Тёмный

የአብርሃም እንግዳ፡- በዚህ መልኩ ወደ ጋብቻ ገባን 

Mahibere Kidusan
Подписаться 467 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

ክፍል ሁለትን ለመከታተል
• የአብርሃም እንግዳ፡-"መመንኮሴን ት...

Опубликовано:

 

18 май 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 236   
@EOTCMK
@EOTCMK 4 года назад
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። Subscribe and share ru-vid.com
@user-xj3ql4xz5z
@user-xj3ql4xz5z 4 года назад
በጣም ጥሩ ነዉ በአገልግሎት ያፅናልን እኛንም በቃሉ እምንኖር ያድርገን አሜን ፫ ግን አደራችሁን?????! ጸጉራቸዉን ይሸፈኑ ፪ አርቲስቶችን ሲመላቃቀጡ እየዋሉ ባረባልብስ ከቤተ ክርስቲያን ተሸፍነዉ ይመጣሉ እና አስተካክሉ
@mulu6793
@mulu6793 4 года назад
መልካም ነው እሽ ማህበረ ቅዱሳን ግን መዳገም እዳይሆንብኝ ሴቶችን እተርቢ ስታረጉ ጸጉራቸውን በሻሽ እዲሸፍኑ አድሩጉልን እኛ ለትውልዶ ማስተማር ነው ያለብን እንዲ ቃሉ ሴት ልጅ ጸጉሯን ትሸፍን ነው የሚለው ቃሉ ከኛ ጋ እያለ እኛ አቀላፍተናል #አህዛቦች# የሚያመልኩት ኳ ፈጣሪ ባይሆንም በተግባር ግን በጣም ጎበዞች ናቸው የኛ ግን ትገርማላቹሁ መምህራን እንኳ እያለቹ ካጠገብ ተሸፈኑ አትሉም ለምን ?? ቃሉ ቡኃላ እዳይወቅሰን እንጠንቀቅ
@ruthkebede4159
@ruthkebede4159 4 года назад
mulu yekros እህት ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ ነው ሚለው ቃሉ የሰውን አለባበስ ከምናይ በቃሉ ምን ያህል ተለውጠናል ብለን ራሳችንን ብንጠይቅ መልካም ይመስለኛል
@iloveethiopia9388
@iloveethiopia9388 4 года назад
እኛ ከእናንተ ምን እንማር ክርስቲያናዊ ከአለባበስም ይጀምራል ፀጉራችሁን ሽፍኑ
@user-df7jp2gs7q
@user-df7jp2gs7q 4 года назад
@@ruthkebede4159 አለባበስችሁ እንደፈለጋችሁ ልበሱ ግን አይልም እንዴ ለምን እንደ ሃይማኖታችን አይለብሱም እንግዳዋ ፀጉርዋ አጣምማ ጋዚጠኟ ቃና መስላ እኛ ከነሱ ምን እንማር ትምህርት ብቻ ወይ ተግባርም
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እውነት ነው አባታችን እግዚአብሔር ቸር ነው እድሜና ጤና ይሰጥልን !!! መልካም ዛፍ መልካም ፈሬ ያፈራል ✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hamocell5982
@hamocell5982 4 года назад
አቤት መታደል በረከቶት ይደርብን በናተ መገድ እኛም ይምራን
@user-lo6wl1tn2w
@user-lo6wl1tn2w 4 года назад
አባታችን ቡራኬዎት ለሁላችንም ይድረሰን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ቀጥሉበት!!!
