Год назад
በጣም ደስ ዪላል ርእዮት ኣተሓሳሰባ . keep sharing your ideas and philosophical ways of living.
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Год назад
ሀሳቡ ሲጠቃለል በአጭሩ የውስጥ ማንነትን መስጠት ይመስለኛል። ለእውነት ማነት መኖር ማለት ነው። ይህ ሀሳብ ደግሞ ቅዱስ መፅሀፍቶች ውስጥ ተብራርቶ ያለ ነገር ነው።፡ይህም እራስን ከፍጥረት ጋር ማዋሀድ።
@kidusl1795
@kidusl1795 Год назад
እባካችሁ የጤንነት ሰጠኝን መጽሃፍት የት ማግኘት እንደሚቻል ጠቁሙኝ?
@BA-pi1lj
@BA-pi1lj Год назад
Very interesting and deep analysis.
@eliasabdi2708
@eliasabdi2708 Год назад
great and deep thoughts everyone is different #Melkahasab keep up all community enhancing works with a lot positive vibe experience sharing.
@destahnegash9218
@destahnegash9218 Год назад
wow Really really appreciate you and all workers
@meronamsalu8136
@meronamsalu8136 Год назад
‹ኤረር ባይተዋር እንዳልሆንኩ ያወኩበት ቦታ ነው›… እኔም፡፡
@virtualtutor91
@virtualtutor91 Год назад
እራስን የመረዳት ጥልቅ ሃሳብና፣ ሌሎችንም የመረዳት ጥልቅ የመርምር የያዘ ሃሳብ በመሆኑ መበረታታት ያለበት መሆኑን በግሌ ተረድቻለሁ። በቅርብ ግዜ ተከታታይነት ያለው አጫጭር ቪዲዮዎ ቢቀርቡ ብዙ ማህበረሰቡ ትምህርት ያገኝበታል ብዪ አስባለሁ። መፅሐፉንም በጉጉት በቅርብ ግዜ ለአንባቢያን እንደሚደርስ ተስፋ አደርጋለሁ። ደጀኑ ተክሉ
@judykonjo9816
@judykonjo9816 Год назад
All about energy
@judykonjo9816
@judykonjo9816 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@zelalemgetinet1035
@zelalemgetinet1035 Год назад
አልፋ ኪሩብ መፅኃፍ የትይገኛል ዋጋዉሰ
@ethiopiaaberach7062
@ethiopiaaberach7062 Год назад
የት አለም ነው አንድ አይነት የቤተሰብ አባልስ ያለው
@selammekonini2601
@selammekonini2601 Год назад
እኔ ምን እሆነ አላቅም በሄድኩኝ ቁጥር እደዚህ አይነት ሃሳብ ይስበኛል ግን የሆነ ስወራ ውስጤ ስሚው ስሚው ይለኛል ምንድነው ብትለኝ አላቅም ግን የቴሌግራም ቻናልህን ባቀው ደስ የልኛል
@selammekonini2601
@selammekonini2601 Год назад
ሰው አይረዳኚም የምትለው ነግር ይሁን የሆነ ነገር አለ አባቴ ብትሆንን ልቤን ከፍቼ ምን እደምትል ብሰማህ እና ቢገባኚ ደስ ይለኛል ብዬ ተመኘሁ
@shimelisteklu6496
@shimelisteklu6496 Год назад
የሽሜአብ ወጎች የሃሳብ ህብረት ፡፡
Далее
Whoa
01:00
Просмотров 41 млн
Кого из блогеров узнали?
00:10
Просмотров 499 тыс.
ሰው መሆን ወይም አለመሆን
59:34
Просмотров 7 тыс.
ልዕለ ኃያል ሀሳብ
46:03
Просмотров 5 тыс.