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 года назад
እንዴት ደስ ይላል የተባረከ ቤተሰብ 😘💚💛❤ ለእኛም እግዚአብሔር እንዲህ ያማረ ቤተሰብ ይስጠን 🙏💚💛❤
@user-jr9yl9rd8l
@user-jr9yl9rd8l 4 года назад
እግዚአብሔር እንደናተ ያሉ ወላጆችን ያብዛልን አባታችን የዛሬ ወላጆች የልጆቻቸውን መብት ነው እጅ እየጠበቁ ያሉት የአይማኖታቸውን ግዴታ እየተወጡ አይደለም መድአኒአለም ለኔም ስደት በቃ ብለህ ፍሬ ለማፍራት አብቃኝ እኔ በስም ክርስቲያን ብቻ ነኝ ምንም እውቀት የለኝ ፍቃድህ ሆኖ ልጆች ከሰጠኸኝ በቤትህ ነው የማሳድጋቸው
@melatkl7275
@melatkl7275 4 года назад
በስላስ ስም ምን ሆናችሁ ነው ኮሜንቶች ብዙ ነገር የሚታይ ነገርሽላይ የምናተኩርው እንኳን ሻሽ ታታስር መታ ትምህርቱን ትታችሁ ስለ ሻሺ አስተያየት እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን በሰው አትሰናከሉ. በእምነታችሁ ፅኑ እሽ
@user-ys1bj9ff7o
@user-ys1bj9ff7o 4 года назад
melat kl ልክ ነው ኦርቶዶክሳዊ መገለጫው ከሌሎች የሚለዪት ብዙ አሉ ከእነሱ አንዱ ሻሽ ማሰር የሴቶች አለባበስ መገለጫ ነው በዛ ላይ ያየውን ሁሉ መምሰል የሚፈልግ እንደ እገሌ የሚል ምህመን በበዛበት እኛን ለሚከታተል ምህመን ምሳሌ መሆን ነው እንጂ ለሌላ አይደለም የቤተክርስትያን የአለባበስ ስርዓትዋን ለማበላሸት ተሀድሶአዊያን ያመጥዋት ስልት ሰጉር አንጨፍሮ ነጠላ ጣል አርጎ ችግሩ መጥፎ ነገር ብዙ ተከታይ ማፍራቱና ብዙውን ማሳቱ ነው በፕሮግራማችን አሳብ አስተያየት ስላሉ እንደማህበረ ቅዱሳን ስላልተለመደ ነው ተጠያቂዋም አላሰረችም ግን በቤትዋ ናት አቅራቢዋ ግን መንፈሳዊ አስተማሪ ት/ት ለብዙ ምህመን እያስተላለፈች ስለሆነ የምታቀርበው ብቻ ሳይሆን እሷም አስተማሪ ትሁን ለማለት ነው
@almightlord1579
@almightlord1579 4 года назад
እህቴ ልክ ነሽ ነገር ግን አስተማሪ ስትሆኝ ቅድሚያ መስጠት ያለብሽ ነገር አለ እናም ቢታረም መልካም ነው ፀጉሯ
@melatkl7275
@melatkl7275 4 года назад
@@almightlord1579 እውነትነው ነገር ግን አዳድ ሰዎች ሰውን ያያሉ ይሄ አግባብ አይደለም
@user-gk5sq3xl8d
@user-gk5sq3xl8d 4 года назад
እውነት ነው እህቴ ማስተዋል ያድለን
@user-sk3ze4nv9c
@user-sk3ze4nv9c 4 года назад
ስለ ስርዓተ ቤ/ን አስቦ ስለ ሻሽ መነሳቱ ችግር የለውም ነገር ግን ይህን ቃለ መጠይቅ የተደረገው ቦታው ቤን ውስጥ ስላይደለ ያን ያህል ችግር የለውም
@abebaabeba157
@abebaabeba157 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ አደራ እኔም ጥሩ እናት አላፍትናዬን ባግባቡ የምወጣ ጥሩ እናት እንድሆን አብቃኝ በቃልህ አፅናኝ
@user-ln6ww3ez2q
@user-ln6ww3ez2q 4 года назад
ወይኔ ደስ ሲል ተማሩበት ሳታዩት እንዳታልፉ እግዚአብሔር እርዳኝ እኔ በዚህ ህይወት እንዳልፍ አምላኬ እባክህ እረዳኝ😍😍❤❤
@user-fg5pm7sm1v
@user-fg5pm7sm1v 4 года назад
ወለተ ማርያም ነኝ ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ ትዳሬ መዋጮ የሌለው ገደል ሁኖብኛል ተቃና ስል መሰናክልቱ ብዙነው ብቻ ህይወት ብቻ ፈተናነች 😭😭😭
@mary-ed2cs
@mary-ed2cs 4 года назад
አይዞሽ እህቴ ትዳር ላይ ሁሌም ፈተና አለ በርትተሽ ጰልይ እመብርሀን የከበደውን ሁሉ ታቅልልሽ
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 4 года назад
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ ፀልይ የንስሀ አባትሸ ቤትሽን በፀበል አስረጭ ተግተሽ ፀልይ እህታለም
@haymimekasha7813
@haymimekasha7813 4 года назад
አይዞሽ እህቴ
@asraslove6574
@asraslove6574 4 года назад
አይዞሽ እማ
@user-gk5sq3xl8d
@user-gk5sq3xl8d 4 года назад
የብርሃን እናቱ ታስብሽ አይዞሽ በትዳር ውስጥ ብዙ ፈተና አለ ግን ፀሎት ሁሉን ያሸንፋል እግዚአብሔር አምላክ ችግርን ያቅልልሽ
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 года назад
ዉይ መታደል በእዉነት እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን መሀበረ ቅዱሳን እግዚአብሄር ይሥጥልን
@miki4478
@miki4478 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማራን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም ደስስስስስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን እውነት ቃለ ህይወትን ይስማልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u 4 года назад
እውነት ነው አባቴ ቡራኬወ ይድረሰኝ ክርስትናየን በተግባር እኖረው ዘንድ የቅዱሳን አምላክ ይርዳኝ😢
@mesrahalamara9619
@mesrahalamara9619 4 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ፫♥
@aseethioamere894
@aseethioamere894 4 года назад
ሰላም የማህበረ ቅዱሳን አባሎት በእውነት ማህበረ ቅዱሳን ለእኛ ለምእመናን የምታደርጉት ጥረት አደንቃሉ።ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ት/ቱ በጣም እጅግ ጥሬ ነው ይቀጥል
@lauralatamesikali4313
@lauralatamesikali4313 3 года назад
ቃለ።ሂወትያሰማልን
@user-wr7yi2rx7r
@user-wr7yi2rx7r 4 года назад
ለአባታችን አሁን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን በእውነት እንዴት ያስቃናል እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ ነው መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁኝ በሁለት በኩል የተሰላ ሰይፍ በአለማዊም በመንፈሳዊም ህይወት መባረክ
@mastewalayenew7111
@mastewalayenew7111 4 года назад
🌹🌹🌹ያብርህም ቤተሰብ እድሜና ጤና ይስጥዎት!!!
@tirsetmekommen6032
@tirsetmekommen6032 4 года назад
እናቴ ዘወትር የእግዛብሔርን ቃል በአገኘችው አገጣሚ ሁሉ ታስተምራለች የህም አድራጎቷ በኩዮቿ ዘንድ መምሬ በለይነሽ ይሏታል ሆኖምእናቴ ፊደል ከመቁጠር ውጭ ገፋ ያለ ትምህርት አልነበራትም ሆኖም ወንድሟ ቂስ ስለነበር ከእርሱ በልጅነት የቀሰመችውን መንፈሳዊ ትምህርት ማታ ሰበስባ ትነግረናለች በተሐይ በወቅቱ ፉካረ ኢየሱስን ከእነቴ በልጅነት የሰማሁት ከሞላ ጎደል በዕድሜዬ በማየቴ ሁሌም አስታውሳታለሁ እግዛብሔር ነፍሷን የማር በቀኙ ያኑርልኝ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 года назад
በእውነት እናታችንን ነፍሳቸውን ይማርልን ትልቅ ሰው ናቸው።
@neweyuio1755
@neweyuio1755 4 года назад
በረከቶ ይድረሰኝ አባቴ በእውነት መባረክ ዛሬ ቅዱሱ ቃል እንደ ውሃ እየፈሰልን አይደለም ለልጆቻችን ልናስተምርበት እራሳችንን አልወጥንም አያቶቻችን ሳይማሩ ፍፁም እምነት ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላቸው ናቸው ምነው በነሱ ዘመን በተፈጠርኩ አሁንም ፀጋውን አብዝቶ ያድላችሁ
@abebaabeba157
@abebaabeba157 2 года назад
አባታችን በረከቶች ይድረሰን እግዚአብሔር የኔም ቤተሰብ እንደዚህ መንፈሳዊ ቅናት አሳድርባቸዉ አደራ በምግባር በሀይማኖት አፅናኝ በተግባር ምኖር ሰዉ አድርገኝ አዳነያለም ሆይ
@user-ui6fm3ui8d
@user-ui6fm3ui8d 4 года назад
የሚገርም ነው እንኳን ፊደል ሳንቆጥር ፊደል ቆጥረን እንኳን መያዝ አቃተን የድሮ እናቶቻችን አሁን ቢኖሩ እንዴት ይሆኑ ነበር
@SamsungaA-ow1gv
@SamsungaA-ow1gv Год назад
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ክቡር አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን 🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹
@user-bh8tc6xs6u
@user-bh8tc6xs6u 4 года назад
የተዋህዶ ልጆች ትልቅ አባት እያሉ እናት ሻሻዋ እያላችሁ የስውን ትመለከታላችሁ ፍሬ መያዝ ትተን ብዙ እናላለን እኛ እንዴት መኖር እንዳሉብን እንወቅ የአባታችን ቡርከት ይደርብን ትምህርቱን ላካፍሉን ለማህበር ቅዱሳን እድሜና ጤና ይስጥልን በቤቱን ያፅናን ቃል ህይወት ያስማን ለእኛም ልብ ይስጠን
@user-bp8jg7yi2c
@user-bp8jg7yi2c 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማን አባታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን በጸሎት አስቡን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥትህ
@susufikir2253
@susufikir2253 3 года назад
አሜን፫ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ይፍቱኝ አባቴ በፆለትዎ ያሰቡኝ ወለተሰላሴ ብላችሁ ጸልዩልኝ የተዋህዶ ልጆች ደካማ እህታችሁ ነኝ
@Kor-is1yt
@Kor-is1yt 4 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
@user-yp2qh5di1w
@user-yp2qh5di1w 4 года назад
በእግዚአብሔር መመረጥ ምንኛ መታደል ነው ❤ ማርያምን ቀናሁባችሁ 😍
@user-vj2zw6ez1r
@user-vj2zw6ez1r 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን አዘጋጆች። መልአከ ምክር ቀሲስ ከፍያለው በጣም ድንቅ አባት መልካም ስብዕና ያላቸው ካህን አባት ናቸው። እድሜ ከጤና ይስጣቸው።
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 3 года назад
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR EOTC FAMILY MEMBERS 🙏 AMEN TO GOD 🙏
@alemsewenga7740
@alemsewenga7740 4 года назад
እግዚአብሔር መልካም ነው የአባቶች ፍሬ ልጆች ተተኩልሽ ይባላል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ከነ ቤተሠቦቻችሁ ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 3 года назад
አምላኬ ተመስገን ተዋህዶ ያአረከኝ⛪🙏🙏🙏
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ትልቅ ቤተስብ ነው እንዲህ ያለ ያማር ቤተሰብ ይስጠን እግዚአብሔር እኔም ቢያድለኚ ስጋዎ ደሙን ተዋህዶ የሚያዋህደ ባይሆን ከፊት ሆኖ ሀይኖቴን አትብቆ እግዚአብሔር ፈርቶ የሚያኖር ባል ይስጠኚ 🙏🙏🙏➕
@tadessetegegne6429
@tadessetegegne6429 4 года назад
አባታችን የርስወን በረከት ለሁላችንም ያድለን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን🙏
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 4 года назад
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ደስ የሚል ቤተሰብ
@bbbg5489
@bbbg5489 3 года назад
በእውነትለአባታችን ቃለህይውትያስማልን በረከታችሁይደርብን እኛምየተማርነው በተግባርእድኖኖር እግዚአብሔር ይርዳን
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በርከተወት ይደርብን አሜን
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 4 года назад
💚💛💝🇨🇬⛪እንደ እርሶ ያሉ አባቶች እግዛአብሔር ለዘላለም ያድለን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፅጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 4 года назад
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን በረከቱ ይደርብን
@haymihaymi8770
@haymihaymi8770 4 года назад
ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት እናተን አምላክ ፀጋዉን ያብዛላቹህ ብዙ ነገር በማርኩብት
@martamoro8500
@martamoro8500 4 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን የእውነት የክርስቲያን ህይወት ነው ያሳያችሁኝ በርቱልን ማርያም እኔም በዚህ መንፈሳዊ ህይወት ነው መኖር ምፈልገው መልካም ዛፍ መልከም ፍሬ ያፈራል አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 4 года назад
በእውነት ደስ የሚል ነበር በተመስጦ ውስጥ ነበርኩኝ ስለ ትንሿ ቤተክርስትያን ለሁሉም ጊዜ አለው አባታችን ይፍቱኝ የሰው ልጅ መገናኛው ብዙ ነው አጋጣሚውችም ይገርማል ክፍል ሁለት እጠብቃለሁ የአብርሃም እንግዳ
@muzamuza4351
@muzamuza4351 4 года назад
እባካቸሁየተዋሕዶቤተስቦች፣አባቶችፍትስትቀርቡሻሹእስሩ
@alem4310
@alem4310 4 года назад
ስለ ሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ እድለኛ ናችው እግዚአብሄር ሆይ መጨረሻችውን ያሳምርልን ለኛም የናተን ስነ መግባረ ያድለን አሜን፫
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 4 года назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ አባታችን።በረከትዎ ይደርብን አሜን(፫) ፕሮግራሙ መልካም ነው በእውነት እግዚአብሔር ያበርታችሁ ለኛም ማስተዋልን ይስጠን። ጋዜጠኛዋ ግን ጸጉሯን ትሸፍን። ፕሮግራም አዘጋጇ ግን አለባበስሽን አስተካክይ ማለትም ጸጉርሽን ሸፍኝ። ያለሽው ሀይማኖት ነገር የሚነገርበት ቦታ ላይ ነው እንጂ ቃና ላይ አይደለም። ነጠላ ለብሶ ጸጉርን አለመሸፈን ቀሚስ ለብሶ ነገር ግን አንድም የሰውነትን ቅርጽ የሚያሳይ ወይም አጠር ያለ አለባበስ እኛን አይወክልም።በቅዱስ ቃሉ ያለው ትሸፋፈን ነው መሸፋፈን ደግሞ ግማሽ ግማሽ አይደለም። ህዝቡን በማር የተለወሰ መርዝ አትመግቡት።
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 4 года назад
እኛንም እግዚያብሄር ይርዳን እህታችን ልጆቻችን በሃይማኖታቸው ጰንተው እንዲያድጉ ሰው ሃገር ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው
@gebenayoutub2756
@gebenayoutub2756 4 года назад
በጌታ ስም እንዴት የተባረከ ቤተሰብ ነው አባታችን በረከቶ ይደርሰን እድሜ ከጤና ይስጥልን ልጆቾ ይባረኩ አሜን
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
@user-kd4yn8dp8f
@user-kd4yn8dp8f 4 года назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ቸር ነው ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለህይወት ያሰማል አባቴ የእርሶ በረከት ፀጋ ለኔ ለወራዳዋ ልጆችም ይድረስ
@selam6473
@selam6473 4 года назад
ቃለ ህይወት የስመዐልና ክንደይ ደስ ይብል
@hanaanna8071
@hanaanna8071 4 года назад
እግዚሐብኤር ይህመስገን፣አባታችን፣ እረጅም፣እድሜ፣ይስጦት
@user-wq8qt7po7q
@user-wq8qt7po7q 4 года назад
አባታችን ረጅም ዕድሜ ያድልልን
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 4 года назад
Egzihabher ymesgen betam des ylal . Mecereshachewn yasamrilachew. Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🌿🌿🍀🍀🍀💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@eden14markon53
@eden14markon53 4 года назад
አሜን አባታችን በረከታቸው ይደርብን
@adwa6513
@adwa6513 4 года назад
የአብርአም እንግዳ ሁሌም በጎጎት ነው ምጠብቀው እግዚአብሔር ይስጥልን
@caaltuumaatullam9635
@caaltuumaatullam9635 4 года назад
Amen Amen Amen Abbotaa Keenyaa Ebbii Sugaan Kadhanna Keessan Nurraa Yaa Bullu Amen Tajajiiltotaa Waaldaa quluquulotaa Hundaa Keessan Waaqayyoo Gooftaan Sagaalee jireenyaa bara baraa Sinii yaa dhageesisu Jajabeewaan Keenyaa Nama Hawwatuu Osoo Carraa Qabdhee Tajajiilaa Keessan Kanara Ebba Qoodadhee
@bizuayehuabera4453
@bizuayehuabera4453 4 года назад
በረከትዎ ይደርብን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@maryamahmed1195
@maryamahmed1195 4 года назад
በእውነት ቃለሕወት ያሰማልን ደስስስስ ትለለቹሁ ያሁለችንም ምኖታችን ነው እግዝአብሔር ፈር እግዝአብሔር ያለሑን ይስጠን አሜን
@kdstaaa7628
@kdstaaa7628 4 года назад
Amen amen amen
@sahaykabadah6069
@sahaykabadah6069 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@ethiofirst9836
@ethiofirst9836 4 года назад
Thank you Mk for this program 🙏🙏🙏
@eisabethaddisu7765
@eisabethaddisu7765 4 года назад
Amen Amen Amen
@user-ek5lv9oq2p
@user-ek5lv9oq2p 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@rahelfekade2762
@rahelfekade2762 4 года назад
እኝ አባት በጣም ደስ የሚሉ ንቁ የእግዚአብሔር ሰው ናቸው እግዚአብሔር ቃለ እሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይክበር ኡመስገን! በጣም አመሰግናለው እኔም ቢተሰብ አልኝ ይህ ትምህርት ሆነኝ
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርካቹ
@hawiigirma3022
@hawiigirma3022 4 года назад
🙏🙏🙏 Timirtu betam lebetesebachin astemari new. Mehaberun egziabher yitebikalin. Amen
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 года назад
ግሩምነው አባታችን ቃለሒዎትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎ ይድረሰን💘💘⛪
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 4 года назад
መልካም ቤተሰብ መልካም ፍሬ ያፍራል አብዝቶ ያድልልን 👐👐👐❤❤❤
@edidiyachere8595
@edidiyachere8595 3 года назад
ማህበራችንን ይጠብቅልን
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 4 года назад
Amen amen amen amen kale hewety yasemaln abatachn edem ena Tania yisatlne betam tiru tmheret New
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 4 года назад
Bewnet betam dess yemil Astemari pirogeram new:: Egziabher sifeked Edezih hulu neger yamare yetebareke yehonal
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 4 года назад
Kale hiwot yasemalen abatachen yenate bereket yederesen amen
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 4 года назад
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በእግዚአብሔር መኖርስ እንዴት ህይወት ነው ፈጣሪአችን በኛ ያለፈንን ይህንን ፀጋ በልጆቻችን ያርግልን በጣም ደስ ይልላል
@user-vh4ml1vy6h
@user-vh4ml1vy6h 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው ትዳር የፈጣሪ ስጦት ነው
@edidiyachere8595
@edidiyachere8595 3 года назад
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 года назад
እጽብ ድቅ ቤተሰብ አባየ።እደእርሶዎ ያለ የተባረከ ህይወት ትዳር ለኛም ለደካማ ልጆች ያድለን። እግዚአብሔር ሆይ እደዚህ ያለ ጥሩ ትዳር ስጠን።እደዚህ ካልሆነ ደሞ እደ አማረብኝ ወዳተ ጥራኝ እዳሰጠኝ ። እደትዳር እምፈራዉ ነገር የለም ብዙ ጭቅጭቅ የሚበዛበት ትዳር ነበር በብዛት እማየዉ። እደዚህ ያለ የተባረከ ትዳር ሳይ ደሞ እረ እኔስ ትዳር እላለሁ። ይህ በጣም አስተማሪ እና ለኛ ትምህርት ነዉ ቀጥሉባት ማህበረ ቅዱሳን 👏👏👏
@getaseotc6945
@getaseotc6945 4 года назад
Bzuwerq Ethiopia ለምን የሚጨቃጨቅ ታገቢያለሽ
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 года назад
@@getaseotc6945 😂መቸ አግብቸ የሰዎችን ሳይ ነዉጅ እኔማ ዝብየ አልገባም ሆሆሆ
@teferademse519
@teferademse519 4 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በጣም ደስ ይላል ኘሮግራማችው አስተማሪ ነው ። አባታችን በረከቶት ይደርብን ። ግን አስተያየት አለኝ በመልካምም እንደምትቀበሉት እርግጠኛ ነኝ አስተያየቴም ጋዜጠኛዋ እና እንግዳዋ ተጋባዡዋ አለባበሳችው ክርስቲያናዊ ነው ደስ ይላል ነገር ግን ሴትልጅ እራሱዋን ትከናነብ ይላል ስለዚህ ሻሽ ብታስሩ ምግባሩን ሙሉ ታደርጉታላችው ። የሚመለከታችው ብዙ ሰው አለ አለባበሳችሁም መስበክ አለበት እንደክርስቲያን ፕሮግራሙ ክርስትያናዊ እስከሆነ ድረስ ሙሉ ነገሩ ክርስቲያናዊ መሆን አለበት ። በተረፈ ቃለህይወት ያሰማልን
@areefaamara9312
@areefaamara9312 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@rahelfekade2762
@rahelfekade2762 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ክርስቲያናዊ ውይይት እናመሰግናለን🙏🙏
@alapuyaalapuya1262
@alapuyaalapuya1262 4 года назад
አሜን፫
@bizuwarkayalewa1032
@bizuwarkayalewa1032 4 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@bethelheimhaileyesus2992
@bethelheimhaileyesus2992 4 года назад
This is our gracious and humble father. We are always proud to have such knowledgeable scholar whom our church EOTC should really benefit from. We can not afford to push out such valuable/ non replaceable people for reasons of retirement. Berhanetensae the Behere Gondar!
@sst1748
@sst1748 4 года назад
አሜን
@medinaminawara206
@medinaminawara206 3 года назад
በጣንደስስስስስስየሚልቤተሰብነውበረከታችሁይድረሰን
@user-fg5pm7sm1v
@user-fg5pm7sm1v 4 года назад
በእውነት እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ማህበረ ቅዱሳን ከልብ እናመሠግናለን
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 4 года назад
አባታችን እድሜንና ጤናን ይስጦት መልካም አርያነት ያለው ቤተሰብ 🙏
@aberashabay870
@aberashabay870 4 года назад
Amen
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 4 года назад
Aba Egzabehre yagelgelot zamenon yebarkew 🤲🙏
@goshuag.zewudu199
@goshuag.zewudu199 4 года назад
አባታችን ብራኬዎት ይድረሰን በጣም ደስ ይላል
@user-dt5sq3rt5c
@user-dt5sq3rt5c 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ይች አቅራቢ የምትስተካከልበትን ነገር አመቻቹላት ለመታየት ሳይሆን ለመሆን ትሞክር ወይም ትቀየር ስል አስተያየቴን አቀርባለሁ
@user-df7jp2gs7q
@user-df7jp2gs7q 4 года назад
በጣም እውቀት ብቻ ምን ያደርጋ የተግባር ኦርቶዶክስ ከሌላቸው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 года назад
ምን አደረገች? ጥያቄህ አልገባኝም ..
@miki4478
@miki4478 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@shashef7715
@shashef7715 4 года назад
Weyi mebarek egzabher legna astewayi libona yisten melkam zaf melkam fire yaferal
@fhdhrhrh7913
@fhdhrhrh7913 3 года назад
እግዚአብሄር ከዚህም በላይ ይባርካችሁ
@user-nw2vt9sl8b
@user-nw2vt9sl8b 4 года назад
ወይኔ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ለሁላችንም የናተ በርከት ክስ ግንብ
@salambelete1298
@salambelete1298 4 года назад
ከነ ቤተሰቦት የተባረኩ እድሜና ጤና ይስጥልን
@messmess4257
@messmess4257 4 года назад
ጥሩ ት/ት ነው ቃለሂወት ያስማልን
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 4 года назад
አባታችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እህቴ በጣም እድለኛነሽ ከንደዚ አይነት ቤተሰብ ጋመቀላቀልሽ እግዚያአብሔር መላቤተሰባቹሁን ይባርክ በጣም ደስ ይላል
Далее
меня не было 9 дней
12:48
Просмотров 2 млн
меня не было 9 дней
12:48
Просмотров 2 млн